ያልታጠበ እንባ | የፍቅር ታሪክ | ሙሉ ክፍል | Ethiopian love story | Yesewalem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 มิ.ย. 2022
  • Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 55

  • @user-sf6ns6ll7b
    @user-sf6ns6ll7b ปีที่แล้ว +7

    ፍቄ በጣም ነው እማከብርህ ጊዜህን ሰዉተህ ለምታቀርብልን አስተማሪ ታሪኮች በጣም ከልብ እናመሰግናለን በርታልን 👏❤

  • @samirasamiraa6297
    @samirasamiraa6297 2 ปีที่แล้ว +8

    አይይይ ሂወት እደቀላል ይሂ የኔም ሄወትነው ማነው የሚታመነው የሜወዱትን በማወዶት ሰው መቀየረ ያማል 😭😭😭

  • @user-sf6ns6ll7b
    @user-sf6ns6ll7b ปีที่แล้ว +5

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ይገርማል የሂወት ዉጣ ዉረድ የዚች ምድር ሩጫ ወዘተ.... ወንድሜ ፍቄ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን በጣም እወድሃለሁ አከብርሃለሁ በርታልን ❤👏

  • @user-dg3xv3jb3y
    @user-dg3xv3jb3y 2 ปีที่แล้ว +6

    የጠፋሰውእንኳንበሰላም መጣህልን

  • @simongizaw4183
    @simongizaw4183 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣምነው ይምኖድ ወንድማችን በርታልን

  • @semeretgtemoch2052
    @semeretgtemoch2052 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል 👍👍👍👍👍👍👍

  • @elizabethmengistu6878
    @elizabethmengistu6878 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow wow well done love the story and love the way you read it for us ...bless you continue with the GOOD work

  • @user-ne1ty6dy1x
    @user-ne1ty6dy1x 2 ปีที่แล้ว +3

    ይቅናሽ ይሳካልሽ አሜን 🙏🏼

  • @bossenaadena6023
    @bossenaadena6023 ปีที่แล้ว +3

    እመሰግናለሁ ❤️

  • @HelenHelu-mp5fk
    @HelenHelu-mp5fk วันที่ผ่านมา

    Ymer betam tamasiche naber sisema yenaberkut uffff betam yasazibal lijtan gn yalemadneki aychalem

  • @user-rd2du9iw3d
    @user-rd2du9iw3d 2 ปีที่แล้ว +2

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ያማል የሚወዱትን ስው በሚወዱት ስው መነጠቅ

  • @searchyourlife2958
    @searchyourlife2958 2 ปีที่แล้ว +2

    Well come back bro thanks

  • @abebechbeleteabebechbelete5850
    @abebechbeleteabebechbelete5850 2 ปีที่แล้ว +3

    ስታሳዝን በማርያም

  • @samriigetu9745
    @samriigetu9745 ปีที่แล้ว +1

    Enameseginalen 🥰

  • @senaitbekele47
    @senaitbekele47 ปีที่แล้ว +2

    wow betam regem gze teftekbg neber fike slagegehuk dess blogal ewnet yemtakerbachew tarikochem hone trekawochem betam new yemwedachew tchelalek ewnet

  • @zaynababdhullah
    @zaynababdhullah 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ማራኪ ነበር አስተምሮኛል❤❤

  • @taibat220
    @taibat220 ปีที่แล้ว +2

    በወድ መደፈር ያለውን ስቃይ የደረሰበትያቀዋል……………

  • @hannayonas2334
    @hannayonas2334 2 ปีที่แล้ว +1

    10q bro betam des yelale🙏

  • @user-ww7iz1qr3d
    @user-ww7iz1qr3d 5 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍ በጣም ያማል ግን ጥንካሬዋ
    እንደት ሳትሰባበር ቀጥ ብላ መቆሟ ያስገርማል ለነገሩማ ላያስችል አይሰጥም አይደል የሚባለው በአሁኑ ዘመን ግን እንኳን ጓደኛ የእናትም ልጂ እየከዳነው እረ እናትም በቻ ውዱ አዛኙና ይቅርባይ ካለገደብና ካለመልስ የምንጊዜም አፍቃሪና ተንከባካቢ ከራሳችን በበለጠ የሚያስብልን በጎውን የሚመርጥልን የዘላአለሙ አንዱና አምሳያ ብጤ የሌለው ሃቅ ፈራጁ ፍርዱም የማያጋድለው ወረትም ሆነ ጥቅም የማይለውጠው በእውነት አፍቃሪያችን የሆነው ፈጣሪያችን ብቻነው እሱ በቂያችንነው እደለኞችነን እና ክብር ምስጋና ምንጊዜም ለእርሱ ይገባው ስለሁሉም ነገር ተመስገን ፈጣሪያችን ሆይ❤

  • @emmuemmu1584
    @emmuemmu1584 ปีที่แล้ว +1

    Betam astemari tarik new hiwet bzu weta wred alat tenkara yehone sew yashnfatal

  • @BrookT-sj5sq
    @BrookT-sj5sq 9 หลายเดือนก่อน +1

    ከዳኒ ጋር ማቆም ነበረብሽ ለዛ ነው ናቲን ያጣሽው ማንም ወንድ ደስ አይለውም

  • @RahmaBashr
    @RahmaBashr 7 หลายเดือนก่อน

    ለዚነ እኛ ሙስሊሞች ያጎትሽልጂ ያክስትሽ ልጂ ለሠት ልጂ እደባዳ ነው መቀራረብ መተያየት አይፈቀድም አልሀምዱሊላ አላህ የፈጠራቸውን ፍጥረቶች አዋቂነው ይሄን አታርጉ የሄን አርጉ ሲል በምክነያት ነው ላአንች ያጎትሽ ልጂ ያተመለሰ ባዳውን ወድሜ ስትይ ነው የተሳሳትሽው እሽ

  • @meazaagedew8630
    @meazaagedew8630 ปีที่แล้ว +1

    Wow!!

  • @mkotryferkotc2120
    @mkotryferkotc2120 2 ปีที่แล้ว +1

    yemer betam new yalkeske ef

  • @hanameskele5597
    @hanameskele5597 9 หลายเดือนก่อน +1

    Betam yasazenal

  • @abebechbeleteabebechbelete5850
    @abebechbeleteabebechbelete5850 2 ปีที่แล้ว +12

    ትረካዎችህ ስሰማ እራሴን በባለታሪኩ ቦታ አስቀምጬ ስለማዳምጥ በስሜት ነው ማለት ሲደሰቱ ፣ሲስቁ፣ሲያለቅሱ፣ሲገረሙ እና ወዘተ ይሰማኛል

  • @taibat220
    @taibat220 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ አጀት ይበላል

  • @samiraali8482
    @samiraali8482 2 ปีที่แล้ว +7

    መቸ ነው ግን ወዶች ለሴት ልጅ ክብር የሚኖራችሁ ክፉናችሁ ሁላችሁም አዳይነት ናች።

    • @user-ne1ty6dy1x
      @user-ne1ty6dy1x 2 ปีที่แล้ว +5

      አይባልም ያለ ወንድ እቺን ምድር አልተቀላቀልሽም መጥፎ እንዳለ ሁሉ ጥሩም አለ መልካም ሰው ያጋጥምሽ እህት

    • @samiraali8482
      @samiraali8482 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-ne1ty6dy1x ይቅርታ እሽ አሜን

  • @islamispeace9612
    @islamispeace9612 2 ปีที่แล้ว +1

    enamesegnalen fke atitfabn

  • @wwhfwhfd3171
    @wwhfwhfd3171 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤ ❤❤❤

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma9763 2 ปีที่แล้ว +1

    Denq ena astmari nw ke denq aqerarb gar feqe enamsgnaln❤️🙏

  • @yohamnanmanki7592
    @yohamnanmanki7592 2 ปีที่แล้ว +1

    Wellcom 🥰

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @BontoMariyam-qn1ri
    @BontoMariyam-qn1ri 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢

  • @mihreteabgebrekidan3144
    @mihreteabgebrekidan3144 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @Pop-en1dk
    @Pop-en1dk 2 ปีที่แล้ว +16

    በህይወታችን ውስጥ ብዙ ፍተናዎች ይኖራሉ ከታገሱት ሁሉም ያልፋል 💔💔

  • @aminamina-up3bi
    @aminamina-up3bi 7 หลายเดือนก่อน

    🥺🥺🥺😢😢😢❤️❤️

  • @tsihonlove3302
    @tsihonlove3302 2 ปีที่แล้ว +1

    Ufff yamal

  • @roudamubarak8545
    @roudamubarak8545 6 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @user-ed5je2ky5w
    @user-ed5je2ky5w 8 หลายเดือนก่อน

    Yeknashi yena wed ❤❤❤❤❤❤

  • @user-pc1qu4rl1n
    @user-pc1qu4rl1n ปีที่แล้ว +1

    😥😥😥😥😥

  • @user-yc6fw4bz4h
    @user-yc6fw4bz4h 2 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰

  • @nijazmukkodan7782
    @nijazmukkodan7782 2 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያእንኳንደህናመጣህመጨረሻዉንእሰክሰማበጭቀትሞትኩ

  • @heess6575
    @heess6575 11 หลายเดือนก่อน +1

    💔💔💔💔💔🥺🥺🥺🥺

  • @gadisebayisa1962
    @gadisebayisa1962 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰😭

  • @user-ed5je2ky5w
    @user-ed5je2ky5w 8 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢yena wed yalfli 😊

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ወጄዋለሁ እንመሠግናለን ድንቅ አቀራረብ

  • @heess6575
    @heess6575 11 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😭😭😭

  • @ohithplouuad3707
    @ohithplouuad3707 ปีที่แล้ว

    YAsazinal 😭😭

  • @jibrilmuradahmed5837
    @jibrilmuradahmed5837 2 ปีที่แล้ว +7

    እንካን በሰላም መጣህ

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma9763 2 ปีที่แล้ว +1

    Bexam merx ena astmari nw enamsgnalen

  • @user-rd2du9iw3d
    @user-rd2du9iw3d 2 ปีที่แล้ว +1

    Well come

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ቤኑ ፈተናሽና ጥንካሬዋ ግሩም ነው