ሳናዉቅም ሆነ አዉቀን የምናደርጋቸዉ ስህተቶች የቤተሰብን ስሜት በጣም ይጎዳሉ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 31

  • @egziabheryechelal8586
    @egziabheryechelal8586 3 ปีที่แล้ว +9

    እኔ የምመክረወ ውጪ ያላችሁ ነጮች ቸረች ውሰዱ ሂዱ እነሱ በቅንነት በፍቅር ነው የሚይዟቸው የሚያጨውቷቸው ልጆችን በኩልነት የሚቀበሉ ናቸው የተማሩምስለሆኑ ብዙ ማስረዳት አይጠበቅባችሁም ልጆችም ግዜ ሰተው እንደሚገባቸው ያስተምራሉ,,,,,,,,

    • @fassica9853
      @fassica9853 3 ปีที่แล้ว

      ምን አይነት ምክር ነው? አለማወቃቸውን ማሳወቅ እንጂ ምን የሚሉት ነው ወደ ሌላ ሃይማኖት ተቋም ውሰዱ ማለት????

  • @bettyethchannel9091
    @bettyethchannel9091 3 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ቆንጆ የሀበሻ ማህበረሰብ ችግር አለባቸው የራሳቸውን ችግር ሳይሆን የሰውን ችግር ነዉ የሚታያቸው የራሳቸውን ቤት ሊገባ እንደ ሚችል አያውቁም ።

  • @egziabheryechelal8586
    @egziabheryechelal8586 3 ปีที่แล้ว +6

    የኛ ህብረተሰብ አይቶ እንደማያቅ ነዉ የሚሆነው ከዚህ የባሰ ነገር በየጓዳው አለ በሀሽሽ በድራግ በመጥ ፆታን በመቀየር ሆሞ ሴክሽዋል ወዘተ....የተያዘው ያበሻ ልጆች ቁጥር ስፍር የለውም በሀገርም ከሀገር ውጪ በየጓዳው የሚያለቅስ ወላጅ የበዛበት ዘመን ነው ያለነው ሁሉም የየራሱን ችግር እየተረዳዳ ለመፍታት ቢጥር ጥሩ ነበር,,ግን በውጪ ፐርፌክት መስሎ ሌላው ላይ የሚጠቁም ህብረተሰብ ነው ያለው እራሱን የሚያታልል ህዝብ ይበዛል ኢግኖር ያልሽው ነው የሚጠቅመው👍👍👍👍👍

    • @merawit2074
      @merawit2074 หลายเดือนก่อน

      ያንቺን ፅናት ይስጠን

  • @merawit2074
    @merawit2074 หลายเดือนก่อน

    ቀላል ያለው ነገር በጣም ነው የሚገርመው እኔ ሁሌም አምርሬ ምለው ለሁሉም ኢትዮጵያዊ አንድ ኦትስቲክ የሆነ ልጅ ይስጣቸው ነው የምለው ህመሙን እንዲረዱ እግዜር ባያዳላ

  • @bruckeldana9216
    @bruckeldana9216 3 ปีที่แล้ว +2

    Gobezi yena konjo berchi 👍

  • @raheldiribsa1332
    @raheldiribsa1332 3 ปีที่แล้ว +3

    MMR btekekel egege betam betame yebezu legoche yegoda!!! betame tenkara jegena enate neshe bereche tebareke

  • @medhanitendale5779
    @medhanitendale5779 3 ปีที่แล้ว +4

    You are super strong mom!!! Thank you so much!

  • @Eurael
    @Eurael 3 ปีที่แล้ว +6

    You are such a strong woman ehte. Egziabher le miwedew new spacial needs lij emisetew because ya sew endemichlew yakal. Ewneta nat ya sew yemigoda bahlachin nitewew. Hulum emitastemriw timirt betam des yilal!

  • @hayatworku1009
    @hayatworku1009 2 ปีที่แล้ว

    Betam gobze mami berchyi🙏🙏🙏🙏😍🥰

  • @የባሰቀንመጣአሳልፈው
    @የባሰቀንመጣአሳልፈው 3 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ሰው ይከብዳል በቁስል ላይ እንጨት ነው ግን የራሳቸውን ቤት ስንት ነገር ደብቀው ግን አነዚህ ልጆች ያን ያህል አይደለም፣

  • @haregaman2129
    @haregaman2129 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you kidstye you are trying to give awareness for habesha community

    • @elnatkidovlogbubulije
      @elnatkidovlogbubulije  3 ปีที่แล้ว +2

      @Hareg, am trying Haregye trust me we'll get there😊🥰. Thanks ❤️

  • @tenayetesfaleje5094
    @tenayetesfaleje5094 3 ปีที่แล้ว +2

    ❤️

  • @mahderparviainen8552
    @mahderparviainen8552 ปีที่แล้ว

    Yene melkam, you are sharing very valuable time. Blessed you and your son, love you kiddy

  • @sofiaabagelan2805
    @sofiaabagelan2805 3 ปีที่แล้ว +3

    Super strong mom !!! I’m so proud of u sis !!!!

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 10 หลายเดือนก่อน

    You are amazing, Mama ❤️ . Thank you for sharing your story. It is informative.

  • @feker2480
    @feker2480 3 ปีที่แล้ว +2

    Bercy gobez

  • @mulukenmolla6103
    @mulukenmolla6103 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ እህቴ እንዴት ነሽ የኔ ደግሞ አንች ከምትይው የተለይ በጣም ስለምናደደ እመታዋለሁ ግን አይገባውም በጣም ነዉ የመምመታው ምክንያቱም ተንኮለኛ ነው ውስጡ ያውቃል እያወቀ ያጠፋል እና በጣም ነዉ የምናደድ እና እኔ ራሴ አልችልም እማደርገውን አላቅም ብቻ አላውቅም ምን ላድርገው መረረኝ በጣም እሚያግዘኝ የለም 5 ዓመት ፀበል አስጠመቅኩት ፣ ህክምና ውም ኦቲዝም ትሪትመንት ብቻ ነው የሚያፈልግ ብለው አሰናበቱኝ እና ወደ በፀል ብቻ ሆነ ስራየ መኖር ያስጠላል ብቻ ምን ይደረግ እስኪ ምከሪኝ ውድ እህቴ የምኖረው ክፍለ ሀገር ነው

  • @hagereaenatea6738
    @hagereaenatea6738 ปีที่แล้ว

    😍😘

  • @senaitade3170
    @senaitade3170 3 ปีที่แล้ว +1

    You are super strong mom ❤️ thank you so much konjo

  • @yemaryamleje7707
    @yemaryamleje7707 2 ปีที่แล้ว

    Selam yen 7 amte lej Autismus new bezu cheger alew

  • @melkamleykun3310
    @melkamleykun3310 3 ปีที่แล้ว +2

    Baegugute setbekeshe naber Yana konjo

  • @mekdes621
    @mekdes621 2 ปีที่แล้ว +1

    Yegna community betam kebad new. Never understand and respect. Beza lay asteyayetachew merzzzz new. Gin egziabher yirdan uuuuuuuu habesha aynachewm afachewm merz but hulum malete aydelem. Most of our community eyawequm kifu yihonalu. Neg bene malet melkam new.