መስታወት-ቅድመ አብዮት ኢትዮጵያን የተመለከተ ክርክር Mengizem media Mestawet Prof Habtamu Tegegn and Prof Mesay Kebede

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 180

  • @mengizemmedia
    @mengizemmedia  8 หลายเดือนก่อน +1

    To support Mengizem media gofund.me/096e6e7c

  • @sileshiakalat3998
    @sileshiakalat3998 8 หลายเดือนก่อน +20

    I really appreciate prof Habtamu professionalism and keen to learn from others … thank you

    • @tv_agenda
      @tv_agenda หลายเดือนก่อน

      He couldn’t even defend his own arguments lol 😂😂

  • @boundlessvideos
    @boundlessvideos 8 หลายเดือนก่อน +14

    Thank you, Professor Habtamu for clarifying the Ethiopian accidental 1966 E.C revolution. You are very true about the hard work of respected King Haileselassie for Ethiopia.

  • @josywk1
    @josywk1 8 หลายเดือนก่อน +5

    ፕ/ሮ መሳይ በእውነት በስሜት እና አንዴ ከተናገርኩ አይመልሰኝ አይነት የዘመናቸው አስተሳሰብ እንጂ ምሁርነትዎን የሚመጥን ትንተና ሲሰጡ አይታዩም፣ ያሉ እውነቶችን እንኳን በቅጡ ለመዳሰስ አልፈለጉም፣ እንደ እውነቱ ከሆኑ ንጉሱ እያመጡት የነበረው ትራንፎርሜሽን በተለይ በመጨረሻዎቹ ጥቂት ዓመታ የሚያስቆጭ እና ይህ በእነ አሜሪካ ግልጽ ጣልቃ ገብነት በተለይ ወደ ቀድሞው ሶቭየት ለትብብር ማድላታቸው የዚህ ሰለባ መሆናቸው፣ አብዩቱን ብቻ ሳይሆን የሰሜኑን ችግር በማባባስ ብሎም በግልጽ በመደገፍ እድሎች እንዲበላችሱ መሆናቸውን ማረጋገጥ ይቻላል

  • @ambachewfekadenehadmassie9722
    @ambachewfekadenehadmassie9722 8 หลายเดือนก่อน +7

    I like professor Habtamu's calm and focused approach 😅

  • @nehemiahlulu559
    @nehemiahlulu559 8 หลายเดือนก่อน +11

    ፕሮፌሰር መሳይ ኢትዮጵያ ውሰጥ የኖሩ አይመስለኝም። ለምን እውነቱን ያጣምማሉ። ብዙዎች በዚያ ዘመን ነበርን። የተማሪው ቅዠት የፈጠረው ነው አሁንም ከዚያ ቅዠት አልወጣንም።

  • @solomon6733
    @solomon6733 8 หลายเดือนก่อน +3

    ፕሮፌስር ሃብታሙ ለኔ በፍፁም በፍፁም አልተመቸኝም ያ ትውልድን ለመተቸት ይህ ስው ብቅ ነው ብዬ አላምንም ያ ዳግም በኢትዮጵያ እስካሁን ያልተፈጠረ ትውልድ ንብረት በጣም ብዙ ያን የሚያጣቅስ ብርክት መፃፎች አሉ።

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 8 หลายเดือนก่อน +16

    ፕሮፌሰር መሳይ እና የኔ አባቶች ችግራቸዉ የግራ ፓለቲካ የተለከፉ ፀበል ገብተዉ ቢጠመቁ ጋንንቱ እስከመጨረሻ ቢያስወግድት የተሻለ ነዉ እኔ የተወለድኩት ደቡብ ነዉ አያቶቼ ከመሬት ባለቤቶች ገዝተዉ ሜካናይዝት እርሻ ያረሱ ምስክር ኑዋሪ ነኝ ወንዱ አያቴ የቀድሞ ሰራዊት አባል ኮሪያ እና ኮንጎ በጀነራል አማን አምዶም መሪነት የዘመቱ የኦሮሞ ተወላጅ ናቸዉ በኖሩበት በቾ ርስት ያላቸዉ በአርበኝነት ወለጋ የ 1 ጋሻ መሬት በቀዳማዊ ኃይለስላሴ ተመርተዉ በሰላም አሥከባሪነት በተሠጣቸዉ ገንዘብ ሻሸመኔ አና አላባ መሬት ገዝተዉ በልጅነቴ እርሻ በመሔድ ቆንጆ እይወት ያየሁበት ትዝታ ዘመኔ ነዉ ድርቅ የሴት ዓያቴ ከጎንደር ስለሆች እርሷም በልጅነቷ ተሰደዉ ሕይወታቸዉን ላሊበላ ከእናቶ ጋር ተሠደዉ ሕይወታቸዉን በማትረፋቸዉ የነበራቸዉን ርስት ትተዉ በመሰደድ የኖሩባት ኢትዬጲያ ናት አገራችን ጦሥ ሆነባቸዉ ለንጉሡ የታሪክ ሙሁሩ ፕሮፌሰር አብታሙ እዉነታዉን በትክክል አሥቀምጦታል አኔ በተወለድኩባት ሐዋሳ ንጉሱ ትምህርት ቤቴ ድረስ በምጣት ጎብኝተዉ ያበረታቱን ትልቅ ሰዉ ናቸዉ::

  • @girmadesta8953
    @girmadesta8953 8 หลายเดือนก่อน +12

    ፕሮፌሰር ሀብታሙ እንደምሁር በመረጃና ጥናታዊ በሆነ መንገድ ማስረዳት ሲችል፣ መሳይ ግን ስሜታዊና ነጭናጫ የሆነ ግለሰብ ነው።

  • @fitsummdereje7042
    @fitsummdereje7042 หลายเดือนก่อน +2

    Prof Habtamu; you conducted research that strength what you thought, belief and want to be.

  • @ethiopiandoctor579
    @ethiopiandoctor579 8 หลายเดือนก่อน +8

    ይቅርታ ፕሮፌሰር መሳይ ጭልጥ ብሎ ስቷል እኛም የኖርንበትና የምናውቀውን ሁሉ የካደ ነው

  • @brooke5273
    @brooke5273 8 หลายเดือนก่อน +8

    ሥር ነቀል ! ሥራችንን ነው የነቀለው ሀገር ማፍረሱ የጀመረው 😢እዛ ጋ ነው ...መጥፎውን ቀይሮ ደህናውን መያዝ ይቻል ነበር

  • @Zola_Lotus
    @Zola_Lotus 8 หลายเดือนก่อน +7

    ፕ/ር መሳይ ተብዬው ከልደቱም ጋር ሲደርቅ አይቼዋለሁ....reason ብሎ ነገር አያውቅም...

  • @lakewalemu2579
    @lakewalemu2579 8 หลายเดือนก่อน +1

    Prof. Mesay is absolutely intuitive unlike what we expect him.

  • @teklemekonnen5034
    @teklemekonnen5034 8 หลายเดือนก่อน +2

    እኅቴ ርዕዮት በዚህ ውይይት የመንግሥት ሥልጣን አያያዝና አጠባበቅ እንዲሁም የየዕድገት ደረጃ አልተነሳም ሁሉም የየግል እምነታቸውን ነውየገለጹት ሌሎች ሰዎች ተጨማሪ ሐሳብ እንዲሰጡበት ብታደርጊ

  • @oromiastateuniversityschoo7083
    @oromiastateuniversityschoo7083 วันที่ผ่านมา

    Professor Habtamu has been reading Ethiopian History from social constructivist approach where as professor Mesai has been reading the Ethiopian history from the perspective of critical research method. The facts mentioned by both professor are absolutely right.

  • @ETHIOPIA8823
    @ETHIOPIA8823 8 หลายเดือนก่อน +22

    "የዛ ትውልድ" ሰዎች ግን ከእነሱ በላይ ሌላ አዋቂ የሌለ ፤ ምንም መስራት የማይችሉ ነገር ግን ሁሉንም የሚተቹ ፤ በጣም እራስ ወዳድ ፤ በጣም ሴረኛ፤ በጣም እልኸኛ መሆናቸው በብዙዎቹ የሚታይ ባህሪ ነው 😭😭

    • @brooke5273
      @brooke5273 8 หลายเดือนก่อน +1

      በደንብ ተረድተውታል ባለፈው ከልደቱ ጋ የተከራከረውን ስትሰማው ርዕዮተ ዓለሜ አይነካ ሲል ነበር

    • @johnphilippe8271
      @johnphilippe8271 8 หลายเดือนก่อน

      ግንኮ ይኸኛው ግን ፋራ ብጤ ነው😅

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 8 หลายเดือนก่อน

      የዛትውልድበቀልተኝነትአሁንምአልጠፋም😂የሚገርመውኢህአዴግ ሲገባየኢህአፓቅሪቶችከወያኔጋርአራትኪሎሲደርሱብዙ ግፍሠርተዋል በግልምመንግሥትምሆነው😢አልፈውከሀገርወጥተውምUSA.Europe.የሀገርቤቱንሀንጎበርወሥደው ተፋጠውየኖሩናቸው😢የዛመዘዝለዚትውልድደርሶ😢መለብለብነውየሚያሣዝነው

    • @120Mil
      @120Mil 8 หลายเดือนก่อน

      ያኔ ካልነበርክና ስለዘመኑ ቢነግሩህና ልምዳቸውን ቢያጋሩህ እኔ እንጂ እናንተ አታውቁም የማለቱ ሞራል ከየት ይመጣልሃል?

  • @samsonethio4428
    @samsonethio4428 8 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪ ርእዮት ሁሌ የምታቀርቢው ለትውልድ በተለይ ለመጭው ትውልድ እውነትን ለማስጨበጥ ነው፣ ዶ/ር መሳይ እንደገለጸው የተጻፈ ነገር ሁሉ እውነትን የያዘ ነው ለማለት ጠለቅ ያለ ምርምርና አንዳንዴም ውስጡ መኖርንም ይጠይቃል Thx

  • @ethiopiandoctor579
    @ethiopiandoctor579 8 หลายเดือนก่อน +4

    ፕሮፌሰር ሀብታሙ በመረጃ የተደገፈ አስተያየት ነው የምትሰጠው፣ፕሬፈሰር መሳይ ግን ጨርሶ በእልህና በንጉስ ጥላቻ ላይ የተመስረተና ግትርነት ብቻ ነው፣

  • @tamiratshewamar4244
    @tamiratshewamar4244 8 หลายเดือนก่อน +3

    Pro.Habtamu ❤

  • @abrhamsiyefyared1077
    @abrhamsiyefyared1077 8 หลายเดือนก่อน +3

    ፕሮፌሰር መሳይ ተሳስተዋል
    በአፄ ኃይለስልሴ የተሰራው መሰረት በዛው ቢቀጠል ኖሮ ያ ትውልድ ባያደንቅፈው ኖሮ
    ታላቅ እንሆን ነበር

  • @sileshiakalat3998
    @sileshiakalat3998 8 หลายเดือนก่อน +4

    የፕሮፌሰሩ ግትር አቆም ውይይቱን ከመርህ የዘለለ ያደርገዎል

  • @nehemiahlulu559
    @nehemiahlulu559 8 หลายเดือนก่อน +7

    ምንም ሰፈራቸውን እንኳ መረደት የማይችሉ ወጣቶች በመጽሐፍና በወረ አገር ለመለወጥ የተነሡ፣ የተሠጣቸው መጽሐፍና የሐሰት ትንተና መሠረቱን እንኳ መመርመር የማይችሉ፣ አገር ማለት ምን እንደሆነ የማይረዱ የሲአይኤ የሞሳድና የኬጄቪ መሣሪያ በመሆን አገራችንን እዚህ ቅርቃር ውስጥ ከተው፣ አሁን እንኳ ስህተታቸውን አይቀበሉም።

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 8 หลายเดือนก่อน

      የሚገርመውእርሱነው ዛሬም60.70ዓመታቸውምእኛየያዝነውመንገድትክክልነበር ብለውሁሉምተቸክለውቀርተዋል።ብዙየሚደንቅትግልቢያረጉም።ሚዛኑንግንአሥበልተውተበታትነዋል

  • @josywk1
    @josywk1 8 หลายเดือนก่อน +1

    በቅርቡ መ/ቃ ታደሰ ቴሌ ሳልቫኖ ያሳተመው መጽሐፍ ላይ በግል እና በፎቶ ጭምር እንዲሁም ከመከላከያ ሚኒስቴር አርካይቭ አያይዞ ይሳተመው መጽሐፍ ላይ የሲአይኤን እና የግብጽን ሚና በግልጽ ያስቀምጣል።

  • @chongayifru5124
    @chongayifru5124 7 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ሀብታሙ ዕዉቀት ሳያንሰዉ በራስ መተማመን አልነበረዉም ዶ/ር መሳይ ግን አሁንም በ 60 ዎቹ አስተሳሰብ ተቸክሎ እንደቀረ ነዉ በአጠቃላይ እነዚህ ሁለት ታላላቅ ምሁራን ካደረጉት ውይይት የጠበቅኩትን አላገኘሁም

  • @addisalemayotaddese8103
    @addisalemayotaddese8103 26 วันที่ผ่านมา

    Bravo D.r Habtamu.

  • @yohannesmolla7368
    @yohannesmolla7368 8 หลายเดือนก่อน +1

    Hi Dr Mesay; I was your student at AAU when you came back from France. I was sent by one of military organizations at the time to attend. I started as soldier during Haileselassie and contnued as officer through Derg. Finished my college education during Derg & all through PHD till TPLF came to power & been a soldier through. Last was TPLF for my service after 2 decades. Yes, i was part of who selected some Derg members. You & Reeyot are right about history. I met you when you first came to USA. Love to discuss your correct view anytime. Great approach. Really great view

    • @120Mil
      @120Mil 8 หลายเดือนก่อน +1

      ማን ያውራ የነበረ ይባላል:: ሐብታሙ አጀንዳ ያለው "ምሑር" ነው::

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 8 หลายเดือนก่อน +1

    Prof Habtamu is going out of his ways to paint the past a rosy picture standing only short of a recommendation for us to go back and live in it.
    The intellectual honesty of Prof Messay is commendable. We need more open minded intellectuals like him if our country is ever to have any hope of moving forward by defying dishonest and reactionary elites like Prof Habtamu.
    The lady journalist is very professional, with interest only in bringing out the truth.

  • @brooke5273
    @brooke5273 8 หลายเดือนก่อน +3

    centrilization ኃጢያት ያደረገው ማነው ?

  • @ZEBRAWIET
    @ZEBRAWIET 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ አብዯት ባታደርግ ኖሮ ጃንሆይን በተቃውሞ እይተገለፀ በሂደት ቢጠበቅ ኖሮ ቢያንስ ድህነትና የሰሩትን ባለማፍረስ እርምጃ ይኖር ነበር የጃንሆይን ተራማጅነት አለመረዳታችን ነው የለውጥም የመቆምም ሳንይዝ እራቁት የቀረነው የሚል ሀሳብ ነው ያለኝ

  • @betselotgedlu7157
    @betselotgedlu7157 8 หลายเดือนก่อน +1

    ድሮም ፕሮፌሰር መስፍን ብልውታል የዛ ዘመን ሰዎች መፅሀፍን ከልባዱ አልፈው አያንቡም ብለዋል

  • @solaking2111
    @solaking2111 8 หลายเดือนก่อน +10

    ፕሮፌሰር ሃብታሙ ያን ትውልድ ማሳመን አይቻልም ፣አትድከም።

  • @ayeleyilma7366
    @ayeleyilma7366 8 หลายเดือนก่อน

    Please tell prof. Habtamu to read"ደቂቀ እስጢፋ" about our kings holiness. Never seen in Ethiopian history such hostility and barbetic action. He only want to see the good side, because he is free from pain.

  • @wuhibayele190
    @wuhibayele190 29 วันที่ผ่านมา +1

    ፕሮፈሰር ተብለዉ መዋቨት ነዉር ነዉ.
    ጭሰኝነት በሰሜንም ነበረ.
    ሳያዉቁ ከሆነም አለመናገሩ ይሻል ነበር.

  • @yifruhaile6216
    @yifruhaile6216 29 วันที่ผ่านมา +1

    Why Professor Mesay became optimistic about his country of origin?It shows me his weakness.It's better to find a solution.what the new generation can learn from him?

  • @tamiratshewamar4244
    @tamiratshewamar4244 8 หลายเดือนก่อน +2

    ፕሮፌሰር መሳይ እንደ ሙህር ቢከራከሩ

  • @londonman3483
    @londonman3483 หลายเดือนก่อน +1

    ፕሮ ሀብታሙ የሚያወሩትን አያውቁም ምንም ከዚህ ሰው ጋር መነጋገር ከንቱ ነው። የሌለ የራሱን ታሪክ ነው የሚያወራው

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 28 วันที่ผ่านมา +1

    ፕሮግራም ሀብታሙ መጀመሪያ እስቲ የ18ኛው አስተሳሰብህን ከውስጥህ አፅዳው።
    መቼስ ፊደል የቆጠረ መሀይም እንደማየት የሚቀፍ ነገር የለም።

  • @betselotgedlu7157
    @betselotgedlu7157 8 หลายเดือนก่อน +1

    እሳቸው ምን እንደሚያናዳቸው እላቅም ... እሱ እያለው ያለ ለውጡ ያመጣው መጥፎ እንጂ ጥሩ አይደለም ... that is fact

  • @SelamYehun-y6l
    @SelamYehun-y6l 8 หลายเดือนก่อน

    Professor Habtamu talks about Tsehai Enquselassie with passion, indeed he was responsible for some improvements in Gojjam notably in Debre Markos, using contribution from all over Gojjam he built what we called the ‘ሃውልት’. A prominent arc at the center of town. To me, such activities are similar to what Abiy Ahmed is doing today, building parks, palaces in Addis and tring to convince us he is making great progress for the lives of the people of Ethiopia. Of course, Tsehai is a governor of a region with less responsibility and power while Abiy, PM of a nation, who should try to solve life and death problems the people face rather than building arcs and parks.
    Having said that, I was shocked and saddened when Tsehai was killed by DERG.

    • @alexandershiferaw4082
      @alexandershiferaw4082 8 หลายเดือนก่อน

      he was a feudal and veteran of fighting Italian fascist in Shewa along with his notable brothers

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
    @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም wooooow🎉🎉🎉

  • @amareshiferaw3947
    @amareshiferaw3947 16 วันที่ผ่านมา

    አገራችን ከለውጡ በፊተ አሰከፊ በሆነ የድህነት ሁኔታ ላይ ነበረች። ድህነቱ ደግሞ ዘር የለየ አልነበረም። እኔ ለምሳሌ ከሐረርጌ ክፍለ ሀገር ከድሬዳዋ ከተማ ነኝ፤ ድሬዳዋ ሁሉም የሚኖሩባት diversified የሆነች ከተማ ነች።
    እውነት ለመናገር ከአማራው በሰተቀር ኦሮሞው ፣ አደሬው ፣ ሶማሌውና ሌላው በተሻለ የኢኮኖሚ ደረጃ ነበር ይኖር የነበረው። ደህና ኑሮ የሚኖረው ከመሃል መንግስት ድጋፍ ወይም አድሎ ተደርጎለት አልነበረም ፤ it was just sheer luck. ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም።
    የተማረው ክፍል የአገሩና የሕዝቡ ሗላ ቀርነት ስላስጨነቀው አማራ ኦሮሞ ትግሬ ሳይሉ ለውጥ ለማምጣት በአንድነት ተነስተው እየታገሉ እያለ የብሔር የሚል እንቅሥቃሴ የሚባል ተጀምሮ ነገሮች አላማቸውን ስተው ዛሬ የደረስንበት ደርሰናል። የኢትዮጵያ ጠላት በማያሳስት መንገድ የብሔር እንቅስቃሴ ነው።

  • @jimmytadesse9488
    @jimmytadesse9488 8 หลายเดือนก่อน +1

    Yeshimagilea kelal

  • @salaamyitbarek3248
    @salaamyitbarek3248 8 หลายเดือนก่อน

    ገለልተኛና "ከፍትወት" ነጻ አመለካከት ነው ከታሪክ ለመማር የሚጠቅመን።

  • @betselotgedlu7157
    @betselotgedlu7157 8 หลายเดือนก่อน

    Patriotism በንጉሱ ዘመን ከፍታ ላይ ነበር

  • @dejenufeleke7163
    @dejenufeleke7163 4 หลายเดือนก่อน

    እኔም ከአባቴ የራሱ ህይወት የማውቀው ሰሜን ሸዋ በሙሉ መሬት ያልነበረው (ባለርስት ያልሆነ) ጭሰኛ መሬት ያገኝ የነበረው በጭሰኝነት ለባለርስት ገብቶ መሬቱን እያረሰ አምርቶም ሲሶም ርቦም እያካፈለ ነው። ከዚያ ውጪ መሬት ሊገኝ የሚችለው አቅም ካለ ከባለ ርስት በገንዘብ በመግዛት ወይም በጋብቻ ነው። ርስት አይሸጥም ነበር የሚለው ሃሳብ ከእውነታው ጋር እንዴት ነው የሚታረቀው?

  • @teshomburka7836
    @teshomburka7836 8 หลายเดือนก่อน

    Riyot civilized modern lady waw yimachesh.

  • @getwm4541
    @getwm4541 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you Reiot for this debate. The story of pre-revilution Ethiopia was never told properly. I wish I could comment in Amharic fonts but I don't readily have it on my phone so I'll comment in English.
    Prof. Messay like some of the so called educated elites of the era is desperately trying to hide his own failure.
    Prof. Habtamu"s inqusitvness is admirable. As someone who lived in thst era, I share some of the points raised by Prof. Habtamu.
    The Emperor knew he is dealing with a well established Feudal system. That is why he was desperately trying to multiply the number of educated youth. Those who were sent abroad to study and come back were explicitly told by the Emperor to come back and change their communities socially, economically and politically. The educated elite chose to remain in Addis and abandoned their people. Most of those people try to hide their shame by blaming the Emperor. Change in Ethiopia was slow but the efucated elite did nothing to change this and never assisted the Empetor. 1

    • @getwm4541
      @getwm4541 8 หลายเดือนก่อน

      On the land issue - the Emperor knew there was suffient arable land and came up with new programs. Please read Dejazmach' s book. A dedicated ministry was created to facilitate reform while another ministry was working on land reform. To assist this process, participation in the parlamient was being actively supported by Emperor. So much so, he was encouraging teachers to join the parliament during the 1963EC elections. One can check the changes that enabled this and the composition of that parliament as well. BTW, sharecropping is a global phenomenon and one can even find such arrangements in USA. But, the Emperor was looking at an even better solution for his people by giving them their own land to farm and develop. People avoid talking about these things. 2

    • @getwm4541
      @getwm4541 8 หลายเดือนก่อน

      On centralization - the traditional regional rulers were not changing the lives of their people. Therefore, the Emperor thought having modern centralized administrative arrangements could be beneficial. Why is this wrong? 3

    • @getwm4541
      @getwm4541 8 หลายเดือนก่อน

      On Eritrea - I agree with the facts shared by Prof. Habtamu. However, the point raised by Prof. Messay regarding devolved power involving Eritreans is correct. The resumption of armed struggle may have affected the Emperor's actions in this regard. 4

    • @getwm4541
      @getwm4541 8 หลายเดือนก่อน

      On hiding the draught - the ministers did try to hide initially and when the Emperor noticed those camping outside Addis, they told him those are people affected by the Cholera outbreak (which was happening at the same time) and that they were being kept in camps outside the city. He was only informed about the devastation after several people died. He was unaware until very late. 5

    • @getwm4541
      @getwm4541 8 หลายเดือนก่อน

      On social relations - as indicated above, the Emperor really wanted social relations to improve and wanted involvement and participation of all citizens. That was why he was going to all communities and requesting local leaders to give him their children so that he can educate them and send them back to empower their communities. None of those educated elite wanted to go back to their communities. They chose to remain in cities.
      Prof. Messay asks where is the modernization? Who does he think can do that? Without the active participation of the educated elite, change in this area was likely to be slow and Messay seems to miss this point. That is the shame of that generation and that elite does not admit it to this day.

  • @betselotgedlu7157
    @betselotgedlu7157 8 หลายเดือนก่อน

    He Pro Habbtamu has preapare and spit the fact .

  • @DM-xn5dt
    @DM-xn5dt หลายเดือนก่อน

    ማን ይመስክር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ ነበር ግን አዲስ የተጀመረው ኃይሌሥላሤን ቅዱስ ለማድረግ የተጀመረ ዘመቻ አለ ። እኔ ልጅ ሆኜ ሰሜንንም ደቡብንም አይችያለሁ እና እውነትን ማዛባት ጥሩ አይደለም

  • @derejegillo1334
    @derejegillo1334 8 หลายเดือนก่อน +1

    The feudal System of Ethiopian did alot as Professor Habtamu said , to keep itself in power and to maintain its power, but ignored the majority of the people. They did not care for the majority. The situation is as Professor Mesay Kebede explained. I do not why Professor Habtamu tried to ignore the reality.

    • @120Mil
      @120Mil 8 หลายเดือนก่อน

      Habtamu is an interested right wing activist. He has to sell the “failures” of the revolution to his erstwhile right wing followers who are butt hurt by ethnocentric destructive nationalists. For Habtamu even a self declared rightist like Eskinder is not acceptable.

  • @getahuntilahun1318
    @getahuntilahun1318 8 หลายเดือนก่อน +3

    ርዮት አንድ ጥያቄ አለኝ ለፕሮፌሰር መሳይ: እሳቸው የሚመኙት Democracy በሚኖሪበት አሜሪካ failed አድርጓል። እሺ አብዮቱ እንደማይቀር ተናግረው ነበር ታድያ ከአብዮቱ ምን ተገኘ? የታገላቹበት ዓላማ የት ደረሰ? ጥያቄዎቹስ ተመልሰዋል ወይ?
    ለሌላ ጊዜ አቻምየለህ አቅርቢልን ከፕሮፌሰር መሳይ ጋር Prof.Habt humble ነው።
    በተረፈ ያ ትውልድ በውሸት ታሪክ ታግሎ ራሱ ያጠፋ ሀገሪቷን መቀመቅ ውስጥ የከተተ ትውልድ ነው።

  • @betselotgedlu7157
    @betselotgedlu7157 8 หลายเดือนก่อน +2

    Prof Mesay been tooo angry for every discussion

  • @yveryver-lz5ge
    @yveryver-lz5ge 8 หลายเดือนก่อน

    Yesss

  • @endale7187
    @endale7187 หลายเดือนก่อน +1

    ፕሮፌሰር መሳይ አላናግር አልክሳ ?

  • @teshomburka7836
    @teshomburka7836 8 หลายเดือนก่อน

    habtamu Shewanii Ayaqim washeraa Naber.

  • @bitania2
    @bitania2 27 วันที่ผ่านมา

    Professor Habtamu disregarded the drought that occurred in Wollo in the 1970s, neglecting the anxiety and suffering of its people. Furthermore, Habtamu, driven by envy, encouraged others to destroy the property of Ledetu in Wollo-a reckless and harmful stance.
    Ledetu, a respected politician, is known for his courage in engaging with individuals who hold completely opposing views. Unlike Habtamu, who fixates on personal criticism rather than substantive issues, Ledetu’s focus has always been on addressing the core elements of the debate. His humility and exemplary conduct have set a high standard in Ethiopian politics.
    Throughout his career, Ledetu has confronted unfounded attacks and challenged aggressive, ignorant views rooted in jealousy. Despite attempts to defame him, Ledetu remains a steadfast advocate for rational discourse, freedom of conscience, individual liberty, and a free press. He has consistently championed the establishment of a legal system that upholds the people’s right to participate in choosing their government at all levels.

  • @serenityshalom7387
    @serenityshalom7387 8 หลายเดือนก่อน +1

    It's not only 50years ago I think the problem is the way creation of Ethiopia we can go back 500years ago zerayakob era the way dekike Estfanos brutally....

  • @mesfinhaile5215
    @mesfinhaile5215 8 หลายเดือนก่อน +6

    የወደብ ባለቤት ያደረረገንን መሪ መተቸት አይከብድም? pro.mesay

  • @londonman3483
    @londonman3483 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ ሀብታሙ የዞረበት የአማርኛ አሰተማሪ ነው የሚመሰለው። በይመሰለኛል በግምት ነው የሚያወራው ያሳዝናል

  • @SelamYehun-y6l
    @SelamYehun-y6l 8 หลายเดือนก่อน +2

    Professor Habtamu consistently mentions about all the laws passed by Haile Selassie regime on land reform with no sufficient presentation on the servitude life lived by ‘ጭሰኛ’ farmers. Professor Habtamu also ridiculed the students for not knowing anything about the ‘ጭሰኛ ስርአት’. Most of us students who were sent to countryside for ‘እድገት በህብረት’ have seen it first hand. In addition, some of the students came from these areas with first hand knowledge of the servitude.
    His insistence on the laws passed by Haile Sellasie regime rather than what is implemented on the ground for the lives of the poor farmers is akin to a young professor 50 years from now reading the EPRDF/PP constitution and claiming how much freedom the people of Ethiopia have enjoyed from 1991 to 2024!

  • @Abiselom8
    @Abiselom8 8 หลายเดือนก่อน +1

    ከዛሬ በኋላ ዲያቆን ሀብታሙ ተገኝ ብዬዎታለሁ።

  • @samsonm2011
    @samsonm2011 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ መዘባረቅ😋
    ወይ መንበዛበዝ

  • @oromiastateuniversityschoo7083
    @oromiastateuniversityschoo7083 วันที่ผ่านมา

    Since Professor Mesai follows critical approach he does not show willingness to recognize new ideas.

  • @greenlife4790
    @greenlife4790 8 หลายเดือนก่อน

    I appreciate Professor Messay'd patience to debate with politically motivated and Amhara nationalist Prof. Habtamu.

  • @teshomburka7836
    @teshomburka7836 8 หลายเดือนก่อน

    LeHabte Ethiopia Gonderna Gojam new.

  • @ethiopiandoctor579
    @ethiopiandoctor579 8 หลายเดือนก่อน

    ንጉሱ ወጣቱን ባያስተምሩ ኑሮ አብዮት ውስጥ አገረቱ አትገባም ነበር ከተባለ በፕ/ር መሳይ አስተያየት ንጉሱ ምክንያት ናቸው ማለት ይቻላል

  • @yelakeshetu5587
    @yelakeshetu5587 8 หลายเดือนก่อน

    After an assassination attempt by Eritreans in Harare on Colonel Mengistu he was interviewed by the BBC's focus on Africa and he said "There was no viable organized group to assume power other than the military " so be it the student movement or the clandestine political groups mushroomed at that time were not ripe.

  • @jaffershurie862
    @jaffershurie862 8 หลายเดือนก่อน

    የ1953ቱ የመፈንቅለ መንግሥቱ ዋንኛ ምክንያት በእዚያ አመት የኤርትራ ፓርላማ ፈርሶ በዘውዱ ሥርዓት የሚቀላቀልበት ጊዜ ስለነበር ያን ለመቀልበስ ታስቦ ነው::

  • @solomonterefe785
    @solomonterefe785 8 หลายเดือนก่อน +1

    ነብሳቸውን ይማረውና ፕሮፌስርሰር መስፍን ከላይ ሆነው ቢያዳምጡት እረጅም አርጩሜያቸው ( ብዕራቸው) እንዴት አድርጎ ይህን የውሸት ክምር ደህና አድርገው ያደባዩልን ነበር !! ጉድ ነው ( ገርማሜ ና መንግስቱ የግብፅ ) ተቀጣሪ ብሎ ሲል እለማፈሩ)

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 8 หลายเดือนก่อน

      ግንፍንጮችአሉ 1953ኩል መዘዝየሚለውንመፅሐፍመመርመርነው

  • @besemay
    @besemay หลายเดือนก่อน

    ዜጋ በክስታንኛ አሁንም ደሀ ማለት ነው።

  • @yveryver-lz5ge
    @yveryver-lz5ge 8 หลายเดือนก่อน

    Ewnit new p rs

  • @felekeasibot5775
    @felekeasibot5775 8 หลายเดือนก่อน

    The only thing that I agree with prof. Habtamu is that the king has no appetite for change b/c he has no desire to directly collide with the church’s backward outlook of the system. That is exactly why the revolution came into existence.

  • @yemirutesfaye2518
    @yemirutesfaye2518 20 วันที่ผ่านมา

    Prof. Mesay's way of discussing is disruptive and a bit emotional. I would have expected a more civil and orderly approach for an intellectual like him.

  • @IbrahimMohammed-x8j
    @IbrahimMohammed-x8j 23 วันที่ผ่านมา

    A military navigational trip during the day of cue from Egypt without awareness of Ethiopian government’s.Very suspicious!

  • @ንቁ-ሠ5ኰ
    @ንቁ-ሠ5ኰ 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲህ አይነት ጭፍን ከዘመኑ አንፃር ከመፈረጅ እንዲሁ ጥላቻን መሰረት ያደረገ ነገር ነዉ እሚቀባጥሩት እንዲህ አይነቶቹ ተማርን ተብዬ አሁን መፍቴ ከመቀየስ የቀድሞዉን መኮነን ፕሮፌሰር ሐብታሙ ከነዚጋር ግዜህን አታጥፋ ባለፈዉ ግን እስክንድር ላይ የተነሳዉ ቅር አሰኝቶኛል

  • @mesfinhaile5215
    @mesfinhaile5215 8 หลายเดือนก่อน +1

    በራራ

  • @Sankofa_808
    @Sankofa_808 8 หลายเดือนก่อน

    ሁለቱ የተለያየ የእሳቤ ደረጃ ላይ ያሉ ሰዎች ናቸው። ስለ አብዮት ምንም አይነት ንባብና ግንዛቤ የሌለውን ሃብታሙ ስለ ጎጃምና እርባና ቢስ በሆኑ ሰነዶች ጊዜውን ባይጨርሰው ጥሩ ነበር :: ፕ/ር መሳይ በእንዲህ አይነት የእሳቤ ልዩነት ውስጥ ለውይይት መቀመጦት ራሱ ይገርማል ! የታሪክ ሙህር ተብዮዎች ተባለን ብቻ ውሰደው ለመሟገት ያላቸው ፍላጎት እና ድፍርት ብቻ ናቸው ያላቸው።
    ፕ/ር መሳይ አብዮት ላይ እጅግ ውጤታማ ስራ የሰሩ ታላቅ ምሁር ናቸው። የፃፏቸውን መፅሃፎች ላይ ፕ/ር ሃብታሙ ሃሳብ መስጠት ይቅርና ስለመኖራቸው የሚያውቁ አይመስለኝም ::

    • @Tangute-m2p
      @Tangute-m2p หลายเดือนก่อน +1

      ኘሮፌሰር ሀብታሙ በዚያ ትውልድ ግልብ አብዮትና የሀሰት ትርክት ትክክል እንዳልነበረ በመረጃ እና በማስረጃ በቂ ክርክር አቅርቧል ይበል የሚያሰኝ ነው

  • @teshomburka7836
    @teshomburka7836 8 หลายเดือนก่อน

    Uuuu Habte komchew.Shewan ....

  • @alexandershiferaw4082
    @alexandershiferaw4082 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሸባው እንደባይደን እያንቀላፋ ነው!ይዘባርቃል!ፕሮ.ሀብታሙ በጣም በሳል ሰው ነህ

  • @ethioeritreaupandup1074
    @ethioeritreaupandup1074 8 หลายเดือนก่อน

    👋

  • @IbrahimMohammed-x8j
    @IbrahimMohammed-x8j 23 วันที่ผ่านมา

    It was worse in Wollo. More worse than the southern part of Ethiopia. Majority Wollo farmers land was taken and given to the emperor supporters. 95% of indigenous farmers were tenants and treated inhumanly during the emperor monarch’s era.

  • @weldenegodguad4974
    @weldenegodguad4974 8 หลายเดือนก่อน +1

    ፕሮፌሰር ቅጽል ስም ነው ወይስ ሌላ ነገር ነው

  • @melakugebresilassie1225
    @melakugebresilassie1225 9 วันที่ผ่านมา

    ይህ አሳፋሪ ሰዉየ ሰዉ በፖለቲካ አመለካከቱ ይገደል ይላል አ። አይ ፕሮፊሰር

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 8 หลายเดือนก่อน

    ሶቪየቶቹ በኢትዮጽያ ሶማልያ ጦርነት ግዜ ሲመጡ የታዘቡት ፕሮፌሰር መሳይ እንዳስቀመጡት ነው። በበቁ ሁኔታ አገር ለማስጠበቅ የሚችል በመሳርያም ሆነ በሰራዊት ደረጃ እንዳልነበረን ገምግመዋል።

  • @samsonethio4428
    @samsonethio4428 8 หลายเดือนก่อน

    Pro Habtamu Evidenced documents ላይ ብንነጋገር ጥሩ ነው በእድገት በሕብረት ዘምተናል ያን ጊዜ ኖረናል Pro Messay የሚለው ሜክ ሴንስ

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 8 หลายเดือนก่อน

    የሶቪየቶቹ መረጃ እንደማናገረው ኃይለሥላሴ ሲወርዱ 90%የኢትዮጵያ ህዝብ ማንበብ እና መፃፍ አይችልም ነበር። ኮሎ መንግስቱ ሥልጣን ሲለቁ 90%የሚሆነው ህዝብ መፃፍ እና ማንበብ ይችል ነበር

  • @khaledyusuf7916
    @khaledyusuf7916 8 หลายเดือนก่อน +2

    Professor Habtamu Tegenen attempted to alter the 1966 Revelation in Ethiopia to fit his own version of events. I wish I could make you happy by moving heaven and earth. I'm sorry.

  • @sileshiakalat3998
    @sileshiakalat3998 8 หลายเดือนก่อน

    ፕሮፌሰሩ የማያውቀውን ሲቀባር ....

    • @Zola_Lotus
      @Zola_Lotus 8 หลายเดือนก่อน +1

      Which one both are Professors

  • @amaretegbaru1200
    @amaretegbaru1200 8 หลายเดือนก่อน

    ፕሮፌሰር ሀብታሙ ዶ/ር አስፋው ወሰን እስራት ካሳ የጻፉትን "King of Kings: The Triumph & Tragedy of Emperor Hails Selassie I of Ethiopia የሚለውን መጽሐፍ ቢመለከተው መልካም ነው። ዶ/ር አስፋው ወሰን እስራት ካሳ ለንጉሠ ነገሥቱ አጎት ልጅ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ፍፁም የሆነ ሥልጣናቸውን ለልጅ ልጆቻቸውም ትንሽም እንኳን ለማካፈልም ሆነ ህገመንግስታዊ ሞናርክ ለመሆን ፈቃደኛ እንዳልነበሩ ከአባታቸው ልዑል አሥራተ ካሣን ምስክርነት በመጥቀስ ጽፎታል። ሌላም በርካታ መረጃዎች ማቅረብ ይችላል። ለአብዮቱ አይቀሬነት የንጉሠ ነገሥቱ ሥርዓት በራሱ የፈረደ ሥርዓት ነበር።

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 8 หลายเดือนก่อน

      ነገሩን አሁንም2010ደግመነዋል ጥቂትወጣቶችበብሔርተመርተው ሀገሩንአመሡትፒሪታዎችመንግሥትምግራገብቶትተሽመድምዶ😢መጨረሻላይብልጦችለውጥብለውሥልጣኑንተቆጣጠሩት

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 8 หลายเดือนก่อน

    Why are we not discussing about the current situations where Amharas are suffering continuously marginalized and murdered after contributing so much to the country. Why are we not giving support and guidance to our people that’s fighting the Oromo’s fascist regime!

  • @Semenawihizib
    @Semenawihizib หลายเดือนก่อน

    መሳይ ድሮ እና ዘንድሮ አታመሳስሉ

  • @abduleadership
    @abduleadership 28 วันที่ผ่านมา

    ፕሮፌሰር ነው ወይስ ዳቆን ሀብታሙ እያወራ ያለው ታሪክ ሳይሆን ትርክት ነው ሀብታሙ ተብዬው እያወራ ያለው አጀንዳ ይዞ ነው የሚያወራው ።

  • @hailederessa8866
    @hailederessa8866 หลายเดือนก่อน

    Professor Mesi, this is not your place. Habtemu you are doomed

  • @mesfing3306
    @mesfing3306 8 หลายเดือนก่อน

    With respect it is not correct to compare The North land system to the South prof Habetamu

  • @josywk1
    @josywk1 8 หลายเดือนก่อน

    እንዴ ፕሮፌሰር መሳይ በስልክ ያሉት ያኔ የፓርላማ አባላት ሞባይል ነበራቸው እያሉን ነው ውይስ በጣት የሚቆጠር ስልኮችን በአንዳንድ ተቋማት ያሉትን ነው የሚሉት ... በምን ጊዜ የደነቆረ ... እንዳይሆን

    • @120Mil
      @120Mil 8 หลายเดือนก่อน

      ሃብት ያለው በቤቱ ይኖረዋል::

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu หลายเดือนก่อน

    Edeya, ahun tewagu tebale enje tarik awru altebalem. It's time to fighting, not talking about history. History is not victory

  • @abebearegay5660
    @abebearegay5660 8 หลายเดือนก่อน

    The whole issue is so called “prof, Drs” still get attention, please this folks need to be put in their place.they are paper tigers. They are part of the problem. The student body was mislead to raise the issue and this issues were never Ethiopian people issue. The people who mislead the society are still accountable.

    • @120Mil
      @120Mil 8 หลายเดือนก่อน

      እነደንቆሮ ናቸው ያሉት?

  • @abrahammelse8447
    @abrahammelse8447 20 วันที่ผ่านมา

    7 bate tekotro yeguedelou Yaletown dedeb learned makereb kehbrete sebou marke

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 24 วันที่ผ่านมา

    በመሠረቱ ከዚህ የሁለት ምሑሮች ውይይት ያስተዋልሁት ምሑርን ለማመን ከንቱ እንደሆነ ነው ምክንያቱም የፕሮፌሰር ሐብታሙ ንግግርና ምልከታ ከገሐድ ዕውነት ያፈነገጠ ተራ መንቻካ አቋም ነው። ሲጀመር ያልኖረበትን አወድሶ ወይም አራክሶ ማውራት አሳኝ ነው። በእኝህን ሰውዬ ተጻፉና ወደፊት የሚጻፉ መጽሐፎች ማንበብ ጊዜ ማባክን ይመስለኛል። ፕሮፌሰር መሳይ ክብር ይስጥልን። ከሁሉም በላይ ታግሰው ለመወያየት በመፍቀድዎ።