እንዴት የኩላሊት ህመምን ቀድመን መከላከል እንችላለን?
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024
- ደም ግፊት፣ የስኳር ህመም እና የኩላሊት ህመም በሃገራችን በከፍተኛ መጠን እየጨመሩ ከመጡ ህመሞች መካከል ይገኙበታል፡፡ እነዚህ ህመሞች የሞትና ከፍተኛ የጤና መጓደል መንስኤ ከመሆናቸዉም በላይ ታማሚዎች የአኗኗር ዘይቤያቸው እጅጉን እንዲቀየር፣ ብዙ ጊዜያቸውን በጤና መስጫ ቦታዎች እንዲያሳልፉ፣ ለብዙ ወጪም እንዲዳረጉ ምክንያት ይሆናል፡፡ እነዚህ ህመሞች እድሜያቸዉ የገፋ ሰዎች ላይ ብቻ ሳይሆን ወጣቶችም ላይ ይከሰታሉ፡፡ በዛሬው ቪዲዮአችን የኩላሊት ህመምን ለመከላከል የሚያግዙ መረጃዎችን ይዘን ቀርበናል፡፡
High blood pressure, diabetes and kidney disease are among the diseases that are increasing in our country. These illnesses are the cause of death and serious health problems, and cause patients to change their lifestyles, spend more time in health care facilities, and incur more costs. These diseases occur not only in old people but also in young people. In today's video, we have provided information to help prevent kidney disease.
#እንዴት #how #ኩላሊት #ኩላሊትህመም #የኩላሊትህመም #ኩላሊትንለማጽዳት #kidneydetox #kidneydisease #የኩላሊትበሽታ #healthtips #kidneyfailure
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2024 Arts Tv World
Thank you Dr . for your good explanation. God bless you & your family.keep it.
የእኔ ውድ እና መልካም ዶ/ር መዳህኒት እንደምን አለሽልኝ አቤት የቀን መሮጥ 2..... አመት ሆነ የእኔ ጎበዝ ጀግና ስለአየሁሽ ድምፅሽን ስለሰማሁ በእጅጉ ደስ ብሎኛል ትህትናሽ ያድናል እንኳንስ ችሎታሽ ተሰጥቶሻል !!!!!!
አመሠግናለሁ እታገኝ
እናመሰግናለን፡ዶ.ር እባክሽ፡ሌሎች፡ህመሞች፡ ላይም፡ ትምህርት፡ቢሰጥ።
መድዬ የኔ ውብ ፀባዬ ሰናይ አንች ያከምሽው አይደለም ያወራሽው ያናገርሽው ታካሚ እንዲሁ ይድናል! ስምን መላዕክ ያወጣዋል እውነትም መድሃኒት ነሽ❤❤❤
አመሠግናለሁ ደሬ
መዲዬ(ዶ/ር) እግዚአብሔር አንቺን ምክንያት አድርጎ አዳነኝ። ይሄው 12 ዓመት ሆነኝ ጤናዬን ካገኜሁ። ጤና & ረጅም እድሜ ተመኜሁልሽ❤
Thanks
Thanks Dr.Medhanit ❤🙏👍
Thank you Dr. Medehanet ❤
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ❤
Thanks doc
በጣም እናመሰግናለን❤❤❤🙏🙏🙏
በርቺ ❤
Ambesa
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤️❤️👍
Ethiopian weste alu kemibalu doctoroche andu nashe .yemidhnat clinc tru hekemina agechalhu peshent treatment aderaregshe becha yebekal nurelen❤❤❤