ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከፓስተር ቸሬና ከፓስተር ዳዊት ሞላልኝ ማን የበለጠ ያስቃል? 😂😂😂
KkkkkkkuuuAmeeeeeeen
Chere newa
ቸሬ ንግግርህ ይናፍቀኛል በተለይ በትዳር የናአባባ ማሙሽ አገላለፅ እርቅ ማእድ ላይ 7 ጊዜ የደጋገምኩት በቃ ፈታ ነው ምታረገኝ
ቸሬ አላህ ይጠብቅህ
ኮሜድያን መሆናቸውን አላቅም ነበር
የሚያስቅ ሳይሆን ቁምነገር የሚደመጥ ችግሩን ከነመፍትሄ ተንትኖ የሚያስረዳ👉 ቸሬ👈 በርታ
ፓስተር ዴቭ ጌታ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ ቃላት ምረጥ ብዙ ታካብዳለህ ምንም ለዛ የለህም
ኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ፓስተር ቸሬን በጣም ደስ እያለኝ ነዉ የማየዉ ትምህርቱ ለዛ አለዉ ዘመኑን የሚመጥን ምርጥ መምህር❤❤❤
ማን እንደ ፓስተር ዴቭ። ቸሬ የሆን አካል ለማሳቅ እና ለማስደሰት የሚሰብክ ነዉ። ፓስተር ዴብ ራሱን ሆኖ ነው የሚሰብከዉ። He has a grace..
ሁለቱም ያስቃሉ፣ቁምነገር ያለዉ ሳቅ የሚያስቀዉ ግን ፓስተር ቸሬ ነዉ፣ዴቭ ትንሽ ቲቺት ያበዛል
Pastor Dv weset new wellahi ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሁሌቱም ያስቃሉ ግን ፓስቴር ዳውት እርሶ አብዝቶ ያስቃሉ ግን ለራሱ አይስቁም ሰዉን ይገላሉ ፓስተር ቼር በሁለት በኩል ለራሱም ይስቃሉ ሰዉንም ያስቃሉ በሆንም አንዴኛ ዴብ በጣም አስተዋይ ናቹ ዘመናችሁ ይባሬክ❤❤❤
ጌታ ሆይ የሚናገሩት አያውቁምና ይቅር በላቸው:: ጌታ ሆይ አንተ በዚህ ምድር በተመላለስክባቸው ዓመታት መሃል አንድም የቀልድ ቃል የተናገርክበት ጽሁፍ አላነበብኩም:: ይልቁንስ አንተን የሚቃወሙ ጸሃፍትና ፈሪሳዊያን ግን በአንተ አገልግሎት ሲቀልዱ ነበር::
pastor chere betam mirt sew ❤
"ዉሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነዉ" እየሳቀ ወደ ለቅሶ የሚጓዝ ህዝብ ጌታ ሆይ ህዝብህን አስብ እባክህ። የጠፋ ትዉልድ
የእግዚአብሔር ፀጋ የለሌበት በየመድረኩ የምድራዊ የሥጋ ምቾት ቀልድ እያወሩ የመድረክ ኮመድ ሆኖ የቀሩ! ኢየሱስ የለሌበት የኮመድ ቀልድ የሚያወሩ
miwodachu tebarekuligh
ቸሬ is best
ፓስተር ዳዊት ፓስተር ቸሬ ብዙ ደስ የማይል ጋጠወጥ ነገር ይናገራል የሱ ቀልድ አይጥመኝም
ጌታ ፀጋውን ያብዛላቸው ከክፉም ይጠብቃቸው::በእግዚአብሔር ቤት የሚበልጥ የሚያንስ የለም ሁሉም የራሱ ተሰጥኦ አለው:: የፀጋም ስጦታ ልዩ ልዩ ነው::ጌታ ይባርካቹ!😊
ሲኒማ ቤት ነው ብዬ ፍልፍሉ አልታይ አለኝ
wudoch tebareku
ሁለቱም ያስቃሉ ፖስተር ዳዊት ይበልጣል
Dave is the best comedy ever 😂
ስታንዳፕ ኮሜዲያን ! እነ ፍልፍሉ ተበሉክክክክክክክክክክክ
ሁለቱም መልካም እና ዘመን የዋጁ/ወትረ ህሉህ (classical) መምህራን ናቸው።
ስወዳችሁ ተባረኩ
ፖስተር ቸሬን ማንም አያክለው እኔ ኦርቶዶክስ ነኘ ግን ለዛ ያለው ዋና ነገሮችን በሳቅ የሚያስተምር ጎበዝ ነው የሐይማኖት comedy ነው
Eferi endi sityi
አንተ የወደድካው በምክያት ነው እናት ለለቻው ልጁ የለም ትላለችሁ ስለለነው
@@pastoradenaasefa2351,,,/,
ማን እንደ ቸሬ
Paster dawe I love.
ፓስተር ዳዊት እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ነው ኣታወዳድሩት ከማንም በግድ ይሳቅልኝ ከሚል ሰወ ጋር
Exactly!!!
Pastor dave❤💗💖💙💚💜💞💝💚💙💖
ወይኔ፡የእግዚያብሄር፡ሰው፡ዳዊትዬ፡እንኮን፡ቀልዶ፡ዝም፡ብሎ፡ቆሞ፡እንኮን፡ ፊቱን፡ስታየው፡ትስቃለህ፡ እግዚያብሄር፡እርሱን፡ ለአገልግሎት፡ሰለመረጠው፡እግዚያብሄር፡ የተመሰገነ፡ ይሁን፡አሜን፡፡
ቸረን የምሰማ ሁሉ በወንገል ላይ ፈዛዛ ይሆናል።መልክ ይይዛሉ ኃይሉን ይክዳሉ።
ሁለቱም❤
ፓሰተር ዳዊት አፉ ደሰየምል የተገራ እና 100% እግዚአብሔር የሾመው ሰው ነው ስለዚህኛው ሰውዬ አልናገርም
እኔ በክርስቶስ ኢየሱስ ደስ ይለኛል !!! ሳቅ ሆኖልኛል !!!
Ere bmaryam🤣
ከከክክክክክክክክክክክክክክክ
🤣🤣🤣🤣🤣Tabarkiu ❤️❤️
Both are stundup comedian
Uffffff huletum 😅😂😂
እረ እንደው እባካችሁን ዝም ብላቹ አሚን ብቻ ሳይሆን አስተውሉ ሰባኪያችሁን አስተውሉ ፓስተር ስለምን ድነው ሚያስተምረው አስተውሉ
Amen amen amen 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
ፓስተር ቼሬ የሚያስቅም ቁምነገርም አለዉ፣ ፓስተር ዳዊት ግን ያሳቅቀኛል፣ የሕጻን ልጂ አእምሮ ያለዉ ይመስለኛል የማያገናዝብ፣ የሚናገረዉን እራሱ የሚያዉቀዉ አይመስለኝም!
,,ዳዊትን ከማንም አላወዳድርም ምን ነካችሁ ልዩ ነው አዋቂ ትሁት ለዱርዬ ለዘፋኝ ለታዋቂ ለጉረኛ ለሁሉ ጌታን በቅንነት ለሚከተል መድሀኒቶ ነው።
ቸረ የምባለው ግለሰብ የእግዚአብሔርን ፍቃድ ፈጽሞ የምቃወም ሰው ነው።አስመሳይ ነው።
Pastor chere newa 😊
አይገናኙም ፓስተር ቸሬ ያስተምራል እናም ያስቃል
እኔ ቸሬ በጣም ይመቸኛል በጣም የዋህ የሚያዝናና
My God!
You are both of funny 😄 😅🤣🤣🤣 I like them.
ሁሌቱም የስተምረሉ የስቀሉ ልዩነት መጠየቅ ለምን አስፈለገ
Pastor Dave forever
😂😂😂 የሚገርሙ ፖስተሮች ናቸው
Pastor Dave የሚያወራው ነገር ሁሉ ያስቀኛል!
የስቃል ሰይሆን የስታምረል! ግረ የጋበ ሁለ!
🤣🤣🤣🤣
ኤረ ማን እንደ ፓስተር ቸርነት የገባው የአዱ ገነት ልጅ እኮ ነው
ለኔ ባሰተር ቼሬ
ይሉታል ፓስተር ቸሬ ጭቅላት ካለውዳዊት ጨዋ ካሳድገ ዝም በል በለውለጥሩም ለክፉ ጆሮ ባዳ ነው
አይደለም ፓስተር ኮሜዲያኖች እንደ ቸሬ አይቀልዱም
ሁለቱም ያስቃሉ ግን ፓስተር ቸር ይለያል
ዳዊት ልዩ ነው
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የቸራ ያስከኛል
Atawedaderu.. huletum geta yeseten mirtoch nachew.
Really lena pastor davie lena leyou new eyasetemar feta yaderegegnal p. Dawit 1gna
ፓስተር ዳዊት ከቃሉ አልወጣም እያሳቀ ቃሉን ይሰብካል
@@askalekebede435 ሰብስክራይብ አርጉኝ😍😍
Pastor Dave yale tirtir
አውነተኛ ደብ ከሀሰተኛ ቸ ምን አገናኛቸው???????
Paster dave yibaltal ❤❤❤
ሁለትም
In my opinion they're starting a new way of lecturing
Chere is funny
Pastor chera.
ወንጌሉ ቀረ እና የአርቲስት መረጣ ይዛችሁ???በ19ኛው ክፍለ ዘመን ተመስርቱ21 ክፍለ ዘመን የወደቅ እምነት !
ቻሬ ልክልክነወ ምአወረ
ጌታን ፓስተር ቼሬ ነው በጣም ምያስቀው
Dave magna
😳😳😌😌😌😌😌😌😌
Pastor dawit
ቸሬ አድርባይ ጅላንፎ ነው ከፓስተር ዳዊት ጋር አይገናኝም
😂😂😂 chara more yasekgale
The point is not masak
ተሳዳቢና ልወደድ ባይ አጎብዳጅ(ቸሬ) vsቀልዱ ሁሉ ለዛ ያለው ግርማ ሞገስ ያለው በፀጋ የተሞላ(ዳዊት)
ቸሬ ልክሰከሰ ነው
yes
ሁለቱም ይመቸኝሉ
ምን እና ምን የምታወደድሩተ ዴቭ ላይ በምንም አይደረስበትም በመፀሐፍ እውቀትም በማሣቅም አረረ የምታነጻጽሩትን አወቁ
ቸርዬ ምርጥ ኢ ት ምሁር አሰተዋይ ዳዊት ዶሮው ቢተልቅ የአፍሪካ ዝሆን ነው
Nasty 🤮 comment
Pastor Chare
ከአንድ ፓስተር " እኔ በጣም የማስጸላ ለማኝ ፊት ነበር የምመስለው" ፓስተርዬ ለማኝንም አስቀያሚንም አንድ አምላክ ነው የፈጠረው አይ ፓስተሮች ይሄንን መድረክ ላይ ወታችሁ ስታስተምሩ አታፍሩም😱
😁😁😁😁😁
እረረረረ ድራማዉዉዉ kkkkkkkk
ዴቭ እኮ ቃል ነው ሚያስተምረው ይቅርታ አድርጉልኝ እና ቸሬ የቃል እውቀት ያንሰዋል የትዳር አማካሪ እንጂ አገልጋይ አይመስለኝም
ፖሰተር። Dave እንደ። ቸሪ። አሰመሰይ። እይደለም
Sebakiwoch nachew weys comedian masak alebachew ende ?
Paster chere ye arada mecheresha🤣🤣🤣
ያስቃችኃል ነው የሚበለው
Ay yaslkesal
ሁለቱም ያው ናቸዉ🙂
ምንያስቃሉየዘመናችን መቅስፍቶችየድንግል ልጁ መላይበለን
አዎ ለሰይጣን መቅሰፍት ናቸው
😁😁😁
ክክክክክክክክክክክክክክክክ
ቸሬ፣ቁምነገር፣ያለው፣ሰው፣ዳዊት፣ይሄ፣ገመድበመፅሀፍ፣ቅዱሥ፣የሚዘብት
🤣🤣🤣🤣🤣
Kkkk wuyi😂😘😘l
ምን ማለት ነው የሚያስቅ ፖስተርየቱ ያስቃል ማለት ? ያሳዝናል ሀይማኖት ቀልድ ነው ? ወይቀልድ ? ያሳዝናል ወይ ዘመን ሀይማኖት ቀልድ ሆነ በፈለጋችሁ መንገድ ሂዱ ፈጣሪያችንም መንገዳችንም አንድ ነው እወቁ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Kkkkk
Dave kkkk
ፓስተር ቸሬ ቀልዶቹ ለዛና ቁም ነገር ያዘሉ ናቸው
የሰይጣን ፈረስ ምኑ ያስቃል
ኮመዲ ትምርት ቤቶ ምዝገባ 🤣🤣🤣🤣
ክክክክክክክክክክክ በሱ ምሩቃን ናቸው
😂😂comedian honu ende des ylal mamenachihu
ከፓስተር ቸሬና ከፓስተር ዳዊት ሞላልኝ ማን የበለጠ ያስቃል? 😂😂😂
Kkkkkkkuuu
Ameeeeeeen
Chere newa
ቸሬ ንግግርህ ይናፍቀኛል በተለይ በትዳር የናአባባ ማሙሽ አገላለፅ እርቅ ማእድ ላይ 7 ጊዜ የደጋገምኩት በቃ ፈታ ነው ምታረገኝ
ቸሬ አላህ ይጠብቅህ
ኮሜድያን መሆናቸውን አላቅም ነበር
የሚያስቅ ሳይሆን ቁምነገር የሚደመጥ ችግሩን ከነመፍትሄ ተንትኖ የሚያስረዳ👉 ቸሬ👈 በርታ
ፓስተር ዴቭ ጌታ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ ቃላት ምረጥ ብዙ ታካብዳለህ ምንም ለዛ የለህም
ኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ፓስተር ቸሬን በጣም ደስ እያለኝ ነዉ የማየዉ ትምህርቱ ለዛ አለዉ ዘመኑን የሚመጥን ምርጥ መምህር❤❤❤
ማን እንደ ፓስተር ዴቭ። ቸሬ የሆን አካል ለማሳቅ እና ለማስደሰት የሚሰብክ ነዉ። ፓስተር ዴብ ራሱን ሆኖ ነው የሚሰብከዉ። He has a grace..
ሁለቱም ያስቃሉ፣ቁምነገር ያለዉ ሳቅ የሚያስቀዉ ግን ፓስተር ቸሬ ነዉ፣ዴቭ ትንሽ ቲቺት ያበዛል
Pastor Dv weset new wellahi ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሁሌቱም ያስቃሉ ግን ፓስቴር ዳውት እርሶ አብዝቶ ያስቃሉ ግን ለራሱ አይስቁም ሰዉን ይገላሉ ፓስተር ቼር በሁለት በኩል ለራሱም ይስቃሉ ሰዉንም ያስቃሉ በሆንም አንዴኛ ዴብ በጣም አስተዋይ ናቹ ዘመናችሁ ይባሬክ❤❤❤
ጌታ ሆይ የሚናገሩት አያውቁምና ይቅር በላቸው:: ጌታ ሆይ አንተ በዚህ ምድር በተመላለስክባቸው ዓመታት መሃል አንድም የቀልድ ቃል የተናገርክበት ጽሁፍ አላነበብኩም:: ይልቁንስ አንተን የሚቃወሙ ጸሃፍትና ፈሪሳዊያን ግን በአንተ አገልግሎት ሲቀልዱ ነበር::
pastor chere betam mirt sew ❤
"ዉሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነዉ" እየሳቀ ወደ ለቅሶ የሚጓዝ ህዝብ ጌታ ሆይ ህዝብህን አስብ እባክህ። የጠፋ ትዉልድ
የእግዚአብሔር ፀጋ የለሌበት በየመድረኩ የምድራዊ የሥጋ ምቾት ቀልድ እያወሩ የመድረክ ኮመድ ሆኖ የቀሩ!
ኢየሱስ የለሌበት የኮመድ ቀልድ የሚያወሩ
miwodachu tebarekuligh
ቸሬ is best
ፓስተር ዳዊት ፓስተር ቸሬ ብዙ ደስ የማይል ጋጠወጥ ነገር ይናገራል የሱ ቀልድ አይጥመኝም
ጌታ ፀጋውን ያብዛላቸው ከክፉም ይጠብቃቸው::በእግዚአብሔር ቤት የሚበልጥ የሚያንስ የለም ሁሉም የራሱ ተሰጥኦ አለው:: የፀጋም ስጦታ ልዩ ልዩ ነው::ጌታ ይባርካቹ!😊
ሲኒማ ቤት ነው ብዬ ፍልፍሉ አልታይ አለኝ
wudoch tebareku
ሁለቱም ያስቃሉ ፖስተር ዳዊት ይበልጣል
Dave is the best comedy ever 😂
ስታንዳፕ ኮሜዲያን ! እነ ፍልፍሉ ተበሉ
ክክክክክክክክክክክ
ሁለቱም መልካም እና ዘመን የዋጁ/ወትረ ህሉህ (classical) መምህራን ናቸው።
ስወዳችሁ ተባረኩ
ፖስተር ቸሬን ማንም አያክለው እኔ ኦርቶዶክስ ነኘ ግን ለዛ ያለው ዋና ነገሮችን በሳቅ የሚያስተምር ጎበዝ ነው የሐይማኖት comedy ነው
Eferi endi sityi
አንተ የወደድካው በምክያት ነው እናት ለለቻው ልጁ የለም ትላለችሁ ስለለነው
@@pastoradenaasefa2351,,,/,
ማን እንደ ቸሬ
Paster dawe I love.
ፓስተር ዳዊት እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ነው ኣታወዳድሩት ከማንም በግድ ይሳቅልኝ ከሚል ሰወ ጋር
Exactly!!!
Pastor dave❤💗💖💙💚💜💞💝💚💙💖
ወይኔ፡የእግዚያብሄር፡ሰው፡ዳዊትዬ፡እንኮን፡ቀልዶ፡ዝም፡ብሎ፡ቆሞ፡እንኮን፡ ፊቱን፡ስታየው፡ትስቃለህ፡ እግዚያብሄር፡እርሱን፡ ለአገልግሎት፡ሰለመረጠው፡እግዚያብሄር፡ የተመሰገነ፡ ይሁን፡አሜን፡፡
ቸረን የምሰማ ሁሉ በወንገል ላይ ፈዛዛ ይሆናል።መልክ ይይዛሉ ኃይሉን ይክዳሉ።
ሁለቱም❤
ፓሰተር ዳዊት አፉ ደሰየምል የተገራ እና 100% እግዚአብሔር የሾመው ሰው ነው ስለዚህኛው ሰውዬ አልናገርም
እኔ በክርስቶስ ኢየሱስ ደስ ይለኛል !!! ሳቅ ሆኖልኛል !!!
Ere bmaryam🤣
ከከክክክክክክክክክክክክክክክ
🤣🤣🤣🤣🤣
Tabarkiu ❤️❤️
Both are stundup comedian
Uffffff huletum 😅😂😂
እረ እንደው እባካችሁን ዝም ብላቹ አሚን ብቻ ሳይሆን አስተውሉ ሰባኪያችሁን አስተውሉ ፓስተር ስለምን ድነው ሚያስተምረው አስተውሉ
Amen amen amen 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
ፓስተር ቼሬ የሚያስቅም ቁምነገርም አለዉ፣ ፓስተር ዳዊት ግን ያሳቅቀኛል፣ የሕጻን ልጂ አእምሮ ያለዉ ይመስለኛል የማያገናዝብ፣ የሚናገረዉን እራሱ የሚያዉቀዉ አይመስለኝም!
,,ዳዊትን ከማንም አላወዳድርም ምን ነካችሁ ልዩ ነው አዋቂ ትሁት ለዱርዬ ለዘፋኝ ለታዋቂ ለጉረኛ ለሁሉ ጌታን በቅንነት ለሚከተል መድሀኒቶ ነው።
ቸረ የምባለው ግለሰብ የእግዚአብሔርን ፍቃድ ፈጽሞ የምቃወም ሰው ነው።አስመሳይ ነው።
Pastor chere newa 😊
አይገናኙም ፓስተር ቸሬ ያስተምራል እናም ያስቃል
እኔ ቸሬ በጣም ይመቸኛል በጣም የዋህ የሚያዝናና
My God!
You are both of funny 😄 😅🤣🤣🤣 I like them.
ሁሌቱም የስተምረሉ የስቀሉ ልዩነት መጠየቅ ለምን አስፈለገ
Pastor Dave forever
😂😂😂 የሚገርሙ ፖስተሮች ናቸው
Pastor Dave የሚያወራው ነገር ሁሉ ያስቀኛል!
የስቃል ሰይሆን የስታምረል! ግረ የጋበ ሁለ!
🤣🤣🤣🤣
ኤረ ማን እንደ ፓስተር ቸርነት የገባው የአዱ ገነት ልጅ እኮ ነው
ለኔ ባሰተር ቼሬ
ይሉታል ፓስተር ቸሬ ጭቅላት ካለው
ዳዊት ጨዋ ካሳድገ ዝም በል በለው
ለጥሩም ለክፉ ጆሮ ባዳ ነው
አይደለም ፓስተር ኮሜዲያኖች እንደ ቸሬ አይቀልዱም
ሁለቱም ያስቃሉ ግን ፓስተር ቸር ይለያል
ዳዊት ልዩ ነው
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የቸራ ያስከኛል
Atawedaderu.. huletum geta yeseten mirtoch nachew.
Really lena pastor davie lena leyou new eyasetemar feta yaderegegnal p. Dawit 1gna
ፓስተር ዳዊት ከቃሉ አልወጣም እያሳቀ ቃሉን ይሰብካል
@@askalekebede435 ሰብስክራይብ አርጉኝ😍😍
Pastor Dave yale tirtir
አውነተኛ ደብ ከሀሰተኛ ቸ ምን አገናኛቸው???????
Paster dave yibaltal ❤❤❤
ሁለትም
In my opinion they're starting a new way of lecturing
Chere is funny
Pastor chera.
ወንጌሉ ቀረ እና የአርቲስት መረጣ ይዛችሁ???
በ19ኛው ክፍለ ዘመን ተመስርቱ21 ክፍለ ዘመን የወደቅ እምነት !
ቻሬ ልክልክነወ ምአወረ
ጌታን ፓስተር ቼሬ ነው በጣም ምያስቀው
Dave magna
😳😳😌😌😌😌😌😌😌
Pastor dawit
ቸሬ አድርባይ ጅላንፎ ነው ከፓስተር ዳዊት ጋር አይገናኝም
😂😂😂 chara more yasekgale
The point is not masak
ተሳዳቢና ልወደድ ባይ አጎብዳጅ(ቸሬ) vsቀልዱ ሁሉ ለዛ ያለው ግርማ ሞገስ ያለው በፀጋ የተሞላ(ዳዊት)
ቸሬ ልክሰከሰ ነው
yes
ሁለቱም ይመቸኝሉ
ምን እና ምን የምታወደድሩተ ዴቭ ላይ በምንም አይደረስበትም በመፀሐፍ እውቀትም በማሣቅም አረረ የምታነጻጽሩትን አወቁ
ቸርዬ ምርጥ ኢ ት ምሁር አሰተዋይ ዳዊት ዶሮው ቢተልቅ የአፍሪካ ዝሆን ነው
Nasty 🤮 comment
Pastor Chare
ከአንድ ፓስተር " እኔ በጣም የማስጸላ ለማኝ ፊት ነበር የምመስለው" ፓስተርዬ ለማኝንም አስቀያሚንም አንድ አምላክ ነው የፈጠረው አይ ፓስተሮች ይሄንን መድረክ ላይ ወታችሁ ስታስተምሩ አታፍሩም😱
😁😁😁😁😁
እረረረረ ድራማዉዉዉ kkkkkkkk
ዴቭ እኮ ቃል ነው ሚያስተምረው ይቅርታ አድርጉልኝ እና ቸሬ የቃል እውቀት ያንሰዋል የትዳር አማካሪ እንጂ አገልጋይ አይመስለኝም
ፖሰተር። Dave እንደ። ቸሪ። አሰመሰይ። እይደለም
Sebakiwoch nachew weys comedian masak alebachew ende ?
Paster chere ye arada mecheresha🤣🤣🤣
ያስቃችኃል ነው የሚበለው
Ay yaslkesal
ሁለቱም ያው ናቸዉ🙂
ምንያስቃሉየዘመናችን መቅስፍቶች
የድንግል ልጁ መላይበለን