የቆንጆዋ ጦ ስ | ምርጥ እና የማይገመት የፍቅር ታሪክ | ሙሉ ክፍል | Ethiopian love story

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 พ.ย. 2021
  • #EthiopianLoveStory #Yesewalem #YeqonjowaTos
    Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

ความคิดเห็น • 86

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq 2 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ታሪክ ፍቄ ዋው👌 ግን አዘኩ መጨረሻው😭

  • @user-ek7yu5kk6q
    @user-ek7yu5kk6q 2 ปีที่แล้ว +16

    የመጨረሻው ታሪክ ቢያሳዝንም መሀል ያለው ታሪክ ደስ የሚል ነው እግዚያብሔር የምንፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገንን ያድለን
    ሠላም ፍቅር ደስታ ለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sewumehon453
    @sewumehon453 2 ปีที่แล้ว +8

    እንደኔ ቢቀጥሉ ይሻላል ምን ችግር አለው ዝምድና የላቸው

    • @fekertam
      @fekertam 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @tytyyuft1500
    @tytyyuft1500 2 ปีที่แล้ว +5

    ግንኮ በውነት ችግር የለውም ያውም ደስ ይል ነበር

  • @user-fw8xk8pp7n
    @user-fw8xk8pp7n 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጣህ
    ደስ የሚል ትረካ ነው ገና ግማሽ ላይ ነኝ

  • @user-fw8xk8pp7n
    @user-fw8xk8pp7n 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ገራሚ ነው
    አይድረስ ነው እጅ እኔ ፍቅሬን አልተውም።

  • @tayemimi1639
    @tayemimi1639 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደሰ ይላል በርታ

  • @emanweloyewa665
    @emanweloyewa665 2 ปีที่แล้ว +4

    ደሰ የሚል ነው♥

  • @user-vx6xy7hq9m
    @user-vx6xy7hq9m ปีที่แล้ว +3

    ባይለያዩ ደስ ይላል ምንችግርአለው አይዛመዱ

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍቄ ምርጡ እንኳን ሰላም መጣህልን እስኪ ላድምጠው ተናፍቀህ ነበር

  • @mihretyamaru9111
    @mihretyamaru9111 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ያሳዝናል የምር አብሶ ልጁ ግንኙነቱ በክስተት የተሞላ ነበር
    ወላጆቻቸው ቢጋቡም እነሱን ምን ያገናኛቸዋል ፍቅር እንዲህ በቀላሉ ይብቃ ሲባል የሚበቃ በአራት ነጥብ የሚዘጋ አረፍተ ነገር አይደለም በርግጥ መጀመሪያ ታክሲ ውስጥ በተገናኙ ሰሞን ቢሆን ቢያቆሙም ምንም ችግር የለውም ተገቢም ነው አሁን ግን በመሃላቸው ከተፈጠረው ነገር አንፃር መለያየቱ አግባብ ነው ብዬ እንደራሴ አላምንም በዛ ላይ አንድ ላይ እንደመሆን ነው
    የቅርብ ቤተሰብ ናቸው መለያየት ቢፈልጉ እንኳን የማይችሉ
    ብቻ ፈጣሪ የሚሆናቸውን ያውቃልና እርሱ ይርዳቸው

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 2 ปีที่แล้ว +2

    fb ላይ ተከታትዬ አንብቤዋለሁ በጣም ይመስጣል 🙏❤❤

  • @hhhhbhgg4957
    @hhhhbhgg4957 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ታርክ ሰላም ለሀገሬ🇪🇹🇪🇹👍👍

  • @amanuelkebeda8136
    @amanuelkebeda8136 2 ปีที่แล้ว +4

    እንደኔ እንደኔ የምቀጥል ይመስለኘል ምክንየቱም እሱ ፍቅር ስለሆነ ከቤትሰቦቸቸው መገነኛት በፍት ስለሆነ የቀጠሉት ጎደኘዬ ብሆን ልጁ never stop ነው ምለው

    • @meseretmamed4252
      @meseretmamed4252 2 ปีที่แล้ว

      Ewente new, endzihe ayenete fiker bekelalu aygejem nebere, beza laye leju betam akebari ena gobeze afekari new👏👏

  • @hanaasfaw5603
    @hanaasfaw5603 2 ปีที่แล้ว +8

    ውይ ፍቄ እንኩዋን መጣክልን በተለይ ለኔ እምደበቅበት ነገር ስፈልግ ነበር ይህ ጦርነት አሰቃቂ ሆነብኝ ነበር

  • @Ahayel
    @Ahayel 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ምርጥ ነው ደስ ይላል በርታ ይደገም

  • @dgsd1872
    @dgsd1872 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ዳስ ያሚል ታሪክ 💘💔💔💘

  • @AyinadisMuluneh
    @AyinadisMuluneh 4 หลายเดือนก่อน

    ዋውው በጣም ያሰተምራል❤❤❤

  • @tigistdebebe4091
    @tigistdebebe4091 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን በርታልን ❤❤❤

  • @user-ly5ci8yd9u
    @user-ly5ci8yd9u 2 ปีที่แล้ว +4

    እረ ይቀጥሉ የምር ፍቅራቸው ያስቀናል በዛላይ ዝምድና የላቸውም

  • @user-hy2ry3tn1p
    @user-hy2ry3tn1p 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋውው እንኳን ደና መጣህ ፍቄ ሳልሰማው ኮሜንት መፃፍ ጀመርኩ

    • @user-yc9bf2xf3t
      @user-yc9bf2xf3t 2 ปีที่แล้ว

      ቀደምሸኝ አንደኛ ነኝ ብየ ነበር ክክክክ

    • @user-hy2ry3tn1p
      @user-hy2ry3tn1p 2 ปีที่แล้ว

      @@user-yc9bf2xf3t ቀድሜሻለው ክክክክክክ

  • @user-uq5bu7uh2k
    @user-uq5bu7uh2k 2 ปีที่แล้ว +3

    ምንም ችግር የለወም ሁላቸወንም ያገናኝቸው የሂወት መንገድ ነው

  • @user-yu9bw8tw9z
    @user-yu9bw8tw9z 8 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን👏

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 ปีที่แล้ว +2

    Betam enameseginalen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-qn1hu4vv7b
    @user-qn1hu4vv7b 2 ปีที่แล้ว +2

    ከሁሉም ነገር የሚገርመኝ ያንተ ትግስትና ጥንካሬህን መልካምነትህን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @DuvajDxb-nd7lf
    @DuvajDxb-nd7lf 6 หลายเดือนก่อน +1

    እነሱም ይጋቡ እነም አግባዋለሁ

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 ปีที่แล้ว +1

    Minim chegir I yelewum ene bihon fikiren asiketilalihu mikinyatum zimidina yelachiwum 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️Akerarebihi betam yamirali wddddddddd

  • @NaniNani-gz3hf
    @NaniNani-gz3hf 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህ ፍቄ

  • @umrikiyatube107
    @umrikiyatube107 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow thank you so much bro❤️♥️

  • @user-yc9bf2xf3t
    @user-yc9bf2xf3t 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኮን ደህና መጣህ

  • @hanameskele5597
    @hanameskele5597 ปีที่แล้ว

    Betam dess yelal

  • @atenafderseh4409
    @atenafderseh4409 2 ปีที่แล้ว +2

    I like it

  • @user-vx9cn4tt1k
    @user-vx9cn4tt1k ปีที่แล้ว +1

    ፍቄ በጣም ገራሚ ነው ይዛሬው ጓደኛዬ ተመሳሳይ ፍቅር ገጥሟትል በጣም ነው ያዘንኩት ያኔ ስትነግረኝክበርልን

  • @hagigache5389
    @hagigache5389 4 หลายเดือนก่อน

    Wow amazing 😊

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e ปีที่แล้ว +1

    ግን እኮ መጋባትይቻላል ምንአልባችሀይማኖታቸው አይፈቅድእንደሆንእንጂ የኔአጎት ያገባት የቀድሞየወንድሙሚስት ልጅ ናት ወንድሙአግብቶአት አንዲት ልጅ ወልዳተፈታችእናሌላአግብታ ልጆች ወለደች ከወለደቻቸውልጆችአንድዋ ደግሞ አጎቴንአገባችው ለእህትዋአጎትሲሆን ለእስዋደሞ ባልዋሆነ

  • @HananHanan-wg4et
    @HananHanan-wg4et 11 หลายเดือนก่อน

    Omg betam yasaznal

  • @getnetkassie457
    @getnetkassie457 10 หลายเดือนก่อน

    ሐሪፍ ነው በተውኔቱ አለም

  • @hikmatjahjah6230
    @hikmatjahjah6230 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ፍቅርር!!!

  • @user-zv4mc8ww3c
    @user-zv4mc8ww3c 10 หลายเดือนก่อน

    Des yemle terka nw tnx❤

  • @samarjouni9657
    @samarjouni9657 ปีที่แล้ว

    Wawa 100% desi yemil ye fikir tarik

  • @KediKedi-lg2vm
    @KediKedi-lg2vm ปีที่แล้ว +6

    ልጁ ቀልዲ ደስ ሲል የቴሌዋ ሴት መእታብኝ ነው😂😂🤣

  • @fikirnegn3968
    @fikirnegn3968 2 ปีที่แล้ว +1

    Atitifa eshi tolo tolo na place😍😍

  • @salimaltuniji4577
    @salimaltuniji4577 2 ปีที่แล้ว +2

    ግን እኮ ችግር የለዉም ይመስለኛል

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍቄ እናመሰግናለን አተራረክህን እወደዋለዉ በርታልኝ❤

  • @fikirnegn3968
    @fikirnegn3968 2 ปีที่แล้ว +1

    Welcome😍😍

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 5 หลายเดือนก่อน

    ሱሴ ሆነህ የድሮውን ሁሉ እየፈለኩ ማዳመጥ ጀምሬያለው ይመችህ

  • @fantayegenemo1769
    @fantayegenemo1769 12 วันที่ผ่านมา

    እኔ ብሆን አልለየውም ምንም በስጋ አያገናኘንም ማ ቢወልድ ማ ይባላል

  • @melkamgirma9859
    @melkamgirma9859 2 ปีที่แล้ว +5

    ገምቼ ነበር ይህ እንደሚፈጠር ሃና ስልኳን ስትዘጋበት💔💔😢😢😢
    እናም እኔ በእነሱ ቦታ ብሆን የቤተስቤን ደስታ አስቀድማለው በእርግጥ በጣም ከባድ ቢሆንም በቃ ለኔ የተፃፈልኝ ያ እንዳልሆነ እገነዘባለው ፈጣሪ ደግሞ በስራው ስለማይሳሳት ሌላ የሕይወት ጉዞ አዲስ ምዕራፍ እጀምራለው ህመሜን ቻል አድርጌው😔😔😔😔
    እናም አቀራረብክ በጣም ደስ ይላል በርታ😍😍🙏

    • @esuz2285
      @esuz2285 2 ปีที่แล้ว

      እባክህ ቀጥለው በመጀመሪያ ልብወለድ እንዳልሆነ ገልጠህ ለታሪክ ነፍስ ዘር ይህ ቀጥለው ቤት እንደምትቀጥለው ልጠቁምህ በተጠለፍክበት ቀን በሆነው የተፈጠረው ወንድ ነዉ ሲት ናት ብቻ ምርጫ ው ለሀኒ አድርገህ ብትቀጥለው የብዙቻችንን ስሜት ያረካል ቀጣይ ትልቅ ታሪክ እየሆነ ይሄዳል እባክህ ቀጥለው

  • @mebrakzeremariam1286
    @mebrakzeremariam1286 2 ปีที่แล้ว

    Wow, very nice, but sad, they should have counted their love, no blood relationship between the two👍

  • @muzitgebries6820
    @muzitgebries6820 6 หลายเดือนก่อน

    wowww wowww ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘💞💞💞💞💞🎉🎉🎉🎉

  • @yenedaba3147
    @yenedaba3147 2 ปีที่แล้ว

    Wow 👏

  • @BezaBeza-ue7ye
    @BezaBeza-ue7ye 3 หลายเดือนก่อน

    👌👌👌👌👌👌🎉

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @samarjouni9657
    @samarjouni9657 ปีที่แล้ว

    Kebadi nw amazing

  • @hananmulatu6464
    @hananmulatu6464 2 ปีที่แล้ว +13

    እኔማ ሀኒ ብሆን ምን ጥያቄ አለው እናንተ አርጂታችኋል እኛ ገናአፍላ ፍቅራችንን እንኑርበት ባይሆን የሚያማምሩ የልጂልጆች እንሰጣችኋለን ነዋ የምላቸው ለማንኛውም እናመሰግናለን ላንተ

  • @fikermamo8783
    @fikermamo8783 2 ปีที่แล้ว +3

    ምንም ችግር የለውም ታዳ መጋባት ይችላሉ?

    • @zmzmzmzm9968
      @zmzmzmzm9968 2 ปีที่แล้ว +1

      ምንም ችግረ የለዉም መጋባት ይችላሉ

  • @abelselam8543
    @abelselam8543 6 หลายเดือนก่อน

    Ene behone ektelbetalhu

  • @emebitegashya1388
    @emebitegashya1388 2 ปีที่แล้ว

    ምንም ችግር የለውም በቀጠል ነው ዝምድና የለ

  • @user-qz4ot5kr1r
    @user-qz4ot5kr1r 2 ปีที่แล้ว +1

    ☝️💯💘💖

  • @meseretmamed4252
    @meseretmamed4252 2 ปีที่แล้ว

    Waaaw !! Betam yemigrem fiker lequel tendoche neberu enea esewane behone yedelg bihone aletewewm nebere, wendemena ehetenetachew begabecha bihala yemeta new yeaefere leje yahele enqwan zemedena yelachewem, selezihe ye esune fiker lensue beyea aletewewme nebere yemimekerachew tru nebere !! Beza laye Hawi yegrebeate leje demo lerasewa selemetewedew deseteja nate 🤷🤷

  • @danak2367
    @danak2367 2 ปีที่แล้ว +1

    እሚገርም ታሪክ ነው ደስ እሚል

  • @zuzuebrahim5489
    @zuzuebrahim5489 ปีที่แล้ว +5

    (ህይወት ይቀጥላል...
    አንድ ገጽ ተበለሸ ብላህ አትቁም...🏃
    በጣም ደስ የሚል ታሪክ በተላይ የሀዩ ምክር
    እና ስለ ጉማሬ ከታሪኩ ፈገግ የልኩባት (ቆርኪ ላይ ገላየን ከልተጠብኩ በዜና ከልጨፈርኩ😊
    በአጠቃላይ ምርጥ ታሪክ ነበር ቴንኪስ🙏

  • @Hanzi1223
    @Hanzi1223 5 หลายเดือนก่อน

    Gen yan hulu yawerachew be debdabe new?????? 😅 gen enamsehnaln

  • @mihreteabgebrekidan3144
    @mihreteabgebrekidan3144 ปีที่แล้ว

    👍❤👍

  • @astermekonen9148
    @astermekonen9148 2 ปีที่แล้ว

    Wòow👍💪💔🥰

  • @goitommekonnen1509
    @goitommekonnen1509 2 ปีที่แล้ว

    Sele Mariamoch saihon sele Melaktan new yemibal..

  • @user-zx4su9tf4k
    @user-zx4su9tf4k 2 ปีที่แล้ว

    💗😢

  • @meronneguse5871
    @meronneguse5871 2 ปีที่แล้ว

    Yene yet nek 😔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @susuhabshawit4791
    @susuhabshawit4791 2 ปีที่แล้ว +2

    ልስማውና እመለሳለሁ🙄😘

  • @musaratmusarat7204
    @musaratmusarat7204 2 ปีที่แล้ว +2

    የእውነት በጣም ልብ ያማል በጣም ነው ያዘንኩት 😔😔😔ግን በቃ ምንም ማድረግ አይቻልም ህህት እና ወንድም ሆኖ መቀጠል ነው 💔💔💔😌😌😌😌

  • @user-qz4ot5kr1r
    @user-qz4ot5kr1r 2 ปีที่แล้ว

    👫😍🙏🏻👍💔

  • @user-qz4ot5kr1r
    @user-qz4ot5kr1r 2 ปีที่แล้ว

    🤲🤣🤣🤣🤣🤣❤️

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 2 ปีที่แล้ว +1

    Amesgenalhue yegaremli yeswe agateme👏👏👏👍😍😍😍

  • @firehiwothabesha2213
    @firehiwothabesha2213 2 ปีที่แล้ว

    Waww Esike malqi Endati Endagagaw 😍

  • @zuzulove7290
    @zuzulove7290 ปีที่แล้ว +2

    ትልልቆቹም ይጋቡ ትንንሾቹም አብረው ይኑሩ ምን ችግር አለው

  • @user-ww8hv6rm2s
    @user-ww8hv6rm2s 2 ปีที่แล้ว +1

    መሳጭ ስቶሪ

  • @user-xr2ii7oc3o
    @user-xr2ii7oc3o 2 ปีที่แล้ว +1

    Don,t stop,Keep going with " H ! ! ! A N A"🤎🧡💙

  • @HananHanan-wg4et
    @HananHanan-wg4et 11 หลายเดือนก่อน

    Omg betam yasaznal

  • @abelselam8543
    @abelselam8543 6 หลายเดือนก่อน

    Betam des yelal demthem yamral

  • @HananHanan-wg4et
    @HananHanan-wg4et 11 หลายเดือนก่อน

    Omg betam yasaznal