God gives us wise people in every religion so we can learn, because God loves us. Thank you Ebs for bringing so many wise people so we can learn from their teaching. EBs, it shows that you care for the people. God bless you all.
This felt like only 5 minute. What a blessing to witness this type of marriage in my generation may the Blessing continue through your children and your children's children and more.
እኔ ኦርቶ ዶክስ ነኝ ግን በጣም የማደንቀዉ ፖስተር ነህ ለባለቤቱ ትልቅ ክብር ያለዉ ለትዳሩ ክብር የሚሰጥ ታማኝ ባልና ሚስቶች ናችሁ
Ewunat naw
እውነት ነው እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ነው እምወድለት የሚወድቅ ቃል የለውም
😍😍😍😍
ፖሰተር በጣም የማደንቅክ በምክርክ ምደሰት ነኝ እድሜ ጤና ይሰጥክ
Fpgari 😂 Pentay
ይህችን ጋዜጠኛ ምን የታደለ ጣቢያ ነዉ ያገኛት Thanks ebstv
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፓስተር ሳደንቅ ለመጀመሪያ ግዜ ነው ❤️ምርጥ ባል 100%👌ደስ እሚል ታሪክ ❤️
Fpgari Pentay
He can talk for hours- I never get tired of listening to him. There’s so much to learn from this man. Egezabeher yebarkachehu.
Me tooo yemaselech 💓
Me too He can talk all day I can listen to him all on my sleep
8io⁰
Me too 😁😁but I am Muslim
ፕሮቴስታንት አይደለውም ግን ይህ ሰው ልዩ ነው ይመቸኛል
Tebareki
ፖስተር ቸርነት በእውነት ትልቅ የእግዚአብሔር ሰው ነህ። ተባረክ። የታደላችሁ
ላገቢ ላላገቡ ላልተግባቡ ምሳሌ የሆናችሁ ክርስቶስን በሁሉ ምታበሩ ጌታ ያብዛቹ ግን ebs ቡናውን ሚያሳርፉበት ጠረጴዛ እና ሶፍት ማቅረብ ልምድ ይኑራቹ ጌታይባርካቹ
እግዝአብሔር እንደመጀመርያችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እንድላይ ጃጁ ዕድሜ ከጤና ይስጣችሁ
ቸርዬ የማትሰለች ሙሉ ቀን ብታወራ የማትጠገብ የእግዚአብሔር ሰው በእውነት ተባረኩ በብዙ !
እኔኮ የሚገርመኝ ምን አይነት ተሰጦ ነው ያለው በእውነት እግዚአብሔር አምለክ እድሜ ጤና ይስጥልን ✝️👏👏👏
ውይይይ ደስ ስሉ😍 ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ።
አብሮ ተምሮ ከልጅነት ፍቅርኛ ጋር መጋባት እድለኝነት ነው በእውነት።
ፓስተር ቸርነትን ቀኑን ሙሉ ብሰማዉ እማልሰለቸዉ ትልቅ የህይወት መምህር ነዉ ስለ ትዳር እሚያነሳቸዉ ሀሳቦች እሚገራርሙ ናቸዉ ...ከጥሩ ጋዜጠኛ ጋር ሰፊ ሰአት ተሰጥቶት ብመለከተዉ ደስ ይለኛል ..
2stv lay bzu kele mlls setewal eza lay temelket
በጣም የምወደው ፓስተር ቸሬ ለምክርም እሱ ጋር ቀርቤ አውቃለው በጣም ይገርማል በጣም እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተርዬ የህይወት አስተማሪ ነህ
ቀዝቃዛ ቡና ነው እንዴ የምትቀጂው?
ጌታ ሆይ እንደዚህ መተሳሰብ ያለበት ትዳር ስጠኝ
አሜን
አሜንንንን😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
አሜን🙏
Amennnn
Amennnnn Amennnnn Amennnnn
በስላሴ ስም ብሰማክ ብሰማክ አልጠግብ አልኩ ።በእውነት ምን አይነት መታደል ነው ወሬክ ከለዛ ጋ ።አሁንም ቤትክን እመቤቴ ትጎብኝክ ።ያብዛቹ
የሁሉ ነገር ምንጭ እግዚአብሔር መሆኑን ስላስተማራችሁን አመሰግናለሁ!!!....የዘመናችን ምርጥ ሰዎች ፖስተር ቸሬ እና ባለቤቱ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እኔነቴን መግለጽ አይጠበቅብኝም ቸሬ ድንቅ ልጅ ፈጣሪ የሰጠህ መክሊት ልዪ ነው እድለኛ ነህ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ..........
ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል።
የባልዋ ልብ ይታመንባታል። ምርኮም አይጐድልበትም።
ዕድሜዋን ሙሉ መልካም ታደርግለታለች፥ ክፉም አታደርግም:: ጌታ ቀሪ ዘመናቹህን ይባርክ;;
Mamiyee dadi getaa yebarkachuu wawawoo
ታድለሽ እንዳንቺ አይነት ባል ይስጠን እግዚአብሔር
አሜን አሜን
amen tiguna tselyu
በጣም ደስ የምትሉ ባለትዳሮች ቸሩ መድኃኒት ዓለም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ።
ፓስተር ቸሬ እና ባለቤትህ ተባረኩ በጣም ብዙ እያስተማራችሁን ነው፡ ebs thank you so much.
ፓስተር ቸሬ እጅግ የምወደውና የማደንቀው የመርህ ሰው ነው ፈጣሪ ዘመናቹን ይባርክላቹ🙏❤
መታደል ነው አንቺን ለኔየ ያደረገሽ ለኛም እንደዚህ ያለ ትዳር ይስጠን የድንግል ማራያም ልጅ
አሜን 🙏🙏🙏
አሜን 🙏
ይሄ ታሪክ የኔን እና የባለቤቴን ታሪክ ይመስላል አሁን በአሜሪካ የሁለት ልጆች እእናትናእባት ሆነናል እግዚአብሄር ይመስገን እርግጠኛ ነኝ እንደዚህአይነት ብዙ ሰው ይኖራል ለአሁኑ ትውልድ ማስተማሪያነት አልፎ አልፎ ብትቀርቡ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
የኔ ዉድ እጮኛዬ አሜሪካ ዲሲ ነዉ ያለዉ እኔ ስደት ነኝ እና አገር ገብትን እንጋባ ይለኛል ግን ከሱ አገር ያልተማረ የሚኖሩባት አይመስለኝም ማለቴ ትምህርቴ አቋርጨ ነዉ ስደት የወጣሁ እና ብቁ ባልሆንስ ብየ አስባለሁ ግን አገሬ መኖርን እመርጣለሁ አላቅም
@@rawanalbathali9312 አይዞሽ እህቴ የፈለግሺዉን ነገር መመካከር እንችላለን እና ከቻልሽ እኔን ማናገር ትችያለሽ
በጣም ደስ ትላላቹ
በጣም ደስ የምትሉ ባለትዳሮች ቸሩ መድኃኒት ዓለም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር....
እረረረረረረ ይለያል ርዝመቱ ከ 6 ክፍል በስንት እድሜ ይሁን የሚገርም የፍቅር ታሪክ
😂😂😂😂አቦ አሳከኝ የጭቁን ፊት ያልከዉ ወይኔ እንባዬን ነዉ ያስጨረስከኝ ብቻ ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክ የናንተን ጥንካሬ ለእኛም ይስጠን 👌😍😍😍
እያሳቀ የሚገራርሙ እውነቶችን ያስተምርን ነበር
እድሜ ይስጣችሁ በጣም ደስየሚል ታሪክ ነው ለዚህ ዘመን ልጆች ማስተማርያ ይሆናል
በእውነት እህታችን ፈጣሪሽን አመሰግኝ ቸሬን ስለሰጠሽ 😍😍😍
ባልና ሚስት ፍቅር ስገላለጥ ደስ ያላል ፍቅርን ያብዛልን ሀገራችንን ስላም ያረጊልን 🙏🙏🙏🙏
እንደማመር እማ
በጣም የሚሳዝኑ በጣም ልጆች ነበራቹ ግን አላህ አሳክቶታል እስከመጨረሻ ያመረ ይሁንላቹ
መዳንያለምን ምርጥ ባል ነህ ይመችህ ፈጣሪ የቀረዉነሰ ዘመናችዉን ይባርክላቹ ጸልዪልን እኛ አልገጠመንም መታደል ነው ይህን ማግኘት ትልቅ ክብር ነው
በጣም ደስ የሚሉ ባል እና ሚስት ናቸው እግዚአብሔርን ማስቀደም እና እግዚአብሔርን መፍራት ጥበብ ነው ማሸነፍ ይቻላል ፡ ፓስተር ቸሬ በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ከቡዙ ሰዎች የሕይወት ምስክርነቱን ሰምቻለው፡ ግን በጣም አሳጠራቹት ፕሮግራሙን ስለ ትዳር ሲያወራ ብዙ ነገር መማር እንችል ነበር፡ ከቻላቹ እባካቹሁ መልሳቹ አቅርቡልን፡
የሰፈሬ ልጅ አብሮ አደጌ ከ27 አመት በሖላ በድሮ ፎቶሽ ና በስምሽ ለየውሽ ያኔ ከቤት እንደወጣሽ የምትመለሽበትን ቀን እናፍቅ ነበር ብልህ እና አስተዋይ እንደነበርሽ ልብሽ ቆንጆ በጌታ ሆነሽ ስላይውሽ በጣም ደስ ብሎኛል ያኔም ስምተን ነበር ፓስተር ቸሬ ና እናትህንም በጣም እናመሰግናለው ጌታ ይባርካችሁ!!!
እውነት ነው በመጀመሪያ እግዚአብሔር ነው ሰውን የሚያገናኝ የተባረኩ ሰዎች ናቸው።
በጣም ደስ ትላላቹ ጌታ እየሱስ ፍቅርን ያብዛላቹ
ብትሰሙ ብትሰሙ አትጠገቡም በጣም ደስ ትላላችሁ እደናተ ሁላችንም ብናሳልፍ እመኛለው ምታስተላልፈው መልክት አይጠገብም እረጅም እድሜ እመኝላችሃለው
ደስ የሚል ትዳር ነው። ከዚህ የበለጠ ፍቅር ያብዛላችሁ ደስ። ስትሉ
ደስ፣የሚል፣ፍቅር፣አላችሁ፣እድሜ፣ከጤና፣ይስጣችሁ
ጌታ ይባርካችሁ! ፀጋው ይብዛላችሁ !
Amen
Amen
ይገርማል ለጆሮ ማመን የማይቻል በዚህ ጊዜ WOW እንዲህ ዓይነት ፍቅርና እምነት ዘመናችሁን ይባርከው እግዛብሔር የባረከው ትዴርና ፍቅር ነው ባለቤትህ ቆንጆ አንደበተ ኩሩ ንጹህ የእግዛብሔር ልጅ ነች ባሏም እቺን የመሰለች ወርቅ ልጅ ጌታ ነው የሰጠው እሱም ንግግር አዋቂ እውነት ከአንደበቱ የሚወጣ ጨዋ ሰው ነው ሰላማችሁ ይብዛ
ፓስተር ቸሬና ባለቤቱ በጣም አስተማሪ የሆነ ቃለ መጠይቅ ነበር ደስ ትላላቹ እኔም ባለቤቱን ለማወቅ እፈልግ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የፓስተር ቸሬን ቃለ መጠይቅ አንዱም አያመልጠኝ ሁል ግዜ አዳዲስ ነገር ነው እሚያስተምረኝ
እኔም ታዲያ ጌታ እረድቶኝ በትዳሬ በጣም ሲሬስ ነኝ ትዳር ዝም ብሎ የሚወልቅ ካባ እንዳልሆነ ገብቶኛል ፈጣሪ ይረዳኛል በቀረው ዘመኔ
ደስ ትላላችሁ ልጆቻችሁ ደስ ይላሉ ህይወት ብዙ ውጣ ውረድ አለበት እናተ ልዩ ናችሁ የውነት ልጆቻችሁ ከናተ ጋር እኩል ናችሁ
መቅዲዬ ጥሩ አስተማሪ ባለታሪኮችን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን።
God gives us wise people in every religion so we can learn, because God loves us. Thank you Ebs for bringing so many wise people so we can learn from their teaching. EBs, it shows that you care for the people. God bless you all.
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አቶ ቸሬን በጣም አደንቀዋልሁ።ህይወትህ በጣም አስተማሪ ነው።ፈጣሪ መጨረሻቹን ያሳምረው።
አቶ??
ፓስተር ቸሬን በጣም ነው የምወደው ትውልድን መንገድ የሚያሳይ አስተማሪ ህይወት ያለው ሰው ነው
ፍቅራኛዬ ልክ እንዳ pastor chare naw
በማጣትም በመገኘትም በእማምም ከእኔ ገር ነው❤ እናመሰግናለን
ፓስተር ቸሬ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጦት።።በጣም እግዚ አብሔር ይወዶታል ስለወደዶት ነው ጨዋ ለባለቤቶት ታማኝ ።።ለልጆቾት ጥሩ ትምህርት የምትሰጡ ስላደረጎት ።።ሁለታችሁንም እድሜአችሁን ያርዝመው።።
ቸሬ በቃ በጨዋታ እያዋዛህ የምታስተምረው ነገርህ ቀን ሙሉ ብሰማህ አልሰለችህም። ብቻ ትምህርቶችህ ምን ያህል ሰዋችን እንደሚረዳ በጣም እናመሰግናለን
መቅዲዬ አንቺም ምርጥ ሰዋችን ስላቀርብሽልን እናመሰግናለን ፖስተር ቸሬን ባለቤቱ የገለፀችበት መንገድ የማንም እንዲሆን አልፈለኩም በእዉት ትገባዋለች ምርጥ ሚስት 👍👍👍👍👌
ስለ እናተ ቃል የለኝም ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ
ፖስተር ቼሬ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን በጣም አክባሪህ ነኝ
ቸሬ በጣም ባንቸ ምክር ተገንብቻለው እናመሰግናለን
እውነት በጣም ደስ ነው ያለኝ ውቦች ናቹ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ 🙏❤❤❤
መምህር እኮ እናት አባት ማለት ናቸው ክብር ለሚገባው እማ ክብር መስጠት ይጠበቅብናል
ፖስተር ቸሬ ሚስትህን ለማየት በጣም እጋጋ ነበር ይዘሀት ከች ስላልክ በጣም እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ሁለታችሁም እድለኞች ናችሁ እግዚአብሔር አሁንም ትዳራችሁን ይባርክ ነፍ አመት ኑሩልን እወዳችሀለው በጣም ብዙ ነገር በአንተ ትምህርት ተምራለው የዘመናችን ምርጥ አስተማሪ ነህ❤
ውይ ቸሬ ያን ያሳለፋችሁ እግዚአብሔር ማመስገን
የእውነት
አይገርምም ሁሌም ስሰማህ አይሰለቸኝም እግዚአብሔር ይባርክህ ባንተ ብዙ ተጠቅሜያለሁ ለትዳሬ በረከት ነህ የታመነዉ እግዚአብሔር ይከልልህ።
እስከ ዛሬ ካቀረብሽልኝ እደዛሬ ተደስቼ አላዉቅም እመቤቴ ትጠብቅልን
አሜን 🙏🏾🙏🏾
I love this man to the moon 🌙…..thanks For your service boss🙏🏾
He needs a regular spot on media to teach the young generation. ደስ ሲሉ!!
ደስ ትላላችሁ ዋው ቡናው አቀራረቡ የአስተናጋጃም አለባበስ በጣም ደስ ይላል አክብሮትሽ 💋ይመችሽ ቆንጆ ለእኛም እንደዚ አይነት ትዳር ይስጠን
ፓስተር ቼሬ እና ባለቤቱ እግዚአብሄር ዘመናቹን ይባርክ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ። በተለይ ፓ/ር ቸሬ። በዚህ ዘመን "የክፉ ቀን ሚስት ክፉ ቀኑን ታስታውሳለች" እንደሚሉት ፤ ብዙዎች የድህነት ሚስታቸውን ፈትተው በአዲስ ሚስት ሲቀይሩ(ቃሉን ጥሰው) በትዳርህ መጽናትህ ሌሎችን ያስተምራል!!!!
እድሜና ጤና ይሰጣችሁ በህይወት በጤና ይጠብቁልን 🙏
ቸሬን ከአመት በላይ የሚያሰተምርበት ቤተክርስቲያን ተምሬያለው አንድ ስዓት ሲያስተምር አንድ ደቂቃ እንኮዋን የተቀመጥኩ አይመሰለኝም በጣም ምርጥ ሰው ነው
፣አምላክ ጥሩ ሰው ያረገህ ለዚህ ነው አሁንም ትልቅ ያርጋቺሁ እንዴት ታምሬላቺሁ
የፖስተር ቸርነት ንግግር በጣም ያስቃል ግን እግዚአብሔር መልካም ነው መልካም ነው
ዋዉ ዋዉ ዋዉ ዋዉ
በጣም ደስ ስትሉ እግዚአብሔር መስቀደም የስኬት ሁሉ ቁልፍ ነው ከዚህ የበለጠ ጥበብና ማስተዋል ይብዛላችሁ ፓስተር ቸርዬ በአንተ ውስጥ ስላለሁ ስለተከበረ ስለ እግዚአብሔር ፀጋ እግዚአብሔርን እባርካለሁ በትምህርት በጣም ነው ብዙ ትምህርትን አግኚቼላሁ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ እንዲሁም ውድ ባለቤትህና አንተ ከዚህ በሚበልጥ መንገድ ለብዙዎች አሪያ ሁኑ አስተማሪዎች ሁኑ ስወዳችሁ ኑርልኝ ክፉ ሳይነካችሁ
በጣም ደስ የምትል የትዳር ሰው ነህ እግዚያብሄር ይባርክህ እሳም ምርጥ ሴት ነሽ
ወይኔ በማርያም እናቴ ቁርጥ የሰው መመሳሰል ግን ስገርም❤❤❤እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላቹ❤❤❤
በጣም ደስ ነው የምትሎት እግዝሕብሄር አይለያችው ለብዙ ሰዎች ትምህርት እንደሚሆን ተስፍ አደረጋቸው ተባረኩ
ፓሰተር ቸርነት መልካም ሰውነህ በእውነት ተባረክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤🙏
ኡፍ ምን ዓይነት ሰው ነህ ቸሬ ሁሉም ባሎች ካንተ ቢማሩ ጥሩ እደለኛ ነሽ የኔ እህት ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክ
I like his l confidence & pure personality
ዋውውውው ስተምሩ እኔም በጠም የፓስተር ቸር በለቤት ለማየት እጎጎ ናበር እድሜና ጤና ይስጠቹ
ቸሬ በጣም ነዉ ምወድህ ማከብርህ ተባረክልኝ
ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ!
ለጀማሪ ባለትዳሮችና ላላገቡ ሰወች ጥሩ ምሳሌ አድርጓቹሀል እግዚአብሔር
ዘመናቹህ ቤተሰባቹህ ከዚህ በላይ በፀጋና ቅድስና ይባረክ
መታደል ነው ታድለሽ መታደል ነው እህቴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ ግን ንግግርህ ይመቸኛል
እሱ ምድነዉእምነቱ
@@fatumaseid8001 ጴንጤ
ይገርማል በጣም መታደል ነው
ፓስተር ቸሬ ዘመናችሁ ይባረክ
Pastor Chere, God bless you. እግዚአብሔር ያከበረውን ነገር ስላከበራችሁ።😍
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው ምን እንደምልህ አላቅም ፓስተር አንችልም እህቴ ጌታየሱስ ይባርክሽ ቆንጆ አስተማሪ ነው አባቶች ,ባሎች እባካችሁ ስሙት
ሙስሊም ነኝ ፖስተር ቸሬን በጣም አደንቀዋለሁ ብዙ አጭበርባሪ ፖስተሮች ባሉበት አገር እሱ ግን አስተምህሮት ታማኝነቱ ደስ ይላል
አቤት መታደል ፈጣሪ ይይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውይ እንዴት እንደምወድህ ዛሬ ደግሞ የበለጠ ወደድኩህ ከነ ሚስትህ ተባረኩ
I am impressed @ 19:52 what he just said...Respect 🙏
ዋው ደስስ ስሉ እግዚአብሔር ቀሪው ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
This felt like only 5 minute. What a blessing to witness this type of marriage in my generation may the Blessing continue through your children and your children's children and more.
Simply astounding and unbelievable to the extreme In every way, I admire his intelligence.
መተማመን መልካም ቤተሠብ ተባረኩ❤
በብዛት ስኬታማ የሆኑ ወንዶች ታሪካቸው ሲገለጥ ለሚስታቸው ክብር ያላቸው ናቸው ምንም አልላችሁም ካላችሁ በላይ ከፍ በሉ በሁሉ ነገር
ማሻአላህ ደስትላላቸው
Behind every successful man there is a wise woman
ምርጥ ትምህርትና እና ምክር ነው ተባረኩ. እንስመስግናለን
you amazing God bless you you respect your wife and yours family that is why God respect you and bless you best paster 😄😄😄😄😄👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
ዋውውውው በጣም የምታምሩ ቤተስብ ናችሁ ተባረኩ ቀሪው ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ላላገባነውም ፈጣሪ እደዝ አይነት ቤት ይስራልን አሜን
በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ይባርካቹ
❤God bless you Pastor Chere and his family, I am so happy for you guys. Role model to our society❤
እናንተ ያባቴ ብርኳን ገና ብዙ ጌታ በናንተ ይከብራል
ዘር ማንዘራቹ ሁሉ ለጌታ ይሰግዳል
እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ