የእኔ ዓለም | የፍቅር ታሪክ | ሙሉ ክፍል | Ethiopian Narration | Ethiopian love story | Yesewalem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 60

  • @abebechazen4646
    @abebechazen4646 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው❤የሁላቸንም መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @Hawasetot
    @Hawasetot ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ ሲያምር መጨረሻችን አሳምርልን ያረብ ❤

  • @Zerto-w1o
    @Zerto-w1o 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @AdisMekonon-gs7gh
    @AdisMekonon-gs7gh ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ታሪክ ነው አጨራረሱ ደግሞ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Meicho-xq9im
    @Meicho-xq9im 3 หลายเดือนก่อน

    Wow Betam des yemil treka beteleyi mechereshaw siyamr❤❤❤❤

  • @ErgetSelemon-vg5fd
    @ErgetSelemon-vg5fd 5 หลายเดือนก่อน +1

    ያንተን ትረካዎች ሳልሰማ ውዬ አላውቅም❤❤❤

  • @etagegnaddissu2841
    @etagegnaddissu2841 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚል ታሪክ ❤ በተለይ መጨረሻው ደስ ይላል ። thanks a million!

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky 3 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያው ቢያሣዝንም 😢መጨረሻው ደሥ ይላል❤

  • @ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ
    @ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ታሪክ የሚያሣዝን ደሥሥሥ የሚል የምር🥰

  • @NuryatolsaNuryatolsa
    @NuryatolsaNuryatolsa 3 หลายเดือนก่อน

    ያንተን ትረካ በጉጉት ነው የምጠብቀው በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ነው ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል❤ እና የሚሳዝን ታሪክ😢

  • @soliyantube
    @soliyantube 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔማ ሁሉም ትረካዎች ጭረሸ አደስ እይጠበኩ ነው

  • @MekdesHaile-sg5vu
    @MekdesHaile-sg5vu ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ደስ የምል እና የምያስተምር❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮😮 ነው ።

  • @selamendazenaw1174
    @selamendazenaw1174 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው በተመስጦ ነው ሳዳምጠው የነበረው ለምንፈልገው ነገር ምን ያክል መስዋትነት መክፈል እንዳለብን ተገንዝቤአለሁ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @alsabetgezaheng6237
    @alsabetgezaheng6237 ปีที่แล้ว

    ዋው. በጣም ደስ ይላል ሂሊናዬ

  • @KhaledAfgt
    @KhaledAfgt 3 หลายเดือนก่อน

    እደዚህ አይነት ታረክ ስስማ ፍቅርኝ መያዝ ያምረኝል😢

  • @hanameskele5597
    @hanameskele5597 ปีที่แล้ว

    Betam dess yelal ❤❤❤

  • @ሰውእንዳረግእግዚአብሔርአ

    ዋው በጣም ትምህርት ሰቶኛል በጣም እናመሰግናለን ❤🥰😊

  • @sisy5472
    @sisy5472 ปีที่แล้ว

    Betam konjo trik new

  • @ከድጃሰይድTube
    @ከድጃሰይድTube ปีที่แล้ว

    ምርጥነው

  • @biyeshisorri6138
    @biyeshisorri6138 ปีที่แล้ว

    Arif tarik

  • @merybiniyan
    @merybiniyan ปีที่แล้ว

    ዋዉ ደሰ ሰለ የ ሰዉ ሊጂ አታ ፈኒታ ፈታሪ እጂ ነዉ

  • @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን

    እዲያው ዘላለም ኑረልን ወድሜ ሊላ ቃል የለኝም ❤

  • @mebrakzeremariam1286
    @mebrakzeremariam1286 ปีที่แล้ว

    Lovely ending 🙏

  • @melyadmassu9706
    @melyadmassu9706 3 หลายเดือนก่อน

    Fiyu eja kurt yibelilshi

  • @AregashBose
    @AregashBose ปีที่แล้ว

    ❤❤❤😢

  • @hanouchyouness1989
    @hanouchyouness1989 ปีที่แล้ว

    🙏🙏

  • @martefeyes5600
    @martefeyes5600 ปีที่แล้ว

    nice history❤❤😊😊

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 ปีที่แล้ว

    እናማሳግናለን ፍቄ ባጣም አርፍ ትርከው ነው👏👏👏 ሌላሁን ባጉጉት እንጠብቃሌን 🙏🙏

  • @ahmntoabye6337
    @ahmntoabye6337 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ዋው

  • @BetiWrku
    @BetiWrku ปีที่แล้ว

    ደስይምልታሪክ፣በቴለይመጨረሻው፣

    • @BetiWrku
      @BetiWrku ปีที่แล้ว

      ፊቄ፣እናመሰግናለን😘😘❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @kebabush2119
    @kebabush2119 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ደስ የምል ትረካ ቤተሰብ ጫና ይቁም 👏

  • @liliyoyo2901
    @liliyoyo2901 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር በቃ እንዲ እንደሚተረከው እና በፊልም ላይ ብቻ ነው አይደል ያለው እረ የኔ የጎኔ ፍላጭ እስቱ ናና እንዲ አይነት የፍቅር ግዜ አሳልፈን ለሰው መማሪያ ይሁን እረ ተው ግን ተው

    • @ekrammoges8865
      @ekrammoges8865 ปีที่แล้ว +1

      😂

    • @መድብቸኛዋ
      @መድብቸኛዋ ปีที่แล้ว +1

      የኔወስ የበላው ጅብ አልጮህ አለ አይ አሁንስ ብቸኝነት አስጠላኝ ወላሂ😢😢😢😢😢

    • @KhaledAfgt
      @KhaledAfgt 3 หลายเดือนก่อน

      የኔም የለ ማን እደወሰደብኝ አላቅም😢😅

    • @HauHah-dp2fd
      @HauHah-dp2fd 2 หลายเดือนก่อน

      ስደት ራሱ ነው ብቸኝነት ያስቀረኝ የ ሃገሬ ልጆች ​@@KhaledAfgt

    • @HauHah-dp2fd
      @HauHah-dp2fd 2 หลายเดือนก่อน

      ፍቅር በ ፊልም ብቻ ነው ፣ስትገባው ቀዝቀዛ ወላፈን ነው

  • @KhaledAfgt
    @KhaledAfgt 3 หลายเดือนก่อน

    ፈያሜታ እወድሻለሁ❤

  • @Aየመርሳዋቀበጥ
    @Aየመርሳዋቀበጥ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤👍👍👍🙏🙏🙏

  • @HuGh-tg8ki
    @HuGh-tg8ki ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ እሚል ትረካ በርታ❤❤

  • @ጦይባዬናቴነፋቅ
    @ጦይባዬናቴነፋቅ ปีที่แล้ว

    እከን በሰለም መጠህ❤❤❤❤😊

  • @EMEBETEMU-u1k
    @EMEBETEMU-u1k ปีที่แล้ว

    ካንሰር 😢😢😢 ክፉ በሽታ የልጅነት ፍቅሬን ያሳጣኝ 😭

    • @HauHah-dp2fd
      @HauHah-dp2fd 2 หลายเดือนก่อน

      ኣይዞሽ 😢

  • @habentv1051
    @habentv1051 ปีที่แล้ว

    Feyamnta jegna nesh bervbo

  • @HauHah-dp2fd
    @HauHah-dp2fd 2 หลายเดือนก่อน

    ማነው ይሄ ቻናል ስራውን እየሰራ የሚከታተለው

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ ปีที่แล้ว

    ፍቄ አከብርሃለሁ ወንድሜ ከመደድ ጋር

  • @ZinabMoh-y3n
    @ZinabMoh-y3n 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Seada_S
    @Seada_S ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @ፋፊቲየኔ
    @ፋፊቲየኔ ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @mhireta8102
    @mhireta8102 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @RahwatarekeRahwa
    @RahwatarekeRahwa ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @jejekafood9107
    @jejekafood9107 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kongitmideksa8724
    @kongitmideksa8724 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤