I'm delighted to hear that you found the sermons to be deeply moving and spiritually uplifting. It's wonderful to witness the positive impact of God's teachings on your life. I hope and pray that you continue to stay on this path of seeking wisdom and guidance from devout individuals like the renowned preacher, Searprophets Tilahun. May your journey be filled with blessings and may you always find solace and inspiration in your faith.
I think nabiy Tile yihuda simot 12gna ye eyesus Christos dekemezmur hono nw meselegn kene peter gar siyagalagil yeneberwu. Agalgilotu silamimachegn nw when lil yechalkut. Yesun tsega 2 etif for me
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ያንተን ስብከት ስሰማ ውስጤ ይጠነክራል ክርስቶስን አየዋለሁ። ረጅም እድም ከሙሉ ጤና ጋር ያድልህ።
Tebareki/tebarek❤
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ
tebark
አንተን ስሰማ እየሱስ more እወደዋለሁ, የሱስ ብቻ ይነገረን "
ሃሌሉያ 🙌
Enami, I love you, Father
❤
🙏🙏🙏👍👍👍
እወድሀለው
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ኢየሱስን ያወኩት ባንተ ትምህርት ነዉ ጌታ ይባርክህ
Enkan geta redah wendme
ምን እንደምልሕ ቃላቶች የሉኝም አንተ ጳውሎስ ን ነው የምትመስለኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ ።
Ewunet le inem pawulosin mw mimesilegn geta zemenuni yibarikewu
ተመስገን ጌታ ወዶኛል
ጌታ ክብሩን ይዉሰድ ፀጋዉን ያብዛል የእኔ መምህር የጌታዬ የኢየሱስ ወዳጅ በመሆን ቤተሰብ ሰለሆንን ደስታዬ ልዩ ነዉ ።
በእውነት ይሄ ለምታነብት ሁሉ እኔ ኦርቶዶክስ ነበርኩ ጌታን ተቀብዬ ግን በደንብ አልፀልይም አለማዊ ነገር ይ ሸውደኝ ነበር ታዲያ አንድ ቀን በህልሜ ትልቅ የሚንከባለል ባህር ውሃ ብዙ የተሰበሰበ ነገር ሊገለበጥብኝ ሲመጣ በቀኜ የቆመ አንድ ልጅ ነበር ኢየሱስ እያለ ሲጨው እኔም ከአንደበቱ ተቀብዬ በጭወት ኢየሱስ ኢየሱስ በማለት ስጨው የመጣው ውሃ ቀጥ ብሎ ቆመ ጌታ😢😢 ከዛን ቀን ጀምሮ ልቤ ተነካ ፈለገኝ አዳነኝ ክብር ለእሱ
Wow ❤❤❤
Amen ,,,,,ከዚህ ፍቅር ማንንም ኣይለየኝም ,,,,, ትርባረክ ነብዩ ጥሌ
ሁሉም እንዳንተ ወንጌልን ቢሰብክ ምናለ ጌታ ይባርክሀ
የቃሉነ መገለጥ የሰጠ ጌታ ይባረክ የዘመናችን ፖዉሎሰ በጣም የተረጋጋ መንፈሰያላት የትዳር ጎደኞ የሰጠ እግዚአብሔር ይባረክ።
ፕሮፌት የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ሁሌም ያንተን አገልግሎት ስከታተል ጳውሎስን ትመስለኛለህ በእውነት በቃ ጳውሎስን የነካው መንፈስ አንተን አግኝቶሀል ብል ይቀለኛል ላንተ ቃል የለኝም ዘመንህ ይባረክ።
Great teaching , God bless you
"GOD bless you"
kbr le menfes kidus yehun
🥰
ምንም ምወደድ ነገር የሌለኝን የወደደኝ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
እግዛብሔር ይባርክ
Kezem belay yabezalk❤❤
Ameen thanks you Jesus 🙏🙏🤲😘😘
ወደ ሌላ አጀንዳ መሄድ ጨርሶ አይቻልም፣ ምክንያቱም ...አቤቱ አምላኬ ያደረከውን ባወራው ብናገረው ከቁጥር ሁሉ በዛ ስለ ሚል ቃሉ። የማያልቅ ርዕስ እሰበክ ስለሆነ ወደ ሌላ አጀንዳ እንደማትሄድ አያያዝህ ያስታውቃል።ነብይ ጥሌ ተባረክ!!!❤❤❤
መባ እየሰጠሁ ያየሁት ስብብከት ነው ::👍እነደት ካላችሁኝ ብዙ ግዜ ማስታወቂያ ለማየት ትግስት የለኝም በዚህ ስብከት ግን ታገስኩ ::
ጌታ እየሱስ አገልግሎትህን ይባርክ::🙏🙏🙏🙏🙏
" ይወደኛል ;ያነሳኛል ::ልወድቅበት እችላለሁ ግን ብድግ ያደርገኛል::""
አሜን ኢየሱስ የአንተ ፍቅር ልዩ ነው በውስጤ ሁሌም ይንዳድብኝ ነብይ ጥሌ ድንቅ ነህ ኢየሱስ በሙላት እያስተማርከን ነህ ጸጋ ይብዛልህ ለምልም❤
ታድለሀል ለቃሉ ታማኝ ስለሆንክ ይብዛልህ ።ያልባከነ መድረክ።
#Thenk_you_Prophet ❤❤❤
#ዘመንህ_ይባረክ_ዘርህ_ይለምልም__በነገር #ሁሉ_ተከናወን______❤❤❤❤
ጌታ ክብሩን ይውሰድ እንጂ አንተ ሰው ግን መንጭቀህ የወጣህ ሰው ነህ። ክብሩን ጌታዬ ይውሰድ እንጂ አሁንም ያንተን አይነት ፀጋና ትህትና እሩቡ ሳይኖራቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ዘይቱንና ጨው ውሃ ያውም የተቀባ እያሉ የቸበቸቡትን ሳስብ ወንድም ጥሌ ማሙሻና ዘነበን ሳስባችሁ ንዴቴ ይጠፋል ሃሴት አደርግባችኋለሁ ተባረኩ።
ጥሌ እኔ የቅኔ እና የ theology መምህሥነኝ ስለ ወንጌል ያለህ መረዳት ጥልቅና አእምሮአዊ ብስለት የሚንጸባረቅበት ነው
Geta ybarkh wedme
Why we are here because of he ❤️ 😢😢😢
ተባረክ በጣም ትምህርትህን ከጌታ ጋር አጣበቀኝ አዲስ ኪዳንን እንድ በላው ያረገጋል እኔ ተጠቅሜያለው❤❤❤
Tebarek bebzu pastor tile. Ewodihalew❤
አሜን አሜን ተባረክ ወንድም ጥሌ አንተ እራስ ጰዉሎስን ቁጭ ነው የምትመስለኝ ምን አይነት ማነካት እንደ ተነካ እያሰብኩ ነው ብትጣያ እንደ ዮሐንስ / ጰዉሎስ አይነት ምስክርነት እንደምትነገራ እርግጣኛ ነኝ
ጌታ ይባርክ
አሜን ክርስቶስ ወዶኛል ❤️🦋🥰🙏እንደምትወደኝ እንጂ ምን ያህል እንደምትወደኝ አላውቅም እና እባክህ ንገረኝ ❤️🙏 እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክህ ዘመንህ ይለምለም ጥልዬ❤❤ከክርስቶስ ፍቅር ማንም አይለየኝም😢❤❤
አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር በቡዙ ይባረክክህ ❤❤🙏🙏
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ frequency be Tv lamayet falige atawugn nigarugn
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
Amen amen 🙏🙏 በጌታ ከኢየሱስ ተወድጃለው🙏🙏 ጌታ ይባርክህ ነብይ ጥሌ❤️ ፀጋው ይብዛልህ🙌🙌
የኢየሱስ ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው።
ፀጋ ይብዛልህ
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኢየሱስ ሲመህ የፃና ግቢ ነው 🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው 🥰🥰ተባረክ ጥሌ እግዚአብሔር ይባርክህ
Amne eysuse geta new kabrki amne❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Glory to the lamb that was slain!
May heavenly father bless you, Pro Telahun
እንዴት መታደል ነው የኢየሱስ መሆን❤ ጥሌ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዘመን ሁሉ ይባረክ ለምልምስፍብዛ ፀጋውይብዛልህ ጌታከሀንተጋርይሁን
ጌታ ኢየሱሰ ረጅም ኢድመ ይሲጢከ ዘመንኪ ይባረከ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen amen tabaraki ❤❤❤❤❤
Amen, Amen, Amen, Hallelujah, Hallelujah, Praise God! Amazing message and life changing! God bless you all!
Tewedijalew,,,, amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God,,,,, you are blessed ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደግሞ ደጋግሞ በበረከቱ ያብዛህ ተባረክ
Mn ayinet megelet new be iyesusmmmm
ጸጋ ይብዛልህ ነብይ ጥሌ❤❤❤❤እንወድሀለን አንተ በረከታችን ነህ😍😍😍😍😍
አሜን አሜን ትወደኛለህ እየሱሴ❤❤❤
አሜንንን የወደደን አሚላኪ ሰሙ ይበረኪ❤
ጌታ አሚላኪ ዘመንህን ይበረኪህ ❤
ትህረቶቺህ ሰሳማ ልቤ እንዴት እንዴሚረካ❤
ተባረክ የወረደ የወደቀ ልቤን መለስክልኝ ያለሁ መስሉኝ የቆምኩበት ብናገር ብዙ ነው ግን ተባረክ ብቻ ወንድቤ
Amen Amen Amen Amen
አሜን በመንፈስ ማደግ ይሁንልን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድማችን❤
አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ይባርክ❤❤❤❤
ትንሹ ጵውሎስ ተባረክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ ፀጋው ይብዛል መንገድህን በኢየሱስ የተጠበቀ ይሁን አየሱስ በሁሉ ቦታ ካንተጋ ይሁን ካንታጋር ነው እያስተማን ነው መንፈሱ ቅድስ ስለ ጥሌ እ/ር አመሰግነሀለሁ አባርክሀለሁ ተባረክ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በዚህ ትምህርት ተባርኪያለው!
ወንድም ጥሌ ተባረክልኝ!❤
አንተ የተባረክ ቅን እና ትሁት ሠው ለዘላለም አይወድብህ ተባረክ🙏
ጠ ጣ ው ት የጌታን ፍቅር 😢😢😢😢
ጌታ ፀጋና ሀይል ምህረት ያብዛልህ ባ አንተ የክርስቶስ ፍቅር ምን ያህል እንደ ሆነ ተረዳው
I'm delighted to hear that you found the sermons to be deeply moving and spiritually uplifting. It's wonderful to witness the positive impact of God's teachings on your life. I hope and pray that you continue to stay on this path of seeking wisdom and guidance from devout individuals like the renowned preacher, Searprophets Tilahun. May your journey be filled with blessings and may you always find solace and inspiration in your faith.
What a grace you are given??? We God be blessed for giving us "YOU" I am 80 years old and I advice you to
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ጌታ ይባረክ የ እየሱስ ዎዳጄ በረታቺን ነህ
ትምርት በጣም የተለዬ ነዉ እወደዋለሁ
ጌታ የባርክህ❤❤❤ሁሌ አዳምጥሃለሁ❤🙏🙏🙏
Woooow Amazing yes Hallelujah 🙌 bless you more and more 🙏🙏🙏
የዘመኔ ጳዉሎስ.... እግዚአብሔር ዘር ማንዘርህን ይባርክልህ.... ዋጋህ ታላቅ ነዉ
ስለአንተ ጌታን አመሰግናለሁ
ኢየሱስን ሁሌ በአንተ አያለዉ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤
Tebarek egziabher thegawn yichemrlih
በእውነት ጌታ በዘመንህ ይባርክ በሰብከቶችህ እንዴት ተመሰጫ እንደ ምሰማ ወንጌልን እንደዚህ ነው ማስተማር
may the almighty God bless you... I love you more.......
እኔ ሚገርመኝቆይእኔምኔይወደዳል❤😭😭
I watched 5 times, it is a blessing.May God BlessbYou More.
Geta yibarkih betam azigne holy ghost atsinanagn wendime
mnm lil alchlm❤❤❤❤
God bless you my brother
አሜን ወዶኛል ተባረክ
Geta beliju yemiyasifeligihn hulu yimulalih ahunin wode geta mekirebi yihunilih
I think nabiy Tile yihuda simot 12gna ye eyesus Christos dekemezmur hono nw meselegn kene peter gar siyagalagil yeneberwu. Agalgilotu silamimachegn nw when lil yechalkut. Yesun tsega 2 etif for me
Be ante timhirt bicha nw wedje amigne geta yetekebelkut❤
የጌታ ስም ይባረክ እኔ ጌታን የገባኝ በወንድም ጥሌ ነዉ ጌታን ተከብያለዉ 7ወሬ ሞልቶኛል
Ine orthodox negn
Tile rezhim idme yistih des tilegnaleh
ተወድጃለሁ በፍቅሩ
መሰከረልኝ በቃሉ
ማይለወጥ እንደ ሰዉ
ፍቅሩ ወረት የሌለዉ።
AMEN GETA EGZIABHER WEDONAL KDUS SMU YKBER
Abate bedemu yishefinhi ,,,beante geta bizu asitemirognal
ስለ መንፈስ ቅዱስ ብታስተምር እሻላል ብዬ አስባለው። አደራም እላለዉ ምክንያቱም የአንተ ትምህርት ምርጥ ነው
አሜን አሜን አንዴት ነው ትምህርትክ ውስጥን ymydsane ኤግዚያብሔር አምላክ ዝምንክን ybarkawe
You are so blessed ❤
Pawulous tebarek ❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በጌታ ስም ቴባርክ
Tebarek!! Lib yemineka timihirte new🙏
አንተስ ሳይህ ስሰማህ የጌታዬን መልክ አንተ ላይ አይሀለው
Nebi eyasu
እግዚአብሔር ይባረክ የእ/ግር ሰው ጥለውን
Amen brother Good blesi you ❤❤❤❤❤
Amen amen tebarek nbey tsele❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እ/ር አብዘቶ ይባርክህ እውነተኛ አሰተማሪ ነህ
ጌታ በርያ ፀጋ ይብዛልክ❤❤
ክብር ለኢየሱስ ብቻ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏