የእኛ ቀናት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 580

  • @realityshow7187
    @realityshow7187  10 หลายเดือนก่อน +15

    የልጄን የመክሊትን ቻናል ሰብስክራይብ አድርገው ቤተሰብ ይሁኑ። youtube.com/@meklitmulugeta6424?feature=shared

  • @bahliawabezahbe6004
    @bahliawabezahbe6004 ปีที่แล้ว +8

    እየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ እውነትሽን
    ነው በእህል መጫወት በሌሎች የምጠላው ነው አልሽ በጣም አስተዋይ ነሸ ተባረኪ

  • @metasabiaaddisu8706
    @metasabiaaddisu8706 ปีที่แล้ว +21

    ተሥፋ አደርጋለሁ አንድ ቀን ይሄ ቤተሠብ አንድ ላይ የሚሆኑበት መክሊት መልካም ልደት ዘመንሸ ይባረክ የኔ አሥተዋይ

  • @bethyyemessilij6193
    @bethyyemessilij6193 ปีที่แล้ว +87

    መክሊትዬ እንኳን ተወለድሽ 🎂🎂🎉🎉 በጣም ነው ደስስ የምትሉት ማርያምን በጣም❤❤❤
    ጋሼ ሙሉጌታ ይኼን ኮሜንት ካየህ እንዴት አይነት ለልብ የሚደርስ ለዘመናት የሚመነዘር ቃል እንደተናገርክ በስመአብ!! ደስ ይበልህ በሁሉ ነገር እናም በአንተም ሁሉም ደስ ይበላቸው ❤❤❤

    • @yeshidessie6956
      @yeshidessie6956 ปีที่แล้ว +2

      Ena sesamaw asazangn aberou behon aleku
      Ebay new yefasasaw😢

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 ปีที่แล้ว +45

    ገኒየ በናትሽ ከአባታቼው ጋር ታረቁ እና አብራችሁ ኑሩ!!!

    • @eexx3730
      @eexx3730 ปีที่แล้ว +1

      እኔምለው ኮሚቶች እሂሰው ሊላህወት ጀምሬ እደሁ እደለው እሳ እሳኮ ለልጅች ብላ አደስ ሂወት ላጀምረ ትችላለች

  • @ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ
    @ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ ปีที่แล้ว +12

    እኔ ደሞ ይቅርታ ጠየቀ የሚለውን አይቼ አብረዉ ሊትኖሩ መስሎኝ በእዉነት እንዴት እንደከፈትኩት በሥላሴ😯 ለማንኛውም መልካም ልደት መክሊት ❤ አባትሽ አንቺን የሚገልጽበት መንገድ ግን ወይኔ ታድለሽ እንደዚህ በአባት አቅፍ ማደግ መታደል ነዉ የእዉነት ️❤️❤️

  • @fatmah1479
    @fatmah1479 ปีที่แล้ว +23

    እንደዚህ ያለ አባትም አለ ፍቅር የሆነ በጣም አስለቀሰኝ እረጅም እድሜ ያቆይህ ልጇጅህ ትመሰገናለህ።

    • @Odaagutee
      @Odaagutee ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍❤️

  • @መሪያም-ለ6ተ
    @መሪያም-ለ6ተ ปีที่แล้ว +20

    እውነት ገኒዬ ጋሸ ሙሎ አሰለቀሰኝ ምን አይነት ቤተሰብ የተባረካቹሁ ረጅም እድሜ ጤና ይሰጣቹ የዘወትር ፀሎቴ ነው ገኒዬ የልጆቹን ወግ ማዕረግ ያሳያቹሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @menbere1865
    @menbere1865 ปีที่แล้ว +28

    የአባታቸው ንግግር ልብ ይነካል ለልጆችህ ሢል1000አመት ያኑርህ መኪቴ መልካም ልደት

  • @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ
    @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ ปีที่แล้ว +10

    ደስስስስ ስትሉ😂😂😂ምርጥ ሀሳብ ነው የወደድነው ስላጣን በጠላነው ፈታ እናርጋት አላሉም😂😂😂

  • @ሰለሁሉምነገርአልሀምዱሊላ
    @ሰለሁሉምነገርአልሀምዱሊላ ปีที่แล้ว +13

    የአባታቸውን ንግግር በጣም ነው ደስስ የሚለው ፈጣሪ ሁልጊዜ በደስታ ያኑሪቸሁ❤❤❤❤❤

  • @mnegn9913
    @mnegn9913 ปีที่แล้ว +10

    ገኒዬ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ🥰 ስታስቀኑ🥰🥰🥰

  • @fetiyafetiya7701
    @fetiyafetiya7701 ปีที่แล้ว +9

    😂😂😂😂😂ወይኔ መክሊት እንዴት እንደሳኩ ጎበዝ የኔ ቆንጆ መደናደድሽ ልክ ነሽ በምግብ ጨዋታ ደስ አይልም

  • @fatumatube1543
    @fatumatube1543 ปีที่แล้ว +139

    በጣም ደስስስስየሚሉ ቤተሰቦች እኛንም ከስደት መልስ በሰለም ከቤተሰቦቻችን ጋር ጥሩ ግዜ የምናሳልፍያርገን ላይክ ግጩኝ ሁለተኛ ነኝ ዛሬ❤

    • @BefikerBefi-ey8jj
      @BefikerBefi-ey8jj ปีที่แล้ว +4

      @@dandi704 ensu aydel yalut men yasetlahal endasetlah kemnagerh befit yewsduten ermja madenke new yalbeh kalfelk demo mayet manm alsgededhem eko

    • @mubarakakmel4633
      @mubarakakmel4633 ปีที่แล้ว

      ዙሩን አተክሪው​@@dandi704

    • @YAbsirakemal-k6c
      @YAbsirakemal-k6c ปีที่แล้ว +1

      AMEN

    • @f.2834
      @f.2834 11 หลายเดือนก่อน

      የኔልእልት አላህ ያርርግልን❤

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ ሙሉጌታ በጣም እናመሰግናለን ያነጋገር ለዛህ ለልጆችህ ያለህ ፍቅር ለቤተሰብህ ያለህ ፍቅር በጣም የአባት ተምሳሌት ነህ ጋሽ ሙልጌታ

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 ปีที่แล้ว +19

    የአባታቸው ንግግር በጣም አስለቀሰኝ እንደዚህ ያለ አባትም አለ ፍቅር የሆነ:: ጋሼ ሙሉጌታ እንዴት አይነት ለልብ የሚደርስ ለዘመናት የሚመነዘር ቃል እንደተናገርክ !! ደስ ይበልህ

  • @ninjago9518
    @ninjago9518 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ መታደል ኧረ አምላከ እስራኤል የድንግል ልጅ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹሁ ፀጋውን ያብዛቻላችሁ የናተ ይለይል በእውነት የተባረከ እናት አባት ልጆች ኡፍፍፍ ኧረ ኡኡኡ....

  • @misrakgossaye8394
    @misrakgossaye8394 8 หลายเดือนก่อน +2

    ገኒዬ በጣም ነው የምወድሽ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ኮሜንት የፃፍኩልሽ ሴት ልጅሽን የምትወጂያት ከሆነ ስለእሷ ብለሽ ታረቂው ልትሸፋፍኚው አትሞክሪ ቢበድልሽ እንኳን ተይለት አብራችሁ ሁኑ

  • @Hiwotdemse-iz5ce
    @Hiwotdemse-iz5ce ปีที่แล้ว +8

    መልካም ልደት የኔ ቆንጆ ፣ገኒ ማርያምን ስትይ አንጀቴን በላሽው እናቴቅድስት ድንግል ማርያም ቤተሰብሽን ትጠብቅልሽ❤❤❤❤

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 ปีที่แล้ว +5

    አባታቹ የመክሊት ለቅሶ የእኔንም እምባ ያመጣዋል አይይ በትንሽ አለመግባባት ልጆች አባት ናፍቀዉ አባት ልጁን ናፍቆ እናትም እንደዛዉ ያድጋሉ ስደት ስንገባም እንዲሁ አባት እናት ይናፍቁናል መልካም ልደት መክሊት

  • @semaetalem5541
    @semaetalem5541 ปีที่แล้ว +2

    እምትገርም ቅመም የሆነች ልጅ፣ ስሙኝ እነ ቅዱስ ስሟን እታታ በሏት። እኛ ቤት ውስጥ ሰባት ልጆች አለን። የመጀመሪያዋ ታላቃችን ሴት ነች። እና እሚገርመው ልክ እንደመክሊት ነው ሁሉንም ልጆች በፍቅር ያሳደገችን በተለይ እኔንና ታላቆቼን። እና ሁላችንም እታታ ነው እምንላት። ሁሌም መክሊት ለእናንተ ያላትን ስሜት ስመለከትና በቤተሰቡ የሚሰጣትን ክብር ስመለከት ያውም ከፈገግታዋ፣ ከጥርሷና ከመልኳ መመሳሰል ጋር ቁጭ እህቴ እታታ። እና የምር ለልደትዋ ቀን እታታ የሚለውን የታላቋን እህቴን የክብር ሥም በሥጦታ አበርክቻለሁ። እህታችሁን አክብሩ መክሊትም በርቺ ፀሎት አድርጊ ትልቅ ሴት ሁኝ እሺ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. ปีที่แล้ว +33

    መልካም ልደት🎉🎉🎉 የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ

  • @HhKk-f4s
    @HhKk-f4s ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ አባታቺሁ ሁሌ እሡን ከሠማሁ አለቅሣለሁ ለልጆቹ ያለው ፍቅር

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 ปีที่แล้ว

    መክሊት ሙሉጌታ ጀዋሬ እንኳን ተወለድሽ!
    ፕ/ር ሙሉጌታ ጀዋሬ እውነት ነው ፤ ምርጥ አባት ከልጅ ጽንሰት እስከ ዕድገት ከባለቤቱ ጎን ይቆማል፣
    እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜ ከጤናና ከፍቅር ጋር ያልብሳችሁ፣
    ውይ ቅዱስ እንዴት አበሳጭ ልጅ ነህ በእናትህ?

  • @Iyerusalem5433
    @Iyerusalem5433 ปีที่แล้ว +5

    መልካም ልደት መክሊት ደስ የምትሉ ቤተሰቦች። አባታችሁ ሁሌም ያስለቅሰኛል። ገኒ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም አንድ ሆናችሁ እንድትኖሩ የዘወትር ፀሎቴ ነው።ገኒ ልጆችሽን አመብርሀን አሁንም ጥላ ከለላ ሆና ለወግ ለማእረግ ታብቃልሽ። ጎበዝ፣ምሳሌ የምትሆኚ እናት ነሽ።ልጆችሽ እድለኞች ናቸው።እግዚአብሔር ዘወትር በዙሪያችሁ ይስፈን።
    አድናቂሽ ከካናዳ

  • @DemekeTeshome-k5v
    @DemekeTeshome-k5v หลายเดือนก่อน

    አቦ ሰላማችሁ ብዝት ይበል በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ይሄ ፍቅራችሁ ዕድሜ ልካችሁን በሙሉ ከናንተ እንዳይወሰድ እመኛለዉ ፡፡ ገኒ ምርጥ እናት ነሽ ክፉ አያግኛችሁ ፤ ዘመናችሁን ሁሉ እንደሳቃችሁ ኑሩ ፤ በመሳቃችሁ የሚናደድ ጠላት ይዉደቅ ፤ ልጆችሽ ሁሉም ለቁም ነገር በቅተዉ ፈጣሪን ለማመስገን ያብቃችሁ ፡፡ ምርጥ አባትና እናት ናችሁ ለሌሎች አስተማሪ የሆናችሁ ስለሆናችሁ በዚህ ልትደሰቱ ይገባል ፡፡

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu ปีที่แล้ว +2

    ዋው የገኒ ልጆች ልዩ ናቸው ሶስት ኛው ልጂ ደሙ ይከብዳል ሁለተኛው ልጂ ቆጂየ ነው ያምራል። ገኒ ትለያለች ❤❤❤❤

  • @እማእወድሻለሁ-ጰ6ቀ
    @እማእወድሻለሁ-ጰ6ቀ ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ተወለድሽ መክሊትዬ🎉🎉🎉
    ወይኔ ልጆቹ አደጉ አይቻቸው አላውቅም ነበር እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @ኡሙአህላም-ወ5ዐ
    @ኡሙአህላም-ወ5ዐ ปีที่แล้ว +32

    መክሊት ስታለቅ አብሬ አለቀስኩ ዳኛየ አላት ያረብ ላባቶች እረጅም እድሜ😢😢😢😢

    • @almazalmaz9745
      @almazalmaz9745 ปีที่แล้ว

      እኔንም አስለቀሰኝ

  • @yesheyeshe1642
    @yesheyeshe1642 ปีที่แล้ว +6

    ደስ የሚል ቤተሰብ ገንዬ መልካም እናት በቤታችሁ ፍቅር ይብዛ መልካም ልደት ብያለሁ የኔ ቆንጆ

  • @yekanubelaye6329
    @yekanubelaye6329 ปีที่แล้ว +6

    የአባት ፍቅር ቀላል አደለም እረጂም እድሜ ያኑርልሽ❤

  • @saqw662
    @saqw662 ปีที่แล้ว +22

    አባት ይለያል እኳንገንየ ተመስጠሽ ያዳመሽው የልጆችሽን አባት❤እንኳን ተውለድሽ መክልት❤🎉

  • @almazali4784
    @almazali4784 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ጉድ እንዴት እንደምታሳዝነኝ ምን አይነት ሴጣን ነው ገብቶ እናትና አባት ልጆች የለየው 🤔🤔🤔😭😭😭😭😭😭😭

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ እንኳን ተወለድሽ መክሊት መልካም ልደት🎂🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ ปีที่แล้ว +4

    ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ። የአባታችሁ ፍቅር ግን እኔጃ ይለያል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልላችሁ🌷🌷🌷🌷🌷

  • @lamrotsabsibe
    @lamrotsabsibe ปีที่แล้ว +18

    ገንዬ የኔ ስስት በጣም ምወድሽ ማከብርሽ ሁሌም ልጆችሽን ፈጣሪ ይጠብቅ ልብ መክሊት እንወድሻለን 1000 አመት ኑሪ

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 ปีที่แล้ว +11

    Happy birthday ❤አይ መክሊት 😂በሳቅ ገደልሽኝ😂የኔ ጨዋ በምግብ ጨዋታ ደስ አይልም አለች

  • @bizengermay
    @bizengermay หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም የምወዳችሁ እና የራሴ ቤተሰብ የሚመስለኝ ያህል ነው ስሜታ እና ደግሞ ገኒ እናቴን ነው የምትመስለው እና ስታለቅሺ አለቅሳለሁ በስመዓብ ስትስቁ እስቃለሁ ክብሩ ይስፋ ለመድሃንያለም አሁን ትልቅ ቦታ ደርሳችኋል እንዲ ለማለት ብዘገይም ይቅርታ አድርጉልኝ ምንም የኢንተርኔት አክሰስ ስለማላገኝ ነበር እና አሁን ግን ስራ ቦታ በምሰራበት ኮምፒዩተር ነው በዩቲዩብ የምከታተላችሁ እና እግዚአብሔር ይመስገን ገኒ እውነት ጠንካራ እናት ነሽ ሙሉም ደስ የሚል አባት ነው ክብሩ ይስፋ ሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ መድሃንያለም ከዚህ በላይ ሆናችሁ ያሳየኝ አይለያችሁ እውነት በርቱልኝ ከምንም በላይ ደግሞ እመብርሃን ከፍት ከኋላ ከግራም ከቀኝም ትከተላችሁ ትከልላችሁ መልካም ልደት ሜሉ መልካም ቀን ሰላም ለእናንተ ይሁን

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 ปีที่แล้ว +3

    ሴትልጅኮቅመምነን ደግሞለአባታችንልዬነን ባባናፍቆቴኑርልኝ❤❤❤❤

  • @AXUM13
    @AXUM13 ปีที่แล้ว +11

    ደስ የምትሉት ቤተሰብ መልካም ልደት የኔ ውድ 🎉🎉🎉🎉ታድላቹሁ ማርያምን ዘና ያለ ቤተሰብ ❤

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 4 หลายเดือนก่อน

    አይ ሙሌ ምን አይነት አባት ነህ እኔ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም መምህር ነህ የእውነትም።ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ።

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 ปีที่แล้ว +2

    መክሊትዬ እንኳን ተወለድሽ ያባትሽ ንግግር ሁሌ ያስለቅስኛል ይህ ሁሉ ፍቅር እያለ ተለያይቶ መኖር ለገኒም ይቆጨኛል እመቤቴ ማርያም ትስብስባችሁ

  • @martamar1829
    @martamar1829 ปีที่แล้ว +1

    መክሊት እንኮን ተወለድሽ የኢትዬጺያ ወረቅ ብዬሻለሁ የነገ ተስፋ ነሽ መክሊት ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በጣም ምርጥ ልጅ ነሽ የቤተሰቦችሽና የኢትዮጲያ በረከት ነሽ ከዚህም በላይ ትልቅ ሁኚ ቆንጆ የቆንጆ ልጅ መልካም ልደት እንኮን ወደዚች ምድር በሰላም ተባርከሽ መጣሽልን ለበጎ ነዉ ለካ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ቤተሰብ እኔም ከሥግደት ሥመለሥ ጥሩ ቤተሰብ ይስጠኝ በጣም ነው የምወዳችሁ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤

  • @dagemola3499
    @dagemola3499 ปีที่แล้ว +5

    መክሊት እንኳንም ተወለድሽ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘሙንሽን ይባርክልሽ ለታናናሾችሽ መንገድ ጠራጊ ነው የምር እንዳንቺ አይነት እህት ስላላችው በጣም እድለኛ ናችው❤❤❤❤❤❤

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 ปีที่แล้ว +5

    አረ ዳዊት አረካቱ እንዴት እንደ ምወድለት ❤❤❤👍👍

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +14

    በእመቤቴ በጣም ደሰ እምትሉ familiy ናቹ😊
    መክሊዬ እንኳን ተወለድሸ መልካም ልደት❤🎉

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 6 หลายเดือนก่อน

    ,መልካም ልደት መክሊትዬ የኔ አስተዋይ።አባት ዕድሜና ጤና ተመኘሁልህ ብትለያዩም ልጆቻችሁን በጥበብ እያሳደጋችሁ ስለሆነ ደስ ትላላችሁ። ግን መፅሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየው ይላል። ስለዚህ ክርስቲያኖች ናችሁ ፀልዩበት በተረፈ ግን አድናቂያችሁ ነኝ

  • @sumayya-2176
    @sumayya-2176 ปีที่แล้ว +2

    የዳዊት ቁመት ተምዘገዘገ ደሞ እርግት እሚለው ነገርስ ማሻ አላህ ገኒ ልጆችሽን ከክፉ ይጠብቅልሽ

  • @asekagnew
    @asekagnew ปีที่แล้ว

    መክሉ እንኳን ተወለድሽ ዘመንሽ ይባረክ እመብርሃን ትጠብቅሽ ቤተሰቡ ሁሌም የሚያስቀና ነው እወዳችሁዋለሁ ገንዬ እመቤቴ በዘርፋፋ ቀሚስዋ ከነልጆችሽ ሸፍና ትጠብቅሽ።

  • @lalaside9094
    @lalaside9094 ปีที่แล้ว +2

    Happy Birthday 🎉🎂🎉🎂🎉🎂 🎉አባትሽን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልሽ በሕይወት ኖሮ ይሄን ከአደበቱ በመስማትሽ እድለኛ ነሽ እሱ ሲናገር እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እኔ የምወደውን አባቴን በልጅነቴ ነው ያጣሁት እስካሁን እወደዋለሁ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽ ከነቤተሰቦችሽ የተባረከ ይሁንልሽ🙏❤

  • @abitiaderajew2736
    @abitiaderajew2736 ปีที่แล้ว +3

    ገኒየ ከባለቤትሽ ከልጆችሽ አባት ጋር ባንድ ብትሆኑና ያላችሁን ቀሪ እድሜ በደስታ ብታሳልፉት መልካም ይመስለኛል IHOP አንድ ቀን እንደዛ እንደማያችሁ እግዚአብሔር መልካም ነው በናንተ ውስጥ ጣልቃ ይግባ ነገራችሁን ይፍታ ትዳራችሁ ይመለስ ❤
    መክሊትየ እንኳን ተወለድሽ የኔ ልባም የኔ ሴት ዘመንሽ ይባረክ🎂 🎉❤ሰላማችሁ ይብዛልኝ🙏❤

    • @sofiahassan-wu1qy
      @sofiahassan-wu1qy ปีที่แล้ว

      ባድሆነውሰርብራይቢደርጎት ጥሩነበር

  • @Orthodoxawi12
    @Orthodoxawi12 ปีที่แล้ว +3

    አባት ነህ ከልብ እድሜ ከጤና ይስጥህ❤

  • @bezalesanu8640
    @bezalesanu8640 ปีที่แล้ว +1

    አባ ሙሉጌታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እሩሩህ አባት ነህ!!!

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ ይምትሉ ቤተሰቡ ናችሁ እንኳን ተወለሽ መልካም ልደት ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Geniባላገሮtube
    @Geniባላገሮtube ปีที่แล้ว +11

    መክሊትዮ መልካም ልደት ገኒዬ እናቴን መሳይ እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @banchibirhanu7158
    @banchibirhanu7158 ปีที่แล้ว +1

    ምሳዬን እየበላሁ ነበረ ያየሁት እና የአባትሽ ቃል የሠማሁት። ሳግ ነው የያዘኝ። ለማንኛውም መክሊት እንኳን ተወለድሽ

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆንጆ መክሊት እዉነትም መክሊት ነሽ እንኳን ተወለድሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ❤❤❤❤❤ሁሌም በደስታ ኑሩ 🎉🎉🎉🎉

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 ปีที่แล้ว +2

    እህ ገኒ መክሊትን ሥትንከባከቢ እናቴን አሥታወሽኝ ትልቅ ሁኜ ፀጉሬን እምታጥበኝ እሧ ነበርች በጣም አዝናናችሁኝ መክሊት እንኳን ተወለድክ

  • @sosinaassefa2194
    @sosinaassefa2194 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልደት መክሊት ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ ሙሌ በእንባ ነው ያሥታጠብከኝ ኧረ ያንተሥ የልጅ ፍቅር ይለያል አንደበትህ ብቻ ሣይሆን ለተግባርህም ምሥክር ነኝ የልጆቻችሁን ወግ ማረግ የምታዩበት እድሜ ይሥጣችሁ።

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
    @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ ปีที่แล้ว +3

    የኔ መክሊት መልካም ልደት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ ምርጥ ቤተሰብ❤😍

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ ปีที่แล้ว +2

    መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ውዴ በሳቅ ገደላችሁኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @arditube5698
    @arditube5698 ปีที่แล้ว +1

    ዳዊትየ❤❤❤❤ ለምንድን ነው ግን ጋሽ ሙሉጌታ ሲናገር ውስጤ ሚረበሸው💔 ገንየ ሁሉም ነገር ይገባሻል በልጆችሽ የጓደለሽ ነገር ሁሉ ይካስልሽ🙏

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ተወለድሽ ሁልጊዜ በደስታ ያኑራችሁ❤❤❤❤

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 ปีที่แล้ว

    መክሊቷ አንቺ ትሁት ቆንጅዬ ሴት እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ የክርስቶስ ደም ይሸፍንሽ እርጋታሽ ልዩ ነው እንወድሻለን።❤❤❤❤

  • @MeseluSemegn
    @MeseluSemegn ปีที่แล้ว +28

    የአባታቸውን ንግግር በጣም ነውደስስስ የሚለው ፈጣሪ ሁልጊዜ በደስታ ያኑራቹ

    • @ፋጡማየኑስኡመር
      @ፋጡማየኑስኡመር ปีที่แล้ว

      በጣም እንደዚህ አይነት አባት ለልጆቻችን ይስጣቸው ያረብ

  • @ZeyenebaShemsedin-hw6so
    @ZeyenebaShemsedin-hw6so ปีที่แล้ว +8

    ወላሂ አባታቹ አስለቀሰኝ ሺ አመት ያኑረልሽ

  • @LamrotGetachew-yt1iw
    @LamrotGetachew-yt1iw ปีที่แล้ว +2

    ለምርቃቷ ያድርሰን ያኔማ አለም ነው ለዛ ያብቃልሽ ማሚዬ❤❤❤❤❤

  • @ayantoayanto-7807
    @ayantoayanto-7807 ปีที่แล้ว +1

    ገኒ የእግዚአብሔር አምላክ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ መክሊትዬ እንኳን ተወለድሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ProudlyETHIOPIAN
    @ProudlyETHIOPIAN ปีที่แล้ว +10

    Her father hypes her like no other. That is beautiful.

  • @NightDancerKid
    @NightDancerKid ปีที่แล้ว

    አቤት መታደል በወንድም መታጀብ you are lucky person happy birthday 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 ปีที่แล้ว +22

    መልካም ልደት
    ይገርመኛል ሁሌም የአባታችሁን ድምጽ ስሰማ የማለቅሰው ነገርስ

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
    @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ ปีที่แล้ว +2

    የናፈቁኝ አባቴን አስቤ አነባሁ ኡፍፍፍፍ እስኪ ሰላም ያገናኝሽ በሉኝ😢😢😢😢😢😢 አይ የሰው ሀገር

  • @AGFy-kz3lg
    @AGFy-kz3lg ปีที่แล้ว +2

    ውይይይይ ብጣም ድስ የላል እኔ እራሱ😢 ኢሞሺን ሆንኩኝ ያአላህ ብስላም ብፍቅር ይምተኖሮ ያርጋችሁ ብርቱ

  • @tube3498
    @tube3498 ปีที่แล้ว

    የኔ መልካም ቤተሰቦች እናትነት እንደአንች እሚያስቀናኝ የለም ስትናደድ ከፍቶኝ ነበር መጨረሻው ስትደሰት ደስ አለኝ አቧቷ የተረኩላት አልቅሸ አልቅሸ ሶፍጥ አልጠቅመኝ አለ እድሜ ይስጣችሁ

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw ปีที่แล้ว

    እመብረሀን ትጠብቃቹህ መክሊትዬ መልካም ልደት የኔ ዉድ ቀሪዉን ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍩🍩🍩🍩🍩🍩

  • @Mesi971
    @Mesi971 ปีที่แล้ว +7

    ደስ ስትሉ 😂
    እንኳን ተወለድሽ ቆንጆ 😘

  • @kiddane1
    @kiddane1 ปีที่แล้ว

    Des sitilu fetari ayileyayachu, happy birth day konjo, gin yeabatish betam yimesital edilegna nesh

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ ปีที่แล้ว +8

    ❤❤መክሊት እንኳን ተወለድሽ 🎂🍷🍷🍾😂😂😂😂ወንዶች ሚበዙበት ቤት የሚያውቅ ያቀዋል ነፃነት ይናፍቃል😂😂😂ሁሌ ትግል እኔማ ወንድሞቼን አውቄ አኮርፋቸዋለው እንዳይነኩኝ 😂😂😂

  • @ይበቃል16
    @ይበቃል16 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ የኔ ልጅ ፈረንጂ እንድህ አያደርግም እንሁን ብላችሁ ከሆነ ተማሩ በትምህርት ነው እንጂ ያልሆኑ እናንተ እንኳን ልታስተምሩ እንደሆነ ይገባኛል

  • @weyni24
    @weyni24 ปีที่แล้ว +2

    በጣም በግ ነሽ😃😂😂😂😂😂ወንድም የለኝም ቀናው በጌታ

  • @Serkalem-f6t
    @Serkalem-f6t ปีที่แล้ว +1

    Mekelit HBD enkoni tewldesh fetari keri zemenshne yebarkew🎉🎉

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen ปีที่แล้ว +1

    ትንሹ ወድሜን መሣይ ነው አስለቀሡኝ ከቤተሠቤ ከተለያየሁ ቆየሁ ቤሠላም ያገናኘን በሥደተ ላለነው እድህከፋሚሊዎችችን የምንጫወተ ያድረገን ያረቢ

  • @weynshetwudima-cc6cs
    @weynshetwudima-cc6cs ปีที่แล้ว

    ዳዊትዬ ቁመቱ ወይኔ ገኒ እራሱ አሳቅሽኝ መክሊት ስታቅፈው ስታይው ቱቱቱ ብያለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SEADA-dr
    @SEADA-dr ปีที่แล้ว

    ❤መክሊትየ የኔ ቆጆ እንኳን ተወለድሺ የኔ ውድ የአባትሺ ንግግር ያስለቅሳል እባክሽ አስታሪቂና ቀሪ ዘመናቸውን በፍቅር አድላይ ኑሩ

  • @alemdawit9487
    @alemdawit9487 2 หลายเดือนก่อน

    መልካም ልደት 🍰🍰🍰🎂🎂🎂🎂🎂
    እግዝያብሄር ከጎናችሁይሁን ዘመናቸሁ ይባረክ 🙏😍😍😍

  • @ZaraKhan-j7v
    @ZaraKhan-j7v ปีที่แล้ว +2

    ጉኑ ገነይ ለምኑ የልጆችሽኑ አባት ለመፈታት ወስሺ የሂኑ ይመስል የዋህ ቦልሽኑ እስር በላየክ

  • @youtube3789
    @youtube3789 ปีที่แล้ว

    አባት መከታ ነው መክሊትየ አባትሽን እረጄጇ እድሜ ይስጥልሽ እኔ አባቴ የለም በጣጧ ነው ያለቀስኩት ግን ያላህ ስራ ነው ለማንኛውም እንካን ተወለድሼ ገኔ ስወድሼ ❤❤❤❤

  • @selamterefe7056
    @selamterefe7056 ปีที่แล้ว

    Mn elalehu? Mnm bcha egziyabher hulem ke enante gar yihun 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 ปีที่แล้ว +2

    የዳዊት መረጋጋት ግርም ነው የሚለው የልጅ ትልቅ ሰው

  • @AhlamJemale
    @AhlamJemale ปีที่แล้ว

    Encuan teweledish yene wed ❤❤min aynet abat new Allah yitebikilish ❤❤❤

  • @milkodesta6040
    @milkodesta6040 ปีที่แล้ว

    Happy birthday 🎉❤🎉❤🎉🎉 yene konjo Gene ebakeshe pasta fureno aserarun asayen

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰሽ እንኳን ተወለሽ መልካም ልደት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለእናት አባታሽ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Alemf2k
    @Alemf2k ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንል እናት አባትሽን እረጅም እድሜ ያድልልሽ ወድሞችሽንም ለቁም ነገር ያብቃቸዉ 🎉🎉🎉❤

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 ปีที่แล้ว +20

    የልጆችሽ አባት ካላገባ ተጋቡ አብራችሁ ኑሩ ስው ግዜ ይቀይርዋል እንችም እርሱም ስው ናችሁ መቀየር አለ

    • @ymaeienat6905
      @ymaeienat6905 ปีที่แล้ว +3

      ወንድ ሶብር የለው እስካሁን ሳያገባ ይቀራል

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 ปีที่แล้ว +1

      እደዚሁ ነው የሚያምርባችው ሲርቁ ነው ሠላም የሚሠጡሸ አሁን ገኒ ነፃነቷን አውጃለች የሷን ህይወት ተመኘሁ

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ ปีที่แล้ว

    Eqan teweledshe mekilita siwedachihu keri zemenishe yibareki gin efima tana ystishe betam new miwedachihu❤❤❤❤❤

  • @hjgughkgkg1804
    @hjgughkgkg1804 ปีที่แล้ว +4

    አባቴ😢😢😢😢ካባቴ ምን እንደናፈቀኝ ታቃላችሁ ቆሎ መብላት አልችልም ጥርሴ ስቅቅ ይለኝል ስበላ እሱ አላምጦልኝ ነው የምበላው ለደቂቃ መለየት ያቅተኝ ነበር ማነው ጡት ያጠባሽ ይሉኝ ነበት የሰፈር ሰው 😢😢😢😢ከተለያየን 10 አመት ሆነን አይ ስደት 😢😢😢

    • @YeEhr
      @YeEhr ปีที่แล้ว

      ሀያቲ አረግቢና አግኚው ማማየቡሀላይ ፀፅሻል ውደ

    • @hjgughkgkg1804
      @hjgughkgkg1804 ปีที่แล้ว

      @@YeEhr እእእእእእፍፍፍፍፍ አልሞላልኝ አለ

    • @YeEhr
      @YeEhr ปีที่แล้ว +1

      @@hjgughkgkg1804 ሁሉንም ትተሺ ታልሄድ እዱኒያ አይሞላም ውደ ጨክነሺ ሒጂ ማማየ

  • @makedimakedi560
    @makedimakedi560 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ተወለድሽ የኔቆንጆ ቅመም ነሽ ለቤተሰብሽ ለወድሞችሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ እናትሽን አባትሽን እድሜ ጤና ይስጥልሽ ለወድሞችሽ ያለሽ ልይ ነው ፍቅር ቤተሰብ ስወዳችውውውው❤❤❤❤❤❤❤

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 ปีที่แล้ว +4

    Wow I don’t how to explain my feeling by the way I
    Love ❤️ my family specially my Dad love him dearly… always on mammy birthday 🎉 🎂🥳 I wait Mr. Mulugeta (mommie Dad speech 🎤) always make me cry wow mommie Happy Birthday 🎈 I can’t wait for your graduation 👩‍🎓can’t wait that brave girl to be an Ethiopian Lowyer wow…. As your Dad say የኔ ጠበቃ …. Me as a one Ethiopian I’ll say የኛ ኢትዮጲያዊያን ምርጥ ጠበቃ ብየዋለሁ ❤❤❤❤❤ ተባረኩልን ❤❤❤❤❤

  • @Hiwi-Alroe-Tube
    @Hiwi-Alroe-Tube ปีที่แล้ว

    Maklityeee enkon teweledish yene wud tebareki zemenishen medaniyalem yibareklish