ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የክፍለ ሀገር አውቶብስ ውስጥ የተጀመረው ፍቅር || የፍቅር ታሪክ || Yefikir Tarik || yefikir ketero || Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.พ. 2021
  • የክፍለ ሀገር አውቶብስ ውስጥ
    yefikir ketero | yefikir tarik | የፍቅር ቀጠሮ | New Ethiopian love story
    ___የተመረጡ ፍቅር ታሪኮች_______
    1,የቤሩቷ አፍቃሪ የፍቅር ታሪክ( ክፍል 1)
    • Ethiopia: የቤሩቷ አፍቃሪ | ...
    ክፍል 2
    • የቤሩቷ አፍቃሪ • የፍቅር ታሪክ •...
    2, ስንፈተ ወሲብ ትዳራችንን በጠበጠው
    • የትዳራችን ጓዳ • ስንፈተ ወሲብ ት...
    3, የጎንደሯ ኮረዳ አሳዛኝ ታሪክ
    • Ethiopia ገበና ✍ ጎንደር ✍ ...
    4, የመተሃራዋ ቆንጆ ( ክፍል 1 )
    • Yefeker ketero || የፍቅር...
    (ክፍል 2
    • Yefeker ketero || የፍቅር...
    ክፍል 3
    • Yefeker ketero || የፍቅር...
    5, ጠባሳ አሳዛኝ ታሪክ
    • 💔 አሳዛኝ 💔 የፍቅር ታሪክ 💔 የፍ...
    6, መንታ ፍቅር አስተማሪ ታሪክ
    • መንታ ፍቅር | አስተማሪ የፍቅር ታ...
    7, የሩሀማ አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    • የፍቅር ቀጠሮ - የሩሀማ ታሪክ 2 ...
    8, ያልተቋጨ ፍቅር አሳዛኝ ታሪክ (ክፍል 1)
    • " ያልተቋጨ ፍቅር " ( ክፍል አን...
    ክፍል 3
    • ክፍል 3 ❤ ያልተቋጨ ፍቅር ❤️ የ...
    ክፍል 4
    • ክፍል 4 - ያልተቋጨ ፍቅር - የፍ...
    ክፍል 5
    • ክፍል 5 - ያልተቋጨ ፍቅር - የ...
    9, በ 14 አመቴ ሳውዲ ......
    • (ክፍል 2) በ14 አመቴ ወደ ሳውዲ...
    10, ማርገዜን ከ 2 ወር በኃላ ነው ያወኩት
    • Ethiopia: New Ethiopia...
    11, የፌቨን አስተማሪ ታሪክ
    • ፌቨን - yefikir ketero -...
    12, የሀዊ አስተማሪ የፍቅር ታሪክ (ክፍል 1)
    • ሀዊ • ክፍል አንድ • የፍቅር ቀጠ...
    ክፍል 2
    • Ethiopia: ሀዊ • ክፍል 2 •...
    ክፍል 3
    • Ethiopia • ሀዊ • ክፍል 3 ...
    ክፍል 4
    • Ethiopia: ሀዊ - ክፍል 4 -...
    ክፍል 5
    • ሀዊ ( ክፍል 5 ) • የፍቅር ቀጠ...
    13, የጋብቻ ጥያቄ
    • Ethiopia የጋብቻ ጥያቄ • ክፍ...
    14, ከሱ አይደለም ልንገረው ወይስ አልንገረው ?
    • Ethiopia: ባሌን በገንዘብ ቀየ...
    ________________________________
    ፍቅር ማለት ለሁሉም ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ ከፈጣሪ የሚሰጥ እጅግ አስደሳች ስሜት ነው
    ፍቅር በደል አያውቅም እናም
    የፍቅር ቀጠሮ አላማው ሁሉም ሰው ለፍቅር እውነተኛ እና ታማኝ እንዲሆን ማድረግ ነው፡፡
    የፍቅር ቀጠሮ ኘሮግራም በርካታ አስተማሪ የሆኑ የፍቅር ታሪኮችን እስካሁን ያቀረበ ሲሆን ወደፊትም እያቀረበ ይቀጥላል፡፡
    የፍቅር ታሪኮችን መስማት ምን ጥቅም አለው?
    ፍቅር ውስጥ ላልገቡ ከመግባታቸው በፊት በደንብ እንዲያገናዝቡ ያስተምራል በፍቅር ለተበደሉ ደግሞ መፅናኛ እና ብርታትም ጭምር ይሆናል
    _______ፍቅር ይስጠን___________
    እኛን ለማግኘት ስልክ
    +251900020251
    Telegram imo or whats app
    #yefikirclinic #yefikirketero #yefikirmirchaye #yefikirkal #yefikiralem #yefikirwwog #yefekerketero2019 #yefekerclinic #yefikirketero #yefekermirchaye #yefekerkal #yefekeralem #yefikirwwog
    #yefkerclinic2019 #yefkerketero2019 #yefkermirchaye2019 #yefkerkal2019 #yefkeralem2019 #yefkerwog2019
    #yefikirclinic #yefikirketero2019 #yefikirmirchaye #yefikirkal2019 #yefikiralem2019 #yefikirwwog2019
    #Yfikirtarik2019 #yefekertarik yefikirtarik
    #የፍቅርቀጠሮ #የፍቅርክሊኒክ #የፍቅርታሪክ #ሰንሰለት #የፍቅርአለም #የፍቅርምርጫዬ #ፍቅር
    yefikir tarik yefikir clinic
    የፍቅር ቀጠሮ • Yefikir ketero • #የፍቅርታሪክ • yefikir tarik Ethiopian
    yefikirclinic yefikirketero yefikirmirchaye yefikirkal yefikiralem yefikirwwog yefekerketero2019 yefekerclinic yefikirketero yefekermirchaye yefekerkal yefekeralem yefikirwwog
    yefkerclinic2019 yefkerketero2019 yefkermirchaye2019 yefkerkal2019 yefkeralem2019 yefkerwog2019
    yefikirclinic yefikirketero2019 yefikirmirchaye yefikirkal2019 yefikiralem2019 yefikirwwog2019
    Yfikirtarik2019 yefekertarik yefikirtarik
    የፍቅርቀጠሮ የፍቅርክሊኒክ የፍቅርታሪክ ሰንሰለት የፍቅርአለም የፍቅርምርጫዬ ፍቅር
    ___የተመረጡ ፍቅር ታሪኮች_______
    1,የቤሩቷ አፍቃሪ የፍቅር ታሪክ( ክፍል 1)
    • Ethiopia: የቤሩቷ አፍቃሪ | ...
    ክፍል 2
    • የቤሩቷ አፍቃሪ • የፍቅር ታሪክ •...
    2, ስንፈተ ወሲብ ትዳራችንን በጠበጠው
    • የትዳራችን ጓዳ • ስንፈተ ወሲብ ት...
    3, የጎንደሯ ኮረዳ አሳዛኝ ታሪክ
    • Ethiopia ገበና ✍ ጎንደር ✍ ...
    4, የመተሃራዋ ቆንጆ ( ክፍል 1 )
    • Yefeker ketero || የፍቅር...
    (ክፍል 2
    • Yefeker ketero || የፍቅር...
    ክፍል 3
    • Yefeker ketero || የፍቅር...
    5, ጠባሳ አሳዛኝ ታሪክ
    • 💔 አሳዛኝ 💔 የፍቅር ታሪክ 💔 የፍ...
    6, መንታ ፍቅር አስተማሪ ታሪክ
    • መንታ ፍቅር | አስተማሪ የፍቅር ታ...
    7, የሩሀማ አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    • የፍቅር ቀጠሮ - የሩሀማ ታሪክ 2 ...
    8, ያልተቋጨ ፍቅር አሳዛኝ ታሪክ (ክፍል 1)
    • " ያልተቋጨ ፍቅር " ( ክፍል አን...
    ክፍል 3
    • ክፍል 3 ❤ ያልተቋጨ ፍቅር ❤️ የ...
    ክፍል 4
    • ክፍል 4 - ያልተቋጨ ፍቅር - የፍ...
    ክፍል 5
    yout

ความคิดเห็น • 78

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 3 ปีที่แล้ว +8

    እንኳንም ወለድሽው ትምህርትሽንም መጨርስሽ. ጎበዝ ነሽ

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 3 ปีที่แล้ว +7

    ኤጭ ባለታሪኳ ታውራበት ለሠሚውም ግልፅ እንድሆን በመሀል ጣልቃ ስትገባባት ልታወራ የፈለገችውን ሁሉ እያስረሳካት ነውኮ

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f 3 ปีที่แล้ว +13

    ምን አይነት ሰውየ ነህ እንዴት ታውራ በመሀል እየገባህ የምትለፈልፈው ቢያንስ ሀሳቧን እስከምትጨርስ ዝም ብትል። ይቅርታ አስተያየት ነው

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 ปีที่แล้ว

    ኤርሚዬ ፕሮግራማቹሁ በጣም እውድዋለሁ ግን አትችኩል ባለ ታርኮቹ ያውሩበተ ተው ጣልቃ አትግባ በእርቅ ማድ እንዳልክ አስችገርን አንተም ታስችግርናለህ ተወ ታርም በተረፈ በርቱ በጣም እውደዋለሁ የምታቀርቡት ነገር አስተማር ነው

  • @kalyeyene8953
    @kalyeyene8953 3 ปีที่แล้ว +4

    ማብራራትክ ጥሩ ሁኖ ሳለ በያንዳንዱ ሀሳብ ላይ ጣልቃ ባትገባ ለአዳማጭም ይሁን ለተናጋሪ ተመስጦን ይፈጥራ አንቺ ደግሞ እህታችን ጠንካራ ሁኝ በሂወቱ ተሳስቶ እማያውቅ ምንም አዲስ ነገር ሞክሮ እማያውቅ ማለት ነው።

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 3 ปีที่แล้ว +3

    ልጅቱዋ ስታወራ አወያዩ ቶሎ ቶሎ ጣልቃ እየገባህ ባታቁአርጣት ጥሩ ነበር:: ሃሳቡዋን መጨረስ አልቻለችም:: ትዕግስት ይኑርህ!

  • @ethiofriendship4909
    @ethiofriendship4909 6 หลายเดือนก่อน

    Man newu journalistu!! Abate teregaga enji ,betam guaguah 😂😂

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b 3 ปีที่แล้ว +5

    እህቴ ያንቺም ጥፋት አለ የመማር ጥቅሙ ምንድነው ቆይ አላማሽን ዘንግተሽ ጥንቃቄ የጎደለው ግንኙነት ማድረግሽ አንቺንም ቤተሰብሽንም ጎድተሽ አልፎ ልጅሽ እየተጎዳ ነው ሴቶች ሁሌም ጠንቃቃ ልኖን ይገባል ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው

    • @RajRaj-yv2fp
      @RajRaj-yv2fp 3 ปีที่แล้ว +1

      Temarin yemlutu eko nachew hagenin eyaferesu wedenin ende beg eyasaredu yalutu

    • @biliyamwondosen8793
      @biliyamwondosen8793 3 ปีที่แล้ว

      @@RajRaj-yv2fp ayzoshi

  • @genetkonjo
    @genetkonjo ปีที่แล้ว

    ኡፍፍ ቃዜጠኛው ምኑ ቅልብልብ ነክ እስኪ አፍ አፍ አትበል ጉድ እኮ ነው😂😂😂

  • @fatimayibra5678
    @fatimayibra5678 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ታረኩን ጨረሸ መሰማት አልቻልኩም ሊላ ታረክ ብሰማ ይሻለኞል እረጋ የአለ

  • @user-th8gl7kw8q
    @user-th8gl7kw8q 3 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ጠካራ ሴት ነሽ ውዴ ባወቁሽ ብዬ ተመኘው ጌታ ይባርክሽ

  • @zedhabeshawit2281
    @zedhabeshawit2281 3 ปีที่แล้ว +12

    እረ ቀስ በል ልጅቷ ታውራበት🤔😏ኡፍ ስግብግብ ሰው አልወድም

    • @alemadamena2617
      @alemadamena2617 3 ปีที่แล้ว +1

      Kkkk

    • @sifenkejela9205
      @sifenkejela9205 3 ปีที่แล้ว

      Men malet new kiya Oromignaa gurage demo guragegna gira yegebash fetur kkkk kiya bilo Oromo enji gurage kk siyamresh yiker Oromo mehon hhh

    • @zedhabeshawit2281
      @zedhabeshawit2281 3 ปีที่แล้ว

      @@sifenkejela9205 ሀይለ ቃል ልጠቀም ካልኩ ምናልባት ካንቺ እብስ ይሆናል ግን አላደርገውም እኔ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገኝ ልጅ ነኝ በሄድኩበት እንዳበደ ውሻ አልጮህም በዘር እና በብሄር አልባላም ሰው በሰውነቱ እንጂ በዘሩ አልገምተውም ለማንኛውም ለጥያቄሽ መልስ ልስጥሽ አው እኔ ጉራጌ ነኝ💪ስራ ወዳድ ፍቅር ከሆነ ማህበረሰብ የወጣሁ ምርጥ የጉራጌ ልጅ ነኝ ሌላው ኦሮሞ መሆን ሲያምርሽ ይቅር ያልሽው እኔ ኦሮሞ መሆን ተመኝቼ አላውቅም በጉራጌነቴ አላፍርም የበታችነት ስሜትም አይሰማኝም!!!💪❤❤ትክክለኛ ስሜ ኪያ አይደለም ይሄ በዚ ስም የሚጠራኝ በጣም የምወደው ፍቅረኛዬ ነው ኪያ,ኪዩ ብሎ ነው የሚጠራኝ በዚው አጋጣሚ ልንገርሽ ፍቅረኛዬ ኦሮሞ ነው ለዛውም የአርሲ ልጅ በቅርቡ አዳማ ላይ ያበደ ሰርግ ልናደርግ ነው ብትመጪ ደስ ይለናል😜😂😂የኔ ዘረኛ አንዳንዶቻቹ እኮ በቃ ለይቶላቹዋል በዘር ተለክፋቹዋል😂😂😂እኔ ግን ማንም ምንም ቢል ጉዳዬ አይደለም በቅርቡ ከፍቅሬ ጋር አዳማ ላይ ሽር ብትን እንላለን እኔ የኦሮሞ የባህል ልብስ ለብሼ እሱ ደግሞ የጉራጌ የባህል ልብስ ለብሶ💪😂😂ያዝ እንግዲህ💃💃😎😂😂😂

    • @zedhabeshawit2281
      @zedhabeshawit2281 3 ปีที่แล้ว

      @@alemadamena2617 የጻፍኩት አንብቢና Sifen Kejela ለተባለችው ልጅ መልስ ስጪልኝ በሞቴ😂😂እንዴት ስምሽ ኪያ ትይዋለሽ ብላ እሪ😂😂😂

    • @zaynabadme6440
      @zaynabadme6440 3 ปีที่แล้ว

      እኮ አመት አታወራ ሀሀሀሀሀሀ

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 3 ปีที่แล้ว +2

    ምን አለበት ልጅቱ ብታወራበት ደማጮችንም ትረብሻለህ

  • @henokdebessai5702
    @henokdebessai5702 3 ปีที่แล้ว +4

    እንዴ እንዴት እንስማ ጋዜጠኛው እኮ ምላሱን እንደባዲራ አውለበለበው ምን ቅሞ ነበር እንዴ ኢንተሪቪው ሲያደርጋት የነበረው

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ጠያቂው: ምን ዓይነት ቅልብልብ ቀዥቃዣ ነህ እባክህ: እያቁአረጥካት ልጅቱዋ እንዴት ታውራ?

  • @user-pv1jv2od9k
    @user-pv1jv2od9k 3 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪየ ጋዜጠኛው ሲያናድድ

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 3 ปีที่แล้ว +2

    Ewent gen jegna neshi hulum lbgo new 🙏🙏

  • @Sampsonawuku412
    @Sampsonawuku412 3 ปีที่แล้ว +6

    ውል እስቲ ዝም በል ታውራበት

    • @alamadane7178
      @alamadane7178 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ እኔራሱ እያልሁ ነበር

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ በፈጣሪ"እሷን እንስማ"ወላ አተን"ማውራትያለባትን"እስከምጨርስ"እረጋብትል"ብታዳምጣት "አሪፍ"ነበር"አታደናግራት"ግራአታጋባት"እንደ"ክክክክ

  • @wondeyradneguse6503
    @wondeyradneguse6503 3 ปีที่แล้ว +6

    የታሪኩ ባለቤት እኮ አንት ሆንክ ጠያቂም መላሺም ወይ ፍጥነት ከብርሃን መፍጠን መንቀዥቀዥ ተረጋጋ

  • @salamaalamiri2477
    @salamaalamiri2477 3 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ተረጋጋ

  • @hawaebrahim8392
    @hawaebrahim8392 3 ปีที่แล้ว +6

    እስኪ አንተ አትቀዥቀዥ ታውራበት አንተ አዳምጣት ቱልቱሊያም

    • @woinshetmekonnen1910
      @woinshetmekonnen1910 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነትም አትንቀዢቀዢ የምር ወሬ አለበት እንዴት እንሥማት አቦ ቀስ በል ሢያሥጠላ

  • @user-cd8ho1zf8d
    @user-cd8ho1zf8d 3 ปีที่แล้ว +4

    እደትብለን እንስማት ቀስበል አትቀዥቀዥ ታውራበት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tube-sw3uc
    @tube-sw3uc 3 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ጋዜጠኛዉ እደ እሧ ናት ባለ ታሪኳ ወይሥ አንተ ዉይ ይሄን ነገርህን አሥተካክል😧😡

  • @ekramhassan8468
    @ekramhassan8468 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰውየው ተጫጫ ታሪኩ እንደት ሙሉውን ልስማው

  • @freywrufael1092
    @freywrufael1092 3 ปีที่แล้ว +1

    ታሪኩን አዛዛሄዊ እሶ ትናገር እንጂ ታሪኩ አንተያለህበት መሰለኝ።

  • @anshlim1233
    @anshlim1233 3 ปีที่แล้ว +1

    Wowo

  • @ethiopiatikedem8719
    @ethiopiatikedem8719 3 ปีที่แล้ว +1

    ኧር ጠያቂው ተረጋጋ እንዴ እሷን ሳይሆን አንተን ነው የምትለፈልፍ ነው አንተም ፉቃ ይዞህነበረ

  • @user-bk3sr5dg4e
    @user-bk3sr5dg4e 3 ปีที่แล้ว +1

    እህ ለምንድነው ጠያቂው የሚቸኩለው የሷን እዴት እንስማ አፍ አፏን እያለ ጉድ እኳነው እሱው ጠያቂ እሱው መላሽ ወይ ጉድ

  • @user-me1vb3gd8v
    @user-me1vb3gd8v 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጠን ፈጠን በሉ እባካችሁ ስደተኛ እኮነን አታስረዝሙት

    • @user-cd8ho1zf8d
      @user-cd8ho1zf8d 3 ปีที่แล้ว

      የኔውድ አይረዱን

    • @user-me1vb3gd8v
      @user-me1vb3gd8v 3 ปีที่แล้ว

      @@user-cd8ho1zf8d በትክክል አብሽሪ ያልፋል

    • @user-cd8ho1zf8d
      @user-cd8ho1zf8d 3 ปีที่แล้ว

      @@user-me1vb3gd8v እሽ እህት

  • @abebedutoro7358
    @abebedutoro7358 3 ปีที่แล้ว

    I don't like the frequent interruption of the journalist. I can't give her a chance to speak

  • @gfdxghggdfgh5293
    @gfdxghggdfgh5293 3 ปีที่แล้ว

    bexam adenqeshalewu qoraxe sete

  • @saadasaada1092
    @saadasaada1092 3 ปีที่แล้ว +2

    በየት በኩል ታውራ ለቤትህ አድስነኝ ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ የኔንም ታሪክ እድታቀርብልኝ ደግሞ እኔው ላውራው እዳትለኝ አደራ

  • @getahunayele4950
    @getahunayele4950 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ሲበዛ ወሬኛ ነክ በ ጌታ ስም በ የት በኩል እንስማ ከ አፉ ላይ ወሬ እየነጠክ ጉዳዩ ያንተ አስመሰልከው

    • @ebromamee3912
      @ebromamee3912 3 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣😀😀😀😀😀

    • @user-cd8ho1zf8d
      @user-cd8ho1zf8d 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹

  • @user-th8gl7kw8q
    @user-th8gl7kw8q 3 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ጋዜጠኛ ነው እኔ አንችን ቢሆን ትቼው ነው ተነስቼ ነው የሚወጣው የሰው ችግር የማይገባው ድንጋይ ከማውራት

  • @user-cs2js5iq6d
    @user-cs2js5iq6d 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይ።ወሬ።የሜወድወንድአልወድም

  • @danielghebre3071
    @danielghebre3071 3 ปีที่แล้ว +1

    አንተነክ ባለጉዳዩ እንዴ? ኧረ እሷ ነች እንዴ ጋዜጠኛው እንዴ ? ዝም በል ክፍት ኣፍ

  • @serahbezufeker8391
    @serahbezufeker8391 2 ปีที่แล้ว

    ምን ያቅለበልብሀል

  • @kokitube
    @kokitube 3 ปีที่แล้ว

    Gazexanyaw gin lemin tichokilalik hasabwsn iskit ceriss xebiqat ejii idee

  • @tadessealie2639
    @tadessealie2639 3 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው ዝም ቢል ምን አለበት

  • @nardoseyabeyala1862
    @nardoseyabeyala1862 3 ปีที่แล้ว +1

    Please zefenu eminegreg megbyaw lay

  • @enkechuntube5630
    @enkechuntube5630 2 ปีที่แล้ว

    Mensure

  • @riima5804
    @riima5804 3 ปีที่แล้ว +1

    በቅንነትሰብስክራይብአርጉኝ

  • @user-vz4ly3hc7k
    @user-vz4ly3hc7k 3 ปีที่แล้ว +3

    አንተ ወሬኛ ማንን እንሥማ ባለታሪኩ አንተ ሆንክ እኮሆ

  • @seenaseena3585
    @seenaseena3585 3 ปีที่แล้ว

    Minwe falbish almshi atwqmi jazbaa

  • @RajRaj-yv2fp
    @RajRaj-yv2fp 3 ปีที่แล้ว

    Mechem le tekemachi semay kirb new ayideli teretu tifatish dekama gonsh endale hono lijishin yalemasoredishin adenekush esum beza wekit kanchigar mehonun mesegenkut gin ahun min setan gebachiw mechem wendoch weretegna nachew eyader yansalu ende kure wuha
    Beteseb degmo tedeferin akak zaraf maletachew yale new tenkara gonshin madinek neberebachew
    Lelaw be timhirit betim yihun be beteseb lay eyenorin guwAdegna keyazin bedniget tetsenese yemibali negerin bizu gize semalew mechem ketetegna metsenesu endemayiker tefito bachiw ayimesilegnim

  • @seenaseena3585
    @seenaseena3585 3 ปีที่แล้ว

    Balgee

  • @RajRaj-yv2fp
    @RajRaj-yv2fp 3 ปีที่แล้ว

    Degmo gazetegnaw higu endih ayidelem negerun akebay ante honik eko yesuwan chigir yalemesmat lemasater kefelek lemn akerebkat teliba honk eko kkkkk

  • @user-ts2ni6ic9w
    @user-ts2ni6ic9w 3 ปีที่แล้ว +2

    ምን መደጋገም ያስፈልጋ እሷ ትናገር እንጂ አንተተጠያቂ እሷ ጠያቂ አስመሰልከው እኮ ሚዲያ የመጀመሪያህ ነው?እንድትደመጥ እሷ የምትናገረውን መደጋገምህን አቁም መግለፅም ከፈለክ አጠር አድርገው አትንቀልቀል

  • @duhdhduudhdhjd3577
    @duhdhduudhdhjd3577 3 ปีที่แล้ว

    አንተ አውራ ጂ