Ethiopian Food "How to Make Gored Gored " የጎረድ ጎረድ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @abduis4343
    @abduis4343 6 ปีที่แล้ว +50

    እኛን ለማስተማር እንዲህ እንደድከሙ አላህ ውለታወን ይክፈሎ የልቤ ይድረስዎት

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 5 ปีที่แล้ว +10

    አቤት እማዬ ስንቱን አስተማርሽን በጣም እናመሰግናለን ኑሪልን የእናት ለዛሽ ብቻ ይበቃል ❤❤❤❤❤

  • @ኡሙአውበክር
    @ኡሙአውበክር 8 ปีที่แล้ว +81

    ማሚየ ምንም ምግብ መስራት አላቅም ነበር አሁን በጣም ጎበዝ የምግብ አብሳይ ሆኛለሁ እድሜ ላንችና ለልጅሽ አሁን 3 ወር ቀርቶኛል ላገባ
    በጣም ነበር ለማግባት የምፈራው አሁን ግን አልፈራም ምክንያቱም አስተምረሽኛል
    በጣም ነው የምወድሽ በጣምነው የማከብርሽ ለሰርጌ ከነቤተሰቦችሽ አድሜሸሰለሁ እሽ ማምየ መልካም ቀን ይሁንልሽ

  • @tigsitengeda3975
    @tigsitengeda3975 8 ปีที่แล้ว +56

    እማማዬ በጣም እወደዎታለሁ
    በጣም እናመሰግናለን
    እድሜ። ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጥልነረ

    • @shekurnurhussien2380
      @shekurnurhussien2380 5 ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን እናታችን

    • @Roujaffer
      @Roujaffer 5 ปีที่แล้ว

      እሰይ የኔ ስልጡን አደበት ደስስትዬ ተባረኪ

  • @aititube8874
    @aititube8874 5 ปีที่แล้ว +6

    Mom you are the best Teacher ever I learn many things from you .God bless you

  • @allahkarm9703
    @allahkarm9703 5 ปีที่แล้ว +6

    እማየ እናመሰግናለን አሏህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @sissis5232
    @sissis5232 7 ปีที่แล้ว +8

    ክብር ለኢ/ያ እናቶች ከልብ እንወደወት አለን እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @Diamond_InTheRuff
    @Diamond_InTheRuff หลายเดือนก่อน +1

    I have a multiracial ethnicity, and Ethiopian is one of them, I have it in my blood on my mother side but don’t know to much about it… or haven’t really ate the food.. haha thanks make check it out.

  • @የወሎልጅነኝ-ቈ7ከ
    @የወሎልጅነኝ-ቈ7ከ 8 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠወት ባለሙያ አደረግሽኝ

  • @hikmamusma2175
    @hikmamusma2175 6 ปีที่แล้ว +10

    እናቶች የሚሰሩት ነገር ሁሉ ያስጎመጃል

  • @beconfident7371
    @beconfident7371 8 ปีที่แล้ว +6

    ማማየ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hannykonjo3664
    @hannykonjo3664 7 ปีที่แล้ว +6

    ማሚ እናመሰግናለን መቼም ስጋው እንደ የኢትዮጵያ ባይሆንም ለአምሮት ሰርቼ እበላለው በተረፈ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @kedistyegeta8574
    @kedistyegeta8574 8 ปีที่แล้ว +2

    Mammiyee ene enat Egziaber ijut yiberak betam desyilal.
    Enamesegnalen

  • @ethioseny8028
    @ethioseny8028 6 ปีที่แล้ว +6

    ውይይይይይ በስማም ሀፒታይት ከፋች ነው!እኔ ጥሬ ስጋ እንዲሁ ሳየው በጣም ነው ሚያስጠላኝ ለእይታ
    ይሄ ግን በስማም ምራቄን ዋጥኩኝ
    ሰርቸ እወርድበታለሁ!
    እጅዎት ይባረክ እናት!

  • @tsehayendra9159
    @tsehayendra9159 7 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ማዘረየ እድሜና ጤና ይስጥልን
    ሚ ጥሚጣከምን እደሚዘጋጁ ብትነግሩኝ

  • @rebkat6712
    @rebkat6712 3 ปีที่แล้ว

    ቁርጥ በጣም ነው ምወደው ልክ እንደ እማዬ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

  • @aminamohmmed9589
    @aminamohmmed9589 7 ปีที่แล้ว +7

    ማማየ ካንች ብዙ ተማርን አላህ ይጨምርልሽ እድሜና ጤና ማማየ የበርበሬ እና የሹሮ ቅመሞችን እያንዳንዳቸው ብታሳይን እና ብታስተምሬን ደስ ይለናል

  • @abduis4343
    @abduis4343 6 ปีที่แล้ว

    ውይይ ማም በዚህ በረመዳን ፆም አስጎመጁኝ እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥዎት እናመሰግናለን ማማዬ እወዶታለሁ

  • @debreworkafeworki6778
    @debreworkafeworki6778 8 ปีที่แล้ว +5

    ማማዬ ቆንጆ ጥሩ የፆም መያዣ ነዉ ። እጅሽ ይባረክ የኔ እናት

  • @constantin1959
    @constantin1959 2 ปีที่แล้ว

    very very nice; thank you!!

  • @kebebgetawusew6207
    @kebebgetawusew6207 8 ปีที่แล้ว

    ማማዬ በጣም እናመሰግናለን እጅዎት ይባረክ ቅቤ አነጣጠር ብታሳዩን

  • @adonayisrael9670
    @adonayisrael9670 5 ปีที่แล้ว +3

    Mother thank u i,m single man know ,I m learned from u.God beles u.

  • @zahraalee5869
    @zahraalee5869 5 ปีที่แล้ว

    እረጂም እድሜ ከጤናጋር የኔ ልዩእናት አሏህ ከክፉነገርሁሉ ይጠብቅሽ

  • @tsiyoutube4059
    @tsiyoutube4059 2 ปีที่แล้ว

    Fetari edimena tena yistti enameseginaleni

  • @hfikir272
    @hfikir272 5 ปีที่แล้ว

    Ewedashalu yene nana. Betam yamral gored gored!

  • @samiranuruy536
    @samiranuruy536 7 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን

  • @matiwosbirhanu9485
    @matiwosbirhanu9485 5 ปีที่แล้ว

    ማምያ እድሜ ከጤናአጋ ይስጥሽ እናመሰግናለን

  • @hewanassefa1089
    @hewanassefa1089 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you yenay enat!!!!

  • @allahkarm9703
    @allahkarm9703 5 ปีที่แล้ว +16

    እንደናተ ከA እስከ Z ምጥርጥር አድሮጎ የሚያስረዳ እስካሁን አላየሁም ውነትም የእናት አስተማሪ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ

    • @ሰሚራ-ረ9ቘ
      @ሰሚራ-ረ9ቘ 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ብለሻል አስትዋይ

  • @annakuman9595
    @annakuman9595 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you very much for sharing your video with us. Please try to use a wooden spoon so it won't scratch and damage your pot and also to reduce the noise of stirring the pot. Thank you. Good job🌹❤

  • @AmenwendesnMeto-fr7wx
    @AmenwendesnMeto-fr7wx 8 หลายเดือนก่อน

    Mame betam new mewdot❤ enderso yale amache fetarey besting

  • @belisimatony3229
    @belisimatony3229 3 ปีที่แล้ว +1

    Good day mom, how well is the meat in gored gored supposed to be ? Like well done,medium, or rare hope to hear back from you god bless 🙏

  • @sofifamily
    @sofifamily 8 ปีที่แล้ว +1

    thanks emama enatochachin yalsayunin silastemarun♡♡♡

  • @ksa416
    @ksa416 8 ปีที่แล้ว +1

    እማምዬ በጣም ነው የምወዶት እድሜና ጤና ይስጥልን እጆ ይባርክ ወይ ስደት እንዲህ ነው ሁሉም ነገር እንደአማረብን ቀረ ሀገራችንን ስንገባ እንበላለን

    • @chaltumegersa4303
      @chaltumegersa4303 8 ปีที่แล้ว

      የአላህ ባሪያ ነኝ Ksa ayzon!

  • @marina.jesuslove7976
    @marina.jesuslove7976 6 ปีที่แล้ว +1

    Wooyy mamay afen bemirak molashiw!!!! Bless your hand dear mother

  • @lvhvbhh9947
    @lvhvbhh9947 8 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል አላህ እድሜና ጤና ይስትሽ ማማ

  • @ወለተማርያምየድግልል-ቘ9ዸ
    @ወለተማርያምየድግልል-ቘ9ዸ 8 ปีที่แล้ว +4

    አሪፍ የፆም መያዣ ነው ማሚ ስወድሽ

  • @seadareta533
    @seadareta533 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሚ እረጅም እርሜ ይስጥልን ከጤና ጋር💔♥☝ ያረብ

  • @ወሎየነኝያውምየወልድያወሎ
    @ወሎየነኝያውምየወልድያወሎ 6 ปีที่แล้ว

    ማሚየ እድሜእናጤናይስጥልን እናመሰግናለን

  • @አላህከኔበላይውስጤንያውቃ
    @አላህከኔበላይውስጤንያውቃ 8 ปีที่แล้ว

    matherye እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጠወት ባለሞያ አደረኩን ♥

  • @betelhamhayelmaryammamo1468
    @betelhamhayelmaryammamo1468 7 ปีที่แล้ว

    mammy ejesh yebarek tena kee erjem edma gaa yesetsh tankss

  • @Kt-kg1fo
    @Kt-kg1fo 4 ปีที่แล้ว

    ማዘርዬ ሽክሩት እኮ ይገባበታል ያለሽኩርት ? ሽኩርቱ በቁመት ተከትፎ ተቁላልቶ አብሮ መለወስ ያለሽኩርት ጎረድ ጎረድ ?

  • @aziebberhane1868
    @aziebberhane1868 7 ปีที่แล้ว

    yehe naw gored gored malet
    thank you Emama

  • @እኔነኝ-ዀ8ከ
    @እኔነኝ-ዀ8ከ 8 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍ ማዘርየ ስወድስ በጣም ደስ ይላል በርችልን!

  • @bakkourcell9226
    @bakkourcell9226 6 ปีที่แล้ว

    እናቴ እጅሽ ይባረክ ሞያ መማር በጣም እወዳለው ምግብም መስራት እወዳለው እዲሜሽ ይርዘም ተባረኪ

  • @jimmatube6844
    @jimmatube6844 8 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much mom

  • @lilliantilahun9768
    @lilliantilahun9768 7 ปีที่แล้ว

    did you put the wine

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 5 ปีที่แล้ว

    ማምዬ ልጆችሽ እድለኛ ናቸው ካንዳቺ አይነት እናት መፈጠራቸው እናት ክፍ አይንካት እረጅም እድሜ ተመኘሁ

  • @yeduhabesha
    @yeduhabesha 5 ปีที่แล้ว +1

    ማማዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን😍😍😍

  • @destayoutube7626
    @destayoutube7626 7 ปีที่แล้ว

    ማሚ ዋው በጣም ባለሞያ ነሽ ተባረኪ አድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @asdrasert1415
    @asdrasert1415 7 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም እናመሰግናለን

  • @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
    @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ 7 ปีที่แล้ว +6

    ንፅህናሽ እኮ ማር እናት ማሚየ ወድሻለሁ ብዙም ባልችል ግን ትንሽትንሽ እየሞከርኩነው እ አመሰግናለሁ

  • @amenamen4754
    @amenamen4754 7 ปีที่แล้ว

    yene balemoya ejotin yibarkew betam enameseginalen

  • @nardosgetachewaregugetache9411
    @nardosgetachewaregugetache9411 8 ปีที่แล้ว +3

    እጆትን ይባርከው እናትዬ እግዚአብሔር ይጠብቆት

  • @bzunshbekele949
    @bzunshbekele949 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ከለሩ እራሱ ያምራል

  • @marabanti6471
    @marabanti6471 5 ปีที่แล้ว +1

    Wowwww mama thanks yene konjo

  • @NickEnchev
    @NickEnchev 6 ปีที่แล้ว +1

    I'd love to know what type of meat, safety instructions and anything else meat related that she's saying. I can figure out everything else.

  • @Yodie19
    @Yodie19 5 ปีที่แล้ว

    Yene balemoya!! Enate nafekechegne 😘 betam amesegnalehu 🙏 ejoten kurtmat aynkaw 🙏

  • @nimanassir
    @nimanassir 8 ปีที่แล้ว

    thank you I learnd how to cook Ethiopian food

  • @ሀይትየወሎልጂ
    @ሀይትየወሎልጂ 8 ปีที่แล้ว

    ዋው እጂሺ ይባረክ

  • @fatmahsamri9364
    @fatmahsamri9364 8 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ምርጥ እናት

  • @tewahdohaymanotey13
    @tewahdohaymanotey13 3 ปีที่แล้ว

    Wow egish yebarek🥰🥰

  • @yamiasemahgn8302
    @yamiasemahgn8302 3 ปีที่แล้ว

    emama betam eytfashe newu denanesh

  • @omuabdurohman6862
    @omuabdurohman6862 7 ปีที่แล้ว

    Mamaye eni bzu video ayichalehu temriyalehu amesegnalehu gn and asteyayet alegn betam tkoyaleshi stseri gzi btkotbiln tru new

  • @enubira2715
    @enubira2715 6 ปีที่แล้ว +1

    ሥራወት እጅግጥሩ ነው ነገርግን
    እንዲህ ያለብረድስት በእንጨት ማማሰያ
    ቢጠቀሙ መልካም ነው በማንካ ማለት
    ብረትነገሮች ለማማሰል ባንጠቀም መልካም
    ነው

  • @tegesetgezu9948
    @tegesetgezu9948 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የምራል የተባረክይሑን

  • @tesfaneshdemeke5397
    @tesfaneshdemeke5397 6 ปีที่แล้ว

    Thankyou so much love

  • @mesilove7630
    @mesilove7630 8 ปีที่แล้ว +16

    ማሚዬ እናመሰግናለን ውድድድ እድሜና ጤናን ይስጥሽ

  • @selamawitgebermedhin4547
    @selamawitgebermedhin4547 8 ปีที่แล้ว +3

    Thanks mammy!

  • @bauyoshguzuow5125
    @bauyoshguzuow5125 8 ปีที่แล้ว

    በዉነት ያምራል ማዘርዬ

  • @cyniyimer8524
    @cyniyimer8524 7 ปีที่แล้ว +1

    Thanks mamaya u are the best mom

  • @meronwedagi4529
    @meronwedagi4529 5 ปีที่แล้ว +1

    ከፍሪጂ የወጣ ስጋ ጎረድ ጎረድ አይሆንም አይበላምም በጥሪው ትኩስ ስጋ መሆን አለበት ባይ ነኝ የኔ ሀሳብ ነው በተረፈ አሰራሩ በጣም ቆንጆ ነው ምራቄን ዋጥኩኝ እኮ ኡፍ

  • @eriangelino7800
    @eriangelino7800 5 ปีที่แล้ว

    Intelligent lady!

  • @emebettessema9417
    @emebettessema9417 8 ปีที่แล้ว +1

    thanks a lot💖👍👌

  • @yemserachtelahune8823
    @yemserachtelahune8823 6 ปีที่แล้ว

    Mamaye bezu sega wedad guadegnoch alugn yehenen serchi abelachwalehu, selastemarshign amesegnalehu. Ewdeshalehu.

  • @yosiefabraha9519
    @yosiefabraha9519 5 ปีที่แล้ว

    Great job thanks so much mom

  • @ሰላሜነሽድንግልዋስት-ዸ9ዸ
    @ሰላሜነሽድንግልዋስት-ዸ9ዸ 8 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ማዘር

  • @HaregewoinTafesse-k6u
    @HaregewoinTafesse-k6u 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @alemwelde6942
    @alemwelde6942 8 ปีที่แล้ว

    እና.መሰግናለን እናታችን

  • @liawold2418
    @liawold2418 8 ปีที่แล้ว +1

    Thank you, Emmammaye!!!

  • @زينباحمد-ب5ع
    @زينباحمد-ب5ع 7 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ በጣምእናመሰግናለን

  • @habtammulat2410
    @habtammulat2410 8 ปีที่แล้ว

    እማማ እድሜና ጠና ይስጥልን በጣም ነው ምወደወት

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 5 ปีที่แล้ว

    Egish yebarek.

  • @ቤዛአሌክስየካስሜዳልጅ
    @ቤዛአሌክስየካስሜዳልጅ 6 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ማሚዬ

  • @tigisthiyuil6745
    @tigisthiyuil6745 6 ปีที่แล้ว

    ዋውበጥምይምርል

  • @giovannaiamele8782
    @giovannaiamele8782 2 ปีที่แล้ว

    Great!

  • @mariyewarkuu7579
    @mariyewarkuu7579 8 ปีที่แล้ว

    wowww tnx mam

  • @constantin1959
    @constantin1959 2 ปีที่แล้ว

    but what is mitmita? and how is it different from berbere? what is the difference betwen berbere and mitimita? thank you for helping me

  • @liyatassefamekonen7387
    @liyatassefamekonen7387 7 ปีที่แล้ว

    ስወዶት! !እድሜ ይስጥልን

  • @tsedalegirma4364
    @tsedalegirma4364 8 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እናቴ በጣም ያምራል

  • @asterkefi7195
    @asterkefi7195 8 ปีที่แล้ว

    wow mamaye ejot ybarek

  • @adanechfeyera318
    @adanechfeyera318 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እናታችን

  • @honeymar1446
    @honeymar1446 6 ปีที่แล้ว

    Emamaya wow betam dese ylal

  • @Shakra-we5si
    @Shakra-we5si 8 ปีที่แล้ว

    wawo batame yamerali ejoti yibaraki

  • @kenakiya6492
    @kenakiya6492 7 ปีที่แล้ว

    Thank you yene enate !

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 5 ปีที่แล้ว

    Great mother the best one ever

  • @hawahhaa2975
    @hawahhaa2975 7 ปีที่แล้ว +1

    ማሚየ እድሜዎት ይርዘምልን

  • @abebemizer3496
    @abebemizer3496 8 ปีที่แล้ว

    wow bale moya aderguj eko salasebw thanku somuch 🙈 can u teach as how to make kanta pls🌼🌻🌼🌻🌹🌸🍀🍁🍂🍃🌺

  • @siraksiku583
    @siraksiku583 5 ปีที่แล้ว

    What is name of kororima by english

  • @abjyohanes6201
    @abjyohanes6201 8 ปีที่แล้ว +1

    Enameseginalen mom. regim edmena tena emengalehu🙏🙏💚💛❤

    • @wubahailu3670
      @wubahailu3670 8 ปีที่แล้ว +2

      እናመስግናለን ስቴ ምራቄን ዋጥኩኝ