*NEW* | ኢትዮጵያና እግዚአብሔር | ክፍል 3 | Part 3 | በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @lulishkay630
    @lulishkay630 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን
    እግዝአብሔር ሆይ የደግ ነገር ምልክትአድርገን
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @teddyfro9854
    @teddyfro9854 2 ปีที่แล้ว +2

    እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን እውነት ስታስተምር እምባዬን መቆጣጠር ነው የሚያቅተኝ አሁንም ተባረክ ለኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችን ረዥም እድሜ ኑርላት.......👋👋👋

  • @Han.2431
    @Han.2431 4 ปีที่แล้ว +2

    Egziabher Ymesgen amen!!!
    Egziabher edmehn yarzmew. Kalehywet yasemaln.

  • @rigbitgalltigray6113
    @rigbitgalltigray6113 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመንህን ይባረክ እግዚኣብሄር ይጠብቅህ💚💛💖

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ከኛ ጋር ይሁን። እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር ። እልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልል❤💚❤💚❤💚💗 ሀይማኖቴን በማንም አለውጥም እግዚአብሔር ምሰጋና ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእኛ ጋር ይሁን።

  • @bisratkinfe9547
    @bisratkinfe9547 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✝️✝️✝️🙏🏾🙏🏾🙏🏾 kalhewet yasemalen 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽✝️✝️✝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Amen🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✝️✝️✝️

  • @naturalworld5006
    @naturalworld5006 ปีที่แล้ว +1

    እሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ሁላችን ይባርከን 🙏

  • @mebratseifelddin7710
    @mebratseifelddin7710 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kala Hewat Yasamaln Mamhr

  • @zeainaaa3283
    @zeainaaa3283 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህራችን በእድሜ በፀ ጋ ያቆይልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን !!!!!

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አንድ ኢትዮጵያ

  • @sisayakilok7227
    @sisayakilok7227 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን የኛ እንቁ

  • @eyerusaeyerusa3067
    @eyerusaeyerusa3067 4 ปีที่แล้ว

    አቤት ይሄን ጊዜ ናፈኩ በእውነት ቃለሒወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @አድልአሰፍ
    @አድልአሰፍ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣አባታችን፣ሰማያትንያውርስልን፣ቃለሂወትንያሰማል፣የሂወትዘመኖትንይባርክልኝ፣የመብረሀን፣አማላጅነት፣አይለየን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏➕➕➕➕➕➕➕➕➕

  • @በፍጹምልብህበእግዚአብሔር
    @በፍጹምልብህበእግዚአብሔር 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ክፉ አይካህ አሜን፫

  • @tsiontefera4878
    @tsiontefera4878 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ እረጅም እድምና ጤና ይስጥልን ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን አሜን !!!!!!

  • @phoneulhouse1839
    @phoneulhouse1839 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን. የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @nigistiwoldegbrelms1433
    @nigistiwoldegbrelms1433 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ፅጋው ያብዛልን

  • @alemdemisu2264
    @alemdemisu2264 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @tegtaref473
    @tegtaref473 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን//፫
    እግዜታው በጣም ነው ደስስስ የሚለው ❤ ⛪⛪⛪❤😍😍😍😍😍😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @ከላይነውትእዛዙ
    @ከላይነውትእዛዙ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዝመኖት እግዚአብሔር ይባርክ

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 4 ปีที่แล้ว

    አቤት የኛ እንቁ መህምራችን ቃል ሕወህትን ያሰማልን በእዉነት እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን እንዴት ደስ የምል ትምርት ነዉ ጅሮ ያለዉ
    ይሳማ ልዑል እግዚአብሔር አባታችን ይጠብቅልን

  • @addisafricacircus6502
    @addisafricacircus6502 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @asemeretareaya6883
    @asemeretareaya6883 ปีที่แล้ว

    የማትጠገብ ወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @beletekiros7632
    @beletekiros7632 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከኔ አንድ የማይረባ ዕድመ ቀንሶ ይስጥልኝ እግዚአብሔር በእውነት ቃላት አጣሁልህ

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
    @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 3 ปีที่แล้ว

    እረዥም እድሜ ከጤና ይስጥልን መምህራችን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይሥማግን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን ዘመናቹሁን ያራዝምልን ቃለ ህይወት ይሥማልን እኛም በአይማኑት ይፅናን እግዚአብሔር የቅዱሳን አምላክ

  • @hanannonamarym7143
    @hanannonamarym7143 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ምህራችን ቂለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @melesseyetsedaw3070
    @melesseyetsedaw3070 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልልን አባቴ የሳቸውን ድምፅ ስሰማ ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች አባቴ እኔ በሀጢአት አሻንቅላ የታሰርኩ ነኝ እግዚአብሔር ከስራቴ ይፈታኝ ዘንድ እግዚአብሔር ይፍታህ በሉኝ እሳቸው እግዚአብሔር ይፍታህ ካሉኝ እግዚአብሔር ከስራቴ ይፈታኛል አሜን

  • @asnakechtilahungabtora710
    @asnakechtilahungabtora710 4 ปีที่แล้ว

    መመምሕር ዘበነ እድሜ ጤናዉን ይሥጥ እሥከነ የዋሑ ሕዝብ

  • @adhantebelanewintana6739
    @adhantebelanewintana6739 4 ปีที่แล้ว

    ኣቤት ስወድህ ኣንተ እካ ምርጥ የ ኦርቶዶክስ ምርት ኣባት ማምህራቸን የ ማቱሳላ ዕድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር ።

  • @SenaitHailuTessema
    @SenaitHailuTessema 3 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ይላብስልን።በእውንም የዒትዮጵያ እናት ከአንድ ጉርሻ እና ከአንድ ሲኒ ቡና ጠጥታ ፍቅር እምታላብስ ናት። ወጣቱን ቢሆን ውብ ሀገሩን ሳይወድ በግዱ ውድ ሀገሩን ጥሎ ይወጣል ።
    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን።

  • @sarasera5195
    @sarasera5195 4 ปีที่แล้ว +120

    አቤት ድስ ስትል ፈጣሪ በረከቱን ያልብስህ አንተን ድምፅህን ስሰማ ውስጥ በሀሴት ትሞላለች ቃል ሕይወት ያሰማልን

    • @coop9078
      @coop9078 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም

    • @frecll9925
      @frecll9925 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @danielgetahun2675
      @danielgetahun2675 4 ปีที่แล้ว

      የበለጠ አገልገሎት እግዚአብሔር ያደልክ
      እንቁ መምህራችን ስብከትህን ስሰማ ፊቴ በእንባ ይታጠባል አያስችለኝ እባክህ መምህር ይሕንን ኮመንት ካዩ መላ ይበሉኝ
      አመሰግናለሁ

    • @ageriewubie7508
      @ageriewubie7508 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @fantakebede5372
      @fantakebede5372 4 ปีที่แล้ว

      AMEEEN AMEEEN AMEEN 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @melatadam9494
    @melatadam9494 4 ปีที่แล้ว

    ያገለገሎት ዘምነዎት ይባረክ

  • @uo306
    @uo306 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን እስከመጨረሻው ያፅናን!

  • @arosaarosa2091
    @arosaarosa2091 4 ปีที่แล้ว

    መምህሬ አስተማሬ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ

  • @tigistdamtew2455
    @tigistdamtew2455 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ለህይወት ያሰማን🙏🙏🙏🙏

  • @deme1548
    @deme1548 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ባንተላይ አድሮ እኛን እንዳንጠፋ አስቦ በዚህ ዘመን አተን የሠጠን ሥሙ ከአፅናፍ አለም እስከ አፅናፍ አለም የተመሠገነይሁን እኔ ግን ቃለት የለኝም እግዚአብሔር ይመስገን ሥለሁሉም ነገር

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን እንዴት ደስ እንናለን አምላኬ ሆይ ህዝብህን እዘንለት ሃጥያተኛም ብንሆን እዘንልን ስለናትህ ብለህ ተለመነን ይሄ ወጣት እግዚአብሔር ያኑረው

  • @nohaminyohanns1595
    @nohaminyohanns1595 4 ปีที่แล้ว

    Dr. Memher zebn kale hiwet yasemaln

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 4 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጥልን እርሶም በምድር ላይ አይናችን ኖት ጌታ ያቖይልን

  • @ሀገሬኩሩኢትዮጲያዊትእምነ
    @ሀገሬኩሩኢትዮጲያዊትእምነ 4 ปีที่แล้ว +90

    መምህራችን እረጅም እድሜ ኑርልን
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድ ያድርገን አሜን ድሮም አንድ ነን አሁንም አንድ ነን
    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር
    አሜን አሜን አሜን

  • @maryamenate1555
    @maryamenate1555 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህራችን

  • @የኦርቶዶክስለኦርቶዶክስቱ
    @የኦርቶዶክስለኦርቶዶክስቱ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ውድ አባታችን

  • @saramekeded1198
    @saramekeded1198 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እድሜህን ያርዝመው

  • @ነባይነነባይከመዘኢነባይነ
    @ነባይነነባይከመዘኢነባይነ 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የኛ አይናችነህ ለኦርቶዶስ አውያን እንወድህአለን

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536
    @hannaamenamenbexuabatchenb5536 3 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ በሄድክበት ሁሉ እመብርሃን ትቅደምልህ

  • @begenatube293
    @begenatube293 4 ปีที่แล้ว

    እሄን ድንቅ መምህር እግዚኣብሄር ይጠብቅልን

  • @Ethiott
    @Ethiott 4 ปีที่แล้ว

    memhir kale hiwot yasema rejim edmena tena cheru medanalem yestiln.

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memirachin Egzahbehr be tsega be Edime yitabkilen♥✞♥

  • @romanfreed9745
    @romanfreed9745 4 ปีที่แล้ว +3

    ተፍቀሩ አትጣሉ ይላል መ/ር ዘበነ ከልጅነቴ ጀምሮ ነብስ እስከማውቅ ጀምሮ በእርስዎ ቃለ እግዚአብሔር አድጊያለሁ ቃለ ህይወት ያሰማዎት እድሜና ጤና ስሉስ ቅዱስ የአብራሀሙ ስላሴ ይስጥዎት

  • @KikiKitchenwesi
    @KikiKitchenwesi 4 ปีที่แล้ว

    አቤት ደስ ሲል ጌታሆይ ለንስሓ አብቃን !!

  • @meseretwoaldegorgis6106
    @meseretwoaldegorgis6106 4 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ፍቅሩን ይስጥህ አዉነት አርቶዶከስ አትጠፈም የአራሔልን አንባ ያበሰ የአናቶቻችንን ያባቶቻችን የአኛ የልጆቻቸዉን አንባ ያብስ በየሀገሩ ለተሰደ ድን አግዚአብሔር ይጠብቀን ሀገራችን ይጠብቅልን አድሜ ፀጋን ይስጥልን

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 4 ปีที่แล้ว

    Ooo Amlak Hoye 😭😭😭😭😭😭💒💚💛❤️👏 Yeha hulu Enba Ethiopian asebat Memher tenan edma 🙏🙏🙏

  • @mnmn5837
    @mnmn5837 4 ปีที่แล้ว

    ኣቤት ደስ ሲል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንዲ ብዝት ብሎ ማየት ደግሞ ገና ብዝት ንላለን ጠላታችን ሰይጣን እርር ድብን ይበል እኛ የእዉነተኛ እየሱስ ክርስቶስ እና የድንግል ማርያም ልጆች ነን የተዋህዶ ልጆች ሰላማ ችሑ ብዝት ይበል ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ferahewotetedasse9165
    @ferahewotetedasse9165 4 ปีที่แล้ว +53

    ስጠብቀው ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን ማህቶት ቲዮብ ለመምህራችን ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እኛም የምንማረውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

    • @emebetdegaga1515
      @emebetdegaga1515 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እግዛብሔር ልቦናን ይስጠን ለሁላችንም

  • @mametessema6833
    @mametessema6833 4 ปีที่แล้ว +35

    የመንፈስ ምግብ ማለት ይሄ ነው፡፡ እግዚአብሄር ይስጥልን፤ ፀጋውን ያብዛልዎት፡፡ መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ፡፡

  • @fuguigufugu8909
    @fuguigufugu8909 4 ปีที่แล้ว +50

    የራሄልን እባ ያበሰ የኛንም የኢትዩጲያን እንባ ያብሥልን ቸሩ መድኃኒአለም።

  • @hanashibur5291
    @hanashibur5291 4 ปีที่แล้ว

    Amen.Amen qalywate yasemalne edmana xana abzeto yesxelne mamerachen emabata texabqelne tawhedo lazelalme tenure 💓💓💓💓💓💓

  • @ብዲብሬግልፂየድንልማርያም
    @ብዲብሬግልፂየድንልማርያም 4 ปีที่แล้ว +3

    እንየ የምያስደሰተኝ የመምህረችን መምህር ቀሱስ ደግተር በዘነ ለማ ለኣንድነት ለፍር ለሰላም ነው የማሰብከው ሲሰብ ዘረኝነት ያጥፋልን ብሎ ነው የምጀምሮው ትምህርቱ እግዚአብሔር ይመስገን ከፉ የምያሰተምር ኣሰተማሪ የለንም ገደለው ሰይፈው ዝረፈው ኣሳድደው ብሎ የምያሰተምር የለንም እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጅችሆይ ሰላም ፍቅር ለኣገራችን እንደለው መምህሪችን ያርግልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 4 ปีที่แล้ว +18

    እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት መምህራችን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አፅናኝና የሚያንፅ ትምሕርት በየጊዜው ለሚያስተምሩን የስስት መምህራችን ቸሩ መድሐኒዓለም ይጠብቅልን። አሜን አሜን አሜን

  • @SalamSalam-ie4hw
    @SalamSalam-ie4hw 4 ปีที่แล้ว

    ሰለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ረቡኑ ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋው ያኑርልን 🙏 በእውነት የእግዚአብሔር ያፅናናል🤲 ያበረታል ይደግፋል ክብርና ምስጋና ከምድር እስከ አርያም ለዘላለም ላንተ ይሁን አሜን 🙏

  • @SarahSarah-qz7lo
    @SarahSarah-qz7lo 4 ปีที่แล้ว +8

    እንዴት አባቴ ልሁንልህ የኔ ጀግና ቃል የለኝም ላንተ ተቆጥሮ የማያልቅ እድሜ ይስጥህ የተዋህዶ አርበኛ

  • @ZeniJemane
    @ZeniJemane 11 หลายเดือนก่อน

    Edmena Tena abzto yistln yene wd abat ❤❤❤

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 4 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalen memhr edmi Ena tena abzto

  • @xxtxtentacionmyking4453
    @xxtxtentacionmyking4453 4 ปีที่แล้ว

    እንዴት ደስ ይላል የነብስ ምግብ ይጣፍጣል መምህራችን ጸጋውን በረከቱን ያብዛልህ እድሜ ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማል🙏🙏🙏

  • @elishadayteshome3763
    @elishadayteshome3763 4 ปีที่แล้ว +31

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ⛪️ተዋህዶ ለዘላም ትኑር🇪🇹

    • @ኣምላኬሆይማስተዋሉንሰጠኝ
      @ኣምላኬሆይማስተዋሉንሰጠኝ 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @gdf7602
      @gdf7602 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @pantupantu6614
      @pantupantu6614 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን

    • @kuku6515
      @kuku6515 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @digitechdigitech1017
    @digitechdigitech1017 4 ปีที่แล้ว

    ቃልህይወትን ያስማልን አሜን የራሄልን ሕንባ ያበስ እግዚአብሔር የኛንም ያብስልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚🙌🙌🙌🙌🙌🌹❤️❤️❤️❤️❤️💚🌷❤️❤️❤️⛪️💈💚💚💚⛪️አሜን አሜን አሜን አስን ላይ ናት አግራችን 😂😂😂😂😂

  • @lemlemgebretensay6815
    @lemlemgebretensay6815 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Egzyabher yitebkih

  • @lamborghiniaudi4744
    @lamborghiniaudi4744 4 ปีที่แล้ว +6

    ቀሲስ ዶር መምህር ዘበነ በአንደበትህ መናፍቃንን ታንቀጠቅታለህ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ስለሆንክ ዘመንህ የተባረከ የተቀደሰ እድሜና ጤና ሰጥቶ ትዳርህን ይባርክልህ

  • @chimelak
    @chimelak 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች.የድንግል ልጅ ሕዝባችንን ጠብቅ , ........! 💚💛♥️

  • @እኔምትውልድነኝብጺሂትእል
    @እኔምትውልድነኝብጺሂትእል 4 ปีที่แล้ว

    አቤትውበት በእውነት መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ወርቄየጅሩልጅ
    @ወርቄየጅሩልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    amen kale hiywet yasemalin bebetu yanurachihu

  • @tigikiros1034
    @tigikiros1034 4 ปีที่แล้ว

    Egzabeher yemecegen leba Temelca🙏🙏🙏🙏🙏🙏amen

  • @tadessetegegne6429
    @tadessetegegne6429 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን👏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን በቦታው ያፅናልን አሜን❗🙏🙏🙏💚💛♥

  • @zweditogalu7343
    @zweditogalu7343 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ዘበነ ተባረክ ዘመንህ ይባርክ አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን ማትወት በርቱ ተባረኩ አሜን አሜን አሜን

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 4 ปีที่แล้ว

    *ሰባኪያችን መምህራችን ቃለህይወት ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛልህህህህ እንቁ መምህራችን የእውነት አለቀስኩ ግን መከራው ሲያበቃ ሳቅሁ የራሄል እንባ አስለቀሰኝ ግንም ደስ አለኝ ኢህዮጵያ የእግዚአብሔር ሀገር ናት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤*

  • @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ቸ8በ
    @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ቸ8በ 4 ปีที่แล้ว +1

    ትምህርቱያስለቅሳልበደብ ስሙት😓😓😓መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችንን መምህር ዶ/ር ዘበነ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ያርዝምልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏💚💛❤️

  • @ashenafizeleke1171
    @ashenafizeleke1171 4 ปีที่แล้ว

    መ/ር ዶ/ር ሁላችንም ብንሆን ስሌአንቴ ምንናወራው ነገር የለም ብቻ ድንግል ማሪያም ከኔ ልጃ ትጠብቅ
    እድሜና ጤና ይስጥልን 💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @weyniweyni8007
    @weyniweyni8007 4 ปีที่แล้ว

    ለመምራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምራን ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን የድንግል ልጅ አሜን አሜን አሜን

  • @cherutube3064
    @cherutube3064 4 ปีที่แล้ว +8

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን!!

  • @tsigrdayemaryam5036
    @tsigrdayemaryam5036 4 ปีที่แล้ว +8

    መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
    ቃለህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 30 60 100 ፍሬ እምናፈራ ያድርገን ኦርቶዶክስ ልዘላለም ትኑር

  • @bestofbest8742
    @bestofbest8742 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen mlaketni. Yasemalen

  • @lomisinfiromee5297
    @lomisinfiromee5297 4 ปีที่แล้ว

    Lamamirochachin Kala hiwot yasemalin ameen ameen ameen

  • @ሩሐማየማሪያምልጅሩሐማ
    @ሩሐማየማሪያምልጅሩሐማ 4 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንቁ መምህራችን ዶ/ ር ዘበነ ለማ በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ፈጣሪ ኢትዮጲያን እና ህዝቦቿን ጠብቅ

  • @tigistdemisse5836
    @tigistdemisse5836 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃአለ ሂወእት ያአሰማልን መእንግስተ ሰማያአትን ያውርስልን አሜን እድሜ ከእጤና ጋአር ይስጥ አሜን

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
    @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን

    • @sarahhile8557
      @sarahhile8557 4 ปีที่แล้ว

      አሜን። አሜን። አሜን 👏👏👏

  • @mulu6793
    @mulu6793 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይውት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @gizachewmesfin2529
    @gizachewmesfin2529 4 ปีที่แล้ว +1

    የግዚይብሔር ፍቅር ፈፅሞ ይደርብን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቐ7ኸ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቐ7ኸ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርከው ፍቅርን ሰላሙን ለኢትዮጲያ ፈጣሪ ይስጣት 💓💓💓

  • @wengeluloveg566
    @wengeluloveg566 4 ปีที่แล้ว

    Memerachen dr. Zebene Lema kale eywot yasemalen

  • @መቅዲመቅዲ-ወ6ጐ
    @መቅዲመቅዲ-ወ6ጐ 4 ปีที่แล้ว +11

    ለመምህራችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አቤት የምእመኑ እርጋታ ማማር ዉበት እዉነት ከደስታዬ ብዛት እያለቀስኩ ጨረስኩት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ተከብራ ትኑር

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ደ5ዘ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ደ5ዘ 4 ปีที่แล้ว +28

    አባታችንን የፈጠች ተዋህዶ ሃይማኖት አባታችንን የወለደች እናት ምንኛ እድለኛ ናት እኛም የተዋህዶ ልጆች እድለኞች ነን ወገኔ ሆይ የአባታችንን ትምህርት ከልባችን አዳምጠን እንጠቀምበት ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን

    • @kuku6515
      @kuku6515 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @chimelak
    @chimelak 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች.የድንግል ልጅ ሕዝባችንን ጠብቅ አምላካችን 💚💛❤️

  • @aishquen4214
    @aishquen4214 4 ปีที่แล้ว +1

    አሚን አሚን ቃለ ህይወት ያስማልህ መመህራችን በእውነት ከልብስበላይ ፀጋውውን ያብዛለዎት ቃላት ያጥረኛል ምን እንደ ምለዎት እረዝም እድሜ ከጤና ይስጠዎት አሚን

  • @misgniedetmo5326
    @misgniedetmo5326 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ድንግልማሪያምእናቴናትድን
    @ድንግልማሪያምእናቴናትድን 4 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃልይህወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት ልሉ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ና ሕዝቦችን ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @asgedemesghna9820
    @asgedemesghna9820 4 ปีที่แล้ว

    Memher edmena tena yestelen

  • @berhanarses5445
    @berhanarses5445 4 ปีที่แล้ว

    D/r memhir kiss zeben ayechalem enji lezelame betenorlem dis yelenber😍kale hiwot yasemalen!!

  • @sarabznshe2336
    @sarabznshe2336 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሥጥልን የድግልጅ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ