She read a book called "Ethiopia Ye-alemu Mefareja". She converted herself in to that. There are many upcoming In that book like sometimes it narrated many practical stuff as well. But the way she took it to a deferent level. Besides, what she is still attaching her self with Ethiopian Orthodox. How about claiming her self and stand by it self . Dont mix the two. This is ridicules ! Partly, she seems like she is living in a complete sense of Old Testament !
John 1 (WEB) - ዮሃንስ 1: In the beginning was the Word, and the Word was with God, and the Word was God. John 3 (WEB) - ዮሃንስ 13: No one has ascended into heaven, but he who descended out of heaven, the Son of Man, who is in heaven. John 10 (WEB) - ዮሃንስ 30: I and the Father are one." ወንድሜ ይሄ ንገር ሄደክ ኣንብብ፡ እየሱስ ኣንተ እንደምትለው ምልእክተኛ ብቻ ኣይደለም እሱም ራሱ ኣምላኽ ነው፡ እየሱስ ብቸኛ መንገድ ወደ ዘልኣለም ሂወት ነው ያለ የሱስ ሂወት የለም፡ እየሱስ ይወድሃል ልብህን ክፈትለትለት የዘልኣለም ሂወት ይሰጣሃል ተባረክ።
መብረቅ ከምስራቅ ወጥቶ እስከ ምእራብ እንደሚታይ የሰዉ ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናል።ማቴ24:27 Lord have mercy on us, it’s eminent that the second coming of Jesus is closer than ever, but we who hope to see him will definitely see him. Let alone us (who are saved by his own grace alone so that there will be no የበቃ/ያልበቃ፥ የሚያበቃ እግዚአብሔር ስለሆነ)የ ወጉት እንኳን ያዩታል። አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!!!
Aster-you should let your guests express ideas without being interrupted! She couldn’t express her ideas without being cut and distracted! You can ask any question or speak for your beliefs, but you should let others speak and wait for your turn!
የሀሌታ ቲቪ አጋር ሚዲያ የሆነውን ረቡኒ ሚዲያን ሰብስክራይብ አድርገዋል?
👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
th-cam.com/video/bvqkI6twIgM/w-d-xo.html
በሆስፒታል ክትትል የሚያስፈልጋችው ህሙማንን በሚዲያ እያቀረባችሁ የባለሙያ ትንተና በሚመስል የጥራዝ፟ ነጠቅ ዲስኩር እራስንም ሰውንም ገደል ይዞ መጣደፍ ! አይ Haleta Tv እና Aster..... Hypocrites.
እንግዳ ጋብዘሽ እነሱን አላስወራ የምትይዉ ነገርስ???😡😡😡😡
እንግሊዘኛ የምታወሪዉ ከዶክተር ወዳጀነህ ፊትም ነወ😂😂😂 እሱ እንኳን አንድም አልጨመረም
ምነው አንቺ ግን አላናግር አልሻት አንቺው ለማውራት እንግዳ አያስፈልግሽም በቀደም ዶ/ር ወዳጄነህን አላስተነፍስ አልሽው እንደ ህፃን ልጅ ሀይማኖቱን ልትወስኝለት ፈለግሽ:: ብዙ ማውራት እውቀት አይደለም::
ጌታ ሆይ ቶሎ ናና ክርስቶስን መካድ ነዉ እንዴ መፈሳዊ
አስቴር የማዳመጥ ችሎታሽን ልታዳብሪ ይገባል:: ኢንተርቪው ከምታደርጊው ሰው እኩል ካወራሽ እንዴት ሀሳቡን መጨረስ ይችላል?
True
ከዶር ወዳጀነህ ጋር በነበረዉ አቃጠለችን
Empty barrel makes the loudest noise
ስለእምነት አውቃለው ትላለች
ይህን አይቴ ቡርቴ ቁጭ ብላ መስማቱዋ እራሱ አድንቄያለሁ:: እኔ ብሆን ሁለት ደቂቃ አብሬ አልቀመጥም ነበር
አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በራሳችን አሳብ ከመመላለሰ አድነን።
🙏🙏🙏
አሜን
ኦርቶዶክስዊን እባካችሁ ከዚህ ቻናል ውጡ በጣም አደገኛ ሰዎች ናቸው የሚቀርቡት ምንም ጥቅም የሌላቸው ሰይጣን የተፀናወታቸው
@@ሶልያናየማርያም ፦ እውነት ስለተነገረ ለምን መንፈስህ ተጨነቀ? እውነት አለኝ፡ የቀረበው እውነት አደለም ሀሰት ነው ካልህ፡ ቀረበ ያልኸውን ሀሰት፡ አንተ ባለህ እውነት መሞገት ነው።
የእናንተ የዘመናት ሀሰት እንዳይገለጥ ስለፈራህ ግን በጭፍኑ ከዚህ ገጽ ውጡ አልኽ።
🔴 - ጀማነሽ ሰሎሞን የያዘችው ማንም የማይሸፍነው የሰማይ እውነት ነው። ሁላችሁም በዚህ እውነት በውድም በግድም ትዳኛላችሁ።
@@ሶልያናየማርያምእስቲ ክርስቶስን ካወክ ለፍጥረት ሁሉ ንገር ከድንግል የተወለደው እኮ በመሰቀል ላይ የተሰቀለው የሰው ሁሉ ልጅን ለማዳን ነው
አባቴ መድሃኒአለም ይሄንን የድፍረትን ቃል ያሰማኸኝ የሀጥያቴ ብዛት ነው ።😢 እምለምንህ ግን እስከመጨረሻው ድርስ በኦርቶዶክስ እምነቴ ከመስቀል ግርጌ በፅናት እንኖር እርዳኝ ።
Amen
Amen
አሜን ፫
😅😅😅😂😂😂😂😂
ሀጢያት አለባችሁ እንደ አልዳናችሁም አይ እናንተ😂😂😂😂😂😂😂
ጌታ አየሱስ ሲመጣ የወጉት ሁሉ ያዮታል ዪላል ጌታ በክብር ዪመጣል 🙏
ማየት እቃታችው እንጂ እሱ አሁንም በክብር ተገልፆል
Yes eysus yemcl
Atafrm eko tedebko jemanesh bcha ayechw .ESA ye haseteghaw eyesus teketay nat
የሚያረጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው እግዚኦ ማረን እግዚኦ ማረን እግዚኦ ማረን 😢😢😢
አሜን 💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏😭😭😭😭
አሜን 😢
አሜን አሜን አሜን
ጀማልነሽ እግዚአብሔር ይገስፅሽ ኢየሱስን የሚቃወም የተረገመ ይሁን ይላል ቃሉ አንቺ የዲያብሎስ ፈረስ ጌታ ስራሽ ያፍርሰው ይህ እሾህ አደበትሽ ጌታ ይገስፅስ የጀማልነሽ መንፈስ ይመታ
ጀማነሽ ላይ ያለህ እርኩስ መንፈስ በድንግል ማርያም ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም የተመታ ይሁን😊
😂
አረ በማንም ስም አይወጣም ቂቂቂ ቂቂቂ ቂቂቂ ቂቂቂ ቂቂቂቂቂቂ ቂቂቂ
Amennnnn OMG
አሜን አሜን አሜን በእውነት
አሜን የመናፍቅ መንፈስ ከባድ ነው
እኔና ቤቴ እግዚአብሄርን እናመልካለን እምየ ተዋሕዶ ስንቱን ቻልሽው
ተዋህዶን አታውቋትም በፍፁም ተዋህዶን ካውቃችው የግብፅና የሮማን ሽክም እርግፍ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሁኑ
@@mazidebesay9066blew lelase enants ayhudawi nachu keldhna
ስንቱን ቻለ የድግል ልጅ አቤቱ ይቅር በለን😢
ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ ተመስገን ኦርቶዶክሳውያን ሃይማኖታችሁን ጠብቁ እነዚህን ሰዎች ተጠንቀቁ ቃሉ እየተፈጸመ ነአ
ትክክል ሀሳዊ ሰወች በዝቷል
እውነት ነው
ትክክል
ከዚህ ቻናል መውጣት አለብን ኦርቶዶክአዊን አደገኛ ሰዎች ናቸው የሚቀርቡት አቅራቢዎች የሚፈልጉት ቢዝነስ ነው
አግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን አስመሳይ የኦርቶዶክስ የሚመስሉ ግን በከርስቶስ ስም የሚነግድ አንደዚህች አይነቱ ነዉ አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ
ጌታ ሲመጣ በክብር በመላክት ታጅቦ እየታየ ነው የሚወርደው ይላል የጌታ ቃል።
“ደግሞም፦ የገሊላ ሰዎች ሆይ፥ ወደ ሰማይ እየተመለከታችሁ ስለ ምን ቆማችኋል? ይህ ከእናንተ ወደ ሰማይ የወጣው ኢየሱስ ወደ ሰማይ ሲሄድ እንዳያችሁት፥ እንዲሁ ይመጣል አሉአቸው።”
- ሐዋርያት 1፥11
ነፍስ ይማር 😊
አርቲስ ጀማነሽ እስከዛሬ ከሰራሽው ድራማ ይኼኛው ምርጥ ነው
😂😂
Hahahahaha
😂😂😂😂
😂😂እ አረ የሁኑ ከፍ
😅😂😂😂😂😂
በወነ ታምር ብቻ አርቲስት ጀማነሽ ወደልቦናዋ ብትመልስ በጣም ደስ ይለኛል ፣ እጅግ በጣም ታሳዝናለች ፣ የጋረዳትን መንፈስ ቅዱስ ሚካኤል ያንሳላት 🙏
የተጋረደብሽስ አንች
@@linasamuel9359እነ ቶ😂😂😂😂
@eyerusm721፦ ጀማነሽ ሰሎሞን የእግዚአብሔር ጸጋ የበዛላት፡ ሀሰትን እና እውነትን አበጥራ የለየች፡ እውነተኛ የእግዚአብሔር ልጅ ናት።
በቀጥታ ከእግዚአብሔር የተቀበለችውን የእግዚአብሔር እውነት አቅርባላችሁዋለች ብትችሉ ሰምታችሁ ዳኑ።
እግዚአብሔር እንደሁ በጽኑ ቀጠሮው ዳግም ለፍርድ መጥቶ በእትዮጵያ ምድር በአካል ተገልጦ ቆሞአል።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@TechaneDaniel አይ አንተም አሳዘንከኝ 😔
የክርስትናና የአይሁድ ሀይማኖት የክርስቶስን ማንንነት በሁለት ፅንፍ የካዱ ሀይማኖቶች ናቸው አላህ ይቅር የበላቸውና ክርስቲያኖች ከሰውነት አውጥተው ጌታ ይሉታል ጌታ ማለት ምን ማለት ነው?አይሁዶች ደግሞ ከሀዲ ነው ይላቸዋል
አስቱ እንግዶችሽን ብታስጨርሺ። የጠየቅሽውን አጠናቅቀው ሳይመልሱ ባነሱት ሃሳብ ሌላ ጥያቄ እያነሳሽ ሙሉውን ሃሳባቸውን ሳናገኝ ባናልፍ!. . . ሴትየዋ ደስ ትለኛለች። . . . ይጣመኝም ይምረር ሃሳብ አላት። ወጥራ ትሞግታለች። . . . ለእኛ በጣም አዲስ የሆነ ትዕግስታችንን የሚፈትን አቐም አላት። . . . ብትሰማ ወይም ሃይማኖቱ ላይ ያሉ (የሃይማኖትን ምንነት በደንብ የተረዱ) ቢጠይቁ ብትከራከር ደስ ይለኛል። . . . ፈጥነን ከውሳኔ ስለምንጀምር አስቀድመን ስለምንገፋት አንረዳትም፤ አንስረዳትምም። . . . ለማንኛውም ድንቅ ሴት ናት!
ይህ ጥያቄ አንቺ መጠየቅ አልነበረበሽም
ትክክል ወንድሜ እኔም ወርቅ አፈራሁ ጋር ወይም የሀይማኖት ሚዲያወች ጋር ብትቀርብና ሁሉም ቢፈርጥ ጥሩ ነበር ህዝቡም ባልተደናበረ እውነቱን ይዞ በተጓዘ ነበር።
tewahedo betemekdes ze elias yemibal youtube channel ale
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ😢 ልቦና ይስጥሽ
አስቱ ስትጠየቂም ሆነ ስትጠይቁ አውርተሽ ትችይዋለሽ? እመኚኝ አድናቂሽ ነኝ:: ግን ሰው እየጠየቅሽ ራስሽ አውርተሽ መጨረስ ለመደብሽ:: እባክሽ አስተካክይ:: ስሚ እንጂ አስቱ::
እኔ ለሁለተኛ ግዜ አስቱን እጋብዛት አለው በእውነት ለፈጣሪ ያለሽን ፈቅር ይገባኛል አስቱ አንቺ በምድራዊ እውቀት ትበልጪኝ አለሽ ግእን መንፈሳዊላይ አንቺ ያለሽ የመፅአፍ ቅዱስ እውቀት ብቻ ነው እሺ እሱ ጥሩ ነው ግን የራስሽን እምነት በልብሽ ይዘሽ ለምን የሌሎችን እምነት አትመረምሪም በእምነትሽ የምትተማመኚ ከሆነ እምነትሽን በልብሽ ይዘሽ ቅዱስ ቁራንእን ብታነቢ በርግጠኝነት ለጥያቄዋችሽ ሁሉ ትክእክእለኛ መልስ ታገኛለሽ በርግጠኝነት ዳግም እጋብዝሻለው!!!!
ለእናንተ ልቦና ይድጣችሁ ፍጡር የምታመልኩ አኡዙቢላህ 😢😢😢
@@zd9022👹👹👹👎👎👎
በጣም ነው የምታሳዝነው መልኳ ሁሉ ጠፍቷልኮ ምን መንፈሳዊ አደረጋት አብዳ ነው የሚመስለኝ ግን የቀመሱት ነገር አለ ይሆናል የምትናገረው ሁሉ ያስደነግጣል ፈጣሪ ወደትክክለኛው መንገድ ይመልስሽ
አይ እምዬ ኢትዮጵያ ልጆችሽ አንድ አንድ እያሉ በቃ አበዱ😥 ጸበል ውሰዷት በእውነቱ። እግዚአብሔር ይሁንሽ እምዬ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጸንታ ለዘለዓለም ትኑር አሜን🙏👏🙏👏🌻👏🙏
አሜን🙏
😢😢😢
አሜን አሜን አሜን
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እግዚአብሔር አማላጅ አደለም አምላክ ነው። አምልክ ነው። እደፈለጋቹ አትተርጉሙት የኔ የድግል ልጅ ትግስትህ ግርም ይለኛል የኔ ጌታ የኔ ንጉስ ፍቅር እኮ ነህ
Egizooooooooooo
Woyo filsifina paaaaaa
Amen!!!!!!!! Yes God is more than love ❤ የድንግል ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የንጉሶች ንጉስ ነው ❤ አሜን 🙏
Kakka bitawkiew teru Neber!
😂😂
😢😢😢ጌታ ሆይ ቶሎ ብለህ ና እባክህ ህዝብህ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ድረስልን። አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ሁሉን የፈጠርክ ነህ ሁሉን ታውቃለህ አልፋ እና ኦሜጋ ነህ ሁሉን ታውቃለህ። 😢😢😢😢
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
- ሐዋርያት 4፥12
YeAsterim yeJemaneshim abatachew anid new.
Amen
ነብይ ነው
ይሄ ንግግር ግን አምላክነትን ለእየሱስ አይሰጥም ። ሌላ አምላክ እንዳለ ነው የሚያመላክት
እየሡሥ መሢሕ የድንግል ማርያም ልጅ። ሰይጣን ዐምላኪው ዒሉሚናቲ በፈለፈለው 34,000 የመናፍቅ ዐዳራሽ ግን በስሙ የሚያጭበረብረው ከድንግል ማርያም ያልተወለደው ያልተሰቀለው ወንበዴው ዲያብሎስ ነው።
እዳው አገራችን ላይ ጸበል ሞልቶ እብድ ይብዛ 😢
ጸበል የሚሰራ ቢሆን አይደል?
መጀመሪያ ከጸበሉ አሶጥቶ ነው የሚጫወታባችው እኮ ሆ
ወፈፌዎች በበዙ ቁጥር የሚፈውሳቸውን (የሚድኑበት )ይሰወርባቸዋል
ካላመኑ እንዴት ፀበሉ ያድናቸዋል....???
@@muluaseged5266እድሜ ይስጠን እኔ ባላይሽ አንች እንዳትረሽው አደራ ፀበል ለፀበል የምትንከራተችበት ቀን ይመጣል የዛኔ በፀበሉ እንዲምርሽ ይችን ቃል እንዳትረሽ ለንስሃ ሞት ያብቃሽ
ማነው ተጠያቂው አስቴር ተረጋግተሽ ለማድመጥ ሞክሪ እንጂ በተረፈ የሁለታችሁም አድናቂ ነኝ ።😊❤
እኔ ድንቅ የሚለኝ የድንግል ማርያም ልጅ ትግስቱ እኛ ከምድረገፅ መጥፋት ነበረብን የሱ ቸርነት ግን እፁብ ድንቅ ነዉ ❤
በጣም የጌታ ትግስት
እየሱስ የማጥፋት ስልጣን የለውም። ምክንያቱም እሱ እንደሚለው "የላከኝን ፍቃድ እንጂ ፍቃዴን አልሻም" ስለዚህ ማጥፋትም ሆነ ማኖር የሚችለው ላኪው ነው....
እኔ ምንም አልገባኝ ብቻ አልሀምዲሊላ ከመወዛገብ ላዳንከኝ ጌታ
አዎ በጣም ላወቅነው አልሀምዱሊላህ፣እነሱም ተጋርዶባቸው ነው ያሳዝናሉ
😅😅😅
😂😂😂😅@@kemalkak1448
@letgodbemእራስህን በሰቅ አፅነነ እስቲ መፅሐፍ ቅዱስን አንብቡagnified7409
አነች ከጥልቁ ነሽ የኤልዛቤል መንፈስ በየሱስ ሰም ወጋሁ
አስቴር ግን እንግዳ ኢንቫይት ስታረጊ ራስሽንም ጨምረሽ ነዉ የምትጠሪዉ ?ሁሌ አንቺ የምታወሪዉ ይበልጣል ወይ ቶፒክ ይዘሽ ብቻሽን ቁጭ ብለሽ አዉሪ 😩
😅😅
😂😂😂😂
😅😅
😅😅😅😅😅
በስመአብ ዘግናኝ ዘግናኝ ሰዎች መተውብናል
ጌታ ሆይ በመንግስትህ አስበኝ
ዘኛህኝ ያደረግቺው ጋዜተኛ ነኝ ባዩዋ ዝፍዝፍ ናት እንጅ ጅምዬ ታብራራው ነበር ግን አልቻልቺም ሲጀመር ይቺ ቆሞ ቀር ጋዜጠኛ አላናግር አለች!! ሰው አያወራ በሰው ትስቃለች ሰውን ታሸማቅቃለች የጋዜጠኛ ስርዓት የላትም መንደሬ ነገር ናት ጀምዬ እንደ እሱዋ መንደሬ አይደለቺም አድገቱዋም ውልደቱዋም ከትልቅ ቤተሰብ ነው!!
ስለ ኢትዮጵያ የተነጋገራችሁት ጉዳይ በጣም ግነት አለበት ምክኒያቱም ፩ኛ ሙሴ የነገረንን ግብጵ ኢትዮጵያ ናት ማለት ሙልጭ ያለ ውሸት ነዉ ፪ኛ የወደቀዉ አዳም ኢትዮጵያዊ ማለት ከተፃፈዉ ቃል አትጨምሩ ከተባለ ድፍረት አይደለም?
@@asterweldegibrial1625ትልቅ ሆና ሞታለች ቤቶ አጋንት የሞላበት መንፈሱ ያስታውቃል አዳም ኢትዩጲያነው ብላ ቁጭ የኪዳን ህዝብ እስራኤልን ትታ
ያሷን ዘግነኝ ንግግር ትታቹ መፅሐፍ ቅዱስን አንብቡ አንድም ቦታ ኢያሱስ ጌታነኝ አይልም ሌላ ያለካው አምላክ እንዳላነው እሚናገራው ጥላቻንናስሜትን ርቃቹ ለእውነት ልፉ ትድናላቹ
“እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።”
- ራእይ 1፥7
ጌታ ሆይ የምናረገውን አናውቅም እና ይቅር በለን😢
አሜን ይቅር ይበለን
እግዚኦ ጀማነሽ አምላክ ማስተዋል ይስጥሽ
@genetdubai3496፦ ለጀማነሽ ሰሎሞን ከእግዚአብሔር የተሰጣት ማስተዋል እና ጥበብ ለማንም አልተሰጠም።
ይልቅ አድምጣችሁ ዳኑ።
@@KeneanMinshr-ql6zc😊😊
ለሥዋ የተሠራጠ ማስተዋል ለኛም ያድለን
😢 የማይሰማ የማይታይ ነገር የለም እድሜ ይሰጠን ብቻ
Amennnn
😢😢😢😢አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ትዕግስትህ እደት የበዛ ነው
ጀማነች ኢየሱስ ተገልጧል ትላለች እኔ ደግሞ አጋንት ስጋ ለብሶ ባንቺ ተገልጧል እላለው
Mariyema setechaw afeleye yemewerew menfese begeltse segalebese ageneta ayew zara😢😢egziho egziho amlke hoy
💯💯💯💯💯💯👍👍👍👍
Yes your right!
😂😂😂😅
Aster pls adamchi somehow yetewahdon tlachashn new yetayebsh.
ምህረትክ ከህይወት ይሻላልና ከንፈሮቼ ያመሰግኑካል እንደሚል ቃልህ ጌታሆይ እንደመተላለፈችን እና እንደ ድፈረታችን ብዛት ሳይሆን እንደምህረት ብዛት ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏 ። ወገኖቼ በዚህ ዘመን የሚያስፈልገን እና ከዚህ ሁሉ ግርግር እና ወከባ ዉስት የሚያስመልጠን የእግዛብሔርን ቃል ማንበብ ብቻ ነዉ ።
እስከ ዛሬ ያልሰማሁትን አድስ ሐይማኖት ሰማሁ የዘመን ፍጻሜ መድረሱ አንዱ ምልክት ነዉ ክርስቶስን የሚክድ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይገስጸዉ።
She read a book called "Ethiopia Ye-alemu Mefareja". She converted herself in to that. There are many upcoming In that book like sometimes it narrated many practical stuff as well. But the way she took it to a deferent level. Besides, what she is still attaching her self with Ethiopian Orthodox. How about claiming her self and stand by it self . Dont mix the two. This is ridicules ! Partly, she seems like she is living in a complete sense of Old Testament !
እውነት ነው ድንግል ማርያም ሰውናት ግን ሰው ብትሆንም በስጋም በነፍስ ንጽይት ፈጽሞ ሐጽያት የሌለባት እሳተ መለኮትን በማህጸንዋ የተሸከመች የድንግልናን ወተት ለአምላክ ያጠባች ልጇ እየሱስ ክርስቶስም ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከሥገዋ ስጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ ቃል ስጋ ሆኖ የአዳምን በደል ይቅር ይል ዘንድ የተወለደ እጅ አንች እደምትይው ተራ ሰው አይደለም ለዚ ንግግርሽ ዋጋ ትከፍያለሽ በምድር ሳይሆን በሰማይ ተጠንቀቂ
ጉድ ሰው አምላክ እንዴት ይወልዳል ስታስቢው
Aster please give people a chance to explain themselves you’re the journalist not a guest thank you 🙏🏾
Please please let people talk…….. you’re getting my nerves
She's not journalist
😅
Yes I agree!
በጌታ አስቱ የጌታ ልጅ ጀሞነሸ ተምታቶባታል እራስሽን ጠብቂ ፀጋውን ያብዛልሽ
ኢሳያስ ላይ የለውን ጌታ እየሱስ በምኩረብ ወስጥ ያነበበውን ቃል ላስታውስሽ“የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች የምሥራችን እሰብክ ዘንድ ቀብቶኛል እግዚአብሔር ቀብቶኛልና፤ ልባቸው የተሰበረውን እጠግን ዘንድ፥ ለተማረኩትም ነጻነትን ለታሰሩትም መፈታትን እናገር ዘንድ ልኮኛል።”
- ኢሳይያስ 61፥1
ኧረ ጴጥሮስ እራሱ አንተ ክርስቶስ ነህ ብሌታል እየሱስም ስጋና ደም አልገለጸልህም ነው ያለው
መላኩን ካመንክ መልክተኛ የሚለውን ማመን ነው ያው የተላከ አምላክ ስለማይሆን
ጀማነሽ ይህ ክፉ መንፈስ ነዉ እግዚአብሔር ይምታዉ
ጀማነሽ ስለእውነት ቆማለች እግዚአብሔር ይዞ ስለእውነት ቆማለች
@@mazidebesay9066 ይሔ እውነት ሳይሆን ክፉ መንፈስ አስተምሮ ነው
ፈጣሪያችን አምላካችን ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የሞትክልን የተጠማህልን እርቃናችንን በእርቃንህ የሸፈንክልን እደሀጥያታችን እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህና እደትግስትህ የምትኖረን አረ በምን ልግለፅህ ክብር ምስጋና ይግባህ አባቴ ሆይ እወድሀለሁ አመሰግንሀለሁ ፍቅርህን መግለፅ በቃላት ስላቃተኝ አለቅሳለሁ እግዞ እዴት ነው የምናሳዝንህ እንዴትስ ይሆን ለዚህ ድፍረታችን ይቅር የምትለን በመስቀልህ ስር ላለን ልጆች አስበን አባቴ ሆይ ፍቅርህ ለገባው ልዩ ነው እግዞ ማህረነ ክርስቶስ
Amen amen
ግን አምለክ እንዴት ይሞታል ቱቱቱቱ
የዘመኑ ነብያቶች ከ እየሱስ ክርስቶስ ጋር በስልክ እያወራን ነው ሲሉዋችሁ አሜንንን፡፡ ብሎ የሚቀበል ትውልድ፡፡ ከእየሱስ ጋር በ አካል ተደባደብኩ ስትባሉ አሜን የሚል ትውልድ፡፡፡ ባለበት ሀገር ፡- በዛሬው ውይይት ላይ ለማሾፍም ለመናገርም አቅሙም ድፍረቱም ባልኖረን ነበር፡- ግን ሰውን ለመተቸት ሁሌም ደፋር ነን፡- ግን የያዝነውን መጻፍ ቅዱስ በፍርሃት እና በእምነት ብናነበው ኖሩ አሁን ያለንበት የመጨረሻው ዘመን ምን እደሆነ ገብቶን በፈራን ነበር፡- ሁሌ ሰው ላይ ከምናሾፍ ወደ እራሳችን ተመልሰን ነስሃ ገብተን ለጥሪው እንዘጋጅ
ትክክል
All the madness you mentioned doesn’t make this fairytale REAL. This is another level madness
ነው ግን ግራ አጋባችሁን የቱን እንከተል በመሃልቀረንኮ
@@ሀገሬኩራቴ-ቸ9ነ Follow Jesus through the word of God, ask Holy Spirt to enlighten his words and read. Ayzoh/ sh
ስልክ ? 😂😂😂 አቤቱ ማረን
ይህ ከባድ መንፈስ ነው በጌታ በኢየሱስ ስም መገሰፅ ነው
amen
Amen 🙏
በትክክል
😂😂😂😂😂
ለፕሮቴስታንት፡ ሁሉም ነገር መንፈስ ነው።
አዋቂ ነሽ !
ብዙ ነገሮችን አጥርተሽልኛል በእውቀት
እናም አመስግንሻለሁ ጄሙየ 10Q ❤
ሁለቱም አንድ ናቸው የንግግር ልዩነት እጂ
Falsch
Exactly
EWENET NEW
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅
እኔም እንደዛ ብዬ አስባለሀ
I'm proud of being Orthodox
Amen❤❤❤❤❤
OMG, may Allah guide us the right way
I don't know where to go, I don't know what is going on, God forgive us for we do not know what we're doing at all.😢😢❤❤
youtube lay tewahedo betemekdes zelias mibal channe
😢😢😢😢
እግዚኦኦኦኦኦ 😭😭😭😭😭 የክርስቶስ ምጣት ደርሷል ጌታ ሆይ በመንግሥትህ አስበኝ ጀማነሽ ሆይ እግዚአብሔር ይማርሽሽ
ነብይ ነው
የምመጣው የክብር ንጉሥ የእግዚአብሔር ልጅ ዓለምን ከኃጢአት ባርነት ነፃ ሊያውጣ ከድንግል ማርያም በናዝሬት ከተማ በቤቴልሔም በከብቶች ግርግም ውስጥ የተወለደው የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ የዓለምን ሁሉ ኃጢአት ልያስወግድ በጎልጎታ የተስቀለው ደሙን ያፈሰሰው በደሙ ያነፃን በሶስተኛው ቀን ከሞት የተነሣው ለሐዋርያት የተገለጠው ወድ ሰማይ ያረገው በርሱ የምያምኑትን ልወስድ በክብር በመልእክት ታጅቦ የወጉት ዓይናቸው እያየ የርሱ የሆኑትን ልውስድ በክብር ይገለጣል እንጂ በሚስጢር ለተወሰኑ ስዎች ብቻ አልመጣም ምፅዓቱን እየተጠባበቅን ነው ማዘናጊያ እንዳይሆን የአባቴ ብርሃን ትጉና ፀልዩ
ማቴዎስ 24
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁶ እንግዲህ፦ እነሆ፥ በበረሀ ነው ቢሉአችሁ፥ አትውጡ፤ እነሆ፥ በእልፍኝ ነው ቢሉአችሁ፥ አትመኑ፤
²⁷ መብረቅ ከምሥራቅ ወጥቶ እስከ ምዕራብ እንደሚታይ፥ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና፤
የሆነ እኛን ያልገባን እውነትማ አላት። Her explanation is awesome!
“ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ሐሰተኛ ማነው? ይህ አብንና ወልድን የሚክደው የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።”
- 1ኛ ዮሐንስ 2፥22 ምንም እውነት የላትም ወንድሜ እንዳትስት
youtube lay tewahedo betemekdes zelias mibal channel
No my sis Setane eyametatate new ema tasazenalech jemanshe tewosadalech beflisefena 😢 Aseterm yaw nati
እኔም እንዳንተ ነው የተረዳሁት
የኢየሱስን አምላክነት በጣም ታምናለች
ደግሞም እሷ እንዳለችው ቅዱስ ገብርኤል ድንግል ማርያምን ሲያበስራት ስሙን ኢየሱስ ትይዋለሽ እንጂ ኢየሱስ ክርስቶስ ትይዋለሽ አላላትም
እና እሷ እንዳለችው ክርስቶስ በግሪክ የትቀባ ማለት ከሆነ እየበረዙት እንደሆነ ግልጽ ነው
እኛ የምናምነው በራሱ አምላክ የሆነ ማንም አምላክነት የሰጠው አይደለም
ይሄን የሀይማኖት አባቶች በደንብ ቢያዩት ባይ ነኝ
ምንም እውነት የላትም ጭንቅላቶ ውስጥ ያለው ኢቲዩጲያን የአምላክ የተለየ ሀገር የምታወራው ተረት ነው እነማርያም እነዩሴፍ እስራኤላዊያን ናችው
አላህ አንድ ነው ከአላህ ሌላ ሌላ አምላክ የለም ።
ነብዩ ሙሀመድም የአላህ መልእከተኛ ናቸው።
እየሱስም ከድንግል ቅድስት ማርያም በመንፈስ የተወለዱ የአላህ መልእክተኛ ናቸው።
ከአላህ ሌላ በእውነት የሚገዙት ሌላ አመላክ የለም። ፈጣሪ አንድ ነው ።
kalweqsh atiqebatire meliktgna aydelme fetiare niw
@@FrehiwotMariam ፈጣሪ አይወልድም አይወለድም አንድም ሶስትም አይደለም ፈጣሪ አምሳያ የለውም ፡ ከሴት ማህፀን የወጣ የሚበላ የሚጠጣ የሰው ልጅ እንጅ ፈጣሪ አይደለም ፡ እየሱስ ከመወለዱ በፊት ህዝቦች ነበሩ ነብያቶችም ነበሩ እነሱም አያውቁትም ነበር የሚያውቁት የሚገዙት አንድ አላህ ፈጣሪን ብቻ ነበር ፡ ከዚያ ትውልድ ቡሀላ ኢየሱስ ተወለደ እየሱስም ነብይ አስተማሪ ሆኖ ለእስራኤል ልጆች ተላከ ከዚያም ተልእኮውን ከጨረሰ ቡሀላ ወደ ሰማይ አረገ በመጨረሻም ዘመን ወደ ምድር ወርዶ ፍትህን አስፍኖ የሰውን ልጅ ሞት ሞቶ ወደ ጌታው ይመለሳል አለቀ እናም ወደ እራስሽ ተመለሽ ።
@@FrehiwotMariam መፅሀፍ ቅዱስ ላይ በግልፅ አንድም ቦታ ላይ ኢየሱስ እኔ ፈጣሪ ነኝ ጌታ ነኝ አምልኩኝ ለእኔም ስገዱ ተገዙኝም ያለበት አንድም አንቀፅ የለም ፡ ካለ ደግሞ አንቀፁን ምዕራፉን ቁጥሩን በግልፅ ገልፀሽ አቅርቢ እጠበቅሻለሁ ፡ ግልፅ እና ቀጥተኛ በሆነ አንቀፅ ።
John 1 (WEB) - ዮሃንስ
1: In the beginning was the Word, and the Word was with God, and the Word was God.
John 3 (WEB) - ዮሃንስ
13: No one has ascended into heaven, but he who descended out of heaven, the Son of Man, who is in heaven.
John 10 (WEB) - ዮሃንስ
30: I and the Father are one."
ወንድሜ ይሄ ንገር ሄደክ ኣንብብ፡ እየሱስ ኣንተ እንደምትለው ምልእክተኛ ብቻ ኣይደለም እሱም ራሱ ኣምላኽ ነው፡ እየሱስ ብቸኛ መንገድ ወደ ዘልኣለም ሂወት ነው ያለ የሱስ ሂወት የለም፡ እየሱስ ይወድሃል ልብህን ክፈትለትለት የዘልኣለም ሂወት ይሰጣሃል ተባረክ።
ምንግዜም ቸርነትህ እና ምህረትህ ያስገርመኛ የድንግል ማርያም ልጂ አቤቱ ማስተዋልን ስጠን 😭😭😭😭
አትፍሩ ጌታ ኢየሱስን አስቲ በስሙ ጥሩት
@@nebiyuwube3836ምን አደረገች አዎ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታዬ መዳኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ቸርነትክ ትግስትክ ይገርመኛል አዎ ጌታ ሆይ ማራናታ😢 አንተ የድንግል ማርያም ስም ስለጠራች ምን አስደነገጠክ አንተ የአውሬው መንፈስ አለብክ መሰለኝ ራአይ ዮሐንስ 10.11.12...አንብበው
ሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 1 ከቁጥር 35
መልአኩም መልሶ እንድህ አላት መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል የልዑልም ሐይል ይፀልልሻል ስለዝህም ደግሞ ከአንቺ የሚወለደዉ ቅዱሱ የእግዚአብሄር ልጅ ይባላል
ማስረጃችን መጽሀፍ ቅዱስ ይሁን በማሪያም ማህጸን ተጸንሶ ብወለድም የእግዝአብሄር ልጅ ተብሉዋል ማስረጃችን የእግዝአብሄር ቃል ነዉ
ለነፍስ ዕዉቀት መጽሀፍ ቅዱስን ያንብቡ ቃሌ እግዝአብሄር ነፍስ ያለ ዕዉቀት ልትሆን አይገባትም ይላል
የእግዚአብሔር ትግስቱ እዴት ድንቅ ይላል😢😢
protestant yegederegeng geta yesus hoy simih biruk yihun tebarek yerasik yarekeng geta temesgen
እየሱስ ክርስቶስ ቢመጣማ የሄ ሁሉ አመጽና ከፋት ድራሹ ይጠፋ ነበር
እየሱስ ሆይ ና ማራናታ
🙏🙏🙏🙏እየሱስ ጌታ ነው ::
አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና! 🙏🙏🙏
@@dashetesfaye7054ንስሐ ገብተሻል❓❓❓
@user-wr1if7p፦ እግዚአብሔር መጥቷል። በአካልም ተገልጧል። የመጣው ግን ለምሕረት አደለም ለፍርድ ነው። ሰማይና ምድርን ለማሳለፍ፡ እንክርዳድና ገለባውን በእሳት ለማቃጠል፡ ስንዴውንም ወደ ጎተራ ለማስገባት ነው።
ይህ የሚሆነው እየተፈጸመበ ባለው የእግዚአብሔር መቅሰፍት እና ቅጣት ነው። በዚያን ጊዜ እስካሁንም ያልሆነ ወደፊትም የማይሆን መከራ ይሆናል የተባለው ቃል እየተፈጸመ መሆኑን አስተውሊ።
ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነዉ። አልፋና ኦሜጋ ነዉ ።
@@Azahel294የእኔም ጥያቄ ነው ??
መብረቅ ከምስራቅ ወጥቶ እስከ ምእራብ እንደሚታይ የሰዉ ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናል።ማቴ24:27
Lord have mercy on us, it’s eminent that the second coming of Jesus is closer than ever, but we who hope to see him will definitely see him. Let alone us (who are saved by his own grace alone so that there will be no የበቃ/ያልበቃ፥ የሚያበቃ እግዚአብሔር ስለሆነ)የ ወጉት እንኳን ያዩታል። አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!!!
ጥሩ ግን እንደዚህ ቃል በቃል በመጠበቅ ከሆነ እየሱስ እያበራ ሲወርድ ናሳ ከሚልክዌይ የመጣ ተወርዋሪ ኮከብ ነው ብሎ መግለጫ እንደሚሰጥ ማሰብም ያስፈልጋል ምክንያቱም መምጣቱን ቢቢሲ ወይም አልጀዚራ ሰበር ዜና ተብሎ አይዘግቡትም።የሃይማኖት መሪዎችም በሥልጣንና በዘር እየተጣሉ እነሱ መምጣቱን ይነግሩኛል ብሎ ሰውን ማመንም በዚህ ዘመን አያዋጣም።እየሱስ ከሌሊቱ 6 ሰዓት በእስራኤል ከሰማይ እያበራ ቢወርድ አብዛኛው ሰው ቤቱን ቆልፎ ፊልሙን እያየ ነው ወይም ተኝቷል።በዚያ ሰዓት ሌላ ሃገር ላይ ደግሞ ከቀኑ 10 ሰዓት ሆኖ ሰራተኛው ተሽከርካሪ ወንበር ላይ ቢሮ ውስጥ ተቀምጦ ከማናጀሩ የመጣለትን ሥራ ቀልቡን ይወስድበታል።
ሲጠቃለል አመጣጡ መንፈሳዊ ነው እንጂ በትንቢት ቃል በቃል የተነገረውን ካልተፈጸመ ማለት ትንቢትን አለማወቅ ነው።የተነገረው ራሱ ቃል በቃል በመጠበቅ ቢሆን ኖሮማ ከማርያም የመወለዱን ትንቢት ያነበቡ የምኩራብ ተከታዮች ሁሉ በሄሮድስ ዘመን መወለዱን ባወቁ ነበር።
ታሪክ ራሱን እንዳይደግም ታሪክን እንወቅ።
@@face5019
The Bible is written for us for enlightenment not for confusion.ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች የተ ባለዉ ቃል በቃል ነበር ። የተፈፀመዉም እንደዛዉ።don’t confuse things that are clearly written and I recommend you you to read the whole chapter of Mathew 24 as it says 30 የሰማያትም ኃይላት ይናወጣሉ። በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ ምልክት በሰማይ ይታያል፥ በዚያን ጊዜም የምድር ወገኖች ሁሉ ዋይ ዋይ ይላሉ፥ የሰው ልጅንም በኃይልና በብዙ ክብር በሰማይ ደመና ሲመጣ ያዩታል፤. You can’t make the Bible fit your narrative but your idea should fit it to the Bible otherwise it’s called heresy!!! Additional verses if you are interested1ተሰ4 :13 ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ደግሞ እንዳታዝኑ፥ አንቀላፍተው ስላሉቱ ታውቁ ዘንድ እንወዳለን።13 ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ደግሞ እንዳታዝኑ፥ አንቀላፍተው ስላሉቱ ታውቁ ዘንድ እንወዳለን።
14 ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና።13 ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ደግሞ እንዳታዝኑ፥ አንቀላፍተው ስላሉቱ ታውቁ ዘንድ እንወዳለን።
14 ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና።
15 በጌታ ቃል የምንላችሁ ይህ ነውና፤ እኛ ሕያዋን ሆነን ጌታ እስኪመጣ ድረስ የምንቀር ያንቀላፉቱን አንቀድምም፤16 ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤16 ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤
17 ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።18 ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ።
እናቲ ትርጓሜውን ሳያውቁ ቅዱስ ቃሉን በጭንጫ ላይ ዘሩት።መድህን አለም ሲመጣ በታላቅ ክብር ነው።እንደ ትላንትናው እምንጋፋው አይደለም።የወጉት ያዩታል የተባለው የዚያኔ የወጉትን አይደለም እነሱማ እኮ የዚያኑ ቀን በጸጋው ዳኑ።የወጉት የተባልት የሐዋርያቶችን፤የአባቶችን፤የሊቃውንትን፤የመምህራንን ትምህርት ትተው በዚህ አለም ፍቅር ተነድፈው በዝሙት በሴሰኝነት፤በዝሙት፤በስግብግብነት በክፋት፤ በግብረሰዶም ልምምድ'በዘረኝነት፤የታመመ የማይጠይቁ የታረዘ የማያለብሱ፤የተራበ የማያበሉ ስግብግብ ጨካኞች በባእድ አምልኮ የተያዙ'ሌላውን የሚያስቱ፤በምንፍቅናን የተያዙ ወዘተርፈ በዓለም ከፉ ሥራ ከፍተው ያሉትን ነው።አስተውሉ።
@@mulunehayele434 I definitely agree with you!
ሰላም ላንቺ ሀያት!
ጀሙቲ የእህተ ማርያም ታላቅ እህት😌
በጌታ በኢየሱስ አንቺን መስማት እራሱ አእምሮን ማቆሸሽ ነው ጌታ ይቅር ይበልሽ
የድንግል ማራይም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ወደ ትክክለኛው መንገድ ይመልሳቹ
ያድናል እየሱስ ክርስቶስ ❤❤
ኢያሱስ ነብይ ነው
ኢየሱስ ኢየሱስ ጌታ አዳኝ ፈጣሪ ነው ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ይክበር ይመስገን።
ኢየሱስ ነብይ ናቸው ባካችሁ ሰውን አታምልኩ እውነት ነው የተናገርችው አንድ ጥያቃ አለኝ ኢየሱሰ ከመጣቱ በፊት ማን ነበር የሚያመልኩት የበፊቶቹ አጀብ ነው የእናንተ ነገር
እየሡሥ መሢሕ የድንግል ማርያም ልጅ። ሰይጣን ዐምላኪው ዒሉሚናቲ በፈለፈለው 34,000 የመናፍቅ ዐዳራሽ ግን በስሙ የሚያጭበረብረው ከድንግል ማርያም ያልተወለደው ያልተሰቀለው ወንበዴው ዲያብሎስ ነው።
ወይ ጉድ, ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለ ጉድ
@fromsawako7366፦ ጉድ አደለም እውነት ነው። ይልቅ ልብ ግዙ።
እረ ጉድ ዘንድሮ አስቱ ምኗን ነው ያቀረብሻት ጌታ ያስባት
😂
በጣም ተዎርቶ አያልቅም
የሐዋሪያት ሥራ 10፥38
እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው፥ እርሱም መልካም እያደረገ ለዲያብሎስም የተገዙትን ሁሉ እየፈወሰ ዞረ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤
የሐዋርያት ሥራ 2፡36
2፥36
እንግዲህ ይህን እናንተ የሰቀላችሁትን ኢየሱስን እግዚአብሔር ጌታም ክርስቶስም እንዳደረገው የእስራኤል ወገን ሁሉ በእርግጥ ይወቅ።
እየተወኑብን እኮ ነው አርቲስቶቹ
😂😂😂👍👍👍👍💯👍👍💯👍
ሙድ ያዙብን ሁለት እብዶች
Sayhon ayikerem
@richopenkiller፦ ወደድሽም ጠላሽም ጀማነሽ ሰሎሞን ዓለም ሁሉ የሚዳኝበትን የእግዚአብሔር እውነት ይዛ ተገልጣለች።
@@MSTube86021 ፦ እብድስ የእግዚአብሔርን ነገር የማታቁ እናንተ ናችሁ።
Do not interrupt Aster please! The lady has a point despite some confusing remarks!
ፈጣርጨይማርሽ እግዝኦኦኦ
ሁሉን በፈጠረ አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም በእርሷ ላይ ያለህ እርኩስ መንፈስ በስሙ ጉልበት ተነቀል😭😭😭
አቤቱ ሁሉን ቻይ የሆንከው የድንግል ማርያም ልጂ ጌታ እየሡሥ ክርስቶሥ ሆይ አቤቱ ይቅር በለን
ጀማነሽ ቆንጆ ስታሳዝን ምን ኣስነክተዋት ይሆን እንዲህ የዞረባት ጌታ እየሱስ በምህረቱ ያስብሽ ወደ እውነቱ ይምራሽ እኔ በጣም ነው ያዘንኩት
ምህረት ያድርግልሽ ወይኔ እናቴ ይማርሽ
አልሀምዱላሂ ሙስሊም ለአደረገኝ አላህ
ምናለበት የእርሷን ብትሰሚ? በግሌ ለመስማት ጓጉቼ ነበር ግን ፋታ አልሰጠሻትም።
youtube lay tewahedo betemekdes ze elias yemibal channel ale
Aster-you should let your guests express ideas without being interrupted! She couldn’t express her ideas without being cut and distracted! You can ask any question or speak for your beliefs, but you should let others speak and wait for your turn!
አስቴር ባንቺ ጣልቃ ገብነት በጣም እየተናደድኩ ነው ያዳመጥኩት ምን ሆነሽ ነው ግን ጀማነሽ ሀሳቧ በደንብ አልገባኝም thanks to you
ሰወች ባመኑበት ይህን ያህል ጠንክረው በመረዳት ሀሳባቸውን ሲገልፁ ደስ ይላል። ጀማነሽ ስክን ባለ ደርባባነት በዚህ መረዳት ስላረግሽው ገለፃ ሳላመሠግንሽ አላልፍም። ምንም እንኳን መንገዳችን አንድ ባይሆንም ሁላችንም ሄደን ሄደን በክርስቶስ ቀኝ ለመገናኘት ያብቃን።
jil
ሁሉም በቀኝ አይቆሙም እምነት እና ምግባር ያለው ወይም ያመነ የተጠመቀ ይድናል ነው የሚለው
Amen
ተባረኪ እመቤት
@@emebetmikru6036
እነ ሙሴ አብረሀም ግን አልተጠመቁም
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አባት ሆይ ይቅር በለን እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንዳንተ ምህረት አስበን ድንግል ሆይ ልጅሽ ይቅር ይለን ዘንድ አማልጂን አሳስቢል ልባችን አይምሮዋችን ከፍቶል እባክሽ እናቴ
💔 🙏😭🙏💔😭🙏😭💔
የለበሰቺዉ ነጠላ እራሱ ጫፍ ላይ ያለዉ የግብረ ሶደማዊያን ባንድራ ነዉ
እህተ ማርያም እንኳን ደስ አለሽ አብሮ የሚያጨልልሽ እህት አገኘሽ
አይይይ ጀማነሸም አስቴርም እህተማርያም,,,,,,,,,ሁላችሁም እግዚአብሔርን ትወዱታላችሁ ግን እኛጋ ከመምጣታችሁ በፊት በርዝግት አድርጋችሁ በሡባኤ ጠይቁ እና ደፈር ብላችሁ ስበኩ ብልፅግናን ከማምለክ ምድሪቷን ትታደጓታላችሁ ማርያም ትሁናችሀኹ ከሠው ወገን እሷና እሷ ብቻ እመብርሐን ንጉሱን ወልዳ ስታበቃ አቤት ትዕግስቷ የጌታዬ እናት ስምሽን ስጠራ ውስጤ በሀሴት ሞላ
ምኑ ነው የምትቆጣጠረው ልክ ነሽ
ጌታ ሆይ ትግስቱን ስጠን
እግዞአ ማሓረና ክርስቶስ መጨረሻ ግዜ ደርሰናል🙏😭😭😭💔💔
አምላኬ አረእንደው ትግስትህ እኛላይ እሳት አለማዝነብህ አቤት የኔጌታ
በእውነት።
😂
" የሰማያትም ኃይላት ይናወጣሉ። በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ ምልክት በሰማይ ይታያል፥ በዚያን ጊዜም የምድር ወገኖች ሁሉ ዋይ ዋይ ይላሉ፥ የሰው ልጅንም በኃይልና በብዙ ክብር በሰማይ ደመና ሲመጣ ያዩታል፤"
(የማቴዎስ ወንጌል 24:30)
አምላኬ ይቅር በለን ሠዉ ሁሉ ጨልሏል😢 ሁላችንም ወደ ፀበል መግባት አለብን😢ማረን ሠዉረን😢😢
😂😂😂😂 ሰው ሁሉ ጨልሏል
😅😅😅
ቡዙ ነገር ነዉ የተማርኩት ከዉይይታችሁ።ቆንጆ discussion
Me too
Wed betam yemwdesh Jemanesh ejege telek tmhirt new yastemarshen tolo selkortecheben azgnalew gen lemeyastewl tewld kebeki belay new geta Medhaniyalem Yimaren Yikerm Yebelen
በራሳችው አለም ኢትዩጲያን ትልቅ ለማድረግ መከራችውን የሚያዩ ምድራዊ ነገር የሚያጮጩሀችው ወፈፌዎች
ፀበል ግቡ
የት?
@@captainayub6482ጸበል ውሃ ነው ግን 100 ጊዜ የጌታ ስም የተጠራበት ነው ቤተክርስቲያን ይገኛል ።🙏✝️✝️✝️✝️!
አስቱበጣምእወድሽአለሁ ተባረኪ ሁልጊዜጌታንስበኪ።
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ እኔ ከ38ንተኛው ደቂቃ በኋላ ማየት አልቻልኩም መለኮት ሲሰደብ መስማት በራሱ ትልቅ ሀጥያት ስለሆነ😭😭😭😭😭
ሱብሀነላህ አላህ ከእንደዚህ አይነት ነገር ጥራት ይገባህ: ያሻህን ሰሪ ብቻህን ቀሪ,እሱ ያልተፈጠረ እሱ ሁሉን የፈጠረ
እህቴ አስቴር - በጌታ ሰላም ይብዛልሽ !!
በአርቲስትነቷ እጅግ የምንወዳት አሁን ግን በተገለፀችበት የሀይማኖት እንቶ ፈንቶ ፍልስፍና ክርስትናን እጅግ ከሳተችበትና ከገባችበት ማጥ ለማውጣት በእውነት የክርስቶስ ወገኖች በሙሉ ልንፀልይላት ይገባል ። ጌልጌላ ይሁንላት - እግዚአብሔር ህዝቡን ወደ ከነአን ከማሻገሩ በፊት የግብፅን ነውር እንዳንከበለላቸው አንቺም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በዚህ እውነት ይገርዝሽ።
አስቴርም ጌታ ክርስቶስን በአደባባይ አሰድበሻልና ንሰሀ ግቢ። ከሆነም የአንቺ ሚና የነበረበት በመጽሐፍ ቅዱስ ከአንቺ የላቀ ወንድም/እህት በተጨማሪ ጋብዘሽ ማወያየት ነበር።
ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትም ዛሬም እስከዘላለሙ ያው ነው !!
ሀሌሉያ !!
OMG, I thought this Journalist was a top notch. May Lord give wisdom to these ladies
እናመሰግናለን መፅሐፍ ቅዱስ እንድንመረምር እንዳነብ ስላነሳሳችሁን
እባካችሁ፡፡ እንደዚህ አይነት ነገር ብዙ ሰው ሊያስት ስለሚችል ፡ ብዙ ሰውም እያደናገረ ስለሆነ ፡፡ የዛሬ 3 አመት ጀማነሽ በመድረክ ላይ ተመሳሳይ መግለጫ ሰጥታ፡፡ መምህር መስፍን በሚድያ ወቶ ፡፡ ባለማወቅ የስተት ትምርት እያስተማረች እንደሆነ ማቡራሪያ ሰቶ፡፡ በፈለገች ግዜ ፌት ለፌት መነጋገር እንደሚችል መልእክት አስቀምጧል፡፡ እና ጋዜጠኛዋ ወይም ሌላ ጋዜጠኞች በማመቻቸት ህዝበ ክርስትያን መልስ እንዲያገኝ አርጉ፡፡ መምህር መስፍን ማለት ፡ አሁን የወርቅ ዘንግ የሚባል ሚድያ መምህር ነው፡፡
ግን በጤናዋ ይሆን እንደዚህ የምትሆነው በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይማርሽ።
😂
ይሄ interview የገባቹ መምህራኖች እና አባቶች እባካቹን ይሄን video ማብራሪያ ስጡልን 🙏🙏🙏 የገባቹ አላቹ ግን 🥺
ተዋሕዶ የሚባል እምነት አማኝ የሆነች አርቲስት ነች። የምታብራራው የእነሱ የእምነት አቋምን ነው።
@@channelllll13ትሽ ከንቱ ተዋህዶ ናት ትያለሽ የፖስተር መጫወቻ
Jemanesh wust Ye zarr menfes wukabi eyasekayat newo. R.I.P
መምሕራኖችማ ቅባትና ጸጋ በጎጃም ሲኖዶስ መስርቶ እንኳን ዝም ብለዋል።አይደለም አንድ ሰው ተናገረ ብሎ ነገር ቀርቶ እነሱ ስለ ራሳቸው ጉዳይ ቢዚ ናቸው አይደለም መከፋፈሉ ቀርቶ አዳሜ ተስፋህ ወገብህን ጠበቅ አድርግና እውነቱን ለማወቅ ወደ ፈጣሪ አመልክት
Ye orthodox tewahdo emnet amagnoch hulachinm tewahdo nen orthodox milew kal tewahdon lemeglets yegeba nw tirgumum ketitegna tewahdo malet nw.
እኔ ሙስሊም ነኝ ባዳምጥ ባዳምጥ ግራ ገብቷቸው ግራ አጋቡኝ😂😂😂😂😂 አንዴ ይስማማሉ አንደ ይጣላሉ
I respect jemanesh and her belief. Plus, her way of explanation of her belief.