ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

#GAMOS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 เม.ย. 2021
  • መጋቢ ቸሬ ኤፓፍራ የክርስቶስ ቤተክርስትያን መስራች እና መሪ እና የትዳር አማካሪና አስተማሪ
    ለተጨማሪ መረጃዎች
    የዩትዩብ ቻናላችን - / @7spiritstv782
    የፌስ ቡክ ቻናላችን
    -Apostle Zelalem Getachew - / apostlezelalem
    -7Spirits TV - / 7spiritstv
    ኢንስታግራም
    7Spirits TV - / 7spiritstv
    Apostle Zelalem Getachew - / apostle_zelalem_getachew
    ቴሌግራም
    7Spirits TV t.me/seven_spi...
    Apostle Zelalem Getachew teaching - t.me/apostlete...
    ቲክ ቶክ
    apostle_zelalem - / apostle_zelalem
    ተልዕኮ ለትውልድ ቤተክርስቲያን የውጪ ምንዛሪ አካውንት(foreign currency Account)
    ዳሽን ባንክ/ Dashen Bank
    TELIKO LETIWLID BETECHRSTIAN
    1022881320012
    ሐገር ውስጥ ላላችሁ
    ተልዕኮ ለትውልድ ቤተክርስቲያን የቴሌቭዥን ፈንድ አካውንት
    ንግድ ባንክ
    1000143872118

ความคิดเห็น • 103

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 3 ปีที่แล้ว +31

    እኔ የጌታዬ እናት የድንግል ማሪያም ልጅ ነኝ የተዋህዶ ልጅ ግን ፓስተር ቸሬን በጣም እወደዋለሁ በዛ ላይ የሰፈሪ ልጅ ነው

    • @alemseyifu21
      @alemseyifu21 2 ปีที่แล้ว +3

      እኔም እንዳቺ ድንግልን ይዤ ምን አጥቼ ግን ለፓስተር ቸሬ ትልቅ ክብር አለኝ ትምህርቱን እከታተላለሁ ግን የሰፈሬ ልጅ አይደለም😂😂😂

    • @dawithailu3703
      @dawithailu3703 2 ปีที่แล้ว

      @@alemseyifu21 i love my orthodox bros and this except this majoring on minor guday😅

  • @asemakahlie1057
    @asemakahlie1057 2 ปีที่แล้ว +6

    ፓስተር ቸሬ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ወጣቶችን ልታስተምር ይገባል

  • @user-ni1on6jc4t
    @user-ni1on6jc4t 2 ปีที่แล้ว +5

    ጆሮ ላለውና ለሚሰማ እግዚአብሔር በአንተ ሆኖ እየተናገረ ነው ተባረክ እልፍ ሁን ፓስተር ቸሬ

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 3 ปีที่แล้ว +12

    I am Eritrean from usa. I really respect this pastor. God bless him.

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 3 ปีที่แล้ว +7

    ጠያቂዋ ድምፇ አይሰማም ደሞ የምትጠይቀውን አታውቅም እሱ ግን ጎበዝ ነው ብዙ ከቨር አድትጎአት ብዙ የሚጠቅም አስተማረን እሷ የጠራችው ሳይሆን እሱ ዝም ብለሽ ጠይቂኝ እኔ እናገራለሁ ያለ አስመሰለችው . እኛ ከሱ ተጠቀምን ግን አቅራቢዋ ብዙ አሻሽዪ ዝግጅትሽ ን አሻሽዪ . እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 3 ปีที่แล้ว +9

    ጠያቄዋ ድምጽ አይስማም፣ በጣም ጥሩ ውይይት ነበረ።

  • @rb2782
    @rb2782 3 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ

  • @muler9rb
    @muler9rb ปีที่แล้ว

    Yarada lije pastor chere, ante . Pastor wedajenehe ena pastor biniyam leyu astemari nachu. Tebareku

  • @livebklke9328
    @livebklke9328 3 ปีที่แล้ว +4

    ቸሬ እንደ ሰምክ ቸር ነክ ትልቅ ትምህርት ነው ተባረክ

  • @mesiyenatuwa3611
    @mesiyenatuwa3611 3 ปีที่แล้ว +7

    ተባረክ ፖስተር ቸሬ

  • @user-yi5nz1im1s
    @user-yi5nz1im1s ปีที่แล้ว +1

    GOD BLESS YOU 🙌 🙏 ❤ 💖 pastor

  • @emebettessema7820
    @emebettessema7820 3 ปีที่แล้ว +4

    ውይ የኔ ጌታ ስወድክኮ አልጠግብም ትምህርትክን እርጎ አደልዴ የምታአስተምርው ❤❤❤

  • @hanahanac2749
    @hanahanac2749 3 ปีที่แล้ว +6

    ጥሩ ትምህርት ነው ተባረክ

  • @addiskassa5165
    @addiskassa5165 3 ปีที่แล้ว +3

    Pastor Chere...The best pastor in this generations! God is great!!! May God blessed you with your loving family!!!

  • @evueugevueugexhshe7168
    @evueugevueugexhshe7168 2 ปีที่แล้ว +3

    አፍሪካውያን በሙሉ ተከታታይ የጋብቻና መልካም ቤተሰብ መገንባት ትምህርት መማር አለብን

  • @atsedderese490
    @atsedderese490 2 ปีที่แล้ว

    ፓሰተር ቸሌ ሁሌም የአንተን መልክት በየ ቀኖ እሰማዋለው ነገር ግን የኔን ማንነቴን በየቀኖ እየሰራህው ነው እረጀም ግዜ የኖሮኩ በጌታ ቤት ነው ግን አውን ነው ዳግም የተወለድኩት ጌታ ለትውልድ መፍቴ አድርጎ ሰላሰነሳህ ጌታን ሰላተ አመሰግነዋለው

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 3 ปีที่แล้ว +3

    I wish I could I attend one of his classes. I agree about the "Abraham ena Sara thing"!🙏👍

  • @solona2000
    @solona2000 3 ปีที่แล้ว +1

    WOOOOOOWWW
    So powerfully tougher saying
    America , Canada and Europe …
    ጥፍራ አሹላ ሶፋ ላይ ለተቀመጠች ድምጥ ሴት እግዚኣብሔር ምርጥ ባል አይሰጥም ....።
    ባል በውስጥ በደጅም ስንት መልካም ስራ ይሰራል ። ከጥቂት አልምጥ ባል በስተቀር ...።

  • @hanayosef8203
    @hanayosef8203 2 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ቸርዬ ጌታ ይበረክህ ድንቅ።ትምህርት ነው

  • @genetjaleta3722
    @genetjaleta3722 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebareek pastor

  • @user-fw9pc3cp3l
    @user-fw9pc3cp3l 3 ปีที่แล้ว +9

    “የሥጋ ሁሉ ሕይወት ደሙ ነውና፤ ምክንያቱም በውስጡ ሕይወት አለ።”-ዘሌዋውያን 17:14
    ፅንስ ማስወረድ፣ ያልተወለደን ልጅ ሕይወት ለማቋረጥ ሆን ተብሎ የሚወሰድ እርምጃ ነው። በአደጋ ወይም በሰውነት ላይ በተፈጠረ ለውጥ የተነሳ በማህፀን ውስጥ ያለ ሕፃን ሕይወት ቢያልፍ ፅንስ ማስወረድ አይባልም። አንድ ሕፃን ከተጸነሰበት ጊዜ አንስቶ ራሱን የቻለ ሰው ነው እንጂ የእናቱ አካል ክፍል አይደለም። ስለዚህ ፅንስ ማስወረድ እንደ ነፍስ ግድያ ይቆጠራል።

    • @lidiya727
      @lidiya727 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል

  • @martabehaylu8970
    @martabehaylu8970 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ 🙏

  • @saramogos3030
    @saramogos3030 3 ปีที่แล้ว +1

    You are very Bright !! you know what you are talking about GLORY TO GOD!!

  • @user-lh7ww7on5y
    @user-lh7ww7on5y 7 หลายเดือนก่อน

    egzber yebrkew ye unet ine ehe nager lane ule tyekenew tebrek ye egzber swu gabtngal ❤❤❤❤🙏🙏🙏 ameeeeen

  • @genetyitayal4349
    @genetyitayal4349 3 ปีที่แล้ว +3

    ትክክለኛ ትምህርት ነው::

  • @genetwudineh4967
    @genetwudineh4967 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክልን ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 ปีที่แล้ว +1

    ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል ለአመታት የነገረኝን ለህዝቤ ንገሪልኝ ያለኝን በዚሁ ገጽ ላይ ልኬዋለሁና ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ።

  • @Selamawit79
    @Selamawit79 2 ปีที่แล้ว

    Oh nice to God bless u for ever thank you

  • @begrateful5112
    @begrateful5112 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ፀጋ❤️❤️ Pastor Chere you are a blessing for us! You know how to make your points in a very funny ways!

  • @amena3575
    @amena3575 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ቼሬ ሰውደው እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😍❤🙏ኑርልን እማማክርህ ነበረኝ ግን በዬት 😢?❤

  • @HanaHana-ow9vw
    @HanaHana-ow9vw 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek

  • @wubilemma9825
    @wubilemma9825 3 ปีที่แล้ว

    EGZABEHER YEBAREKEHE TERU NEWE TEMERETEHE

  • @judithdamte4712
    @judithdamte4712 2 ปีที่แล้ว

    god bless you more

  • @adanechendale224
    @adanechendale224 3 ปีที่แล้ว

    Pastet zemeneh hulu ybarek.

  • @hirutargaw6543
    @hirutargaw6543 3 ปีที่แล้ว

    Good discussion! Thank you..

  • @ezanakarnasa7523
    @ezanakarnasa7523 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ት/ም ነው

  • @selita5539
    @selita5539 3 ปีที่แล้ว

    Chere you're a true blessing.

  • @solona2000
    @solona2000 3 ปีที่แล้ว +1

    በሳል አመለካከት ያለው ቃል ።

  • @magda3015
    @magda3015 3 ปีที่แล้ว

    Geta yebarekh

  • @holyjusus7653
    @holyjusus7653 2 ปีที่แล้ว

    Denike sew.....God bless u more.....

  • @fenetbedilu1474
    @fenetbedilu1474 3 ปีที่แล้ว

    Wooooow desi yemil new tebareku

  • @sindufiker9187
    @sindufiker9187 2 ปีที่แล้ว

    Paster chernetn endat New magegnt mechelew ebakachu

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 ปีที่แล้ว

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, GOLDEN,BLESSED,ICON AND ANOINITED INTERVIEW AND EXPLANATION PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @Selamawit79
    @Selamawit79 2 ปีที่แล้ว

    I like to talk wife is wife husband , oh really I like this thank you frome u s a settle

  • @tewabechuae9502
    @tewabechuae9502 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @cellnet2711
      @cellnet2711 3 ปีที่แล้ว

      Tebarki geta yi bareki

  • @solona2000
    @solona2000 3 ปีที่แล้ว +3

    Very good teaching….
    Outstanding lesson..
    We, Christian are most evil, pretender and hypocritical lazy believers….
    We strongly live for moral and purity …
    While we committed adulterous and teach other not sin …

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 ปีที่แล้ว

    ኧረ በለው ፓስተር የወሊድ መከላከያ እኮ የእግዚአብሔር ስጦታ መከላከል እኮ ነው

    • @floethiopiawit3921
      @floethiopiawit3921 3 ปีที่แล้ว

      አቅም ከሌለንስ ለምነን ልናሳድጋቸው ነው ?

  • @kalkidan6147
    @kalkidan6147 2 ปีที่แล้ว +1

    sewdaww ❤

  • @gymabugida5218
    @gymabugida5218 2 ปีที่แล้ว

    እኛ ጋር ቢለመድ(ጴንጤ )
    ስናስተምርና ስንሰብክ ነገሩ ሁሉ የኛ እንደሆነና በጉዳዩ ላይ ጥልቅ እውቀት እንዳለን ባናስመስል።
    ▷ ያነበብናቸውን መፅሐፎች መጥቀስ ለደራሲው ተገቢውን ክብር መስጠት።
    ▷መድረክ ላይ የትምህርት ደረጃችንን ወይም የወሰድናቸውን ትምህርቶች ባግባቡ መግለፅ። ▷ በጥቂት ነገሮች ላይ በቂ መፍትሔ ማቅረብ ሁሉ ነገር ላይ አዋቂነኝ አለማለት ።
    ▷ የቀድሞውን ነገር ሁሉ መናቅ ማብጠልጠል ቢቀር።
    ▷ ባገኘነው መድረክ ሁሉ የኛን የቃላት ጨዋታ ትተን የጉዳዩን ጌታ ማክበር የኛን ነገር ወደ ጎን ማለት።
    ▷ ዲቃላ የመንደር ቃላቶችን መግደል።
    ▷የዓለም ትምህርቶችን መድረክ ላይ እቀላቀሉ እንደ ማነቃቂያ መጠቀም ቢቀር።
    ▷ የሁሉ ትምህርቶች መሰረታዊ ዓላማ ሰዎችን አንቆ ከያዛቸው ድንቁርና ማላቀቅና የተሰጣቸውን ነፃነት እንዲያጣጥሙ መርዳት መሆኑን ባንዘነጋ።
    ስናስተምር ሰዎች እንዲከተሉን ሳይሆን ትምህርት እንዲወስዱና ተገቢው እርምጃ በማንበብ በመፀለይ

  • @burtukangebire1332
    @burtukangebire1332 3 ปีที่แล้ว

    Geta ybarekachu tebareku Tsegawn yabzalachu 📖🔥🔥💯💯

  • @solona2000
    @solona2000 3 ปีที่แล้ว +1

    ሚስትና አናት የተለያዮ ስም ቢኖራቸውም ፣ የሚሰጣቸው ፍቅር ቢለያይም የስራ ድርሻቸው ግን ተመሳይነት አላቸው ።

  • @henokdesalegn6611
    @henokdesalegn6611 3 ปีที่แล้ว +1

    lidu Anchi gobez nesh berchi

  • @mesfinbweldetensae
    @mesfinbweldetensae 3 ปีที่แล้ว +3

    ሳይንስ ያቀረበልንን ሁሉ ትክክል ነው ካልን ዉርጃም abortion ሳይንስ የሚያቀርበው አማራጭ ነው ሳይንስ ከመጽሐፍ ቅዱስ የማይስማማ ብዙ ነገር ያቀርባል እሱን ሁሉ ልንከተል ነው

    • @melatemagnu527
      @melatemagnu527 3 ปีที่แล้ว

      እንደዛ አይደለም በፍጽምም ሊሆንብአይችልም ።ሳይንስ የሰራው ሁሉ ትክክልሽአይደለም ..ሁሉም ውሸትም አይደለም ።ዛሬሽ እንዳይበላሽ እና ነገን ላለማማረር መጠንቀቅ ሀጥያት አይደለም

  • @genetyitayal4349
    @genetyitayal4349 3 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተርዬ ሁሌ እከታተላለሁ ት/ትህን በጣም ተምሬበታለሁ በተለይ የልቤን ጥያቄ እንዴት አግኝቼ ልጠይቅህ?????

  • @tegestyabzalendejene5665
    @tegestyabzalendejene5665 3 ปีที่แล้ว

    Yena balebat metam weregna new demo weraw hula selegenzeb new metafu lay ale🤗🤗

  • @helenhaile3238
    @helenhaile3238 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደ ሚስት የማያይ ወሲብ ላይ ብቻ ሚስት እንድትሆንለት ለሚፈልግ ብቻ ምን መልስ አላቹ?

  • @lydiaayalew4833
    @lydiaayalew4833 3 ปีที่แล้ว +2

    ምን አይነት የወረደ ጥያቄ ነው ምትጠይቂው? ቸሬን ጋብዘሽ ብዙ መማር ስትችዪ

    • @rubyruby4591
      @rubyruby4591 3 ปีที่แล้ว

      Exactly my thoughts 🙄 she isn’t capable of being a journalist . Aye Ethiopia manim tenesito yefeligewun yemehonibet Hager .

  • @leoolana6040
    @leoolana6040 3 ปีที่แล้ว

    The lady , we can’t hear you.

  • @mafroberts8835
    @mafroberts8835 2 ปีที่แล้ว

    Paster Cher gots bless you I am orthodox but I like the way you teach you change my life a lot god bless you how can I get your phone address or phone.

  • @eyrusalemkibret2063
    @eyrusalemkibret2063 3 ปีที่แล้ว +6

    አይ ብዙ መማር እንችል ነበር ከፓስተሩ ነገር ግን በእውነት ተምረሽ ነው ጋዜጠኛ የሆንሽው በናትሽ ጸጋሽ አይደለም !! ይክርታ ግን !

  • @somebody5634
    @somebody5634 3 ปีที่แล้ว

    Ye mistenet desresha mndn nw? ena yeb alenetes deresha mndn nw? program bizegajelen

  • @kidist1705
    @kidist1705 3 ปีที่แล้ว +2

    አልገባኝም የወሊድ መቆጣጠርያ መውሰድ አጥያት ነው አይደለም ለሚለው የሰጠኀው ምክንያቱም አንድ ሰው እኔን ለመግደል ቢያስብ ግን ባይገለኝ እንደማለት አይሆንም

    • @sofisofi4510
      @sofisofi4510 3 ปีที่แล้ว +1

      kidist . የወሊድ መቆጣጠሪያ ፅንሱ እንዳይፈጠር ነው የሚከላከለው ስለዚህ አንቺ እንዳልሽው አይመሰለኝም

    • @kidist1705
      @kidist1705 3 ปีที่แล้ว

      @@sofisofi4510 ሶፊዬ እካ ዘር እንዳይፈጠር ማድረግ ማለት አይደል እኔ እካ አጥያት አይደለም ማለቱ ነው የገረመኝ ሁሌም ሁላችንም ነገሩ እየገባን እንካ ለእኛ የሚመቸንን ነው የምናመቻቸው ለእኔ አሳብ ደግሜ አዳመጥኩት አጥያት ይመስለኝል አንቺን ግን አመሰግናለውሶፊ

    • @user-fw9pc3cp3l
      @user-fw9pc3cp3l 3 ปีที่แล้ว +1

      ፅንስ ማስወረድ፣ ያልተወለደን ልጅ ሕይወት ለማቋረጥ ሆን ተብሎ የሚወሰድ እርምጃ ነው። በአደጋ ወይም በሰውነት ላይ በተፈጠረ ለውጥ የተነሳ በማህፀን ውስጥ ያለ ሕፃን ሕይወት ቢያልፍ ፅንስ ማስወረድ አይባልም። አንድ ሕፃን ከተጸነሰበት ጊዜ አንስቶ ራሱን የቻለ ሰው ነው እንጂ የእናቱ አካል ክፍል አይደለም። ስለዚህ ፅንስ ማስወረድ እንደ ነፍስ ግድያ ይቆጠራል።“የሥጋ ሁሉ ሕይወት ደሙ ነውና፤ ምክንያቱም በውስጡ ሕይወት አለ።”-ዘሌዋውያን 17:14

    • @kidist1705
      @kidist1705 3 ปีที่แล้ว

      @@user-fw9pc3cp3l ተባረኪ እሱን እኔም አቃለው ሄኤሜን

  • @user-oy4nk1ek7v
    @user-oy4nk1ek7v 10 หลายเดือนก่อน

    ድምፅዋ አይሰማም

  • @kalusha972
    @kalusha972 3 ปีที่แล้ว

    ምንድነዉ ድምፅሽ አይሰማም

  • @martef6435
    @martef6435 2 ปีที่แล้ว

    Bante lay yemiseraw sira dink nw wendime bizu awekugn

  • @hannatessema3775
    @hannatessema3775 3 ปีที่แล้ว +2

    ይቅርታ ጥሩ ትምህርት ነው ግን አብርሃም አጋራጋ የገባው በሳራ ሀሳብ እንጂ ሊዘሙት ፈልጎ አይደለም ስለዚህ በዝሙት ምክንያት እነ ሳራ አልተፋቱም፣ ሚስት ዝም በይ ባል ሄዶ ቢዘሙቱም አይነት ትምህርት ጥሩ አይመስለኝም ፣ምሳሌው ፍጹም አይገናኝም

  • @mumiabshu2560
    @mumiabshu2560 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻❤

  • @da-luz-vaz-47
    @da-luz-vaz-47 ปีที่แล้ว

    Hey yo pastor Cherie, respect to you but
    I never know my mom, so I badly need my wife to cover me as a mother too.
    And you come against it.

  • @genetyitayal4349
    @genetyitayal4349 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ሚስታቸውን መቼነው ሚያገቡት? አላለም በእውነት ቦታችንን እንያዝ ሚስቶች ባሎች

  • @konjitasfaw3812
    @konjitasfaw3812 3 ปีที่แล้ว

    አስቀድሜ ተባረኩ እላለሁ
    ግን ??????????????

  • @yonamos4537
    @yonamos4537 2 ปีที่แล้ว

    የልጁን ዘፋኝነት መፀሀፍ ቅዱሳዊ ለማድረግ የሚተጋን አገልጋይ እንደማየት የሚያስጠላ ነገር ምን አለ ?!

    • @martef6435
      @martef6435 2 ปีที่แล้ว

      Silazi beliju filagot esu yiwekes? Menged masayet nw yesu sira esun demo enkoan leliju egnam temirenal🤔wekash atihun

  • @eyrusalemkibret2063
    @eyrusalemkibret2063 3 ปีที่แล้ว +9

    እንደ ጋዜጠኛ ከልጠፍ በይ , ሳትሽኮረመሚ ድምጽሽን ከፍ እድርጊ

    • @sofisofi4510
      @sofisofi4510 3 ปีที่แล้ว

      እረ ምነው ለቀቅ አድርጊያት

  • @battyfilke9191
    @battyfilke9191 3 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛዋ ትንሽ ነቃ በይ ድምፅሽም አይስማም ጥያቄዋችም ትንሽ ወስኝ ጥያቄ ብታደርጊ እርጋትሽ ጥሩ ቢሆንም ትንሽ። ፈዘዝሽ ተባርክ ቸሬ

  • @yididyamulugeta2530
    @yididyamulugeta2530 3 ปีที่แล้ว +1

    ሚስት ከእናት ትበልጣለች

  • @shalomfekede9362
    @shalomfekede9362 3 ปีที่แล้ว

    ሄይ ኢትዩጰያ ውስጥ የማናችሁም የትዳር አስተምህሮና የትዳር ኑሮ ለማነኛውም ሰው ትምህርት አይሆነም! ምክንያቱም ኑሮአችሁና ትምህርታችሁ ሰማይና ምድር ስለሆነ .....

  • @berhuaabyssinia5785
    @berhuaabyssinia5785 3 ปีที่แล้ว +1

    ፕሮቴስታንት(ተቃዋሚ) ሃይማኖት ከሚባሉ 1000 የተለያዩ ሃይማኖቶች የአንዱ ፓስተር ነህ። ሁሉንም ነገር በመቃወም አትናገር።
    የዕድሜ ልዩነት ያለው ትዳርን ተቃውመህ ዘባረቅሃል። ከመጽሃፍ ቅዱስ አንዲት ጥቅስ ለምን ለመጥቀስ አልቻልክም።
    የሰው ፍጥረት አባትና እናት የሆኑት አብርሃምና ሣራ እኩያሞች ነበሩ ብለህ ጭራሹኑ ለምን የመጽሃፍ ቅዱስ እውቀትህን አልገለጽክም?
    በመጽሃፍ ቅዱስ እኩል ዕድሜ ሆነው ስለተጋቡ ወይም ባልና ሚስት ስለሆኑ ቤተሰብ አንዲት ጥቅስ መጥቀስ አትችልም።
    ስህተትህን አርመህ ለወደፊቱ ለሰሚዎችህ አስተካክለህ መልእክት አሳልፍ። እኔ ያንተ ዓይነት የተውሶ ሃይማኖት ተከታይ አይደለሁም።

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 2 ปีที่แล้ว

      I am not Protestant but all religions in Ethiopia came from somewhere. Only traditional beliefs are indigenous.

  • @ezanakarnasa7523
    @ezanakarnasa7523 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ት/ም ነው