ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ያው እኔ ኦርቶ ዶክስ ብሆንም የምታስተምረው ትምህር በደንብ ኘው የምማረው ጌታ ስሙ ይባረክ ላንተም የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ያባቴልጅ ነብይ ጥሌ ❤❤❤❤
Enem Yemigerm astemari new Egziabher yebarkew ❤
እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ገንዘቡ አድርጎ የሚጠቀማቸው ሰዎች አሉ። ከነዛ መካከል አንዱ ነቢይ ጥሌ ነው። በዚህ ዘመን እንዲህ በእውነት እና በትጋት እግዚአብሔርን የሚያገለግል ሰው በምድራችን ኢትዮጵያ ስላለን እድለኞች ነን። ለፀጋው ባለቤት ለልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ለዘለዓለም ይሁን። 🙏❤
Egzbre ye xayqeshu hulume yesmashe🙌🏻egzbre ka masmte balye barkte yelme yesmshu egzbre yesmshe🙌🏻😘inwdshlene😘
ጌታ ኦርቶዶክስ ሁኑ አላለም ካቶሊክም አላለም ፕሮቴስታንትም ሁኑ አላለንም ተከተሉኝ ነው ያለው።ስለዚህ ክርስቲያን እንደሆንን መፅሀፍ ይናገራል ከዛ ውጭ ያለው አይጠቅምም።
ጥሩ አድርገሻል የሀይማኖትን ስሞች ሰዎች ናቸው የፈጠሩት፣ ኢየሱስ ክርስቶስ ግን "እናንተ ሸክም የከበደባችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችኋለሁ" አለ።"እኔ እውነትም ህይወትም መንገድም ነኝ፣ በእኔ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው" አለ።
አገልጋዩ ቃል ሕይወት ያሰማልን. ደጋግሜ እናገራለሁ. ጥሌ ጥሌ አትበሉ ይበረታ ይፀና ዘንድ ፀልዩ እንጂ ከንቱ ውዳሴ አቁሙ. ስለ ወንጌሉ መገለፅ እግዚአብሔር ይመስገን.
ጌታ ምስክሬ ነው ይህንን ስብከት ሰምቼ ብዙ ነገር ላይ ወሰንኩኝ ጥሌ ተባረክልኝ በብዙ ነገሬ ጌታ ጣልቃ ገባ
ከአንተ የተማረኩትን ትምህርት ለሌሎች እያስተማርኩ ነዉ ጥሌ ጌታ አብዝቶ ይባረክ ተባረክ እኔም እንደ ጥሌ አድርገኝ ጌታዬ 🙏🙏🙏♥️♥️
ክብር ለፀጋው ባለቤት ነፃ ላወጣን ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ዎንድሜ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም ንጉሳችን ይባረክ ተባረኩ ቂዱሳን የአባቴ ልጆች ሁላችሁም እውዳችዋለሁ 😭😭😭😭😭
አሜን አሜን ጌታ ይባረክህ❤🎉🎉
6:13 የኔ ታሪክ 😭😭😭
እረ ይሄ ትምሕርት ያለማቋረጥ ይሰበክ ቅድስናችን ለእግዚአብሔር መሆኑን ያለማቋረጥ ይታወጅ ቤተክርስቲያን ደግማ ደግማ ትማር ፓስተር ጌታ ዘመንህን ይባርከው ❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ድንቅ ስብከት ነው ✅✅🥰🥰🥰
አረ ኡ……..ኡ………..ኡ ክብር ለ መንፈስ ቅዱስ ይሁን ፣ ጥሌዋየዋ ብሩክ ነህ : ነብስም አልቀረልኝ 😇🙌 አጥንቴ ዉስጥ ነዉ የገባዉ ፣ የበለጠ ተጠያየፍኩት 🙌ሀ ጢ ያ ት ን🙌
ነብዩ ጥሌ ጌታ ይባርክህ የሰይጣን ቁርጥማቱ ነህ በዚ ድብልቅልቁ በወጣበት ዘመን የተለየ ወንጌል እንድትሰብክ ያገዘህ ንፁህ መንፈስ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሄር በዘመናት መካከል ለሱ የወገኑ ቅሬታዎች አሉት!!!!!! ተመስገን 🙏
አሜንን መንፈስቅዱስ ሙላኝ ተቆጣጠረኝ❤
አባ ከዝ ከማልፈልገዉ ከሀጥያት ባርነት በመንፈስህ አንፃኝ
Thanks
እግዚአብሔር ሀይማኖት አልፈጠረም በአምሳሉ እየሱሰን ፈጠረ መንግሰተ ሰማይ የሜሰገባ ሰም እየሱሰ ብቻ ነዉ እኔም ኦርቶዶክ ነኝ እያልኩ ነበር እዉነተኞዉነ ትምህርት ቄሶች አያሰተምሩም እግዚአብሔር የቱነዉ እዉነተኞ መንገድ ሰል ተረዳሁ ጌታ እየሱሰ ይባረክ።
ወንድሜ ተባረክ።ነገር ግን አንድ ነገር ተሳስተሃል።እየሱስ አልተፈጠረም።እሱ ራሱ ፈጣሪ ነው።
አዎ ጌታችን መዳኒታችንኢየሱስ ክርስቶስ የተፈጠረ ሳይሆን የነበበረ ያለ የሚኖር ጌታና አምላክ በሚለው ይታረም ተፈጠረ ካልን የጆቫ ዊትነስ አስተምሮ ይሆንብናል ኑፋቄ ም ነው
ወንድሜ ተባረክ የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር በ ቆላ መፅሐፍ ስለእየሱስ ሲናገር ሁሉ በእርሱ ሁሉ ለእርሱ ተፈጥረዋል ይላል እየሱስ ፈጣሪ ነዉ stay blessed
ኡፈይ እግዚአብሔር ይመስገን። ጥሌ ፀጋ ይጨመርልህ።
ጅግና የእግዚአብሔር ባሪያ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የኢየሱስን ደም አላክፋፋውም 👋👋👋
ጌታ ዘመንህ ይባረከው
ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤
በኢየሱስ ስም አሜን (መንፈስ ቅዱስ እርዳኝ)
Kemenfeskidus ketilo behiwete mirt astemari yayehut anten new min aynet meggelet new minaynet blessing new😮😮
ብዙ ጊዜ ሀጥያት አድርገን የምንወስደው መጠጣት መስከር ዝሙት ዘፈን አይናችን የሚያጎላው ይህን ነው ግን ይሀን ሁሉ ባላደርግ በልቤ ቅናት ጥላቻ ምቀኝነት በከንቱ መፍረድ ንፁህ ሰው በአድማ ሴራ ማጥቃት ዉሸት ማስመሰል ክፉት ጥመት በሀሰት እና ሴራ ንፁህ ሰዉ ላይ መፍረድ በሴራ ተንኮል ሌላውን ማሳደድ አለመታዘዝ ትዕቢት እራስ ወዳድነት ቁጣ ስድብሴሰኝነት መዳራት ብር በጣም መዉደድ ስልጣን መዉደድ ለጥቅም ባልንጀራ መጉዳትአለመዋደድ መፎካከር በምቀኝነት አለመቀበል ሀሜትትትት በሀሜት ሰዉን መጉዳትየራስን ትቶ በሰው በከንቱ መፍረድ .......እነዚህ ሁሉ አለማዊ እርኩሰት እና ማንነት ናቸዉ እነዚህ ሁሉ የአለም እርሾ ናቸው እነዚህ ሁሉ አለማዊነት ናቸዉ ከእነዚህ ውስጥ ቢያንስ በአንዱ ተጠምደን አብረን እየኖርን ነው የምንመላለሰዉ ግን ጌታ በምህረት አይኑ ስለሚያየን በየእለቱ እየተተወልን
አሜንንን እየሱስ ጌታ ነው 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🌾🌾🌾🍒🙌💯📖📖ታባረክ በብዙ አባትች 🥰
እግዚአብሔር ይመስገን ከሀጥያት ባርነት ነጻ ስላወጣን
እሰይ ቅድስና ለእግዛብሔር ሀጥያት አይመጥነንም !!! ፀጋውን ያብዛልክ❤
Wow 👏🏽👏🏽👏🏽 I love your boldness. Much respect 🫡
ዳዊት ፋሴል ትምሕርቱን ይፈትሽ ነብይ ጥላሁን መጽሐፉን ያከበረ ሰባኪ❤
የትኛው ትምህርቱ ነው ያልገባህ/ሽ።
@@amanuelamde tebarekwendeme
አልገባኝም ዳዊት በሰህተት የተናገረው ነገር ካለ እኛም እናመዛዝን የሚበጀን መተናነፁ ላይ ሰለሆነ ለመተቸት አልፈልግም ግን ያንፀኛል ምን የተናገረው ነገር አለ?
Wudde bante aff siwweralet sigelets nefse beware tikeltalech❤
ጌታ ❤ዘመንህን ❤አገልግሎትህን ❤ ቤትህን ❤ትዳርህን ❤ዘመንህን ይባርክ @የኔ ዘመን ሃዋርያው ጳውሎስ
አሜንንን እውነት ይሄን ስብከት ከ 2 ጊዜ በላይ ደጋግሜ ሳዳምጠው አያለቀስኩ ነበር ማለት መንፈስ ቅዱስ ያለበት ትምህርት ነው ዘመንህ ሙሉ በጌታ ፀጋና ሰላም ይለቅ
Tebarak .geta segawen yabezalh
be ewnte tmhirthe betame tenafaki new geta beante eysera selale semu yebarke
መንፈስ፡ ቅዱስን፡ መማር፥ መረዳት፡ ታላቅ፡ ስጦታ፡ ነው። መንፈስ፡ ቅዱስ፡ በእኔ፡ እንዲሰራ፡ እርዳታውን፡ እጸልያለሁ!
Bewunet tilik yehone tiyake bante timihirt temelisolign getan amesegenkut. Zemenih Yibarek
በኢየሱስ ስም መቀደስ ይሁንልን 🙏🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በጌታ ስም ቴባርክ የአባቴ ጅግና ፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛልክ
ክብር ለእግዚአብሔር ክብር ለ እየሱስ ክብር ለ መንፈስ ቅዱስ ይሁን 🙌🏼🙌🏼
በጌታ በእየሱስ ስም ተባረክህ ጥለ ክፉ አይንከዉ
በእውነት ገና ቪዲዮ ሳላየው ነው እየጻፍኩ ያለሁትና አንተን አንዴ በአካል አይቸሃለሁ በጣም ብዙ ጊዜ ደግሞ ትምህርቶችህን እከታተላለሁና በጣም የተባረክ ሰው ነክ ጥለ ወዴ ፍት ደግ በአገልግሎት አገኘሃለሁ ብዬ ተስፋ አረጋለሁ ❤
Tebarek❤
አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጥሌ የእዬሱስ ወታደር የማይጠገብ ትምህርትህ ሲጣፍጥ ጌታ ይባርክህ
Zim bleh sileEyyesus awra afffffeee kuritt yibelilih❤
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤
አሜን ጌታ ይበሪክ ነብይ ጥሌ ዘመን ይበረክ❤
ምን አይነት ድንቅ መልዕክት ነው በጌታ!!
አሜንንንን እኔ በእየሱሴ ነፃ ነኝ ሀሹካ ... ዘመን ዘላለምክ ይባረክ ጥሌ📖✊❤
ጌታ ይበረክ በእዉነት ፀጋ ዪባዛልክ ❤❤
ወንድሜ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ
The died Adem attached to us is our enabler to run from sin Area. He is our strengthen, and power
Amen 🙌🏾 tebarekilgn neby Tile
❤❤ጌታ ዘመን ይባረክ ጸጋ ይብዘልክ 😢 ምን ዓይነት ድንቅ ትምህረት ነው!!
ሰላም የእግዚአብሄር ሰው ሰላም ይብዛል ሐብል እባላለው አንድ የምነግርህ ትልቅ ጉዳይ ነበረኝ ልጅ ሳለው ጀምሮ ህልምን አያለው እናም የማየው ህልም ትርጉም የሚያሻውም አይደለም በቀጥታ ነው የማየው እናም አይቼው ሳይፈፀም የቀረ አንድም የለም መጥፎ ቢሆን እንኳን ፀልዬ ህልሜን መቀየር ወይ ማስቀረት እንኳን አልችልም በዙሪያዬ ያሉ ሁሉ ህልሜን አምነው እስኪሆን ከመጠበቅ ውጪ ቢፀልዩበትም ምንም አይቀየርም አሁን አሁን እየበሰልኩ ስመጣ በጣም መፍራት ጀመርኩ ጥሩ ሳይ እንደምደሰተው ሁሉ ሚያስፈራም ሲሆን እንደዛው ከ አንድ ወር በፊት ይህን ህልም አየው እናም የ ኦሎንፒክ ፕሮግራም እራሱን ማለት በሚያስችል መልኩ እናም እዛም ላይ አስተማሪ ድራማ ከሚሰሩት ጋር እራሴን አየሁት ድራማውን ጨርሰን ስንወርድ ከመድረክ ጀርባ የመዘምራን ልብስን የለበሱ ወንድና ሴት እህቶች መተው ልብስ ቀይሪ ተብለሻል አሉኝ እኔም እሺ ብየ ያመጡልኝን የመዘምራን ልብስ ለበስኩ ፀጉሬንም የሚሸፍን እናም እዛው ከመድረክ ጀርባ ስልኬንም ሁሉን ነገሬን ትቼ ከነሱጋር ወጣው እነሱም አራት ናቹ የተመረጣቹት እኔ እና አንዲት ሴት ሁለት ወንዶች በከተማም የዞራቹ ዘምሩ ተብላቹሀል አሉን እኛም እሺብለን እየዘመርን እያመሰገንን መንገድ ጀመርን እናም አይኖቼን ወደሰማይ ሳነሳ ሰማይ ለሁለት ተሰንጥቆ ከውስጡም አፈር ሲወጣ አየው በጣም ደንግጬ እዩት ሰማዩን አልኳቸው ምንም አየታያቸውም መልሶም ተዘጋ እኛም መዘመራችንን ቀጠልን ለሁለተኛ ጊዜም ሰማይ ተሰነጠቀ ከውስጡም የጠቆረ ሰማያዊ ውሀ ወጣ በዚ ጊዜ እራሴን መቆጣጠር አልቻኩም በጉልበቴ ተንበርክኬ በግንባሬም ተደፍቼ ይቅር በለን ህዝብህን ይቅር በል እያልኩ መፀለይ ጀመርኩ የህፃናት ጩህት ልብን ይወጋል ሰው ሁሉ ይጮሀል ህንፃዎች ተደረመሱ ብዙም ሰዎችን ጎርፍ ወሰዳቸው እኛ እየዘመርን በነበረበት ሰአት እየተከተለ ፀያፍ ስድብ የሚሰድበን አንድ ሰው ነበር እናም ሳየው የተጨነቀ ተሳድቤ ልሙት ብሎ ተስፋየቆረጠ ሰው ነበር እናም ነብስህን ማዳን ትችላለህ አልኩት እሱም ተነርክኮ አስመልጪኝ በማለት ጌታን ተቀበለ በዚ ሁሉ ውስጥ አንድስ ውሀ አልነካኝም ነበር ልብሴም ደረቅ ነው ተንበርክኬም አምርሬ ፀለይኩ ሰማይም ዳግመኛ ተዘጋ 3ቱም የት እንደነበሩ ባላውቅም አሁንም አብረን መዘመር ጀመርን እናም ለ 3ተኛጊዜ ሰማይ ተሰነጠቀ ክርስቶስን በነጭ ፈረስ ላይ አየሁት ሁለትም ከጀርባው ነበሩ ጠጣም የተቆጣ ፊት ነበር በዚ ጊዜ እግሮቼ ከዱኝ እጆቼላይ ያሉት ፀጉሮች ሲቆሙ ታወቀኝ እናም መጣም በፍጥነት የሽምጥ ይጋልብ ነበር መግለፅ አልችልም እያለቀስኩ ህዝብህን ይቅር በለን ጉሮሮዬን እያነቀኝ ከማልቀስ ውጪ ምንም ማድረግ አልቻልኩም እያለቀስኩም ከአእንቅልፌ ነቃው። በጣምም ፈርቻለው በሶስተኛውም ቀን ያየሁት ሁሉ እየሆነ ነው እናም ፀልዬም መለወጥ እንደማልችል በደንብ አውቃለው ላንተም መንገር የፈለኩት ቢያንስ ተኝቶ ያለ ሰው ቢነቃ ንስሀም ቢገባ ብዬ ነው ማንም ሰው ህልሜን ነግሬው ነብሴን የሚያሳርፍ ነገር አላገኘሁም እንቅልፍ አጥቻለው በፀሎትህ አስበኝ እባክህን 🙏🏽
Yene abati bertalinini😢😢😢❤❤
ጌታ ኢየሱስ ይበርክ ዬኔ አበት በንቴ ትምርት እራሴን አጋኛሁት እውዳሃሎ
የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ነብይ ጥሌ❤❤❤
ተመስገን: ስራ ሆኜ መባረክ🙏🙏🙏
መንፍስ ቅዱስ እርዳኝ እንድቀደስ ❤
እግዚአብሔር በቅድስናው እስከ ሕይወትህ ፍጻሜ ይባርክህ።የተገለጠለህና የገባህ ያስተማርከው የቅድስና እውነት በቅድስናው መንፈስ ይግባን፤በሕይወት የምልልስ ሥርዓታችን በቃልና ኑሮ የተገለጠ ይሁንልን።አሜን።
Jesus is Lord❤
Amen
Geta abzto ybark !!
WOW ❗ ቃል የለኝም❗
Tebatek
ኢየሱስ ጌታ ነው
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ!!!!❤❤❤❤
አባ ቀድሰኝ እቀደሰለሁ አንጸኝ ከበረዶም ይልቅ ነጭ እሆናለሁ 😢
Kale hiwot yasemalen prophet. Tsegawen yabzaleh
አሜን 🙏🙏🙏 ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏🙏🙏
ክብር ለኢየሱስ ይሁን ለሕግ ኃጢአት በሞቱ ነፃ ለወጣኝ ነቢይ ጥሌ ቡሩክ ነህ ጸጋ ይብዛልህ ድንቅ ትምህርት ነው
ሰላም ለሁሉ ይሆን ፖስተር ተቤርክ፣❤❤❤❤❤❤
ዘመንህ ይትባረክ
ነብይ ጥሌ አንተ ጌታን እንድትሰብከዉ የተጠራህ የተቀባህ ምርጥ አስተማሪ ነህ ጌታ በፀጋውን ያብዛልህምህረቱን ሀይሉን በፀጋውን ቅባቱን በየእለቱ ያብዛልህ መንገድህ እይታህ ዉሳኔዎችህ ሁሉ በሰዉ ምክር እና ሀሳብ በሰዉ እጅ ሳይሆን በመንፈስቅዱስ ምሪት እና ሠገለጥ ዘላለም ይሁንልህ እንደአንተ ብዙዎቹ እየተቀቡ ይነሱ ይገለጡየወንጌል ቃሉ ድርቀት እና የመንፈስ ቅዱስ ድርቀት ከምድሪ ከቤተክርስቲያን ይነቀል ጌታ ብቻ ከፍፍፍ ይበል ጥማታችን ፍለጋችን ጩሀታችን ግርግራችን እሱ ይሁንየቤተክርስቲያን መሪዎች አገልጋዮች መጋቢዎች የቤተክርስቲያን ተካይ ባለራዕይ አገልጋዮች መነቃቀፍ መገፋፋት እርስ በእርስ መናናቅ መገፉፉት ሳይሆንንን😭😭😭😭 አንድነትን ፍቅርን መያያዝን መናበብን በፍቅር መተራረም መቀባበል ይስጠንየቤተክ
ጌታ ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው
አሜን ተባረክልን ጥሌዋ❤❤❤❤
Ameeeen Ameeen EYESUSS YEZELAKEM NIGUSS❤❤❤❤❤EYESUSS YEGATOCH HULU GATA YENEGESITAT HULU NIGUSS!!!❤❤❤❤GATA Zemenikin Hulu yibarikew kene Mulu Betesebik!❤❤❤❤❤❤
እግ/ር ዘመንህን ይባርክ!!
ተባረከ🎉🎉🎉
God bless you prophet!
Tebarekelen yezemenu yetemereteke agelegaye nhe tsga yebezalhe ❤
Bless you more
ጌታ አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you so much
Thank you prophet, may God bless you more and more.
tsga ybzalh 😊😊😊
የተባረክህ❤❤❤❤
Amen Amen 🎉🎉tebkarki ❤❤❤
Amen amen amen amen❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ተባረክህ ዘመን ይባረክ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
endante aynet astemeri yibzalin egziabher yibarkih❤❤❤
Tebarkii
Ameennnnn 🍇🍇🍇🍇❤️❤️Tebakiiii
Amen Amen tabarki ❤❤😢😢❤
አሜን አሜን🙏💗💗💗💗💗💗
ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን ኃልሉይህ
ወንድማችን የሚያስተምረው ወይም ይሚሰብከው ያለው የሕይወትን ቃል ነው። የምን ትርጉም የሌለው ቡራኪ ነው 'ቃለ ሕይወት ያሰማልን' ልምድ።
እግዚአብሔር ይባርክጥሌ
ሀጢያት ሰፈር ምን ትሰራለህ ❤
Minim malet alchilim gin ye egzabiherin lib silesebek siletenagerk geta kibrun yiwusadaw lantem tsegan maradatin yichamirilih ❤
GOD bless prophet Telahun
ያው እኔ ኦርቶ ዶክስ ብሆንም የምታስተምረው ትምህር በደንብ ኘው የምማረው ጌታ ስሙ ይባረክ ላንተም የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ያባቴልጅ ነብይ ጥሌ ❤❤❤❤
Enem Yemigerm astemari new Egziabher yebarkew ❤
እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ገንዘቡ አድርጎ የሚጠቀማቸው ሰዎች አሉ። ከነዛ መካከል አንዱ ነቢይ ጥሌ ነው። በዚህ ዘመን እንዲህ በእውነት እና በትጋት እግዚአብሔርን የሚያገለግል ሰው በምድራችን ኢትዮጵያ ስላለን እድለኞች ነን። ለፀጋው ባለቤት ለልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ለዘለዓለም ይሁን። 🙏❤
Egzbre ye xayqeshu hulume yesmashe🙌🏻egzbre ka masmte balye barkte yelme yesmshu egzbre yesmshe🙌🏻😘inwdshlene😘
ጌታ ኦርቶዶክስ ሁኑ አላለም ካቶሊክም አላለም ፕሮቴስታንትም ሁኑ አላለንም ተከተሉኝ ነው ያለው።ስለዚህ ክርስቲያን እንደሆንን መፅሀፍ ይናገራል ከዛ ውጭ ያለው አይጠቅምም።
ጥሩ አድርገሻል የሀይማኖትን ስሞች ሰዎች ናቸው የፈጠሩት፣ ኢየሱስ ክርስቶስ ግን "እናንተ ሸክም የከበደባችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችኋለሁ" አለ።
"እኔ እውነትም ህይወትም መንገድም ነኝ፣ በእኔ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው" አለ።
አገልጋዩ ቃል ሕይወት ያሰማልን. ደጋግሜ እናገራለሁ. ጥሌ ጥሌ አትበሉ ይበረታ ይፀና ዘንድ ፀልዩ እንጂ ከንቱ ውዳሴ አቁሙ. ስለ ወንጌሉ መገለፅ እግዚአብሔር ይመስገን.
ጌታ ምስክሬ ነው ይህንን ስብከት ሰምቼ ብዙ ነገር ላይ ወሰንኩኝ ጥሌ ተባረክልኝ በብዙ ነገሬ ጌታ ጣልቃ ገባ
ከአንተ የተማረኩትን ትምህርት ለሌሎች እያስተማርኩ ነዉ ጥሌ ጌታ አብዝቶ ይባረክ ተባረክ እኔም እንደ ጥሌ አድርገኝ ጌታዬ 🙏🙏🙏♥️♥️
ክብር ለፀጋው ባለቤት ነፃ ላወጣን ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ዎንድሜ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም ንጉሳችን ይባረክ ተባረኩ ቂዱሳን የአባቴ ልጆች ሁላችሁም እውዳችዋለሁ 😭😭😭😭😭
አሜን አሜን ጌታ ይባረክህ❤🎉🎉
6:13 የኔ ታሪክ 😭😭😭
እረ ይሄ ትምሕርት ያለማቋረጥ ይሰበክ ቅድስናችን ለእግዚአብሔር መሆኑን ያለማቋረጥ ይታወጅ ቤተክርስቲያን ደግማ ደግማ ትማር ፓስተር ጌታ ዘመንህን ይባርከው ❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ድንቅ ስብከት ነው ✅✅🥰🥰🥰
አረ ኡ……..ኡ………..ኡ ክብር ለ መንፈስ ቅዱስ ይሁን ፣ ጥሌዋየዋ ብሩክ ነህ : ነብስም አልቀረልኝ 😇🙌 አጥንቴ ዉስጥ ነዉ የገባዉ ፣ የበለጠ ተጠያየፍኩት
🙌ሀ ጢ ያ ት ን🙌
ነብዩ ጥሌ ጌታ ይባርክህ የሰይጣን ቁርጥማቱ ነህ በዚ ድብልቅልቁ በወጣበት ዘመን የተለየ ወንጌል እንድትሰብክ ያገዘህ ንፁህ መንፈስ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሄር በዘመናት መካከል ለሱ የወገኑ ቅሬታዎች አሉት!!!!!! ተመስገን 🙏
አሜንን መንፈስቅዱስ ሙላኝ ተቆጣጠረኝ❤
አባ ከዝ ከማልፈልገዉ ከሀጥያት ባርነት በመንፈስህ አንፃኝ
Thanks
እግዚአብሔር ሀይማኖት አልፈጠረም በአምሳሉ እየሱሰን ፈጠረ መንግሰተ ሰማይ የሜሰገባ ሰም እየሱሰ ብቻ ነዉ እኔም ኦርቶዶክ ነኝ እያልኩ ነበር እዉነተኞዉነ ትምህርት ቄሶች አያሰተምሩም እግዚአብሔር የቱነዉ እዉነተኞ መንገድ ሰል ተረዳሁ ጌታ እየሱሰ ይባረክ።
ወንድሜ ተባረክ።ነገር ግን አንድ ነገር ተሳስተሃል።እየሱስ አልተፈጠረም።እሱ ራሱ ፈጣሪ ነው።
አዎ ጌታችን መዳኒታችንኢየሱስ ክርስቶስ የተፈጠረ ሳይሆን የነበበረ ያለ የሚኖር ጌታና አምላክ በሚለው ይታረም ተፈጠረ ካልን የጆቫ ዊትነስ አስተምሮ ይሆንብናል ኑፋቄ ም ነው
ወንድሜ ተባረክ የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር በ ቆላ መፅሐፍ ስለእየሱስ ሲናገር ሁሉ በእርሱ ሁሉ ለእርሱ ተፈጥረዋል ይላል እየሱስ ፈጣሪ ነዉ stay blessed
ኡፈይ እግዚአብሔር ይመስገን። ጥሌ ፀጋ ይጨመርልህ።
ጅግና የእግዚአብሔር ባሪያ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የኢየሱስን ደም አላክፋፋውም 👋👋👋
ጌታ ዘመንህ ይባረከው
ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤
በኢየሱስ ስም አሜን (መንፈስ ቅዱስ እርዳኝ)
Kemenfeskidus ketilo behiwete mirt astemari yayehut anten new min aynet meggelet new minaynet blessing new😮😮
ብዙ ጊዜ ሀጥያት አድርገን የምንወስደው መጠጣት መስከር ዝሙት ዘፈን አይናችን የሚያጎላው ይህን ነው
ግን ይሀን ሁሉ ባላደርግ በልቤ ቅናት ጥላቻ ምቀኝነት በከንቱ መፍረድ ንፁህ ሰው በአድማ ሴራ ማጥቃት ዉሸት ማስመሰል
ክፉት ጥመት
በሀሰት እና ሴራ ንፁህ ሰዉ ላይ መፍረድ
በሴራ ተንኮል ሌላውን ማሳደድ
አለመታዘዝ
ትዕቢት እራስ ወዳድነት ቁጣ ስድብ
ሴሰኝነት መዳራት
ብር በጣም መዉደድ
ስልጣን መዉደድ
ለጥቅም ባልንጀራ መጉዳት
አለመዋደድ መፎካከር በምቀኝነት አለመቀበል ሀሜትትትት በሀሜት ሰዉን መጉዳት
የራስን ትቶ በሰው በከንቱ መፍረድ .......
እነዚህ ሁሉ አለማዊ እርኩሰት እና ማንነት ናቸዉ
እነዚህ ሁሉ የአለም እርሾ ናቸው
እነዚህ ሁሉ አለማዊነት ናቸዉ
ከእነዚህ ውስጥ ቢያንስ በአንዱ ተጠምደን አብረን እየኖርን ነው
የምንመላለሰዉ ግን ጌታ በምህረት አይኑ ስለሚያየን በየእለቱ እየተተወልን
አሜንንን እየሱስ ጌታ ነው 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🌾🌾🌾🍒🙌💯📖📖ታባረክ በብዙ አባትች 🥰
እግዚአብሔር ይመስገን ከሀጥያት ባርነት ነጻ ስላወጣን
እሰይ ቅድስና ለእግዛብሔር ሀጥያት አይመጥነንም !!! ፀጋውን ያብዛልክ❤
Wow 👏🏽👏🏽👏🏽 I love your boldness. Much respect 🫡
ዳዊት ፋሴል ትምሕርቱን ይፈትሽ ነብይ ጥላሁን መጽሐፉን ያከበረ ሰባኪ❤
የትኛው ትምህርቱ ነው ያልገባህ/ሽ።
@@amanuelamde tebarekwendeme
አልገባኝም ዳዊት በሰህተት የተናገረው ነገር ካለ እኛም እናመዛዝን የሚበጀን መተናነፁ ላይ ሰለሆነ ለመተቸት አልፈልግም ግን ያንፀኛል ምን የተናገረው ነገር አለ?
Wudde bante aff siwweralet sigelets nefse beware tikeltalech❤
ጌታ ❤ዘመንህን
❤አገልግሎትህን
❤ ቤትህን
❤ትዳርህን
❤ዘመንህን ይባርክ
@የኔ ዘመን ሃዋርያው ጳውሎስ
አሜንንን እውነት ይሄን ስብከት ከ 2 ጊዜ በላይ ደጋግሜ ሳዳምጠው አያለቀስኩ ነበር ማለት መንፈስ ቅዱስ ያለበት ትምህርት ነው ዘመንህ ሙሉ በጌታ ፀጋና ሰላም ይለቅ
Tebarak .geta segawen yabezalh
be ewnte tmhirthe betame tenafaki new geta beante eysera selale semu yebarke
መንፈስ፡ ቅዱስን፡ መማር፥ መረዳት፡ ታላቅ፡ ስጦታ፡ ነው። መንፈስ፡ ቅዱስ፡ በእኔ፡ እንዲሰራ፡ እርዳታውን፡ እጸልያለሁ!
Bewunet tilik yehone tiyake bante timihirt temelisolign getan amesegenkut. Zemenih Yibarek
በኢየሱስ ስም መቀደስ ይሁንልን 🙏
🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በጌታ ስም ቴባርክ የአባቴ ጅግና ፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛልክ
ክብር ለእግዚአብሔር ክብር ለ እየሱስ ክብር ለ መንፈስ ቅዱስ ይሁን 🙌🏼🙌🏼
በጌታ በእየሱስ ስም ተባረክህ ጥለ ክፉ አይንከዉ
በእውነት ገና ቪዲዮ ሳላየው ነው እየጻፍኩ ያለሁትና አንተን አንዴ በአካል አይቸሃለሁ በጣም ብዙ ጊዜ ደግሞ ትምህርቶችህን እከታተላለሁና በጣም የተባረክ ሰው ነክ ጥለ ወዴ ፍት ደግ በአገልግሎት አገኘሃለሁ ብዬ ተስፋ አረጋለሁ ❤
Tebarek❤
አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥሌ የእዬሱስ ወታደር የማይጠገብ ትምህርትህ ሲጣፍጥ ጌታ ይባርክህ
Zim bleh sileEyyesus awra afffffeee kuritt yibelilih❤
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤
አሜን ጌታ ይበሪክ ነብይ ጥሌ ዘመን ይበረክ❤
ምን አይነት ድንቅ መልዕክት ነው በጌታ!!
አሜንንንን እኔ በእየሱሴ ነፃ ነኝ ሀሹካ ... ዘመን ዘላለምክ ይባረክ ጥሌ📖✊❤
ጌታ ይበረክ በእዉነት ፀጋ ዪባዛልክ ❤❤
ወንድሜ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ
The died Adem attached to us is our enabler to run from sin Area. He is our strengthen, and power
Amen 🙌🏾 tebarekilgn neby Tile
❤❤ጌታ ዘመን ይባረክ ጸጋ ይብዘልክ 😢 ምን ዓይነት ድንቅ ትምህረት ነው!!
ሰላም የእግዚአብሄር ሰው ሰላም ይብዛል ሐብል እባላለው አንድ የምነግርህ ትልቅ ጉዳይ ነበረኝ ልጅ ሳለው ጀምሮ ህልምን አያለው እናም የማየው ህልም ትርጉም የሚያሻውም አይደለም በቀጥታ ነው የማየው እናም አይቼው ሳይፈፀም የቀረ አንድም የለም መጥፎ ቢሆን እንኳን ፀልዬ ህልሜን መቀየር ወይ ማስቀረት እንኳን አልችልም በዙሪያዬ ያሉ ሁሉ ህልሜን አምነው እስኪሆን ከመጠበቅ ውጪ ቢፀልዩበትም ምንም አይቀየርም አሁን አሁን እየበሰልኩ ስመጣ በጣም መፍራት ጀመርኩ ጥሩ ሳይ እንደምደሰተው ሁሉ ሚያስፈራም ሲሆን እንደዛው ከ አንድ ወር በፊት ይህን ህልም አየው እናም የ ኦሎንፒክ ፕሮግራም እራሱን ማለት በሚያስችል መልኩ እናም እዛም ላይ አስተማሪ ድራማ ከሚሰሩት ጋር እራሴን አየሁት ድራማውን ጨርሰን ስንወርድ ከመድረክ ጀርባ የመዘምራን ልብስን የለበሱ ወንድና ሴት እህቶች መተው ልብስ ቀይሪ ተብለሻል አሉኝ እኔም እሺ ብየ ያመጡልኝን የመዘምራን ልብስ ለበስኩ ፀጉሬንም የሚሸፍን እናም እዛው ከመድረክ ጀርባ ስልኬንም ሁሉን ነገሬን ትቼ ከነሱጋር ወጣው እነሱም አራት ናቹ የተመረጣቹት እኔ እና አንዲት ሴት ሁለት ወንዶች በከተማም የዞራቹ ዘምሩ ተብላቹሀል አሉን እኛም እሺብለን እየዘመርን እያመሰገንን መንገድ ጀመርን እናም አይኖቼን ወደሰማይ ሳነሳ ሰማይ ለሁለት ተሰንጥቆ ከውስጡም አፈር ሲወጣ አየው በጣም ደንግጬ እዩት ሰማዩን አልኳቸው ምንም አየታያቸውም መልሶም ተዘጋ እኛም መዘመራችንን ቀጠልን ለሁለተኛ ጊዜም ሰማይ ተሰነጠቀ ከውስጡም የጠቆረ ሰማያዊ ውሀ ወጣ በዚ ጊዜ እራሴን መቆጣጠር አልቻኩም በጉልበቴ ተንበርክኬ በግንባሬም ተደፍቼ ይቅር በለን ህዝብህን ይቅር በል እያልኩ መፀለይ ጀመርኩ የህፃናት ጩህት ልብን ይወጋል ሰው ሁሉ ይጮሀል ህንፃዎች ተደረመሱ ብዙም ሰዎችን ጎርፍ ወሰዳቸው እኛ እየዘመርን በነበረበት ሰአት እየተከተለ ፀያፍ ስድብ የሚሰድበን አንድ ሰው ነበር እናም ሳየው የተጨነቀ ተሳድቤ ልሙት ብሎ ተስፋየቆረጠ ሰው ነበር እናም ነብስህን ማዳን ትችላለህ አልኩት እሱም ተነርክኮ አስመልጪኝ በማለት ጌታን ተቀበለ በዚ ሁሉ ውስጥ አንድስ ውሀ አልነካኝም ነበር ልብሴም ደረቅ ነው ተንበርክኬም አምርሬ ፀለይኩ ሰማይም ዳግመኛ ተዘጋ 3ቱም የት እንደነበሩ ባላውቅም አሁንም አብረን መዘመር ጀመርን እናም ለ 3ተኛጊዜ ሰማይ ተሰነጠቀ ክርስቶስን በነጭ ፈረስ ላይ አየሁት ሁለትም ከጀርባው ነበሩ ጠጣም የተቆጣ ፊት ነበር በዚ ጊዜ እግሮቼ ከዱኝ እጆቼላይ ያሉት ፀጉሮች ሲቆሙ ታወቀኝ እናም መጣም በፍጥነት የሽምጥ ይጋልብ ነበር መግለፅ አልችልም እያለቀስኩ ህዝብህን ይቅር በለን ጉሮሮዬን እያነቀኝ ከማልቀስ ውጪ ምንም ማድረግ አልቻልኩም እያለቀስኩም ከአእንቅልፌ ነቃው። በጣምም ፈርቻለው በሶስተኛውም ቀን ያየሁት ሁሉ እየሆነ ነው እናም ፀልዬም መለወጥ እንደማልችል በደንብ አውቃለው ላንተም መንገር የፈለኩት ቢያንስ ተኝቶ ያለ ሰው ቢነቃ ንስሀም ቢገባ ብዬ ነው ማንም ሰው ህልሜን ነግሬው ነብሴን የሚያሳርፍ ነገር አላገኘሁም እንቅልፍ አጥቻለው በፀሎትህ አስበኝ እባክህን 🙏🏽
Yene abati bertalinini😢😢😢❤❤
ጌታ ኢየሱስ ይበርክ ዬኔ አበት በንቴ ትምርት እራሴን አጋኛሁት እውዳሃሎ
የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ነብይ ጥሌ❤❤❤
ተመስገን: ስራ ሆኜ መባረክ🙏🙏🙏
መንፍስ ቅዱስ እርዳኝ እንድቀደስ ❤
እግዚአብሔር በቅድስናው እስከ ሕይወትህ ፍጻሜ ይባርክህ።የተገለጠለህና የገባህ ያስተማርከው የቅድስና እውነት በቅድስናው መንፈስ ይግባን፤በሕይወት የምልልስ ሥርዓታችን በቃልና ኑሮ የተገለጠ ይሁንልን።አሜን።
Jesus is Lord❤
Amen
Geta abzto ybark !!
WOW ❗ ቃል የለኝም❗
Tebatek
ኢየሱስ ጌታ ነው
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ!!!!❤❤❤❤
አባ ቀድሰኝ እቀደሰለሁ አንጸኝ ከበረዶም ይልቅ ነጭ እሆናለሁ 😢
Kale hiwot yasemalen prophet. Tsegawen yabzaleh
አሜን 🙏🙏🙏 ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏🙏🙏
ክብር ለኢየሱስ ይሁን ለሕግ ኃጢአት በሞቱ ነፃ ለወጣኝ ነቢይ ጥሌ ቡሩክ ነህ ጸጋ ይብዛልህ ድንቅ ትምህርት ነው
ሰላም ለሁሉ ይሆን
ፖስተር ተቤርክ፣❤❤❤❤❤❤
ዘመንህ ይትባረክ
ነብይ ጥሌ አንተ ጌታን እንድትሰብከዉ
የተጠራህ የተቀባህ ምርጥ አስተማሪ ነህ ጌታ በፀጋውን ያብዛልህ
ምህረቱን ሀይሉን በፀጋውን ቅባቱን በየእለቱ ያብዛልህ
መንገድህ እይታህ ዉሳኔዎችህ ሁሉ በሰዉ ምክር እና ሀሳብ በሰዉ እጅ ሳይሆን በመንፈስቅዱስ ምሪት እና ሠገለጥ ዘላለም ይሁንልህ
እንደአንተ ብዙዎቹ እየተቀቡ ይነሱ ይገለጡ
የወንጌል ቃሉ ድርቀት እና የመንፈስ ቅዱስ ድርቀት ከምድሪ ከቤተክርስቲያን ይነቀል
ጌታ ብቻ ከፍፍፍ ይበል ጥማታችን ፍለጋችን ጩሀታችን ግርግራችን እሱ ይሁን
የቤተክርስቲያን መሪዎች አገልጋዮች
መጋቢዎች የቤተክርስቲያን ተካይ ባለራዕይ አገልጋዮች መነቃቀፍ መገፋፋት እርስ በእርስ መናናቅ መገፉፉት
ሳይሆንንን😭😭😭😭
አንድነትን ፍቅርን መያያዝን መናበብን በፍቅር መተራረም መቀባበል ይስጠን
የቤተክ