ስለመሰወር፣ ስለ ንጉሥ እስያኤል ዲበ ሰብእ (Super Man) በዶክተር ኤልያስ ገብሩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 210

  • @gunatube12
    @gunatube12 3 ปีที่แล้ว +38

    ፐ ዶክተር ይህን የመሰለ ምሁር ስላቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @betelhemmengistu3793
    @betelhemmengistu3793 3 ปีที่แล้ว +32

    I wish I can push the like button more than once. Glory to God, to have a kind of people like you two existing!

    • @gashawjebena933
      @gashawjebena933 3 ปีที่แล้ว +2

      You got big heart too! Keep up the sprite !

    • @A14-m1j
      @A14-m1j 3 ปีที่แล้ว

      🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 3 ปีที่แล้ว +9

    ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር ይስጥልን!እንደዚህ ትውልድን የሚያነቃ ትልቅ እንግዳ ስለጋበዝክልን!
    ኢትዮጵያ በልጆቿ ወደ ጥንቱ ክብሯ ትመለሳለች!

  • @bobmen877
    @bobmen877 3 ปีที่แล้ว +2

    Bravo Betam gobez thank you dr👍👍👍

  • @genetzeyede9454
    @genetzeyede9454 3 ปีที่แล้ว +33

    In this confusing world, it is miracle to see such researchers. be blessed and keep it up, let God help you.

  • @meseretmekonnen4999
    @meseretmekonnen4999 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!! በአገራችን ምርትን በተመለከተ ግን የኳሊቲ የምግብ ደህንነት የመሳሰሉ አስገዳጅ ደረጃዎች በአምራቾች ላይ አይጣልም። እና እንደፈለጉት ያመርታሉ! በተጨማሪ መንግስታችን ያስገባቸው ኢንቨስተሮች ሉሉ ጥሬ እቃ ከውጪ መጥቶ የሚገጣጠም ፋብሪካ እንጂ ከጥሬ እቃ ጀምሮ የሚያመርት የለም! በዛላይ ይህንንም ኑሮ በዘር ልዩነትና በፖለቲካ ይናከሱበታል! እግዚአብሔር ትልቅነታችንን በረድኤቱ ይመልስልን!! አሜን!!

  • @niguseymedia2396
    @niguseymedia2396 3 ปีที่แล้ว +1

    ከልብህ ላደረከው ምርምር እና ጥናት ያገኘሀውን እውቀት ሳትሰስይ ለእኛ በቅንነት ስላካፈልከን እናመሰግንሃለን ዶክተር ኤልያስ።
    ዶክተር ሮዳስም ትእግስትህ ግርምትን ፈጠረልኝ። ጸጥ ብልህ ታዳምጣለህ። ይኽ ነው የምሁር ስነምግባር።
    ጋዜጠኞቻችን ከዚህ ተማሪ በሰው ሃሳብ ላይ ጥልቅ ብላችሁ አታቋርጡ።
    መልካሙን ሁሉ ለዓለም ብልጽግና መሰረት ለሆነችው ኢትዮጵያ አገራችን።

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 ปีที่แล้ว +17

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የምታስተምረው እግዚአብሔር አምላክ ጸጋው ያብዛልን መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 3 ปีที่แล้ว +8

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍
    እውቀትን እየመገቡን በእውቀት እየገነቡን ነው ከምንም በላይ ትልቅ ስጦታ ነው ::እግዚአብሄር ውለታችሁን ይከፈላችሁ::ትልቅ ምስጋና ክብር ለእናተ ይሁን::✍️

  • @salomon1221
    @salomon1221 3 ปีที่แล้ว +10

    የኢትዮጵያ ዕንቁ የሆኑ ኢትዮጵያዊያንን ሰለምታቀርብልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁሉ ባለጥበበኞች መምህር እናመሰግናለን።

  • @tirubirhane962
    @tirubirhane962 3 ปีที่แล้ว +2

    እናንተን አይነት በእውቀት እና በእምነት ብሎም በኢትዮጵያዊነት የበለፀጉ ባለ ምጡቅ አዕምሮ ልጆቿን ሳይ ከልቤ አደሰታለሁ!!!እኮራባችሁማለሁ!!!አምጣ የወለደቻችሁ ኢትዮጵያም ትክክለኛ ልጆቼ እነዚህ ናቸው እንደምትል አምናለሁ!!!እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ ከዚህ በላይ ለሀገራችሁ እና ለትውልዱ እንድትሰሩ::💚💛❤️🙏

  • @መዝገበባባ
    @መዝገበባባ 3 ปีที่แล้ว +9

    ተባረኩ መምህር ኢትዮጵያ እውነት ፍቅርና ሰላም ያድለን እንጂ ገና ምኗንም አላወቅነውም እግዚአብሔር አምላክ ብዝት ያድርጋቹ መልካም መምህሮች

    • @A14-m1j
      @A14-m1j 3 ปีที่แล้ว

      🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @mekedelawittale3311
    @mekedelawittale3311 3 ปีที่แล้ว +8

    ግሩም አገላለጥ ነው እጅግ እናመስግናለን ረዥም እድሜ ለደራሲው እና ላንተም ዶር ሮዳስ ምንግዜም እመኛለሁ

  • @mbsalon2906
    @mbsalon2906 3 ปีที่แล้ว +12

    በፀሎት በትጋት የድሮዋን የስልጣኒ እናት ኢትዮጵያ እንመልሳታለን

  • @ዬቶርደሸት
    @ዬቶርደሸት 3 ปีที่แล้ว +7

    መጋቢ ሃዲስ Dr ሮዳስ እውነትም ሮዳስ በእድሜ ጤና ይጠብቅልን

  • @mamiethiopia5479
    @mamiethiopia5479 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን ያረጋል ልጆቻንን የውጭ ሸቀጥ ማራገፊያ አደረግናቸው አሉ አሉ መምህር ፈፋንታዬ ዋቄ እውነታቸውን ነው እግዚአብሔር ይርዳን ዶክተር ኤሊያስ በርትተህ ትውልዱን ቅረፅ መምህር በፀሎትም አአግዘን

  • @eyobregasa9098
    @eyobregasa9098 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጀግና ተመራማሪ ነክ በእውነት ፈጣሪ ይባርክህ

  • @mekedelawittale3311
    @mekedelawittale3311 3 ปีที่แล้ว +10

    ኢትዩጵያ ከምንለው በላይ እጅግ ሚስጥር እና ብዙ የሚባልላት አገር ናት የስው መጀመርያ እስከ ሆንን ድረስ የብዙ እውቀትም ጀማሪ በመሃናችን አያጠራጥርም ::የጥንት ንጉሳቻም እግዚአብሔር ን ይዘው ስለሚጋዙ የፈለጉበት ተሻግረው ይገዙ ነበር ::

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 3 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል ይቺ አገር እኮ ሰው እየፈጠረላት እኮ ነው፣እንዴት ያለ ለወጣቱ የተላከ መልዕክተኛ ነው፣በእውነት ያንተ ሲደንቀኝ መምህር ብዙ ምሁራኖች ስላላችሁ ኢትዮጵያ ን ወጣቱን አድኑልን፣ይህ ሰው ከላይ የተላከ ነው፣🙏🙏🤲🤲❤️

  • @biniyamkassahun1277
    @biniyamkassahun1277 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁልጊዜ እንድንነቃ ተግተህ ስለምትሠራ እጅግ በጣም እናመሰግናለን‼️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lisanabiy9610
    @lisanabiy9610 3 ปีที่แล้ว +1

    ውድ መምህሬ መፅሐፎቹን ኤቶዮጵ እና ቢያ ቶኮ / አንድ ሀገር/ አንብቤያቸዋለሁ በእዉነት በዘመኔ እናንተን የመሰሉ ሊቃውንት ለማየት ፣ለመስማት፣ ለመቅሰም፣በመታደሌ አልፋና ኦሜጋ እግዚአብሔር ይመስገን ።እድሜና ጤና ይስጥልኝ።አሜን

  • @etyealemi2219
    @etyealemi2219 3 ปีที่แล้ว

    አንገቱ ላይ ያለው ቶ ፊደል ቅርፁ እግዚአብሄር ምስክር ነው ግብፅ ውስጥ በጥንት ዘመን የሚመለኩ አማልክት ምልክት ነው።ፈጣሪ ያስመልጣችሁ ህዝቦች ሆይ ብርሀን ይሁን ያለ እግዚአብሄር የወንጌሉን ፍቺ በልባችሁ ያብራ።ጠንቋይ የምትለዩበት መንፈስፈጣሪ ይስጣችሀ።

  • @ዬቶርደሸት
    @ዬቶርደሸት 3 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም አዋቂ ነህ ወንድማችን በሌላ ጥልቅ የኢትዮጵያ እውቀት እዲስ መፀሃፍ እንጠብቃለን Dr Elyas geberu

  • @Footballhighlights-qv3vb
    @Footballhighlights-qv3vb 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ተምሬበታለሁ❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ።ዶክተር ሮዳስ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @ediegeb4051
    @ediegeb4051 3 ปีที่แล้ว +3

    I have given up long time ago. But, whenever I see this I feel alive, specially young researchers bringing real Ethiopian our own real story with evidence...I feel alive. ETHIOPIA 🇪🇹 WILL RISE. AFRICA WILL RISE!

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 3 ปีที่แล้ว +6

    የሚገርም ነው ዶክተር እድሜ ጤና ይስጣችሁ ፈጣሪ ♥♥♥♥♥♥

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 3 ปีที่แล้ว +4

    Thank you for sharing. Keep it up.
    17 out of 23 pharaohs were Ethiopians. Ethiopia is the mother of Egypt.
    🙏🙏🙏💕

  • @etalemabebe3582
    @etalemabebe3582 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የሰጠን መጨረሻችሁን ያሳምረው ኑሩልን

  • @kaleymazola9509
    @kaleymazola9509 3 ปีที่แล้ว +6

    እኛ በውጭ ያለነው ደግሞ ሜዲን ኢትዮጵያ( ከኢትዮጵያ) የመጣን ነገር በውድ ነው የምንገዛው ምክንያቱም ከሌላው የተሻለ መሆኑን አይተን ስላወቅን :: ስለዚ አትፍረዱባቸው ይኽ ችግር የመጣ ከኢትዮጲያ ቴሌቭዥን ፕሮግርም አቅራቢዎ ነው ሌላውን አጉልተው እያቀረቡ

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you! ታኮሩናላቹ! Thank you!

  • @abel930
    @abel930 3 ปีที่แล้ว +1

    Dr እዴት ሰነበቱ ሰምንን በጣም ቀሪ አብዝቻለዉ አፉ በሉኝ አሁ ካመለጠኝ ቀን ጀምሪ እኮመኩመዋለዉ ክብረት ይስጥልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 3 ปีที่แล้ว +1

    be blessed both of u thank you for sharing

  • @adamankind1onearthg
    @adamankind1onearthg 3 ปีที่แล้ว

    በመሀል ይለቃል እንጂ ተመችተኸኛል ከምታዉቀዉ የማታቀዉ ይበልጣል ጎበዝ በርታ። ያራዳ ልጅ ትህትናህ አርጋታህ ይገዛል።

  • @chalachewberihun5884
    @chalachewberihun5884 3 ปีที่แล้ว +1

    You are the bridge M.H Dr Rodas thank you.

  • @ሙሉነኝስደተኛዋ
    @ሙሉነኝስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +7

    የሚገርም ነው እናመሰግናለን መምህር🙏

  • @brookrosy6777
    @brookrosy6777 3 ปีที่แล้ว +1

    ያለመታደላችን አሁንም እንባላለን 70 አመት በህይወት ላንኖር ኢትዩጵያዊነት ሚስጥር ነው እናመስግናለን

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 3 ปีที่แล้ว +1

    Egziabhier yistilin betam enameseginalen!!!

  • @mussiea.8390
    @mussiea.8390 3 ปีที่แล้ว +2

    May God bless you abundantly bro. At this time such kind of intellectuals are needed. big respect to you and keep it up.

  • @travelwithberok7639
    @travelwithberok7639 3 ปีที่แล้ว

    ኤቶዮጵን አነበቡኩት በመጨረሻ😁። ምርጥ መፀሐፍ ነዉ ። ማለት ሁሉም እዳአኢከፍዉ በሚመስል ዉኔታ ነዉ የተፃፈዉ ። ግን ደሞ እኛነታችን በደቡ እንድናይ ያደርጋል። እኩዋን እዉነት አልወነ ሁሉም የተፀፈዉ ለማለትም ነዉ። የዉነት ቢወን የታሪክ ተመራማራኦች ደሞ ኢጫረሱ ነበር። ለማንኝዉም እናመሰግናለን ወድማችንን ደራሲ ዶክተር ኤልያስን።

  • @hailesilase
    @hailesilase 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ሮዳስ በጣም እናመሰግናለን በርታ

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠበቃል

  • @abebew364
    @abebew364 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you dr Rodase ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @fikerselam343
    @fikerselam343 3 ปีที่แล้ว +2

    ጤና ይስጥልኝ መምህራችን መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ እጅግ ደስ የሚል ኘሮግራም ነበር ቆይታ ነበር። በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋን በረከትን እድሜና ጤና ጋር ይስጥልን። እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ። ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ በምህረቱን ይጎብኘን ቅዱስ እግዚአብሔር። 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 ปีที่แล้ว

    Yas E geeptology የኛ ነዉ። በትክክል ሚስጥሩ ይግባን።👍ዓይ ፊ ገር ድ።
    Very Speachless abt this guy intell🙏😀

  • @dagimlema4551
    @dagimlema4551 3 ปีที่แล้ว +1

    @Dr Elias,nice start,keep up on it,,,,,,Dagim solomon(MD, ur batch)

  • @ediegeb4051
    @ediegeb4051 3 ปีที่แล้ว +3

    Spiritual richness brings material and economical richness.

  • @abrhamfereja6142
    @abrhamfereja6142 3 ปีที่แล้ว +4

    መምሕራችን ይህን የመሰለ ምሁር ስላቀረቡልን እናመሰግንዎታለን.. ዶክተር ኤልያስ ድጋሚ ይቅረብልን

  • @hailshvlog
    @hailshvlog 3 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ እኛም ሰከን እንድንል ፈጣሪ ይርዳን አሜን

  • @tgruta6476
    @tgruta6476 3 ปีที่แล้ว +1

    Memhrachen Egziabhere yestelen endih selhagrachen tarik betelket yemimrameru yawekuten le teweldu ymiastelalefuten Egziabhere yabzalen. le Dr Eliase rejim edemea ke tena gare yadelelen semeten wed tegebare yemenelewte yadregen.

  • @tsegedenboba211
    @tsegedenboba211 2 ปีที่แล้ว

    I HAVE NO WORD AND DO NOT KNOW HOW TO EXPRESS MY EPHORIA MAY THE LORD BLESS YOU ALL AND ALL THOSE WHO HAVE LISTENED TO THIS EPISODE.THIS DAY IS BLESSED FOR I LISTENED AND WATCHED TO YOU BOTH.

  • @yewedswatube4705
    @yewedswatube4705 3 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnal memhr🙏🙏🙏

  • @tadeseasefa9636
    @tadeseasefa9636 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵይ የሚገቧትን ልጆች እየወለደች ነው የትንሳኤዋ ምልክቶች እየታዩ ይመስላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለኛም ልቦና ይስጠን ከእውቀታችሁም ያካፍለን ።

  • @mekechasirak9711
    @mekechasirak9711 3 ปีที่แล้ว +2

    God bless you.

  • @sone8065
    @sone8065 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን የሚገርም እውቀት ነዉ።

  • @wfight2155
    @wfight2155 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሌላ ግዜ ዶክተርዬ ስለ memnon ታሪክ በናቶት 🙏 ግን ቴስላ ደርሶ ነበር ጥበብን አውቆት ነበር ስለ ገንዘብም ቁሳዊ አይጨነቅም ነበር ግን ብዙ ጥያቄዎች ነው የተመለሱልን

  • @henok7836
    @henok7836 3 ปีที่แล้ว

    God bless you 🙏❤🙌♥😘💖🙏

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ኤሊያስ ገብሩ እንኳን ሰላም መጡ ➕ ♥

  • @adefriswolde3484
    @adefriswolde3484 3 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @misteredressa5780
    @misteredressa5780 3 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነው::❤️🙏

  • @mimizewudu8989
    @mimizewudu8989 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘራችሁ ይባረክ

  • @atirfo4084
    @atirfo4084 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን በሊቃውንት አባቶቻችን እና በኢትዮጵያውያን ጥበበኞች ሁሌም በጣም አዝንባቸዋለሁ🥲

  • @eshtaolmobile1364
    @eshtaolmobile1364 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እናመሰናለን

  • @rahilarahila5350
    @rahilarahila5350 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር የሁል ጊዜ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር ነበረ
    ለምን እንደዚህ እንደሆንን????? ምን እንደሆንን
    መልስ ስላገኘሁ በጣም አመሰግናለሁ እድሜ ይስጥልኝ 👏👏

  • @YordanosF
    @YordanosF 3 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርመው እኔ 22 አመቴ ነው በህይወቴ ከማዝንባቸው ነገሮች አንዱ አንዷ በእኔ ተመሳሳይ እድሜ ላይ ያለች ልጅ
    "ኢትዮጵያ ለእኔ አትመጥነኝም" አለችኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ይሄ ነው ብዬ ለማብራራት ሁላ አንደበቴ ተሳሰረ የማውቀው ሁላ ጠፋብኝ። ምን አይነት ትውልድ እንደሆንን እንጃ ግራ ያዞራል። እናንተን ግን የጠቢባን አምላክ ይስጥልን።

    • @ሜዳነውሀገሬ
      @ሜዳነውሀገሬ 3 ปีที่แล้ว

      ሱሪ ለባሽ ምን አውቀሽ

    • @YordanosF
      @YordanosF 3 ปีที่แล้ว

      የምር ሜዳይዬዬ 😂😂 ይሄን ያህል እንተዋወቅ ነበር እንዴ ለካ 😂
      ያልከውን ብሆን ስድብህ ልቤን ነክቶት ሳለቅስ እውል አድር ነበር 😂 ግን እንደ እድል ሆኖ ስድቡ አላረፈብኝም ተንሳፏል መልሶ እንዳይመጣብህ ጥላ ያዝ ወይ ያዢ። እየገቡ መሳደብ ራሱ ጭንቅላትህን ሰፋ ቦርቀቅቅቅ አርጎ ያሳያል አይ መበደል ቸሩ መድሀኔአለም ሜዳ አዕምሮህ ላይ ዘር ይዝራልህ ፍሬ ያፍራልህ ወዳጄ።

    • @YordanosF
      @YordanosF 3 ปีที่แล้ว

      ኡይይ ከመለስኩ ቦኋላ ልቤ ተነካ ለካስ ለሰነፍ ሰው አትመልስ ብለዋል አበው አሂሂ 🙆‍♂️

    • @ሜዳነውሀገሬ
      @ሜዳነውሀገሬ 3 ปีที่แล้ว

      @@YordanosF ዮርዲዬ እህቴ አይዞሽ ጎበዝ ልጅ! !!

  • @ham.h98
    @ham.h98 3 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegnalen memihirochahin. My question is about the pics in our church. Why Old ones are very different from the new ones?

  • @ephriemasnake3023
    @ephriemasnake3023 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you!

  • @birukmisrak5265
    @birukmisrak5265 10 หลายเดือนก่อน

    ይህንመፅሀፍ የት ነው ምናገኘው ስለ እስያኤል❤

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 3 ปีที่แล้ว +5

    ትምህርት ሚንስትር ይሄንን አይ ነት እውቀት በየትምህርትቤቱ ታሪክ
    ትምህርት ሆኖ ቢስጥ ለትውልዱ
    ይጠቅማል ::⚖️

  • @birukgamer6984
    @birukgamer6984 3 ปีที่แล้ว

    We love u teacher rodase

  • @mamiethiopia5479
    @mamiethiopia5479 3 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ ትውልዱን እናድን እኛም ወላጆች ግዴታ አለብን

  • @hudamultimedia1980
    @hudamultimedia1980 3 ปีที่แล้ว +1

    አረ ዶክተር? አሙን የተባለ የግብፅ ጣኦት ምልክት የሆነውን ነገር አንገት ላይ አስሮ ዶክተር ነኝ ይላል... ኪኪኪኪኪ

  • @tizitaasfaw7261
    @tizitaasfaw7261 3 ปีที่แล้ว +2

    እያለቀስኩ ነው የሰማውት ኢትዮጵያን አናቃትም ! ይሄም ያልፋል💚💛❤

    • @gashawjebena933
      @gashawjebena933 3 ปีที่แล้ว

      እኛ እኮ በአሁን ዘመን ያለን ትውልድ" የተከራይ ሰው ባነሰ ዕውቀት " ነው ኢትዮጵያን የምናውቃት ቤት ተከራይ የቤቱን ውጭያዊ ውበት እንጂ ከምን እንደተሰራ ደረጃውን ላያውቀው ይችላል :: እኛም ማንነታችንን...............

  • @tsionmekonen2203
    @tsionmekonen2203 3 ปีที่แล้ว +1

    Tell us about silence. Is the first way to become human. Specially about inside silence.i wish if you see this comment and help me. Thanks.

  • @JahAdam
    @JahAdam 2 ปีที่แล้ว

    Good job The 2 doctors

  • @Arsenalism1
    @Arsenalism1 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ትችላለክ እኮ ዶክተር።ከየት ጎልጉለክ ነው ያገኘከው?ዋውውውው

  • @mogesayalneh7043
    @mogesayalneh7043 2 ปีที่แล้ว

    በጠም አመሠግናለሁ ግን መጽሐፉ ልብ ወለደ ከሚሆን ታሪክም ሥለሆነ የጦፒሥ ታሪክ ቢሠየም የበለጠ ተቀባይነት ያገኛል

  • @ዬቶርደሸት
    @ዬቶርደሸት 3 ปีที่แล้ว +1

    ምምህራችን ሮዳስ ስለ ንጉስ ቲህራቅ (Thirak) በመፀሃፍ ቅዱስ እና በታሪክ ስለሚታወቀው የኢትዮጵያ ንጉስ ብትነግረን

  • @abirhamayenew453
    @abirhamayenew453 3 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ፕሮግራም ስላዘጋጀህ ከልብ አመሰግናለሁ። አንድሮሜዳ ቁጥር 2 አማዞን ላይ ብትጭንልን?

  • @babyboby1884
    @babyboby1884 ปีที่แล้ว

    Dr please etel milewn metsaf pdf

  • @abrhammolla5833
    @abrhammolla5833 3 ปีที่แล้ว

    hello dr. rodas i was wondering to ask you about to put premiered video about multi verse (parallel universe) and time it self and time travel as well i was interested and i have no any other ethiopian document and theory pls help me out.

  • @tigistwoldemichael1425
    @tigistwoldemichael1425 3 ปีที่แล้ว +2

    Ethiopiawi mihur ye abatochachinin metsihafitin yemimeremin tiwuld yabzalin🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @tihutbekele8025
    @tihutbekele8025 3 ปีที่แล้ว +2

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ።

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሰላም መጣችሁ እንግዶቻችን።

  • @nhna6183
    @nhna6183 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰብዓተ ሰማያት
    ሰብዓተ ማዓሙቕ
    as above so below!
    በውነት የኢትዮጵያ Sadhguru ናቹ!
    ከልብ ነው ሚያመሰግን!

    • @emaye9786
      @emaye9786 2 ปีที่แล้ว

      As within so without

  • @seifuhaile8952
    @seifuhaile8952 ปีที่แล้ว

    የላሊበላውን ስዋስቲካ ግራም ሀንኮክ የቴምፕላሮች አሻራ ነው ይላል እናም እኔ አሁን ታሪክና ሳይንስ በጣም እያወዛገበኝ ነው

  • @yonasadugna2105
    @yonasadugna2105 3 ปีที่แล้ว +2

    ✡❤

  • @judykalib4257
    @judykalib4257 3 ปีที่แล้ว +2

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @aynalemafenaw6276
    @aynalemafenaw6276 3 ปีที่แล้ว +1

    Jegna lene endenante ayenet muheroch new

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 3 ปีที่แล้ว +3

    ♥♥♥♥♥♥

  • @ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ
    @ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን ያልገባኝ ነገር ቢኖር ቶ መስቀል አይደለም እየተባል ለምንድነው የምታደርጉት

  • @muluambaw2391
    @muluambaw2391 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም፡በጣም፡እናመሰግንአለን፡በጣም፡እኮራባቹሁአለን፡እናመሰግንአለን፡፡

  • @zackmack7145
    @zackmack7145 3 ปีที่แล้ว +1

    Dr. Rodas, can u please teach us about life after death or is there any way we meet our parents after death ??

  • @tihutmamecha3366
    @tihutmamecha3366 3 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤️

  • @alemtsehaynigate475
    @alemtsehaynigate475 2 ปีที่แล้ว

    ዶር ስላለህ እውቀት እያደነቅሁ ግን አንድ ነገር ጥያቄ ፈጥሮብኛል እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም ከቶ በርሱ ዘንድ የለም 1ዮሐ 1:5 የሚለውን ጥቅስ አላየህ ይሆን።

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 3 ปีที่แล้ว +2

    ♥♥♥♥♥

  • @taddesemulat9878
    @taddesemulat9878 3 ปีที่แล้ว

    ፍቅሬ ቶሎሳን አራሜ ማድረግህ ትልቅ ስህተት ነው : በራስህ በቄ ፍለጋ አድርገህ ብታቀርበው ይሻል ነበር ያለውህ እውቀት በቄ ስለሆነ :: ያው ልብ ወለድ መሆኑ ያስማማናል ::

  • @melatafework3032
    @melatafework3032 3 ปีที่แล้ว

    ስላደረገው ቶ መስቀል ብጠይቀው ጥሩ ነበር

  • @n.tchannel750
    @n.tchannel750 3 ปีที่แล้ว

    China's first dynasty and emperor founded by King Tang (or Ta) who was black. The earliest documented rulership of China was the Shang Dynasty (or Chang) c1500-1008 BC, which is credited with bringing together the elements of China's earliest civilization.

    • @n.tchannel750
      @n.tchannel750 3 ปีที่แล้ว

      I get it from Google and that guy's right about the black king in Asia.