"ለልጄ ስል ወደ ስድስት ዓመት ሙሉ እንቅልፍ ተኝቼ አላውቅም... ልጄ እስከ ተወሰነ ጊዜ አትሄድም ነበር" ድምፃዊት ለምለም ሀይለሚካኤል//በቅዳሜን ከሰአት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025
  • ድምፃዊት ለምለም ኃ/ሚካኤል የኛ ላይ ስለነበራት ቆይታ እንዲሁም ስለ አዲሱ አልበምዋ ማያዬ ከአቅራቢዎቹ ጋር ቆይታ አድርጋለች።
    In today's Tea Time in Wenchi, we're joined by the talented singer Lemlem H/Michael, who shares her experiences on our show and discusses her latest album "Mayaye." Join us for an insightful conversation filled with music and inspiration!
    በመዝናኛው ዘርፍ ከፍ ያለ ዕውቅና ያላቸውን የጥበብ ሰዎች በእንግድነት በመጋበዝ ስለስራቸውና የወደፊት እቅዶቻቸው የምንጨዋወትበት ፕሮግራም ነው።
    "In this segment, we invite highly recognized artists from the entertainment sector as guests to share their works and future plans in this program."
    Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

ความคิดเห็น • 204

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 6 หลายเดือนก่อน +72

    አለባበሷ ሑሉ ነገሯ ውብ ለሚ❤😘ዮኒዬ ደስ የሚለኝ ውበት አድናቂ ነው👌👌

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 6 หลายเดือนก่อน +26

    እውቀት ፣ ትህትናና ችሎታን አጣምራ የያዘች ምርጥ ልጅ!....ለምለምዬ: ዕድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @Zerukelete-x4s
    @Zerukelete-x4s 6 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም አሪፍ የአርት ልጅ ናት እግዚአብሔር ያበርታሽ ገና ብዙ ትሰሪያለሽ የሚገርም የመልክ መመሳሰል አላት ከሙሉአለም ታደሰ ገር ልብ ያለ ሰው ካለ እንደ እኔ ላይክ መይም ኮሜንት ያድርጉ ሰናይ ግዜ ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 6 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም ነው የምወዳት እዩኝ እዩኝ የማትል ጨዋ ውነትም ለምለም አንዳንዴ ወላጆች ስም ሲያወጡ ከስማቸው ጋር ይመሳሰላል ህይወታቸው ቦታው ለምለም እሷም ለምለም!!!
    💚💛❤

  • @ይቅር
    @ይቅር 6 หลายเดือนก่อน +33

    ኧረ ቦታው ደስ ሲል❤🎉

  • @mereasu2643
    @mereasu2643 6 หลายเดือนก่อน +138

    ይሄን ፁፍ ምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ 👍

    • @zewditu1735
      @zewditu1735 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን

    • @Beba873
      @Beba873 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን 🙏

    • @wineywelde3367
      @wineywelde3367 6 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen 🙏

    • @BezaBeza-oz4qp
      @BezaBeza-oz4qp 6 หลายเดือนก่อน

      𝚊𝚖𝚎𝚗

    • @fekernehelave7884
      @fekernehelave7884 6 หลายเดือนก่อน

      Amenn

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq 6 หลายเดือนก่อน +17

    ለምለም በጣም ጨዋና ደስየምትይ ሴትነሽ😍😍😍ቦታው ዋው በጣምነወ የሚያምርው🙌😍

  • @hahuextra
    @hahuextra 6 หลายเดือนก่อน +93

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1k አስገቡኝ ስወዳችሁ

  • @hadra4556
    @hadra4556 6 หลายเดือนก่อน +25

    አለባበሷ ደስ ሲል ሰለጠን እያሉ እራቁታቸውን የሚሄዱ አርቲስቶች ምከሪልን

    • @asnakutigabu4301
      @asnakutigabu4301 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@rozazouba7538እስኪ ከዘረኝነት ውጡ በፈጣሪ

    • @medanitmengistu3068
      @medanitmengistu3068 4 หลายเดือนก่อน

      Werebicha

  • @fasikasefiw4330
    @fasikasefiw4330 6 หลายเดือนก่อน +31

    ቦታው እንዴት ደስ ይላል 😮 ግን መጀመሪያ ሰላም ነው የሚያስፈልጋት ኢትዮጵያ 🇪🇹❤️

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 6 หลายเดือนก่อน +15

    ዋዉ ሲየምር ቦተዉ ለምለምኝ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ስወደቹዉ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
    @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል 6 หลายเดือนก่อน +48

    ለምለም ደስ የምትል ልጅ🌹💝

  • @aberashgesset-yx8ku
    @aberashgesset-yx8ku 6 หลายเดือนก่อน +26

    እድሜህ ይርዘም ዮኒ

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 6 หลายเดือนก่อน +8

    ለምለም እንደ ስምሽ ለምለም የሆነ ቦታ ነው ደስ ሲል

  • @ggfg5809
    @ggfg5809 6 หลายเดือนก่อน +4

    እቺ ልጅ ሁሉ ነገር ደስ ትለኛለች በተለይ የድሮስታየልዋ በጣም እወ ደዉ ነበር የወንድ ስታይልዋ❤❤

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 6 หลายเดือนก่อน +11

    የኔቆንጆ ለምለም ተባረኪ ጨዋ ስርአትያለሽ ደርባባ በምንልግለፅሽ ልጆችሽ ይደጉ።

  • @orangeafrica8812
    @orangeafrica8812 6 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ደስ ይላል አርቲስቶቻችንን እንዲ በክብር ቆንጆ ቦታ ይዛችኋቸው ሄዳቹ ስትጠይቋቸው ጨዋታውም ወዝ ይኖረዋል እነሱም ደስተኛ ሆነው ያሳልፋሉ ደሞ አዲስ ነገር ነው ይገባቸዋልም ክብር ነው ከሻዩ ይሻላቸዋል ኢቢኤሶች በርቱ ስታከብሩ ትከበራላቹ

  • @hiwotalemudino8259
    @hiwotalemudino8259 6 หลายเดือนก่อน +12

    Nothing can be compare to Nature mother land ethiopia so beautiful

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 6 หลายเดือนก่อน +20

    Wow😍ምን ያረጋል ሰላም የለ ልጆቻችን ይዘን እንዳንመጣ ፈራን ያሳዝናል ፈጣሪ ፊቱን ይመልስልን ዉብ አገር ሰጥቶን

    • @user-gy4lq1id1z
      @user-gy4lq1id1z 6 หลายเดือนก่อน

      You're fake. You contradicts yourself. If you believe in God truly, you shouldn't be negative and sarcastic.

  • @yantfworknx201
    @yantfworknx201 2 หลายเดือนก่อน

    አቤት አለባበስ የጭዋ ልጅ❤❤❤❤❤❤

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 6 หลายเดือนก่อน +3

    ወደ ስደት ጎደኖቸ በሙሉ ፈጣሪ በሰላም በጤና የምንወደው አገር የምንናፈቆ እናቴ አገር ኢትዮጵያ በሰላም በጤና ይመለሰን❤

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 6 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው ሰላም ጠፋ እንጂ አገራችን ሰላም ትሁን ና ለማየት ያብቃን

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 6 หลายเดือนก่อน +3

    Nothing can be compare to Nature mother land Ethiopia so beautiful ❤❤❤

  • @azebmelkie7284
    @azebmelkie7284 6 หลายเดือนก่อน +14

    I have an autistic grandson who is non verbal he always Lemlem's lalibela song on utube and listen everyday by the way he doesn't understand Amharic

  • @Dinikenshtengashawe
    @Dinikenshtengashawe 6 หลายเดือนก่อน +2

    እድሜህ ይርዘም ዮኒ❤❤❤

  • @NigatuGetachwe
    @NigatuGetachwe 6 หลายเดือนก่อน +24

    እንዲስትታዩ ሀገሪቱ ፍጹም ሰላማዊ ነው እምትመስለው።

    • @milionmesfin6399
      @milionmesfin6399 6 หลายเดือนก่อน +2

      ታዘውም አይደል

  • @HfGcg-hl8dd
    @HfGcg-hl8dd 6 หลายเดือนก่อน +5

    Lemlemiyaaaaa. Sewedeshe...❤❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 5 หลายเดือนก่อน

    ,ወይኔ ቦታው ሲያምር❤❤❤

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 6 หลายเดือนก่อน +1

    Beautiful Guest befitting the Breathtaking scenery in the background 🥰🥰🥰 How I wished you made her be captured singing while walking the garden like a video clip cause her Angelic voice is perfect with the Heavenly sight 😍😍😍 We love you Lali 💖💖💖

  • @yeshi7446
    @yeshi7446 6 หลายเดือนก่อน +3

    ውይ በእግዚአብሔር ስም ቦታው ሢያምር

  • @yosephyoseph8132
    @yosephyoseph8132 6 หลายเดือนก่อน

    ለምለምዬ ቆንጆ የአንደበትሽ ለዛው ❤❤❤🙏🏿

  • @sintukonjo8925
    @sintukonjo8925 6 หลายเดือนก่อน

    ድርብብ ያለች ሴት እንዴት እንደምወድሺ❤❤❤

  • @TsehayWende-z6r
    @TsehayWende-z6r 5 หลายเดือนก่อน

    የተከበረ አለባበሰ ተባረክ

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 6 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ስራ ነውቦታውንም ለምስተዋውቅ የተስራውን መልክም ስራ አለምድነቅ እይቻልም:😊🙏🕊️
    እግዚአብሔር ሃገራችንን
    ሰላምዋን ያብዛላት ❤🕊️🕊️🕊️🙏🕊️🙏😇

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 6 หลายเดือนก่อน +5

    አቤትአለባበስሺ:ሲያምር

  • @myharet1221
    @myharet1221 6 หลายเดือนก่อน +24

    አለባበስ😘😘 ❤❤❤❤

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ቤተሰብ እንሁን🎉

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 6 หลายเดือนก่อน

    ቦታው በጣም ነው የሚምረው ደስ ሲል❤❤❤

  • @Hosaenatube1
    @Hosaenatube1 6 หลายเดือนก่อน +2

    ለምለም እደስምሽ ለምለም ነሽ❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም፡ የምወዳት፡ ወጣት፡ ነች! 5ስቱ፡ ሴቶች፡ (የኛ)፡ የብዙ፡ ቤተሰብ፡ ሕይወት፡ ነው!

  • @mariannabrusoni7171
    @mariannabrusoni7171 6 หลายเดือนก่อน +4

    Gobez Lemlemye🎉

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 6 หลายเดือนก่อน +5

    ቦታው በጣም ያምራል

  • @tiringotariku6470
    @tiringotariku6470 6 หลายเดือนก่อน +2

    yegn darbab lemlem❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍፍፍ በህይወቴ መሄድ የምፈልግበት ቦታ ወንጪ❤❤❤❤❤❤

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 6 หลายเดือนก่อน

    ኤቢሶች እናመሰግናል
    ጥሩ ስራ ነውቦታውንም ለማስተዋወቅ
    የተስራውን መልክም ስራ አለምድነቅ ንፍግነት ነው:;
    እግዚአብሔር ሄገራችንን ሰላምዋን ያብዛላት ❤🕊️🕊️🕊️🙏🕊️🙏😇

  • @SAMIRA-zb5mm
    @SAMIRA-zb5mm 6 หลายเดือนก่อน +4

    ውይ አካባቢው ሳምር

  • @ibrahimsage7903
    @ibrahimsage7903 6 หลายเดือนก่อน +4

    yoni I love you 💞💞💗
    Ka Ati gare megenazete feligalew yeni womiedem

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 5 หลายเดือนก่อน

    እፁገነት እርጉዝ ነት❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hawi_habeshawit
    @hawi_habeshawit 6 หลายเดือนก่อน

    አለባበሷ ደስስ ሲል የለምለም ❤❤❤❤

  • @Alfutube-he81me
    @Alfutube-he81me 4 หลายเดือนก่อน

    Walhi wuchi maselgn ❤❤❤❤❤

  • @Sameer-oc7oe
    @Sameer-oc7oe 6 หลายเดือนก่อน +4

    😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳 በበሬ ላይ ስታልፉ ሻይ ቡና ልበላችሁ ጎራ በሉ ወይ እርጎ ጠጥቻችሁ ታልፋላችሁ❤

  • @hiwotadisutube5950
    @hiwotadisutube5950 6 หลายเดือนก่อน

    Wow yene wonch woreda.ye wonchi lij negn❤❤❤❤❤❤

  • @thomasermias2651
    @thomasermias2651 6 หลายเดือนก่อน +5

    Woowww my ethiopian look ❤❤❤❤

  • @fikirethio345w
    @fikirethio345w 5 หลายเดือนก่อน

    Wwwooooow Ethiopia liyu hagera🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @letshealtogether5226
    @letshealtogether5226 6 หลายเดือนก่อน

    Beautiful people beautiful nature ❤️💐☀️

  • @muluayalew9280
    @muluayalew9280 6 หลายเดือนก่อน +3

    Ke 5tu yene 1ga mircha lemuye ❤❤❤ styleua erazu sinafkew😂😂

  • @MerryDanedena
    @MerryDanedena 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wooooww Sitameru ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hana-l2m
    @Hana-l2m 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ የተ አካባቢ ነው ቦታው ሲያምር

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ 6 หลายเดือนก่อน +5

    ለምለም እወነትም ለምለም

  • @ሳራ
    @ሳራ 6 หลายเดือนก่อน +4

    ❤😂ለምለምየ ፍልቅልቛ ስወድሽ❤ዮኒ እና ፀዲ ስወዳችሁ❤

  • @emann7734
    @emann7734 5 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ከእስቱድዩ ወጣ ብላችሁ የኛንም ጀው ቀየራችሁት 😍المنظر جميل እሚያምር ቦታ

  • @tarikukebu9680
    @tarikukebu9680 6 หลายเดือนก่อน +13

    EBS soch ግን ለምን king of Abay መሰራች የሆነው ኡሰታዝ ጀማል በሸርን ለምን አታቀረቡልንም ለኢትዮጵያ የሚለፉ የሚደክምውን ጀግና አንድም ቀን አሰታወሳቹት አታወቁም በጌታ አቅረቡልን በተጨማሪም እጅግ በጣም በአረቡ አለም ለሚመጣብን የቃላት ጦርነት የሚመክተውን መሀመድ አል አሩሲንም አቅረቡልን እባካቹን ያለሆነ ሰው ከምታቀርቡልን እንደነዚ ለሀገራቸው የሚለፉትን ሰዎች አሰታውሷቸው !!!!ከአደራ ጭምረ ነው

  • @AminatAminat-c9b
    @AminatAminat-c9b 5 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ቦታዉ ያምራል

  • @bezamuluneh4754
    @bezamuluneh4754 6 หลายเดือนก่อน

    ለሊዬ የኔ ተወዳጅ

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 6 หลายเดือนก่อน

    Wow, i thought the horses were real ❤

  • @user-hana365
    @user-hana365 6 หลายเดือนก่อน

    ውይ ቦታዉ ሲአምር ❤

  • @Chaina88
    @Chaina88 6 หลายเดือนก่อน +3

    አይገርምም ፀጊ የምትባለዋ እንደዚህ አትመስለኝም ነበር ይገርማል

    • @khidrakhidra-k8g
      @khidrakhidra-k8g 6 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ትመስልሽ ነበር

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 6 หลายเดือนก่อน +2

    Wow 👌

  • @welkaityesewlije8817
    @welkaityesewlije8817 6 หลายเดือนก่อน

    Wey alebabes elegant!!!

  • @fatimaahmad-ek6rf
    @fatimaahmad-ek6rf 6 หลายเดือนก่อน +7

    ማነው ቦታዉን አይቶ ስደት ያስጠላዉ

  • @newlifeoneoffi7422
    @newlifeoneoffi7422 6 หลายเดือนก่อน

    Woww it’s amazing n beautiful please

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @KibuKibu-p4h
    @KibuKibu-p4h 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @emann7734
    @emann7734 5 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ዝም ብሎ መፈረጅ ቦታው እራሱ ስለሚያወራ

  • @ayalneshwondwosen
    @ayalneshwondwosen 6 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤

  • @meratwondesne1971
    @meratwondesne1971 6 หลายเดือนก่อน

    Wawww yonya🎉🎉🎉🎉🎉 batrhu

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 6 หลายเดือนก่อน +2

    Wnchin lemyet yabkan betsm yamral, inshallh

  • @benyam8137
    @benyam8137 6 หลายเดือนก่อน +21

    እንግዳው ለምለም ቦታውም ለምለም አይ መገጣጠም

  • @Ethiopipian
    @Ethiopipian 6 หลายเดือนก่อน

    ለምለምደሰየምቅል
    ልጁ❤❤🎉💖

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 6 หลายเดือนก่อน

    Betam leyu botanewe ❤❤❤

  • @tarikucoffee3786
    @tarikucoffee3786 6 หลายเดือนก่อน +1

    እቺን ቆንጅዬ ወደድኳት ሰው ሁሉ ነገር ይታደላል ፀባይ ውበት ወገን አጋቡኝ እኔስ ማበዴ ነው

    • @YehtZewdie-go9fi
      @YehtZewdie-go9fi 6 หลายเดือนก่อน +2

      ኧረ የልጅ እናትናት ብሮ

    • @tarikucoffee3786
      @tarikucoffee3786 6 หลายเดือนก่อน

      @@YehtZewdie-go9fi ለጭውቴ ነው ✌️

    • @seblegizachew7752
      @seblegizachew7752 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@tarikucoffee3786አዎ ጭውቴ ኑው

  • @gaga320
    @gaga320 6 หลายเดือนก่อน

    ፈገግታሽን እኮ ስወደው ። ማንም ጋር የሌለ ልዩ የሆነ ነገር አለው ያንቺ ሳቅ።

  • @bettyyilma5539
    @bettyyilma5539 6 หลายเดือนก่อน +1

    Is it real nature or background. I salut the designer....creativity.

    • @Selamhulu8352
      @Selamhulu8352 6 หลายเดือนก่อน

      It’s nature

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 6 หลายเดือนก่อน

    ቦታው ስያምር

  • @BuzneshBelay
    @BuzneshBelay 6 หลายเดือนก่อน

    አዎ ያምራል ግን አብሮ ሕዝቡም ቢያምርበት መልካም ነው

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 6 หลายเดือนก่อน

    ስወድሽ

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ ደርባባ❤

  • @quluceiluu5780
    @quluceiluu5780 6 หลายเดือนก่อน +3

    Wow❤❤❤

  • @senaitm2897
    @senaitm2897 5 หลายเดือนก่อน

    Beautiful place with beautiful ppl. She is real 'derbaba' and smart singer. Nice outfit, nails trimmed decently, hair is looking very close to natural... all in all , brilliant !!! You might have to do your own makeup though. ...Or... find a better makeup artist... it is a bit too much and thick for your skin

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 6 หลายเดือนก่อน

    አለባበሳ።የለምለምግን።ይለያል።በዚሁቀጥይ።ግንሰላምይሻላል።ከቦታማሳመር

  • @HuaweiY-xe8mt
    @HuaweiY-xe8mt 6 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤👌👌

  • @aminawollotube2542
    @aminawollotube2542 6 หลายเดือนก่อน

    የኛ እኔ 8ኛ ክፍል ነኝ እናቴ በባህል እና ቱራዝም በሃርዳር ሄዳ ለስብሰባ መድረክ ላይ ስትዘፍኑ አይታሻለች ተፈልማለኝም ዋንጫ

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ዮኒ

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 6 หลายเดือนก่อน

    ውጭ ቤካባብው የሚበቅን የጦስኝ ሻይ እንዲያመቱ እንጠጡ ምክር ስጡቸው
    ትልቅ ጤና አልው እንድሁም የስራ እድል ይከፍታል

  • @MonuMosuthi
    @MonuMosuthi 6 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢❤❤❤

  • @yeshiyeshi5045
    @yeshiyeshi5045 6 หลายเดือนก่อน +3

    wenchei tensha duubayy❤❤❤❤❤

  • @user-95674
    @user-95674 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Chaina88
    @Chaina88 6 หลายเดือนก่อน +13

    እባክሽ በፈጠረሽ ፀጊ በየሾው አላስወራ አትበይ የዮኒን ሾው ለማየት ፀጊ በፍፁም ስለማታስወራ መከታተል አልቻልንም እባክሽ ረጋ በይ

    • @Messi-vc4oo
      @Messi-vc4oo 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @yeshi7446
    @yeshi7446 6 หลายเดือนก่อน +4

    የቦታው ስም ይነገረን ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ነው

    • @nunu7353
      @nunu7353 6 หลายเดือนก่อน +2

      Meraab Oromia in Oromia region.

    • @ATUBERS101
      @ATUBERS101 6 หลายเดือนก่อน +2

      Wenchi naw

    • @yeshi7446
      @yeshi7446 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@ATUBERS101 ውይ በማርያም ሲያምር አመሠግናለሁ

    • @yeshi7446
      @yeshi7446 6 หลายเดือนก่อน

      @@rozazouba7538 እሽ

    • @hiwotadisutube5950
      @hiwotadisutube5950 6 หลายเดือนก่อน +1

      Wonchi project naw

  • @ElizabethGebrekidan
    @ElizabethGebrekidan 6 หลายเดือนก่อน

    ሚሚዬዬዬዬ።

  • @ኑርድን
    @ኑርድን 6 หลายเดือนก่อน

    የትነው. ይህ ቦታ. ያሰላምምም