ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
th-cam.com/users/livemqkJ89B1Tb8?si=3hrz89CXSqo6M1Aj ይሔኛው ቻናሌን በቀጥታ የምገባበት ነው ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ ከነደውሉ ካረጋችሁኝ እንገናኛለን ተባረኩ❤❤❤
እሽ❤
❤
አንቺ ይምትሰሪያቸው ቪዲዮ 100%ትክክለኛ ብዙዎቹን ተከታትዬ ተጠቅሜ ለውጥ አይቻለው ትክክለኛ ነገር ነው ፖስት የምታረጊው እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ ልዩነትሽ ከተጎጅዉ በላይ በትዕግስት ማስረዳትሽ ትልቅ ፀጋ ነው አይወሰድብሸ❤
አሜን አመሰግናለሁ
ኤልሲዬ እናመሰግናለን ዘመንሽ ይባረክ እንጠቀመዋለን
አሜን የኔ ደግ ያንቺም
እንደኔ ያልተኛቹሁ🎉 ለውጥ አለው አመሰግናለሁ ኢልሲ
እኔም አመሰግናለሁ
ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ
Ajebiyaዬ የኔ ደግ ሰላም
መልሽልኝ ኤልሳየ
ኡልስዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ የምሰሪያቸዉ ትሪመት የሚመረጥ የለዉም ሁሉም ተስማሚነዉ ኑሪልን ስወድሽ 👍 🥰🥰🥰
አሜን የኔ ደግ ተባረኪ
ሰላም የፍቅር ሰዉ ደስ ይበልሽ ለዘላአለም💕🙏💕
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ደግ
❤❤❤❤❤❤ Thanks. Elsuya
You welcome
Thanks for your help sis❤❤❤
My pleasure 😊
እናመሰግናለን እህቴ ውጤቱ ይመርልን።
አሜን የኔ ደግ
Keep it up elsyeeee thanks 🙏🙏❤
You're welcome 😊
ጥቅል ጎመኑ በጣም ለውጥ አለው የእኛ ስንፍና ካልሆነ በስተቀር :: ይሄ የድንቹ ደግሞ የሚገርም ለውጥ ያመጣል ተባረኪ ኤልሲዬ❤
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ሰላም ኤልሳዬ ሰላምሽ ይብዛ እናመሰግንአለን እጂሽ ይባረክ
ፀሐዬ ደህና ነሽልኝ ጠፍቼብሻለሁ አርብ ወይ ቅዳሜ ቀጥታ ስገባ ነይ ስራሽን አስተዋውቂ
@@elsabeautynt እሽ አመሰግንአለሁ ኤልሳዬ ትንሽ ስራ ስለበዛብኝ ነው አልጠፋም
ኤልሳዬ የኔ እመቤት ይሄ ደሞ የተለየ ነዉ። አሁን አዘጋጀዋለሁ። ጥሩነቱ እንዳልሽዉ ለ7 ቀን ማስቀመጥ እንችላለን። ተባረኪ። ዛሬም ድንገተኛ ስራ መጥቶብኝ አመለጥሽን። ቢሆንም አሁን በደንብ እየሰማሁሽ ነዉ ለማዘጋጀት። ❤❤❤
የኔ ደግ የምወድሽ አመሰግናለሁ ኧረ ያንቺ ቪዲዮ ናፈቀን
@@elsabeautynt እሺ ዛሬ ኤዲት አደርገዋለሁ። ጊዜ አጥሮኝ ነዉ ኤልሳዬ ❤️
@@miminigussie4971 የኔ ቆንጆ የጊዜውን ነገር ኧረ ኡኡኡ ነው ይበራል
@@elsabeautyntደምሪኝ ኤሊሲ
እናመሰግንሻለን ኤልሲ ❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ተባረኪ
ተባረኪ ውዴ❤❤❤❤❤
አሜን
እንኳንደህናመጣሽ ኤልስዬ በጣምእናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Tnxs ኤልሲ ቆንጆ❤❤
You welcome dear
አመሰግናለሁ
That's helpful thanks for sharing with us Alesyea 💖😍🌹
You are so welcome!
ኤልሰዬ ሰወድሸ እጅሸ ይባረክ የእኔ መልካም ❤❤❤
Thank you Elsiye🙏
Thank you dear
ጥቅል ጎመኑስ ምንም ለውጥ አላመጣልኝም። እስኪ ደግሞ ይሄ ኛውን እሞክረዋለሁ። ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም ይባል የለ❤
ተስፋ ሳትቆርጭ ለወራት ጠጭ በጣም ለዉጥ አለዉ ለቀናት ተጠቅመሽ ለዉጥ የለዉም እንዳትይ የዉነት
በጣም ትክክል የሚገርምሽ አንዳንዶቹ ሰው እንዳይጠቀም ጭምር እንደዚህ የሚፅፉት እኔ ምን አይነት ክፋት ይሆን ምቀኝነት አላውቅም አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ ውዴ።
ስጠጣ ሆዴ ይነፋል ግን ለዉጥ አይቼበት ነበር@@elsabeautynt
ኤልሲ ብርክ በይልኝ የጥቅልል ጎመን ዉሃ ከጀመርኩት ስምንተኛ ወሬ ነዉ ሌላ ምን ጭማሪ ነገር የተጠቀምኩት የለም በስህተት አንድ ቀን ሳልጠጣ አላሳለፍኩም ማድያቴ ግን ትንሽ ደብበዘዘ ያለ ቀረ እንጂ ጠፍቶልኛል ግን አሁንም ጠዋት ጠዋት እየጠጣሁ ነዉ ። ተባረኪ
Thanks elsiye
Thanks Elsiye 🥰🥰🥰
ተባረኪ እህቴ ንፁህ ነሽ
Thank you so much ❤️❤️🙏
You are so welcome
Yes correct ❤
Thanks
ጥሩነዉ በሪች
እሺ አመሰግናለሁ
ኤልስዬ የኔ ባለ ዉለታ ከእግዚያብሔር ጋር ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ የኔ ውድ
ሃሪፍ ነው ኤልሲ❤
ቸምሮ ይባርክሽ❤
ኤልሲ ቅንነትሸ እናመሰግናለን
ተባረኪልኝ
Thank you so much
You're most welcome
I Wii try
sure
ሰላም እንዴት ነሽ ኤልሳየ ማዲያት አፍንጫየ ላይ አለኝ የወይራ ኦይል ይሆናል
ለማዲያት የሰራሁትን መቀያየር አይሰራም እንዳለ እሺ
ኤልሲ❤❤❤እናመሰግናለን❤❤❤
Lewut sentee Ken new yem aseyu❤❤
Great sharing ❤❤❤
Thank you! Cheers!
Thankyou Else
Enameseginalen
Alesy gets ybarkeshe
Amen tebateki
ኤልሳዬዬ የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን በጣም የሚገርም ለውጥ ነው
የኔ ቆንጆ ተባረኪ
Elsuutoo bagaa nagaa dhufutee kenatoo malii naguufamii badeemoo bagaa gessee baraa harawaa baraa milikii sifii haa tahuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
yene konjio
ሁለቱንም መጠቀም እንችላለን
እኔ የማንንም ቪድዬ አይቼ ፊቴን አላበላሽም አንቺ ግን በጣም ለሰው ውበት ስለምትጨነቂ ያሎነ ነገር ስለማታቀርቢ እጠቀማለው ተስፋ ሳልቆርጥ ወላሂ በርቺ ኤልስዬ
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
Enamesen
Amen
Selam els enameseginalen arifnew
thank you
ሁላችሁም like በፈጣሪ ቁጭ ብሎ መመልከት ካለ like or comment አይደብርም ምንም cost አያደርገንም በሉ ሁላችሁም አድርርጉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ
Olive oil mehone ayecelem alse
እስቲ ከተስማማሽ
ኤልሲዬ እንዴትነሽ የኔ እህት ስወድሽ
ትዙዬ ሰላም
ሰላም ኤልሲዬ እንዴት አመሸሽ እኛ ደህና ነን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤
❤betam new yemwedsh yenemar❤❤ ❤
ameseginalehu
Eshi alsa betam ektatlshalhu enye Madiyat albgn bezu teritmnt tetkmi tesfa alagnhum yanch gen yetklgomenun metkm felge atbalhu ena metkme yechal ayechale ebaksh negerign ehete
katebashe ayechalem belaleche
tebareki
ክትቅል ጎመኑ ጋር አንድ ላይ ንሆንስ? ይቻላል
❤❤❤የኔ ቆንጆ በጣም ነውናመሰግነው ከታተልሻለው ተጠቅሜ አላቅም ማድያት ግን አለብኝ
ተጠቀሚ ይጠፋል
እንኳን ደህና መጣሽ ኤልሲ በሳልስት በሳልስቱ እየተቀባን ምንያክል እንጠቀመዉ?ነዉ አመቱን ሙሉ ነዉ የምንጠቀመዉ?
ኤልዬ ተባረኪ ❤❤❤
ወይራ ዘይት መጠቀም ይችላል ወይ
አረባገር እሬት የለም ዘዘይቱን ይቻላል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኤልስዬ እንደምነሽ አፍንጫዬ ላይ እናጉንጬላይ ነወ ጥቅል ጎመን አከሳኝ ሌላው የባሰ የጠቁረዋል ምን ትይኛለሽ አመሰግናለሁ
ክሳት ተገኝቶ ነው የሚቀባም ሰርቻለሁ
ኤልስዬ ሰላም ነስ ጠፋሽ እኮ የናዝሬት ልጅነሽ እንዴ የኔ ደርባ❤❤❤
ሰላም የኔ ቆንጆ አዎ ነኝ
@@elsabeautynt የትዬ አማከለች መኩሪያ ልጅ ነሽ የነሱ ቤተሰብ ስለመሰልሽኝ ነው የኔ ቆንጆ ደርባባዬ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ኤልስዬ ጥቅልል ጎመን አሪፍ ነበር ግን ሆዴ ይነፋል ስጠጣዉ ምን ትመክሪኝ አለሽ
ከሙን ጠጭበት
Betam tiru gn fresh olevera kelelen 99% yemilo metekem nchilalen plz ngerini?
lefit koda ayhonim fresh bicha
❤❤❤
Concentrated starches, but question what kind of potato is that?
any
😍😘😍😘😍😘
ተባረኪ
❤❤❤❤❤የእኔ ቅመም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቀሲል መጠቀም አይቻልም ?
ዲንቹ የተቀቀለነዉ
ኤልስዬ እዴትነሽ ኦሊቬራ ጄሉን መጠቀም ይቻላል
ሀይ ኡልሲ የወይራ ዘይት ብናደርግስ
ሰምተሽዋል? ተመልሷል በዚሁ ቪዲዮ
Thayroyid yalebachew seweche tekel gomen metekem aychalem? Ehete
awo aychalim bizu yegomen aynetoch yikelekelal ena ye nuts aynetoch eshi besefew metabetalehu
ኤልሲ እርጉዝ መጠቀም ይችላል
አዎ
ኤልስየ ሬት ስቀባ ያሳክከኛል፣ ብተወውስ?
አለርጂ ነው?
ኤልሲ ሰላምነሽ ለፊታችን ኮኮናት ኦይልና ካስተር ኦይል ፀጉራችንን የምንቀባውን ነው ለፊታችን የምንጠቀመወ እባክሽ መልሰሽን በቶሎ እጠብቃለው
organic yes
ለእረጉዝ ይሆናል
የኛ ቅን ኑሪልንን መልካምነትሽን አይቀይርብን❤ እና ኤልሱ ስለፀጉር ሽ ነገሪን ሲያምር ፍሪዙ ክረምት እየገባ ስለሆነ ልጠቀም ዊግም ከሆነ ንገሪኝ ማማዬ
ዊግ ነው ፀጉርሽ ያርፋል አልፎ አልፎ ተጠቀሚው አዎ
ኤልሲ ሰላም ለአንቺ ይሁን ጥቅል ጎመኑን ጀምሬያለሁ ግን ስለ retinol cream ለማድያት ይጠቅማል የምትይውን የማታ የፊት እንክብካቤ ስሪልን
እሺ
👌👌👌♥️♥️♥️
ኤልስዬ እንኳን ደህና መጣሽ በአሎ ቨራ ፋንታ የተልባ ጄል ይቻላል?
ለማዲያት ከሆነ አይሆንም
እግዚአብሔር ይስጥልን።@@elsabeautynt
wwwwwww best
Elsi olive oil metekem ayichalim
simew
ሰላምሽ ይብዛ ኤልሲየ የእጅሽ ስራ ይባረክ እና ምን አይነት ሳሙና ነው ለፊት ቆንጆ? እኔ lifebuoy ነው ምጠቀመው
coco butter soap
Sun sikirin yaqaxilegna shim yolibignal bizu madeya alebign min la dirg
roc
አይ ኤልሲዬ እሞክረዋለሁ እስኪ ያለረኩተ የለም ለውጥ አጣሁ እንጂ
እንደኔ ሆነሻል። መፍትሄ አጥቼለታለሁ 😢
Enamesegnalen yenie kin set ketrtimentu behola mata kay bazlin bnkebaw chiger alew
bazlen lefit koda befitsum atikebe
ሰላም እህቴ ማታ ስዊት ኣልመንድናኮኮናት ብቀባ ችግር አለው ?
በጣም ቆንጆ በሳሙና ታጥበሽ በንፁህ ቆዳ
እሺ ኣመሰግናለው
የኔ ፌት በጣም ተበላሽቷል እስኪያስጣለኝ ድረስ ማዲያት ብቻ ሆኗል ሬት የለንም በድንቹ ልሞክረው
Enemi edachiwu neyi
Eshi enamsgnaln coconut oil ena vitamin E oil ethiopa yenoral farmaci yekerta selmalawuk new menorun
ke ethio 20 befit wetahu esti teyike
ኤልሲ ቴሌግራምሽን
@Elsasey ፃፊልኝ
ኤልሲ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thank you
ካስተል ኦይል ምንድን ነው
የጉሎ ወይት ነው እናት❤
የጉሎ ዘይት ነው እናት❤
ኦሊቬራ ያልሽዉ ሬት ነዉ ወይስ ሌላ?
አዎ ልክ ነሽ
ሻሎም

እንደኔ ሆነሻል።
መፍትሄ አጥቼለታለሁ 😢