Demoz Goshme Challenge Me. ስለ ካርል ዩንግ ምን ይላል? ከሲግመን ፍሩይድጋ የነበረው የእሮቡ ጉባኤ፣ the Wednesday party እና..

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 39

  • @amsaltadesse9115
    @amsaltadesse9115 ปีที่แล้ว +13

    ያስደምማል በእውነቱ , ሁለታችሁም የአገራችን እንቁዎች ናችሁ በርቱልን ;;

  • @rahel6046
    @rahel6046 8 หลายเดือนก่อน +5

    ደሞዜ ጎሽሜ የኔዘመን ድንቅ ሰው ❤

  • @Getachew-tw6dc
    @Getachew-tw6dc 6 หลายเดือนก่อน +1

    ደሞዝ ጎሽሜ
    ድንቅ ልጅ ነው ጥልቅ ሀሳብ የቃላቶቹ አገላለጽ ሁሉ ረቂቃ ናቸው

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲት ይህን ዮቱብ ላገኝው አንደቻልኩ አላውቅም ግን እንዲት ደስ እንዳለኝ በማድመጢ በስመአብ ጥልቅ መረዳት🙏

  • @ybeltalsemagn
    @ybeltalsemagn 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
    በሃይሉ የሚያስቀና እርጋታ አለህ በጣም ደስ የሚል።❤ ደሞዝ ልዩ ሰው❤

  • @lisaneworkelias5662
    @lisaneworkelias5662 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኑ እንዋቀስ ይላል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር ጥሩ እንግዳ አመሰግናለሁ

  • @Ella_1994
    @Ella_1994 11 หลายเดือนก่อน +2

    ደራሲ ደሞዝ ጎሽሜ የመጨረሻው ምርምር ላይ ደርሳል!! ነገርየው ላይ ተመስጦበታል!!!

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu 9 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩምምምምምምም ድንንንንንንንቅቅቅቅቅቅ ነው ተባረክ ደሞዝዬ እወድሀለው አከብርሀለው❤

  • @tesfaneshhailesilasie
    @tesfaneshhailesilasie 2 หลายเดือนก่อน

    እምነት፣ ተስፋ፣ ፍቅር እነዚህ ፀንተው ይኖራሉ!!!❤❤❤

  • @djrobicambo3937
    @djrobicambo3937 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ደሞዜ ደሰ ብሎኛል ይህን ስጥብቅ ነበር ብዙ ነገር ካንተ ማድመጥ የምፈልጋቸው ብዙ ነገረ አለ ፡፡ በርታ በርታ !!! ወንድም 🥰😍🤩 ወንድማችን ደሞዝን ስለጠራህልን እናመሰግናለን🥰

  • @amsalegammie2303
    @amsalegammie2303 9 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ያድርግልን እስከዝያም እሱን የማምለክያ ቦታ አያሣጣን።

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 3 หลายเดือนก่อน

    ባሀይሉ! ጨዋ ነህ!! ጥሩምአድማጭ ነህ!! አደነኩህ!! የማከብረውን ደሞዝ ዋሴን የሀሳብ ፍሰቱን እንዳይቋረጥ በጥሞና መስማትህ ሊያስመሰግንህይገባል

  • @liyuwork7831
    @liyuwork7831 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም እናመስግናለን በእዉነት መንፈሳዊ ኀይል ምን እንደሆነ ፍንትው አደርግህልን ❤❤❤

  • @aberazelalem4385
    @aberazelalem4385 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @Yahwe-tube
    @Yahwe-tube 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks demoz💚💛❤️

  • @yehsiebre
    @yehsiebre ปีที่แล้ว

    በጣም አስገራሚ ሰው ነውፈበእውነቱ እግዚአብሔር ያክብርህፈበጤና ያኑርህፈወንድሜዋ እሚገርም መረዳት ነውኮ

  • @IsraelMesfin-ez1bm
    @IsraelMesfin-ez1bm ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    ቃሉ በተዋሕዶ ይዋሃደን 🙏🙏🙏🙏

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 ปีที่แล้ว

    ኧረ ሁሌም ያስተምረን እጂግ የምወደው ሠው ነው ትምህርቱን የት አገኝዋለሁ የራሱ የሚአስተምርበት ካለ ጠቁመኝ በማሪያም

  • @rediatmekonen8291
    @rediatmekonen8291 ปีที่แล้ว

    በስመአብ ❤
    እንዴት ያለ መረዳት ነው!!
    እናመሰግናለን 🙏

  • @tosha3095
    @tosha3095 ปีที่แล้ว +1

    ደሞዝ ያንተን እውነት ብቻ አይደለም የምታወራው ይኼ ከመንፈስ ቅዱስ ነው እጅግ በጣም ያስደምማል ስታወራው ቀላል ግን ለሌው የተደበቀት እውነት እናመሰግናለን በያ 🙏🙏🙏 ወንድማችን ደሞዝን ስለጠራህልን

  • @sammymissay
    @sammymissay หลายเดือนก่อน

    ጥያቄዎችህ አሪፍ ናቸው ግን ባነበብካቸው መፅሀፍት እየለካህ ለመረዳት ተቸገርክ ትንሽ ብትረዳው በደንብ ትጠይቅ ነበር ግን አሪፍ ነው በርታ

  • @meronkibret4299
    @meronkibret4299 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ግን ትንሽ ውስብስብ አረገው ለብዝሀኑ በሚገባ መልኩ ቢቀርብ እላለሁ በድጋሚ እንደምንሰማው ተስፍ አለኝ ተባረኩ 🙏

  • @liyuwork7831
    @liyuwork7831 ปีที่แล้ว +1

    ምን ዐይነት መረዳት ነው ? ድንቅ

  • @maste7319
    @maste7319 11 หลายเดือนก่อน

    So deep, amazing conversation ❤

  • @biniyamnebso6572
    @biniyamnebso6572 ปีที่แล้ว

    betam tilkina mastewal yemitaybachew tiyakewoch nachew beha demozem betam geltse behonena kelel bale kuanku new yaweran....bertulin

  • @zcosmos2721
    @zcosmos2721 8 หลายเดือนก่อน

    Incredible

  • @itsokitsok600
    @itsokitsok600 9 หลายเดือนก่อน +2

    Demoz. Lemn TH-cam aykeftm

  • @kiyaisraeal8514
    @kiyaisraeal8514 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ Eskahun yehen youtube balemayete yekir bekegne ...Thank you

  • @voiceofethiopiavoe9970
    @voiceofethiopiavoe9970 ปีที่แล้ว

    ድንቅ Under-standing.

  • @tigistuadane-n8t
    @tigistuadane-n8t 9 หลายเดือนก่อน

    ጎበዜ አግኝተኅኛል የምትለዋ ቀንሳት

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ nurulegn yene lebe Birhanoch

  • @behailuabera4972
    @behailuabera4972 ปีที่แล้ว

    ከወልድ መንፈስ ቅዱስ ሲወጣ👇
    - ዮሐንስ 20:22- ይህንም ብሎ እፍ አለባቸውና፦ “መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ።

    • @TheAhaInsights
      @TheAhaInsights 5 วันที่ผ่านมา

      ታዲያ ይሄ ወልድን አስራጺ ያስብለዋል ወይ? ደግሞስ ሀብተ መንፈስቅዱስን እንጂ የሰጣቸው (1 Corinthians 12:4-5) የራሱ አካል ያለውን ከሶስቱ ቅዱስ አንዱ ቅዱስ እግዚአብሔር መንፈስቅዱስን ነው? እርግጥ ነው ሀብተ መንፈስ ቅዱስ የሶስቱም ገንዘብ ነው።

  • @beleyoumammo7187
    @beleyoumammo7187 6 หลายเดือนก่อน

    አቤት ደሞዝ ስለ ባይብል ሰታወራ..... በጣም ንቅት ያለ መንፈስ ይፈጥራል....

  • @mulugetayihun4939
    @mulugetayihun4939 3 หลายเดือนก่อน

    ሊቁ

  • @millionhailudessalegn6392
    @millionhailudessalegn6392 3 หลายเดือนก่อน

    Behilu Adamach Mehoneh Des Yelal

  • @mintesnotgebremeskel3325
    @mintesnotgebremeskel3325 10 หลายเดือนก่อน

    zemen asarafi ena ashagari hasabe,sawe weye nabiye ba mifelegebat wekete demoze ye zemenu nebiye newe beye benagere defret ayehonebegem wedemachen bahayilu demo le ende ene ayenetu wetate ba megeban kuwankuwa talake hasabochen ye mesetan mengede teragi lebalawe enja becha temechetogale endayekome.......

  • @filmonsemere7939
    @filmonsemere7939 7 หลายเดือนก่อน

    Knowledge is sometimes burden