የየትናየት ያልታየው ሌላው ገፅታ! በሀገራችን የመጀመሪያው...?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  ปีที่แล้ว +486

    ማሳሰቢያ:-ሰብስክራይብ ሳያደርጉ መመልከት ክልክል ነው! እስኪ ሁላችሁም Like and Share!! ሁላችሁም ፈጣሪ ያክብርልኝ!

    • @ghsavhb
      @ghsavhb ปีที่แล้ว +10

      እኔም ህልሜ ነው ኢሻአላህ እንደ ሚሚ መሆን ቤተሰቦቼ ሙሉ ምርጥ እናጡሩ ቤተሰብ ናቸው እናቷ እራሱ ደስ የምትል ናት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ከነልጆቼ ❤❤

    • @alembeyene7552
      @alembeyene7552 ปีที่แล้ว +4

      እናመሰግናለን ማራኪዬ የኔ እእት በርቻ አምላክ እረጅም እድሜ ያድልሽ የበለጠ እንድትሰሪ አምላክ ይፈቀድልሽ ❤❤ በመላው አለም ያላችሁ እእት ወንድሞቼ እንኳን ለብርአነ ትንሳዔው አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ❤

    • @kuwktw6347
      @kuwktw6347 ปีที่แล้ว +2

      ​@@ghsavhb❤

    • @tibkatibka8307
      @tibkatibka8307 ปีที่แล้ว +2

      Betam gobez berta wendme

    • @ታመነ
      @ታመነ ปีที่แล้ว +4

      መርሃባ አብሽር አቦ

  • @hiwotwondifraw8828
    @hiwotwondifraw8828 ปีที่แล้ว +599

    የኔ ማር የእኔ ጣፋጭ ምንም ማብራራት መልስ መስጠት አይጠበቅብሽም የእኔ የአመቱ ምርጥ ጀግና ብዬሻለዉ እስኪ ከእኔ ጋር የሚስማማ በላይክ ያሳየኝ

    • @freedom-fp2ox
      @freedom-fp2ox ปีที่แล้ว +1

      You have said it well,

    • @helina3753
      @helina3753 ปีที่แล้ว +1

      100%❤

    • @GenetLegese-qt6ho
      @GenetLegese-qt6ho ปีที่แล้ว +5

      ጅግናዬ ብዬሻለሁ አሁንም ትልቅ ደርጃ ድረሺ

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👍👍👍

    • @berehan260
      @berehan260 7 หลายเดือนก่อน

      ጀግናዬ ብዬሻለሁ ሚሚዬ

  • @beletearagaw
    @beletearagaw ปีที่แล้ว +11

    በእውነቱ የዝህ የዩትበር አዘጋጅና አቅራቢ የሆንክው ልጅ ልትመስገን ይገባሀል ይህን ምርጥ የሆን ይደም ምርመራ ማእከል በማቅረብህ በሁልተኛ ደረጃ የዝህ የማከሉ ባለቤት የሆነችው ባለቤትና ስራ እስካሔጀዋ ስማን ካልትሳሳትኩኝ ሚሚ በጣም ልትመስገነና ልትበረታታ የሚገባት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናት አንድያዉም ምርጥ ይአመቱ መዋለነ ናዋይ ተብላ ብትሸልም ይግባታል ይህች ባለሀብት ወገኖቻንና አገርዋን በተመጣታኝ ዋጋ በማስከፈል የብዙ ወገኑቻችን ነብስ በደም ምርመራ ዉጤት እያተርፈች ነው ያለችው በሌላ በኩል ደሞ የምንግስትን የውጭ ምንዛሬ እያተረፈች ነው ያለችው ታድያ ለዝህች ወጣት የሀገር ባለ ሀብት እውቅና ካላገኘች ማን ልያገኝ ነው መንግስትም ይህን ማእከል እስፈላጊውን በደንብ ጥብቃ ማድረግ እለብት

  • @الهاماحمد-م7ب
    @الهاماحمد-م7ب ปีที่แล้ว +376

    አቦ ይመችሺ በራስ መተማመን እስከ ጥግ ጀግና ማለት ማውራት ሳይሆን ሰርቶ ማሳየት ነው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም አመትበዐል

  • @ሰላምYOUTUBE-v3v
    @ሰላምYOUTUBE-v3v ปีที่แล้ว +141

    ስራ ቦታዋ የእመቤታችንን ማርያምን ስእለ ማርያምን ያየ? በላይክ ይግለፅ🙏🏻የጌታዬ እና አንቺ ከቀደምሽ በሁሉ ከባዱ ይቀላል::

    • @Onlysocialsubject
      @Onlysocialsubject 9 หลายเดือนก่อน

      አትሳሳች ማርያም ከ ጌታ አትቀድምም

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว +178

    ብታወራም ያምርባታል የኛ ሀበሻ ነገሮችን ሰፋ አድርጎ ማየት ስለማይችል እንጂ የመጀመሪያ ኢንተርቪው ላይ ምንም ክፋት ያለው ንግግር አላደረገችም 💝💝

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 ปีที่แล้ว +7

      Eko minim metfo alawerachim yegna sew enkuwan ke sew le egziabherm aymechim

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว +7

      @@salamaseyoum4974
      ይሄ ሀጥያታችን እኮ ነው አሁን ያለውን እሳት አላበርድ ያለው ልቦና ይስጠን

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 ปีที่แล้ว +3

      በትክክል ልበ ሙሉ ሴት ናት ለሁላችንም ጥንካሬ የምትሆን ጀግና ናት

  • @zerthunmekonnen4216
    @zerthunmekonnen4216 ปีที่แล้ว +1

    ማራኪ ወግ አዘጋጁን በጣም ነው የማደንቅህ የምወድህ ይህንን ልል የቻልኩበት ምክንያት ምን መሰለህ ስኬታማ ታታሪ የሆኑ ሰዎችን እንዲታወቁ ማድረግ ትልቅ ተግባር ነወሰ እነዚህ ስኬታም ሰዎችን ማየት ለሚመለከተው ሰው እንደፊልም አይቶ ዝም ሳይሆን ከጣርክ አላማ ካለህ ብዙ ነገር እንደምትሸራ ሞራልን ይቀሰቅሳል ልባም የሆነ ሰውን ያነሳሳል የምታቀርባቸውን ስኬታም ሰዎችንበማየት መሆን የማይቻል ነገር የለም አንተን ነው ለማንኛውም የማደንቅህ የትናየትን ደግሞ ባልጠበቅኩት ሁኔታ ታታሪ በመሆኗ ሳላደንቃት አላልፍም እወዳታለሁ።

  • @tr7094
    @tr7094 ปีที่แล้ว +395

    በጣም ጠንካራ ሴት! ሀገር የምትቀየረው በእንደዚች አይነት ባለራእይ ዜጋ እንጂ በጠባብ ዘረኛ መሪና ፓለቲከኛ አይደለም:: May all her dreams come true, I do believe in her!
    Thank you both!

    • @taduchannel5238
      @taduchannel5238 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል

    • @mimibettii719
      @mimibettii719 ปีที่แล้ว +2

      Takakal

    • @rosacalm875
      @rosacalm875 ปีที่แล้ว

      📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️
      #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑

    • @seada9327
      @seada9327 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @rahelzeleke958
      @rahelzeleke958 ปีที่แล้ว

      ይሄንን የመቻቸላት ማነው? ጠባቡ ዘረኛው አይደል?? ቆሻሻ የአረብ ሃገር ገረድ

  • @bezaeshetu9048
    @bezaeshetu9048 ปีที่แล้ว +30

    ሀገራችንን እንወዳለን የምንል ሰዋች ከሷ በጣሞ ብዙ ነገር መማር አለብን። ጀግና ነሽ ኢትዮጲያዊ ስለሆንሽ በጣም ዕድለኛ ነን እመብርሐን ልጆችሽን እመብቴ ባርካ ታሳድግልሽ❤❤❤❤❤

  • @Sarasara-sb8rl
    @Sarasara-sb8rl ปีที่แล้ว +293

    ቢሮሽ ውስጥ ቤትሽ ጓዳሽ ውስጥ እዲህ በክብር ያስቀመጥሻት ወላዲት አምላክ ትጠብቅሽ ጀግና ሴት በርች ❤❤🎉

    • @yeneMB
      @yeneMB ปีที่แล้ว

      Anchi ene eko betami newu yegeremegni ..weladet amilali ❤️

    • @rosacalm875
      @rosacalm875 ปีที่แล้ว

      📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️
      #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑

    • @amsaluabera9928
      @amsaluabera9928 ปีที่แล้ว

      Marry is the mother of Jesus we respect her but mary can't save you only Jesus does. Iam hoping she figured this out by now.

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 ปีที่แล้ว +5

      ​@@amsaluabera9928 Not your business she don't need your advance she know what she is doing

    • @meseretfantahun9165
      @meseretfantahun9165 ปีที่แล้ว +1

      ​@@solianasoliana4052 Exactly dear!!

  • @mehrettesfamikael6494
    @mehrettesfamikael6494 ปีที่แล้ว +24

    እረ ይቺ እንስት ትለያለች ጀግና ነች ሃገር ወደድ ሐይማኖትሽን ወዳድ የሰው ፍቅር ያለሽ እረጅም እድሜ ከነ ሙሉ ጤና ጋር ለአንቺም ለቤተሰብሽም የአለም ንጉስ መዳን አለም ይስጥልን ልጆችሽን በጥበብ በበሞገስ ያሳድግልሽ ልክ እንዳቺ ለሃገር ለወገን የሚጠቅሙ ያርግልሽ ያድርግልን ❤❤

  • @tayechefo6312
    @tayechefo6312 ปีที่แล้ว +4

    የትናየት ግሩም ድንቅ ልጅ ነሽ። ይህንን የመሰለ ድርጅት ኢትዮጵያ ውስጥ በመስራትሽ እጅግ እጅግ እንኮራብሻለን። የሚገርም በፍጹም ኢትዮጵያ ውስጥ ይኖራል ብዬ ያልጠበኩት ነው ። በርግጠኝነት ክረምት እኔና ሚስቴ ሙሉ ምርመራ ለማድረግ መምጣት እንዳለብን ይህንን ቪዲዮ ሳይ ወዲያው ወስኛለሁ። ኢትዮጵያ ልትሸልምሽ ይገባል። የግል ኑሮሽን በተመለከተ የማንንም ወሬ አትስሚ፤ ሥራ የፈታ ብዙ ያወራልና፤ አንቺ ለኛ ድንቅ ልጅ ነሽ።

  • @banchibirhanu7158
    @banchibirhanu7158 ปีที่แล้ว +152

    ምን ልበለሽ በቃ አንቺን ሚሊዮን ያርግልን ጀግና 🦁🦁🦁🦁

    • @quranineasyway
      @quranineasyway ปีที่แล้ว +1

      billioner nw mibalew

    • @rosacalm875
      @rosacalm875 ปีที่แล้ว

      📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️
      #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑

    • @ethio4421
      @ethio4421 ปีที่แล้ว

      Ewnet new Amen 🙏

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 ปีที่แล้ว +11

    የኢትዮጵያ መብራት ነሽ።እድሜ ይስጥሽ።ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ በሀገራችን እንዲህ በማደጉ በጣም ተደስቻለሁ።መጥቼ የዚህ ቲም አባል መሆኔ አይቀርም።

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 ปีที่แล้ว +164

    አቦ ሀያትሽ ይርዘም እንዲ ነው ሀገር ወዳድነት ከራስ ተርፎ ለሀገር ለወገን መትርፍ መሰሎችሽን ያብዛልን

    • @rosacalm875
      @rosacalm875 ปีที่แล้ว +1

      📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️
      #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑

    • @HasnaHasna-nr2vi
      @HasnaHasna-nr2vi ปีที่แล้ว

      👍👍❤❤❤

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +31

    ይህ ነው ትክክለኛ ለሀገር የሚጠቅም ይብላኝ ዳንስ ቤት ፣መጠጥ ፣የዝሙት ቤት ከፈትን ብላችሁ በየሚዲያው ለምታስወሩ ።እንዲህ አይነት ብርትት ያለች ሴት ትብዛልን 👍👍👍👏👏👏👏

    • @حمد-ف7غ4م
      @حمد-ف7غ4م 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን አላህ እድሜና ጤና ይስጣት

    • @KidistEndryas
      @KidistEndryas หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 ปีที่แล้ว +78

    ጀግና ሴት እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነህ ልጆች ያስፈልጓታል በርቺ ❤ እመቤቴን ሳይ ልቤ ፍክት አለ እመብርሃን መንገድሽን ታቅናልሽ❤

    • @mahletgulilat7511
      @mahletgulilat7511 ปีที่แล้ว +2

      Amen taknalat !!!

    • @rosacalm875
      @rosacalm875 ปีที่แล้ว

      📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️
      #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑

  • @mercy9108
    @mercy9108 ปีที่แล้ว +11

    ቤተሰቧን በተለይ እናትየዋን በጣም አደንቃለሁ ልጅ የቤተሰቡ ውጤት ነው። እናትየው መልካም ሰው ቢሆኑ ነው የደከሙበት ፍሬ እንዲህ አብቦ አይተው መልካምነታቸውን የተከፈላቸው። መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እኛንም ያብቃን

  • @semiratube8648
    @semiratube8648 ปีที่แล้ว +80

    ሴት ልጅ እንዲህ ጠንካራ ስትሆን እንዴት ደስ ይላል ያንቺው ደግሞ ከራስሽ አልፎ ለወገኖችሽ 👏👏👏👏👏በርቺ 👏👏👏

    • @rosacalm875
      @rosacalm875 ปีที่แล้ว

      📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️
      #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑

  • @tigistashenafi276
    @tigistashenafi276 ปีที่แล้ว +8

    "ስምን መልአክ ያወጣል" ይሏል ይሄ ነው። የኔ እህት ገና የትናየት ትደርሻለሽ ብቻ እድሜ እና ጤና ለአንቺ እና ለተከበሩት ቤተሰቦችሽ ፈጣሪ ይስጥልሽ እና የበለጠ ያሰብሽውን እንድታደርጊ ፈጣሪ ይርዳሽ።አሜን🙏🙏

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ ปีที่แล้ว +60

    እኔ ግን ከሁሉም ከሁሉም የመቤቴን ማርያም ስእል አድኖ ሳይ ልቤ በሀሴት ሞላ የትናየት እንዴት እንደምወድሽ ጀግና የሚለው ቃል አይገልፅሽም ዋው ❤❤

    • @aviya5907
      @aviya5907 ปีที่แล้ว

      ማርያም የሳላት ዳቭንቺ ነው እንዴ 😂 ማነው የሳላት 😂

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ፣በጣም ነው ፣ደስ ፣ያለኝ ፣ማርያም ፣ሰእል፣አድኖ፣ሳይ🤲🤲🙏🙏

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว

      ​@@aviya5907 😊😏😏😏🤫🤫🤫

  • @marytaddesse901
    @marytaddesse901 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ይሕ ለመላው ሕዝብ ትምሕርት
    የሚሰጥ ነው እግዚአብሔር ከአይን ያውጣችሁ ሁሉም እንዳለ ሆኖ እንደምንም ብለሽ ወደመድረኩም
    በቅ ለማለት ሞክሬ የኔ ቆንጆ እናትሽም ጭምር የኔ ደርባባ ናት
    ተባረኩ ጀግኒት ነሽ ምንም እንከን
    የማይወጣልሽ ንንቅ ኢትዬጰያዊት
    ነሽ።

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 ปีที่แล้ว +27

    ይእችን ጀግና ሴት አለማድነቅ ንፉግነት ነው!!!የአገራችንን ትልቅ ችግርና ክፍተት በከፊል የቀረፈች የትናየት ታምሩ❤❤❤❤ያልተነገራላት ድንቅ የሴት ተምሳሌት❤❤ኦኦኦኦኦ ጥራቱን የጠበቀ ከሙሉ አገልግሎት ጋር የትኑ እንግዲእ ምን ይባላል ፈጣሪ አንቺንና ቤትሽን ልጆችሽን ይጠብቅልን❤❤❤አንቺ ትልቅ ምሳሌ ነሽ❤❤❤የትኑ አንቺ ያልተዘመረልሽ እንቁአችን!!!!!!!!!!እንወድሻለን❤❤ለምልሚልን አውንም❤❤❤የእፎይታ ቤት ነን❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ያግዝሽ አውንም❤❤❤መልካምነት ለራስ ነው❤❤❤ቀኝ ሲሰጥ ግራክ አይይ ነው ሚለው!!!!!አውነት የሠውን ድካም ለታይታ❤❤❤ዘመንሽን ኡሉ በደግነት አሳልፊ የቱዬ ኦኦኦ አስለቀሽኝ ስለመስጠት ስታወሪ ሰጪ አድርጎ የፈጠረኝን አመሠግናለው❤❤❤❤❤🎉❤❤🎉🎉የቲዬ ከነቤተሠቦችሽ በጣም ደስ ትላላችው100%❤❤❤❤❤

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ጨምሮ ይስጥሽ ከዚህች የተራቆተች እና ድሀ ከሆነች ሀገር ሰው ሁነሽ የተገኘሽ እንዲህ ነው ለሀገር መትረፍ ጀግና ሴት ❤❤❤

  • @amarsiyum3020
    @amarsiyum3020 ปีที่แล้ว +23

    አውርቶ የሚተገበር ሰው ሳይ ደስ ይለኛል በርቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ኢትዮጵያውያን ይኮሩብሻል መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላችሁ

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t ปีที่แล้ว +4

    ቆንጅዬ ጀግና እኮ ነሽ! ❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ይባርክሽ:: ለሀገራችን እንዲህ አይነት የላቀ ቴክኖሎጂ የምታመጣና ትልቅ ራእይ ያላትን ጀግና ሴት ከህልሟ ወደሁዋላ ሊያስቀር ጏዳ ግቢ የሚል ደካማ አስተሳሰብ ካለው ወንድ እንኳንም ፈጣሪ ገላገለሽ:: ይህን በማድረግሽ ለሀገርሽ ትልቅ ስራ ሰራሽ:: እኔም አሜሪካ የማየውን እና የምቀናበትን ቴክኖሎጂ ባንቺ ምክንያት ሀገሬ ላይ በማየቴ ደስስስስስስስስ ነው ያለኝ😮❤❤❤❤❤ ግንባርሽን 😘😘😘

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 ปีที่แล้ว +81

    አንቺ ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🏽ለወገንሽ የምታደርጊው ቀናነት ይደንቀኛል :: በርቺ በመንገድሽ ሁሉ አምላክ ይከተልሽ 🙏🏽 ከዚህ ሁሉ በላይ ለመስራት ያብቃሽ 🙏🏽

    • @rosacalm875
      @rosacalm875 ปีที่แล้ว

      📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️
      #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑

  • @makda1000
    @makda1000 ปีที่แล้ว +16

    I am so proud to see people like you in Ethiopia.
    Actually, you really care for people. No word for you yetenayet❤

  • @nadi8082
    @nadi8082 ปีที่แล้ว +159

    የቲ ጠንካራ ሴት በርቺ
    ይህን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ❤❤

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 ปีที่แล้ว +2

      እንኳን አብሮ አደርሰን

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 ปีที่แล้ว +2

      እንካን አብሮ አደረሰን

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen Amen enkune abero adarsen ❤❤

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 ปีที่แล้ว +2

      ENQAN ABRO ADERSEN THANKS❤

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 ปีที่แล้ว +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @tigistgmariam1135
    @tigistgmariam1135 ปีที่แล้ว +12

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ምርጥ ኢትዮጵያዊት❤❤❤❤

  • @የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ
    @የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ ปีที่แล้ว +42

    የኔናት ጌታ ይጠብቅሽ ዘመኑ ጥሩ የሚሰሩ ሰዎችን በቅናት የሚጠሉበት ዘመን ላይ ደርሰናል። ከአይን ያውጣሽ

  • @semiramohammed1423
    @semiramohammed1423 ปีที่แล้ว +1

    በራስሽ ምትተማመኚ ስርአትያለሽ ሴት ጎበዝ 👏👏👏👏 ሰው ሚለው አያጣምና እርሻቸው . ሁሉምሰው እራሱን መቻል አለ ት ትክክል ነሽ አለቀ

  • @tiziad501
    @tiziad501 ปีที่แล้ว +107

    You’re the role model to most of the Ethiopian women! I myself as a Medical Laboratory Technologist, I feel like I want to go back to where I grew up and open the lab and serve my people.
    Now I am inspired by your work and your confidence over the marriage. People say unnecessary things about others. Don’t even get destructed! Keep up the good work. May God be with you all the time!
    Also thank you to “Maraki Wog” owner! You’re doing a great job 👏🏾 Keep it up❤

  • @ሙሉየማሪያምልጂ
    @ሙሉየማሪያምልጂ ปีที่แล้ว +2

    ምን ብየ ልፃፍ በእዉነት ቃላት አጣሁ ተመስጨ ነዉ ያየሁት በእዉነት ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግሽ ሊቀ መላእክትቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ ኮራሁብሽ ጀግና ቁጭ ካሉኩበት ተነስቸ አጨብጭቤለሁ ጎቦዝ❤😊

  • @ሪታሪዮ
    @ሪታሪዮ ปีที่แล้ว +20

    እኔ መጀመርያም ጀግና ሴት ነሽ ነው ያልኩሽ።አሁንም ለኔ ጠንካራ ሴት አቃም ያላት በጣም ጀግና ሴት ነሽ ።እራሱ የጣለ ሁሌም ይወድቃል #እራሱ ያነሳ ሁሌም ይነሳል ምርጥ አባባል ነው ከወደቁበት ሰው እስክቀሰቅስህ አለመጠበቅ ተገዳግዶ ብድግ ነው እንጅ👌🏻መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንላቹ ኢትዮጵያዊያን 🌼🌼🇪🇹

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 ปีที่แล้ว +6

    ቃል የለኝም አንች በቃ የእዉነት ሰዉ ነሽ ያዉም ጀግና ሴት ❤መንግስት እኳን ያችን ያህል አልሰራም። እናመሰግንሻለን የኔ ማር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ❤

    • @kulsumsaidmohammad
      @kulsumsaidmohammad ปีที่แล้ว

      Masha Allah gobez inna tenkara enat nech betasebuam aref inna miaskenu nachew Allah yicamer lachu fekrachun gin isua single mom sla honech gazetegnaw gar...isum single ke honeh maleta nw just sayachew and ly des yemil nager alachew

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር ปีที่แล้ว +102

    ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም
    ተነስቷል በዚህ የለም 😍
    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች
    እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና ሴት ነሽ ❤❤ ለሀገር የሚጠቅም ስራ ነው የምትሰሪ የምታከብሪት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ እንዴት ደስ ይላል እንደ አንች ሀይማኖቱን ጠብቆ ስኬታማ የሚሆን

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 ปีที่แล้ว +67

    አባትዋ እውነትም ዘናጭ, ቀድማ ባትናገር ኑሮ ባልዋ ነበር የምለው🎉❤ ደስ የሚል ቤተሰብ እና ጠንካራ ልጅ ነሽ ተባርኪ

    • @rosacalm875
      @rosacalm875 ปีที่แล้ว

      📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️
      #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 ปีที่แล้ว

      ሀያትሽ ይርዘም ???? Hmmm 🤔🤔🤔🤔

  • @jerusalemjerry8560
    @jerusalemjerry8560 ปีที่แล้ว +4

    ጀግና ሴት
    አስተዋይ
    በጣም ጥበበኛ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ከአንቺ ብዙ ተምራለው ገና ለሀገራችን የምጠቅሚ ሴት ነሽ እንዳንቺ መሆን ምኞቴ ነው ጌታ ልጆችሽን ያሳድግልሽ እድሜ ይስጥሽ❤😍😍

  • @nunugelan14
    @nunugelan14 ปีที่แล้ว +20

    እንደ አብርሃም ዘር እስከ ፯ ትውልድሽ ይባረክ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia หลายเดือนก่อน +1

    Beautiful woman of God. Enquan Getan awekshihiw ❤

  • @Rahel-qt1em
    @Rahel-qt1em ปีที่แล้ว +48

    she is a smart and a confident women with a big heart ❤

  • @genetgetaneh3084
    @genetgetaneh3084 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ የሴት ተምሳሌት ነሽ እውነት ተመስጬ ነው ያየሆት እፉፉፉፉፉፉፉፉ ቢሮዎ እንዴት እንደሚያምር በርቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ሰው ብዙ ያወራል አንቺ ስራሽን ስሪ ጎበዝ ጎበዝ ጎበዝ

  • @weynshettesfaye6225
    @weynshettesfaye6225 ปีที่แล้ว +45

    የቱየ ጀግና እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ ለሰው ወሬናና ለተሳዳቢወች ቦታ አትስጭ ያችን እሩብ የማይኖሩ ናቸው የሚጫጩት ግዝሻ እንኳን ደስ አለህ ለ100k

    • @rosacalm875
      @rosacalm875 ปีที่แล้ว

      📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️
      #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑

  • @StreamyShorting
    @StreamyShorting 7 หลายเดือนก่อน +1

    በርቺ አቺ ጎበዝ ጀግና ታለንት ያለሽ ሴት ነሽ ለብዙ ሰዎች ምሳሌ እምትሆኝ ነሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ እናመሰግናለን ለአገርሽ ባደረክሽው አስተዋጾ በውነት ክብር ይገባሻል!!!

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 ปีที่แล้ว +73

    የአላህ እኛም የመዳም ቅመሞች በሀገራችን የእረፍት እንጀራ ይስጠን

  • @zebibabreha4698
    @zebibabreha4698 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጠንካራና ኩሩ ሴት ነሽ , አውርቶ ሳይሆን በተግባር ያሳየሽ, ረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልሻለው

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ጀግናናት የትናዬት ይገርማል መልካም በአል ለሁላችን ላቀረብክልንም ምስጋናዬ የላቀነው በተረፈ እራሴን ጤናዬን ለመታየት እዚነው የምመረመረው ስላስተዋወከን ተባረክ አመሰግናለው ማወቅ ይጠቅማል

  • @Elaf6
    @Elaf6 ปีที่แล้ว +12

    I would like express my appreciation and gratitude for yetenayet. I had studied and currently reside in UK and I have always wonders why investors won't work in this sector as their is a big market opportunity. May be I might open another center.🤞🙏

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 ปีที่แล้ว +22

    አንቂ አንደበቶች ምናምን እያሉ ከሚያደነቁሩን ይልቅ እንዳንቺ ሰርተው ቢያሳዩን ጥሩ ነበር በጣም ጀግና ነሽ

    • @alemnehdinknesh3322
      @alemnehdinknesh3322 ปีที่แล้ว

      አንቂ፣አደበቶች፣በጣም ፣ነው ፣የሚደብሩኝ፣ህዝቡን ፣እየበዘበዙ፣ለአምስት ፣ደቂቃ ፣ማየት ፣አልችልም ፣ገንዘብ ፣ነው ፣እየሰሩ ፣ያሉት ፣ይቺ፣ወጣት፣ቆንጆ ፣ቅን፣ዉስጧ፣በመልካምነት ፣የተሞላ ፣ከአደበቷ፣የሚወጡ ፣ቃላቶች፣የሚጣፍጡ፣የማይጠገቡ፣ግልፅ ፣በጣም ፣ብዙ ፣ማለት ፣ይቻላል ፣ሰዉን ፣ማባዛት ፣ቢቻል ፣አንቺን ፣ነበር ፣ማባዛት ፣በጣም ፣አከብርሻለሁ፣እስከ፣መላው ፣ቤተሰብሽ፣እግዚአብሔር ፣ይጠብቅሽ፣አንቺ፣ገና ፣ከዚህ ፣በላይ፣ሰርተሽ፣ታስደሚማለሽ፣የኔ፣ቆንጆ፣አድናቂሽ፣ነኝ ፣ከጀርመን

  • @ዋሰ
    @ዋሰ ปีที่แล้ว +1

    እኔ የምለዉ የጤና እንሹራንሰ ብታረጊ እና ሕዝቡ ከብዙ ተጠቃሚ እንደምትሆኚ ተሰፋ አለኝ
    ለምሳሌ አንድ ሚሊዬን ተመዝጋቢ ቢኖር በወር አንድ ሺህ ቢከፍሉ ቢሊዬን ብር ማለት ነዉ፠
    ይህ ድርጅት በጣም በተደጋጋሚ ማሰታወቅያ ይፈልጋል በየቦታዉ ካሉ ዶክተሮች ጋራ መሰራት ከለበት

    • @ዋሰ
      @ዋሰ ปีที่แล้ว

      መረሳት የሌለበት ነገር እነዚህ ደም ወደ ዉጭ የሚላኩት ሁሌ አንድ ቦታ ከሆነ የዉጮቹ ሀገራችን ካሉ ዶክተሮች የተቆራኘ ግንኙት ይኖራቸዋል ሰለዚህ የትናየት ይህንን መቆራረጥ ነዉ እየጠየቀች ያለችዉ ዶክተሮቹ የደም ናሙናዉን ወደ ዉጭ ሳይሆን ወደሶ እንዲሊከ ከዉጭቹ በላይ ቁርኝት መፍጠር አለባት እያንዳንዱ ዶክተር መኖርዋን እንዲያቅ ሰበሰሰባ ጠርታ እራሰዋን ማሰተዋወቅና ዶክተሮቹን ቤተሰብ ማረግ ነዉ፠ ሲቀጥል ጅቡቲ ሱማሊያ ሱዳን ኤርትራም ያሉትን ዶክተሮች ጠርቶ መተዋወቅ

  • @bereketadmasu7936
    @bereketadmasu7936 ปีที่แล้ว +55

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር። የትናየት ብርቱ ሴት! ፣ ለብዙዎች ተምሳሌት የሆንሽ : የ ሀገር ኩራት ነሽ፣ በርቺ!!

    • @rosacalm875
      @rosacalm875 ปีที่แล้ว

      📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️
      #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑

  • @titatitatita2122
    @titatitatita2122 ปีที่แล้ว +2

    ምን አይነት ጠንካራ እና ጀግና ሴት ነሽ ለሁሉም ሴት ምሳሌ የምትሆኚ ሴት አጠገብሽ ያደረግሻት እመቤቴ ከነ ቤተሰብሽ ትጠበቅሽ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mbet1840
    @mbet1840 ปีที่แล้ว +15

    ጀግና ነሽ እህታችን አንችን አለማድነቅ አይቻልም የልጆች እናት ሆና ለዚህ ስኬቴ መብቃቷ የሚገርም ነው በርች የፈጣሪ ጥበቃ አይለይሽ

  • @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ
    @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ ปีที่แล้ว +1

    እንዲህም ያለ አርቲስት አለ ሰርቶ የህዝብ ህመም የሚሰማው እግዚአብሔር ውለታሺን ይክፈልሺ ሺ አመት ኑሪ ማማዬ እኔ ለአገሬ ውለታ ባልውልላት እግዚአብሔር ይርዳኝ ባለሁበት ሃገር ልጆችን በጥሩ ሁኔታ ተምረው እንድህ ጀግና ሁነው ውለታ እድውሉ ፈጣሪ ይርዳኝ

  • @mekdesmekuria1277
    @mekdesmekuria1277 ปีที่แล้ว +79

    I’m so proud of you as Ethiopian and as a woman .
    You’re very inspiring keep it up your good work ❤

    • @rosacalm875
      @rosacalm875 ปีที่แล้ว

      📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️
      #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑

  • @iklasyesten1715
    @iklasyesten1715 ปีที่แล้ว +6

    This is the most positive family in Ethiopian video so far I saw they humble intelligent & advanced basically full package,. Girl I am sooo proud of you as women what you achieved, May Allah bless you 🙏🏽

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 ปีที่แล้ว +9

    ሰለ ግል ህወትሽ መናገር የለብሽም መብት ነው የእኛ አገር የእኛ ስው መተቸት ይወዳል አንቺ ራስህ ሁኚ አኛ ስው ከማበረታት መተቸት መሳደብ የተለመደ ነው ቢሉም እትስሚያቸው አትጨነቂ ለሚተቹ ለሚሳደቡ ልቦና ይስጣቸው ፈጣሪ ነው ያደረገው ልብሽ መልካም ነእ

  • @BirhaneMekonen
    @BirhaneMekonen 8 หลายเดือนก่อน +1

    እመብርሀን ያለሽ ላይ ትጨምርልሽ የተሰጠሽን ፀጋ በአግባቡ የምትጠቀሚ ምርጥ ሴት እናት ነሽ የኔ ጀግና አከብርሻለሁ እወድሻለሁ

  • @ethiopianfunnyvideos7625
    @ethiopianfunnyvideos7625 ปีที่แล้ว +57

    በመጀመሪያ ቅድስ አምላክ እግዚሐቤር ይመስገን በጣም በጣም ደስ ያለኝ የጌታዬን እናት ምስሏን በድርጅትሽ ውስጥ ሳያት ልቤ እዴት እደመረቀሰሽ ቃላት የለኝም በሁሉ ነገር ከጉንሽ ትሁንልሽ 🎉❤❤❤

    • @rosacalm875
      @rosacalm875 ปีที่แล้ว

      📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️
      #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑

    • @salwai7446
      @salwai7446 ปีที่แล้ว +2

      betam ene erasu lebe terkkk ale sayat❤❤❤❤

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 ปีที่แล้ว +3

      ይቅርታ እህቴ (ወንድሜ ) ምስል ለባዕድ አምልኮ ነዉ:: ቅዱሳት ስዕላት ግን ስዕለአድኖ ነዉ የሚባሉት እኔም ከስህተቴ ስለተማርኩኝ ለማሳወቅ ብዬ ነዉ

    • @emuti6262
      @emuti6262 ปีที่แล้ว +3

      ስላከበሮናት የሚቃጠሉ አሉ አኛ ግን በረከቷን አይተናል

  • @tesfayehabtemariam4272
    @tesfayehabtemariam4272 ปีที่แล้ว +3

    SHE'S BRILLIANT!) PRIDE AND ETHIOPIAN WOMEN! IT IS SUCH A HEROINE THAT MISSIONARIES SHOW TO THE PROSPERITY OF THE STATE OF ETHIOPIA.AND GOD BLESS HER!))😊

  • @romanabate5236
    @romanabate5236 ปีที่แล้ว +17

    ከዚም በላይ ስኬት ይሁንልሽ ጥንካሬሽንና በራስ መተማመንሽን አደንቃለው ይበልጥ በጎ ስራ የህይወትሽ አንድ ክፍል ስለሆነ አክብሮቴ ላቅ ያለ ነው የምትሰጭው አትጪ በልጆችሽ አግኝው መልካም የትንሳኤ በአል

  • @rahelalamerew6369
    @rahelalamerew6369 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሚሰራው ይልቅ የማይሰራው ስለሚበዛ ቁጭ ብሎ የሚሰራውን ሰው እዳሽሟጠጠ አቃቂር እንዳወጣ ይኖራል ስለዚህ የቱዬ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ የተሰማሽን ነው የተናገርሽው እጂ ሌላ ያልሽው ነገር የለም መቀበል አለመቀበል የራስ ችግር ነው። እንደውም ለሌሎች ሴት እህቶች ሀራያ የሆንሽ ጀግና ሴት ነሽ ዋናው እግዚአብሔር በሚወደው መንገድ እየተጓሽ ስራሽን መስራት ብቻ ነው። እመቤቴ ማርያም የጎደለውን ትሙላልሽ።

  • @salamgenzebe1269
    @salamgenzebe1269 ปีที่แล้ว +33

    እጅ ነስቻለሁ ተባረኪ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይስጥሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SoTired-Of-BS
    @SoTired-Of-BS ปีที่แล้ว

    ስለልጆችሽ አባት መልካም መናገርሽ በጣም ጥሩ ነው:: በጣም ደስ ብሎኛል:: እኔም አነጋገርሽ ብዙ አልተመቸኝም ነበር:: ስድብ ግን አልሰድብኩሽም:: የሰደቡሽ ይቅርታ ሊጠይቁሽ ይገባል:: አለመስማማት ይቻላል ስድብ በጣም ብልግና ነው:: ተባረኪ! እድሜሽና ጤና ይስጥሽ! Brilliant! RESPECT! RESPECT! RESPECT!

  • @alam5953
    @alam5953 ปีที่แล้ว +39

    ስጠብቀው ነበር በጉጉት ❤ ጀግና ሴት ውስጤ ነች 💪 እንኳን አደረሳቹ

    • @rosacalm875
      @rosacalm875 ปีที่แล้ว

      📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️
      #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሄር ይባርክሽ በክንፍ ይጋርድሽ ህይወት ብርጭቆ እንደሆነ የገባሽ እድለኛ ነሽ በጠዋት ስለገባሽ🙏❤️

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 ปีที่แล้ว +49

    ጀግናዋ
    ሀገር የምታወድሙ እሲኪ ከዚች ሴት ተማሩ!!

  • @alexeto5319
    @alexeto5319 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አክብሮትና አስተሳሰብ ቁንጅናና ቁመና ስራ እና ጥንካሬ እናትነትና እና ኮፊደንስ ምን ብዬ እንደምገልጽሽ አላቅም ያው የሰው ልጅ ሁሉ ሙሉ አደለም ድግል ማሪያም ያሰብሽውን ትሙላልሽ ከቃላቶችሽ ብዙ ነገርን ቀስሜያለው ይመችሽ መልካም ጊዜ

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 ปีที่แล้ว +15

    በጣም ደስ በርቺ እኛ እገር ሁቴል ብቻ የሚሰሩ ናቸው አንቺ ግን ትልቅ ስራ ነው አምላክን የምትፉሪ ስትሆኚ ጠቃሚ ነገር ትሰሪዬሉሽ

  • @kiyeebelay6969
    @kiyeebelay6969 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ጎበዝ በራሷ የምትተማመን ሴት በመሆኗ ብቻ እሷ ላይ እከን ለመፍጠር የሚሞክሩ ደካሞች መኖራቸው አይደንቀኝም:: የየትናዬት ስኬታማነት እንደተግዳሮት ሆኖ የሚሰማችሁ ሰዎች እራሳችሁን መርምሩ::
    አንድ እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው ነገር ቢኖር የአንዱ መውረድ ለሌላው ከፍታ ሊሆን አለመቻሉን ነው::
    እንደነዚህ ብርቅዬ እህቶቻችን ጎሽ በርቱልን ብለን ልናደንቃቸው እና ልናበረታታቸው ነው የሚገባው ::
    የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እደጊ ተመንደጊ❤

  • @ሁሉምበአንድ7
    @ሁሉምበአንድ7 ปีที่แล้ว +32

    አያችሁ ወገኖቼ መልካም እና ቅን ልቦና ያለው ሰው የሚያስበው እና የሚሰራው ሁሉ ድንቅ ነው። ለዛም እግዚአብሔር ደግሞ በሁሉ ነገር የተትረፈረፈ ያደርግሃል በሁሉ ነገር ትልቅ ያደርጋል። እድሜሽን ያርዝመው። ሌላ ምን እላለሁ። እጅግ ተደንቂያለሁ በአንቺ

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 ปีที่แล้ว +6

    I have no word about this family. I wish long live for all of you!
    Yetinayet.... God bless you more and more!

  • @senaietibebu2761
    @senaietibebu2761 ปีที่แล้ว +5

    ስለ ግል ህይወትሽ ፤ በተለይ ስሜታዊ ሊያደርግሽ የሚችሉ ነገሮችን በደፈናው እለፊያቸው .......... ማንም ያንቺን ህመም አልታመመም ፤ ያንቺንም ደስታ አልተደሰተም .... ስለዚህ ለፐብሊክ ሊኖርሽ የሚገባው ሥራና ሥራሽ ብቻ ነው ። እኔ ምንም ፍርድ እና አስተያየት የለኝም ስለ ግል ህይወትሽ ከምር ፤ እንደፈቀድሺው ኑሪው እመቤቴ ትምራሽ ፤ ከዚህ በተረፈ አይደለም እንዳንቺ ፍላጎቱን የሚኖር ሃሳቡን መተግበር ተራራ የሆነበት ዘገምተኛ ነው የሚተችሽ ። ዩ አር ዱዊንግ ጉድ በርቺ ።

  • @ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ
    @ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว

    በጣም ጠካራ ድንቅ ሴት ነሽ እመብርሀን ከልጃ እሁንም በህይወትሽ በአላማሽ በምድርም በላይኛው ቤትሽ አይለዩሽ አትለይሽ ጎብዝ ጀግና ልጅ

  • @fikremariamgebregiorgis60
    @fikremariamgebregiorgis60 ปีที่แล้ว +17

    Thank you brother for interviewing this young lady ; I never seen a so matured Ethiopian woman @ her level. I really really like the way she thinks & talks . God bless you more & more.....

    • @birhanuteshome333
      @birhanuteshome333 ปีที่แล้ว

      My hero!! You are service provider not only profit maker God bless you & your whole family 🙏💟 Your thinking mind set IQ high level you are Best example for all Ethiopian women & also some -ve thinkers man's.

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ልዕልት እንዴት አይነት መልካም ሤት ነሽ በማርያም❤ስራሽን አክባሪ❤ ራስሽንም አክብረሽ ሠወችን የምታከብሪ❤ ሀይማኖትሽን አክብረሽ አስከብረሽ እመብርሀንን በድንቅ እይታ ታይቶም ተሠምቶም በማይታወቅ በቢሮሽ አስውበሽ አሣምረሽ ከጎንሽ አስቀምጠሻት❤❤❤የኔ ድንቅ ሴት እመ_ብዙሀን በስራሽ😍በኑሮሽ😍በቤትሽ😍በልጆችሽ😍 በቤተሠቦችሽ😍በመንገድሽናም በህይወትሽም ሁሉ አትለይሽ የኔ አንደኛ ከዚም በላይ አብዝታ ትባርክሽ😍❤ ልጆችሽንም ባንቺው ልክ ትቅረፅልሽ የኔ ሆድ አምላክ እናት የሆነ ባል ይስጥሽ😍❤ያንቺ ባል የሆነ የታደለ ነው ❤❤❤

  • @eldanatube68
    @eldanatube68 ปีที่แล้ว +22

    የቱዬ በቢሮሽ ያረግሻት ያከበርሻት ድንግል ማርያም ከነ መላው ቤተሰብሽ ትጠብቅሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤

    • @meri-m5m
      @meri-m5m ปีที่แล้ว

      Amen ewnettttt

    • @salamst8116
      @salamst8116 ปีที่แล้ว

      አሜን❤😊

  • @medinayimer2644
    @medinayimer2644 ปีที่แล้ว +1

    እኔ በጣም ነው የምወዳት የኔ ልዩ ዝም በያቸው ልክ ነሽ ከወንድ እጅ ለሚጠብቁ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን የኔ ጀግና❤

  • @Alem844
    @Alem844 ปีที่แล้ว +14

    ማራኪ ወግ እናመሰናለን🙏የትዬ ድራማ እንኳን ስትሰሪ አስተዋይ ነበርሽ ቢሮሽ የሰቀልሻት የ እመብርሃን ፎቶ በጣም ያምራል ከመላ ቤተሰቦችሽ ጋር መድሃኒያለም ከ እናቱ ማርያም ጋር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ🙏የ ኢትዮዽያ ጀግና👍

    • @foziyahayati6372
      @foziyahayati6372 ปีที่แล้ว

      ፎቶ አይባልም ምስልአድኖ ነው የሚባለው

  • @woineshetzeleke7983
    @woineshetzeleke7983 ปีที่แล้ว

    እኔ ምስክር ነኝ ለጀግንነትሽ ፣ ከ ክብረት (ጠብታ አምቡላንስ) ቀጥሎ ለየት ያለና ሕብረተሰብን መሠረት ያደረገ ማዕከል ላይ ሐብትሽን ኢንቨስት በማድረግሽ ትልቅ ክብር አለኝ ፣ ባለሙያዎችሽ ፣ ስታፎችሽ በሙሉ ድርጅቱን የሚመጥኑ ናቸው ፣ ውስጥሽም ውብ ነው ፈጣሪ ዕድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥሽ።

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 ปีที่แล้ว +11

    የትናየት you are beautiful in and out! በጣም አከብርሻለሁ እወድሻለሁ 🙏🏽 እግዚአብሄር በዘመንሽ ሁሉ ካንቺ ጋር ይሁን:: ለመላው ኢትዮጵያውያን የክርስትና እምነት ተከታዎች እንኩአን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ::🙏🏽🇪🇹

  • @ETHIOADDIS892
    @ETHIOADDIS892 ปีที่แล้ว +3

    #የቲ የኔ ጀግና የእዉነት እግዚአብሔር በክብር ላይ ክብርን ይጨምርልሽ በርቺ ጀግኒት ማለት አንቺ ነሽ🙏💚💛❤

  • @ነገመቼነው
    @ነገመቼነው ปีที่แล้ว +11

    እንቁ ጀግና ሴት ክብር ይገባሻል👌👍

  • @sofioffical
    @sofioffical ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምትደነቂ ጀግና ነሽ እንዳንቺ አይነቱ ሁለት ቢኖር አገራችን ከፍታዋ ይታያል እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ከነመላው ቤተሰብሽ ትንሽ የቤቱን ድምቀት እንዲኖረው ልብሳቸውን ከጫማ ጀምረሽ የሆነ ከለር ቢለብሱ በጣም ደስ ይላል በርች እናትና ልጃ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅሽ

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ጎበዝ ጀግና ቅን ሰው ነሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ እንደዚህ ያለ ላብራቶሪ በአገራችን በማየቴ እጅግ ደስ ነው ያለኝ.እንኩአን አደረሳችው ለክርስትና እምነት ተከታዮች።

  • @userenter2635
    @userenter2635 ปีที่แล้ว +1

    ምንም ጥያቄ የለውም ጠንካራ ጎበዝ በራሷ የምትተማመን ምርጥ ሴትነሺ ❤ለማንኛውም ሰው ጥንካሬን የምታስተምሪ ነሺ እግዚአብሔር በሥራሺ ሁሉ ይቅደምልሺ ልጆችሺም ለቁምነገር ይብቁልሺ እንካንም አደረሳችሁ

  • @tewabu1
    @tewabu1 ปีที่แล้ว +152

    ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🙏

    • @oritadiss77
      @oritadiss77 ปีที่แล้ว +3

      አሜን ❤️

    • @rosacalm875
      @rosacalm875 ปีที่แล้ว

      📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️
      #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑

    • @hasathasat
      @hasathasat ปีที่แล้ว

      Yena mesala metiyaaa kekefu tetebeki

    • @meskitesfa7075
      @meskitesfa7075 ปีที่แล้ว +1

      Amazing 👏 women ❤️

  • @dagimkuri3971
    @dagimkuri3971 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ስብእና ጥርካሬና ስኬት የእግዚአብሔር እርዳታ የተጨመረበት ምክነያቱም ብቸኝነትሸ በጌታ የተሞላልሽ በጣም አድናቂሽና ጀግናዬ ነሽ እኔም ጠንካራ ሴቶች አድናቂ ነኝ እግዚአብሔር በጤና በበረከት ይጎብኝሽ።

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 ปีที่แล้ว +31

    አቦ ይመችሽ አውረተው ከሚመክሩ ሰርተው የሚያሳዩ ሰወች አድናቄ ነኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የሴት ጀግና ብየሻለሁ

    • @rosacalm875
      @rosacalm875 ปีที่แล้ว

      📢📢📢📢ኦሮሙማ አራጅ መንግስት አገዛዝ ህፃናትና ሴቶችን በየቦታው እየታረዱ አገር እየወደመ ነው ድምፅሁኑ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️
      #STOP THE #GENOCIDE TARGETING AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑

  • @ephratagidey22
    @ephratagidey22 ปีที่แล้ว

    Yetnayetye, you are a very strong, resilient person who is able to handle just about everything. You are a great role model for everyone who looks up to you including myself. Keep shining our beautiful lady inside n out.

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 ปีที่แล้ว +8

    የትዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆጆ የኔ ትሁት ሴት 💞💞💞 ኦርቶዶስ አዊ በሙሉ እኳን ለትሳሔ በሐል አደረሳችሁ አሜን 🙏🙏🙏

  • @ivethinkeronly9644
    @ivethinkeronly9644 ปีที่แล้ว +8

    Wow Yetii 😍 as a Ethiopian girl., I'm so proud of you...!
    ኢትዮጵያ " ስለሚያስፈልጋት!!! ""...✔
    We need more than 1 Branches.... in other regions of Ethiopia .
    Good luck.

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 ปีที่แล้ว +10

    Wow oh proud of you the whole Ethiopians we proud of you my God thank you Jesus your blessing God bless you again and again and again not just you all your family thanks God

  • @mimidave1
    @mimidave1 ปีที่แล้ว +39

    I am so proud of Mimi's success, openness, confidence, and honesty!!! God has blessed her with 4 girls and she is a great role model for these beautiful girls as well as other Habesha girls and women!!! I love the fact that she treats her employees with respect and kindness!!! Keep it up sister!!! You are an example of a hard worker and strong woman with faith!!! May God continue to bless you and your family !!! Thank you to your mom and dad for raising such an incredible and independent woman!!! You are so valuable to Ethiopia 🇪🇹 ❤️!!!
    Gezachew,
    Thank you for spreading the positivity and life of our fellow Ethiopians!!
    Bereta!!! May God bless you and keep you humble 🙏🏿❤
    Maraki Weg is awesome 👌 It reassures a positive thinker that if anyone works hard for his or her goal, he or she will be successful in life.

  • @bezawitteshome2219
    @bezawitteshome2219 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ቅመም በርቺ
    ኡፍፍፍፍፍ እመቤቴ ማርያምን ቁጭ አድርገሻታል ቢሮሽ አሁንም እሷ ከነ ልጇ ጥላ ከለላ ትሁንሽ😍😍😍😍

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ሴት ሚገልፅሽ ቃል አጣው ❤የአስተሳሰብ ባለፀጋ ሁሉም ያስተሳሰብሽ ውጤት ነው ጀግና

  • @21MarYam
    @21MarYam ปีที่แล้ว +37

    ክርስቶሳዊያን እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንልን የቲ ጠንካራ ነሽ በርቺ ሀገር መውደድ እንዲህ ነው ሁላችንም በርትተን በተሰማራንበት ቦታ ሁሉ ለሰውና ለህግ ስንል ሳይሆን ለእግዚአብሔርና ለህሊናችን ብለን እውነትና የሚጠቅም ስራ እንስራ ❤

  • @emnetdubay8510
    @emnetdubay8510 ปีที่แล้ว +1

    የትናየት ውድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና ሴት ድሮም በትወናው ዘርፍ እወድሽ ነበር ፍቅር የሆንሽ ልጅ እግዚአብሔር እንኳንም ለዚህ ደርጃ አበቃሽ ውዴ❤