COGRATULATIONS MY DEAR BROTHER!!! I MET YOU WHEN U CAME TO OUR SCHOOL. I NEVER KNEW THAT YOU ARE SUCH A DINAMIC HERO. MAY GOD CONTINUE TO BLESS YOU ABUNDANTLY.
I don't know why he always inspire me he so humble he can talk he can make to believe anyone who want do something can do it am so proud of you my brother much respect 🙏
@Alive_podcast_abrham_fantu I lear alot he just real humble, respectful person he love his country from deep down his soul I wish young generations learn from him. Thank you too ☺️
betam new yemigermew ... bezi lk hagern yemiwed sew betam inspire yadergal ...hasaboch hulu tesaktew bay betam des ylegnal lezam egziabher ydrah .and then yhenn melkam kn jegna sew lakerebkln le abrsh demo lyu msgana alegn .....
ኢትዮጵያን በዚህ ልክ የሚገልፅ ሰው አላየሁም በጣም ጀግና ሀገሩን ወዳድ ወታደር ክብር አለኝ በርታልኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤
ወታደር አይደለም የአብይ ቅጥረኛ ነዉ ወታደር ፂም አያስረዝምም ይላጫል ወጣቶች ለመናሳሳት ያዛጋጁት ወጠጢ ነዉ በኢለኮፍተር በራሬ ወረቀት እንዲ በትን አብይ ያሳማራዉ ነዉ😅😅😅😂☝️
ከጀግና ጀግና የሆንክ ወጣት ነህ በዚህ ላይ ቆራጥ አቋም የሀገር ፍቅር ያለህ ድንቅ ወጣት ነህ:: ሌላው ነገር እግዚአብሔር የሰጠህ ስጦትህን ስታወራ የቃላት ውበት አጣጣልህ በእርጋታ አወራርህ ዓላማህን የምትኖር ወጣት ነህ ገና ብዙ እናተርፋለን እንደ ሀገር እግዚአብሔር የመረጠህ በኢትዮጵያ ምድር የተፈጠርክ ስጦታችን ስለሆን እግዚአብሔር እናመሰግናለን:: አንተ ለእኛ ልዩ ስጦታ ነህና አንተን የመሰሉ ብዙ ስጦታዎች ያፍራልን እግዚአብሔር በጥበቡ::
Wow አንተ ደሞ በጣም ቀና ሰው ነህ❤❤❤አንተም ተባረክ😊😊😊😊😊😊😊
😭😭😭😭
COGRATULATIONS MY DEAR BROTHER!!! I MET YOU WHEN U CAME TO OUR SCHOOL. I NEVER KNEW THAT YOU ARE SUCH A DINAMIC HERO. MAY GOD CONTINUE TO BLESS YOU ABUNDANTLY.
ማሻ አሏህ 🎉🎉🎉🎉🎉
Wow
አቤት እረጋታ አቤት ትዕግስት አቤት ጥበብ አቤት ማስተዋል ኢትዮጵያ ለካ ልጅ አላት ክብርልን ለትውልዱ አርያ የሚሆን ጀግና መምህር ነህ አብርሽ እናምስግናለን ይሄን ምድያ አድናቂ ወዳጅ ነኝ
እኛም ስለምትከታተለን እናመሰግናለን🙏
"የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው"ለዚህ ሁሉ ማስተዋል የበቃኸው መርህህ ቅዱስ ቃሉ ስለሆነ ነው።ከዚህ በላይ ይጨመርልህ ተባረክ።
የዚህን ወጣት ሀሳብ በተሻለ ተረድቼዋለሁ ምክንያቱም የወታደር ልጅ ነኝ ክብር ለወታደር❤❤❤
ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት የሚገርም መልእክት የሚገርም አገላለፅ ዘመንህ ይባረክ
እነ ...ሰላም
Amen Amen Amen 😢😢❤❤❤
በደርግ ም በባድሜም የምወዳቸውን ወንድሞቼን አጥቻለሁ ለወታደር ክብር አለኝ እነሱን ሳይ እንባ ይተናነቀኛል ደስ እሚለው ግን ወታደር አግብቼ ሁለት ወልጄ አሁን ግዳጁን ጨርሶ ደስ የሚል ኑሮ እየኖርን ነው ክብር ለወታደር፡፡
ክብር ለሀገራቸው ለሚዋደቁ ሰራዊቶቻችን❤❤❤
❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤
🙏🙏
በጣም እሚገርምና ትሁት የምየ ኢትዮ ጀግና ልጅ በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት መንታ መንታ ይወለድልን በጣም በርጋታና ምስጥ ብየ እየጣፈጠኝ የሰማሁት ፕድ ካስት 👌👌👌👌👌👌አገራችንንን ሰላም ያርግልን
Hope I am not dreaming 😮
ሀገሬ ሰው አላት😮❤
ገረማችሁኝ... ተስፋ ሰጣችሁኝ❤
እኔ ቃላት አጣሁ በድሜ እበልጥሀለሁ በጭቅላት ግን ማንም አይደርስብህም ካንተ ምን እንደተማርኩ ታቃለህ ያገሬ ባለዳ እንደሆንኩ ከሚገባኝ በላይ ነግረህኛልከንቅልፌ ነዉ ያቀሰቀስከኝ ድንቅ ኢትዮጵያዊዊዊዊዊዊዊዊ ነህ ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ ለዘለአለም ትኑር ውድ አገራችን ያልከው ማረግ ላይ ደርሰህ ለማየት ያብቃህ እርሱም እድሜና ጤና ላንተ ለውዱ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ያድልህ አሜንንንንንንን
የአንተ አይነት ስለ ኢትዮጵያ የዚህ አይነት መረዳት ያለቸው 100 ሰው ቢኖሯት እመኑኝ ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች ዘመንህ የተባረከ ይሁን ፣ ህልምህን የምትኖርበት ዕድሜህን ያጥግብክ ።
አንተ ያልተዘመረልህ ጀግና ነህ ለወጣት ተምሳሌት ነህ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤
ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሁሌም እናከብራቹዋለን
🙏🤝
❤❤❤❤ጀግና ወታደር ቃልአጣውልክ
ለወታደር ትልቅ ክብር ትልቅ አክብሮት አለኝ። በሰሜኑ ጦርነት አባታቸውን ያጡ ሁለት ልጆችንም አግዛለሁ። ነገር ግን መንግስት አሁንም ከሰሜኑ ጦርነት ሳይማር በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች በሚያካሂደው ጦርነት አሁንም ልጆች ወታደር አባታቸውን እያጡ ነው። የሀገሬ ወታደር ከወራሪ ጠላት ጋር እንጂ ከራሱ ህዝብ ጋር የሚዋጋውን ማቆም አለበት። በተለይም ወታደራዊ ክፍሉ ከሀገሪቱ የዘር ፖለቲካ ውጭ መሆን አለበት። ፖለቲከኞችን የማስቆም አቅምም ሊኖረው ይገባል። ያለበለዚያ አባት አልባ የወታደር ልጆች አሁንም መብዛታቸው አይቀርም። respect ❤
ኤርትራዊ ነኝ ይህንን ድንቅ ወጣት ዛሬ በማወቄ ደስ ብሎኛል። በጣም አስተዋይ የተባረከ ፣ ብዙ ጥበብ የተሰጠ የሂወት ሚስጥርና ጣእምዋን በደንብ የተረዳ ከፍተኛ እቅድ ህልም የሃገርና የሰው ፍቅር ያለው ምርጥ ጀግና ወጣት ነው።
እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ረጅም እድሜ ይስጥልኝ::
ኢትዮጵያ ተስፋ አላት ፈጣሪ ይመስገን::
ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እግዚአብሔር ሁሌም ጋሻና መከታ ይሁናችሁ 🙏🥰🥰
አብረሃም የተባረክ ስው ነህ እንድበተ ርቱዕ ጥያቄህ ራሱ ይልስተምረናል በጣም ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ አየኽው ሲመልስ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ሀቁ ይሄ ነው ስንቱ ሞተ እዛ ውስጥ አትግባ ጌታዬ
ዉይ አንተ ወጣት ድምፅህ ስብእናህ ትህትናህ ምን አይነት ቤተሰብ አሳደገህ ተባረክ የድንግል ልጅ መድኃኒአለም ያሰብክበት ያድርስ እዚች ምድር ላይ የማናቃቸቸዉ ስንት ሰዎች አሉ አብርሽ አንተም ተባረክ
አንተ ወጣት ጀግና ወታደር አንተን መግለፅ አይቻልም እድሜና ጤና ይስጥህ። 🇪🇹💕🙏🏼🇪🇹💕🙏🏼❤️
ተባረክልን እንዳንተ አይነት ጀግና ያብዛልን ኢትዩጵያ ለዘላለምትኑር❤❤❤❤❤
ወይኔ ይህንን ወታደር ስወደው በጣም ልዪ የሆነ ስብዕና አለው ኩሩ ወታደር ነው ወንድሞቻችን ሀገራችን ኢትዮጵያ ስለምጠብቁልን እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
አላህዬ የሀገሬን ወታደር ጠበቀለኝ ከአላህ በታች ሰለምጠበቁን እናመሰገናለን🙏🇪🇹❤
Yes በልጅነቴ ሳላዉቀዉና ሳላስብብበት ወታደርነት ተቀጥሬያለሁ ለዛውም የቀድሞው ባህር ኃይል ማሪንኮማንዶ ክፍል ሲጀመር ልክ አናድልኸዉ ነው ነጋአልነጋ በፊሽካ ተቀሰቅሰህ መነሳቱን መለማመድ ከዛ እያንዳንዱ ነገር አዲስ ነገር ነው የሚሆነው ከዛም ለህይወት በጣም ወሳኝ ኮርስ ሆኖኛል ህይወትን እንደአመጣጡ ለመቋቋም ያስችላል የቤሉሉልን ዉጊያም ተካፍያለሁ ለሠዉ ልጅ ሁሉ በጣም ጠቃሚ የሙያ ዘርፍ ነው አንድ ወጣት ተማሪ ሁነህ ገብተህ የብዙ ሰወችን ብቃትና አቅም ችሎታ ይዘህ ነው የምትገኘው አይዞህ።።።
ስለአገልግሎትህ ከ ልብ አመሰግንሀለሁ
የስ በፍቅርና በአንድ ነት በኢትዮጵያን አገልግለው በእነሱም ስትነሳ ሁለየ እናለቅሳን ለዛምእናመሰግናቸወለን በኢትዮጵያን እምትወዱ ሁሉ እናመሰግናለን❤
ስለአገልግሎትህ እናመሰግናለን🙏🙏
መከላከያ ውስጤ ነው ክብር ይገባቸዋል እናመሰግናለን ❤❤❤
ኢትዮጵያ ተስፋ አላት እንዳንተ ያሉ ይብዙልን የሚገርም መረዳት የሚገርም የሃገር ፍቅር ይብዝልህ የኔ ጀግና!!!!
በጣም ጨዋ የሚናገረው ነገርሁሉ በማስተዋል ነውህልምህ ይሳካልህ ትክክለኛ የወታደር አስተሳሰብነው ያለው ወታደርሁሌም ስለሀገሩ ስለህዝቡ ያስባል በርታ ፈጣሪም ይርዳህ
ክብር ፍቅር ለዳይመዱ ሰራዊታችን❤❤❤❤❤❤❤
ደስ የሚል ቃለ ምልልስ አምላክ ሀገርህን በወደድካት መጠን አንተን ይውደድህ ምኞትህ በሙሉ ተሳክቶ ያሳይህ ለኔ ግን አንተ ንጹዋ እና የምመኛትን ኢትዮድያን አንተ ውስጥ አግኝቻታለሁኝና ክብረት ይስጥልኝ ብሩህ አእምሮና ቀና ልቦና ሁሌም ይከተሉህ አንተ የሀገሬ የቁርጥ ቀን ጀግና የጀግኖቹ ትልቁ ማእረግ ይገባሀል እንደኔ በርታልኝ ወንድሜ የድንግል ልጅ ልቦናህን ይጠብቅ አሜን
🙏🙏
እግዚያብሄር ተስፋ እዳናቆርጥ ሚያረግበት መንገድ ድንቅነው በጣም እርግጠኛ ነኝ የአንተን አይነት ወጣቶችን በብዛት እደሚበዙልን አገሬ የጀግኖች: እርስ በእርስ የሚፈጠርን አለመስማማትን የምንፈታበትን መንገድ ምቀይርበት ለጠላት በራችን የማንከፍት ምናውቃትን የፍቅር አገር ኢትዮጰያነት መከበሪያ ሚሆንበት ቀን እንደምናይ አምናለሁ ደግሞም ይሆናል ያለጥርጥ ፡፡ ወንድማችን ከተመረጡት አንዱ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅ ዘመንህን ይባረክ እንዃን ኢትዮጵዯዊ ሆንክልን፡፡ክብር ስለሀገራችን መከራቸው እያዩ ላሉ ወገኖች
በእውነት ከአነጋገር እስከ ውበት የሚገርም ድንቅ ወታደር ነህ ክብር ለሃገር መከላከያ ሰራዊት
እንዴ ጨዋ ወታደር እንደሆነ ተባረክ በእውነት እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤
የወታደር ደሞዝ ይጨመር
ስለእውነት እንዲህ ያለ ሰው ነው ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት በርታልኝ አመለካከቴን ሁሉ ነው የቀየርከው በጣም አመሰግናለሁ እውነት ውትድርናን በዝህ ልክ ነው ብዬ አስቤ አላውቅም በድጋሜ አመሰግናለሁ፡፡
አቤት አነጋገሩ ዋው ደስሲል በአላህ ምናለሁሉም እዳተቢሆን
ዉይ ምን አይነት ጠፋጭ ሰው ነው በእውነት ጸጋ የበዛለት እግዝአብሔር ረጅም እድሜን ይስጥልን 🥰
ባርያስ ድንቅ ጋዜጠኛ ድንቅ ገጣሚ ከዚህ ሁሉ በላይ ጀግና አቦ ተባረክ ያለምከው ሁሉ ይሳካልህ
ተስፋ ሰጥተህናል ተስፋችንም ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
ኧረ ኡኡኡ ለ3ኛ ጊዜ ሳዳምጠው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
wow ,,,,, geta yebrkh,,,,
ጌታ እግዚአብሔር ያሳካልህ። ምርጥ የኢትዬጺያ ልጅ 💪💪እንወድሀለን አቦ በርታልን። ከ ክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏🙌ተባረኩልኝ 🙏🙌❤️
ምን አይነት ትሕትና ነዉ አስተዋይ ጀግና ወድ ያስብከውን ይፈጽም ልሕ ወድሜ
ኢትዮጵያ አንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ምን ዓይነት ስብእና ያለህ ለሀገርህ የምትለፋ ነህ አግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ጥሩ ትህትና ያለህ ነህ
እጂግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር:: ሁሉ ኢትዬጵያዊ ከራሴ ጀምሮ እንዲህ ዓይነት እስተሳሰብ ቢኖረን እግዚአብሄር ይህች ምድር እንዴት በባረካት❤ መልካም ሀሳብ አምላካችን ደስ የሚያስኘው ነውና❤❤
በርታ ወንድሜ!! መልካም የሆነውን ተግባር ይዘሀልና!!
አይዞህ ወንድሜ አይዛቹ ጀግኖቼ ከዚህ በፊት በዘረኝነት በጎጥ በመንደር ተከፋፍለን ተጨማልቀን የናንተ ክብር ባይገባን ባናመሰግናቹሁም ታርክ ራሱ አፍ አውጥቶ ያከብራችዋል ይመሰክራል ከአሁን በኃላ የነቃን የናንተ ክብር የገባን ትውልድ ከናንተ ጎን ነን አይዛቹ ወንድሞቼ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የሀገር መከላከያ ክብር ይገባቸዋል እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤
እግዚአብሄር መጨርሻህን ያሳምርልህ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታልን ካታ ብዙ እንጠብቃለን እቅዲህን ፈጣሪ ያሳካልህ ወንዲሜዋ💚💛❤💚💛❤
I don't know why he always inspire me he so humble he can talk he can make to believe anyone who want do something can do it am so proud of you my brother much respect 🙏
Thank you and what do you learn from the video??
በብዙዎች የተወደደ፣ የሁሉ ተምሳሌት፣ሀገር ወዳድ ፣መልካም ስብእናው ከእርጋታው የሚነበብ ይህን ጀግና ደግመህ ብትጋብዝልን ደስተኛ ነኝ @@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu I lear alot he just real humble, respectful person he love his country from deep down his soul I wish young generations learn from him. Thank you too ☺️
በጣም እ/ር ይባርክህ እ/ር ይጠብቅህ እናም በጣም የበሰለ አእምሮ ያለዉ ወጣት ብቻ በጣም ከልቤ ተመሰ ጬ ነው የሰማሁት ሀገሩን የሚወድ ወጣት God bless you
ኢትዮጵያን በአጥንታቸው ያቆሟት መከላከያ ሰራዊታችን ናቸው ክብር ይግባቸው
ማነው ይሄ ድንቅ ወጣት በፈጣሪ እንዴት ምስጥ ብዬ እንደሰማውት ❤
ወይኔ ጌታ ሆይ😍 ሰው እንዲህ ርግት ይላል?
ክበርልኝ ወንድሜ ጀግናዬ😍😍😍
ወታደርን የጭራቅ ያህል አእምሯችን ላይ የሳለችብን ያቺ እርኩስ ህወሓት ነበረች‼️
አሁንማ ከዕድሜያችን ቀንሶ ይስጣችሁ ብለን የምንመኝ አልፎም በስማችሁ የምንምልና በቢሮዎች ስናያችሁ ለማስቀደም የምንሽቀዳደምላችሁ የኛ ሆናቹሀል😍
አንደኛ መከላከያ‼️
ሁለተኛ መከላከያ‼️
ሶስተኛ መከላከያ‼️
ትላንትም ኢትዮጵያ‼️
ዛሬም ኢትዮጵያ‼️
ነገም ኢትዮጵያ‼️
በጣም በሳል ወጣት ነዉ ለሀገራችን ተስፋ የምሆን ወጣት እርጋታዉ ማስተዋሉ በጣም የምደንቅ ነዉ
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
ጌታ አምላኬ እንዳንተ አይነቱ በኢትዩ ብቻ ሳይዎን በዓለም እንደ አንተ ያብዛልን እይ ፀጋ ነዉ ይጨምርል እንደዚም ዓይነት ሰዉ አለን ጌታ ይባረክ እናመሰግናለን ተማርኩብ
ሰው በውስጡ ያለውን ራዕይ(እራሱን) መሆን ከፈለገ ምንም ማንም አይቋቋመውም ክብር ፍቅር ለመከላከያ ሰራዊታችን ተባረክ።
ትረካ ሚተርክ ነው የሚመስለው አንደበቱ ደስ ይላል🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እዳንተ አይነት እይታ ያላቸው ሰዎች ለሀገራችን ያስፈልጋል ተባረክልኝ የልብህን መሻት ይሙላልህ ❤❤❤❤
የእውነት ቃል የለኝም ጅግ ወታደር ነህ የልጆች ተስፋ በኔተነው❤❤❤❤
Wow በጣም ደስ የሚል ሀሣብ ብዙ ንባብ ብዙ ዕውቀት በሣል ንግግሮች ድንቅ ሀሣብ የእውነት ጀግና ነህ
እኔ ለአራተኛ ጊዜ ነው የማይህ የዘመኔ ጀግና ህልምህን አላህ ያሳካልህ አቦ ክበርልኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እህ ይሄ ልጅ ማሻ አላህ👌ንግግሩ ቃላት አጠቃቀሙ ስርዓቱ ውበቱ እርጋታው ✍️👌👌
እውነት ለመናገር በጣም ደስ የሚል ወታደርና ደስ የሚል አላማ ነው የያዘው በርታ ወንድሜ ባንድ ወቅት ወታደር ለመሆንና ሀገሬን ለማገል ፍላጎት ነበረኝ እናም ከጓደኛዬ ጋር ተነጋግሬ ወታደር ለመሆን ወሰንና ለውድድር ስንሄድ በጊዜው እድሜያቹ አልደረሰም ተብለን መለሱን ለማንኛውም አሁን አረቡ አለም ላይ ስራ ላይ ነኝ እድሜዬም 32 ደርሷል በማንኛውም ሰአት ለሀገሬ እቆማለው ክብር ለሀገር ወታደሮቻችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
❤❤❤❤
እግዚአብሐር ጤና፣የድል፣የሠላም ዘመን በዓለም ዙሪያ ብሎም በኢትዮጵያ
ሠፍኖ ትውልዱ ለሀገሩ ዘብ ቆሞ
እናት ሀገሩን ለመረከብ ያብቃልን፣አብርሽ ይህን የመሰለ
በተግባር የተፈተነ ጀግና ወታደር
ለወጣቱ አርዕያ የሚሆን ተመክሮውን እንዲያቀርብ ስለጋበዝክልን በጣም እናመሠግንሃለን።እባክህ
አብርሽ እኔም የጀግኖች ልጅ፣እህት፣የትውልድም የዕውቀት እናት መምህርት፣በቀጣይም ብቁ ዜጋ ለማፍረት ባለራዕይም ነኝ።
የዚህን ወጣት ወታደር ራዕይ
ለመጋራት እና ለማስቀጠል እባክህ አብርሽ አገናኘኝ፣የእግዚአብሔር ፈቃድ
ከሆነልን እንጀምረዋለን፣ሕዝብን
መንግስትን(በእውቀት ፣ምሁራንን፣ አርቲስቶችን፣ ባለሃብቶችን፣የሃይማኖት መሪዎችን ፣ወጣቱን ፣አዛውንቱን፣
በሀገረ ውስጥም በውጭ ሀገርም፣አስተባብረን ፣ሃይማኖት፣ ዘር ፣ቀለም ፣ሣንለይ በተግባር
ሠርተን ፣ሥራ ፈጣሪ ሀገሩንና ወገኑን ከልብ የሚወድ ዜጋ
ለመፍጠር፣እንድንሠራና ሁለንተናዊ አገልግሎት ለማኅበረ ሰቡ እንሠጣለን ፣እኔ ከ70 አመት
በላይ የእድሜ ባለ ፀጋ መምህርት ነኝ ፣እባካችሁ በዚህ
ስልክ (0940915255)አግኙኝ
አንመካከር፣እናቅድ
እና እንጀምረው ።ሀገር ወዳዱን ወጣት በአንተ ስቱዱዮ አገናኝኝ።
❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ
ኢትጵያየ እወድሻለሁ ሁለየም ንፁህ ሰዎችም ስላሉሽ በጣም ደስስ ይለኛል ወንድማ በጣም ደስስ ብሎኛል አመሰግናለሁ ዘመንህ ይባረክ የኔ ጌታ
ወሐ በጣም ጠምቶህ ስትጠጣ የሚሰማህ ስሜት የለም ልክ እደዛ ነወ የጠጣሁት ንግግርህን ስለ እዉነት አደበተ ርቱ ነህ ወንድነት አለህ እግዚአብሔርን ታከብራለህ ምን ብየ ልግለፅህ ቡዙ ቃሎቶች አሉ ግን አጠሩብኝ ሐገር ወዳድነትህ በተለይ በአሁኑ ዘመን እደዚህ አይነት ሰዉ ይኖራል ብየ አልጠበኩም ብቻ ሐገሬ ሰዉ አላት ማለት ነዉ እንዳተ አይነቶችን ያብዛልን አምላከ ቅዱስ ዳዊት ❤❤❤
የሚመስጥ ታሪክ ነው የኔ ጀግና ጎበዝ 🎉🎉🎉🎉
ጀግና በእውነት ተመስጨ ነው ያዳመጥኩህ እድሜ ሰቶህ ያሰብከውን ያሳካልህ
ደሞ እንዴት ቆንጆ ነህ ? እናትህ ታድላ። ከውስጥ ስብእናህ ጋር ልዩ ነህ አባቱ 👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪👍
Enatu satihon mistu
@@zewdituberihun9961 mistu des ylal😂😂😂😂
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ሙሉ የሆነ የሀገር ፍቅር አለህ። የሚጋባ ስሜት አለህ
የወታደር ሚሥት በመሆኔ በጣምምም ደሥሥ ይለኛል ግን በጣምም ይጨቀኛል እዳላጣው እፈራለሁኝ😢😢😢😢😢 ድምጡን ራሡ ተሠማሁኝ አድ አመት 3 ወር ሁኖኛል
አይዞሽ የኔ እናት አንቺም ወታደር ነሽ ❤❤❤
አይዞሽእኔሦስትአመትሆነድምፁንከሠማሁይሙትይዳንአላቅምልጄንምንእደምላትግራይገባኛልፈጣሪድምፁንያሰማሽ
በጣም የማወለድ ምጥ ነው እኮ የሚሆነ ወታደር ዘመድ ያለው በተለይ በአሁን ሰአት
Ayezoshi yene enat
እግዚኣብሔር ጠብቆ ለቤተሰቡ ይመልሰው
በጣም ደስ የምትል አላማህ ንግግርህ ሁሉ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር መጨረሻህን ያሳምረው
የሚገርም ስብእና , ውበት , የአነጋገር ችሎታ ብቻ ሁሉን አሟልቶ የስጠህ ወጣት ነህ ልብስም ቦታውን አግኝቷል የአከበርከው እግዚአብሔር ሁሌም በክብር ያኑርህ🙏🏾 አላማህ ሁሉ ተሳክቶ ከፍ ብለህ ታይ የመከላከያ ስራዊታችንና መምህራን ክብር ይገባቸዋል በሌላ ትልቅ ስራ ዳግም እንደምናይህ ተስፋ እናረጋለን ሀገራችንን ስላም ያርግልን🙏🏾🇪🇹❤️
🙏🙏
ወይ በጣም ደስ የሚል ወጣት በውነት የተረጋጋ መንፈስ ያለው እኔ በጣም ተመስጨ ነው ያደመጥኩት ተባረከ ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በውነት እኔም ዘረኝነት አልወድም በጣም ነው እምጠላው
አንደበተ እርኡት በጣም የአገላለጽ ብቃትህ በዉነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኢቲዮጵያን ባንተ ገለጻዉስጥ ፍንትዉ አድርገህ እንድናያት አደረከኝ እረዥም እድሜ ይስጥህ ምኞትህን አሜን ብያለሁ ወንድሜ
እጅግ በጣም የማከብርህ ግሩም ወጥት ነህ መድሃኒአለም ህልምህን ያስካልህ እድሜ ይስጥልን ።
ፈጣሪ የባረከህ ነህ በምን አወኩ እኔጃ በቃ ተባርከህል ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ለሀገር የምትጠቅም ድንቅ ኢትዮጲያዊ ነህ አይገርምህም ተራ ወታደር ነኝ ስትል ወይ ጉድ ይህን ሁሉ ድንቅ ህይወትን የሚቀይር አስተማሬሪ ግሩም ነገር እያለህ አንተ ዉስጥ እኮ ከመአረግ በላይ አለ ማ ርያምን የዉትድርና ትልቁ ማእረግ ምንድን ነዉ? እኔ አላውቀዉም አንተ ከዛ በላይ ነህ እኔም ብዙ ነገር ካንተ ተማርኩ እዉነት አቅራቢዉም አንተን ስላቀረበልን ከልብ እናመሰግናለን በባረኩ ወንድሞቼ!!!!!!
ጀግንነት ከቆጆ የልብ እና የውጭ ውበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ባተ መሰል ወጣት ጀግኖች ኢትዮጵያ እዳዲስ ተሰርታ እደምናይ ተስፋ አለኝ የኛ ጀግና❤
ይሄን ጀግና ስልጣን ላይ እንደማየው እርግጠኛ ነኝ
betam new yemigermew ... bezi lk hagern yemiwed sew betam inspire yadergal ...hasaboch hulu tesaktew bay betam des ylegnal lezam egziabher ydrah .and then yhenn melkam kn jegna sew lakerebkln le abrsh demo lyu msgana alegn .....
ክብር ለመከላከያ ስራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ሀሳብህን ያሳካልህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አንተ ያልተዘመረልህ ጀግና ነህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክ!! ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት እዳተ አይነት እግዚብሔር ያብዝልን
የዚህ ልጅ አገላለፅ ለዛ ደስ ሲል
በ አውነት በጣም ጃግና እናመሰግናለን አግዚአብሔር የጠበቂክ ❤❤🥰🥰
አንተ አንበሳ ተባረክ ክርስቶስ ይጠብቅህ የአስብከውን ሁሉ ይፈፅምልህ ሀሳብህ ብቻ አንበሳ ያደርግሃል ጌታዬ አባትክ እናትክ ጥሩ አስተዋፅኦ አድርገዋል ለማነነትክ የቀኒ ናም ነገር ልቤ ገብተዋል ተባረክ በፅጋው ይሽፍንክ ጎበዝ በርታ ለሀገርክ ዕፍሜህ ትንሽ ይመስላል ይጠብቅህ የእስራኤል ንጉስ ቃል ጠፋብኝ አይዞህ የሱ ነህ በርታ አይተውህም ቅን ሳለሆንክ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብሽ ብዙ እንግዶች ታቀርባለህ የዛሬው ግን ይለያል ጀግናችን በርታ እንዳንተ ዓይነቱን ያብዛልን እስቲ የተደበቁትን ማውጣቸው እንደዚህ እንስማቸው🎉🎉🎉🎉🎉
ወይኔ ደስ ስትል ንግግርክ የተመጣጠነ ምግብ ነው እድሜና ጤና ይስጥክ ተባረክልኝ።
ማርያምን እንድህ ያለ ትልቅ እልም ያለዉ ወጣት በማየቴ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይህ ሁሉ ህልምክን ተሳክቶ ማየት እፈልጋለኩ አንበሳ ወጣት ነክ በርታ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙌ልዩነታችን ውበታችን ነው!!!!!! ትክክል።
ደስ. የሚል. አገላለፅ. ተመስቼ. እያዳመጥኩ. ነዉ. ግርማ. ሞገስክ. ያምራል. ዘመንክ. ይባረክ. 🙏🙏🙏🙏
Thank you for your service brothers & sisters 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዎው በጣም የሚገርም አንግዳ በጣም የምወደው ወታደር በቃ አሱን ሳይ አትዮጵያ አያታለሁ ብስል ያለ መከላከያ በሙሉ ልብህ አንድትወደው ያረግሃል ክብር ለቀድሞው ሰራዊት ክብር ለመከላከያ
መረዳትህን በጣምነው የማደንቀው ተባረክ❤❤❤
I can see in him a love for his country, agent of change, well determined and the capacity for future leader. I wish him a successful life.
ክብር ለመከላከያ ሠራዊታችን 👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🎊🎊🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍🇪🇹
በጣም ጀግና ሀገር ወዳድ ነህ ለሀገራችን አንተ ብቻ የምትበቃት አይነት ሰው ነክ አድሜ ከጤናጋ ይሰጥልኝ አግዛቤር ይጠብቅህ የኔ ኩር ወንድም❤❤❤
ኢትዬጺያዬ ከሚሸጡሽ ልጆችሽ መሀል እንዲህ አይነት ልጆችም ስላሉሽ ኩሪ፣ ኑሪልን🙏🙌እንወድሻለን❤እንወዳችኋለን❤ኢትዬጺያ ታከብራችኋለች👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በጣም ይገስማል በዚህ ዘመን እዲህያለ ወጣት ወታደር አለ ያዳመጥሁ እባ እየተና ነቀኝ ነው ወታደርን ዋጋ እደሌለው አሳንሰው ለሜያስብ ትውል እ/ር ስላስ ነሳህ ጌታ ይመስገን ቆራጥ ታስታውቃለህ እዳንተ ያለ ወጣ ይብዛልን እ/ር እድሜና ጤናይስጥህ አገራች ሰላም ሆና ወታደሩም ተረጋግቶ የሰላምን ንሮ እዲኖሩ ምኝቴ ነው እምለውን አጣሁ ስላንተ ተባረኽ
የምትገርም ወጣት ነህ ሀሳብህን እግዚአብሔር ያሳካልህ
የኔ!አንበሳ!ከአነጋገር ህ ከብስለትህ ከሀገር ወዳድነትህ አረ ምኑ ቅጡ!!!
ፈጣሪ ብርክ ያርግህ ረዥም ዕድሜ
ተመኘሁልህ ጌታዬ🎉
አንተን ለመግለፅ ቃላቶች አጠሩኝ እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤