Andromeda አንድሮሜዳ: ድሮን ሰርቶ ያበረረው ታዳጊ ተመራማሪ… ስለ ኳንተም ፊዝክስም የሚለን አለ… | ሙሳ ከድር | S02E05

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • Welcome to the official TH-cam Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia

ความคิดเห็น • 53

  • @በህግ
    @በህግ 2 ปีที่แล้ว +21

    ዶ/ር ሮዳስ ለተተኪው ትውልድ ትኩረት ሰጥተህ የምትሠራው መርሀ ግብር በጣም አስተማሪ እና ተስፋ ያለው ትውልድ ለመፍጠር ጉልህ አበርክቶ ስላለው በርታልን።

  • @abyssiniamedia7701
    @abyssiniamedia7701 2 ปีที่แล้ว +15

    እንድትህ አይነት ድንቅ ልጆች እየቦታው እንዳለ አምናለሁ:: ድንዝዝ ያሉ ፖለቲከኞች ሆዳምነት እንጂ ኢትዮጵያማ ሰው ነበራት:: ሙሳ በርታልን ዶክተር ሮዳስም የእውቀት ምንጭ ነህና በርታልን:: ኢትዮጵያን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን::

  • @sileshimoges4638
    @sileshimoges4638 2 ปีที่แล้ว +10

    ድህነታችን : እንጂ: እንዳንተ : አይነት : ብዙ: ታዳጊ: ወጣት :ኢትዮጵያውያን: አሉ:: እንዳያመልጡን: መንግሥት: ቢያስብበትና: በጀት : መድቦ: ቢያበረታታ: የት : እንደምንደርስ : ከዚህ : ታዳጊ: መረዳት : እንችላለን:: አንድ: ቀን: የNuclear ባለቤት: እንደምንሆን : አልጠራጠርም:: እግዚአብሔር: ይባርክህ:: ያስብከው: ይሳካ: ለኛው : ንውና!! እናት :አንችም : በርቺ!!!!!

  • @mulsam2011
    @mulsam2011 2 ปีที่แล้ว +7

    ነገሮችን የሚገልጽበት መንገድ ከፍጥነት ጋር የሚገርም ነው። ለፕሮግራሙ ልዩ ክብር አለኝ። ሙሳ GO GO GO!!!!!!

  • @IStyle714
    @IStyle714 2 ปีที่แล้ว +4

    ምንም ጨለማ ውስጥ ብንሆንም እንደሚነጋና ኢትዮጵያ ወደ ቀድሞው ገናናነቷ የምትመለስበት ትንሳኤዋ ቅርብ ነው ተስፋችን ደሞ እግዚአብሔርና አዲሱ ትውልድ ነው በተቻለ መጠን ደሞ ሀገርበቀል እውቀቶችን ማወቅ ማንነታችንን እንድናውቅ ይረዳናል ማንነታችንን ካወቅን ምን እንደተሰጠን ከገባን ለ አለም እንተርፋለን ዶር ምነው ህፃናት ሴቶች ተመራማሪዎች አይቼ አላቅም

  • @haysamuthman9906
    @haysamuthman9906 2 ปีที่แล้ว +7

    Well this is what Ethiopia needs in the time of darkness a boy like musa shining like a sun our future is in good hand infact Africa is in good hands much respect for this kid keep up 💪🏾🔥

  • @remzi7940
    @remzi7940 2 ปีที่แล้ว +4

    MUSSA eski Banu Musa brathersn tarikachewn eyew besm keabatachew gar mokshe slehonachu ena gobezoch slehonu mayetu aykefam dr. Rodas betam yemwedh yemadenkh sew neh ene befit snetshuf lay nbr most gizeyen yemasalfew yanten program mayet kejemerku buhala wede science endsab adrgehegnal erase yefetera srawochn mesrat balchlnkua tarikachew yemaytawekewn scientists tarik asshe endawk flagot adrobgn besum lay eyeserahubet egegnalew

  • @temeselewtekle6218
    @temeselewtekle6218 2 ปีที่แล้ว +7

    What a brilliant and extremely promising young man with immense potential to make a significant contribution to the entire world at large. I like to thank Dr. Rodas Tadesse for discovering and introducing these gifted and talented future makers of society. Keep up the good job!

  • @moij5962
    @moij5962 2 ปีที่แล้ว +5

    My heart is jumping with joy to see this kind of amazing young man🎁🎁🎁in 🇪🇹.
    BRIGHT FUTURE...

  • @melkamargeni3104
    @melkamargeni3104 2 ปีที่แล้ว +5

    መንግሥት እነኚህን ልጆች የማሥተማር ግዴታ አለበት

  • @bunafireasetube5929
    @bunafireasetube5929 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶ/ር እንደ አንተ የነገ ተስፋ የሰነቀ ሰው በኢትዮጵያ ምድር ላይ ያብዛልን በእውነት አንዴ በሉሌ ቋንቋዬ ላይ የተናገርከው እውነት ነው "እኔ የምፅፈው ለነገ ልጆች ነው የዛሬዎቹ የማንበብ ፍላጎት የላቸውም" ትክክል ነህ።

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 2 ปีที่แล้ว +3

    እነዚህን የልህቀት ተማሪዎች ሠብሥቦ የላቦራቶሪ ቢሮ ቢሠጣቸው ኢትዮጵያን የት እና የት ያደርሷት ነበር።

  • @zinettube4825
    @zinettube4825 2 ปีที่แล้ว +7

    አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @createenter7266
    @createenter7266 2 ปีที่แล้ว +7

    አሰለሙ አለይከ ያሙሰ አለህ /ህልምህን ያሰከልህ

  • @zinettube4825
    @zinettube4825 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም የምትደነቅና የምትበረታታ ልጅ ነህ

  • @afrahseid1679
    @afrahseid1679 2 ปีที่แล้ว +1

    The way you express things is very amazing. I really appreciate your passion. Please don't stop here bro
    I'm proud of you

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር እነዚህ ወጣቶች የኢትዮጵያ ትንሣኤዎች ናቸው በህቡእ እስከ መጨረሻቸው ቢቀጥሉ ደስ ይል ነበር ስጋት ስላለኝ ነው

  • @abdellahuthman3525
    @abdellahuthman3525 2 ปีที่แล้ว +3

    Mashaallah! Musa Gobez berta
    Kasebkewu elef ! Dr rodas lante teleq keber aleghn berta

  • @amanabsarchitecturalvlog4520
    @amanabsarchitecturalvlog4520 2 ปีที่แล้ว +2

    Dr. Rodas you are an inspiration to parents like me to encourage kids to provide them with knowledge that could help them see the other demotions of the world.

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመርያዶ/ር እሮዳስ ላተ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ እደነዚ አይነት ባለ ምጡቅ አይምሮ ባለቤት የሆኑትን ታዳጊወች እያቀረብክ ችሎታቸውን እድናውቅ የሚመለከተውም አካል ትልቅ ቦታ እዳሰጣቸው ስለምታደርግ እናመሰግናለን ሙሳ በርታ ፈጣሪ አሳብህን ያሳካልህ

  • @wondwossenworku430
    @wondwossenworku430 2 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ልጅ መጨረሻህን ይመርልህ ሮድ እናመሰግናለን

  • @buskaman3817
    @buskaman3817 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶ/ር ሮዳስ እንዳትለቀው

  • @kassahunmekonnen7443
    @kassahunmekonnen7443 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ ያሰብከውም ይፈጸም ዘንድ በርታልን ደግሞም ታደርገዋለህ ዕይታህ ጥልቅና ሩቅ በመሆኑ...!!!

  • @frehewitmekonnen9945
    @frehewitmekonnen9945 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን!!!

  • @Damu6.
    @Damu6. 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ አንተንና መሰሎችህን ፈጣሪ ከክፉ ጠብቆ ፍሬያችሁ ለኢትዮጵያ ያብቃቹ ። መምህር ሮዳስ የዕዉቀት ልጆቾ ለፍሬ በቅተዉ ቀጣይ ትዉልድ ሁሉ መልካም የአርአያ አበትነቶን በዉጤት እንዲያሳዩ ምኞቴ ነዉ ።

  • @negawegie5243
    @negawegie5243 2 ปีที่แล้ว +4

    ሀገሬ ትታየኛለች

  • @mulsam2011
    @mulsam2011 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር ከሁለት አመት በፊት የሰራውን ድሮን አሁን ገና ነው ለሚዲያ የቀረበው??? ስላላወኩ ነው።

  • @mohammoudmohammed7994
    @mohammoudmohammed7994 2 ปีที่แล้ว +3

    It is amazing program...as feedback I would to like strongly recommend to show us clear video of invention of this genius scientist student. Hope this may help for your scientists guest a promotion and get sponsor investors.

  • @bethlehemabreham4626
    @bethlehemabreham4626 2 ปีที่แล้ว +2

    God bless u ! Keep up ur brlient work.

  • @henokyirdaw-eth1623
    @henokyirdaw-eth1623 2 ปีที่แล้ว +5

    God Bless you
    bertaaaa

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta7729 2 ปีที่แล้ว +1

    It’s incredible,he explains like a scientist .

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 20 วันที่ผ่านมา

    ፈረንጆች ነጥቀውት ሀገሩን እንዳያስረሱት መንግስት እንክብካቤ ያድርግለት! ይረዳ ተቋሞች ተፈጥረው ሙሳን መሰል ብሩህ ዓዕምሮ ያላቸውን ልጆች ሰብስበው ለሀገራቸው ችግር ፈቺ እና ገቢ ፈጣሪ ሳይንቲስትቶች ያድርጓቸው!

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 2 ปีที่แล้ว +2

    ሙሳ ጀግና በርታ በርታልን በጣም ታለንትህ ይገርማል

  • @ashenafiambaw17
    @ashenafiambaw17 2 ปีที่แล้ว +5

    Well done Musa...Keep up the excellent journey

  • @euman1294
    @euman1294 ปีที่แล้ว

    ሰላምና ጤና ለምወድህና ለማደቅህ ዉድ መምህርኤ አንድ ጥያቄ ለጠይቅህ ነበር እኔ የሶሻል ተማሪ ነኝ እና ልክ እንዳንተ መማር እምችልበት ሁኔታ ነበር።

  • @ETHIOUNITY-pr3js
    @ETHIOUNITY-pr3js 2 ปีที่แล้ว

    ዉጤቶ ነዉ የምንፈልገ አንድ ደና ነገር ለአገሩ የሰራ ተመራማሪ ጥራ እየሮጡ ወደ ዉጭ ይወጣሉ ወይ በጭጨዉ ይመለሳሉ ወይም ዚግነት ቀይረዉ በዉጭ ስም ይነግዳሉ

  • @addiskebede7283
    @addiskebede7283 2 ปีที่แล้ว +4

    You are doing well bravo!

  • @seuodosman376
    @seuodosman376 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow yemigerm leg nw

  • @seuodosman376
    @seuodosman376 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow berta💯

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 2 ปีที่แล้ว

    ሙሳ በጣም ነው ያደነኩህ በርታልን ።አንድሮሜዳ አዘጋጁች ሁሉ አድናቂ ነኝ በርቱልን

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 2 ปีที่แล้ว +4

    በርታ

  • @berhanedeg.7018
    @berhanedeg.7018 2 ปีที่แล้ว +2

    Keep it up the Good Job Kid. As the same time action speaks louder than talk, if it is possible please show us the flying drone.

  • @mamejem7929
    @mamejem7929 2 ปีที่แล้ว +2

    Simply Brilliant !!!

  • @tekluassefa7961
    @tekluassefa7961 2 ปีที่แล้ว +2

    Miracle, go a head!

  • @habeshawit7709
    @habeshawit7709 2 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹🇪🇹💪💪👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👏🇪🇹

  • @bethlehemmuluneh9260
    @bethlehemmuluneh9260 2 ปีที่แล้ว +2

    Great Musa..

  • @allinonediy5288
    @allinonediy5288 2 ปีที่แล้ว +3

    Amazing

  • @alexmulugeta2002
    @alexmulugeta2002 2 ปีที่แล้ว +3

    Amazing. Thank you.

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 ปีที่แล้ว +2

    🙏👍🙏

  • @Mamite926
    @Mamite926 2 ปีที่แล้ว

    Smart! Egghead!

  • @muluken07
    @muluken07 2 ปีที่แล้ว +1

    May God bless you

  • @yaredmitiku7316
    @yaredmitiku7316 2 ปีที่แล้ว

    pagases

  • @eyerusalemabera1808
    @eyerusalemabera1808 2 ปีที่แล้ว +2

    😮🤩 Gobez!!!
    💚💛❤️