ራስን የመመርመር ትምህርት ከኤማሁስ መንገደኞች ከድንዛዜ ለመዳን || መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 332

  • @ሳራየጃማዋ
    @ሳራየጃማዋ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይሰጥልኝ ❤❤❤❤❤

  • @elsacell7331
    @elsacell7331 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ተስፋይቱን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ለኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @Memhryohansafewerk
    @Memhryohansafewerk ปีที่แล้ว

    ኣባትየ እሰይ ደስ የሚል ቃል ነው እግዚኣብሄር የሃዋርያት በረከት ጻጋ ይስጣቹ
    ድካማቹ የቅዱሳን ይሁን ንሩልን ኣባትየ እሰይይይይይ

  • @dinkineshalemayehu7440
    @dinkineshalemayehu7440 ปีที่แล้ว +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን 🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏
    እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ያብራልን አሜን🙏 ድንቅ ትምሕርት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን🙏🙏🙏

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባታችን ቃለ-ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @abebechiabate8478
    @abebechiabate8478 ปีที่แล้ว +1

    መምህርችን ቃለህወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነቱ እደምግብ አጠፈጠህ የምትመግበን የምታስተምረን የምታቀርብልን አባታችን በእውነት ያገልግሎት ዘመነህን ሉዑል እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በእወነት ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜን ጤና የሰጥልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @genetale4650
    @genetale4650 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ልቦናችንን ይመልስልን ❤❤❤

  • @HeleneAsmare
    @HeleneAsmare ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ትጉህ አባት ቃለ ህይወት ❤❤

  • @adaahchpatal5527
    @adaahchpatal5527 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    💒💒💒💒☝☝

  • @ዲቦራየተዋህዶተማሪ
    @ዲቦራየተዋህዶተማሪ ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @hailommengesteab865
    @hailommengesteab865 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን፡የ ኣገልግሎት ዘምንዎን ይባርክልን

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት 🙏🙏🙏

  • @frehiwotafewerki1817
    @frehiwotafewerki1817 ปีที่แล้ว +3

    አሜን🙏❤️ ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህራችን❤️💕🙏

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ጰ6ወ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ጰ6ወ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @habtiealamrew3750
    @habtiealamrew3750 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልወት መምህሬ በጣም ከመፅሀፍ ቅዱስ ደስ ከሚለኝ ምዕራፍ ውስጥ ይሄ ነው እግዚአብሔር በመንገዴም ሁሉ ስለሱ እያወራው እንድኖር ያድርገኝ 🙏👏💗

  • @bamlakkalethiopia8475
    @bamlakkalethiopia8475 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ አባታችን ቃለሒወትን ያሰማልን ሐቅ ነው ማስተዋሉን ይስጠን ፈጣሪ ✝️😔🙌

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን መምህራችን ❤❤❤❤❤

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm ปีที่แล้ว

    በረከቶው ይደርብን አባታችን👏👏👏

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +1

    መህራችን ክብርልን እውነት በጣም ድስ የሚል ትምህርት ነበር ትስፈየን የምታለመልምልኝ መምህር ፅጋውን ያብዛልህ ትርፍ እንዳልቆርጥ ካደርጉኝ መምህሮቻችን አንዱ እርስዎን ነውት እግዚአብሔር አምላክ ይድሜውትን እንደ ማቱሳላ ይስጥልን🤲

  • @Rgebray
    @Rgebray ปีที่แล้ว

    አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️ ✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንዎን አብዝቶ ይባርከው ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን፫
    ለሁላችን አስተዋይ ልቧናን አምላክ ያድለን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛሎት አባታችን
    በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
    አሜን (፫)

  • @Rgebray
    @Rgebray ปีที่แล้ว

    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ✝️🙏 ቅዱስ አሐዱ አምላክ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረስ✝️ ለዘለዓለም አሜን✝️አሜን🙏 አሜን✝️🙏ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም✝️ ልህልቲቱ እናታችን ክብር🙏 ምስጋና ይድረሳት ይገባታል💖 አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ውድ መምህራችን ቃለ 🙏ህይወት ያሰማሎት 🙏✝️☀️የአገልግሎት ዋጋሆን 🙏☀️ በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር🙏 ያድልልን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @MikrKebebew
    @MikrKebebew ปีที่แล้ว

    አምላኬ ሆይ ማስተዋሉን አድለኝ የኔ አባት 😢😢😢

  • @kinfefikadu3851
    @kinfefikadu3851 ปีที่แล้ว +1

    መምሕ ቃለሒወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን፡ለሰሚውን ለኛም ልቦና ይስጠን

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 ปีที่แล้ว +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን

  • @dinkineshalemayehu7440
    @dinkineshalemayehu7440 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 አባታችን🙏

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 ปีที่แล้ว

    መምህሬ❤️ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen memherachen 🙏🙏🙏

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ ปีที่แล้ว +2

    ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አግአዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ
    ፍሥሐ ወሰላም።
    አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን📖📖📖
    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላከ ቅዱሳን አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን አሜን አሜን📖📖📖
    እኛም በሰማነው ኅያው ቅዱስ ቃል 30. 60. 100. ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቸሩ አምላካችን መድኃኔዓለም በቸርነቱ ይርዳን የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል አሜን፫
    ቃል ህይወት ያሰማል አሜን፫
    ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን አሜን፫ በእውነት ❤❤❤

  • @solomonbisrat5467
    @solomonbisrat5467 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen yemigerm timhrt memhir

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህራችን ✝️✝️✝️💚💛❤️

  • @laylalayla112
    @laylalayla112 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ይፋቱኝ እሴተ ገብርኤል ቃለህይውርት ያሰማልን

  • @aberaalemu1392
    @aberaalemu1392 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @wo6119
    @wo6119 ปีที่แล้ว +1

    መምህራች አንደበታቸው የማይቀየረው መምህር የኛ የኦርቶዶክሳዊት ምልክታችን ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @alambekallah7541
    @alambekallah7541 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @aebek1413
    @aebek1413 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ፡ እድሜና ጤና ይስጠህ።

  • @alemalem8792
    @alemalem8792 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህ የምወዶትና የማከብሮት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት እረዥም እድሜና ጤና ይስጦት ያገልግሎት ዘመኖት የተባረከ ይሁን

  • @yekidusmichaellige.3527
    @yekidusmichaellige.3527 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen kalhewet yasemalin memhrachin 🙏🙏🙏🙏🙏❤️♥️❤️♥️.

  • @dinkineshalemayehu7440
    @dinkineshalemayehu7440 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏

  • @tuembrhanemeskel
    @tuembrhanemeskel ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 ปีที่แล้ว +14

    ይችን ቀን እንድናይ የፈቀደልን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያት ያዋርስልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይፃፍልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን

  • @hdjid988
    @hdjid988 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም እንደምን አረፈዳችሁ የተዋህዶ ሕጆች ይፍቱኚ አባቴ

  • @genetgenet8416
    @genetgenet8416 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን መምራችን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤ አባቴ❤❤❤❤ እግዚብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @asterfseha9097
    @asterfseha9097 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @genetgenet8416
    @genetgenet8416 ปีที่แล้ว +1

    ባርኩኚ ይፍቱኚ አባቴ❤❤❤❤

  • @haylu8198
    @haylu8198 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ይጠብቅልን አገራችንም በአይነ ምረቱ ይጎብኝል የእናቱ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማረያም የአስራት አገርዋ በምረቱ ይጎብኘን

  • @YoditKumera
    @YoditKumera ปีที่แล้ว

    ቀለ ሒወት ያሰማልን።ዛሬ በደንብ ስለ ኤማሁስ መንገደኞች ተምሬያለሁ ።

  • @rass6636
    @rass6636 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ትምህርት ለእኔ ለኢትዮጵያ ነው፣የተባረከወን ምግብ እስከ ናገኝ ግራተጋብተን እንኖራለን

  • @anegach9112
    @anegach9112 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏 አባታችን ቃለህወት ያሰማልን በፀጋ ያንሩልን ጌታ🙏❤️

  • @በእምነትየቅዱስሚካኤልልጅ
    @በእምነትየቅዱስሚካኤልልጅ ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይውት ያማልን ውደ መምህራችንንን 😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏

  • @psalm91Amen
    @psalm91Amen ปีที่แล้ว +6

    ኢትግድፈነ ኢትግደፈነ ኢትግደፈነ::
    አቤቱ ተግሳጽህን የሚቀበል ልቦናን ጥሪህን የሚሰማን ጆሮን ስጠን:: ማረን እንድናለን ፈውሰን ወደ አንተ እንመለስማለን:: መጨረሻችንን አሳምረው

  • @saraeth7665
    @saraeth7665 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏🙏🙏amen

  • @abebagebru1196
    @abebagebru1196 ปีที่แล้ว

    እድሜ ከብዙ ፀጋጋር ይስጥልን.

  • @senaietibebu2761
    @senaietibebu2761 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወትን ያሠማልን ❤

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እኛ ዓይናች ልባችን ያበራልን

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏🙏

  • @bogalechshenbel
    @bogalechshenbel ปีที่แล้ว +9

    የኔ ውድ አባት እድሜ ይስጦት ለእርሶ ቃላት የለኝም እርጋታዎት እንዴት ደስ እንደሚል ❤❤❤

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ዕድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @IslamIslam-ks8xq
    @IslamIslam-ks8xq ปีที่แล้ว +3

    እድሜና ጤና ይስጥዎ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏⛪🇪🇹

  • @gateway2ict
    @gateway2ict ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር! ጥበብሰ ግብረት ቤትሃ እም ላዕለ ውእቱ

  • @ወልደአረጋዊ-ዠ6ቐ
    @ወልደአረጋዊ-ዠ6ቐ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @selamawitkibert62
    @selamawitkibert62 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🏽❤️🙏🏽💐

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልል ምህራችን ፀጋውን ያድለን እኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን ክርስትና ጥምቀት አንዴ ነው አመአምላክ በምልጃሽ አትለይን አሜን አሜን አሜን!

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amwen

  • @jaredsimegn491
    @jaredsimegn491 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም ግሩም ትምህርት ነው መምህር ዶ/ር ዘበነ። አቀራረቡም ደጋግመው እንዲሰሙት ይጋብዛል። እግዚአብሔር በረከቱን አብዝቶ ይስጥዎት፣ አብዝቶም ይባርክዎት።

  • @dessibedada2617
    @dessibedada2617 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣እድሜ ከጤና ይስጥልን ።እኛንም ማስተዋልን ይሰጠን

  • @yesishiferaw5775
    @yesishiferaw5775 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን🙏🏼 አሜን 🙏🏻✝️🙏🏻✝️🙏🏻✝️ !!!

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልንጸጋበረከቱንያብዛሎት❤❤❤

  • @Mira-yx8nv
    @Mira-yx8nv ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qale hiwote yesamaline tsegawu yebelake 🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼♥️♥️♥️♥️

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @Haregi849
    @Haregi849 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @liyuworkchanelegesse7396
    @liyuworkchanelegesse7396 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን! የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን: ያርዝምልን 🙏🏾

  • @HilinaGirma-jh3wb
    @HilinaGirma-jh3wb ปีที่แล้ว +1

    Abatchinq
    Qaleyoti
    Yasemalin
    Abatchin
    Qaleyoti
    Yasemalin
    Amen
    Amen
    Amen

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi4298 ปีที่แล้ว +3

    መምሕራችን ቃለሕወትን,ያሰማልን,አባታችን ,በእውነት ማስተዎሉን ለኛም,ማተዎሉን ያድለን❤❤❤

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን።በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን🙏

  • @senietestfanos4009
    @senietestfanos4009 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ለኛም ሰሚ ልቦና ዪድለን❤

  • @muluneshanbesse3210
    @muluneshanbesse3210 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ ปีที่แล้ว

    አባቴችን መምህራችን የኛ እንቁ አባት እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት እመብርሃን አትሉዮት

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን🙏እንደምን አደሩ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ረጅምእድሜናጤናይስጥልን🙏✝️⛪️❤️

  • @fanosetube2291
    @fanosetube2291 ปีที่แล้ว

    Qell hiyowet yasamalin mahemrachin rajjim idimee nurlin🤲🤲🤲❤❤

  • @fanotube939
    @fanotube939 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሥጥወት ለኛም ያሥተማሩንን የሠማነውን በልባችን ያሣድርል

  • @tekuamnidani983
    @tekuamnidani983 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ስላደረገልን ነገር ሁሉ መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን 🙏

  • @muluembetseyoum2769
    @muluembetseyoum2769 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ ቃለህይወት ያሰማልን ይፍቱን ይባርኩን

  • @tiblezwoldu6748
    @tiblezwoldu6748 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን መምህር 🙏🙏🙏❤️

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 ปีที่แล้ว

    ይፍቱን ይባርኩኝ ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ።
    ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን አሜን።
    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን።

  • @ኤልሳቤማንደፍሮ
    @ኤልሳቤማንደፍሮ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 ปีที่แล้ว

    Kalehiywetin yasemalin Abatachin.Edmae yistilin 🙏

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 ปีที่แล้ว

    አሜን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 ปีที่แล้ว +14

    እንኳን ለሐዋርያው ፊሊጶስ ወርሃዊ መታስቢያና ለጻድቅና ሰማዕት አባ ጴጥሮስዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ;አደረሰን በአባታችን በመምህራችን ላይ አድሮ የምመክረን የምያስተምረን ልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 ปีที่แล้ว +8

    እንደምን አደራችሁ እንካን ለዚህች ለተባረከች ለተቀደሰች ቀን ያደረሰን አምላካችን ቸሩ መደሀኒያለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው ድንግል ማሪያምዬ ትክበርልን አባታችን በጸሎትሁ አስቡኝ ኢትዮጵያ ነው ያለሁት ከባለቤቴ ጋር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅል

    • @tsegeredaweldemariam9310
      @tsegeredaweldemariam9310 ปีที่แล้ว

      😅😅😊😅😊😅😊😊😅😊😊😊😊😊😅😊😊😊😅

  • @ሜሪየስላሴባሪያ
    @ሜሪየስላሴባሪያ ปีที่แล้ว +27

    መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን ለኛም ልቦናችንን ያብራለን ወለተ ወልድ በፀሎታችሁ አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች

    • @esxfanosewondimu675
      @esxfanosewondimu675 ปีที่แล้ว

      መምህር ቃለህይወትን፡ያሰማልን ለኛም ልባናችንን ያብራለን ወለድ ገብራኤል በፀሎታችሁ፡አሰቡኝ

  • @genitgenitgenit753
    @genitgenitgenit753 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว +4

    አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣የኛ፣እንቁአባታችን፣እድሜጤናይስጥልን፣።

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በረከቶት ይደርብን!!!! ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው ህያው አምላካችን ክብር ምስጋና ይገበእዋል ሁልጊዜ የተዋህዶ እምነት ተከታይ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ!!!! ክርስቶስ በቤቱ ያፅናን አሜን!!!!