Andromeda አንድሮሜዳ: ከዊክ ኒውክሌር ኢነርጂ ሀይል ያመነጨው ወጣት... "ለ6 ወራት መብራት በቤቴ አይጠፋም" ክፍል 2 | ፊራኦል አወቀ | S02E08

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • Welcome to the official TH-cam Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia

ความคิดเห็น • 93

  • @zem7435
    @zem7435 2 ปีที่แล้ว +24

    Please let's support these young scientists. 🙏. Who says yes?

  • @yalewletwase4866
    @yalewletwase4866 2 ปีที่แล้ว +14

    ድንቅ ነው። እግዚአብሔር ይጠብቅህ፤ ከCIA አይን ይሰውርህ።

  • @nenagutaetyo4958
    @nenagutaetyo4958 2 ปีที่แล้ว +12

    ይሄንን ልጅ ከዚ ቀደም በቀድሞ J TV ፕሮግራም ላይ አይቼዋለሁ በጣም ደስ ብሎኛል አሁን በዚ ላይ እያየሁት ያለው ስራህን ደሞ ይበልጥ አድነሸቄሀለሁ ፈርሀ እግዚአብሔርነትህ በጣም ደስ ይላል እውቀትህን ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ።

  • @Naod47
    @Naod47 2 ปีที่แล้ว +15

    አገርህን የምትጠቅም ያድርግህ! መንግስት እንደዚህ አይነት ልጆችን ስብስቦ የምርምር ተቋም መክፈት አለበት። አገራችንን ለነዚህ አይነት ልጆች ክፍት ካላደረግን ያለውን የውጭ ጫና መቋቋም አንችልም!
    እግዚአብሔር ይርዳህ!

    • @michaelsambosa5110
      @michaelsambosa5110 2 ปีที่แล้ว

      ያገራችን ውድ ልጅ ዶክተር ሮዳ በጣም እንወድሃለን፣ እናከብርሃለን። ይህን ብርቅና ድንቅ ኢትዮጵያዊ ስላስተዋወቅኸን ከፍ ያለ አድናቆትና ደስታ በግሌ ተሰምቶኛል። ይህ ልጅ ሲገለጥ እንዳዳመጥኩት፣ ውጤቱ የአለማቺን ከፍተኛው ትልቅ ሳይንቲስት ነው እላለሁ። ምክንያቱም በአለማችን የንኩሌር ስጋት የራድዬሽን ጥቃት ሲሆን ይሄ ውጤት ከዛይነት ጥቃት ነፃ በመሆን በአለም ተፈላጊ ሳይንቲስት ስለሆነ ጥበቃ ጭምር የሚያስፈልገው ኢትዬጵያዊ ፀጋ ነው። አገራችንን ሕዝቧን እግዚአብሔር ይባርክ። አመሠግናለሁ

  • @isaachun378
    @isaachun378 2 ปีที่แล้ว +7

    ኢራን እጅግ ብዙ ሳይንቲስቶቿን በዚያ ከፍተኛ ጥበቃ ባለበት ሁኔታ ውስጥ አጥታለች የዚህ ሚዲያ አላማው ባይገባኝም እነዚህ የመጠቀ አእምሮ ባለቤቶችን አደባባይ እያወጣ የሚያሰጣበት ምክንያት አይታየኝም እውቀቱ ካለህ እንደ ቻይና በአደባባይ ሳትፎክር አንገትህን ደፍተህ ሰርተህ አሳይ እንጂ አለበለዚያ እንደ ኢራን ስትፎክር አናት አናትህን እየተባልክ ድራሽህን ያጠፉሃል

  • @wondo1
    @wondo1 2 ปีที่แล้ว +2

    Stock market ላይ ብሬን ከማጠፋ አተ ላይ invest ማረግ ሳያዋጣኝ አይቀርም🤔

  • @isaachun378
    @isaachun378 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢራን እጅግ ብዙ ሳይንቲስቶቿን በዚያ ከፍተኛ ጥበቃ ባለበት ሁኔታ ውስጥ አጥታለች የዚህ ሚዲያ አላማው ባይገባኝም እነዚህ የመጠቀ አእምሮ ባለቤቶችን አደባባይ እያወጣ የሚያሰጣበት ምክንያት አይታየኝም እውቀቱ ካለህ እንደ ቻይና በአደባባይ ሳትፎክር አንገትህን ደፍተህ ሰርተህ አሳይ እንጂ አለበለዚያ እንደ ኢራን ስትፎክር አናት አናትህን እየተባልክ ድራሽህን ያጠፉሃል

  • @girmatilahun3858
    @girmatilahun3858 2 ปีที่แล้ว +6

    እልል በይ ሀገሬ ልጆችሽ መጡልሽ
    ከከፍታው ማማ በክብር ሊሰቅሉሽ
    በየዘመኑ መልካም ትውልድ ስላላሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን !!! ፍራውልንና መሰል ወጣቶችንና ህፃናትን በተለያየ ሚዲያዎች በተለያየ የሙያ ዘርፍ እጅ ባፍ የሚያስጭን እውቀት ያላቸውን ልጆች ሳይ ኢትዮጵያ ሊነጋ ሲል ከሚታየው ድቅድቅ ጨለማ እየወጣች ወደሚደነቅ ብርሀን እየገሰገሰች እንደሆነ ስለሚያሳየኝ ልቤ በሐሴት ደረቴ ውስጥ ይጨፍራል !❤❤❤

  • @ermiashailemariam7229
    @ermiashailemariam7229 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ልጆቾዋን ይባርክ

  • @abbyassefa7777
    @abbyassefa7777 2 ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ ምርምር ነው በገንዘብና ብቁሳቁስ መንግስት ቢያግዘው ለሀገራችንም ሆነ ለአፍሪካ እንዲሁም ለአለማችን ሊሰራ የሚችል ወጣት ነው በርታ

  • @elfeneshabayneh169
    @elfeneshabayneh169 2 ปีที่แล้ว +1

    ስት አጥፊዎች በበዙባት አገር ደግሞ እንደዚህ ልጅ ብርቅዬ ከችግር የሚያድኗት ጥቂትም ቢሆኑ ብቅ ይላሉ ተባረክ

  • @isaachun378
    @isaachun378 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢራን እጅግ ብዙ ሳይንቲስቶቿን በዚያ ከፍተኛ ጥበቃ ባለበት ሁኔታ ውስጥ አጥታለች የዚህ ሚዲያ አላማው ባይገባኝም እነዚህ የመጠቀ አእምሮ ባለቤቶችን አደባባይ እያወጣ የሚያሰጣበት ምክንያት አይታየኝም እውቀቱ ካለህ እንደ ቻይና በአደባባይ ሳትፎክር አንገትህን ደፍተህ ሰርተህ አሳይ እንጂ አለበለዚያ እንደ ኢራን ስትፎክር አናት አናትህን እየተባልክ ድራሽህን ያጠፉሃል

  • @henokalemu9130
    @henokalemu9130 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር እባክህ ይሄን ልጅ ጠብቀው።

  • @isaachun378
    @isaachun378 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢራን እጅግ ብዙ ሳይንቲስቶቿን በዚያ ከፍተኛ ጥበቃ ባለበት ሁኔታ ውስጥ አጥታለች የዚህ ሚዲያ አላማው ባይገባኝም እነዚህ የመጠቀ አእምሮ ባለቤቶችን አደባባይ እያወጣ የሚያሰጣበት ምክንያት አይታየኝም እውቀቱ ካለህ እንደ ቻይና በአደባባይ ሳትፎክር አንገትህን ደፍተህ ሰርተህ አሳይ እንጂ አለበለዚያ እንደ ኢራን ስትፎክር አናት አናትህን እየተባልክ ድራሽህን ያጠፉሃል

  • @tizualayu9320
    @tizualayu9320 2 ปีที่แล้ว +4

    Feeling hope with the next generation!!! May God keeps you all the time!!🙏🙏🙏

  • @乇卄丨丿乇尺
    @乇卄丨丿乇尺 2 ปีที่แล้ว +1

    #ልጅ ፍራኦል እናመሰግናለን
    #እናውቃለን ኢትዮጵያ የብሩህ አእምሮ ልጆች እናት አንዷ ሆነች ::One_Love_Mama_Africa.

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 2 ปีที่แล้ว +1

    መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ ሆይ ስለ ሁሉም ሥራህ እናመሰግናለን እኔ በግሌ ይህንን ተመራማሪ ወጣት እያለቀስኩና እየደሰትኩ ነው ያየሁትና የሰማሁት
    1ኛ የተደሰትኩበት ምክንያት በአንድሮ ሜዳ የማያቸው ወጣቶች እመቤታችን የዓለም ምሰሶ በማድረጋቸው መላእክትን ጻድቃንን ቅዱሳንን ሰማዕታትን ውጋግራ በማድረጋቸው እግዚአብሔርን የዓለም ጉልላት በማድረጋቸውና ከዓለም ተመራማሪዎችም ልዩ የሚያደርጋቸው ኃይማኖታቸው ነው የቀን ለውጥ ነው እንጂ ሀገራችን ኢትዮጵያም በእነዚህ እግዚአብሔር በመረጣቸው ልጆቿ ከዓለም ኃያላን ሀገር አንድ ቀን አንዷ እንደምትሆን እያየሁ ነው ተስፋም አለኝ
    2ኛ ያለቀስኩበት ምክንያት እግዚአብሔር አምላክ በቃና ዘገሊላ በሰርግ ቤት ተገኝቶ ወይኑ ሲአልቅባቸው በእመቤታችንን ጥያቄ ልጇና የእኛ አምላክ ጊዜየ ገና ነው መልሱ
    ስለዚህ እንኳን እንደዚህ ያሉ ነገ የኒወክለር ቦምብ እስናፐር ዲሽቃ መንኮራኩር ወዘተ የሚሰሩ ልጆችን በሚዲያ ማቅረብ አሰግቶኛል አስለቅሶኛል ወጣት ፍራኦል አባይን ላለማስመታት ያስባል ይመረመራል ፍራኦል ግን ከአባይ በላይ ነው እግዚአብሔር በምድር እየተመላለሰ ሲፈውስ ሁሉን ነገር በሚስጢር ያዙት ለማንም አትናገር ነው ያለው ምነው እኛ ሳይጀመር እንደ ክር ጉልጉልጉልጉል ጉል የተጎለጎለጨክር ደሞ ውል ስለሌው ይጣላል እነዚህ ልጆች ተሀብአ ሕዳጠ እስከ የኃልፍ መአቱ ለእግዚአብሔር በሚለው ተጠቃሚ ቢሆኑ ምን አለበት እኔ አዝናለሁ ዶክተር ሮዳስ አንተየበሰበሰ ዝናብ አይፈራምና ከምጡቅ አእምሮዎች አንዱ ብትሆንም አደጋውን እረስተኸዋል ተለማምደኸዋልም ተመራማሪዎች እየበዙ ሲመጡ ግን የሚመጣውን አደጋ ተረስተኸዋል በአንደኛ ፕሮግራምህ አንተ እንዳልከው እነዚህ ልጆች ውጭ ቢሆኑ የሚደረግላቸው የተለየ ትምህርት ቤት ከተመሳሳይና ምጡቅ አእምሮዎች ተመራማሪዎች ጋር የየተለየ ጥበቃ ወዘተ ነው የሚደረግላቸው ነበር አሁን ግን ልጁን ወደ ሚዲያ ባናወጣው ጥሩ ነበር እኔ ግን የምመኘው ጊዜው ሲደርስ ከልጁ በፊት ሥራው ቢወጣ ጠላት ከማይገዳደርበት ሰዓት ቢደርስ ምኞቴ ነበር እኛ የምናስበው የሩቁን ጠላት ነው አሁን እኮ ኢትዮጵያውያን ከለራቸው ጥቁር ልባቸው የነጭ ባንዳ ሰው የሚበሉ ሆነዋል ምነው የኢንጂነር ቅጣው እጅጉን የሴራ አገዳደል ረሳችሁት ይህ ልጅ ብቻ አይደለም በዚህ መልክ ለአደጋ የተጋለጠው አንድ ወጣት ዲሽቃና እስናፐር ሰርቶ ለራሱም ታጥቆ ሚዲመያዎች እንደ ጥሩ ነገር ለቢዝነሳቸው ለአደጋ ሲአጋልጡት አይቼ አዝኛለሁ ቻይና ከዚህ የኢኮንሚ ከፍታ ለመድረስ ከ50 ዓመታት በላይ ተደብቀው ሰርተው ሲጨርሱ ነው ዓለምን በኢኮኖሚ ያስናቁት ወንድማለም ዶ.ሮዳስ ውሃ ከላይ ወደ ታች አይፈስም እኔ ግን በድፍረት ከታች ወደ ላይ በመፍሰሴ ይቅርታ እጠይቃለሁ የኢትዮጵያ ጠላት ከውስጥም ከውጭም በመሆናቸው ይህ የፈተና ዘመን አልፎ ኢትዮጵያን ከፍ የሚአደርጉ የተመራማሪ ወጣቶች ሕይወት ስለሚአሰጋኝ ነው ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @Tube-ms6qr
    @Tube-ms6qr 2 ปีที่แล้ว +2

    ይገባዋል መምህር ሮዳስ እድሜ ይስጥህ። @ፍራኦል በርታልን ወርቃችን 🙏

  • @moktad6722
    @moktad6722 2 ปีที่แล้ว +1

    ይፌ ምርምር አደለም ከድግሪ ከ phd ምርምርም በላይ ነው !አገራችን ትልቅ ተስፋ አላት በርታ ወንድማችን አምላክ ይርዳህ

  • @asfawabate5312
    @asfawabate5312 2 ปีที่แล้ว +1

    ምነዉ ሀብታም በሆንኩና ገንዘቤን ሁሉ ለሱ በሰጠሁት፡፡ ግን ቢኖረኝ ልሰስት እችል ይሆናል፡፡

  • @tizualayu9320
    @tizualayu9320 2 ปีที่แล้ว +4

    I feel i am so lucky; to see such extraordinary genius young Ethiopians🤩!!!

  • @adilmohammed1425
    @adilmohammed1425 2 ปีที่แล้ว +3

    It's amazing !!! The almighty bless both of you.
    I think Ethiopian silicon valley shall be established.

  • @yohanneshailemichael6068
    @yohanneshailemichael6068 2 ปีที่แล้ว +2

    የብዙ ዕውቀቶች በዐለ ጸጋ ነህ። ነገሮችን የምትገልጽበት መንገድ በራሱ ድንቅ ነው። እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 2 ปีที่แล้ว +1

    ቀደምት ቀዳሚ ተብላ የኖረች ሀገራችን እናት ኢትዮጵ
    አሁን ዋላ ቀር ኢትዮጵ እያሉ ብሉንም የውጭ ጠላቶች
    ዳግም መጭው ትውልድ የድሮውን ቀደምት ቀዳሚ ስሟን እናት ኢትዮጵ መልሰው የሚመጡ ናቸው
    ወጣት ተመራማሪ ፊራኦል አወቀ
    ትልቅ አድናቆት አለኝ
    አምበሳ ነክ ጥበብ እውቀት ስነስርዓት ጋር
    ደስ ይላል
    ሀገራችን ኢትዮጵ መጭው ትውልድ በቴክኖሎጂ ፈጠራ ችሎታ ምርምር እውቀት ስይንስ በስነጽሑፍ በታሪክ ወዘተ
    ቀዳሚ ኢትዮጵያዊያን ተብለው
    ከአለም እይ መጣ ትምህርት እውቀት የሚቀስሙበት ሀገራችን ኢትዮጵ ትሆናለች
    በኢትዮጵያ ልጆች ተመራማሪ አስተማሪ ምሁራን እውቀት የሚገኙበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም
    እጅግ ደስ የሚል ምርምር ጥበብ ነው እግዚአብሔር ይባርክ ፊራኤል አወቀ መምህር ለወጣቶች የምትሰጠው እርዳታህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ አንድሮሜዳ ሁሌም ድንቅ ፕሮግራም ❤️💯👍🏼
    ቀደምት ቀዳሚ አሁን ዋላ

  • @dallolapp356
    @dallolapp356 2 ปีที่แล้ว +1

    Why does this channel always post pseudoscience? This is beyond embarrassing.

  • @alexbeyene3124
    @alexbeyene3124 2 ปีที่แล้ว +2

    በርታ ወንድሜ ተባረክ

  • @مفتاحجوهر-ه4ذ
    @مفتاحجوهر-ه4ذ 2 ปีที่แล้ว

    እነዚህ፡ወጣቶች፡መንግስት፡ጥበቃ፡ቢያረግላቸውና፡የምርምር፡ተቋም፡ቢዘጋጅላቸው፡፣ጥሩ፡ነው።

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 2 ปีที่แล้ว

    በርታ።
    ጥንቃቄ፦
    ፩) ትምህርት ቤት ክፍል መዝለል አትደግፈው። ለምን ብትለኝ በየክፍሉ ከሳብጀክቱ በላይ የምትማረው የሶሻልና የሰው ስነለቦናና ሌሎችንም በተለያየዬ እድሜ ደረጃ የምትማረው አለ። አትናቀው። አንተ ጎበዝ ነኝ የምትለው ጎበዝ ካልሆኑ የምትማረው አለ።
    ፪) ለጉብኝት ወይም ለውድድር ሌላ አገር ስትሄድ ጥንቃቄ አድርግ። ምቀኛ፣ ሰላይ፣ ሌቦችና ጉዳት የሚያደርሱ አሉ። በተግባር አይቻለሁ።

  • @ga3775
    @ga3775 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እምትገርም ልጅ ነህ የኢትዩጵያ እንቁ ነህ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ እና ጤና ይስጥህ በእጥፍ ይባርክህ ዶር ሮዶስም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @theminyahel
    @theminyahel 2 ปีที่แล้ว

    ትላንትም ዛሬም ወደፊትም እጅግ በጣም ድንቅ ድንቅ አእምሮ ያላቸው ኢትዮጵያዊያን አሉ ከእኛ የሚጠበቀም እነኝህን ባለ ብሩህ አእምሮ ባለቤቶችን መደገፍ፣ ክብር መስጠት እንዲሁም የአእምሮ ውጤቶቻቸውን መጠቀም መቻል ነው። ኢትዮጵያዬ ገና ምኑን አየሽው....

  • @tibebegizaw461
    @tibebegizaw461 2 ปีที่แล้ว

    ለመሆኑ ይህን ባለፈጠራ ወጣት በገሃድ ስታቀርቡ፤ Disruptive technology ምን እንደሚያስከትል ዘነጋችሁ?! በተቻለ መጠን ወጣቱን በሕቡዕ ብትጠብቁት ይበጃል።

  • @hayilesh1396
    @hayilesh1396 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ ፍራኦል የወደፊት ኢትዮጵያ ተስፋ ኮራሁብህ እድሜ ጤናንተመኘሁ ዶ/ር አንተም ኑርልን እንዲሁ ተመራማሪ ዎቻችንን አበረታታልን

  • @enchalewayenew9016
    @enchalewayenew9016 2 ปีที่แล้ว +1

    Dr how are you? We can’t see anything please next time use good camera.

  • @ahmednuru1212
    @ahmednuru1212 2 ปีที่แล้ว

    ይህ ወጣት የሀገር ሀብት ነው ሁሉም ሊደግፈው ሊያበረታው ይገባል በተለይ መንግስት ምንድነው ስራው እንደዚህ አይነት ሀብቶችን መጠቀም ካልቻለ ኪስራው ከትውልድ ትውልድ ተሸጋጋሪ ነው

  • @yohannesmekuria4991
    @yohannesmekuria4991 2 ปีที่แล้ว

    ፍራኦል በርታልን አንተ የሐገር ሀብት ነህ ኢትዮጵያ ይህንን ወድ ልጃችንን ተንከባከቢው ። በርታልን ፍራኦል !!!

  • @getishyeenatu6657
    @getishyeenatu6657 2 ปีที่แล้ว

    እባክህን ዶክተር ለንደነዚህ አይነት ልጆች የምርምር ማእከል እንዲኖራቸው ምትችለውን ሞክር እንደምታስብ አውቃልው ግን አጽንኦት ለመስጠት ነው፡፡

  • @yenu5076
    @yenu5076 2 ปีที่แล้ว

    ምን ዋጋ አለው ወጣቱ እዳይጠቀም ማንም አያስጠጋውም ምናለ ለሀገር በቀል ልጆች አድ ሁሉን አቀፍ የምርምር ተቃም ቢከፈት እዴት መልካም ነበር

  • @meleseberehannu2861
    @meleseberehannu2861 2 ปีที่แล้ว

    ወደው አይስቁ ከነ እዩ ጩፋ ጨረባ ይህ ይሻላል በሃይማኖት ከመቀለድ በሳንስ መቀለድ ይሻላል

  • @berhaneberhe9610
    @berhaneberhe9610 2 ปีที่แล้ว +1

    This is future energy every where I hope he will successfully.

  • @henocktaddese6892
    @henocktaddese6892 2 ปีที่แล้ว

    መልካም ነው፣ ግን ግን ልጆቻችንን እንነደምናበረታታ ሁሉ በደንብ መጠየቅ፣ challenge ማድረግ ይገባል። ለእድገታቸው ይረዳቸዋል። ያልተፈተሸ ማድነቅ ያለ ጥቅም ያሳሳል፣ ያሳንፋል ያሳስታል። በEinstein relativity theory (special and general) ላይ የቀረበው ማብራሪያ የተምታታ እና የነገሩን ጥልቀት የሳተ ነው። የቀረበው የፈጠራ ውጤት አዲስ ነው እየተባለ ነው ወይ? አዲስ ከተባለስ ምኑ ነው አዲስ? ከሶዲየም (እነዲሁም) ጨው ካለው ውሀ ሃይል ማመንጨት በጣም የቆየ ዕውቀት/ክህሎት አይደለም ወይ? አመሰግናለሁ

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ የከፍታ ዘመንሽ ተቃርቧል። Please let's help this gentleman.

  • @solomonbogale2836
    @solomonbogale2836 2 ปีที่แล้ว

    አሜዚንግ ኢትዮጵያዊ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @temesgenmendera6049
    @temesgenmendera6049 2 ปีที่แล้ว

    I think this young researcher is a 21st Century Tesla, I hope Ethiopian Govt. & private investigators will help him to bring the models to mass production.

  • @nebibekele3019
    @nebibekele3019 2 ปีที่แล้ว +1

    ForoL "Absolutely right brather

  • @ithinkfast
    @ithinkfast 2 ปีที่แล้ว

    ፕሮግራሙ በጣም ጥሩ ነው አቅራቢ ግን ብትቀይሩ ይሻላል... አቅራቢነት ተፈጥሮ ይጠይቃል...ስነጥበብን በግድ መውረስ የማይቻል ነዉና! የፕሮግራሙ ባለቤት ብትሆንም አንድ ሰው ቅጠር.. አይዞህ.. 🙂

    • @YaDi-ln1vz
      @YaDi-ln1vz 2 ปีที่แล้ว

      ለመተቸት የተፈጠርክ ! እረስህን በመስታወት 1ስዓት ተመልከው እዛው ታገኘዋለል ::

  • @biyadugassa2060
    @biyadugassa2060 2 ปีที่แล้ว

    Graduated from Adama Science and Technology University with nothing in mind more than machinery names and their working principles. # Big respect and much Love bro Firaol! Keep up the bravery!

  • @samuelgebeyehu1419
    @samuelgebeyehu1419 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ዶ/ር ሮዳስ እናመሰግናለን ድንቅ ነው እግዚአብሔር ጥበብን ጨምሮ ያጎናጽፍልን

  • @mekonnengebremeskel9086
    @mekonnengebremeskel9086 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነውያደነኩት በርታ እናመሰግናለን!!!!!

    • @mekonnengebremeskel9086
      @mekonnengebremeskel9086 2 ปีที่แล้ว +1

      ማሳያ ቦታ ቢፈጠርለት በጣም ጥሩ ነው እላለሁ በጣም ይገርማል!!!

    • @mekonnengebremeskel9086
      @mekonnengebremeskel9086 2 ปีที่แล้ว

      በጣምነው ደስያለኝ ባንተ!!!

  • @samuelkebede3029
    @samuelkebede3029 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ልጃችን ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን አእምሮህ አሁንም የተባረከ ይሁን

  • @ashenafiyitagesu4687
    @ashenafiyitagesu4687 2 ปีที่แล้ว

    The Ethiopian gov't should establish scientific research center for these special scientists.

  • @mtem.e5442
    @mtem.e5442 2 ปีที่แล้ว

    Yehen aynet ewkete yalewe kerto merfe lemsera sewe tlke enkebekabe yedergale yemyasfelgewne ydergal Europa behone tetkemubetr yehene ewkete.💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤👍👍👍👍

  • @natiman5130
    @natiman5130 2 ปีที่แล้ว

    energy conversion promising area nw le innovation kerbe nw betam berta kanta bezu entebkal

  • @ኢትዮዺያሀገሬ
    @ኢትዮዺያሀገሬ 2 ปีที่แล้ว

    መንግስቶይ የት ነህ? በተለይ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር
    ፈጠሪ ይጠብቅህ ሀገርህን የምትጠቅም የድርግህ♥

  • @gamobonga4432
    @gamobonga4432 2 ปีที่แล้ว +1

    Achrbareoch asafareoch

  • @tigistheyi2719
    @tigistheyi2719 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow great job. God bless you, keep it up and be safe

  • @torahara938
    @torahara938 2 ปีที่แล้ว

    ሀገራችን ብዙ ጥበበኞች አሏት ግን በአንዳንድ ደካሞች ምክንያት አልተጠቀምንባቸውም ።

  • @tesfaradio7156
    @tesfaradio7156 2 ปีที่แล้ว

    በእግዚአብሔር ይሁንባችሁ ይህ ልጂ በመንግስት መጠበቅ አለበት::

  • @MrWorkissa
    @MrWorkissa 2 ปีที่แล้ว

    God bless you more and more by reaviling his knowledge more and more to you.

  • @tadessetegegne3977
    @tadessetegegne3977 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን🙏

  • @samibetsaida777
    @samibetsaida777 2 ปีที่แล้ว

    ፍላኦር ፈጣር ይጠብቅህ ተስፋ አለሽ አገሪ

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውው

  • @lovetheuniverse1160
    @lovetheuniverse1160 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you it’s awesome 👏

  • @hernandezwalcot8945
    @hernandezwalcot8945 2 ปีที่แล้ว

    Be confidential

  • @anisatadese8495
    @anisatadese8495 2 ปีที่แล้ว

    Egzabher ytbekhe agrehen ymetreda yaderghe

  • @abel4552
    @abel4552 2 ปีที่แล้ว

    Waw fira'ol abo yimechh
    Yirdak fexar. Batastawuseny new inji and akababi nebr shashemne
    Izh gar silayek bexam des bilonyal
    Berta bel

    • @abel4552
      @abel4552 2 ปีที่แล้ว

      Memhir selamun yabzalik

  • @ethiopiaaddis8610
    @ethiopiaaddis8610 2 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ትንሳኤ ይታየኛል

  • @girmamulugeta9272
    @girmamulugeta9272 2 ปีที่แล้ว

    Let God bless you The government must secure him

  • @selomonberihe5366
    @selomonberihe5366 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣር ካንተጋ ይሁን

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere9329 2 ปีที่แล้ว

    Very interesting amazing man god bless you Dr rodas

  • @eshetutemesgen3646
    @eshetutemesgen3646 2 ปีที่แล้ว

    berta beziw ketel memher rodas

  • @yetenayetadmasu5357
    @yetenayetadmasu5357 2 ปีที่แล้ว

    Waw... Priceless mind...

  • @AkieyBamlku2975
    @AkieyBamlku2975 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 2 ปีที่แล้ว

    Thank you too MUCH ......

  • @abiyassfaw8163
    @abiyassfaw8163 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️🙏

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 ปีที่แล้ว

    🙏MORE BLESSINGS TO YOU YOUNG MAN 👍🙏👍THANK YOU DR RODAS 🙏

  • @እውነትእውነቱን
    @እውነትእውነቱን 2 ปีที่แล้ว

    Endaygelu bro

  • @muluken07
    @muluken07 2 ปีที่แล้ว

    May God bless you to serve your beloved country

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 2 ปีที่แล้ว

    Brilliant! Keep it up.

  • @biniyamyitbarek5215
    @biniyamyitbarek5215 2 ปีที่แล้ว

    Thanks a lot

  • @setegnmerko6326
    @setegnmerko6326 2 ปีที่แล้ว

    Proud of you

  • @esayasashagere9147
    @esayasashagere9147 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄን ልጅ በሚቀጥለው አመት በሕይወት ካየነው ተአምር ነው ለማንኛዉም ነፍስ ይማር ፣፣፣ወድጄሀለው ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 2 ปีที่แล้ว +1

      ለምንድነው ክፉ የምትናገረው፡

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 2 ปีที่แล้ว

    Well done 👍

  • @izaddinmuhammad1958
    @izaddinmuhammad1958 2 ปีที่แล้ว

    Amazing boy🙏

  • @ensiya7269
    @ensiya7269 2 ปีที่แล้ว

    ሳይንስ የሚጨበጥ የሚዳሰስ ፍዳችንን/መከራችንን የሚቀንስ ሲሆን ደስ ይላል...... በተረፈ ረጅም ወሬ እና ስብከት ጉም ዘገና ነዉ