ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እባክህ ፈጣሪየ ለእነዚህ የዋህ ህፃናቶች ብለህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ድንቅ ልጂ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ መጨረሻህን ያሳምርልን ❤️❤️❤️❤️
ደምሪኝ ውደ ነይ
ቱቱቱቱቱካይንያውጣህ።
አሜን አሜን አሜን
@@ሸሀድወሎየዋ ማር እንድማመር
@@ፍቅርተዩቱብ-በ9ሠ amen 🙏
አር ጌታ ሆይ በህልምሽ ነው በለኝ የዘድሮ ልጆች እንደ ልጅ ሆነው አይደለም የሚወለዱት እውቀት ጭነው ነው ሚወለዱት እግዚአብሔር ያሳድግህ ዋይኔ ሲጣፍጥ ማር ነው
በህልምሽ ነው ግን ጌታሽ አደለውም እዚው ፕሮግራሙን ከሚከታተሉት አንዱ ነኝ
@@ሀሌታውሀ-ነ9ለ 😂
@@ሀሌታውሀ-ነ9ለ 😂👍
ወይ ጩቁላት🤔🤔🤔 እንደው ምን ይሻለኛል እነዚን ሳይ ደነዝ መሆኔ ይታወቀኛል😂🙈🙈
ልጁማ አለበት እኛልን እዚህ በጀዋልና በሾሻል ሜደያ የትና ቂጥ ትንሽነው ትልቅነው የምንለውወይኔ
ሙስሊሞች ማሻአላሕ እያላቹት አላሕ ይጠብቀው እኔ በጣምነው የደነገጥኩት በተለይ ሀይማኖቴ አይፈቅድም ሲልና ኢትዮ የመንግስት ብቻ አይደለችም የሕዝብምናት ሲል ያረቢ አንተ ጠብቀው ሷሊሕ አርገው
አሚን ያረብ
ማሸ አላህ ደስ ሲል
aminnn
አሚን ያረብ ትክክል
እርጋታው አነጋገሩ የትልቅ ሰው እንጅ የህፃን አይደለም። በጣም የሚገርም ልጅ ነው። አሏህ እድሜ ፣ እውቀት እና ጤና ይስጥህ።
Amen amen 🙏
በጣም! ሰይፉም ብዙ ከዚህ ልጅ መማር ይችል ነበር
በጣም ገራሚና ድንቅ ልጅ ነህእስኪ ሁላችንም እራሳችን እንፈትሸው አይዞሽ ኢትዮጵያዬ ይህ ቀን አልፎ በድንቅ ልጆች ትስቂያለሽ ። እግዚአብሔር በጥበቡና በሞገሱ ያሳድግህ እንደ አይነት ልጆችን ያብዛልን።
ልጂ ለማሳደግ ያስተዳደግ ስርአት ይጠይቃልየልጁ እናት ክብር ይገባችዋል።
Ye Liju abats?
አባቱስ ? አንተ /አንቺ ጅል
እግዚአብሔር ያሳግህ የኔ ጌታ ህልምህን አምላክ ያሳካልህ አንተን የወለደች እናት ፍሬዋ ሽ ይሁን 💚❤️💛🙏
እግዚአብሄር።ያሳድግህ።
𝐚𝐦𝐞𝐧 ♥️
Amen yene enat!!!
አሚን አሚን
@@AaaBbb-tn8bo እንድማመር
በመጀመሪያ እናትና አባቱ ሊመስገኑ ይገባል ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ለኢትዬዽያ ትልቅ ትልቅ ተስፋ ያለህ ልጅ ነህ እድግ በል የኔ ወርቅ 👍❤️
የኔ ጌታ የልብህን መሻት ይሙላልህ ።ማሻአላህ ከአቅም በላይ የሆነ ልጅ ❤👍👌👌👌👌እደግልን መጨረሻህን ያሳየኝ
አንተ 50አመት ከኖሩት ፀረ ኢትዮጲያ ህዝቦች ትበልጣለህ እድግ በልልኝ የኔ ጌታ ኡፍፍፍ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂
ቤተሰቦቹ ሊመሰገኑ ይገባቸውዋል በጣም የሚገርም ልጅ ነው
True
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤- th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
እውነት መታደል ነው
MashaAllahAllah yitebikih
እኔ እምለው ቁመቱ ነው ወይንስ 9አመት ልጂ ነው የሚያውራው ሁሉ ትልልቅ ነገር ነው ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ የኔ ምርጥ
እኔም ገርሞኛል😂
😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀
እንድማመር
@@userdsd6088 እንድማመር
@@selamselam5301 እንድማመር
የተመረቀች እናት ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ከወለድ አይወር እንደዚህ አይነት ልጅ ነው አባትዮው እድሜህ ይርዘም የልጅህን ፍሬ ያሳይህ አናትዮው ሰላምሽ ይብዛልሽ እንኩዋን ወለድሽው
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ስለምንሽ
የዚህ፡ድቅ፡ልጅ፡አስተዳደግ፡ውጤት፡ነው፡ቤተሰቦቹ፡ሊመሰገኑ፡ይገባል፡ፈጣሪ፡ያሳድግህ፡ተባረክ፡ፈጣሪ፡አሁንም፡እውቀቱን፡ይጨምሪልህ፡በሪታ፡ደና፡ደረጃ፡ደርሰህ፡ልናይህ፡ይገባህ፡የኔ፡ቆንቆ
የልጅን ፍላጎት እራሱ እንዲፈልግ ማገዝ ትልቁ የ ቤተሰብ ድርሻ ነው። በጣም እሚደነቁ ቤተሰቦች በእውነት። ባልተሰጠን ነገር ላይ "ልጄ አንተ\ አንቺ ኢንጂነር ;ዶክተር ፣ፓይለት፣ ነው ምቶንልኝ እያሉ አእምሮን አጥብቦ ማሳደግ መቅረት ያለበት ልምድ ነው።ተባረክ።
በግሌ የምንም አይነት ሀይማኖት ተከታይ ባልሆንም የሙስሌም ልጆች ዲሲፕሊን ጨዋነት እና ምጡቅነት ሁሌም ያስገርመኛል !Love you Muslim brothers !
እናመሰግናለን
ተባረክ እናመሰግናለን ወንድማችን
ኢሥላም እኮ የማይነካዉ የማይዳሥሠዉ የህወትዘርፍየለም
እናመስግናለን !
We love you too
ኢትዮጵያ የመንግስት ብቻ አይደለችም የኛም ናት ሁሉም ድርሻ አለው👍🏽👍🏽👏🏼👏🏼 እውነት ነው!!!የዚህ የብሩህ ተስፋ ራዕይ ያለውየታዳጊዉ ልጅ ቤተሰቦች በመጀመሪያ በፈጣሪ ስም ለአመሰግናችሁ እወዳለሁ!!!! እግዚአብሔር ይባርክህ ያሳድግህ!!! በእድሜ በጤና አቆይቶ ለአሰብከው አላማ ያድርስህ እደግ ተመደግ ብያለሁ!!!
የኔ ቆጆ አላሕ ያሥድግሕ ሐይማኖቶ አይፈቅድም አለ ወላሒ 😥እኛ ግን እምላይ ነን 😭😭❤️❤️
ውደ ዋናው ቤተሰብ ነው የሙእሚን ልጅ ሚእሙን የመሀድስ ልጅ መሀድስ የጃሂል ልጅ ጃሂል የጨፍሪልጅ ጨፍሪ ወዘተ.. ዋናው ቤተሰብ ነው ውድ
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤= th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
ግሩም ነው እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልህ የዘመኑ ልጆች ድንቆች ናቸው እጅን ባፍ የሚያስጭን ትላልቅ የተባሉትማ አገር እናፍርስ ይላሉ ህጻናት ደግሞ በጥበቡ የተሞሉ ወላጆች እጅግ ሊመሰገኑ ይገባቸዋል
በጣም የሚገርም ልጅ ነው አላህ ያሳድግህ እውነት ነው ኢትዮጵያ የመንግስት ብቻ አይደለችም የኛም ናት
ዋዉ የማይታመን ነዉ የዚህ ልጅ እዉቀት ደሞ ሲያምርበት ንግግሩ ተባረክ አቦ
እኔ የማመሰግነው እንዲህ ጥሩ አድርገው ቀርፀው ያሳደጉት ወላጆቹን ነው። በማይሆን ዘረኝነት የልጆቻቸውን አንጎል ግራ ለሚያጋቡ ወላጆች ይሄ ትምህርት ቢሆናቸው ጥሩ ነው።
በጣምወላሂ ወይኔ እኔኮ በ27 አመቴ ወላሂምንምአላውቅም ምስኪንንን
ማሽአላህ አላህ ያሳድግህ ። እባካችሁ ወላጆች የልጆቻችሁን ተሰጥኦ ካወቃችሁ ድጋፍ አድርጉላቸው
ኢትዮጵያ የመንግሥት ብቻ አይደለቾም፣ ሁሉም ድርሻ አለው። So much respect to your parents for their teaching and guidance!!! Shine young one. Shine!!!💚💛❤
አላህ ከአይን ይጠብቅህ የኔ ቆንጆ ወንድ ማሻአላህ ተባረክ አላህ የዚህ የልጀ ቤተሰብች አደነቂ ነኝ ❤ኢትዮጵያን አላህ ሰላም ያደርጋልን ኢትዮጵያን ማሳደግ እፈልጋለሁ አላለም የኔ ጀግና 🇪🇹❤አላህ ከፍ ያድርግህ
እማማ ኢትዮጵያ ትልቅ ናት ትልቅም ትሆናለች የኔ ማር አደግ በል የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይሙላ ትልቅ ሁን
ገናብዞታአምር እነያለን አገርራቺን ሰለም ያርግልን አሜነ
Er minmya tfshi
ሚሚየ እደት ነሽልኝ የኔ መልካም 😍😘
@@bebaman9625 ወንድም ደምረኝ
በጣም ነሚገርም ልጅ ነውአላህ ያሳድግህ ተማርን ብለው ሀገር ለማፍረስ ቀን።ከሌት የሚተጉ አርኩሳን፡ በሉበት ዘመን እነዲህ አይነት እንቁ የሀገር ተስፋ ህፃናት ሲታይ ምን ያህል ደሰታ እነደሚሰማውእድሜና ጤና ለወላጆችህ
ግን እውነት 9 አመቱ ነው እማማ ኢትዮጵያ የተስፍ ብርሀንሽ በነዚህ ህፃናቶች ይብራልሽ ማለው እንደኔ ማመን ያቃተው እግዚአብሔር ያሳድግህ እድግ በል የኔ ጌታ
እኔ እራሱ
እግዚአብሔር / አላህ ያሳድግህ ለኢትዮጵያ ለሀገራችን የምትሰራ ያድርግህ :: ወላጆቹም እድሜና ጤናውን ሰጥቷችሁ የዚህን ድንቅ ልጅ ትልቅነት ያሳያችሁ :: 🙏🙏🙏
ሱብሀነከ ረቢ ሀዛ ሚንፈድሊላህ ማሻ አላህ ሀቢቢ የወለዱህ ይባረኩ እድግ በል ከአፍህ እሚወጣው ማር ነው መሰሎችህን ያብዛ
Mashallah What a wonderful child "ኢትዮጵያ የመንግስት ብቻ አይደለችም የኛ ናት"May Allah be with you Yasin
እናንተ እነማን ናችሁ????
@@azebnigusse884 demerign be qenenet
Demerign ledemereshe
sefu silkun lakilign enem kesu ga mesrat feligalew bahradin shakiso
ጌታ ይባርካችሁ ወላጆቹ በዚህ እድሜው ፍላጎቱን አክብራችሁ መንገዱን ስላሳያችሁት የኔ ጌታ እግዚአብሔር ሀሳብህን ይሙላልህ
ውዴ እባክሽ ቤተሰብ ሁኚኝ ስለምንሽ
ቅድሚያ ለልጆች !ለወደፊት ሁሉን ተኪዋች ናቸው እና!🙏🏾 💚💛❤️🕊✌🏾
በጣምም ሰሊ ደምሪኝ ውደ
ሰይፉ ከዚህ መልካም ነገር ትማራለህ ብዬ ኣስባለሁ፣ኣንተም እንደ ራስህ ሳይሆን እንደነዚህ ኣይነት ልጆች እንዲኖሩህ ፈጣሪ ይርዳህ
ማሻአላህ ተባረክ ረህማን ሡባሀንአላህ ወላሂ በጣም የሚገርም ልጅ የሚገርም እውቀት
አቤት የዘንድሮ ልጆች smart ናቸው።እኝ እኮ ነን ምንረብሻቸው።ዝም ብለን ስንባላ ውይ ውይ አብሶማ ከ40 እስከ60 ያሉት እድሜያቸው እርብሽ አደረጉን።
ልጅ ማለት እንድህ ነው የኢትዮጵያ ተስፋዎች እነዚህ ናቸው 😍🙏
በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ለኢትዩጵያ መነሳት ለበረከት ምክንያት ያድርግህ ! Very cute boy !
አላህዬ ብሩህ አእምሮ ያላቼውን ልጆች ስጠኝ 🥺🥰እድግ አላህ ያሳካልህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ አሜን እወድሃለሁ ጅግናየ ባጠቃለይ ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን ❤️💛💚 ክበርልን
ሚዲያ ላይ እንዲህ አይነት ብቻ ልጆች ቢቀርቡ ይበጃል ለሀገሪቱ።
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ ከሠውም አይን ይጠብቅህ ..ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን...አላህ እትዮጵያን ሠላም ያድርግልን..ቤተሰቦችንንም መልካም ሰዎች ይጠብቅልን
"ማሻአላህ ላቁወተ ኢላ ቢላህ " እያላችሁ ሰዎች አላህ ያሳድግህ
አሚን ውደ ደምሪኝ እህት
@@ሸሀድወሎየዋ እንድማመር
(ላቁወተ )ማለት ምንማለት ነው :ከይቅርታ ጋር
ድንቅ ልጅ ነህ አላህ ከፊትም ከኋላም ይጠብቅህ
ኢትዮጵያዬ መልካም አመለካከት ባላቸው ሰዎች ልጆች ትደሰቻለሽ እድግ በልልን ለቤተሰቦችህ ለኢትዮጵያዬ
ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን አገሬ የሚገርሙ ልጆች እየተፈጠሩላት ነው የኔ ውድ ተባረክ ❤❤❤❤
ድሮም ነበሩት አላዉቅነዉም የመጭዉ ትዉልድ ዳሞ እነኝህን ጨምሮ ግሩም ትዉልድ ይኖራታል
@@bezasisay644 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@sinedeyoutube9974 ውዴ ነይ እንደማመር አብረን እንደግ ነይቤቴ እኔም እመጣለውቤትሽ
ወይ ፈጣሪ እራሴን ናኩት እንኳን በዘጠኝ አመቴ አሁንም የሱን ያህል አልሆንም 💕💕💕😍ወላጆቹን አድንቄያለሁ የኔ ቆንጆ ሲያምር ደግሞ በዛላይ ስነስርአቱ እንደፈለክ አለ ። እግዚአብሄር በሞገስ ያሳድግክ ቤተሰቦችህም ይባረኩ ።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ማሻ አላህ ከመልካም ልጆች ጀርባ መልካም ወላጂ አለ አላህ ረጂም እድሜና ክብር ለወላጆች አብዝቶ ይስጥልን
የኔ ጎበዝ ቆንጆ፣ አንደበተ ርቱዕ! God Bless!! Thankyou family! Mom& Dad!
ማሻአላህ ይሄን ነገር በየ አከባቢያችን በገጠርራማ ቦታዎች መፈተሺ አለብን ብየ አስባለሁኝ መለቴ እጀርብ ይሄን ስራ መሰልጠንም መማርም አለብን
የኔ ውድ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግህ ለሀገርህ ለወገንህ መከታ ሁን ቤተሰቦችህ ይደነቃሉ ጀግናዬ ነህ❤
ትልቅ ሥልጣን ላይ መውጣት አልፈልግም😆 ተባረክ👌❤
ልክ ነው ወላሂ ምን ያድርግ ሀሀሀሀሀሀ
@@አህላም-ከ8ጠ ስወድሽ ደምሪኝ
@@አህላም-ከ8ጠ እንድማመር
@@tube6676 እንድማመር
የኔ ቆንጆ እ/ር የሠሳድግህ በርታ ለቤተሰቦችህም እድሜ ጤና ተመኘወሰ እሄ የነሱ ውጤት ነው🙏❤❤❤
እግዚአብሔር
ምርጥ አላህ ሶብርና እውቀት የሰጠው ልጅ አላህ ይጨምርልህ
ኧረ እነዚህ ህፃናቶች ዘንድሮ አሸማቀቁኝ እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግህ
እማማ ኢትዮጵያዬ ትንሣኤሽ ይሔንን በመሠሉ ልጆችሽ ነው።ሠላምሽን እግዚአብሔር ይስጥሽ
ከልጆቻችን ልንማር ነዉኮ አላሁ አከክበር በዚህ እድሜ 💘💔👍👍
አላህ ሆይ እነዚህን ለመሰሉ መልካም ህፃናት ስትል ሰላምን አስፍን በሀገራችን ። አሚን አቦ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ከመጥፎ ይጠብቅህ
This little baby boy is not only knowledgeable but also knows how to explain his will and knowledge,God loves you so do we!New generation!
❤ሁሌም እናተን ለማዝናናት የማይታክተው💪 #Abel Almaz tube ዛሬ ደግሞ የብዙወች ምርጫ በሆነው ዘመን ድራማ ተዋናይ ከሆነው አንተነህ_ተስፋዬ ጋር ቆይታ አድርግዋልሙሉ interview በ አንጋፍው ድምፃዊ #Abel almaz tube ያገኙታል:th-cam.com/video/X5ieBXesQxI/w-d-xo.html#ሰናይ ጊዜ WOW YAMRAL
እግዚአብሔር ያሳድግ በእውነት እንድ አይነት ታዳጊ ነው በአሁን ዘመን እየፈለቀ ነው የኢትዮጵያ ሰላም ከተመለሰ እመኑኝ የኢትዮጵያ በልጆቿ ታድጋለች ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እግዚአብሔር ቤተሰብክን ይጠብቅ
ውይ ኢትዮጵያ አሜሪካ አውሮፓ ውደው አይደለም እድገታችን የጠሉት እየፍሩ ነው አላህ ያሳድግህ ሀቢቢ ያሲን ሀገራችን ስላም ያድርግልን
ፈጣሪዬ ሆይ በዚህ ዘመን በእድሜ ተልቀው በአስተሳሰብ ያነሱትን ወደልባቸው መልስልን ለእነኚ ታዳጊዎች ነጋቸውን መገመት ሁላ ያቅተኛል ፈጣሪ እውቀትህን ይባርክልህ የእኔ ታዳጊ ከነጮች አይን ይሠውርህ🙏
ጌታ በጥበቡ በደሙ ሽፍን አርጎ ያሳድግህ የኔ ልጅ🙏🏻😘💕👏❤️🌷
Demerign be qenenet
@ሀሊማ.አሠፍ cheger yelem demerign melesalewu
Amazing young man with the most brightest future. Thank you so much Seifu for having him as your guest
Demeregn bro
@@mimifkr1743Demreshalehu keshiti
አላህ ፍላጎትህ ያሳካልህ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው የልጅ አዋቂ ቤተሰቦቹም በረካ ሁኑ
አቤት ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው በስነምግባር እና በስብእና ያሳደጉህ ካሰብክበት እግዚአብሔር ያድርስህ🥰
መቅድየ ደምሪኝ
@@tube6676 ወዬ ውዴ
“O my Lord, increase me in knowledge!” Qur'an Chapter 20: verse 114
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በጣም የሚገርም ልጅ ነው ሲውለድ በጣም እስማረት ሁኑ ነው የተወለደው እግዚአብሔር ያሳድግህ የተመኝህውን ነገረ ሁሉ ያሳካልህ ለሀገረ ያለህን ትግል እግዚአብሔር ይረዳህ
ጌታ ሆይ አንተ የመልካም ሠው ዘር ነህ ቤተሰቦችህን ይባርካቸው ፈጣሪ አንተንም ከፍ ካለ ቦታ ያድርስህ ።
Great boy Yasin you deserve great respect, proud of you and proud of your parents.
በቃ ዘድሮ ጡሩነገር የምናየው ከህፃናት ብቻ ሁነ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
የፈጣሪ ነገር በትውልድ ተስፋ ስንቆርጥ በዲህ አይነት ክስተት የሆኑ ልጆች ተስፋችን ያለመልመዋል ያ አላህ
በጣም
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያሳድግህ የእውነት አነጋገሩ ደርዝ ያለው ደስ ሲል አንተን ያሳደጉ ቤተሰብ የሚደነቁ ናቸው
ሰይፉ ለመጀመርያ ግዜ ቁምነገረኛ እንግዳ ጋበዝክ ይልመድብህ ማሻአላህ ለታዳጊውም አላህ ካሰበው በላይ ስኬትን ከእውቀት ጋር ይወፍቀው
ምንም ልልህ አልችልም አላህ ይጠብቅህ አላህ ያሳድግህ ለእናንተ ሲል ኢትዮጲያን ሰላም ያድርግልን!!
ዘንድሮ እኮ ግራ ገባን ትንሹ እንዳ ትልቅ ይሰበል ኧረ ትለልቅ ሰውችን አትቃረብ ልበ ንህፁ ልጅዎች ይሻለሉ
በጣም ልጅነት 👉 ደግነት ስናድግ ልባችን ይቆሽሻል ደምሪኝ ውደ
እኔሥ አሥለቀሡኝ ወላሒ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሰህወላ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ያሳድግህ ያረብ አገራችን ኢትዮጲያን ሰላም ያድርግልን እነዚህ ህፃናቶች አገር ተረካቢወች ናቸው ለኢትዮጲያ መጥፎ የሚያስቡትን ያጥፋልን ሁላችንም በየ እምነታችን ዱአ እናድርግ አገራችን ወደፊት ያላት ተስፋ የለመለመ ነው ያአላህ አንተ እገዘን
አሚን ያረብብሰሰ ደምሪኝ ማማየ
ፈጣሪ እንዳንተ አይነቱን የአስተሳሰብ የአገር ፍቅር ያለባቸውን ያብዛልን አሜን የምር ግሩም ጭንቅላት ያለው ልጅ
ውደ ደምሪኝ ስወድሽ
እግዚአብሔር የሳድግልን የኔ እቁ በውነት አናት አባትህም እግዚአብሔር ይስጥልን ኢትዮጵያ ልጅ ማለት እዲህ ነው በእውነት ልዮ ነው ፈጣሪ ካተጋር ይሁን ውድ ልጄ
ፈጣሪ ያሳድግክ የኔ ምርጥ....ስይፉ በጣም ነው እማደንቅ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ግን አንድ ነገር መናገር እፈልጋለሁ ታዋቂወችን ብቻ አታቅርብ ታለንት ኑሮአቸው ኦዴንሱ ግን ጭራሽ እማያቃቸው ልጆች አሉ ማለትም በጥቂት ስወች ብቻ እሚታወቁ ማለት ነው ለምሳሌ እኔ አካውንት ገብተክ ጎደኛየን እየው ገጣሚ ነው የምር ነው እምላቹህ ታለንት አለው ፈጣን ገጣሚ ነው ስይፉና ሌሎቹ እባካቹሁን እገዙት መፈመስ ይፈልጋል ታለንቱም አለው
The intelligent, manner, inspiration and Eloquent of this young man is best summaries with his insightful remark that we all the adults should learn. "ኢትዮጵያ የመንግስት ብቻ አይደለችም, የኛ ናት"/ የህዝብ ናት Wow
ከሰውአይነይወጣህእድግበለ
@@bahrainbh6048 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
አገሬ ተስፋ አላት 👍 በትምህርትና በሥራ አገርን ማሳደግ ድህነትን ማጥፋት ያለንን ንደሚቻል የሚያምኑ እንደዚህ ያሉ
@@bahrainbh6048 demerign melesalewu
ኢትዮጵያ የመንግሥት ብቻ አይደለችም የኛም ናት ። ♥️♥️♥️
ክብርት አዳነች አቤቤ እባክሽን አግኝው እና እንቺም የስራ ሰው ስለሆንሽ አግዘሽው ሕልሙን አሳኪ
እርጋታው አነጋገሩ የትልቅ ሰው እንጅ የህፃን አይደለም ። በጣም የሚገርም ልጅ ነው። ፈጣሪ እድሜ ፣ እውቀት እና ጤና ይስጥህ።
በጣም ይገርመኛል! ከቆይታችሁ ልዩ ትምህርት አግኝቸዋለሁ።እስት ሰይፉሻ ተመስገን እባላለሁ የሻክሶ (ጉጂ) ልጅ ነኝ እና ከዝህ ብልህ ልጅ ጋር አገናኘኝ።
ወይ ዘድሮ ልጆቹ እደትልቅ ሆኑ እኛ አዋቂዎቹ ደሞ ልጅ ሆንን🤔🤔🤔🤔 እደግልን ያሰብከው ያድርስህ እግዛብሔር 🥰🥰👍👍👍👍👏👏👏
😀😀😀😀እውነት ነው
@@abebatube6227 ደምሩኝ እህት ወቸ ኑ
@@abebatube6227 እንድማመር
😘😘😘❤
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ኢትዮጵያየ ሊያጠፉሺ ብዙዎች ቢሰለፉም በንደነዚህ አይነት አእምሮ ያላቸው ልጆችሺ የሆነ ቀን የአለም ሁሉ የበላይ ሆነሺ ትታያለሺ💚💛❤
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ የኢትዮጵያ እንቁ💚💛❤
ክብር ለእግዚአብሔር ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ልጆችን ስላገኘች።
ወይኔ በመጀመሪያ የፈጣሪ ተሰጦ ነው በተጨማሪ የቤተሠቦች ድርሻቸውን በተገቢው ነው የተወጡት ።በጣም ያሳፍራል አሁን እኛ ግዜአችንን እደት እደት ነው የምንጠቀመው በተሠጠን ተሰጦ አንሰራበትም እኮ ላኢላሀኢለሏህ ።
አጃኢብ የሆነ ህፃንንን አላህ ይጠብቅህ ያሳድግህ ያረቢ
ባባዬ እግዚአብሔር ህልምህን እንድትኖር ያድርግህ ። አይምሮህን ከክፉ ይጠብቅልህ🙏😘
ፈጣሪ አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልንና ለሁላችንም እደዚህ አይነት ልጅ ይስጠን አሜን የሚገርም ልጅ💚💛💜
አሜን
ኢትዮጵያችን በነዚህ ድቅ ልጆች በቅርቡ እንለወጣለን በአላህ ፍቃድ እሻአላህ
እዉይ የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግክ ከሰዉ አይን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ😍😍😍❤❤❤❤❤🙏
አላህ ያሳድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ ለአገር የምጠቅ ያድርግህ አላህ ለኛም የተባረኩ በሁሉም ሙሉ የሆኖ ልጆች መንታ መንታዉን ይወፍቀን ያረብብብ 👌🇪🇹🥰
ፈጣሪ ይጠብቅህ ለሀገራችን እነዚ ህፃናት የወደፊት ተስፋዎች ናቸው!!
የኔ ጌታ ተባረክ በብዙ። ፈጣሪ እስከመጨረሻው የልብሕን ይሙላልሕ።ኢትዮጵያ ለዘልአለም ትኑር።
wow I have never seen an educated boy like him God bless you
ወይ ጉድ እንደዉ ይህ ታዳጊ እንቁ ልጅ ምሳሌ ይሁንላችሁ ፈጣሪ ያሳድግህ የተመረጠ ልጅ ነዉ በጣም ደስ የሚል ልጅ እዉነቱን እኮ ነዉ ከሌላም አገር እንበልጥ ነበር እርስበርስ ከመፋለጥ ድንጋይ እየፈለጡ መመራመር ጥበብ ነዉ ያሳድክህ ።
እባክህ ፈጣሪየ ለእነዚህ የዋህ ህፃናቶች ብለህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ድንቅ ልጂ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ መጨረሻህን ያሳምርልን ❤️❤️❤️❤️
ደምሪኝ ውደ ነይ
ቱቱቱቱቱካይንያውጣህ።
አሜን አሜን አሜን
@@ሸሀድወሎየዋ ማር እንድማመር
@@ፍቅርተዩቱብ-በ9ሠ amen 🙏
አር ጌታ ሆይ በህልምሽ ነው በለኝ የዘድሮ ልጆች እንደ ልጅ ሆነው አይደለም የሚወለዱት እውቀት ጭነው ነው ሚወለዱት እግዚአብሔር ያሳድግህ ዋይኔ ሲጣፍጥ ማር ነው
በህልምሽ ነው ግን ጌታሽ አደለውም እዚው ፕሮግራሙን ከሚከታተሉት አንዱ ነኝ
@@ሀሌታውሀ-ነ9ለ 😂
@@ሀሌታውሀ-ነ9ለ 😂👍
ወይ ጩቁላት🤔🤔🤔 እንደው ምን ይሻለኛል እነዚን ሳይ ደነዝ መሆኔ ይታወቀኛል😂🙈🙈
ልጁማ አለበት እኛልን እዚህ በጀዋልና በሾሻል ሜደያ የትና ቂጥ ትንሽነው ትልቅነው የምንለውወይኔ
ሙስሊሞች ማሻአላሕ እያላቹት አላሕ ይጠብቀው እኔ በጣምነው የደነገጥኩት በተለይ ሀይማኖቴ አይፈቅድም ሲልና ኢትዮ የመንግስት ብቻ አይደለችም የሕዝብምናት ሲል ያረቢ አንተ ጠብቀው ሷሊሕ አርገው
አሚን ያረብ
ማሸ አላህ ደስ ሲል
aminnn
አሚን ያረብ ትክክል
እርጋታው አነጋገሩ የትልቅ ሰው እንጅ የህፃን አይደለም። በጣም የሚገርም ልጅ ነው። አሏህ እድሜ ፣ እውቀት እና ጤና ይስጥህ።
Amen amen 🙏
በጣም! ሰይፉም ብዙ ከዚህ ልጅ መማር ይችል ነበር
በጣም ገራሚና ድንቅ ልጅ ነህ
እስኪ ሁላችንም እራሳችን እንፈትሸው
አይዞሽ ኢትዮጵያዬ ይህ ቀን አልፎ በድንቅ ልጆች ትስቂያለሽ ።
እግዚአብሔር በጥበቡና በሞገሱ ያሳድግህ እንደ አይነት ልጆችን ያብዛልን።
ልጂ ለማሳደግ
ያስተዳደግ ስርአት ይጠይቃል
የልጁ እናት ክብር ይገባችዋል።
Ye Liju abats?
አባቱስ ? አንተ /አንቺ ጅል
እግዚአብሔር ያሳግህ የኔ ጌታ ህልምህን አምላክ ያሳካልህ አንተን የወለደች እናት ፍሬዋ ሽ ይሁን 💚❤️💛🙏
እግዚአብሄር።ያሳድግህ።
𝐚𝐦𝐞𝐧 ♥️
Amen yene enat!!!
አሚን አሚን
@@AaaBbb-tn8bo እንድማመር
በመጀመሪያ እናትና አባቱ ሊመስገኑ ይገባል ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ለኢትዬዽያ ትልቅ ትልቅ ተስፋ ያለህ ልጅ ነህ እድግ በል የኔ ወርቅ 👍❤️
የኔ ጌታ የልብህን መሻት ይሙላልህ ።ማሻአላህ ከአቅም በላይ የሆነ ልጅ ❤👍👌👌👌👌እደግልን መጨረሻህን ያሳየኝ
አንተ 50አመት ከኖሩት ፀረ ኢትዮጲያ ህዝቦች ትበልጣለህ እድግ በልልኝ የኔ ጌታ ኡፍፍፍ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂
ቤተሰቦቹ ሊመሰገኑ ይገባቸውዋል በጣም የሚገርም ልጅ ነው
ደምሪኝ ውደ ነይ
True
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤- th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
እውነት መታደል ነው
MashaAllah
Allah yitebikih
እኔ እምለው ቁመቱ ነው ወይንስ 9አመት ልጂ ነው የሚያውራው ሁሉ ትልልቅ ነገር ነው ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ የኔ ምርጥ
እኔም ገርሞኛል😂
😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀
እንድማመር
@@userdsd6088 እንድማመር
@@selamselam5301 እንድማመር
የተመረቀች እናት ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ከወለድ አይወር እንደዚህ አይነት ልጅ ነው አባትዮው እድሜህ ይርዘም የልጅህን ፍሬ ያሳይህ አናትዮው ሰላምሽ ይብዛልሽ እንኩዋን ወለድሽው
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ስለምንሽ
የዚህ፡ድቅ፡ልጅ፡አስተዳደግ፡ውጤት፡ነው፡ቤተሰቦቹ፡ሊመሰገኑ፡ይገባል፡ፈጣሪ፡ያሳድግህ፡ተባረክ፡ፈጣሪ፡አሁንም፡እውቀቱን፡ይጨምሪልህ፡በሪታ፡ደና፡ደረጃ፡ደርሰህ፡ልናይህ፡ይገባህ፡የኔ፡ቆንቆ
የልጅን ፍላጎት እራሱ እንዲፈልግ ማገዝ ትልቁ የ ቤተሰብ ድርሻ ነው። በጣም እሚደነቁ ቤተሰቦች በእውነት። ባልተሰጠን ነገር ላይ "ልጄ አንተ\ አንቺ ኢንጂነር ;ዶክተር ፣ፓይለት፣ ነው ምቶንልኝ እያሉ አእምሮን አጥብቦ ማሳደግ መቅረት ያለበት ልምድ ነው።ተባረክ።
በግሌ የምንም አይነት ሀይማኖት ተከታይ ባልሆንም የሙስሌም ልጆች ዲሲፕሊን ጨዋነት እና ምጡቅነት ሁሌም ያስገርመኛል !
Love you Muslim brothers !
እናመሰግናለን
ተባረክ እናመሰግናለን ወንድማችን
ኢሥላም እኮ የማይነካዉ የማይዳሥሠዉ የህወትዘርፍየለም
እናመስግናለን !
We love you too
ኢትዮጵያ የመንግስት ብቻ አይደለችም የኛም ናት ሁሉም ድርሻ አለው👍🏽👍🏽👏🏼👏🏼 እውነት ነው!!!
የዚህ የብሩህ ተስፋ ራዕይ ያለው
የታዳጊዉ ልጅ ቤተሰቦች በመጀመሪያ በፈጣሪ ስም ለአመሰግናችሁ እወዳለሁ!!!!
እግዚአብሔር ይባርክህ ያሳድግህ!!!
በእድሜ በጤና አቆይቶ ለአሰብከው አላማ ያድርስህ እደግ ተመደግ ብያለሁ!!!
የኔ ቆጆ አላሕ ያሥድግሕ ሐይማኖቶ አይፈቅድም አለ ወላሒ 😥እኛ ግን እምላይ ነን 😭😭❤️❤️
ውደ ዋናው ቤተሰብ ነው የሙእሚን ልጅ ሚእሙን የመሀድስ ልጅ መሀድስ የጃሂል ልጅ ጃሂል የጨፍሪልጅ ጨፍሪ ወዘተ.. ዋናው ቤተሰብ ነው ውድ
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤= th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
ግሩም ነው እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልህ የዘመኑ ልጆች ድንቆች ናቸው እጅን ባፍ የሚያስጭን ትላልቅ የተባሉትማ አገር እናፍርስ ይላሉ ህጻናት ደግሞ በጥበቡ የተሞሉ ወላጆች እጅግ ሊመሰገኑ ይገባቸዋል
በጣም የሚገርም ልጅ ነው አላህ ያሳድግህ እውነት ነው ኢትዮጵያ የመንግስት ብቻ አይደለችም የኛም ናት
ዋዉ የማይታመን ነዉ የዚህ ልጅ እዉቀት ደሞ ሲያምርበት ንግግሩ ተባረክ አቦ
እኔ የማመሰግነው እንዲህ ጥሩ አድርገው ቀርፀው ያሳደጉት ወላጆቹን ነው። በማይሆን ዘረኝነት የልጆቻቸውን አንጎል ግራ ለሚያጋቡ ወላጆች ይሄ ትምህርት ቢሆናቸው ጥሩ ነው።
በጣምወላሂ ወይኔ እኔኮ በ27 አመቴ ወላሂምንምአላውቅም ምስኪንንን
ማሽአላህ አላህ ያሳድግህ ። እባካችሁ ወላጆች የልጆቻችሁን ተሰጥኦ ካወቃችሁ ድጋፍ አድርጉላቸው
ኢትዮጵያ የመንግሥት ብቻ አይደለቾም፣ ሁሉም ድርሻ አለው። So much respect to your parents for their teaching and guidance!!! Shine young one. Shine!!!
💚💛❤
አላህ ከአይን ይጠብቅህ የኔ ቆንጆ ወንድ ማሻአላህ ተባረክ አላህ የዚህ የልጀ ቤተሰብች አደነቂ ነኝ ❤ኢትዮጵያን አላህ ሰላም ያደርጋልን ኢትዮጵያን ማሳደግ እፈልጋለሁ አላለም የኔ ጀግና 🇪🇹❤አላህ ከፍ ያድርግህ
እማማ ኢትዮጵያ ትልቅ ናት ትልቅም ትሆናለች የኔ ማር አደግ በል የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይሙላ ትልቅ ሁን
ገናብዞታአምር እነያለን አገርራቺን ሰለም ያርግልን አሜነ
Er minmya tfshi
ሚሚየ እደት ነሽልኝ የኔ መልካም 😍😘
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤- th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
@@bebaman9625 ወንድም ደምረኝ
በጣም ነሚገርም ልጅ ነውአላህ ያሳድግህ ተማርን ብለው ሀገር ለማፍረስ ቀን።ከሌት የሚተጉ አርኩሳን፡ በሉበት ዘመን እነዲህ አይነት እንቁ የሀገር ተስፋ ህፃናት ሲታይ ምን ያህል ደሰታ እነደሚሰማውእድሜና ጤና ለወላጆችህ
ግን እውነት 9 አመቱ ነው እማማ ኢትዮጵያ የተስፍ ብርሀንሽ በነዚህ ህፃናቶች ይብራልሽ ማለው እንደኔ ማመን ያቃተው እግዚአብሔር ያሳድግህ እድግ በል የኔ ጌታ
እኔ እራሱ
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤= th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
እግዚአብሔር / አላህ ያሳድግህ ለኢትዮጵያ ለሀገራችን የምትሰራ ያድርግህ :: ወላጆቹም እድሜና ጤናውን ሰጥቷችሁ የዚህን ድንቅ ልጅ ትልቅነት ያሳያችሁ :: 🙏🙏🙏
ሱብሀነከ ረቢ ሀዛ ሚንፈድሊላህ ማሻ አላህ ሀቢቢ የወለዱህ ይባረኩ እድግ በል ከአፍህ እሚወጣው ማር ነው መሰሎችህን ያብዛ
Mashallah
What a wonderful child "ኢትዮጵያ የመንግስት ብቻ አይደለችም የኛ ናት"
May Allah be with you Yasin
እናንተ እነማን ናችሁ????
@@azebnigusse884 demerign be qenenet
Demerign ledemereshe
sefu silkun lakilign enem kesu ga mesrat feligalew bahradin shakiso
ጌታ ይባርካችሁ ወላጆቹ በዚህ እድሜው ፍላጎቱን አክብራችሁ መንገዱን ስላሳያችሁት የኔ ጌታ እግዚአብሔር ሀሳብህን ይሙላልህ
ውዴ እባክሽ ቤተሰብ ሁኚኝ ስለምንሽ
ቅድሚያ ለልጆች !
ለወደፊት ሁሉን ተኪዋች ናቸው እና!🙏🏾
💚💛❤️🕊✌🏾
በጣምም ሰሊ ደምሪኝ ውደ
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤- th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
ሰይፉ ከዚህ መልካም ነገር ትማራለህ ብዬ ኣስባለሁ፣ኣንተም እንደ ራስህ ሳይሆን እንደነዚህ ኣይነት ልጆች እንዲኖሩህ ፈጣሪ ይርዳህ
ማሻአላህ ተባረክ ረህማን ሡባሀንአላህ ወላሂ በጣም የሚገርም ልጅ የሚገርም እውቀት
አቤት የዘንድሮ ልጆች smart ናቸው።እኝ እኮ ነን ምንረብሻቸው።ዝም ብለን ስንባላ ውይ ውይ አብሶማ ከ40 እስከ60 ያሉት እድሜያቸው እርብሽ አደረጉን።
ልጅ ማለት እንድህ ነው የኢትዮጵያ ተስፋዎች እነዚህ ናቸው 😍🙏
በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ለኢትዩጵያ መነሳት ለበረከት ምክንያት ያድርግህ ! Very cute boy !
አላህዬ ብሩህ አእምሮ ያላቼውን ልጆች ስጠኝ 🥺🥰እድግ አላህ ያሳካልህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ አሜን እወድሃለሁ ጅግናየ ባጠቃለይ ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን ❤️💛💚 ክበርልን
ሚዲያ ላይ እንዲህ አይነት ብቻ ልጆች ቢቀርቡ ይበጃል ለሀገሪቱ።
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤- th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ ከሠውም አይን ይጠብቅህ ..ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን...አላህ እትዮጵያን ሠላም ያድርግልን..ቤተሰቦችንንም መልካም ሰዎች ይጠብቅልን
አሚን ያረብ
እንድማመር
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤= th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
"ማሻአላህ ላቁወተ ኢላ ቢላህ " እያላችሁ ሰዎች አላህ ያሳድግህ
አሚን ውደ ደምሪኝ እህት
እንድማመር
@@ሸሀድወሎየዋ እንድማመር
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤= th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
(ላቁወተ )ማለት ምንማለት ነው :ከይቅርታ ጋር
ድንቅ ልጅ ነህ አላህ ከፊትም ከኋላም ይጠብቅህ
ኢትዮጵያዬ መልካም አመለካከት ባላቸው ሰዎች ልጆች ትደሰቻለሽ እድግ በልልን ለቤተሰቦችህ ለኢትዮጵያዬ
ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን አገሬ የሚገርሙ ልጆች እየተፈጠሩላት ነው የኔ ውድ ተባረክ ❤❤❤❤
ድሮም ነበሩት አላዉቅነዉም የመጭዉ ትዉልድ ዳሞ እነኝህን ጨምሮ ግሩም ትዉልድ ይኖራታል
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤- th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
@@bezasisay644 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@sinedeyoutube9974 ውዴ ነይ እንደማመር አብረን እንደግ ነይቤቴ እኔም እመጣለውቤትሽ
ወይ ፈጣሪ እራሴን ናኩት እንኳን በዘጠኝ አመቴ አሁንም የሱን ያህል አልሆንም 💕💕💕😍ወላጆቹን አድንቄያለሁ የኔ ቆንጆ ሲያምር ደግሞ በዛላይ ስነስርአቱ እንደፈለክ አለ ። እግዚአብሄር በሞገስ ያሳድግክ ቤተሰቦችህም ይባረኩ ።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤= th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
ማሻ አላህ ከመልካም ልጆች ጀርባ መልካም ወላጂ አለ አላህ ረጂም እድሜና ክብር ለወላጆች አብዝቶ ይስጥልን
የኔ ጎበዝ ቆንጆ፣ አንደበተ ርቱዕ!
God Bless!! Thankyou family! Mom& Dad!
ማሻአላህ ይሄን ነገር በየ አከባቢያችን በገጠርራማ ቦታዎች መፈተሺ አለብን ብየ አስባለሁኝ መለቴ እጀርብ ይሄን ስራ መሰልጠንም መማርም አለብን
የኔ ውድ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግህ ለሀገርህ ለወገንህ መከታ ሁን ቤተሰቦችህ ይደነቃሉ ጀግናዬ ነህ❤
ትልቅ ሥልጣን ላይ መውጣት አልፈልግም😆 ተባረክ👌❤
ልክ ነው ወላሂ ምን ያድርግ ሀሀሀሀሀሀ
@@አህላም-ከ8ጠ ስወድሽ ደምሪኝ
@@አህላም-ከ8ጠ እንድማመር
እንድማመር
@@tube6676 እንድማመር
የኔ ቆንጆ እ/ር የሠሳድግህ በርታ ለቤተሰቦችህም እድሜ ጤና ተመኘወሰ እሄ የነሱ ውጤት ነው🙏❤❤❤
እግዚአብሔር
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤= th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
ምርጥ አላህ ሶብርና እውቀት የሰጠው ልጅ አላህ ይጨምርልህ
ኧረ እነዚህ ህፃናቶች ዘንድሮ አሸማቀቁኝ እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግህ
እማማ ኢትዮጵያዬ ትንሣኤሽ ይሔንን በመሠሉ ልጆችሽ ነው።
ሠላምሽን እግዚአብሔር ይስጥሽ
ከልጆቻችን ልንማር ነዉኮ አላሁ አከክበር በዚህ እድሜ 💘💔👍👍
አላህ ሆይ እነዚህን ለመሰሉ መልካም ህፃናት ስትል ሰላምን አስፍን በሀገራችን ። አሚን አቦ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ከመጥፎ ይጠብቅህ
This little baby boy is not only knowledgeable but also knows how to explain his will and knowledge,God loves you so do we!New generation!
❤ሁሌም እናተን ለማዝናናት የማይታክተው💪 #Abel Almaz tube ዛሬ ደግሞ የብዙወች ምርጫ በሆነው ዘመን ድራማ ተዋናይ ከሆነው አንተነህ_ተስፋዬ ጋር ቆይታ አድርግዋል
ሙሉ interview በ አንጋፍው ድምፃዊ #Abel almaz tube ያገኙታል:
th-cam.com/video/X5ieBXesQxI/w-d-xo.html
#ሰናይ ጊዜ WOW YAMRAL
እግዚአብሔር ያሳድግ በእውነት እንድ አይነት ታዳጊ ነው በአሁን ዘመን እየፈለቀ ነው የኢትዮጵያ ሰላም ከተመለሰ እመኑኝ የኢትዮጵያ በልጆቿ ታድጋለች ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እግዚአብሔር ቤተሰብክን ይጠብቅ
ውይ ኢትዮጵያ አሜሪካ አውሮፓ ውደው አይደለም እድገታችን የጠሉት እየፍሩ ነው አላህ ያሳድግህ ሀቢቢ ያሲን ሀገራችን ስላም ያድርግልን
ፈጣሪዬ ሆይ በዚህ ዘመን በእድሜ ተልቀው በአስተሳሰብ ያነሱትን ወደልባቸው መልስልን ለእነኚ ታዳጊዎች ነጋቸውን መገመት ሁላ ያቅተኛል ፈጣሪ እውቀትህን ይባርክልህ የእኔ ታዳጊ ከነጮች አይን ይሠውርህ🙏
እንድማመር
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤= th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
ጌታ በጥበቡ በደሙ ሽፍን አርጎ ያሳድግህ የኔ ልጅ🙏🏻😘💕👏❤️🌷
Demerign be qenenet
❤ሁሌም እናተን ለማዝናናት የማይታክተው💪 #Abel Almaz tube ዛሬ ደግሞ የብዙወች ምርጫ በሆነው ዘመን ድራማ ተዋናይ ከሆነው አንተነህ_ተስፋዬ ጋር ቆይታ አድርግዋል
ሙሉ interview በ አንጋፍው ድምፃዊ #Abel almaz tube ያገኙታል:
th-cam.com/video/X5ieBXesQxI/w-d-xo.html
#ሰናይ ጊዜ WOW YAMRAL
@ሀሊማ.አሠፍ cheger yelem demerign melesalewu
Amazing young man with the most brightest future.
Thank you so much Seifu for having him as your guest
Demeregn bro
@@mimifkr1743
Demreshalehu keshiti
አላህ ፍላጎትህ ያሳካልህ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው የልጅ አዋቂ ቤተሰቦቹም በረካ ሁኑ
አቤት ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው በስነምግባር እና በስብእና ያሳደጉህ ካሰብክበት እግዚአብሔር ያድርስህ🥰
መቅድየ ደምሪኝ
@@tube6676 ወዬ ውዴ
“O my Lord, increase me in knowledge!”
Qur'an Chapter 20: verse 114
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በጣም የሚገርም ልጅ ነው ሲውለድ በጣም እስማረት ሁኑ ነው የተወለደው እግዚአብሔር ያሳድግህ የተመኝህውን ነገረ ሁሉ ያሳካልህ ለሀገረ ያለህን ትግል እግዚአብሔር ይረዳህ
ጌታ ሆይ አንተ የመልካም ሠው ዘር ነህ ቤተሰቦችህን ይባርካቸው ፈጣሪ አንተንም ከፍ ካለ ቦታ ያድርስህ ።
Great boy Yasin you deserve great respect, proud of you and proud of your parents.
በቃ ዘድሮ ጡሩነገር የምናየው ከህፃናት ብቻ ሁነ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
የፈጣሪ ነገር በትውልድ ተስፋ ስንቆርጥ በዲህ አይነት ክስተት የሆኑ ልጆች ተስፋችን ያለመልመዋል ያ አላህ
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ስለምንሽ
በጣም
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያሳድግህ የእውነት አነጋገሩ ደርዝ ያለው ደስ ሲል አንተን ያሳደጉ ቤተሰብ የሚደነቁ ናቸው
እንድማመር
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤= th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
ሰይፉ ለመጀመርያ ግዜ ቁምነገረኛ እንግዳ ጋበዝክ ይልመድብህ ማሻአላህ ለታዳጊውም አላህ ካሰበው በላይ ስኬትን ከእውቀት ጋር ይወፍቀው
ምንም ልልህ አልችልም አላህ ይጠብቅህ አላህ ያሳድግህ ለእናንተ ሲል ኢትዮጲያን ሰላም ያድርግልን!!
ዘንድሮ እኮ ግራ ገባን ትንሹ እንዳ ትልቅ ይሰበል ኧረ ትለልቅ ሰውችን አትቃረብ
ልበ ንህፁ ልጅዎች ይሻለሉ
በጣም ልጅነት 👉 ደግነት ስናድግ ልባችን ይቆሽሻል ደምሪኝ ውደ
እኔሥ አሥለቀሡኝ ወላሒ
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤- th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሰህወላ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ያሳድግህ ያረብ አገራችን ኢትዮጲያን ሰላም ያድርግልን እነዚህ ህፃናቶች አገር ተረካቢወች ናቸው ለኢትዮጲያ መጥፎ የሚያስቡትን ያጥፋልን ሁላችንም በየ እምነታችን ዱአ እናድርግ አገራችን ወደፊት ያላት ተስፋ የለመለመ ነው ያአላህ አንተ እገዘን
አሚን ያረብብሰሰ ደምሪኝ ማማየ
ፈጣሪ እንዳንተ አይነቱን የአስተሳሰብ
የአገር ፍቅር ያለባቸውን ያብዛልን አሜን
የምር ግሩም ጭንቅላት ያለው ልጅ
ውደ ደምሪኝ ስወድሽ
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤- th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
እግዚአብሔር የሳድግልን የኔ እቁ በውነት አናት አባትህም እግዚአብሔር ይስጥልን ኢትዮጵያ ልጅ ማለት እዲህ ነው በእውነት ልዮ ነው ፈጣሪ ካተጋር ይሁን ውድ ልጄ
ፈጣሪ ያሳድግክ የኔ ምርጥ....ስይፉ በጣም ነው እማደንቅ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ግን አንድ ነገር መናገር እፈልጋለሁ ታዋቂወችን ብቻ አታቅርብ ታለንት ኑሮአቸው ኦዴንሱ ግን ጭራሽ እማያቃቸው ልጆች አሉ ማለትም በጥቂት ስወች ብቻ እሚታወቁ ማለት ነው ለምሳሌ እኔ አካውንት ገብተክ ጎደኛየን እየው ገጣሚ ነው የምር ነው እምላቹህ ታለንት አለው ፈጣን ገጣሚ ነው ስይፉና ሌሎቹ እባካቹሁን እገዙት መፈመስ ይፈልጋል ታለንቱም አለው
The intelligent, manner, inspiration and Eloquent of this young man is best summaries with his insightful remark that we all the adults should learn. "ኢትዮጵያ የመንግስት ብቻ አይደለችም, የኛ ናት"/ የህዝብ ናት Wow
ከሰውአይነይወጣህእድግበለ
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤- th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
@@bahrainbh6048 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
አገሬ ተስፋ አላት 👍 በትምህርትና በሥራ አገርን ማሳደግ ድህነትን ማጥፋት ያለንን ንደሚቻል የሚያምኑ እንደዚህ ያሉ
@@bahrainbh6048 demerign melesalewu
ኢትዮጵያ የመንግሥት ብቻ አይደለችም የኛም ናት ። ♥️♥️♥️
ክብርት አዳነች አቤቤ እባክሽን አግኝው እና እንቺም የስራ ሰው ስለሆንሽ አግዘሽው ሕልሙን አሳኪ
እርጋታው አነጋገሩ የትልቅ ሰው እንጅ የህፃን አይደለም ። በጣም የሚገርም ልጅ ነው። ፈጣሪ እድሜ ፣ እውቀት እና ጤና ይስጥህ።
በጣም ይገርመኛል! ከቆይታችሁ ልዩ ትምህርት አግኝቸዋለሁ።
እስት ሰይፉሻ ተመስገን እባላለሁ የሻክሶ (ጉጂ) ልጅ ነኝ እና ከዝህ ብልህ ልጅ ጋር አገናኘኝ።
ወይ ዘድሮ ልጆቹ እደትልቅ ሆኑ እኛ አዋቂዎቹ ደሞ ልጅ ሆንን🤔🤔🤔🤔 እደግልን ያሰብከው ያድርስህ እግዛብሔር 🥰🥰👍👍👍👍👏👏👏
😀😀😀😀እውነት ነው
@@abebatube6227 ደምሩኝ እህት ወቸ ኑ
እንድማመር
@@abebatube6227 እንድማመር
😘😘😘❤
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ኢትዮጵያየ ሊያጠፉሺ ብዙዎች ቢሰለፉም በንደነዚህ አይነት አእምሮ ያላቸው ልጆችሺ የሆነ ቀን የአለም ሁሉ የበላይ ሆነሺ ትታያለሺ💚💛❤
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ የኢትዮጵያ እንቁ💚💛❤
እንድማመር
ክብር ለእግዚአብሔር ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ልጆችን ስላገኘች።
ወይኔ በመጀመሪያ የፈጣሪ ተሰጦ ነው በተጨማሪ የቤተሠቦች ድርሻቸውን በተገቢው ነው የተወጡት ።
በጣም ያሳፍራል አሁን እኛ ግዜአችንን እደት እደት ነው የምንጠቀመው በተሠጠን ተሰጦ አንሰራበትም እኮ ላኢላሀኢለሏህ ።
አጃኢብ የሆነ ህፃንንን አላህ ይጠብቅህ ያሳድግህ ያረቢ
ባባዬ እግዚአብሔር ህልምህን እንድትኖር ያድርግህ ። አይምሮህን ከክፉ ይጠብቅልህ🙏😘
ፈጣሪ አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልንና ለሁላችንም እደዚህ አይነት ልጅ ይስጠን አሜን የሚገርም ልጅ💚💛💜
አሜን
ኢትዮጵያችን በነዚህ ድቅ ልጆች በቅርቡ እንለወጣለን በአላህ ፍቃድ እሻአላህ
እዉይ የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግክ ከሰዉ አይን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ😍😍😍❤❤❤❤❤🙏
አላህ ያሳድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ ለአገር የምጠቅ ያድርግህ አላህ ለኛም የተባረኩ በሁሉም ሙሉ የሆኖ ልጆች መንታ መንታዉን ይወፍቀን ያረብብብ 👌🇪🇹🥰
ፈጣሪ ይጠብቅህ ለሀገራችን እነዚ ህፃናት የወደፊት ተስፋዎች ናቸው!!
የኔ ጌታ ተባረክ በብዙ። ፈጣሪ እስከመጨረሻው የልብሕን ይሙላልሕ።
ኢትዮጵያ ለዘልአለም ትኑር።