️ያልተፈታ ህልም//እውነተኛ ታሪክ //ልብ የሚነካ ትረካ//ETHIOPIAN SHORT STORY AMHARIC NARRATION/NARRATION

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • #Amharic#Tireka#ትረካ#narration/ETHIOPIAN SHORT STORY YALTEFETA HILM/BASED ON TRUE STORY
    #ደራሲ፡- እንዬ ሽበሽ
    ተራኪ፡- የእሰይነሽ ልጅ
    SEGENET NARRATION
    በሰገነት ሚዲያ ብቻ

ความคิดเห็น • 70

  • @loveisgood
    @loveisgood 2 ปีที่แล้ว +9

    በሰመ አብ እንዴት ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ወድሜ በጣም ጥሩ ነው ሁሌም አተ ተርትልን በተረፈ በርቱ

  • @nidal_-qj3ls
    @nidal_-qj3ls หลายเดือนก่อน +2

    qexaye yelemi ide😢😢😢😢

  • @belayneshambaye3438
    @belayneshambaye3438 2 ปีที่แล้ว +2

    Ekan aderesacehu sewedacehu eko nurelin 🥰😍🥰

  • @yoniukubu1229
    @yoniukubu1229 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ነው ያቀረባችሁት ። ድሮ ቲኔጀር እያለሁ በጉጉት
    አዳምጠው የነበረውን ትረካ ደግሜ በመስማቴ ምስጋናዬ ወሰን የለውም ።
    በዚሁ ቀጥሉበት እኔም በጉጉት እከታተላችዃለሁ ።

  • @tirhasmulugetareda8697
    @tirhasmulugetareda8697 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው : እናመሰግናለን።🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ethiopia5038
    @ethiopia5038 2 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ይሳዝናል የልጆች ነገር ሆዴን ነው የሚሳመኝ ክፉ ለሚሰሩ ሰወች ልቦና ይስጣቸው

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 2 ปีที่แล้ว +5

    ይህ የተለመደ ነው።
    ሆዳም ሁሉ መቶ አመት ላይ ኖሩ የግፍ ግፍ ህፃናት ላይ መፈፀም በእግዚአብሔር ዘንድ እንድሚያስጠይቃቸው ባወቁ።

  • @ruthlejalem9842
    @ruthlejalem9842 ปีที่แล้ว +2

    ትረካው አሳዛኝ ታሪክ ነወ

  • @senaitetilahun6606
    @senaitetilahun6606 8 หลายเดือนก่อน +1

    በሰማሁት ቁጥር ማለቅስበት ትረካ😭😭😭😭

  • @abenatadeladay2005
    @abenatadeladay2005 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን

  • @brookebekele612
    @brookebekele612 2 ปีที่แล้ว +1

    OMG , I struggle to breathe from the beginning to end. Oamlake dereselachew

  • @user-mm2dt7ds7mekdey
    @user-mm2dt7ds7mekdey 28 วันที่ผ่านมา

    Waw

  • @kadidja1405
    @kadidja1405 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀነላህ በጣም ያሳዝናል

  • @LidiyaLidiya-mq8vw
    @LidiyaLidiya-mq8vw 2 หลายเดือนก่อน +2

    Min endasazenegni takalachihu kezihi behola yehager bahili libese tolo afetinuligni alilim minalbat 😢endezihi ayinet lojochi lihono yichilale yemiseeur😢😢😢

  • @fev984
    @fev984 11 หลายเดือนก่อน

    Wow😢😢😢😢

  • @enatemuye6439
    @enatemuye6439 ปีที่แล้ว

    No words 💔

  • @jhonjhon2225
    @jhonjhon2225 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @Seid-t6g
    @Seid-t6g ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @thomasyimer2769
    @thomasyimer2769 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የሚያሳዝን 😭እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት

  • @emybekele718
    @emybekele718 10 หลายเดือนก่อน

    Anebabh yrbshal

  • @edenDemilshe
    @edenDemilshe 4 หลายเดือนก่อน +1

    እና ልጆቹ የት እዴደረሱ ሳትነግረን ነው እዴ እሚያበቃው

  • @matigirma324
    @matigirma324 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ አንባ አየተናነቀኝ ነው ያዳመጥኩት መክንያቱም ያሠሪውን ታሪክ የኔም ታሪክ ሰለሆነ ነው 😭😭😭

  • @ahabte
    @ahabte 2 ปีที่แล้ว +2

    Like share

  • @alemhyilu8422
    @alemhyilu8422 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ena ades negn

  • @የቁድስጊዮርጊስልጅነኝ
    @የቁድስጊዮርጊስልጅነኝ ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭

  • @nidal_-qj3ls
    @nidal_-qj3ls หลายเดือนก่อน +1

    qexaye yelemi ide😢😢😢😢

  • @edenDemilshe
    @edenDemilshe 4 หลายเดือนก่อน +2

    እህ

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያሳዝናሉ አቤት ጌታሆይ ከሰይጣን የበሰ ሰው በዚህ ምድር ሞልቷል

  • @sebleasmare7181
    @sebleasmare7181 2 ปีที่แล้ว +1

    ከዛስ??? በጣም እሪፍ ነው? ግን እነዚህን ነፃ ያወጣው ምትኩ ነው ምነው የሌሎቹስ!! ይህ ታሪክ አላለቀም ገና

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 2 ปีที่แล้ว +3

    Oh my God it’s so sad and heartbreaking they are many bad people doing such kind of work by using child labor around the world especially in south East Asia and All African countries l was not imagining it happened in our country Ethiopia thank you so much for sharing this you are always appreciated

  • @kiyaalamayoo1501
    @kiyaalamayoo1501 2 ปีที่แล้ว +1

    Basihab 😢😢😢😢😢sew endet Ke sew tefetiro endet bezi like chekagn yihonal betam yasazinal 😢 enda metiku ayinet degi libe yalacheew sew bemerorachew tesfachin tenkara new 🙏🙏 esgabeher esu lefetarachew Hulu yemirara libe yelistan 🙏🙏🙏🙏

  • @firehiwotbelay2180
    @firehiwotbelay2180 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭 min honehal i want bulilcha to get arrested and all his wealth to be distributed to the kids.

  • @firehiwotbelay2180
    @firehiwotbelay2180 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank u i like your treka but i dont like your Abeqahu!

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰገነቶች ምርጥ ናቹህ በተለይ መግቢያው ክላሲካል ልብን ይማርካል በርቱ

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un ปีที่แล้ว +1

    የልጂ ጉልበት የሚበዘብዝ ሰው የተርገመ ነው እህህህ

  • @zemichaelErmias
    @zemichaelErmias 7 หลายเดือนก่อน +1

    era besemame yemakune macheresha aqwretachut seyaseteja

  • @MohammedSeid-yw5fy
    @MohammedSeid-yw5fy 9 หลายเดือนก่อน +2

    ያሣዝናል💔💔💔

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 2 หลายเดือนก่อน +1

    እያሳቀ ግን የሚያሳዝን ነዉ😢😢😢😢

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ አገሬ የህፃናት ብዝበዛ ሲያሳዝኑ 💔💔💔💔😢😢😢😢

  • @abenatadeladay2005
    @abenatadeladay2005 ปีที่แล้ว +1

    ምን አለ ክፍል ሁለት ቢኖር ህልማቸዉ ቢፈታ💔

  • @ተዋህዶሐይማኖቴቲዩብ
    @ተዋህዶሐይማኖቴቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    እፉፉፉፉ😢😢😢ሲያሳዝኑ በጣም ጥሩ ትረካ ነው😔😢

  • @Mesret-c1k
    @Mesret-c1k หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን😢😢😢❤

  • @meazaagedew8630
    @meazaagedew8630 หลายเดือนก่อน

    Egziabher La Ethiopia yidirasilat!!!

  • @asmaruatnafu5915
    @asmaruatnafu5915 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ቆንጆ ነው እናመሰግናለን❤

  • @AbeeAbbee
    @AbeeAbbee หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @RedietSamuel-gk2dp
    @RedietSamuel-gk2dp ปีที่แล้ว +1

    Wow detam gobez teraki neh ❤

  • @dfggffty5910
    @dfggffty5910 2 ปีที่แล้ว +1

    😢😢ዉይይይይይይይይይይይ የሚያሳዝን ታሪክ

  • @amen558
    @amen558 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ትረካ 🙏 ከምርጥ አቀራረብ 🙏

  • @meseretmekonn4454
    @meseretmekonn4454 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚያሳዝን ነው

  • @yeshimebetabebaw8792
    @yeshimebetabebaw8792 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን !!!

  • @bezawittesfaye7649
    @bezawittesfaye7649 ปีที่แล้ว

    betam yemiyasazen tarik nw enamsgenalen🙏🙏🙏

  • @grmaymhertu3692
    @grmaymhertu3692 ปีที่แล้ว

    በጣም ልብ ይሰብራል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Atiles-zy2sk
    @Atiles-zy2sk ปีที่แล้ว

    Ehi Tarek yewnet Tarek new kebzu amet befit new yesemahut Ena ahun betreka ssemaw betsam new des yalegni ❤❤❤❤

  • @NuhaminBaye-k4r
    @NuhaminBaye-k4r 3 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭

  • @tiruayerketema7199
    @tiruayerketema7199 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል ❤❤❤ በተለይ " ቢልቃጥ ቢልቃጥ " 😂😂😂

  • @tringomoges5568
    @tringomoges5568 ปีที่แล้ว

    በእንባ ነው የጨረስኩት

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 10 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል ያሳዝናል

  • @alinoor476
    @alinoor476 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ😭💔

  • @mesimesi4779
    @mesimesi4779 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያማል

  • @-hikmatube5535
    @-hikmatube5535 ปีที่แล้ว

    በጣም ልብ ያሳምማል

  • @አማኑኤልአማን-ኘ1ዐ
    @አማኑኤልአማን-ኘ1ዐ ปีที่แล้ว

    ዋውውውው

  • @enatemuye6439
    @enatemuye6439 ปีที่แล้ว

    Thanks!

  • @Seid-t6g
    @Seid-t6g ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @firehiwotbelay2180
    @firehiwotbelay2180 2 ปีที่แล้ว +1

    Child labour omg seriously omg i m sure this happens in a real life. Omg i want the police to investigate such cruelity and punish the criminals. Omg. This is serious

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 ปีที่แล้ว +1

    ልብ የሚነካ ታሬክ ሀብታሞች ገንዘብ እንጅ ሰባኢውነት የላቸውም አሁን ቢሆን ስግብግቦች አይጠፋም

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ! የ እሰየነሸ ልጅ ሰለ አቀራረብህ በጣም አመሰግናለሁ !

    • @hayathkhan1673
      @hayathkhan1673 ปีที่แล้ว

      ወላሂ በጣም ያሳዝ ናል😢😢😢😢😢

  • @kadidja1405
    @kadidja1405 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀነላህ በጣም ያሳዝናል

  • @KamKam-ck3on
    @KamKam-ck3on 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ትምህርት የሚሆን ታሪክ ነው። እኛ ኢትዮጵያውያን ለእውነትና ለሃቀኛ መቆምን አልተለማምድንም። ለውነት ይልቅ ጊዜ ለሰጠውና ላለው እናጎበጎባለን። ለዚህም የመጣው ባለስልጣን አንደፈለገ የሚቀጠቅጠን። እውነተኛ ህዝብ ብንሆን ደርግም ሆነ ወያኔ ለአስራ ኣመታት አየጨፈጨፈን አይኖርም ነበር። እባካች ሁ እንንቃ ካለፈው እንማር። ስለ አረብ አስሪውች ጭካኔ ስንናገር ስንቱ አገራችን ሆነ በሌላ በ አገራችን ዜጋ ተጨቁኖ ይኖራል።በርታ።እናመሰግናለን።