የኩላሊት ንቅለ ተከላ በኢትዮጵያ - ሜላት አሰፋ ምን ላይ ነች? - kidney transplant in Ethiopia - [Arts TV World]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 279

  • @ከሚላበስር
    @ከሚላበስር 5 ปีที่แล้ว +69

    አላህ አብሮሽ ይሁን ገና ብዙ ተስፋ ያለሽ ልጅ ነሽ እላህ ጨርሶ ይማርሽ ለሱ ምንም የሚያቅተው የለምና

  • @slntayehutube4462
    @slntayehutube4462 5 ปีที่แล้ว +46

    ፈጣሪ ሆይ ከዚህ በሽታ ይጠብቀን እግዚአብሔር ያድንሽ

    • @saramohammed7275
      @saramohammed7275 5 ปีที่แล้ว

      Amen yetebiken yimaratem 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

    • @fafitube7519
      @fafitube7519 5 ปีที่แล้ว

      አሚንንንን

  • @ሁሉምያልፋልብየተደስቼእኖ
    @ሁሉምያልፋልብየተደስቼእኖ 5 ปีที่แล้ว +39

    አይዞሽ እህታችን የድንግል ማርያም ልጅ ከጎንሽ ይሁን

  • @ethiopialove2553
    @ethiopialove2553 5 ปีที่แล้ว +50

    በየ ሆስፒታሉ የሚሰቃዩትን የድንግል ማርያም ልጅ በምህረት እጁ ይዳብሳቹ

  • @Rmer1954
    @Rmer1954 5 ปีที่แล้ว +6

    ዚጊቲ አቦ ፀበል ለመጠመቅ ሞክሪ, እግዚአብሔር በብዙ መንገድ ህመምተኞች ይጎበኛል

    • @aleemauae9371
      @aleemauae9371 5 ปีที่แล้ว

      አይ ውሀ ባዳነ ፍቃዱ ባልሞተ ነበር
      ውሀ መድሀኒት ቢሆነ ሰው ሁሉ ጤናማ በሆነ ነበር

    • @yezidneja876
      @yezidneja876 5 ปีที่แล้ว

      እኔ ከሞትኩ በኋላ ኩላሊቴ እንደ አንቺ አይነቱን ማትረፍ የሚችል ከሆነ ይህው ኩላሊቴን ለመስጠት በህዝብ ፊት ቃል እገባለው

  • @shemelesayalew3831
    @shemelesayalew3831 5 ปีที่แล้ว +9

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ እህት ጌታ መደሀሊያለም ጨርሶ ይማርሸ እህቴ እደው ቅዱስ ገብርኤል በዕለተ ቀኑ ጤናሸን ይመልስልሸ

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 5 ปีที่แล้ว +51

    ጋሽ ፍቄ ነፍስክን ባፀደ ገነት ያኑራት

  • @የዶርአብይአህመድአድናቂ
    @የዶርአብይአህመድአድናቂ 5 ปีที่แล้ว +23

    አላህ ሙሉ አፊያ ያደርግሽ የኔ እህት እኔም የታከምሽ መሰሎኝ ነበር😭😭

  • @ሳሃሊለነቅድስትኦምልእክት
    @ሳሃሊለነቅድስትኦምልእክት 5 ปีที่แล้ว +9

    የኩላሊት ንቅለ ተከላ የሚደርገው ደኩተር ግን በጣም ጎበዝ ነው አገላለፁ ሚልየ አመቤቴ በቃሽ ትበልሽ።

  • @jahgarment5044
    @jahgarment5044 5 ปีที่แล้ว +10

    ጌታ ይህንን ድርጅት ይባርከው!
    ውለታችሁን እሱ ይክፈላችሁ!

  • @ነፂኢትዮጵያዊት
    @ነፂኢትዮጵያዊት 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የምእረት አምላክ ነው ቢዘገይም አይቀርም ትድኛለሽ የኔ ቆንጆ የኔ ፍልቅልቅ አይዞሽ እማቲ

  • @kareemahzadzad1916
    @kareemahzadzad1916 5 ปีที่แล้ว +5

    ያአላህ እኛ አቅመ ደካማ ሰዎች ነን ጌታዬ ሆይ አንተ ምንም አይሳንህም እባክህ ድረስልን የበሽታችን የችግራችን ፈዋሽ አንተ ብቻ ነህ ድረስልን :: አሚንንንንንንንን

  • @ewnetuferede5454
    @ewnetuferede5454 5 ปีที่แล้ว +10

    ሜላት ቸሩ መድሐኒዓለም ምህረቱን ያድርግልሽ ዴያለስስ በምታደርጊ ግዜ ቀለል ያለ ልብስ ብትልብሽ እንደ ፒጃማ ይመረጣል በሌላ በኩል ህዝቡ ስለ በሽታው ጥሩ የሆነ ግንዛቤ እንዲኖረውና ለመስጠት ፈቃደኛ እንዲሆን ሚድያው እንዲተባበር መጣር የግድ ነው እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @mekdimekdi3203
    @mekdimekdi3203 5 ปีที่แล้ว +23

    ቆይ ለምን ፀበል ወርቅሸት ቅዱስ ገብሪል አትወሰዶትም ትዲናለች እመኑኚ እግዚብሒር መልክም ነዉ መፆጉን የፈወሰ አምላክ እሱንም ይፈወሰታል መመን ነዉ ማመን ነወ

    • @httm3608
      @httm3608 5 ปีที่แล้ว

      Gashe fike Iza hedow aydel yemotew. Sew kene kederese yetim bihed kemit ayamelitim, kememocha kekenach, keseat,kedekika, kesekondu anamelitim

    • @mekdimekdi3203
      @mekdimekdi3203 5 ปีที่แล้ว

      Ena tada memeker teru new Egzaibher Melekam new gasi feki menalebat Egzaibher kenehui new belot new esa tefewsalci emaneg

    • @wediyeninewenmiyersu2522
      @wediyeninewenmiyersu2522 5 ปีที่แล้ว

      Mefewesi behuni lemni fekadu teklmarami muti tsebeli ayadeni

    • @destakeremela3591
      @destakeremela3591 5 ปีที่แล้ว +1

      አይ የማይሆን ነገር እዛም ብዙ ሰው ይምታል ለምን ጋሽ ፍቄ አልዳነም

    • @ያህዌንሲ
      @ያህዌንሲ 5 ปีที่แล้ว

      ጋሽ ፍቄ ሄደው መች ተመለሱ

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 ปีที่แล้ว +15

    አላህ ይድረስልሽ ጨርሶ አፊያ ያድርግሽ

  • @tigistechernetetigistecher1565
    @tigistechernetetigistecher1565 5 ปีที่แล้ว

    እህቴ ምህረቱን ይላክልሽ የሠው ምላሽ ተሥፍ ቢያሥቆርጥሽም ፈጣሪ እሥካሁን አኑሮሻል ጸበል ሂጂ ዝግቲ አቦ ይምሩሻል አይዞሽ እመብረሀንን ተማጸኛት አይዞሽ ምህረቱን ትላክልሽ እግዚአብሄር ቀንአለው
    እግዚአብሄር ግዜአለው
    እግዚአብሄር የፈውሥ ቀንአለው
    እግዚአብሄር የሚፈውሥሽበት ቀን አለው በጸሎት በርቼ አይዞሽ ማረኝ እንጂ አትመመኝ አይባል አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ

  • @ሴትዬየዮብእናት
    @ሴትዬየዮብእናት 5 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሄር ይመርሽ ማር ሁላችሁም የሀገሬ ልጆች ጠዋት እንደተነሣችሁ ውሀ በባዶ ሆድ ጠጡ ተንከባከቡት እኔ በልጅነቴ ያመኝ ነበር አሁን ግን ጤነኛ ነኝ እግዚአብሄርሰይመሥገን

  • @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ
    @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ 5 ปีที่แล้ว +2

    ሜላት
    _ፈጣሪ መጨረሻሽንያሳምረው
    _አይዞሽ አትመመኝአይባልም
    ሁሉምለበጎነው' እሺ እህቴ

  • @እግዚአብሔርአዳነኝ
    @እግዚአብሔርአዳነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    እውነት እግዚአብሔር የሚሳነው የለም እኔ ልጄ ስወልደው ሁለቱም ኩላሊቱ ፊልአድርጋል አሉ ወልጄ ልጄ አላየሁትም በአራተኛው ቀን ነይ እይው አሉኝ አሁን---ያ ታሪክ ነው አለፈ ልጄ አሁን 3ዓመት ሆኖታል እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ይማርሽ የኔ ቆንጆ

  • @saadakedir767
    @saadakedir767 5 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይድረሥልሽ አላህ ይጠብቀን ከዚ በሽታ

  • @reditdamsee8831
    @reditdamsee8831 5 ปีที่แล้ว

    ሜላትዬ የኔ እንቦቀቅላ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እህቴ አይዞሽ ትድኛለሽ እግዛቤር መንገድ አለው ለሁሉም እሱ ያቃል ሁሉም በምክኛት ነው የሚያርገው አምላክ ማን ያቃል ባንቺምክኛት የብዙ ህፃናትን ጉዳት አና ህመም አንዲታወቅም ይሆናል በዛው አይዞሽ ትድኛለሽ

  • @kemilabeinteshatu3968
    @kemilabeinteshatu3968 5 ปีที่แล้ว +5

    የአላህ እኔ ሙሉ ጤና ሰተሄኝ አንተን አማርራለሁ አላህ ይድረስልሽ ማማየ

  • @naeemanaeema5613
    @naeemanaeema5613 5 ปีที่แล้ว

    ሜላትዬ አይዞሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ካሽ ፍቃዱ ነብስእን በአፀደ ጎን ያሳርፍልንሁላችሁን በእውነት እናመሠግናለን እንደዚ ተረባርባቹ እዝቡን በነፃ እንዲጠቀሙ ስላረጋቹ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @samk7242
    @samk7242 5 ปีที่แล้ว +14

    እመቤቴ ማርያም ድረሽላቸው ከነልጅሽ።

  • @ሁሉቻይጌታ
    @ሁሉቻይጌታ 5 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ አምላኬ ሆይ ይች ብላቴ አንተ በምርት አኖችህ ጎበኛት ገና በልታ ያጠገበች ናት ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትጎበኝሽ ምን ክፋ አይንካሽ ማር እግዚአብሔር ይርዳሽ እኛን ከደዚህ አይነት በሽታ እግዚአብሔር ይጠብቀን ጨርሶ ይማርሽ የኔ ማር አይዞሽ 😢😢😢😢

  • @ራህማወሎየ
    @ራህማወሎየ 5 ปีที่แล้ว +3

    አላህ አይቸግረውም ጨረሶ አላህ ያሽረሽ አሁንስ ፍራሁ ያረቢ የኩላሊት በሽታ በዛ አንተ ጠብቀን ያረቢ

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +5

    አይዞሽ ምህረት ያምጣልሽ እህታችን 👍

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 5 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ ሜላት አላህ መሀሪ ነው ይማርሽ አድቀን ትድኛ ለሽ ተስፋ አትቁረጭ

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 5 ปีที่แล้ว

    አይዞሺ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ በምህርቱ ይጎብኝሺ የኔ እናት እሱ ሁሉን ማድርግ ይችላል

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 5 ปีที่แล้ว +5

    የቅዱሳን አምላክ ይማራችሁ ወገኖች ሜላትዬ ሁሉን የሚችል አምላክ ይማርሽ እህቴ
    ጌታ ሆይ በቸርነትህ ጠብቀን የኔ አባት

  • @hiwidz6877
    @hiwidz6877 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይጠብቀን አብሶ አረብ ሀገር ያለን ልጆች እግዚአብሔር ይማርሽ ሜላት

    • @reditdamsee8831
      @reditdamsee8831 5 ปีที่แล้ว

      አው እህቴ ይጠብቀን አኔማ ሁለቱም ኩላሊትቼ ያሉም አይመስለኝም ከስራ ብዛት ከመቆም የተነሳ እንደ እሳት ነው የሚያቃጥለኝ ሽንት ስመረመር ሴትዮዬ ነፃነው ትለኛለች አኔ አላመንኳትም አግሬ ሁላ ነው የሚከዳኝ ፈጣሪ ይጠብቀን ከዚ ህመም!!!

  • @jahgarment5044
    @jahgarment5044 5 ปีที่แล้ว +26

    ግን ለምንድነው አሁን የኩላሊት ህመም እንደዚህ በልጆች ላይ የበዛው?
    በእውነት ከትንሽ አመታት በፊት እራሱ ሰምተን አናውቅም!

    • @ፅጌረዳኢቱብ
      @ፅጌረዳኢቱብ 5 ปีที่แล้ว

      አያድርስ ነው ሚባለው

    • @denegelenate814
      @denegelenate814 5 ปีที่แล้ว

      እኔ ራሱ የሚገርመኝ ይሄ አይደል ምን እንደ መጣ አይታወቅም ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ 5 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማረሽ

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 5 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍ እግዚሐብኤር ሁሉን ማድረግ የሚችል አምላክ ጨርሶ ይማራቹሁ

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 5 ปีที่แล้ว +1

    ከእግዚአብሔር ባታአች ለ ዶር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mimihayilu1726
    @mimihayilu1726 5 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @iamalwaysinthelineofethiop2770
    @iamalwaysinthelineofethiop2770 5 ปีที่แล้ว +2

    በሽታን እግዚአብሔር አባት ሆይ አጥፋልን ምህረትን በየሆስፒታሉ የሚንገላቱትን አንተ በወርቃማ እጆችህ በምህረት ጆችህ ዳብሳቸው አባቴ እንደ ቸርነትህ ይሁንልን😭😭😭😭😭

  • @ayishacoffee1609
    @ayishacoffee1609 5 ปีที่แล้ว +6

    አይዞሺ እህታችን አላህ አለሺ ተሥፊ አትቁረጪ

  • @zufanyemer9984
    @zufanyemer9984 5 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ ሜልዬ አላህ ካችጋር ይሁን ትድኛለሽ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-በ9ኀ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-በ9ኀ 5 ปีที่แล้ว

    ምህረት ያውርድልሽ ፈጣሪ እህቴ

  • @blengebeyaw
    @blengebeyaw 5 ปีที่แล้ว

    Egziabher yimarish melye

  • @Salsibel
    @Salsibel 5 ปีที่แล้ว +2

    አልኸምዱሊላህ አላአ ኒአመትክ ያረብ የታመማቹ አላህ አፋያ ይስጣቹ እህታችን አላህ አፋያ ያርግሽ የኔማር እኔ እራሡ የታከመች መሥሎኝ ነበር እቺ ልጅ አይዞሽ ውዴ

  • @mesretbj3120
    @mesretbj3120 5 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ እንደምትድኚ ተስፈ አለኝ እመቤተ ማርያም ከነ ልጇ ከአንቺ ጋር ትሁን

  • @misrachkelboro2555
    @misrachkelboro2555 5 ปีที่แล้ว

    ኩለልት ያምበል ክፉ በሽታ ያእናታችን ኪዳኔ ምህራት ፀበል ጠጭ ማዳንት ስትውጭ ማንኘም ግዜ ምግብ ስትበይም ከጣገበቹ አይለያቹ ቻሩ ማደንአለም በማልካም አይኖቹ ይማልካታቹ

  • @saedasaeda1654
    @saedasaeda1654 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ይህንንድርጅት ይባርክው እህኔ እናት አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 5 ปีที่แล้ว +3

    የዛሬው ቅዱስ ገብርኤል ከነደደ እሳት ይወጣል ከዚህ በሽታ አንተ ጠብቀን ምህረቱን እሱ ይላክላቸው ለሁሉም

  • @islamkwitkwit4658
    @islamkwitkwit4658 5 ปีที่แล้ว

    ፀበል ዉሰዷቸዉ እግዚአብሔር ያድናቸዉል እምነት ካላችሁ እግዚአብሔር ልጆቹን ያድናል ዋናዉ እምነት ነዉ

  • @werkalemabebe8738
    @werkalemabebe8738 5 ปีที่แล้ว +1

    ሜላትዬ እግዚአብሔር ይማርሽ ግን ለምን ፀበል አትወስዷትም እመንጅ አትፍራ
    እግዚአብሔር ለኛ ይሚስማማልን አካል ጋር ነው የስራን ስለዚህ ወደ ገዳም በእመት ሂጅና ተፀበይ እህታለም የፈጥርሽ ጌታ ያድንሻልና እመ አምላክ ምህርት ትላክልሽ እህታለም ፀበል ውሰዳት ይህኔ የሱ ክብር ሊገለጥ ፈልጎ ይሆናል እሚገጥምሽ ኩላሊትኲን ያለገኘሽ በእመት ሂጅ እታችን

  • @momlloveyoumami369
    @momlloveyoumami369 5 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያሽርሽ የኔ ቆንጆ ገና ልጅ ነሽ ብዙ ተስፍ የሚታይብሽ

  • @yedingil
    @yedingil 5 ปีที่แล้ว +4

    ሜልዬ የኔ ቆንጆ እመቴ ካንቺ ጋር ትሁን አይዞሽ

  • @ነኝየገብረኤልልጅወንቅሸት
    @ነኝየገብረኤልልጅወንቅሸት 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ቆይ ያልገባኝ ነገር አለ ለምንድ ነው ለሁሉም ነገር አክም ቤትከመሆድ እንደፀበል ፈዋሺ ምንም የለንም እምነቱን በፀበል በጠጣ ትድናለች ለምን ወንቅሽት ገዳም አትወሥዷትም እንኳን እሷ በአገሯ እያለች እኛ በሥደት አምላከ ዩሀንሥ የበረሀው መናኝ የወንቅሽቱ ገብርኤል ውሀውን ፀበል አርግልን እያልን ጠጥተን ድነናል በእውነት ፀበል ውሠዷት ኮምንት ካነበባችሁ ውሠዷት ፀብል ብቻ ነው የማድናት

  • @botin6076
    @botin6076 3 หลายเดือนก่อน

    Ayizoshiii mamaye fatar yimarshiiii 🙏🙏

  • @አዲስየጌታልጅ
    @አዲስየጌታልጅ 5 ปีที่แล้ว +3

    አይዞህ እህቴ እግይያብሄር ይማርሽ ለሱ የሚሳነው የለም

  • @amelekebebewu8039
    @amelekebebewu8039 5 ปีที่แล้ว +1

    Ayizoshe yene konjo egezeheber yirdashe

  • @RahmaR-kc9oq
    @RahmaR-kc9oq 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @ብተስፋእየዝነብርጓልትግራ
    @ብተስፋእየዝነብርጓልትግራ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽነብሱን ይማረው እና ጋሽ ፍቄ ካረፈ በሃላ ሜላትስ ምን ደረጃ በቅታ ይሆናል ብየ አስብ ነበር ለካ እስካሁን አልዳንሽም እህህህህ ወይ የኔ እህት መቤቴ ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትጎበኝሽ ውድ እህቴ ልቤን ስብር አለ አሁንስ 😢😢😢😢😢😢

  • @seadali8330
    @seadali8330 5 ปีที่แล้ว

    ማማየ አሏህ ያሽርሽ

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ ይሄ ሁሉ ባንቺ እድሜ አይገባም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💋

  • @rahimaqatar5033
    @rahimaqatar5033 5 ปีที่แล้ว

    አለህ አፊያ ያድርግሽ

  • @hulubantemenmgizabihon5350
    @hulubantemenmgizabihon5350 5 ปีที่แล้ว

    Fetari ymarshi ayzoshi enatya ayzoshi egziabar ale

  • @zahraali1429
    @zahraali1429 5 ปีที่แล้ว +1

    አላህይጠብቅሽማር

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين ปีที่แล้ว

    አላህያሺርሺያረብ

  • @ZarazZ-l9x
    @ZarazZ-l9x 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚሐብሄር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ

  • @ayeegosuu896
    @ayeegosuu896 5 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ይርማሪሽ

  • @fitsumk9592
    @fitsumk9592 5 ปีที่แล้ว

    Egziabeher meheretun yelakelat 🙏🙏🙏

  • @ዘረኝነትጥብናትተውዋትእን
    @ዘረኝነትጥብናትተውዋትእን 5 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊዬ አላህ ያሽርሽ ውድ

  • @binyamtekletsadik6781
    @binyamtekletsadik6781 5 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ ሜሊዬ እግዛብሔር አለ በቻልነው መጠን ሼር እናርጋት

  • @makiaas1488
    @makiaas1488 5 ปีที่แล้ว

    የረቢ አላህ ያሽርሽ ማር

  • @እናቴብርቄነሽ
    @እናቴብርቄነሽ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይርዳሽ አይዞሽ ትድኛለሽ

  • @እናትማለትበቃእናትናትሀገ
    @እናትማለትበቃእናትናትሀገ 5 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ አቤቱ ጌታ ሆይ ከዚህ በሽታ ሰውረን

  • @h.m.s7760
    @h.m.s7760 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሽርሽ

  • @selamdemisse6299
    @selamdemisse6299 5 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርሽ

  • @sanizuzutube2692
    @sanizuzutube2692 5 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ምህርትቱ ይላክላችሁ

  • @yordi_2140
    @yordi_2140 5 ปีที่แล้ว

    gashi fike nebshn yimarewu😢😢😢😢😢
    melat mihretn yilaklsh💘

  • @ganatganat5642
    @ganatganat5642 5 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ ማማዬ ጌታ እስከመጨረሻው ይማርሽ

  • @zeharaseid460
    @zeharaseid460 5 ปีที่แล้ว

    ያረቢ አላህ ያሽራችው ያርብ

  • @ያንተልሁንእናበስምህ-ኀ6ገ
    @ያንተልሁንእናበስምህ-ኀ6ገ 5 ปีที่แล้ว

    አላህይርዳሽ እህቴ

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 5 ปีที่แล้ว

    ኦ እግዛአብሔረ ለሁሉም ምህረት ላክላቸዉ

  • @hiwi2012
    @hiwi2012 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ጨረሶ ይማርሽ እህቴ አይዞሽ ትድኛለሽ ፀሊ..

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጨሪሶ ይማሪሽ

  • @sebuMamanNafaki
    @sebuMamanNafaki 5 ปีที่แล้ว

    yarabbi Anet bezi beshita yalutn afiya adergachew yallah

  • @ምንአያአትሀገሬን
    @ምንአያአትሀገሬን 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዜአብሄር ይማአራአችሁ ወገኖቸ አቤቱ አምላአኬ አንተ ድረስልን

  • @የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ
    @የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ 5 ปีที่แล้ว

    እመብርሀን ትርዳሽ

  • @addasd262
    @addasd262 5 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያሽራችሁ

  • @kukunigussie223
    @kukunigussie223 5 ปีที่แล้ว

    እንደው ሁሉ የማይሳነው አምላክ በምህረቱ ይጎብኛችሁ።

  • @zeharaseid460
    @zeharaseid460 5 ปีที่แล้ว

    የአላህ አላህ ያሽርሽ እህቴ

  • @sarasebrina3946
    @sarasebrina3946 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ይድረሥልሽ

  • @mahlitdxb2372
    @mahlitdxb2372 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማራት

  • @AaAa-ud6sf
    @AaAa-ud6sf 5 ปีที่แล้ว

    አይዞሸ እህቴ

  • @tadkanetube2843
    @tadkanetube2843 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርይማርሽሁሉንይችላልና

  • @temeseganamalake5528
    @temeseganamalake5528 5 ปีที่แล้ว

    Fatari yimaresh yane konjo

  • @frehiwotanteneh5358
    @frehiwotanteneh5358 5 ปีที่แล้ว

    Emeberhan ena Egziabhair chersew yemarush ayzoshi

  • @sho6996
    @sho6996 5 ปีที่แล้ว

    አላህ አፈያ ያርግሸ የኔእህት አይዞሸ ተሰፋ አተቁረጨ

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ

  • @helengizachew9865
    @helengizachew9865 5 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ በምህረቱ ይዳብስሽ

  • @ababaatsegaye4837
    @ababaatsegaye4837 5 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭itee ixaberii yii fawosishii❤💔💔💔

  • @lizaddisberhe7234
    @lizaddisberhe7234 5 ปีที่แล้ว

    This is the good beginner

  • @ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ
    @ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይድረስልሽ 😢

  • @ሁሉምለበጎነው-ቸ7ጰ
    @ሁሉምለበጎነው-ቸ7ጰ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር ይማርሽ እህቴ

  • @tgtube4360
    @tgtube4360 5 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ ሜላት እግዚአብሄር ይማርሽ