ሲጠበቅ ለነበረዉ (የት ተገናኛችሁ) ጥያቄ መልስ ይዘን መጣን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 130

  • @Amant-l3b
    @Amant-l3b 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +68

    ማነው እደኔ ሲጠብቅ የከረመ😂❤❤❤❤

    • @SADEMOHAMMED
      @SADEMOHAMMED ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ

    • @abdullaw6274
      @abdullaw6274 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ❤❤❤

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማንም

  • @HAliMTTube
    @HAliMTTube 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +43

    የፍቅር ታሪክ ለመስማት እንደኔ የሚጎጎአለ 🤣❤

  • @zarahnana-yq1zl
    @zarahnana-yq1zl 11 นาทีที่ผ่านมา

    ሴፍ በጣም አስተዋይ ልጅ ነዉ ቤዝ ፈጣሪን አመስግኝ ጡሩ ባል ስለአገኘሽ

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    እግዚአብሔር ስፈቅድ እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተገናኛችሁ ተጋባችሁ ወለዳችሁ አንተም ጥሩ ነህ አይለያችሁ❤❤❤

  • @AdanechTezazu
    @AdanechTezazu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    እርጋታሽ ደስ ይላል ስራት አለሽ መልካም ትዳር እስከሽበት እስከሽምግልና ፍፃሜአችሁ ይመር አብራችሁ አርጁ ዬዘመኑ ዬትዳር በሽታ አያግኛችሁ ምሳሌ ሁኑ ተባረኩ

  • @AminaMohammedAmina-o6i
    @AminaMohammedAmina-o6i 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    በጣም ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ ከዚህ የበለጠ የደስታ ሂወትን ስጣችሁ አላህ ከክፉ ነገረ ሁሉ ይጠብቃችሁ ደስታችሁ ፈገግታችሁ ከውስጣችሁ ነው ያለው ይጋባል ስለናተ ደስ ብሎኛል ❤❤

    • @MyIove-qr9fw
      @MyIove-qr9fw ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    የቤዚ እና የሰይፍሻ አድናቂዎች የታላቹ 👍👍👍🥰🥰🥰🥰

  • @amalal3376
    @amalal3376 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በጣምታምራላ በጉጉት ነዉ ምጠብቃ ያስታዉቃል ሰይፈ ጥሩሰዉ ነዉ አብራቹ አርጁ ልጃቹን ያሳድግላቹ❤❤

  • @SelamMokenen
    @SelamMokenen 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ መሃላችሁ ሰው አታስገቡ ችግር ቢፈጠር እንኳን ከሁለታችሁ ማለፍ የለበቶም ካለኝ ልምድ ❤❤❤❤❤

  • @MyIove-qr9fw
    @MyIove-qr9fw ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አይለያችሁ ደጋግማችሁ ውለዱ ክበዱ❤❤❤

  • @Ziontadihenok9496
    @Ziontadihenok9496 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሔመን ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይሽ የተሰማኝ ልነግርሽ አልችልም,የዛሬ 9 ወር መጋቢት ላይ ።ከሰይፈና ወንድምሽ መሰለኝ ደስ ደስ ደስ ያለኝግን ጠይቄሽ አላውቅም❤❤

  • @OrthodoxTewahdo-cb6bu
    @OrthodoxTewahdo-cb6bu ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በፍቅር ጃጁ የልጅ ልጅ ልጅ ... ለማየት ያብቃችሁ

  • @alemzegeye5416
    @alemzegeye5416 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እኔ እንደናንተ አይነት ደስ የሚለኝ ጥንድ የለም አቤት ስርአታቹህ አቤት መከባበራቹህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ

  • @tesfaneshbesufekad
    @tesfaneshbesufekad ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔ ደርባባ በየጊዜው የምታምሪ ንግስት
    አንተደም ንጉስ እውነተኛ አፍቃሪ
    ❤❤❤❤❤

  • @MakiyaYaYouTube
    @MakiyaYaYouTube 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ዘሬ የማጀማርያ ነኚ የኔ ዉዶች 🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የፍቅር ታሪክ በየቀኑ እሀቡ ቤት እሰማለን የናተን ደሞ ልስማና እካምታለሁ❤❤❤😂

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    My favorite couple!❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤

  • @FhhhGfgg
    @FhhhGfgg 42 นาทีที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ ሁለት ዉቦች ስታምሩ ንግስቷ የበፊቷ አቋሟ እንደነበረ ነዉ የወለደች አመስልም ቁጂናዋ ሞልቶ የፈሰሰነዉ ተከባከባት❤❤

  • @Eyu2127
    @Eyu2127 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አብራችሁ በፍቅር አርጁ ስወዳችሁ 🥰🥰🥰 ደስ ስትሉ እኛ ከመረጥነው እግዚአብሔር የመረጠው ሕይወት ይበልጣል ❤️‍🩹 እውነት ነው

  • @በረንታ
    @በረንታ ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ደስ ተላላችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር ትዳር የእግዛቤር ስጦታ ነው የሚባል ለዚህ ነው ደስ ሎኛል ስለሰማው ማማዬን እግዛቤር በጥበቡ ያሳድግላችሁ ፍቅርክን አደብቅ ደግ አረግ ሴፈ ሚካሄል ሴትም ልጅ በጆሮዋ መስማት ትፈልጋለች ቤዝዬ ጠንኳራ ሴት ናት አሳዝነኽት የሚሉ ሰዎች አይገባኝም እቻን ጠንኳራ ሴት ያገኘ ታደለ የተፈተነች ሴት ወርቅ ናት ማለት ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @abc12452
    @abc12452 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወዮ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ባዬ ቤዝን ሁሌ ሳማት ሰምተሀል😀😀😀

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 29 นาทีที่ผ่านมา

    ኦ ቤዝዬ ሁሌም እደዚህ ለበሽ ዘንጭ የኔ ቆጅዬ❤❤🎉

  • @MahletMahlet-se1fw
    @MahletMahlet-se1fw 28 นาทีที่ผ่านมา

    ተባረኩ

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ማነውለመስማትእንደኔየቸኮለው❤❤❤❤

  • @YouTub-h4g
    @YouTub-h4g 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ሰላም ለሀገራችን በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቤተሰብ ❤

  • @Zehara-z6t
    @Zehara-z6t 17 นาทีที่ผ่านมา

    በዚ እዴት እዳማረብሽ የኔ ቆንጆ

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቤዛ አምሮብሻል ❤️❤️

  • @fromaddis8462
    @fromaddis8462 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    I love the video but the sound quality is questionable ( example 38- 40) Bez keeps touching the microphone and you can even hear her breathing.

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የልጅ አስተዋይ እንደሆናችሁ ተረድቸለሁ በጤና ኑሩ❤❤❤❤❤❤

  • @abc12452
    @abc12452 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እሼጋ ከቀረብሽ ወዲ ነዉ ፍቅር የጀመራቹ ያልነዉን መልሱ ሲቀጥል በፍቅር ምን ያህል ጊዜ ቆያቹ የተባለዉንም እንዳረሱ

  • @Belimolla
    @Belimolla 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የእኔ ምርጦች ስወዳችሁ ❤❤❤

  • @ሀይሚትንሿ
    @ሀይሚትንሿ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጥያቄ ስለመለሳችሁልኝ አመሰግናለሁ ውዶችዬ በሉ ካሁን ቡሃላ አትጥፉ❤

  • @SabaDagninet
    @SabaDagninet 24 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 58 นาทีที่ผ่านมา +1

    Wow 👏 ❤

  • @TemraAhmde
    @TemraAhmde 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ማነው እንደኔ በጉት ሲጠብቅ የነበረ😂

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ፕሊስ ወንድሟ

  • @yordilala9699
    @yordilala9699 37 นาทีที่ผ่านมา

    Tadelchu betam tamrlchu ❤❤❤❤

  • @samualendashaw3361
    @samualendashaw3361 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tedarachehu yebarek demets terat yesetekakel baze egereshen atawezawezhe

  • @HUSNIANasir
    @HUSNIANasir 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Allah tedarachehun yibarkew
    You’re The best couples I ever seen ❤❤

  • @almayhuguluma649
    @almayhuguluma649 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የኔ ውዶች❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መነው እዳኔ ያሚዋዳቻው😮🎉🎉🎉😂😂😂

  • @AwetMesginaSnkey
    @AwetMesginaSnkey ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bazya idlegna nesh bewnet Antem tebarek

  • @MaskaraDibba
    @MaskaraDibba 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ሰታምረ አግዚብሔር ይጠበቀቹ ፈጣሪ አይለይቹ❤

  • @m-z08
    @m-z08 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የምር በጣም ነበር የጠበኳችሁ ደሞ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ፍቅራችሁን ያብዛው ❤

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሥለወንድምሽ ሥታወሪ አሣቅሽኝ ከሣም ቡሀላ ሥሞኝ አያውቅም አር ወንድሟ ሣምልኝ

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia755 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታ እየሱስ ፀጋዉንያብዛላችሁ ተባረኩ

  • @asamenahlegese1052
    @asamenahlegese1052 42 นาทีที่ผ่านมา

    SS❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉Bb

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልጃችሁን እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤

  • @ΓΙΩΡΓΟΣΠΕΤΚΟΣ-γ9υ
    @ΓΙΩΡΓΟΣΠΕΤΚΟΣ-γ9υ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶ/ር አዳነች #1

  • @EferataWassihun-gk5ue
    @EferataWassihun-gk5ue ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ናችሁ በቃላችሁ የተገኛችሁ ታሪካችሁ ደስ ይላል

  • @TsegaTs-m3e
    @TsegaTs-m3e 11 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🎉🎉🎉😍😍😍🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @yabuyabu580
    @yabuyabu580 57 นาทีที่ผ่านมา

    Swedachu ❤❤❤❤❤❤

  • @Selam-d5d
    @Selam-d5d ชั่วโมงที่ผ่านมา

    !ስታምሪ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኳን ደና መጣቹህ

  • @የረሱልወደጅ
    @የረሱልወደጅ 48 นาทีที่ผ่านมา

    ስወደቹ❤❤❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምርጦቼ❤

  • @HayatNase
    @HayatNase 26 นาทีที่ผ่านมา

    Man selehone nw azenolat yemiyagebat endewm azenalet nw yagebachew

  • @TubaAwel-ue2mh
    @TubaAwel-ue2mh 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሶስተኛ ኮማችነኝ🎉🎉

  • @FaxumaAli-o7o
    @FaxumaAli-o7o ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻአላህ

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😘😘😘😘😘😘😘ስወዳቸሁ😘😘😘

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የናንተጥያቄ ሳይመለስ አርግዘሽወለዲሽ ወደገደለዉ ግብ ደጂጠናን😂😂😂😂😂

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጉጉት ነበር የጠበቅነው🥰🥰🥰🥰

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 20 นาทีที่ผ่านมา

    የምር ግን ድሮ ያፈቀርሽው ሰው እራሡ ሰይፈ ነው አውቃችሁ ነው እጂ🙋

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    How can you be tiny after you had a baby.so nice. I had one baby. I can't so much weight. I don't even eat a lot.

  • @asamenahlegese1052
    @asamenahlegese1052 41 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂

  • @MeronMeron-wy4dk
    @MeronMeron-wy4dk 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መጨረሻችሁ ይመር አሚን በሉ

  • @kedigaTube
    @kedigaTube ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤🥰🥰🥰

  • @HdRuy-o9v
    @HdRuy-o9v 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @rak7888
    @rak7888 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔማሮችእኳንመጣችሁልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ስጠብቃችሁነበር,በፍቅርኑሩልኝ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZezeMohamed-w3u
    @ZezeMohamed-w3u 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Bez gen alofershem end aras seif bedenb alareseshem 😂😂

  • @samrawittsegaye3081
    @samrawittsegaye3081 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Eshen lmin alterachutm

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 46 นาทีที่ผ่านมา

    Msts nachihu gn

  • @GhfesFhfgf
    @GhfesFhfgf 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንደኛ ነኝ😂❤

  • @berkefetneberkefetne
    @berkefetneberkefetne 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በጉጉት ስጠብቀዉ የነበር ነዉ❤❤❤

  • @HdRuy-o9v
    @HdRuy-o9v 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እ-b3
    @እ-b3 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤እውይ ❤❤❤🎉🎉

  • @emebetmitiku9213
    @emebetmitiku9213 58 นาทีที่ผ่านมา

    Gaagahuuuu

  • @aniegnyerayawakembet6032
    @aniegnyerayawakembet6032 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዛሬ የመጀመርያ ኔኝ ❤❤ቅሞሞች የት ናቹ ላይክ ❤

  • @FirtunaAsmelash
    @FirtunaAsmelash 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MarshaMarsha-bx7wp
    @MarshaMarsha-bx7wp 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaraJemal-l1r
    @SaraJemal-l1r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደስ ትላላቹ ሀገሬ ስመጣ ግን በአካል ማገኛቹ ይመስለኛል ምክንያቱም ስለምወዳቹ

  • @MeMe-fu8ir
    @MeMe-fu8ir 52 นาทีที่ผ่านมา

    ቤዚ እራሶን እንዳትሆን ኮመንታተሮች ጫና እየፈጠራቹ ዛሬ ተቀይራ መጣች

  • @SenayitDamtew
    @SenayitDamtew ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ❤

  • @hilinabekele8778
    @hilinabekele8778 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @NeZa-f2u
    @NeZa-f2u 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በላይክም በኮመንትም አደኛነኝ ላይክ እፈልጋለህ

  • @DitoDito-g9b
    @DitoDito-g9b 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የቤዚ እና የሰይፋሻ መልስ ይኸው ከተፍ ብሏሉ ገባገባ በሉ 😅😅😅 የታላቹ 👍👍👍👍

  • @ልዋምነኝከትግራይ-ቨ3ቐ
    @ልዋምነኝከትግራይ-ቨ3ቐ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤🎉🎉

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሁንም ቤዝየ እግዚአብሔር ከሰጠሽ አድድገሚና አብርሽ አሳዲጊቸው ከዛ ወደ ስራ ትገቢአለሽ❤❤❤

  • @HdRuy-o9v
    @HdRuy-o9v 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdiSolomon-g2e
    @MekdiSolomon-g2e ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወይኔ ስወዳቸው እነዚህን ልጆች

  • @YusraMohammedAli
    @YusraMohammedAli ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤አይለያችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ፈፊቲዩብ
    @ፈፊቲዩብ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቤዚ ግን ቅር ከላለሽ እግርሽን አተንቀሰቅሺ 😂❤

    • @CvgCyx
      @CvgCyx 3 นาทีที่ผ่านมา

      እና ትድረቅ 😂😂😂😂

  • @NicePhobe
    @NicePhobe 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንኳን ደና መጣችሁ የኔ ዉዶቾ❤❤❤ስጠብቅ ነበር የከረምኩት😂😂

  • @DanielAgile
    @DanielAgile 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Des setelu

  • @hakakznsk4253
    @hakakznsk4253 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Aylyhu

  • @hurutaa
    @hurutaa 55 นาทีที่ผ่านมา

    ደምሩኝ

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይለያችሁ