What an amazing women?!So true what they say.... knowledge is power and sharing your knowledge is powerful. Thanks for doing this dear and you look absolutely great in camera. keep it up. May God bless you and your children for putting in so much work to do this. I have learned so much from you. Much love, Meron from Nairobi,Kenya
ሁላችሁንም በጣም አመሰግናለሁ እወዳችኋለሁ
Adane አዳነ
ውይማዘርዬ የምጣድ ሽሮ ጊዜሲኖሮተት ሰርተው ቢያሳዩን
Adane አዳነ
ገጠርስሄድ ድሮ አክስቴ እንጎቻ ታነጉትልኝ ነበር
ብዙ ነገር ትዝ አለኝ በጣምነው የማመሰግነው
እናት ጭብጦ ስሩ እስቲ እናቴ ትስራልኝ ነበር ድሮ
Adእናታችን እድሜ ይሠጥልን
እንደው ማሚ ስወዱት እኳ በጣም እድሜውት ይርዘም
አቤት እረጋታ አቤት ሙያ መታደል እናት ለዘላለም ትኑር
እንድው ርጋ ያለች ስነስራሀት ያለት ክብር እናት ናት ማሻ አላህ አላህ ከሙሉ ጤናች ጋር ርጅም እድሜ ይስጥሽ
ቃተኛ ሲባል ሰምቼ አላውቅም ነበረ ግን ዛሬ አወኩኝ እናታችን ያልገባኝ ነገር አነባበሮ እና ቃተና ይለያያሉ:: ይበርቱልን ረጅም እድሜ ተመኘሁሎት
በጣም ያምራል እናመሰግናለን የዚሁ ተመሳሳይ ሰተቶ የሚባል አለ የሱን አሰራር ብታሳዩን ማዬዬ
ማሻ አላህ። ማማየ። የጤና። ምግብ። ያድርግላችሁ። በጣም። ያምራል ውድድድድድ እናደርግሻለን
የኔ እናት ኑሪልን ለለልጆችሽ የኛ አሥተማሪ እጂሽን ፈጣሪ ይባርክሽ ልክ እደኔ እናት😘😘
Wowww Matherye betammm enamesginaln meraken asewatugn Eko siyamer adis ye temlkach costmer negn ejewt yebark
ማዘር እድሜና ጤና አላህ ይስጥሽ በጣም እናመሰግናለን
እድሜና ጤና ይስጥዎ እናታችን እንደእርሶ ሙያውን በነፃ ሚያጋሩ ሰዎች ይብዙልን አከብሮታለው በጣም እወዶታለሁ በእውነት
በጣም እናመስግናለሽ ማሚዬ እግዛብሀር ዕድሜ እና ጠይና ይስጢሽ
WOW ማማዬ በጣም ያምራል እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
ዋዋዋ በርቱ ማዘርየ በጣም ደስ ይላል እርሜና ጤና ይስጠወት
ስላሞትን ያብዛልን ምርጥ እናት ውድድድ
እናቴ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ብዙ ትምርት ነው ያግኘሁብሽ ኑሪልኝ♥♥♥
betam inamesegnalen mamti yetebareke yhun
በጣም እናመሰግናለ እማማ የሙያ እናታችን
ውይ እነታችን እግዚአብሔር እድሜ እነ ጤነ ያድልልን.
እደው ምራቂን ጨረሥኩ ላላገኘው ነገር በጣም እናመሠግናለን እድሜ ጤና ይሥ
ጥልን
matheriye..tebarekii..nuriilin
ማዘርየ በጣም እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጥልን
ዋው በጣም ያምራር እድሜና ጤና ይስጥልኝ እናታችን
Thank u for translating to us mom, God bless you🙌
ምርጥ የትዮጲያ እናት እድሜ ከጤና ይስጥወት አብዝቶ
ማሻ አላህ እናት በጣም ደስ ይላል ግን አሳመሩኝ እስኪ አጉርሱኝ አላህ በሰላም ከናትሽ ጋር ያገናኝሽ በሉኝ
እናመሰግናለንማዘር
tekaw
አብሽሪ ኢሻአላህ
ማማየ እድሜና ጤና ይስጥልን!! በጣም ነው ውድድድድ የማደርገወት ፈገግታው ለዛወ ሁሉም ነገር ተወዳጂ ነወት ማማየ ኑሩልን።
Sm Tss መሽቃላ ነው አመረኚ ውውው ይይይይይ
mekdi negni ye Woldia konjo
ያአላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ። ምራቄን አስዋጡኝ ሀገሬ ስገባ ኢንሻ አላህ ስደትስ ላይ አላገኝም ።
*ውይ በጣም ነው የሚጥመው ታየኝ ገና ስትሰሪው ማዘርየ እድሜና ጤና ይስጥሽ*
Emamaye egzihabhar erezim edmena tena yestwot
በጣም ጥሩ ሞያ ነው እያስተማርሽን ያለሽው ምክንያቱም እኔ የሆነ ምግብ ለመስራት ስፈልግ የማላቀው ከሆነ ጎደኞቼ ጋር ነው ደውዬ የምጠይቀው አሁን ግን እድሜ ላንች ምንም ችግር የለብኝም ብዙ ተምሬያለሁ ወደፊትም እንደ እግዚያብሄር ፈቃድ ታስተምሪናለሽ እና አንችንም ሆነ ልጅሽን አዳነን እጅግ አድርጌ አመሰግናችሀለሁ ይመቻችሁ።
ማሻ አላህ እናኔን አስታወሱኝ ብል አፊያ ያማማ ምርጥ ኢትዮጵያውይ የባህል እናት
እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ እናታችን እናመሠግናለን
እናመሰግናን እናታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ
ሲያስጎመጅ እናመሰግናለን
እናመሠግናለን እናት እድሜና ጤና ይሥጠወት
እማዬ ምናለ ምራትሽ ብሆን ኖሮ...እግዚአብሄር አምላክ እጅሽን ይባርከው
ይችሥ አጠፋኝምነበር ማማየ እጅሽይባረክ ብያለሑ ሥዴት ሢያምረኝይቀር
እማ ጎበዝ አስተማሪ ስነስራአት ያለሽ ሀበሻዊት ባለሙያ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ እድሜና ጤና ያብዛልሽ
በጣም ያምራል እውነትም ይጣፍጣል እቴ የቅመም አዘገጃጀት ብታሳይኝ
እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን እማ
ዋዉ በጣም የምወድዉ ስሙን ግን አላዉቅም ነበር ትኩስ እጅራ በቅቤ ነዉ ሲባል እድሜ እና ጤና ማዘርዬ
እማማዬ በጣም እናመሰግናለን ያምራል
እማዬ ስሙን ዛሬ ነው የሰማሁት እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ማሻአላህ እማን አስታወስኩ በቅርቡ አላህ ካለ ወደ ሀገሬ ገብቺ ልብላ እጅዎት ይባረክ
እማማየ የኔ አሰተዋይ እድሜሽን ያርዝመው ከጤናጋ
So polite graceful lady thank you Mamaye
አቤት ሲያምር አቤት ሲጣፈጥ ማዘርዬ እናምሰገናለን
ማሚ የጤና ያድርግልሽ
ዋው ማሚ በጣም እነሰመሰግናለን
ማዘርየ በጣም እናመሰግናል
እናመስግናለን ማዘር
ማማየ በጣም ደስ ይላል እኔ ግን ገና ቅባቱን ሳየው ይዘጋኛል እጂሽ የባረክ ማማየ
OMG this is my favorite thing to eat....this with some milk on the side...heaven...
ሳየው እዴት እዳስቀናኝ ማሻ አላህ
የጎደኛየን እናት አሥታወሡኝ በጣም ያምራል
Mame I asked you about ingery racep with qchqoch thay make it like role. How they make it.
ውይይይይ ትዝታ
እድሜወትን ያረዝመው። ማዘር
በጣም ይመቻል
💋💋💋💋abelalesh betam yemchachal mamay. Westa eko neshe, egzabher yetbkesh. You are true Ethiopian history neshe.
ወይኔ ስያምር እናመሰግናለን መቼ ነው ኣገሬ እሚገባ♥♥♥
የኔናት እደት እዳመረኝ ወይኔ እጅሽ ይባረክ የኛ ምርጥ አስተማሪ እናት
yene mar lik endenate new hulumalshi erejam edeme kamulu ten ga allah yesetlgn thank you mother
እነመሰግናለን
ኣዝኪሪኪና ማማየ 1000000 ኣመስግን
በጣም እናመሰግናለን ማዘር በጣም ክፎክፎአይንካሽ ከእፍረት አወጣሽኝ
የሰማይ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ እማ ባንቺ ውስጥ ብዙ እናቶችን አያለሁ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ቡኮ አፍለኛ ነውን ?እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክ ❤️❤️❤️
እኔ አላዉቅም ነበር ቃተኛማለት በጣም አመሠግናለሁ እረጂም እድሜ ከሙሉጤናጋ ያድልሽ እናቴን መሠልሽኝ
የኔ እናት ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ እናት
ማማዬ አላህ ረዥም እድሜና ጤና ይስጦት
ወይ እማማዬ በጣም እናመሠግናለን ሥደት ሁሉን ነገር እኮነው የነቀጠን ቤተሠብን ማር ቤታችንን አሁን እድሜለማማዬ አሥተማሩን እድሜ እና ጤና ይሥልን
ስወድሽ ♥ ማዘርዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልሽ
ውይ ማማዬ እድሜና ጤና ይስጦት እግዚአብሔር ይመስገን በሚገባ ተምረናል እግዚአብሔር ይስጦት ማማዬ
እጂሽ ይባረክ ያማማ
እናመሰግናለን!
ዋውውው
በጣም እናመሠገናልን እናታችን
በጣምደሥ ይላል
What an amazing women?!So true what they say.... knowledge is power and sharing your knowledge is powerful. Thanks for doing this dear and you look absolutely great in camera. keep it up. May God bless you and your children for putting in so much work to do this. I have learned so much from you.
Much love,
Meron from Nairobi,Kenya
Thank u Meron it means a lot
በጣም እናመሠግናለን ማዘርየ
you are right Meron
አላህ ሠፋያለ እድሜና ጤና ይሥጠወት
ማማየ በጣም እንመስግናለን
Waw that is lovely 😍😋
Thanks mam it's good information
እናታችን ኑሪልን በጣም ነው የምናመሰግነው
ዋው በጣም ነው የምወደው
አመሰግናለሁ ምልምዪ
አቤት ስወድ እኮ እፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢❤❤❤❤❤
እናመሠግናለን እድሜና ጤና ይስ ጥልን እኔቴ
እማ፡እናመሰግናለን
Are enatachn bemrot motkulwet yjewet ybarek
በጣም እናመሰሰግናለን
እናመስግናለን ማሚዬ
እናመሰግናለን ማዘር
እድሜና ጤና ይስጠወት
ውይ ማዘር ባለሙያ ደስ ስትሉ ያምራል በርቱ
Ejot yibareki enatachin
Mamayaa edemiya yesteshi
እናመሰግናለን
Thank you so much for reminding me 👌🏽👍
የጤናምግብ እናት ዴስይላል
Allah yitebikish. Yehulachinim enat. Edme ena tena yistish ❤️❤️❤️
ወይኔ.እናቴ.ሆዴ.ተጩጮሆ.ሊሞት.ነው.ባላየው.ይሻለኝ.ነበር.አሁን.ይሄን.እጀራ.በልቼው.ቢሆን.ህመሜ.ሁላ.ይጠፋ.ነበር.እናመሰግናለን. እናታችን.እግዚአብሔር. ጤና.ይስጥሽ