Andromeda አንድሮሜዳ: ታዳጊ ተመራማሪ | የአምስት ግኝቶች ባለቤት - እዮብ ሣይለ ሚካኤል | S02E04 ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 13

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 2 ปีที่แล้ว +1

    Nebse Yemar , Lauret Tsegay G/ Medihen ... Men ya hahel Destegna neu......REALLY Proud on YOU ..¦¦¦

  • @alemalameraw858
    @alemalameraw858 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የናትህን ነፍስ ይማር አንተን የመሰለ ውድ ማህፀን የተሸከመ አንተንም እና ይህን ሁልጊዜ ነፍሷን ይማር እዬተባለች እንድትኖር አገር የምታሳድግ ያድርግህ አምላክ ይጠብቅህ

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 3 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ ነብስዋን በገነት ይሆን የእናትህ ❤️🙏🏾❤️
    Che bello sei dolcissimo እናት መልካም ፍሬ አንተን የመስለ ፍቅር ልጅ የሀገር ፍቅር የውቀት ጥበብ
    አፍርታ አልፋለች ሁሌም ከአንተ ጋር ናት በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነህ ከአፍህ የሚወጣው እግዚአብሔር ቃሉን ለሚፈልገው ይስጣል የአንተም ንግግር ለሁላችንም ትልቅ መልክት ትምህርት ነው
    አዮብ ጎ/ሚካኤል ታዳጊ ተመራማራ 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾super ❤️❤️❤️
    አንተን የመሰለ እናትህ ወልዳለች
    መልካም ፍሬ ውጤት ልጆን ተክታለች
    እድለኞች ናቸው እናትና አባት
    አንተን ለኢትዮጵ ጥበቡን ስጥተዋል
    ለኢትዮጵ ለአፍሪቃ ለአለም ትልቅ ልቅ ወልደዋል
    ስምህን ሳወጡ እዮብም ብለዋል
    ይህ ትውልድ ነው ኢትዮጵ የሚለውጥ የሚገነባ በፍቅር በስላም ኢነርጂ የተሞላ
    አዲስ ትውልድ ኢትዮጵን ይገነባል
    አዲስ ትውልድ ለኢትዮጵ የተስፋ ብርሃን ለመጭው ዘመን ሀይል ይስጣል ልክ እንደ አባይ
    እዮብ ጎ/ሚካኤል የእኔ ቆንጆ ከጥበብህ ከእውቀትህ ውብ ድንቅ
    እግዚአብሔር ሁሉንም ስጥቶል
    ትልቅ ስጦታ ጠንካራነትህ
    እግዚአብሔር ለመላው ቤተስብህ ጤና እና እድሜ ይስጥቸው በርታ እንደ እናንተ አይነት የጥበብ ፍልስፍና የሚሰሩ
    ታዳጊ ወጣቶች መደገፍ አለባቸው
    የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ mi piace incontrarti veramente ❤️❤️❤️
    አንድሮሜዳ ሁሌም ይመቻል በሀሳብ ብዙ ቦታ ትወስዳላችሁ
    በመጀመርያው ግጥም ላይ
    የላሊበላ ምስል ሳይ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን እና መስቀሉን
    ምሽት ላይ ዳገቱ ላይ ቁጭ ብለን ከዘመዶቼ ጋር የምሽት ፀሎት በዝምታ ስማይን ጨረቃን ኮኮብን ማየት ከናፈቀኝ ነገሮች ዋናው ነው ምነው ያለፈው ጊዜ ተመልሱ ቢመጣ ነው የምል
    የሚወዱት ስው በፍቅር መቼ ይሆን የማየት የማየው እንደ ሚባል እኔም ላሊበላ ሮሃ ከተማ የናፈቀኝ 💯💯💯 እጥፉን ነው መልካሙን ዘመን ይምጣ እግዚአብሔር
    በሀሳብ ከምር ላሊበላ ሮሃ ከተማ ገብቼ
    ትልቅ ምስጋና የሀገራችንን ኢትዮጵ ውበት ታርክ እና ጥበብ ይዛችሁ ብቅ ስትሉ እንዴት ደስ ይላል አንድሮሜዳ የሁሉም አስተማሪ ነው መምህር ትልቅ ምስጋና እንዲሁም
    ታዳጊ ተመራማሪ እዮብ ጎ/ሚካኤል ትልቅ ምስጋና ጎበዝ አምበሳ በርታ
    እዮብ አንዲት እናት ሴት እንዳንተ አይነት ልጅ ቢኖራት ብትወልድ ቢሰጣት እደለኛ ናት ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ስለሆነም ❤️👏🏽😘💯💯💯

    • @AfricaLalibelaSML
      @AfricaLalibelaSML 3 ปีที่แล้ว

      @ኢዮብ ሃ/ሚካኤል ciao bello certo 100% volentieri per aiutarti prossimo mese vengo nostro paese Per questo ci incontriamo እንዳንድ ጊዜ ፈላጊ እና ተፈላላጊ አይገናኝም ይባላል መልካም ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵ ልጆች በአለም ላይም ሀገር ውስጥም በጣም ብዙ አለን አጋጣሚ ሆኖ እግዚአብሔር ፈቅዶ የገናኘል እሱ ባለበት ስዓት ጊዜ ስለ ሆነም veramente sono contentissima per aiutarti anche per tuo libro E sul mistero di Dio non conosciamo per questo veramente Per aiutarti sono pronta ti auguro buona giornata sei bravissimo Dio benedica te e tutta la tua famiglia la tua mamma veramente orgoglioso di te veramente tu sei un angelo ciao tesoro a presto እግዚአብሔር ይባርክ❤️❤️❤️

    • @haileaseman2070
      @haileaseman2070 3 ปีที่แล้ว

      .

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
    @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ 3 ปีที่แล้ว

    ታደጊ እዮብ እግዚአብሔር ይጠናህ የእናትህን ነፍስ ይማር

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 3 ปีที่แล้ว

    ኦ ዶ ር ምን እንደምልኽ አላውቅም እሷ ጥሩ ዘር አብቅላ እንዳለፈች እናንተንም የተባረከ ዘር ይስጣችሁ እዮብ እውነትም እዮብ ስምን መላክ ያወጣዋል ይሄ ነው በርታልኝ ቆንጆ!!!

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
    @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጥበብ ይጭምሪልህ

  • @zemenabrham6995
    @zemenabrham6995 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው

  • @maryamfetare6636
    @maryamfetare6636 3 ปีที่แล้ว

    Good job 👍

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
    @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ 3 ปีที่แล้ว

    መምህሬ።

  • @ቃልኪዳንአቢቢየሸዋልጂ
    @ቃልኪዳንአቢቢየሸዋልጂ 3 ปีที่แล้ว

    ነብስ ይማርለናትህ አተም ከዚህ በላይ ከፍ በል

  • @davemusic27
    @davemusic27 3 ปีที่แล้ว

    👈👈👈