የቀድሞ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢ የአሁኑ አትክልተኛ... //ቅዳሜን ከሰአት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 80

  • @SaveUser1981
    @SaveUser1981 6 หลายเดือนก่อน +42

    እስካሁን ከተወለድኩ ጀምሮ በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ሚዲያዎች በጣም የወደድኩትና ደስ ያለኝ የገረመኝም የተማርኩበትም ውጤታማ የሆነ ስራ ከዚህ ልጅ ተምሬያለው

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 6 หลายเดือนก่อน +20

    ሰው እራሱን ካሳመነና ፍላጎት ካለው ከበረታ መስራት የማይችለው ነገር የለም ጎበዝ በርታ ዮኒ እናመሰግናለን።

  • @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ
    @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ 6 หลายเดือนก่อน +12

    ዮኒ ሰው አክባሪ ትህትናክ አላህ ይጨምርልክ ፈጠራክ ማሻአላህ ያምራል

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 6 หลายเดือนก่อน +1

    የሰው ልጅ አእምሮው ነፃ ሲሆን የፈጠራ አድማሱ ማቆሚያ የለውም!
    ደስስስስስ ብሎኛል!
    በእውነት አገሬን እጅግ እንድወድ የሚያረጉ ሰዎች ከዶር ኣብይ ቀጥሎ እየበዙ ነው!❤

  • @robelmekonen2174
    @robelmekonen2174 6 หลายเดือนก่อน +12

    አንበሳ አረንጓዴው ጀግና አቦ ይመችህ ዮንዬ ክበርልን ልጆችህም ትዳርህም እርጥብ ይሁንልህ💚💛❤💪💪💪💪💪🌿🌿🌿🌿🌿🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @SaidaSaeed-tb6si
    @SaidaSaeed-tb6si 6 หลายเดือนก่อน +3

    የደሤ ልጆች የሥራ የሠላም ሠውናቸው ጀግና ❤

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 6 หลายเดือนก่อน +19

    በጣም የሚያስደስት ስራ ነው። የሰው ልጅ ከሌሎች ሰዎች ጋር አብሮ ለመኖር የሚያስፈልገውን ክህሎት ከመማር ቀጥሎ እጅግ የሚያስፈልገው እውቀት ከተፈጥሮ ጋር አብሮ መኖርን መማር ነው።

  • @ZuzuZuzu-xc4ph
    @ZuzuZuzu-xc4ph 6 หลายเดือนก่อน +12

    ይሄ ልጅ ጠንካራ ነው ማሻ አላህ

    • @hayattube8562
      @hayattube8562 6 หลายเดือนก่อน +1

      ከፊልሙ ሲርቅ ጎበዝሁኗል

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m 6 หลายเดือนก่อน +10

    ኧረረረ በናትህ ❤ አስቀናችሁን አርአያ ነህ ለወጣት ሽማግሌ ለልጅ አዋቂ እንዲሁ ሀገርን ጠቃሚ ያብዛልን

  • @tekalignbirhanu4585
    @tekalignbirhanu4585 6 หลายเดือนก่อน

    You are a great role model for young people entering the workforce

  • @Milsmek
    @Milsmek 5 หลายเดือนก่อน

    WOW GOBEZ, IT'S SO GOOD EBS IS ALSO APPRECIATING ALL SMALL BUSINESS

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 6 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ሚገርምነው በእውነት በርታወንድማችን❤❤❤❤

  • @MuluneshYeshalemYeshalem
    @MuluneshYeshalemYeshalem 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wawe betam yegermale saladenkeh alalfem ❤

  • @belay799571
    @belay799571 6 หลายเดือนก่อน

    ፈጠራህን አደንቃለው፣ ነገር ግን የተጠቀምክበት ማቴሪያል ፕላስቲክ በመሆኑ አይመከርም። እጅግ በጣም አደገኛ እና ለጤናም ጎጂ ነው

  • @ShembiSolomon
    @ShembiSolomon 6 หลายเดือนก่อน +11

    ጀግና ነህ በርታ

  • @sbnta6404
    @sbnta6404 6 หลายเดือนก่อน +4

    ዮኒ ኢነ ኢሼቱ እኮ ቀላል ያሉ ሰው ነቸው ለሁሉም ያሚማቹ ከወደቀው ስብር ያሚሉ ከስረ ሰው ያስራ ሰው ከተቻገረው ያሚቻገሩ
    በሁሉም ዘፍ ረሰቸውን አያከብዱም በዝህ አደንቃቸወለው

  • @IndisMahammad
    @IndisMahammad 6 หลายเดือนก่อน +6

    ጎበዝ ማሻአላ

  • @enanu7590
    @enanu7590 6 หลายเดือนก่อน +4

    ጎበዝ በርታ 👍👍👍

  • @smoothclan3342
    @smoothclan3342 6 หลายเดือนก่อน +5

    God bless you brother good job

  • @rob21112
    @rob21112 4 หลายเดือนก่อน

    HENOK IS GREAT COMMUNICATOR🎉

  • @Hbbs-w6e
    @Hbbs-w6e 6 หลายเดือนก่อน +9

    ጀግና ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @azebg328
    @azebg328 6 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ አትረፍርፎ ይስጥህ መልካም አርአያ ተባረክ

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሀብታሙ ኑርየ የኔመልካም ወንድም አላህ ይጨምርልህ ለውጥ እና ስኬትን ባንተአይቻለሁ

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 6 หลายเดือนก่อน +8

    ከተማውን ተቆጣጥሮት የለንዴ በርታ አቦ😊

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄልጀኮ ድራማ ይሰራ ነበር❤❤❤

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo 6 หลายเดือนก่อน +3

    ይሸለም በጣም ጎበዝ

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ልጁ በጣም ጠካራ ነው🎉🎉

  • @ggcdvvx7351
    @ggcdvvx7351 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሀብቴ የኔ ወደም

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው በጣም ደስ የሚል ነው❤❤❤❤❤❤❤ጀግና ነህ ሀብታሙ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs 6 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም አርአያነህ

  • @TigistBefekadu-t1w
    @TigistBefekadu-t1w 6 หลายเดือนก่อน

    ጀግና የሀገሬ ልጅ በርታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @teddyweb5440
    @teddyweb5440 6 หลายเดือนก่อน +1

    Bravo Habte 👌

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 6 หลายเดือนก่อน +4

    አክተር መኪና❤❤❤

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 6 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔስያምር😮

  • @mengstebiset
    @mengstebiset 6 หลายเดือนก่อน

    በጣምጀግናነህ በርታወጣቱ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 6 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ነው😂😂😂

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 6 หลายเดือนก่อน +1

    ውዶቻችን ኬኬዎች blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @SemereteBirru
    @SemereteBirru 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኢቢኤስ የምታቀርቡት ፕሮግራም ምርጥ ነው ግን : ቦታው የት እንደሆነ እና ሰዎቹን እንዴት ማግኘት እንደሚቻል መረጃዎችን ሙሉ ያደርጋል ::ይህ ቅዳሜ ከሰዓትን እና እሁድን በኢቢኤስ የመለከታል በተለይ ከስቱዲዮ ወጣችው የምታቀርቡት ፕሮግራም

  • @bmm3152
    @bmm3152 6 หลายเดือนก่อน

    መሸ አለህ ወንድሜ በጠም ጀግነነህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TepaaLove
    @TepaaLove 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሀብት ማሻአላህ አይ ገና እብዙቦታ ትደርሳለህ

  • @እኔሥወሎየነኝሲቀጥልአማራ
    @እኔሥወሎየነኝሲቀጥልአማራ 6 หลายเดือนก่อน

    አይወሎቅኔትጠላለህ ማለትእድህነውአቦቴ❤❤❤❤❤

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህጎበዝ በርታ

  • @gdgddgdy9047
    @gdgddgdy9047 6 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል የመጀመራ ሣይ ዴሥ ይላል

  • @አስማኑሪ
    @አስማኑሪ 6 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ ጎበዝ

  • @abyssiniawalkanddrive
    @abyssiniawalkanddrive 6 หลายเดือนก่อน +1

    I saw this car around CMC

  • @BiniyamNigussie-n9u
    @BiniyamNigussie-n9u 6 หลายเดือนก่อน +5

    ዮኒዬ ሀሪፈ ጋዜጠኝ ነህ አቃለው ነገር ግን ምነው ዛሬ በጣም ፈጠንክብኝ እያስጨርስከው አይደለም ?

  • @makbelbogale
    @makbelbogale 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሳር-ተኮር ብየሃለሁ😮

  • @dbhddhdhh883
    @dbhddhdhh883 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rob21112
    @rob21112 4 หลายเดือนก่อน

    buy and use vacuuk cleaner for cleaning

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs 6 หลายเดือนก่อน +3

    እኔምምርጫዩ ነው

  • @ስአዲውሎየ
    @ስአዲውሎየ 6 หลายเดือนก่อน +1

    አረጎዴነገርሰለምወድ ሳየደሰአለኝ

  • @destaonline21
    @destaonline21 6 หลายเดือนก่อน

    tihtina🥰🥰🥰😌😌😌😌

  • @tarikucoffee3786
    @tarikucoffee3786 6 หลายเดือนก่อน

    ከእንቅልፍ ስነቃ መኪናዬ አረንጓዴ ሆነች ዘንድሮ እድሜ ለአብይ አህመድ ህዝቤ ሳክስ በሚገባ ተግባር ላይ አውሎታል 😅😅😅😅😅

  • @glorypicturesofficial
    @glorypicturesofficial 6 หลายเดือนก่อน

    ውስጡን ሙሉ አረንጓደ ብታደርግ

  • @ShembiSolomon
    @ShembiSolomon 6 หลายเดือนก่อน

    ይህን ስራ መናቅህ/ሽ ነው?

  • @anuhabesha2324
    @anuhabesha2324 6 หลายเดือนก่อน +1

    የያብይ እጂ አለበት የምትሉ

    • @Wollo161
      @Wollo161 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 ይላሉኮ ወላሂ ታመን የለ

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 6 หลายเดือนก่อน +2

    sew mehoen

  • @AdimasuDanicho
    @AdimasuDanicho 6 หลายเดือนก่อน +2

    Gobze Nike

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 6 หลายเดือนก่อน +1

    አንተን አለማድነቅ አይቻልም የሀገር ሀብት ይልሀል ይሄ ነው

  • @mdmohammed9931
    @mdmohammed9931 6 หลายเดือนก่อน

    ለማቃሚያም ብታረጋት ጡሩ ነው

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 6 หลายเดือนก่อน +4

      አኡዙቢላህ ሠነፍ ከሰነፍ የሚጠበቅ ኮሜንት

    • @enanu7590
      @enanu7590 6 หลายเดือนก่อน +2

      ጅል ነገር ነህ ባክህ ልጁን ማበረታታት ሲገባ መቃሚያ ትላለህ እንዴ

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj 6 หลายเดือนก่อน

      ዥልጥ

    • @Jamela-bp7vs
      @Jamela-bp7vs 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😅😅❤​@@emuemran-zw9vj

  • @endris5178
    @endris5178 6 หลายเดือนก่อน

    እቺማ መቃምያ😂😂😂

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 6 หลายเดือนก่อน +1

    manem sew selesrasu aywekem

  • @wosenageru9723
    @wosenageru9723 6 หลายเดือนก่อน

    ዶር አብይ መስሎኝ ነበር አረንጓዴ ምናምን ስትሉ😂😂😂😂

  • @ahemohammed6747
    @ahemohammed6747 6 หลายเดือนก่อน +7

    የአብይ ተተኪ

  • @bizuayehuzegeye803
    @bizuayehuzegeye803 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሰው ለመሆን እንሞክር፣ Weak analogy!

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 5 หลายเดือนก่อน

    ያብይ እጂማ አለበት 😂😂😂😂ያረጉዴው ነገር

  • @YohannanEyorika
    @YohannanEyorika 6 หลายเดือนก่อน +1

    Sera tefa

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዮናስ መቼም አተሳቅ አይባልም ያንተ ግን በዛ ፣ይህንን የውሸት አና አዝግ ሳቅህን ቀነስ አርገው!!!!

  • @TepaaLove
    @TepaaLove 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሀብት ማሻአላህ አይ ገና እብዙቦታ ትደርሳለህ

  • @anuhabesha2324
    @anuhabesha2324 6 หลายเดือนก่อน

    የያብይ እጂ አለበት የምትሉ