ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

EOTC TV | ዐውደ ስብከት | ኢየሱስ ክርስቶስ መጋቤ ሐዲስ እሸቱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2023
  • +++++++++++++++++++++++++++++++++++++
    • EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
    🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
    📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
    📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
    ለመረጃ 📞 +251985585858
    ➽ የዩቲዮብ ገጻችን
    / eotctv
    ➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
    / eotctvchannel
    ➽የቴሌግራም ገጻችን
    t.me/eotctvcha...
    ➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
    vm.tiktok.com/...
    ➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
    • EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
    ➽የትዊተር ገጻችን
    / eotct
    ➽የኢንስታግራም ገጻችን
    www.instagram....

ความคิดเห็น • 140

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 11 หลายเดือนก่อน +11

    _*አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃለ ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አደረገን*_📖
    _*ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ፫*📚_
    _*እኛም ቃሉን ስምተን 30 60 100 ያማራ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የልኡል እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን አሜን ፫*_📖🍃🌹🕊️🕊️

    • @kebebewake4143
      @kebebewake4143 11 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ቃሉን ሰጥቷል መንፈስ ቅዱስን በእየሱስ ስም ብንማፀነው ያበራልናል በግል በተማሪነት መንፈሰ ማጥናት አለብን አለበለዚያ ለስህተት ትምህርት እንዳረጋለን!!

  • @theuae111
    @theuae111 10 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንንን

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 11 หลายเดือนก่อน +13

    እንደ እርሰዎ አይነት አባት ስላለን እግዚአብሔርን ይመስገን እድሜ ይስጣችሁ 🙏
    ሠላም ለሀገራችን💚💛❤🙏

  • @mercymercy331
    @mercymercy331 11 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚኣብሄር ይስጥልን።

  • @gxhggbshgg6907
    @gxhggbshgg6907 11 หลายเดือนก่อน +2

    የኔውድ አባት እርዝም እድሜና ጤና ይስጡልን ስላሴ ❤

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @theuae111
    @theuae111 10 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @user-th3dd2pv1e
    @user-th3dd2pv1e 11 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ ቃሉ የልኡል እግዚአብሄር ስም ይመስገን ለመጋቢ ሐዲስ እሸቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @almazasmare7048
    @almazasmare7048 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 11 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩዋን ለቅዱስ አማኑኤል ከክፉ ነገር ይሰውረን መምህራችን ቃልሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እመቤታችን ቅድስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጃሽ ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውረን የኔንም ፀሎት ጠብቂልኝ 💚💛❤

  • @efratatube286
    @efratatube286 11 หลายเดือนก่อน +1

    በስመአብ የህይወት ቃልን ያሰማልን በእውነት 🎉❤❤❤😮✝️🤲🎤🎤🎤

  • @derege
    @derege 11 หลายเดือนก่อน +1

    Alfa and omega orthodox truth really truth

  • @makidemissie5318
    @makidemissie5318 11 หลายเดือนก่อน +1

    kale hiywet yasemalin

  • @Yene15
    @Yene15 11 หลายเดือนก่อน +1

    Kale Hiwot Yasemalen 🙏 🙏🙏

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 11 หลายเดือนก่อน +26

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣አይነልቦናችን፣ያብራልን

    • @meharikidanemariam9524
      @meharikidanemariam9524 11 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚያብሔር አይባልም። "እግዚአብሔር" ተብሎ ነወ የሚፃፈዉ

    • @user-pk3uc4cm2h
      @user-pk3uc4cm2h 11 หลายเดือนก่อน +1

    • @hasinaethiopia5261
      @hasinaethiopia5261 11 หลายเดือนก่อน

      👏👏👏👏👏👏👏♥️♥️♥️♥️♥️💚💛💚💚♥️💛💚💛🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇹💐💐🌻🌸🌺🌸🌺🌸🌺🌺🌸🌺🌻🌻🌹🌹🌹🌼💐🌼💐❤💛💚❤💛💛♥️♥️

    • @YakobGudeta
      @YakobGudeta 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@meharikidanemariam9524😢w

    • @Danel-xk8hw
      @Danel-xk8hw 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@hasinaethiopia5261ሰ❤❤🎉🎉

  • @user-EOTC
    @user-EOTC 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አምላክ የሕይወት ቃለ ያሰማልን እድሜና ጠና መድኃኔዓለም ያድላችሁ❤❤❤❤

  • @zena4992
    @zena4992 11 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሂወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የኛን የሠማነውን በልቦናችን ያኑርልን ያገራችንን ሰላም ይመልስልን

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 11 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወት ቃለ በረክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አባታችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 11 หลายเดือนก่อน +3

    አመን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nebyat6790
    @Nebyat6790 11 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ቃለ ህይወትያሰማልን ለእአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥዎት አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @yemariam
    @yemariam 11 หลายเดือนก่อน +3

    💚💛❤
    🌹🙏

  • @nigistkebede4280
    @nigistkebede4280 11 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን።አሜን!

  • @asfaw96
    @asfaw96 11 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እንኻን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 11 หลายเดือนก่อน

    God is good

  • @user-tu4ie5kx2w
    @user-tu4ie5kx2w 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኑሩልን የኔታ

  • @user-nb2ub3ky1z
    @user-nb2ub3ky1z 11 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይህወት ያሰማለን

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 11 หลายเดือนก่อน

    Amane ❤❤❤

  • @mekdjib4829
    @mekdjib4829 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 11 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏አባታችን

  • @user-iw1di6tp5r
    @user-iw1di6tp5r 11 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መግስተ ሠማያትን ያዋርስልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛለዎት አሜን 👏

  • @user-eu2hg2vv7b
    @user-eu2hg2vv7b 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏

  • @SuzanaSuz-iq9ol
    @SuzanaSuz-iq9ol 8 หลายเดือนก่อน

    ❤ edme tena ysmachew enwedahalen kezelalem nruln enamesgnalen❤ kale hiwet yasmaln

  • @PeterAga-pt4wf
    @PeterAga-pt4wf 10 หลายเดือนก่อน

    Semhehane medhanine

  • @wenshetaaa1475
    @wenshetaaa1475 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @AbrhaAbrha-ol5bd
    @AbrhaAbrha-ol5bd 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen
    Amen amen amen
    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @PeterAga-pt4wf
    @PeterAga-pt4wf 10 หลายเดือนก่อน

    Adhene kemehatu seweren keyefatu bente mariam weladitu

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 11 หลายเดือนก่อน +1

    Tigray thinks that for the next generation, make peace with neighbors. No one gets benefits from war. It doesn't take us anywhere, too.

  • @meri147
    @meri147 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @mimilove1639
    @mimilove1639 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏❤

  • @tesfayghebru9262
    @tesfayghebru9262 10 หลายเดือนก่อน

    መጋቢ ሃዱስ የቀኔልና: እግዚኣቢሄር ይስጥልን:thank you: she she! Arigato gozaimasta! Kamsamida! ይሄም ኣበቃኝም በማይሰማ በጴንጠ ቋንቋ ላመሰግንህ!!!

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-ed4lc7nh3y
    @user-ed4lc7nh3y 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን 🥰🥰🥰

  • @wensht1459
    @wensht1459 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen ❤️ 🙏 ❤

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @abebamebratu525
    @abebamebratu525 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትያሰማልን❤❤❤

  • @meherat938
    @meherat938 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @fanikidstube6104
    @fanikidstube6104 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቆት ተባረኩልኝ🙏🙏🙏💕💕💕

  • @user-qb9hv9ce7l
    @user-qb9hv9ce7l 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayelechdabesse7483
    @ayelechdabesse7483 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mekidemekide6441
    @mekidemekide6441 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማል❤❤

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 11 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃል ሒወት ያሰማልን

  • @kasay67
    @kasay67 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት የሳማልን ትልቅ መምህራቺን።

  • @alamnash8945
    @alamnash8945 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏💒💒💒

  • @haymanotadamu3732
    @haymanotadamu3732 11 หลายเดือนก่อน

    ✝️👑🥀አሜን✝️👑🌿 አሜን✝️👑🌿 አሜን👑🌿🥀እግዚአብሔር ይመስገን 👑🌿ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @TesfayeKassa-bh7ps
    @TesfayeKassa-bh7ps 11 หลายเดือนก่อน

    ኦግዚአብሔር ይባርኽዎሕ

  • @rutadensamo4355
    @rutadensamo4355 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህት ያሰማልን

  • @yab5364
    @yab5364 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen qal hiwot yasemalin silamaneger sitoxa egzabher yimasgen tewahedo la zelalem tinur

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 11 หลายเดือนก่อน

    ❤አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉

  • @mesertmesfen5599
    @mesertmesfen5599 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j 11 หลายเดือนก่อน

    Bewunet yehiwot migib kalehiwot yasmalin abatachin

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወይት ያሰማልን

  • @user-jk9pp4lw9k
    @user-jk9pp4lw9k 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤

  • @HiwanAmanual
    @HiwanAmanual 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን መንግስተ ሰማይት ያዉርስልን

  • @mimilove1639
    @mimilove1639 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @yonasembaye8164
    @yonasembaye8164 11 หลายเดือนก่อน +1

    the love he has for his creator and ours is unbelieveable
    may god bless him amen

  • @getu8336
    @getu8336 11 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-bl6ir7uk4b
    @user-bl6ir7uk4b 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 11 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ትምህርት ነዉ ቃል ህይወት ያሰማልን❤

  • @firehiwottefera8360
    @firehiwottefera8360 11 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @masr5355
    @masr5355 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @saved1580
    @saved1580 11 หลายเดือนก่อน

    ልቦናህን ያብራልህ።

  • @user-gy6li4up3u
    @user-gy6li4up3u 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @melesemulat1072
    @melesemulat1072 11 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasemalen yeaglegelote zemnone yebariklen.

  • @kiruhab68
    @kiruhab68 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ይወህትን ያሰማልን የኛ እንቁ መህምራችን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @bisratgebremariam3288
    @bisratgebremariam3288 11 หลายเดือนก่อน

    AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! ABATACHEN.

  • @amarech7991
    @amarech7991 11 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen egzabehr edemena tena yestote abatachen ❤❤❤

  • @rabbit1149
    @rabbit1149 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን! ሃሌ ሉያ!!! ኢየሱስ ክርስቶስ!!! እሱን ብቻ አጉሉት በደንብ እንዲህ.....

    • @nathanfikre8718
      @nathanfikre8718 11 หลายเดือนก่อน +2

      የእየሱስን ከአምላክነቱ ማንም ሊያወርደው አይችልም እሱ ላከበራቸው ቅዱሳን ደሞ እንደክብራቸው መጠን እናከብራቸዋለን እኔ አይደለም ያልኩት ቅዱሱ መፅሀፍ ነው ክብር ለሚገባው ክብርን ስጥ ይላልና። ሮሜ=13፥7 የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው፤ የኀጥኣን ስም ግን ይጠፋል።”ምሳሌ=10፥7

  • @Kaleab24tklehaymanot
    @Kaleab24tklehaymanot 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኦርቶዶክሳዊያን እስቲ ሰብስክራይብ እናርግ

  • @user-en8wf5hh2j
    @user-en8wf5hh2j 11 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen erjim edmena tena hule beseemahi altegbhim ewnt abatachincni 🙏🙏🙏

  • @yeshitamrat1402
    @yeshitamrat1402 11 หลายเดือนก่อน

    Kalehiwot yasemalin ❤❤❤❤

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 11 หลายเดือนก่อน

    Memhroy qalyot yasemaln bedmana betsega yaqoyot !

  • @AgegnhuEniyew-il9tk
    @AgegnhuEniyew-il9tk 11 หลายเดือนก่อน +3

    አሜነ

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤🙏🇪🇷🙏🤲

  • @habttekle98htbr
    @habttekle98htbr 11 หลายเดือนก่อน +5

    መናፍቃን የኦርቶዶክስ ተዋህዶን ትምህርት በመከታተላችሁ ጥሩ ነው አባቶቻችን ግን እናንተን ለማስደሰት አደለም ስለ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሚሰብኩት ክርስቶስ ሁሌም በቤተክርስቲያን ክብሩን ሲያነሱ ስሙን ሲያወድሱ ይኖራሉ

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 11 หลายเดือนก่อน

    "No justice No peace "LESS talks more actions, and Amhar is not disarming. Mr Abey and the regime should be able to court for genocide criminal justice in Ethiopia.

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 11 หลายเดือนก่อน

    AFER, AMHAR, ERITREA, AND TIGRAY. have mutual civilization, strong cultural, and boundary. Let's stand together. No more war.

    • @sharewbaba6236
      @sharewbaba6236 10 หลายเดือนก่อน

      በስመ አብ

  • @marituasfaw9528
    @marituasfaw9528 11 หลายเดือนก่อน

    qal sga hone yemilew zare gena gebagn yigermal qale hiwot yasemalin mn aynet abat nwot egziyabher yimesgen

  • @PeterAga-pt4wf
    @PeterAga-pt4wf 10 หลายเดือนก่อน

    Jakob yayayat meselal

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 11 หลายเดือนก่อน

    There is too much pressure on Amhar, it gives you the power to fight back. Ethiopia citizens stand together with Amhar and get free and fair Ethiopian.

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 11 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia military stand with whom?Mr Abey and Mr Berhanu Julia?or Ethiopia citizens?

  • @lisanubogale-kb3hr
    @lisanubogale-kb3hr 10 หลายเดือนก่อน

    ሰው ከሞተ በዃላ በአጸደ ነፈስ ሆኖ ማማለድ እንደሚችል በመጻፍ ቅዱስ የት ላይ ማየት እንችላለን?

  • @marituasfaw9528
    @marituasfaw9528 11 หลายเดือนก่อน

    wy metadel andebet ay ewqet endenezih aynet abat sebaki slalen egziyabher yimesgen

  • @PeterAga-pt4wf
    @PeterAga-pt4wf 10 หลายเดือนก่อน

    Jone.

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተመሥገን ዛሬ በጥቂቱም ቢሆን ኢየሱስ ተሠበከ ነገ ደግሞ ብቻውን ይሰበካል

    • @tigrayviva5881
      @tigrayviva5881 11 หลายเดือนก่อน +4

      Min malet nw , egziyo fetari yeker yebelish kerstos ye mehari amelak newna

    • @user-gb4nz4tk1g
      @user-gb4nz4tk1g 11 หลายเดือนก่อน +2

      ቤተክርስቲያኗን ያለማወቅ ችግር ነው

    • @amarsiyum3020
      @amarsiyum3020 11 หลายเดือนก่อน +3

      የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ከጌታችን ከመድሀኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ፪፬ሰአት ከመስበክ ወጥታ አታውቅም ይሄንን ለማወቅ ከፈለግህ የቤተክርስቲያን አዉደ ምህረት ሄደህ የህይወት ቃል ተማር በሆነ ባልሆነ አሜን አሜን ማለት አይደለም

    • @manale5257
      @manale5257 11 หลายเดือนก่อน +3

      የማታውቁትን አትዘባርቁ የማይመለከታችሀለ ቦታ ላይ አትገኙ

    • @manale5257
      @manale5257 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-gb4nz4tk1g የማታውቁ እናንተ መቼ ቤተክርስቲያንዋን አያችኋት ውጡልን

  • @kiyyanafyad9201
    @kiyyanafyad9201 11 หลายเดือนก่อน

    ቃል ስጋ ሆነ የሚለው መለኮት የነበረው እግዚአብሔር ስጋ ለብሶ ተገለጠ ከተበለ ያው ጥንት የነበረው አንድ እግዚአብሔር አለ ማለት ነው። ታድያ እግዚአብሔር 3 (ስላሴ) ነው የሚለው ትምህርት ከዬት መጣ?

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂ፐ ፐ ፐ በተለየ አካሉ የምንለው ከሶስቱ አካል አንዱ ለማለት ነው እስኪ መጀመርያ ስሙ

    • @kiyyanafyad9201
      @kiyyanafyad9201 11 หลายเดือนก่อน

      @@thinkitsnotillegalyet አብ መለኮት የሆነ መንፈሰ ነው፤መንፈስ ደግሞ ስጋና አጥንት የለውም። አካል ያለው ወልድ ብቻ ነው። ስለዚህ 3 አካላት የሚለው ተረት ተረት መነሻው ወዴት ነው?

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 11 หลายเดือนก่อน +1

    አረ አባቶች ተለመኑን ትውልዱ እየተጠፋፋ ነው ወጣ ብላቹህ መፍቲሄ ፍጠሩለት ለወጣቶቹ ቤተክርስትያን ገብታ የፔንጤ አማኝ የሆነችው ልጅ ከባድ ችግር ቀስቅሳለች እና እባካቹህ መግለጫ አውጡ በዝች ልጅ በተመለከት 😢