Emama, Thank you for showing us how to make yogurt. I tried it differently before I watch your video. I boiled some organic whole milk, let it cool and added one tablespoon store bought organic yogert and stored it in a warm area with blankets covered for 24 hours and it come out really good.
እናታችን እግዚያብሄር ይስጥልን።
Emama,
Thank you for showing us how to make yogurt. I tried it differently before I watch your video. I boiled some organic whole milk, let it cool and added one tablespoon store bought organic yogert and stored it in a warm area with blankets covered for 24 hours and it come out really good.
አማርኝ አመሰግናለው ባረብኝ شكرا ሹክረን English thank you So mach
ረጅም እድሜ ለናቶቻችን አሚን
ተባረኩ አድሜዎት ይርዘም!!! በጣም ነው የምንወድዎት በተለይ ላጤዎች :)
Remain blessed brother
ወይ፡፡ እማማየ፡፡ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እናመሰግናለን
በጣም ደስ ይላል እኔም እንደሱ አርጌ ነው ይምስራው እጆት ይባረክ
Thank you for sharing . I am learning from you a lot
እምዬ እናመሰግናለን!!ሙያዎት፣ ፅዳቶትንና ኩሽናዎትን ስወድላቹ እኮ
Emam
Betam balemuya egzer ejoten yibark rejim edemena tena ke tsegaw gar yisetot
Ejish yibarek emamiye betam new miwadish
Enem ewdshalehu Netsi...amesegnalehu le tiru asteyayetish
ውይ እማማዬ እድሜ ይስጦት አመሰግንዎታለው Respect ✊!!!!
እማምዬ እድሜና ጤና እመኛለሁ ሁሌም ኑሪልኝ
እናመሰግናለን የኔ እናት
ማምዬ በጣም ነው እማመሰግንሽ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ኢንሻ አሏህ እኔም እሞክረዋለሁ
እህዚእብሔር ይስጥልኝ !!!!! ተምሬአለሁ
I am happy to see your kitchen and you are the best of the best.
Yene balemuya!
*ትክክል በገጠሩማ ቅል ነበር ወተቱ ከታለበ ብሓላ ቅሉ ታጥኖ ወተት ይጨመርበታል በ 3 ይርጋል እርጎ ይጠጣል አሬራ ይገፍና ቅቤም ይወጣዋል እድሜ ይስጠልኝ እማየ*
Thanks mom I love ergo I will make for my family
ማምዬእጅሽይባረክ🌹ማንኛውምወተትአይሆንም
Fetari yibarkot Ema
እማ ኮ ስወድሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ እማ
Thank tou❤
ቅቤውን የሰራሽው ላላየነው ደግመሽ ብታሳይን ደስ ይለኛል
Mammye bet am enamesginalen enem le ligoche betru huneta new yeserahut amesegnalew beziw ketyi😙😙
እማማዬ እጆዎት ይባረክ
Ejot ይባረክ
Thank you 💖💖💖💖💖💖💖💖
Good Job 👏love it
EGZABEHARE yestelen kongo asermareshen
Yemitebikew video neber thank u Emamaye
እማኮ በጣም ጥሩ ይቺን አሰራር በኒዶም ወተት እና በሆላንድ እርጎ በቀላሉ መስራት ይቻላል
Thanks mami 👏👏👏👏
የእኔ ውድ እናት ሥወድሺ ወሏሒ ፈጣሪ ይጠብቅሺ
Thank you Mumy
ትክክል
Yene inat betem thank you
ማሸአላህ
Enameseginalen mamaye , ye weyra enchet kefelegu On Amazon olive stick bilew order mareg yichlalu enate
Amaregn Esky tikkikilegna ergo aserar asayn
Good job 🙏🙏🙏🙏💕
እምዬ እድሜሽ ይርዘም በእውነት
Betam yamral destaye
Tanx mama
ማምያ በርቱል ያምራል
ማማዬ ስዊዲሽ እኮ !!!! እማዬን ትመስያለሽ
Thanks mamiye
እድሜ ጤና ማማየ ይሰጥልን
የእርጎ እንስራ/ገንቦ እንዴት ይሟሻል?
በ Whipping cream የተሰራው ቁርስ የሚል ይመስላል (በ Sour cream የተሰራው ቀጠን ብሏል ግን እሞክረዋለሁ ty
እግዝአብሄር ይስጥልን
Mame endat neshilg! Ergo lemesrat felge anchi yechemrshiw ayenet prodact yelegnem, tadeya endat lesera echlalew?????
Danke Mama
አገርቤት ለምሳሌ።ክሬሙው በቀላል ላይገኝ ይችላል
yene wd mamye tnx wddddd
Thank you
You are the best a symbol of Ethiopian women and you are very a classy elegant
በወተትም ይሠራል ክሬም ሳይጨመር ወተቱን ሞቅ ካለ በኃላ አሬራ መጨመር ግን ወተቱ በጣም ያልሞቀ መሆን መቻል አለበት ወዴ አይብ እንዳይቀየር አሬራ ከጨመሩ በኃላ እስከሚረጋ ቅዝቃዜ በሌለበት ቦታ ማስቀመጥ ሲረጋ ፊሪጅ ጨምራችሁ አቀዝቅዞ መጠጣት ይቻላል
Mokrshe tawukiyaleshe mar kutershen lakilgi
Kutershenlakilgi
@@zainabomer5801
አዎ አሬራ ካላገኘሽ ዩገርት (ዝባዲ) ትንሽ እርጎ መጨመር ትችያለሽ
እስኪ ቅቤ እንዴት እንደሚሰራ ንገሪን
አሬራ ማለት ኣአበን አይደል
የአብሺ ወጥ አሰራሪ
ለስንት ግዜ ማስቀመጥ ይቻላል ?
የተስበቀ እርጎ ይመስላል ።እኔ ማውቀው እርጎ ግመስ ቆርስ ሲል ነው ።
እሱ በሐራችን በኢትዮጵያውያ ነዋ እንደሱ
@@የማርያምልጅቤዛማርያም እዚም እንዳገሬችንነው እኔ ቤሩት ነኝ ሴትዬ ትሰራለች ልክ እንደምንገዛው ነው የሳቸው በማኪያ የተመታ የተማሰለ መሰለ
Jegena enat nowet yebetulgn
Yene wedddddddd ❤❤❤❤ enata memhera nurlien
ንጹ ወቴት አላገኝ ም ግን እትዬጽያ ነው ምኖረው
እናታችን። ሠላምነሑልን እዲሜይሥጥልን
እንዴት እንደምወድሽ ምን አለ ሁሉም ሰው እንዳቺ ቅን ቢሆን ማለት ሙያ የሚደብቁ ብዙ ሰዎች አሉና
Hii
Mamay edeme na tena yestelegne
ماشاء الله ...
Wey Mamaye Endet Endeguaguawe Gen Tenadame Yet New Yemigegnewe?
እማምዬ አሜሪካን ሀገር ከገባሁ አስራአምስት አመቴ እርጎ በአይኔ ይዞራል እጅሽን ይባርከው በእርግጠኝነት ለገና በዓል እሰራዋለሁ ።
Thank you! May God give you long life!
ewey gorebetesh enkuwan baregegnena betadelku swedesh mom❤❤
2 ken mulu wuci new yemkemetew?
Awo
ማዘር የጽገር ቅቤየሥሩበትየት አለ እኔ በጣምእፍልጋለሁእንዴት.አላየሁትም
ዌቪ ክሬም አንድ እጅ ዌቪክሬም ሁለት እጅ ውሀ እድርገን በብሌንደር ብሌድ ታደርጊዋለሽ ቅቤ እስከሚወጣው ድረስ በደንብ አድርገሽ ቢሌንድ ታረጊዋለሽ አሰረሬ እንዲህ ነው
I love you mother
ረኮሜቶች እማማ ብላችሁ መጨረሻ ላይ አይ አይባልም እማማ በጣም ነው ምወደዎት ማዘርዋ ወይም እናቴ ብትሏቼው የተመረጠነው
Thank you mama
Where do I get tenadam?
ጤናዳም በየሀገሩ አለ
ሰለም።የአገሬልጅ።ዛሬሑለትግሰአኝሸ።ሰለእረጉ።ሌላዘዴማለትበተነሹ።ክሬምለመንትጨምረለሸ።።አሑንባፈላሹወት።ሶስትማካእረጎከጨመረሸበት።በቃው።ሌላውደሞ።አሬራሲፈጥረ።መበላሸቱአይደለም።አሬራው።ማለትየሚፈጥረወ።ወሓ።ባይታሚነቱ።ተፈልጎአይገኝም።እኔ።ሰባትቤትነጘ።ቤቴላምአለንቅቤ።አይብ።አጉዋ።እናቀረበ።አለን።አመሰግንአለሑ።ከሰማቹጘኝባባ።ቦሔቃረ
I don't understand the name of the plants could you tell me in English please? I will enjoy to test it 😍
moi ENE it’s called Rue plant
@@ፍቅርተማርያም-ለ6ዐ thank you very much
Good job Mommy 👍👏👏
ኮሰርት ቢጨመርበትስ ማዘርየ?
What is cosert
@@samrawitbelay3226 የ ቅቤ ሲነጠር የሚጨመርው የቅጠል አይነት
Mamiye koo kitchen sii machii
Edmiy ena tena yistlen ! Adane Tadelehal !
ማሚዬ እንኳን በሠላም መጣሽ
❤️❤️🖐
❤️❤️❤️
Mamay enkuan dena metulin 1000 amet nurulinnnnnnnn
የሎሚ ጭማቂ መግባት አይችልም አሲድ ስለሆነ አይስማሙም ከተሳሳትኩኝ አርሚኝ እማዬ
እናቴ ይሆናል በ3ተኛ ቀን ይረንል በበተር ሚልክ ይስሩት ማሞቅ አያስፈልግም
በቀዝቃዛው? ነው ይቅርታ
Tenesh videowen ater beyadergut teru neber
መልክ ስጠኝ እንጂ ሌላው ችግር የለም አለች ሴትየዋ?
Bale muya adregn enji lelaw ged yelem..
መሚ አህለን ነፍቀሽኝ ነበር
የእኔ. ሴቶዮ ልክ እንዳንቺ ነው እምትሰራው እምቤት ውስጥ. ከመረች 1ሳምት ሆኖታል 😳😳😳😳😳እና እምታስቀምጠው በሸክላ ድስት ነው እንደው እንደ ኢትዮጵያ. ብያ አልኳት ስሪ ትለኛለዕኔ አልችልም አልኳት
እግዚአብሔር ይባርዎች እናታችን ጥሩ ባልሙያ ነዎት
ወደ ካሜራው መመልከት ለኛም ለርስዎም ምንም ጥቅም ስለሌለው ሥራው ላይ ብቻ ቢያተኩሩ ይሻላል ብየ አስባለሁ በበኩሌ
👍🍂👍
ዋዉ ማማዬ ግን ክሬም ሳይጨምሩ በእሪጎ እርሾ ይጠቀማሉ ዘጠኝ ሰዓት ቢፈጅ ነዉ ስረጋ ፍርጅ ማስቀመጥ ወተ ቱን አፍልተዉ ቀዝቃዝ ስል እርጎ መጨመር አለቀ
0521542684 እህት ፍቃደኛ ከሆሽ በውስጥ ታስርጅኛለሽ
@@mariyammariyam1012 ማር መጀመርያ ወተት ታፈያለሽ ከዚያ ትንሽ በረድ ሲል የሚሸጠዉ እርጎ አለ አይደለ አንዱን ከፍተሽ በጥብጠሽ ትጨምርያለሽ ከዛ ብረድስቱን በፍጣ ትሸፍኛለሽ ለምሳሌ ማታ አድርገሽ ከሆነ ጥዋት ላይ ረግቶ ታገኛለሽ ከዛ ፍሪጅ ዉስጥ ታስገቢያለሽ አለቀ
@@yordanosmamo6642 አመስግናለው እህት እሽ እደሚሳካ ተስፍ አለኝ
የማምዬ ወዳጆች ቤቴን ጎብኙልኝ
የቅቤውን አሳይን
ማስተከ።የሚባል አለ።እጠኒው
ከፍሪጂ የወጣ እርጎ አይሆንም ላሉት በደምብ ይሆናል
ፊሪጅ ውስጥ
እርጉ ማለት የረጋ ማለት ነው