ቆዳችን እንዳይጨማደድ ከማረጉም በላይ የተሸበሸበውን የመወጠር ሀይል አለው: It has the power to stretch our skin & for wrinkle

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt  ปีที่แล้ว +40

    t.me/+eP02DpxiaTQ3YzZh የቴሌግራም ሊንክ ነው ተቀላቀሉ🎉

    • @betelhemnegash8033
      @betelhemnegash8033 ปีที่แล้ว +5

      Ethiopia gelato powder yet enagegnalen?

    • @selambelay-hp2hi
      @selambelay-hp2hi ปีที่แล้ว +1

      Wow thanks my beauty elsa❤🎉

    • @SameraAway
      @SameraAway ปีที่แล้ว

      በአላህ ፊቴ ጥቁር ነጠብጣብ ብዙ አለዉ መፍትሂ እማ

    • @redwanfirst5197
      @redwanfirst5197 ปีที่แล้ว

      ጀላቲን ጳውደር ያልሽው ግልፅ አልሆነልኝም የክሬም ከረሚል ጳውደር መሰለኝ

    • @eyerusalemBerhane-l5g
      @eyerusalemBerhane-l5g ปีที่แล้ว

      3:23

  • @محمدحسين-ظ9و1ف
    @محمدحسين-ظ9و1ف ปีที่แล้ว +17

    እውነት በጣም ትለያለሽ የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤

  • @kongetwolde8997
    @kongetwolde8997 ปีที่แล้ว +17

    በናፍቆት ነበር የጠበኮሸ በቃ ለምታረጋው ነገር በሙሉ ምርጥ ኤልሰዬ እረ እንደው ይመችሸ ከጤና ጋር❤

  • @ቅድስትብርቁ
    @ቅድስትብርቁ ปีที่แล้ว +9

    ❤❤❤ኤልሲየ በጣም እናመሰግናለን ተባርኪ እግዚአብሔር ለዚህም በላይ ጥበብን ያድልሽ እህቴ❤❤❤

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ አይነት ዝዴ ተባረኪ አገላለጥሽ በጣም ግልፆ እና ደስ ይላል ተባረኪ

  • @MunaMunaakmel
    @MunaMunaakmel ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነዉ የምወድሽ በተለይ አንድ ነገር ሰርተሽ ከጨረሰሽ በኃላ አደራ አደራ ተጠቀሙት የምትይው ነገር በጣም ነው የምወድሽ

  • @Jeremylol13-jemy
    @Jeremylol13-jemy ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ በጣም ነው የማመሰግንሽ ቪዶችሽን ሁሉንም ማለት ይቻላል በሁለት ቀን ውስጥ ልጨሪሰው ነው በጤም አመሰግንሻለሁ ቡርቺ❤

  • @beserataron136
    @beserataron136 ปีที่แล้ว

    ኤልሲየ በጣም ቖንጆ ስራ ነው ተባረኺ ሁልግዜ ያንቺ ስራ እጠቐማለሁ፣ ❤❤

  • @GenetGezhangh
    @GenetGezhangh 2 หลายเดือนก่อน

    ኤልሲ ቀጣም ምርጥ ነው በርቺልን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 หลายเดือนก่อน

      ገንዬ እሺ

  • @maymona99-b5l
    @maymona99-b5l ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣምምርጤነው ሹኩረን❤❤❤

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ደርባባ ስወድሽ እኮ እረጋ ያልሽ ንግግርሽ ሁል ግዜ ያረጋጋኛል ጤናና እድሜ አብዝቶ ይስጥሽ💓💓💓💓💓

  • @mekdeswolde1616
    @mekdeswolde1616 ปีที่แล้ว +5

    Bless you more and more.

  • @ghideighebresillassie7164
    @ghideighebresillassie7164 2 หลายเดือนก่อน

    የቀንየልና ጽብቅቲ🙏🏾❤️🙏🏾

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 หลายเดือนก่อน

      ተባረኪ አመሰግናለሁ

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ኤልሲ ተባረኪ❤❤❤❤❤

  • @belayche4050
    @belayche4050 ปีที่แล้ว +4

    Thank you Elsie ❤❤❤❤

  • @MesaDubale
    @MesaDubale ปีที่แล้ว

    ኤልስዬምርጥ ነሽ ስታስረጂ ጎበዝ ምርጥ

  • @SaraDida-cc2xy
    @SaraDida-cc2xy 9 หลายเดือนก่อน

    ኤልስዬ ተባረኪ

  • @mirafkidaneg7275
    @mirafkidaneg7275 ปีที่แล้ว +6

    የሰራሽው ጥሩ ነው 1 ጥያቄ አለኝ ፊቴ ደረቅ ነው ሰንስክሪን ቫይታሚን ኢ እና ኮኮናት ሺያ በተር ካኮዌ ሌሎችም ኦይሎች ስቀባ ፊቴ ይጠቁራልና ምን ልቀባ ቫዚልን ብቻ ነው ምቀበው እባክሽ ብትረጂኝ

  • @fiksnolo2431
    @fiksnolo2431 ปีที่แล้ว +2

    Wow that looks amazing Elsiye! You always showing us incredible things and I appreciate you sharing your talent with us.

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng6942 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲ ልዩ ሆነሻል የምታይን ውህዶች ሁሉ ለቆዳዬ ተሰማምቶኛል እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለው

  • @BethelAregay
    @BethelAregay ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲ ተባረኪ ጎበዝ

  • @selambekalu-hk6tn
    @selambekalu-hk6tn 10 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ሴት ስወድሽ

  • @ethioasterslifestyle9645
    @ethioasterslifestyle9645 ปีที่แล้ว +3

    I love it! until you remove it from your skin I wasn’t sure but wow it is one of the best facial masks that you have shown us. thank you 🙏🏾

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      My dear sister you have the best channel too, Thank you

  • @yordanostesfahiwet7079
    @yordanostesfahiwet7079 ปีที่แล้ว

    Selam elsaye betam gobez nesh ene yemlsh abezahut meselen madreq embi alen ena bewha tatebkut mn shgr ale yhon amesegnshalu

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      metenun ayteshal? eyew yiderikal

  • @ወለተሩፋኤል
    @ወለተሩፋኤል ปีที่แล้ว +3

    ኤልስዬ ለጠቁረ ቆዳ ማጥፌያ ስሪልኝ እስኪ ማለት የብብት ሆነ የታፋ

  • @senduteklu2293
    @senduteklu2293 7 หลายเดือนก่อน

    Yen konj Tanks ❤❤❤

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much for sharing ❤️ 💕 💗 ❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  10 หลายเดือนก่อน

      You are so welcome

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ እናመሰግናለን ከፊትሽላይ ስታነሽዉ እነም አመመኝ ለኛ ብለሽ 😍😘😍

  • @ወርቅአፈራሁመለስ
    @ወርቅአፈራሁመለስ ปีที่แล้ว +2

    ኤልሰዬ እንኳን ደህና መጣሽ ተናፋቂዋ እርግብ

  • @Setna1312
    @Setna1312 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ ኤልሱ❤️

  • @VeinTadie
    @VeinTadie ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲዬ የኔ መልካም ተባረኪልኝ

  • @ትግራይዓደይመዓረይ
    @ትግራይዓደይመዓረይ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ የኛ ውድ እህት ❤

  • @CarolinaJovane-tz7bt
    @CarolinaJovane-tz7bt 3 หลายเดือนก่อน

    E Aelciye Tebarekilng Betim Newe Yemamesegnew.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน

      Amen tebareki

  • @GaaddisaTolcha
    @GaaddisaTolcha ปีที่แล้ว

    በጣም. አርፍ. ነው. እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @atekelteayehu2003
    @atekelteayehu2003 3 หลายเดือนก่อน

    ይመቺሺ

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲዬ የኔ ትሁት በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን 😘🙏

  • @arghus-ve8rt
    @arghus-ve8rt ปีที่แล้ว

    ኤልሲዬ የኔትሁት በጣም አመሰግናለሁ ቆንጆነው ሞክሬው አለሁ እጅሽይባረክ ግን በሳምንንት ስንት ጊዜ እንጠቀም❤❤❤

  • @tmsgenamlakekbermsganalant3958
    @tmsgenamlakekbermsganalant3958 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህቴ

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 ปีที่แล้ว

    ኤልስየ እንዴት እንዳማርሽ እኔም እጠቀማለሁ ተባረኪ አመሠግናለሁ ❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉

  • @bisrateyohannis2490
    @bisrateyohannis2490 ปีที่แล้ว

    tebareki elsiye mitseriw hulu temechtognal abeba asmesleshignal ehen degmo mokrewalehu

  • @Hdusvzlwo
    @Hdusvzlwo ปีที่แล้ว

    Thank you ❤❤❤

  • @messelechyemane4135
    @messelechyemane4135 19 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልን. ለፀጎር ደግሞ ተጨማር ኤልሳ እንውድሻለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  18 วันที่ผ่านมา

      እሺ የኔ ቆንጆ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 ปีที่แล้ว

    Era bakish Anchis endahum ay selechishim 👍💪🥰ba hunet adenqishalew egzabher yibarkish ehite 🙏🥰

  • @ninaalemayehu419
    @ninaalemayehu419 ปีที่แล้ว

    የኔ ወዳጅ ተባረኪ እንዴት እንደምወድሽ እርጋታሽ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ያህዌ ጠብቅሽ ክነቤተሰብሽ በጌታ በያሽዋ መሳያ ስም

  • @felanatube
    @felanatube ปีที่แล้ว +4

    የኔ ወዝ አዳሽ ኑሪልኝ ነፍ አመት 😍

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የወደድኩት አመሰግናለሁ💚💛❤🙏

  • @sadaahmed7960
    @sadaahmed7960 8 หลายเดือนก่อน

    ባጭሩ ብሠሪ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  8 หลายเดือนก่อน

      ላንቺ ለብቻሽ ሰራለሁ

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 6 หลายเดือนก่อน

    ሠላምሽ ይብዝልኝአህቴ የኔጀግና ሠላምብያለሀ❤❤❤❤❤በጣምሀረፍነዉ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @hilu4406
    @hilu4406 ปีที่แล้ว

    Elsiye, thank you so much! I saved this treatment. Your face looks so smooth.l With even complexion.

  • @اموعباسانشالله
    @اموعباسانشالله ปีที่แล้ว

    ዋው እደት እደቀናሁ አሁን እሰራለሁ እናመሰግናለን ኤልሲዩ

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 ปีที่แล้ว

    Ere besak gedelishing thank you yene konjo i like so much always ur passion for us!!🎉

  • @muluworkalli3779
    @muluworkalli3779 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @gelilasamuel9742
    @gelilasamuel9742 ปีที่แล้ว

    Tebareki. Jelatin powder kalagegnen bemin entekaw?

  • @tirezaniguse3412
    @tirezaniguse3412 ปีที่แล้ว

    Thank u so much haftey! Lememoker betam gaguchielew!

  • @Oumufareha
    @Oumufareha ปีที่แล้ว +2

    ግብአቱ ምን ምንድነው
    ለምን በዝርዝር አይነገረንም

  • @wmym
    @wmym ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ኤልሳ።

  • @workeashene1093
    @workeashene1093 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much, i appreciate you!
    Very nice Rx, how many days in a week we can use

  • @BirehanTaye
    @BirehanTaye 7 หลายเดือนก่อน

    ኤልሲ የምትሰሪው ነገርሁሉ ጥሩነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 หลายเดือนก่อน

      ተባረኪ

  • @sun1October
    @sun1October 3 หลายเดือนก่อน

    We love Elsie

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน

      I love you dear

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 ปีที่แล้ว

    Elsiye enqusn beselam metash yasayeshin betam qonjo tretment nw elsiye wetetun endiqelt madreg yechalal wey?weys sanaqeltew enteqemew beterefe melkam gize❤❤❤

  • @birtukandesalegn2591
    @birtukandesalegn2591 หลายเดือนก่อน

    that is really your face looks good wow

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  หลายเดือนก่อน

      Thank you so much

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 ปีที่แล้ว +1

    ኤልስዬ ውዴ❤

  • @tegestadugna1991
    @tegestadugna1991 ปีที่แล้ว

    Yeni konjo zari betam amerobeshale

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk ปีที่แล้ว

    የኔ. ማር. ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤

  • @adugnaaredo8206
    @adugnaaredo8206 5 หลายเดือนก่อน

    የተጠቀምሻቸዉ አንዳንዶቹ የሉንም በቤት ዉስጥ በምናገኛቸዉ ቢሆኑ ለን የኔ ቆንጆ

  • @SebleTeks
    @SebleTeks ปีที่แล้ว

    ተባረ ኪ የኔ 1🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ወልማርት ብቻ ነዉ የሚገኝዉ ጀላተኑ

  • @ሀዩወለዬዋ
    @ሀዩወለዬዋ ปีที่แล้ว +1

    እህት ጀላቲን ፓውደር በደንብ አሳይኝ አልያም ፃፊል ውደ በቴሌግራም የለም አይቸው

  • @aselefch
    @aselefch 11 หลายเดือนก่อน

    Tbireki ehteiiy ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏👍👍👍

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ኤልሲዬ

  • @መሲኡሚሐያቲ
    @መሲኡሚሐያቲ ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ኤልሲ❤❤

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 11 หลายเดือนก่อน

    የኔዉደደደ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etaferahuwoldegiorgisnegas6553
    @etaferahuwoldegiorgisnegas6553 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆ ስታምሪ👍

  • @hadasbeyene4855
    @hadasbeyene4855 ปีที่แล้ว

    Thank you Elsa

  • @genetsida8067
    @genetsida8067 ปีที่แล้ว

    Hi Elisi fitsh betam yamiral mirti mask nw

  • @solsolrora7076
    @solsolrora7076 ปีที่แล้ว

    Well done Elsi you did amazing job and thanks. How many times can we do it in a week?

  • @rahelmokonen7955
    @rahelmokonen7955 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትይ❤

  • @ሰአዳሙሄ
    @ሰአዳሙሄ ปีที่แล้ว

    ማዳትአሥቸገረኝ

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed3414 ปีที่แล้ว

    እንኳን ብስላም መጣሽ

  • @AbbiAbbi-fh1ws
    @AbbiAbbi-fh1ws ปีที่แล้ว

    Tbarkelj. Mar❤❤❤

  • @MulgetaTulu
    @MulgetaTulu 8 หลายเดือนก่อน

    ከኔዶ ድቄት ሌላ አማራጭ ንገሪን

  • @selamabera9360
    @selamabera9360 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ❤🙏

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 ปีที่แล้ว

    Elsi enkane dena metashe eshi etkmwalwe selmtabrtachnre enamsgnalne ❤❤❤

  • @SelamKebede-zi1nr
    @SelamKebede-zi1nr 8 หลายเดือนก่อน

    Enamagnshalen

  • @hanagetye5073
    @hanagetye5073 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ ኤልሲ የውነት ብታይ ፉቴ ገና በልጂነቴ ተሸብሽቧል ና እሞክረዋለሁ❤❤❤

  • @sintayehunigussa1952
    @sintayehunigussa1952 ปีที่แล้ว

    1gna eni negne merete tritemet nw gn besamenet senet geze enetekemew ena vanila nw ende andu yetashegew eshune betenegeregn

    • @sintayehunigussa1952
      @sintayehunigussa1952 ปีที่แล้ว

      elseye gn endelasetke yemetabekw mendenw aserjien mene agudeye yehon

  • @سيلاالعبابو
    @سيلاالعبابو ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @SusuSusu-ro9hm
    @SusuSusu-ro9hm ปีที่แล้ว

    Elsi tebareki betam ameseginalehu

  • @etegenetkebede2873
    @etegenetkebede2873 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ኤልሲ ላይክ ሳላረግ ዘው ብዩ ገብቼ አላውቅም

  • @ruftayoseif2524
    @ruftayoseif2524 ปีที่แล้ว

    Ahti andit neshly kutrsh feligi neber madyas maskom alchalem ayesefaby new pls lageysh

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 ปีที่แล้ว +1

    ዉድዋ እህታችን በጣም እናመሰግንሻለን ዋዉዉዉ ኣሁኑኑ እሰራለዉ ትሪት በጠቅላይ ም ጥርት ያለ ስራ 🇪🇷❤🇪🇹🙏❤

  • @Mimi-po2rj
    @Mimi-po2rj ปีที่แล้ว

    Thank you so much Elsiye

  • @selamasamnew9996
    @selamasamnew9996 ปีที่แล้ว

    how thick is the solution ? i try but i couldn't make it

  • @GebiFeto
    @GebiFeto 9 หลายเดือนก่อน

    Afaan oromotti nu ibsuu yaallu danadeessa konjo namaa

  • @zuzumohammed8947
    @zuzumohammed8947 ปีที่แล้ว

    እሥኪ እህቴ ሶፍት ወይም ፐርም ለነካዉ ፀጉር መላካለሽ ተባበሪኝ

  • @muluwengelseifu4914
    @muluwengelseifu4914 ปีที่แล้ว

    Thank u so much God bless u

  • @tirezaniguse3412
    @tirezaniguse3412 ปีที่แล้ว +1

    Rega maletish betam yimechegnal!

  • @happyeri7015
    @happyeri7015 ปีที่แล้ว

    Selam shikor haftey❤❤❤

  • @menenamara8701
    @menenamara8701 ปีที่แล้ว

    Helesi konjo leu eko neshe ❤ berchi ulume metasayen tesemametognle amesgenaleu

  • @kfnae-yn4fq
    @kfnae-yn4fq ปีที่แล้ว

    ❤❤❤እህት ሰላም ነእሽ አንድ ነገር ፀጉሬን ቅባት ስቀባ ወደ ውስጥ አይመጥም በጣም የተቸገርኩት እስቲ ንገሪኝ