ውይ ሴቶች አዲስ ስታንድ አፕ ኮሜዲ Comedian Yasino new standup comedy WEY SETOCH 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 251

  • @SujStar-qi1go
    @SujStar-qi1go 3 หลายเดือนก่อน +26

    ይንን የምታነቡ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ

  • @atbiamedia2127
    @atbiamedia2127 4 หลายเดือนก่อน +15

    ያሲኖ ካንተ ገና ብዙዙዙዙ እንጠብቃለን ይጠብቅህ

  • @Remla_Awel
    @Remla_Awel 4 หลายเดือนก่อน +10

    በርታ ወንድሜ በቀልዶችህ አንተም ሳቅበት ቀልደህ ኮስተር አትበል

  • @kindalemmarie2966
    @kindalemmarie2966 4 หลายเดือนก่อน +27

    በርታ በዚህ ጊዜ ሰውን ማሳቅ ቀላል አይደለም በቀላሉ አይስቅም

  • @seada9327
    @seada9327 4 หลายเดือนก่อน +5

    ወይ ያሲኖ ሳቅ በራቀኝ ቀን በቅ ብለህ ወደ ሳቄ መለስከኝ በርታ ❤❤አንተ ብቻ ስራ የቲክቶክ አጫጭር ቪዶወችንም ልቀቅበት ቻናሉ ያድጋል

  • @takelederesa
    @takelederesa 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምይብዛ ያሲኖ እኳን ደና መጣ በጣም ነው ያዝናናህኝ በርታ አገሪቸን ሰላም ያርግልን

  • @abaynehdemisewu5837
    @abaynehdemisewu5837 หลายเดือนก่อน

    Yasiiii !! 1 ኛ በርታ bro...

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 23 วันที่ผ่านมา +1

    ያሲኖ ምርጥ ይላል።😂😂😂

  • @nuruadem639
    @nuruadem639 3 หลายเดือนก่อน

    ያሣ በማዘርና በፋዘር የመሠልሺው አልተመቸኝም።ሌላው ዋው ነው።ቀጥልበት

  • @selomonnigussie1724
    @selomonnigussie1724 4 หลายเดือนก่อน +41

    እኔን ብቻ ነው የማያስቀኝ ይሄ ልጅ

    • @ermiasadebabay1952
      @ermiasadebabay1952 4 หลายเดือนก่อน +2

      ኸረ እኔም አለው

    • @Meazawteshome-el3sf
      @Meazawteshome-el3sf 4 หลายเดือนก่อน

      ልክ እንደ ኮሜዲያን እሸቱ overactስለሚያደርግ አያስቀኝም እንዲያውም ማየት አልፈልግም።የነጌታቸው ረዳን ንግግር ሲሰራ ግን ከልቤ ተደስቻለሁ። ​@@ermiasadebabay1952

    • @woyay2095
      @woyay2095 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@ermiasadebabay1952 እኔም አያስቀኝ

    • @bisrattibebu2708
      @bisrattibebu2708 4 หลายเดือนก่อน +3

      Are bzu nen 😁

    • @aschalewnigussie-m2i
      @aschalewnigussie-m2i 4 หลายเดือนก่อน +5

      yemengst serategn neh malet new😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @dawitasfaw945
    @dawitasfaw945 3 หลายเดือนก่อน +2

    Harif new berta ❤❤❤ 😂😂😂😂

  • @mihretabnega4694
    @mihretabnega4694 4 หลายเดือนก่อน +4

    that is what we call real standup commedy

  • @NahomShimelis-ge9hl
    @NahomShimelis-ge9hl หลายเดือนก่อน

    Betam miwedh endalkew bizuwechu comedian ayaskugnim ante gin ..😂😂😂😂 tnx🎉🎉

  • @MubarekAli-c8f
    @MubarekAli-c8f 3 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍👍You are right yasooo❤❤❤

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 4 หลายเดือนก่อน +6

    Gin ahun yehen yakel yasekal sewochu ewenetem TEJAJELEWAL.. menum ayasekem

  • @nadernegash827
    @nadernegash827 4 หลายเดือนก่อน +11

    ያሲኖን ማሳደግ አለብን ❤️❤️❤️❤️

  • @Soraentr.t19
    @Soraentr.t19 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በርታልኝ
    መድረክ ላይ ሰክረህ ብትሰራ ደስ ይለኛል
    ለማነኛውም ዛሬ ሰክሬ ነው ማወራህ

  • @cherinetmussie
    @cherinetmussie 4 หลายเดือนก่อน +7

    መልካም ስራ ነው በርታ!!!!

  • @bekeeplove1263
    @bekeeplove1263 4 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር መልካም ነው ተባረኪ

  • @walyalucy4687
    @walyalucy4687 4 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂 ደስ የሚል ስራ

  • @tensayetesome8172
    @tensayetesome8172 3 หลายเดือนก่อน

    አዝናኝና irony comedy good job keep it up.

  • @_bruks
    @_bruks 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያሲኖ እባክህ ከቤተሰብ ጋር ሲታይ የማያሳስቅ ስራ እባክህ። ከ 1ም 2ቴ እቤት በቲቪ ከፍቼ ማየት ጀምረን ግን የምትናገረው በጣም ያሳቅቃል። ስለምትመቸኝ ነው ቀጣይ ግን ጭራሽ አልከፍተውም።

  • @YohanesAbebaw-s2n
    @YohanesAbebaw-s2n 3 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት ለማውራት በጣም ነዉ ያስጠላኝ

  • @Fir00-py8nq
    @Fir00-py8nq 24 วันที่ผ่านมา

    አሁንስጅል አደለህ እኳን ፍቅር ተጠምሮብህ😂😂😂

  • @wubehagertube3355
    @wubehagertube3355 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያሲኖ በርታ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @Funny-s4o
    @Funny-s4o 4 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ በርታ አንደኛ ደብረዘይት ላይ ብታዘጋጅ አሪፍ ነው

  • @DAVEWESAGN
    @DAVEWESAGN 4 หลายเดือนก่อน +1

    Respect men keep on going

  • @neba1034
    @neba1034 4 หลายเดือนก่อน +14

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abdulmanankebede1253
    @abdulmanankebede1253 4 หลายเดือนก่อน +2

    Real social critics!Yasino sino hone

  • @yum483
    @yum483 4 หลายเดือนก่อน

    You are one of the best love it

  • @KumlachewShelemew
    @KumlachewShelemew 3 หลายเดือนก่อน +2

    ያሲኖ ማንንም እንዳትሰማ በተለይ በርታ የሚሉክን 😢

    • @Badua-v2o
      @Badua-v2o 3 หลายเดือนก่อน

      አላህ ያሳካልአላህ እሷን አደለም ሁር ላይኔወችን ይሰጥህ የምትላክወድ የምትጎረጎር እጂ የምትጎረጉር አትሆንምተረሳ ቶሎ ቶሎ አላህ ያሳካላችሁ

  • @ennenanuroye5348
    @ennenanuroye5348 3 หลายเดือนก่อน

    ዘ ባሕሪ አሕያ ዋው😅😅😅 ።ግን

  • @alladorofficial
    @alladorofficial 3 หลายเดือนก่อน

    Just keep going 😂😂😂

  • @Nar-Dos
    @Nar-Dos 4 หลายเดือนก่อน

    Good job kochema👍

  • @tewodrostesfaye3494
    @tewodrostesfaye3494 3 หลายเดือนก่อน

    አናት አናት አናት ሆኖ ድጋሚ መጥቶዋል 👏👏👏😁😁😁 ይመችህ

  • @kidusfikadu7549
    @kidusfikadu7549 4 หลายเดือนก่อน

    ያስን ምርጥ ሰው ❤❤

  • @SomayaModade
    @SomayaModade 4 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ በአሁኑ ሰአት ሰውን ማሳቅ

  • @SameeraS-wu4hj
    @SameeraS-wu4hj 3 หลายเดือนก่อน

    Das yelal barita ❤❤❤❤❤

  • @ከድየተረፏ
    @ከድየተረፏ 4 หลายเดือนก่อน

    በርታልን❤❤❤❤

  • @AsdAsd-l8t
    @AsdAsd-l8t 4 หลายเดือนก่อน

    የተመታ,ልይ😂😂😂

  • @ዳረምየላትbestman1yahoocom
    @ዳረምየላትbestman1yahoocom 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም አርፍ ስራ ነው ያሲን በርታልይኝ 🙏🙏😀😀

  • @semarawitsat
    @semarawitsat 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ነው ያዝናናህኝ ያሲኖ ጎበዝ ነህ በእውነት❤

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ያሲኖ ክክክክክ😂😂😂😂

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 4 หลายเดือนก่อน

    በርታ ያሲኖ 😂😂😂

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 4 หลายเดือนก่อน

    በርታ ያሲኖ🎉🎉🎉🎉

  • @abdujemal3234
    @abdujemal3234 4 หลายเดือนก่อน +1

    አንበሳ ያሲኖ በርታ 🎉

  • @ElfeTem
    @ElfeTem 3 หลายเดือนก่อน

    Reality 👍🏽

  • @tiktokethiopian3011
    @tiktokethiopian3011 4 หลายเดือนก่อน +2

    Baxame mirexe nwu 👌 keep going👏👏

  • @Bitemohammed-tq9xw
    @Bitemohammed-tq9xw 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️ባርታ ዋንድሜ

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 4 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ያሲኖ ትችላለህ👏👏👏👏

  • @b.6015
    @b.6015 4 หลายเดือนก่อน +37

    ያሲኖን ሰ፡ብ አርጉት እናሳድገው እኔ ከአማን ቤት ነው የመጣሁት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @natey16
      @natey16 4 หลายเดือนก่อน +3

      እንዴት ነው የአማን ቤት ዘይት እና ስኳር መጣ

    • @seada9327
      @seada9327 4 หลายเดือนก่อน

      እኒም

    • @alal8630
      @alal8630 4 หลายเดือนก่อน

      አወን እናሳድገው እኔንም አሳድጉኝ በነካካ እጃችሁ አይከፈልበትም

    • @AmanuelAyele-d2b
      @AmanuelAyele-d2b 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@natey16is

    • @HusnuTube
      @HusnuTube 4 หลายเดือนก่อน +2

      እተማመንብህ ነበር የዛሬው ይለያል ያሲኖ የባድ ወልድ🎉 ትንሽ አንዳንድ ሰዎችን አሳቀቅካቸው እንጂ ለማለት የፈለኩት ገብቶሃል!

  • @eyobkinde5622
    @eyobkinde5622 4 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂 migerm nbr betam nw metchelw

  • @anwarsolomon6389
    @anwarsolomon6389 3 หลายเดือนก่อน

    Very good yaseno 😂😂

  • @BeqaMan
    @BeqaMan 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂ere yasino

  • @BedadaBirhanu-sb9bq
    @BedadaBirhanu-sb9bq 4 หลายเดือนก่อน

    በርታ ❤🎉

  • @زينةالقحطاني-ط1ف
    @زينةالقحطاني-ط1ف 4 หลายเดือนก่อน +13

    አሏህ ልብክንያሥተካክልልህ ወድም ኢላሂ ሰወችን ለማሳቅብለዉ እራሳቸዉን አዋርደዉ አተን ተሜስቆጡትአታድርገን

    • @peaceandpeaceful4538
      @peaceandpeaceful4538 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ፣ አሚን!
      አሏህ ይመልሰው ፣ አሏህ ሂዳያ ይስጠው ።

  • @abunu-ty5rv3vh9e
    @abunu-ty5rv3vh9e 3 หลายเดือนก่อน

    በርታልን ያሲኖ ጀግና ነህ

  • @Beta-hs9nt
    @Beta-hs9nt 3 หลายเดือนก่อน

    ከፍጼጋ ነው የመጣሁት ያሲኖ በርታ

  • @Addisua
    @Addisua 4 หลายเดือนก่อน +1

    የጀሶው እንጀራ ነው ፈገግታ የነሳን😂😂😂ያሲኖ

  • @mudimudi2250
    @mudimudi2250 4 หลายเดือนก่อน

    Yebade👌👏👏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉ዋዉ

  • @KadirHusen-z4z
    @KadirHusen-z4z 4 หลายเดือนก่อน +2

    ትችላሌ❤❤❤

  • @ZinawMelese
    @ZinawMelese 3 หลายเดือนก่อน

    Beravo yasino

  • @Ggg-nc4le
    @Ggg-nc4le 2 หลายเดือนก่อน

    ባርታ ወንድም የስን

  • @ZemikaelJon
    @ZemikaelJon 4 หลายเดือนก่อน

    Mechi new mechi new miaeraw yaseno ❤

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር 4 หลายเดือนก่อน

    ቤኪን አየሁት ወቸው ጉድ😂

  • @worldethionews-z2v
    @worldethionews-z2v 4 หลายเดือนก่อน

    ተመችተሃኛል ያሲኖ በርታልን

  • @MerryAdisu
    @MerryAdisu 4 หลายเดือนก่อน

    Yasino Merry negn minalbat video editor and thumbnail designer kefelek awaragn

  • @kiyeberhane1259
    @kiyeberhane1259 4 หลายเดือนก่อน

    ቆጬ አንደኛ ነህ። በርታ

  • @abiysisay6127
    @abiysisay6127 3 หลายเดือนก่อน

    Yhe yemejemeria new stand up comedy say cheresh cuz yasino is ma guy...but its didn't fit me to lough lemen endehone balakm ma men kezi belay meserat alaebh bay negn bene bekul.....katefaw yekerta

  • @AdemMohamed-j4r
    @AdemMohamed-j4r 3 หลายเดือนก่อน

    ብጣም.ጥሩ.እጂግ.ጥሩ

  • @BahrShemsu
    @BahrShemsu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይችላል ያሲን

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 4 หลายเดือนก่อน

    የአያዋ ነገር ያማል ቅኔዉ😁😆

  • @KukuBubu20
    @KukuBubu20 4 หลายเดือนก่อน

    Wow ❤ yemecheke

  • @berekamoliso
    @berekamoliso 4 หลายเดือนก่อน

    ምነው መገረፍ አማረሽ😂😂😂

  • @EnenaEsa-
    @EnenaEsa- 4 หลายเดือนก่อน +2

    አስተያየት ተመልካቺን በመሃል አትፎግር ሊላው 👌

  • @ethio-danitube86
    @ethio-danitube86 4 หลายเดือนก่อน

    ይሜ❤

  • @መኪነኝመኪነኝ
    @መኪነኝመኪነኝ 3 หลายเดือนก่อน

    ሀቢቢ ስወድህ

  • @jibriljb906
    @jibriljb906 4 หลายเดือนก่อน +2

    Yasin ba Allah tobite tamalas

  • @Mahizuzu
    @Mahizuzu 4 หลายเดือนก่อน

    በርታ😂😂

  • @mametemam6977
    @mametemam6977 4 หลายเดือนก่อน

    ያስኖ አሁን የጅንጀና ህግ አድሳባ ሆነ ነው የገባህ 😅😅😂😂😅😅😂😂😂😂😅😅😂

  • @ruhamaasfaw7709
    @ruhamaasfaw7709 4 หลายเดือนก่อน +1

    kahun Ahun keld yjemral biye sitebk aleke!! 😙😙😙

    • @yesufyimertessema1535
      @yesufyimertessema1535 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 በጣም ሳይቀልድ አለቀ

  • @AbebaMekonen-c3h
    @AbebaMekonen-c3h 2 หลายเดือนก่อน

    Ene gen yegermgn ke wonde ga yalachu satuch endzhi nachew sele yemtachebechbute ngerse😂😂😂

  • @AsamaraBelete
    @AsamaraBelete 4 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ብለሀል ያሲኖ

  • @yaredhaile2859
    @yaredhaile2859 3 หลายเดือนก่อน

    Aynefam keld alkobeshal bro chama seky

  • @FireGetachew-u5v
    @FireGetachew-u5v 2 หลายเดือนก่อน

    Ewnetim yeahya siga beltehal yastawkbihal

  • @AbebaMekonen-c3h
    @AbebaMekonen-c3h 2 หลายเดือนก่อน

    Gen yaseno dz semta lagnke efelegalehu

  • @GADdreamers
    @GADdreamers 4 หลายเดือนก่อน

    Bravo broye

  • @AbidanTube
    @AbidanTube 4 หลายเดือนก่อน

    Mindenaw kaldike malit nw......enchat enchat yilale kadike😜😜😜😜

  • @teklemariam1860
    @teklemariam1860 4 หลายเดือนก่อน +2

    ነገርከን ከሰማን

  • @AbdurhmanJemal-p7b
    @AbdurhmanJemal-p7b 4 หลายเดือนก่อน

    Berta yasino

  • @Habeshaboy2155
    @Habeshaboy2155 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቆጨማ 😂😂😂

  • @BlackAmanii
    @BlackAmanii 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፊትህ ነው ሚያስቀው

  • @bettybekele1581
    @bettybekele1581 2 หลายเดือนก่อน

    መገናኛ አርት አለ ፣ስትል የበረሮ መዳኒት ብለዉ የሚከፍቱት spiker ትዝ አለኝ

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ያስኖ እኳን ደና መጣህ

  • @andualem-qg9li
    @andualem-qg9li 3 หลายเดือนก่อน

    1 gize enkuan yalesakut mn hogne nw chegeru yene nw ende 😜😜😜😜😜

  • @amumazerma
    @amumazerma 3 หลายเดือนก่อน

    ያሲን እወድሃለው ነገር ግን የይዘት ችግር ያለበት video ነው የለጠፍከው፡፡ script ህ ችግር አለበት የስታንዳፕ ኮሜዲ ደራሲ ያስፈልግሀል

  • @mulukenalem-d7n
    @mulukenalem-d7n 3 หลายเดือนก่อน

    ትችላለህ ይመችህ

  • @mulataderajew3555
    @mulataderajew3555 4 หลายเดือนก่อน

    ኑርልን ያሲኖ

  • @yibeltaltesfaye9294
    @yibeltaltesfaye9294 4 หลายเดือนก่อน

    CANOT STOP Laughing ON THE Transformation FROM እንዳይገለኝ to ዘውትር ከአይኔ ማጠፋው