“ከሀገር መስረቅ ከራስ መስረቅ ነው!” - መሰረት መኮነን | AW ፖድካስት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 9

  • @adwahd
    @adwahd 2 หลายเดือนก่อน

    he is genious man

  • @KKu-e9h
    @KKu-e9h 2 หลายเดือนก่อน +1

    በመጀመርያ የተወለድከው የት ነው ለምን እስቴ ማለት አሳፈረህ

  • @habtamukassahun7265
    @habtamukassahun7265 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዛሬን አያርገው እና መሠረትን አውቀው ነበር በቃለመጠየቁ እንዴም ስለእሥቴ መካነ እየሡሥ አላነሣም ሥለተማረበት ትምህርት ቤት አላነሣም ስለእስቴ ደንሣ ስሐአንቦው አላነሣም መሠረት በደንብ እንደምታውቀኝ እርግጠኛ ነኝ ጊዜ ደጉ በዘጠኝ አመትህ ንግድ ጀምረህ ለዚህ በቃህ????????????

    • @KKu-e9h
      @KKu-e9h 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ብሩን የተቀበለበት ቦታም እስቴ ነው አይደል😅😅😅😅

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 2 หลายเดือนก่อน

    ፖድካስት ባለሀብት እየፈለጉ በቃለ መጠየቅ ሥም ይቀርባሉ ትንሽ ስጦታ ነገር አይጠፋም ።

  • @HaregBaba
    @HaregBaba 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰውየው እንኳን የተወለደበትን አካባቢ ይቅርና ራሱን አምኖ አልተቀበለም እኮ ትልቅ ሰውየ ነው ግን ጥቁር ቀለም ድብን አድርጎ ተቀብቶ ሲያስጠላ የሆነ ዥልጥ ባላገር ወሬኛ ነገር ነው እራሱን እንዴት እንደሚያይ ውይ፣ አማጋወች ይግደሉኝ እራሳቸውን ደብቀው ስራቸውን የሚሰሩ።

  • @meseretmekanent-xj6le
    @meseretmekanent-xj6le 2 หลายเดือนก่อน

    ከናቷ ሆድ ወታ እናቷን በርግጫ አሉ፣ ልማት የሚጀምረዉ ካካባቢነዉ፣አስመሳይነህ እስቴብለህ ለመጥራት
    ያፈርክበት ፣ሀገርላይ ሆቴልእገነባለዉ
    ግንብገወርጊስን አሰራለዉ፡፡ ብለህስታወራ አለማፈርህ
    ይህን ኢንተርቢዉ የእስቴ ህዝብ፣ ቢየዉ ለምልክት የሰራሀትን ጤናጣቢያ ፣ቡሎኪቱን ይልኩልህነበር፡፡
    የኔዋ እስቴ የጉሩ ህዝብ መገኛ ጥንታዊቷሀገር ያልተነገረላት
    ያልተዘመረላት ሙስሊም ክርስቲኑን
    በፍቅር አቅፋ የያዘቺ እቁ ሀገር
    የጀግና ሀገሬ የና ዶ/ር አለማየዉ ስመኝ ባይህ የነ ዶ/ር አለማየዉ ዋሴ እሸቴ ሀገር ሆዳሞቺ ቢፍሩብሽ እኛ እንኮራብሻለን የኔዋ እስቴ ትንሳኤሽ ቅርብነዉ💓💓💓

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 2 หลายเดือนก่อน +2

    መኮነን አይባልም መኮንን ነው ተው ጋዜጠኞች ።

  • @mussiehassen4471
    @mussiehassen4471 2 หลายเดือนก่อน

    በ1999አ/ም ሰርቆ ጥር ወር ታስሮ ነበር መልካም ሰው ብታቀርቡ ጦሩ ነበር