How to Make Meat Lasagna የላዛኛ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 29

  • @kalkpatrick2848
    @kalkpatrick2848 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሁል ግዜ ግልፅ በሆነ አቀራረብ ነው የምታሳየው እናመሰግናለን🙏

  • @bezawitnegussie3396
    @bezawitnegussie3396 ปีที่แล้ว +5

    ቀላል እና ግልፅ የሆነ አቀራረብ🙏

    • @melegna
      @melegna  ปีที่แล้ว

      ከልብ እናመሰግናለን

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 8 หลายเดือนก่อน +2

    የላዛኛ ቂጣው በውሀ አለመቀቀሉ ችግር የለውም?

  • @henoksisay9713
    @henoksisay9713 ปีที่แล้ว +2

    Thx bro እርጋታህ በጣም አሪፍ ነው

    • @melegna
      @melegna  ปีที่แล้ว

      ከልብ እናመሰግናለን

  • @welelawakuma5535
    @welelawakuma5535 10 หลายเดือนก่อน

    Thanks, ovenun be huletum side new minkeftew?

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 8 หลายเดือนก่อน

    አመስግናለሁ ጥሩ አድርገህ ስርተኸዋል የአትክልት ላዛኛ አስራር ብታሳየን

  • @tsehayberdede2583
    @tsehayberdede2583 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @lieltadmkachewu6181
    @lieltadmkachewu6181 ปีที่แล้ว +1

    ቺዝ ሱፐር ማርኬት እናገኛለን ወይ? ቺዝ የማውቀው እኔ አይብ እንደሆነ ነው ግን ለፒዛ,ላዛኛ etcላይ የምንጠቀምበት ቺዝ ይለያል?ሁሌ ግራ የሚገባኝ ነገር

    • @melegna
      @melegna  ปีที่แล้ว

      አዎ ይለያያል ብዙ ዓይነት ቺዝ ከተለያየ የዋጋ አማራጭ ጋር ሱፐር ማርኬት / የወተት ተወአፅሆ የሚይዙ ሱቆች ላይ ይገኛል

  • @YemisrachAsnake
    @YemisrachAsnake ปีที่แล้ว +1

    የላዛኛ ፓስታውን ሳይቀቀል መጠቀም ይቻላል ማለት ነዉ?

    • @ሰላም-ቸ1ጠ
      @ሰላም-ቸ1ጠ 8 หลายเดือนก่อน

      እንደኔ ግን ቢቀቀል ጥሩ ነው

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 8 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ መለኛው አስጎመጀህኝ❤😊😊😅

  • @dagmawitalemu1883
    @dagmawitalemu1883 ปีที่แล้ว +1

    Selam ye lazagna aserar lay men yahel cheese endetetekemk altekeskem

    • @melegna
      @melegna  ปีที่แล้ว

      እነደሚያዘጋጁት የላዛኛ መጠን ይለያያል
      እኔ ለ10 ያህል ሰው ነበር ያዘጋጀሁት 300ግራም ፕሮቮሎኒ
      እና 500ግራም ሞዞሬላ ቺዝ ነው የተጠቀምኩት

  • @LaylaYasin-qe4mr
    @LaylaYasin-qe4mr 9 หลายเดือนก่อน

    የቲማትም ድልህ አዘጋጃጀት አሰይን

  • @RaniYunus
    @RaniYunus ปีที่แล้ว

    Ya lazagnawe kita sayekekel nawe yamedergew ena demo mozerala chise ayehonem bayamlu lamtekm

  • @rekikmengiste5266
    @rekikmengiste5266 11 หลายเดือนก่อน +1

    ላዛኛው አልተቀቀለም ልበል

  • @HopeHope-u4r
    @HopeHope-u4r ปีที่แล้ว

    🥇

  • @nejatomer5191
    @nejatomer5191 10 หลายเดือนก่อน

    Yalazagnawe kita sayekekel chiger yelawm malet new

  • @2319mom
    @2319mom 3 หลายเดือนก่อน

    የ ፆም ዶናት

  • @EliasAhmed-l7g
    @EliasAhmed-l7g ปีที่แล้ว +1

    Ye lazaye ቂጣ keyet nwe migeyew

    • @melegna
      @melegna  ปีที่แล้ว +2

      ማንኛውም ሱፐር ማርኬት ይገኛል በቤት ወስጥም ማዘጋጀት ይቻላል በሚቀጥለው እንዴት እንደሚዘጋጅ ቪዲዮ ይዤ እመጣለሁ

  • @lensatesfaye6094
    @lensatesfaye6094 10 หลายเดือนก่อน

    Pizza seralen

  • @KaleabS-d6j
    @KaleabS-d6j 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂