ፍቅር መጀመሬን ሳላዉቅ ማርገዜን አወቅኩኝ::ባለ ታሪክ አቢ ክፍል 1...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 203

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  3 หลายเดือนก่อน +18

    vm.tiktok.com/ZMrKRPBXk please follow her/Abi's/ tiktok page

    • @Eagle1503
      @Eagle1503 3 หลายเดือนก่อน +5

      Geni telephone ካላት ስጭኝ እስኪ?

    • @TezetaTezu-b8v
      @TezetaTezu-b8v 2 หลายเดือนก่อน +1

      Hasbachewun aschersachewu be mehal telek telk atebeyi eshi

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 หลายเดือนก่อน +29

    የልጅሽ አባት ቤተሰቦች እንዴት የተባረኩ ናቸው:: እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይሥጣቸው🙏🏾

    • @AbuTolosa
      @AbuTolosa 3 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @ComCell-n7h
    @ComCell-n7h 3 หลายเดือนก่อน +17

    የዝች ልጅ ታሪክ እኔን ነው የሚመሰለው ዛሬ ተመሰገን ታሪክ ቃያሪው ጌታ ታሪኬን ቀየረ

    • @ElsaAlene
      @ElsaAlene 2 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @birhanargaw
    @birhanargaw 2 หลายเดือนก่อน +10

    እኔ እናትና አባቴን በልጅነት ነው ያጧሗቸው እና አክስቴ ጋር ነበር ያደኩት በጣም ከባድ ነው ግን እ/ር ይመስገን ሁሉም አለፈ❤❤❤❤❤❤

  • @Hana-l2m
    @Hana-l2m 3 หลายเดือนก่อน +87

    ታሪክሽ ያሳዝና ግን ብዙ ሰወች በ 16/17 አመቴ ነው ብቻየን መኖር የጀመርኩት ወይም ስዴት የሄድኩት የምትሉት ምን አስባችሁ ነው ሁላችንም አልተናገርንም እንጅ በተለይ የገጠር ልጆች በልጅነታችን ነው የተሰደድነው ባድም በሌላም ሂወት ከባድ ናት ።

    • @helendubia8737
      @helendubia8737 3 หลายเดือนก่อน +3

    • @الكنجالكنج-ت1ل
      @الكنجالكنج-ت1ل 3 หลายเดือนก่อน +7

      ዝም አተያቸውም

    • @tasefaneshergudo573
      @tasefaneshergudo573 3 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም 16 አማት ነው የዎታሁት
      2006🙏 እስካ አሁን ስደት ነኝ 😢😢

    • @salemethiopian4447
      @salemethiopian4447 3 หลายเดือนก่อน

      በሠላም​ ለአገረሸ ያብቃሸ@@tasefaneshergudo573

    • @tsigetube2430
      @tsigetube2430 2 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክክልልልል ልጂነታችንን ሳንኖርው ይሄው አለን በሰው ሀገር

  • @gebiyaneshmulat7050
    @gebiyaneshmulat7050 2 หลายเดือนก่อน +6

    ገኒ ጣልቃ ስለምትከባ ምኑንም አልሰማሁት

  • @MonaTubeማሂ
    @MonaTubeማሂ 3 หลายเดือนก่อน +13

    ገኒን የሚወዳት ማነው እስኪ ደምሩኝ

  • @foziloue8518
    @foziloue8518 2 หลายเดือนก่อน +6

    ገኒ ምርጥሰው ከሳውዲመልስ ባገኛቹህ እስከልጆቸሽ ደስይለኛል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @addiseabebe-x5c
    @addiseabebe-x5c 3 หลายเดือนก่อน +7

    ይሄ ሁሉ ችግር የቤተሰብ አለመቆጣጠር ነዉ የሁላችንም ቤተሰብ ተቼግረዉ ያሳዴጉን😢

  • @AsefaWeloye
    @AsefaWeloye 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ታሪክ ነው አዳዲ ከቤተሰብ ውጭመሆን ከባድ ነው

  • @Hiwothiyab
    @Hiwothiyab 3 หลายเดือนก่อน +14

    ምን ሆናቹ ኮሜንተሮች ወረዳችሁባት እኮኑሮዋን ያሳለፈችው ምታዉቀው ያሳለፈ ያውቀዋል

  • @HasanatA-nh5xn
    @HasanatA-nh5xn 3 หลายเดือนก่อน +9

    Guyaa toko Ganii biraa demee fatanaa Ani dabarisee sinfi qodaa 😢

    • @ማሂ
      @ማሂ 3 หลายเดือนก่อน +2

      ደምሩኝ የኔ ውዶች እመልሳለሀ

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 2 หลายเดือนก่อน +6

    ገኒ አስተያየት ካየሽ አዳምጭ 😢

  • @destayeg
    @destayeg 2 หลายเดือนก่อน +1

    such a pure soul. may God protect you yene enat.

  • @hdhd2473
    @hdhd2473 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፅናት ❤ ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን 🙏

  • @Sunshine-3uk
    @Sunshine-3uk 2 หลายเดือนก่อน +10

    አንች ያሳለፍሽዉን ባሳልፍ እራሴ አጠፈለሁ 😢አልችለዉማ 😢ዉይ የኔ እናት ጀግና ነሽ

  • @tigrayadijeganu2983
    @tigrayadijeganu2983 2 หลายเดือนก่อน +3

    😢እህቴ እኔም እንዳንቺ በ3 ወሬ ልጄ ለእህቴ ሰጠዋት ኣሁን 6 ኣመቴ በኣካል ኣይቻት ማላውቅ እግዚአብሔር ያለው ሁሉ መልካም ነው

  • @hanamisfin5924
    @hanamisfin5924 3 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ውድ እንካን ለዚ ያበቃሽ

  • @TegestAsrat
    @TegestAsrat 2 หลายเดือนก่อน +1

    በስመአብ እስከዛሬ ከሰማሁት ሁሉ የሚያሳዝን😢😢

  • @Kalkidantamene-v1p
    @Kalkidantamene-v1p 3 หลายเดือนก่อน +9

    ገኒዬ የልቤ እውነት ኘሮግራም በጣም ብዙ ሰው ሊማርበት የሚችል ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቺልን❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉

  • @WintaGech-x6m
    @WintaGech-x6m 2 หลายเดือนก่อน +2

    Welcome Abu koo❤❤❤

  • @MerryDanedena
    @MerryDanedena 3 หลายเดือนก่อน +3

    Yene enati ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @binyamtefera1219
    @binyamtefera1219 หลายเดือนก่อน +2

    እንደኔ ከቲክቶክ የመጣ

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m 2 หลายเดือนก่อน +4

    ቀጣይ ገኒ ቤሩት ነኝ😮😮😮

  • @MIMI-g9z1b
    @MIMI-g9z1b 2 หลายเดือนก่อน

    ገኒ መልካም ሰው❤❤❤

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 3 หลายเดือนก่อน +3

    እንኩዋን አብሮ አደረስን❤

  • @KalewengelBewket
    @KalewengelBewket 3 หลายเดือนก่อน +3

    ገኒዬ እንደዛሬ የተጨነቅሽበት ቀን አይኖርም

  • @MeronMeri-j5z
    @MeronMeri-j5z 3 หลายเดือนก่อน +4

    በውስጣችን ስንት የታፈነ ታሪክ አለ

  • @demsewniguse3393
    @demsewniguse3393 3 หลายเดือนก่อน +2

    የልጅን ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq 3 หลายเดือนก่อน +28

    ኢንተርቪ የምታደርጊዋ ለምን ዝምብለሽ አታዳምጪም ጣልቃ ትገቢያለሽ

    • @ሀቢብቲ-ቀ1ፀ
      @ሀቢብቲ-ቀ1ፀ 2 หลายเดือนก่อน

      ካላወሩ ማዳመጥ አይችሉማ😂😂

  • @WebalemNigusei
    @WebalemNigusei 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስቶቻቺን ነው ግን ልጅ ያላባት የምናሳድግ
    ለዘውም አልቆርጥ ብሎን የበደሉንን የጠሉንን እያፈቀርናቸው እየተጎዳን የምንኖር 😢

  • @Sabla-mn5pw
    @Sabla-mn5pw 3 หลายเดือนก่อน +8

    ቤሩት እናት ናት አንገትሺን ደፍተሺ ከሰራሺ እንቺ እጅሺን አልሰጠሺም ተይዘሺ ነዉ እጅሺን ብሰጭ እመለሀም ጅሰር ስር ነበር የምትገቢዉ ቤሩት እንካን አኀሩ እሰር ቤቱ ይናፍቃል ❤❤❤❤

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us 2 หลายเดือนก่อน +4

      😂😂😂 ቤሩት ተሰርቶ ጠብ እሚል ነገር የለም እረ ሀገር ጥሪ ከሁሉም አረብ ሀገራት ትንሽ ክፍያ ከፋይ ሀገር ቤሩት ናት

  • @meccam2106
    @meccam2106 หลายเดือนก่อน

    የባልሽ ቤተሰቦች በጣም አመሰገንኮቸዉ እናሱ ልጁን ባይቀበሉ እሱም እደገዳሽ ይኖር ነበር አትታረቁምም ነበር

  • @addisetube
    @addisetube หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው አረ እኔ የራሴ ታሪክ ላካፈ እኔ ባአስራት አመቴ ታሪክ አለኝ ጀባልብል

  • @Itsme80983
    @Itsme80983 2 หลายเดือนก่อน +5

    I am waiting for part 2

  • @musie1357
    @musie1357 2 หลายเดือนก่อน +2

    Party 2 please

  • @MeseretAsefa-vd9tp
    @MeseretAsefa-vd9tp 3 หลายเดือนก่อน +22

    አቤት መላስ አልተማርኩም አልሽታድያ የፈረረንጅ አፍ አበዛሽ

    • @TolashiGetachew
      @TolashiGetachew 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @Desetsamuel2426
      @Desetsamuel2426 3 หลายเดือนก่อน +6

      Kuankia megibabeya eji eweket adelem beserchibet hage seochu English tenagar lihonu yichilalu

    • @0276Jerry
      @0276Jerry 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅

    • @WerrySeyoum-vc6rw
      @WerrySeyoum-vc6rw 2 หลายเดือนก่อน

      Sedet neberch eko Clzi ቋንቋ ye gidi timhert ayasefeligewom😏😏

    • @lomi-Q9rv
      @lomi-Q9rv หลายเดือนก่อน

      ስደተኛነቺ እኮ ሀረብኛ እና እግሊዘኛ መልመዷ አይገርምም

  • @hailuadugna-x4l
    @hailuadugna-x4l 2 หลายเดือนก่อน +3

    part2 lekalun

  • @woldemariamgirma6682
    @woldemariamgirma6682 3 หลายเดือนก่อน +2

    Sad story.

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 3 หลายเดือนก่อน +5

    ቲክቶክ ላይ አውቃታለሁ ይችን ልጅ

    • @solomonwolde7370
      @solomonwolde7370 3 หลายเดือนก่อน +1

      me too

    • @tasefaneshergudo573
      @tasefaneshergudo573 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም

    • @SarahJasar
      @SarahJasar 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አስታወስኳት

    • @makizewdu6486
      @makizewdu6486 3 หลายเดือนก่อน +2

      አቡን ዱባይ አውቃታለሁ በጣም ጎበዝ እና አላማ ያላት በዛላይ ቆንጅዬ ልጅ ነች ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 😊

  • @Liliraya-t4w
    @Liliraya-t4w 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዉድ የተዋሕዶ ልጆች በማርያም ሙስሊም በአላህ ደምሩኝ በቅርብ አገሬ ልገባ ነዉ❤❤ 🙏🙏

  • @صالحالمطرفي-ق2و
    @صالحالمطرفي-ق2و 3 หลายเดือนก่อน +4

    Ay salf deslal alefenewu yache ysalalu ynan besemes becha temesgen

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሜላት ነብዩን ትመስላለች❤

    • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
      @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 3 หลายเดือนก่อน

      እያልኩ ነበር

    • @nunu7353
      @nunu7353 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅምን እና ምን? ይችህ ደም ግባት የተሞላት Beredu Oromo, ሜላትዋ ደሞ ጎንደሬ ናት.....በምንም አይመሳሰሉም ዘራችንም አይገናኝም

    • @marblegold7011
      @marblegold7011 3 หลายเดือนก่อน +2

      አራባና ቆቦ ምናቸውም አይመሳሰል ሚላት በጣም ታምራለቺ

  • @Seninasefa-g3q
    @Seninasefa-g3q 2 หลายเดือนก่อน +1

    Part2 pls

  • @HuluNagash
    @HuluNagash หลายเดือนก่อน +1

    እኔን ብቻ ነዉ የሆነ ነገሯ የቤቶች ድራማ ላይ ያለችዋን ማፊ የመሰለችኝ

    • @lomi-Q9rv
      @lomi-Q9rv หลายเดือนก่อน

      ልክነሺ ማፊን ትምስላለቺ😂😂😂

  • @SebleBekele-t2w
    @SebleBekele-t2w 2 หลายเดือนก่อน

    አገጋገሯ❤❤❤❤

  • @kidu3071
    @kidu3071 2 หลายเดือนก่อน

    አቢ የዱባያ❤

  • @ImeranMohammed
    @ImeranMohammed 2 หลายเดือนก่อน

    Hulu negeru des yelal ❤❤❤

  • @MeronDawit-m2o
    @MeronDawit-m2o 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ewnt maymslu ngroch bnorubtm storew engilzgawen saladenk alalfm altmarkum kale sew

  • @akberethaile9072
    @akberethaile9072 2 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️

  • @hikahussen111
    @hikahussen111 3 หลายเดือนก่อน +3

    Gnet gn mn honsh new are admach hugni kedm kedm atbey

  • @asadi1784
    @asadi1784 หลายเดือนก่อน

    የኔ በጣም ያሳዝናል 😢

  • @MaTsi-u3i
    @MaTsi-u3i 2 หลายเดือนก่อน +1

    ገነት ሰው ሲያወራ ማዳመጥ ልመጂ

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 3 วันที่ผ่านมา

    ክፍል ሁለት የት አለ?

  • @MeskeremYonas-x2u
    @MeskeremYonas-x2u 2 หลายเดือนก่อน +1

    part 2 mache nw

  • @MaysaHaidar
    @MaysaHaidar 3 หลายเดือนก่อน +4

    አረ ምን እየልሽ ነው ከወንድ ጋር ስትጉን እንዴት አረገሽ😢😢 ማርያም ነን ልትህነው ወይ 😂😂😂😂

    • @KiyaElias-ec2bl
      @KiyaElias-ec2bl 3 หลายเดือนก่อน +1

      እደዛ ማለት ፈልጋ ሳይሆን ፍቅር እንደጀመርኩ ወዲያው አረገዝኩ ነው ያለችው

    • @MaysaHaidar
      @MaysaHaidar 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@KiyaElias-ec2bl መልከም 🙆🙆

  • @RomanToube
    @RomanToube 2 หลายเดือนก่อน

    Mndnewu ejeshi endeza mitawezawihew

  • @LemlemDemsew
    @LemlemDemsew 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምንድነው ክፍል 2 ለምን አትለቂውም

  • @rozagebreselassie
    @rozagebreselassie 2 หลายเดือนก่อน +1

    Part 2 yetale

  • @samerabh2561
    @samerabh2561 2 หลายเดือนก่อน

    ጥንካሬሺን ሳላደቅ አላልፍም አበሳ❤😢😮😊🙂🤩🤩🙏

  • @eyutg8178
    @eyutg8178 2 หลายเดือนก่อน

    It’s the English for me 😜

  • @bezanealemu9959
    @bezanealemu9959 2 หลายเดือนก่อน

    በጣምነውምወድሽ አድናቂሽነኝ

  • @geni2791
    @geni2791 2 หลายเดือนก่อน

    ሀቢባ ጋ ሄጄ ከማወራ አንቺጋ የማወራው የልቤ እውነት አለኝ ሀገሬ ስገባ😢

  • @AleniAdamu
    @AleniAdamu 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንግሊዘኛሽ ግን የተማረ ሰው ነው

  • @FasikaAriga-g6b
    @FasikaAriga-g6b 2 หลายเดือนก่อน

    አሁን ከዚህ ምን እንማር🙃🙃🙃

  • @yasabbaye5446
    @yasabbaye5446 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ ግን አዋከብሻት ምነው በሰላም

  • @FkiriteShihunegn
    @FkiriteShihunegn 3 หลายเดือนก่อน +2

    ክፍል2 mechi

  • @HIRUTbirhan
    @HIRUTbirhan 3 หลายเดือนก่อน +3

    mndnew yemetaweri shisha sus sehon alakm weed khon tenageri ene beken 5 saches nure lk saregez akomuket akomeku beka tez alalegnem keza bhuala

    • @ergogema
      @ergogema 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ሱስ ያስይዛል እማ አንች ላይ ስላልተከሰተ ነወይ በጠዋት አይኗን እያሸች ከሰል የምትጥድ ጓደኛዬ ነበረችኝ በመከራ ነው እዚህ መታ የተወችው በኔ ስላልደረሰ አይባልም

  • @bruktawitgetnet
    @bruktawitgetnet 2 หลายเดือนก่อน

    Gnet atchekuyyy eski ehhh

  • @GfgGyt-z5y
    @GfgGyt-z5y 2 หลายเดือนก่อน +1

    ene maygebagn mnunm salawkw argezku malt adenzezo defregn nw

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 3 หลายเดือนก่อน +11

    ፍቅር መጀመርሽን ያላወቅሽ የግብረ ሥጋ ግንኙነት የለኝም እያልሽ ነው ?

    • @ማሂ
      @ማሂ 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ የኔ ውዶች እመልሳለሀ

    • @ፍቅርሙሉአለም
      @ፍቅርሙሉአለም 3 หลายเดือนก่อน

      ነይ​@@ማሂ

    • @ZINASHURGIE
      @ZINASHURGIE 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂 Mulekekem yalechem neger nate

    • @ፍቅርሙሉአለም
      @ፍቅርሙሉአለም 2 หลายเดือนก่อน

      @Ethio-v7g ነይ ደምሪኝ ልደምርሽ

    • @ፍቅርሙሉአለም
      @ፍቅርሙሉአለም 2 หลายเดือนก่อน

      @Ethio-v7g እኔም ደምሬሻለሁ

  • @HiwetAdal
    @HiwetAdal 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቀጣዩ ምን ሆነ

  • @EdenZebene
    @EdenZebene 2 หลายเดือนก่อน +7

    Geni gn min ale zim belesh betadamchi

    • @Semirakedir-e4u
      @Semirakedir-e4u หลายเดือนก่อน

      Ewnet eko new atadametem 😢😢😢

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน

    ስደትያለንእንማርበት😢

  • @hayuyesuf2266
    @hayuyesuf2266 2 หลายเดือนก่อน

    Genet ለምን ትፈጥኛለሽ ዝም ብለሽ አታዳምጪም ? ሆ

  • @mingutade5568
    @mingutade5568 2 หลายเดือนก่อน

    እስር ቤት ሆኜ ከሱስ ተፈወስኩኝ አላልሽም እንዴ🤔

  • @selamselam6256
    @selamselam6256 2 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭💔

  • @Mahi1234-q6y
    @Mahi1234-q6y 2 หลายเดือนก่อน

    አገር ገባሽደ ያቡ😳

    • @lomi-Q9rv
      @lomi-Q9rv หลายเดือนก่อน

      ታቂያታለሺ እዴ😮

  • @BetiNeguse
    @BetiNeguse 3 หลายเดือนก่อน +11

    እኔኔ ብቻ ነው ወሬዋ ሁሉ አልተዋጠልኝም

    • @HayimanotZebene
      @HayimanotZebene 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ሕልም ነው የሚመሰለኝ

    • @TitanicCell-gv1rn
      @TitanicCell-gv1rn 2 หลายเดือนก่อน

      በቃ በውሀ አወራርጂው😜

    • @DiboraTegegnBesmartdibo
      @DiboraTegegnBesmartdibo 2 หลายเดือนก่อน

      ውሀ ጠጪበት ያኔ ይዋጥልሻል😂😂😂😂😂

  • @ImeranMohammed
    @ImeranMohammed 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @Hiwot-n3t
    @Hiwot-n3t 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ere kefel 2

  • @ማሂ
    @ማሂ 3 หลายเดือนก่อน +5

    ደምሩኝ የኔ ውዶች እመልሳለሀ

    • @Betty12195
      @Betty12195 3 หลายเดือนก่อน

      Melshilgn

    • @zemzemzemzem-u8v
      @zemzemzemzem-u8v 3 หลายเดือนก่อน

      መልሺ

    • @Betty12195
      @Betty12195 3 หลายเดือนก่อน

      @@zemzemzemzem-u8v melsh

    • @Sofi_susu
      @Sofi_susu 3 หลายเดือนก่อน

      Melshi 😊

    • @Betty12195
      @Betty12195 3 หลายเดือนก่อน

      @@Sofi_susu anchi meche argshina

  • @TezetaTezu-b8v
    @TezetaTezu-b8v 2 หลายเดือนก่อน

    Be mehal eygebash lemen takorchalesh eski hasbachewun yichersu akrabiwaa zem beye

  • @GetnetAnley-fd3mu
    @GetnetAnley-fd3mu 2 หลายเดือนก่อน

    አይ የሰው ልጅ መከራ

  • @dawitmobil
    @dawitmobil 2 หลายเดือนก่อน

    ገነት እስኪ አዳምጪ ሁፍፍፍፍፍፍ

  • @negrhululebegownaw9519
    @negrhululebegownaw9519 3 หลายเดือนก่อน +1

    Engilshi pertochu yetrgomilni wagan +sitawer ejish aserfiw anchi hulum ayechesim ye anchi godeg duriye honuna mechis ale alelechim

  • @SabaBerhane-rm8lb
    @SabaBerhane-rm8lb 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቀጣይ

  • @rap_info1221
    @rap_info1221 2 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ማይመስል ታሪክ

    • @HayimanotZebene
      @HayimanotZebene 2 หลายเดือนก่อน

      100% ውሽት

    • @HananHassen-v8y
      @HananHassen-v8y 2 หลายเดือนก่อน

      Chgir ayto yemayawk sew comment

  • @Muitesim
    @Muitesim 3 หลายเดือนก่อน +3

    በተሣሣተመንገድ ታረግዙና ለምኘምቢሆን አሣድጋለሁ የመጨረሻ አማራጭ ታደርጋላችሁ

    • @ማሂ
      @ማሂ 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ ውዶችዬ እመልሳለሁ

  • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
    @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y 2 หลายเดือนก่อน

    የመመላለስ ሱስ አለብሺ

  • @asrebebyimer1860
    @asrebebyimer1860 3 หลายเดือนก่อน +2

    ስታጨሽና ስጠጭ ተይዘሽ እጀንሰጥቸ አላለችም ሲጀመር እደዛአይነት እስርቤት የለም ወረኛ😂

  • @bruktawitgetnet
    @bruktawitgetnet 2 หลายเดือนก่อน

    Pllz geni atchekuyy ensw yaweru

  • @yasmindamsho5229
    @yasmindamsho5229 2 หลายเดือนก่อน +2

    🥺🥲💔

  • @mekdesyeshitla-ff3cs
    @mekdesyeshitla-ff3cs 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዱባይ አቃታልሁ ውይኔ 😔😔😔

    • @hana-td1vy
      @hana-td1vy 2 หลายเดือนก่อน

      Ene erasu and bet neber

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከነ እቅርታጋ AD በዛ ማየት ኡልቻልንም

    • @ማሂ
      @ማሂ 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ ውዶችዬ እመልሳለሁ

  • @genteaklilu1110
    @genteaklilu1110 2 หลายเดือนก่อน +1

    አር ክፍል ሁለት ይለቀቅ

  • @MohamedAlmansoori-l9t
    @MohamedAlmansoori-l9t 3 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @FeyiruzeFeyiruze
    @FeyiruzeFeyiruze 2 หลายเดือนก่อน

    Ye ene weda

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቤሩት እዚህ

  • @LemlemAlemu-c6x
    @LemlemAlemu-c6x 2 หลายเดือนก่อน

    ክፉ አክስቶችህ ግን ይድፋቹ