ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህ ነው የጦርነት ውጤት ተው የኢትዮጲያ ዲያስፖራዎች እና የኤርትራ ዲያስፖራዎች አደብ ግዙ ጦርነት ግጭት ምንም አይጠቅምም ይህ ነው ውጤቱ የተዋለድን ሰዎች ነን😢😢😢😢😢😢
ትክክል
betikikil ❤
ወዳጄ ሁለቱም አሳማዎች ናቸው. ልጅ ልጆቻቸውን. አቅፈውና እያስተማሩ. እምብርታቸው እስኪቀደዱ ፍሪጅ ተንተርሰው እየበሉ በድሃ ልጆች ደም ይጫወታሉ ልጆቻቸውና እነሱ በማይማገዱበት የአውሬ ፖለቲከኞች ፈረስ እየተጋለቡ ትሮይ ፈረስ ሆነዋል ።
ትክክል ወንድማችን
በጣም ትክክል😢😢😢😢
ያኔ ውሃ ለተቸገሩ ያጠጡበት ዋጋውን እግዚአብሄር ከፈሎት መልካምነት ለራስ ነው እንደሚባለው እንኳን ልጆችዎን የልጅ ልጆችዎን ጭምር አገኙ አብዝቶ ላገናኛችሁ ፈጣሪ አምላክ ምስጋና ይገባዋል 🙏🙏🙏
የእናትየዋ መጨረሻ ልቤን ሰበረው ወይ ኤርትራና ኢትዮጵያዊያን😭 እያለቀሱ መኖር አይበቃም? ጌታሆይ ይሄን ህዝብ በቃ አትልም ወይ? ፖለቲከኛ ሲጋጭ ጦሰ መሆኑ አይበቃም ወይ የምለው ጌታ ሆይ አንተን ነው😭
❤
የአባትየው ማለቀስ እየፈለጉ የታመቀ እንባ የሡወ ስታያቸው የአይኑዋ መንከራተት ምን ያህል ውስጣቸው በናፍቆት እንደተቃጠሉ ያስታውቃል ክበሩን ፈጣሪ ይውሰድ ኢቢኤስ ስራቹ ሁሌም ይደነቃል
የስዉ ደስታ ማየት እንዴት ደስ የላል እንኳን ደስ ያላችዉ
በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸው ሃቀኛ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥዎ
ኦፍፍፍፍፍፍፍ እደው የጎንደሬው ልጅ የዘር ጠይቅ እናት ከምን ይሆን ያለሽ 😢ሲቀርብ 2016 እረመዳን ሊፈታ ሳምት ሲቀረው ነው ቀርቡ የነበር ልጁድጋሚ ይቅረብ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
ደምሪኝ❤❤❤❤
ገዳም ፡ፈልጊያት
ከሌለች ቢቀርብስ ከየት ትምጣ
አሰልቺ ናችሁ ምን ሊሆኖ ነዉ የሚቀርበዉ
እናት ገዳም ናት ብለዊን❤
እጅግ ልብ የሚነካ ታሪክ….. በአባትየው ልብ ውስጥ የታመቀው ስሜት ከንግግራቸው በላይ ነው…..ፈጣሪ ከቀሩት ልጆቻቸው ጋር በሰላም ያገናኛቸው፡፡ የዚህን ቤተሰብ ታሪክ ደራሲያን በመፅሀፍ ወይም በፊልም ቢየቀርቡልን፣ ጦርነትን ምን ያክል አስከፊ እንደሆነ ጥሩ ማስተማያ ይሆናል፡፡
ኡህህህህህ ዮንዬ የሰው ነገር የገባህ በቋንቋቹሁ አውሩ አቤት ልቤን ነካህው አሜን አሜን አፈር ልብላ የኔ አባት!!! ጨዋ ጨዋ ነሽ መቸም ቃል አጣሁልሽ አይዞሽ አባት እና ልጅ ፈጣሪን አክባሪ
አሁን ላይ በሃምሳ አመታት ጥፋታችን እያለቀስን ለወደፊት 50 አመታት የሚያለቅስ ትዉልድ እየፈጠርን ነዉ ጦርነትና እኛ የአንድ ሳንቲም 2 ገፅ 😢😢😢😢😢
አማራ ከአባቴ ጭምር ኢትዮጵያ ሰላም ስትሆን ይጨ ንቃቸዋል
@@nonenone3420 ዘረኛ
@@nonenone3420 ዘረኝነት ማሰቢያን ይደፍናል😰😰😰
@@nonenone3420ዘረኛ አትሁኑ ለሀገራችን ፀር የሆኑት በሁሉም ብሔር ያሉ ዘረኞች ናቸው
@@nonenone3420ሰላምሽ ይጥፉ
አባት ሲያቅፍ ያለውን ስሜት ባውቅ ደስ ይለኝ ነበር እንኳን ደስ አላችሁ😓
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ተገናኛችሁ በዚህ ቤተሠብ ያየሁት የጦርነትን አፀያፊ ነገር የቤተሠብ መበታተንን መከራተትን ናፍቆትን ስቃይንነዉ😥😥😥😥 በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት
በኢኮኖሚ ብታገዙ ይመረጣል ይህ ጀግና አባት❤❤❤❤
ከአቶ ደጄኔ ኪታባ ጋር የመጡት ሴት በዋሊያ ትራንስፓርት ውስጥ አብረን አገልግለናል እንኴን ደስ አለሽ የወንድምሽን ልጆችሽ አገኘሽ ወይዘሮ ፋንታዬ ለማ በቀለ እባላለሁ
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የጦርነት መዘዝ ነው ይሄ ሁሉ መለያየት
😢😢😢😢😢😢አብሬ አለቅስ እና እራሴን ያመኛል በዚህ ፕሮግራም ሁሌ ማርያምን😢😢😢 እንኳን ደስ አላችሁ 😊😊😊😊እግዚአብሔር ይርዳኝ እኔንም ከስደት መልስ ልጆቼን ከአባታቸው ሀገር ለመውሰድ ያብቃኝ እሱን በሂወት ባጣም 😢😢😢😢
አረ እኔም 😢😢 አላይም ብይ መልሼ አያለዉ
እኔም እንደዛ ነኝ እመብርሀንን መግለፅ እማልችለው ስሜት ነው እሚሰማኝ ሁሌም ሁሉም ታሪክ ያስለቅሰኛል
ብጣም ደስ ይላል እንቃዕ ሓጎሰኩም ክቡራት ስድራ ❤❤ኣነ ከኣ ተስፋ ይገብር፡ሓደ መዓልቲ ኣቦይ ከምዚ ክረክቦ ኣምላክ ይሓግዘኒ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ቀን አለው ! ፋዘርዬ ግራ ግብት እንዳላቸው ያስታውቃል ደስታችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ እናታችሁ በህይወት ስላልኖረች እጅግ ቢያስለቅስም ቢያሳዝንም ህይወት እንዲህ ነው አያቶቻችሁ ስላሳደጏችሁ እድለኞች ናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
በቤሩት ያለን ኢትዮጵያኖች አይዞን አላህ ይጠብቀን
አሜን እሰራኤል እምትባል ሀገር አምላክ በቃሽ ይበላት በደም ጎርፍ ተወስደው አለቁ ህጻናቱ አዛውንቱ ግን ግን ቦታው ላይ ያልተገኘ ሰው ሊያምን አይችልም ማርያምን እኔ ግን ልቤን ድክም አለኝ ሰቆቃው😢
Allah yetibekacihu ehit wenidemoc 😢
አይዟችሑ ፈጣሪ ከናተጋር ይሑን እሕቶቼ
አላህ ያጥፋት @@ገኒጥቁርሀበሻዊት
ዓይነ መጥፋት ነው ይህን ebs ትዕይንት ስመለከት ባማልቀስ ብቻ 😭😭😭 ጥሩ ስራ እየሰራሸ ነው። ❤❤
ታሪኩእጅግ በጣም ያሳዝናል አይ እናት ልጆቼን እንዳለች እንደወጣች ቀረች እንባዬ በ4ቱም መሀዘን ነው የፈሰሰው እነዚህ ልጆች ያለ እናትና አባት ማደጋቸው ያሳዝናል 😢😢😢😢😢 የኔ አለም እንኳን አባትሽን አገኘሽ አይዞሽ።Stop Amhara Genocide.
አስለቀሱኝ እንኳን ሰላም ተገናኛቹ 😢😢😢 አባቷ እምባ እየታነቃቸው ማልቀስ ፈልገው በግድ ይዘወት ነው ምርጥ አባት
በጉጉት የምጠብቀውስ ነገር ተው ዘር ጠይቅን ሁለተኛ አቅርቡት ድጋፍም ቢደረግለት አለሁህ የሚለው ሰው የለውም
አዲስነገር ከሌለ እንዴት ይጠሩታል??
❤❤❤❤
እኔም አጀቴን ይበላኛል
ቢቀርብስ እናትየው ከሌለች ምንጥቅም አለው
ምን ሊሆን ነዉ የሚቀርበዉ አይገባችሁም ዘመድ ሳይገኝ ምን ይሁን
ጥላቻን እናሰወግድ ወደድንም ጠላንም ኢትዮጽያና የኤርትራ ህዝቦች አብረን ኖረን ተጋብተን ተዋልደናል ።በጣም ደሰ ይላል እንኳን ደሰ አላችሁ።I m so happy for you guys ❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ በሰላም በጤና ተገናኛችሁ ።ያልሞተ በየትኛውም መንገድ ቀኑ ሲደርስ ይገናኛል ።
እንኳን ደሥ አላችሁ ይህን የተዋለድ ህዝብ ለማለያየት እየጣሩ ላሉት ዘረኛች እግዚአብሔር ወደ ማሥተዋል ይመልሳቸው
Amen amen ❤❤
ፍትህ በግፍ ለሚገደሉት ለንጹሀን ለአማራ ህዝብ
ገዳዩም ሟቹም እራሱ አማራ ነው
የአማራን ጦስ ይዘሽ ገደል ግቢ 😮@@ramadan1707
በቤትሽ መከራ ይግባ አንች ያብይ ሽንት ጨርቅ@@ramadan1707
@@ramadan1707የንፁሐኑ ደም ፈሶ አይቀርም በቤትሽ ይግባ ሀዘኑ የዛን ጊዜ ይገባሻል።።።።
@@ramadan1707እግዚአብሔርየዛሪን አያጋልሽ እናት ልጂ ወድም እህት ካለሽ ይህጨለማ አይጋላቸው
በዚህ ቤተሰቦች ፖለቲከኛ እጃችሁ አለበት መጥፎ ተናጋሪ ዎች መርዝ እየዘራችሁ እናትን ከልጅ ሚስት ከአባት ለያቹን ፈጣሪ ያጥፋቹ 😭😭😭😭😭😭😭😭 እኔ አባቴን ነጠቁ ኝ 😭😭😭😭
ebsወች በላሒ ትለያላችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሠላማችሁ ብዝት ይበልልን❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት ደስ ይላል እንኩአን ለዚህ አበቃቹ የሰው ደስታ እንደ ማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ
ሰላማዊት አይዞሽ ተፅናኝ የዉስጥሽን ስሜት መረዳት አይከብድም።
እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ደጁ የጥንቱ እንኳን ደስ አለህ
የጦርነት ትርፉ ይህነው ነብስ ይማር እናታቸውንም እንኳን ደስ አለወት
ረጅም እድሜ ይስጥላችሁ አባታችሁን አብራችሁ ደግሞ ብዙ ጊዜ የናፈቃችሁትን አባት አብራችሁ ያኑራችሁ
ebs እና መላዉ ሰራተኞች በሙሉ ከልብ ከልብ የሆነ ሰላምታየ ይድረሳችሁ ክፉ ነገር እንዳያገኛችሁ ፀሎቴ ነዉ❤
መለያየት ከባድ ነዉ ፈጣሪ ሁላቺን ከመለየያየት ሰው ከማጣት ይሰውረን
ወይኔ ሰውየው 😢😢😢😢 ውስጡ ቁስል ያለነው ውይይይይ ጌታሆ ይጮሆ ቢወጣለት ደስባለው ግን እየመረረውም ቢሆን ውጦት ቻለው😢😢😢😢😢
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ከብዙ አመት መጠፋፋት በኃላ በመገናኛታቸው በጣም ደስ ብሎኛል❤❤🎉🎉🎉
አልቅሼ ጨረስኩት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተገናኛችኹ ሁሉ የእርሱ ፍቃድ ነዉ ብትኖር እናት ደስ ይል ነበር ግን እርሱ የፈቀደዉ ኾነ
የአባትዬው በጣም ትህትና በጣም ጥሩ ሰው እንደሆነ ያሳውቃል
ጀግና አባት እንኳን ደስ አልዎት
የኔ አባት የታመቀ ህመም እንኳን እግዚአብሔር አገናኛችሁ የጦርነት ውጤቱ ብዙ ህመም ብዙ ናፍቆት😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን። እንኳን ደስ አላችሁ።
እንዴት ደስ ይላል ኢቢየሶች የስንቱን እንባ አበሳችሁ እኔም ሳምንቱ እስኪደርስ በጉ ጉት ነው የምጠብቀው ዮ ኒ እና ፀጊ ተባረኩልኝ
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ተገናኛችሁ ።ዘራችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ሰላም እንኳን ደስ አለሽ ❤🎉🎉🎉
ውይ አሳዛኝ ታሪክ እኳን ደስአላችሁ አላህ ቀሪዘመናችሁን ያብዛላችሁ
😢😢😢😢😢😢እንኳን ደስአላቹዉ ❤❤❤❤በእዉነት በሄህይወት መናር ትልቅ ነገር ነዉ ❤❤❤
የኔ አባት እንኳን ደስ አሎት 🎉🎉🎉እንኳን ደስ አላቹ 🎉🎉🎉እናት ብትኖር ጥሩ ነበር ነብሷን ይማር 😢😢😢
እንኩዋን ደስስስ አለህ አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
አባታችን እንኳን ደስ አላችሁ እንኳንም በሂወት ተገናኛችሁ ❤❤🎉🎉😊😊
የዘር ጠይቅን ጉዳይ አንድ በሉን እኔ ልረሰው አልቻልኩም😢😢😢😢😢😢😢
ተባርኩ ሁሌም ለምታስታውሱ ግን በብዛት ሳያቸው ወደጓጃም ያለን ሰው ገፍቶ ስለሚመጣባቸው እንጅ ፍላኋትም ይላቸው ኢቢኤሶች ዘር ይመርጣሉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤@@melkammengistie5606
@@melkammengistie5606zerega
ምን ያድርጉ
@@melkammengistie5606አንተ ቆሻሻ
ደስ ሲሉ እርጋታቸው የቤተሰቡ ተመሥገን እንኩዋን ደስ አላችው ebs ከፈጣሪ በታች ምስጋና ይገባችዋል👏👏👏
የመዳም ቅመሞች እስኪ እንደኔ ሰራ ያስጠላው አለ ላይክ
እኔምድክምብሎኛልወላሂ😢😢😢😢😢😢
ምን. ያስጠላል. ጠክርሽ. ስሪ. አላማ. ካለሽ. የምን. ማስጠላት. ነዉ
አይዞን ጠንካራ ሁኝ እሺ
አዎ እኔ መዳም አስመርራኝ አለች እህት ዎንድሞቼ አስድጉኝ ሀገሬ ሰርቼ ልደር
እኔ ሰልችቶኛል 😢😢 ደከመኝ ወላ ያረብ አበርታኝ 😢☝🤲
ፍትህ ለአማራ ወገናችን እያለቀነው ለንጹሀን ፍትህ 😭😭😭😭😭
እዉነት ነዉ ዮኒዬ ጦርነት አይኑም ሑለመናዉም ጨርሶ ይጥፋ ጦርነት አዉዳሚ አሰቃቂ ነገር ነዉ ሰዉ ነዉ ሚበላዉ ።ሰላምን ያምጣልን ። አባታችን እንኳን ደስ አሎት ሰላምም እንኳን ደስ አለሽ ።አያታቹህንም ነብስ ይማር አሳድገዉ ለዚህ እንድትበቁ አድርገዋል ክብር ለነሱ ።ለናትሽም ነፍሳቸዉን ይማር ።አባባ ከቀሩት ልጆችዎ ፈጣሪ ያገናኝዎት🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹 እንቋዕ ሐጎሰኪ
ፍትህ ለሄቨን እና መሰሎቿ
የኔአባት ውስጣቸው ጉድት ከማለቱ የተነሳ ሲገኞት እኳን ድግጥብለዋል እኳን ደስስስስስስስስስስአለወት እረጅም እድሜ ይስጠወት ህይወታችሁበደስታይለምልም
እንዴት ብዬ ልመርቃችሁ ኢቢኤሶች የሰው እምባ አባሾች ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ጋሽዬ በቀደም ስታወራ በጣም አዝኜ ነበር እንኳን ደስ አለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳንም አባትሽንአገኘሽ ❤❤❤❤ባጣምደስይላል
ውድየሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ አላህየረፍት እጀራ ይስጠን😢❤❤❤❤❤
አባቴ እንድህ እቅፍህ ማግባት ናፈቀኝ የኔ አባት አላህ አፊያህን ይመልስልህና 😢😢😢😢😢😢😢😢
Allah yashirlshi yareb
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አግዛብሄር ያክብርልን ዮን እና ፀግ ኑሩሉን ቤተሰብ ደሞ እካን ደስ አለን ተባረኩልን ❤❤❤️❤
አልሀምዱሊላ እኳን ደስ አላቹ
አሁንም እኮ በጦርነት ብዙ የተለያዩ አሉ ምን አልባት ከ10 /20 አመት እንደዚህ የሚገናኙ ይኖታሉ. እግዜር ደላም ይስጠን እንጂ😢😢
ደስ እሚሉ ቤተሰብ የእናቷ ነገር ልቤን ቢሰብረውም😢
አባባ ሲያሳዝኑ 😢😢😢 የማረፍ ዘመን ይሁንሎት
በጣም ጥሩ ስው ናቸው ጎሮቤታችን ናቸው ለውይን እህቴ ፈጣሪ ይቀበላት
ይመስላሉ ጥሩ ሰዎች
የዘር ጠይቅ የጎደሬው ልጅ አልተገኝችም እረ እረ አለሁ በይው እሱም ይደሰት ደስታውን ማየት እዴት እደምጎጎ ቅዳሜ በመጣ ቁጥር
😢😢😢😢😢እፍፍፍ የናትየዎ ታሪክ ልብ ይነካል አባታችን እንኮን ደስያላችሁ😢❤❤❤❤❤
ሥራም ያጣ አለዉዲ ሥራ ላጣት እህቶቺቹን አላህ ይሥጣቸዉ አላህ እርዝቃቺንን ይክፈትልን ቅመሞቺየ❤❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ማሻ አሏህ ብያለሁ ❤
ደቂ ኣስመራ ጻዕዳ!!!!!❤
ናይ በሓቒ❤
እግዚአብሔር የመስገን ደስ ያስኛችሁ
Wow, that’s amazing story. EBS you guys the best tv station. Specially the host crew.🎉🎉🎉
እንንኳን ደስ አላቹ መድሐኒዓለም ክብሩን ይውሰድ።❤❤❤
እናመሰግናለን ebs እንኳን ደስ አላችሁ❤
እንኳን ደስአላችሑ🎉🎉🎉
የኔ አባት ሲታዪ ራሱ ደስ ይላሉ
ወንድ ልጅ አያልቅስ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስሜቱ ከባድ ነዉ እንኳን ተገናኛችሁ ያለፈዉ አለፈ አባትየ አታልቅሱ
እውነት ነው ለሁሉም ጊዜ አለው እንኳን ደስ አላችሁ
አባትዬዉ በሳል ሰዉ ናቸዉ እኔኳን ባልፍ ትንንሾቹ ልጆቼ እህቶቻቸዉን ይፈልጋሉ ያሉበት part 👌 👌
ፍትህ ለንፁሀን አማራ
እናተ ለምትገድሉዋች ፍትሕ ባንድ ሳይደለም ሑሉድኢትዮጵያዊያን ናቸው
እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉የእናታቸው ሞት ልብ ቢሰብርም ምን ይደረግ😢
እንቃዕ ሓጎሶኩም ክቡራት ስድራ 🇪🇷❤️🇪🇷
እንኳን ደስ ያላችሁ 🎉🎉🎉
Bast dad God bless him🎉
እንኳን ደስ አላቹሁ
😢😢😢 አይ የኔ አባት እንኳን ደስ አሎት ዮኒ ምስስኪን
EBSochi ኑሩልን
ፍትህ በማንነቱ ለሚታረደው አማራ 😢
አባትዋን ትመስላለች ደስ ይላሉ።
እኔ ደስ ብሎኛል ሆኖም አሁንም በ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን መሀል አሁንም ጉዞ መቁዋረጥ በጣም አዝናለሁ . የነዚ አንድ ህዝቦች መከራ መቼነው እሚቆመው እና ባንድነት አድገን በህብረት አድገን ወልደን ተዋልደን ሳንበታተን ደስ ብሎን እምንኖርበትን እግዚአብሔር ሰላምን ግዜ ያምጣልን
We are proud one love Eritera and Ethiopia Selam yeweredlena 🎉🎉🎉
እውነት ነው ዬኒ ጦርነት አይኑ ይጥፋ እንኳን ደስ አለችሁ አባቴ ከቀሩት ጋርም ለመገናኘት ያብቃዎት ።
አቤት ከዘመናት ቡሃላ ዘመድ ከዘመዱ ስግናኝ በጣም ድስስስስ ይላል እግዚአብሔር ብርከቱ ያብዛላችሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ያልሰብንውን ርዚቅ አላህ ይወፍቀን
እንኳን ደሰ አለቹህ አብሮ ደሰ አለን!! EBS በጣም እናመሰግናለን!!! Baga gammaddan baga walumaan gammanne.!!! EBS hedduu galatoomaa!!!
እግዜአብሔር ታላቅነው እሰይ አንኳን ደስሰሰሰ ያላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህ ነው የጦርነት ውጤት ተው የኢትዮጲያ ዲያስፖራዎች እና የኤርትራ ዲያስፖራዎች አደብ ግዙ ጦርነት ግጭት ምንም አይጠቅምም ይህ ነው ውጤቱ የተዋለድን ሰዎች ነን😢😢😢😢😢😢
ትክክል
betikikil ❤
ወዳጄ ሁለቱም አሳማዎች ናቸው. ልጅ ልጆቻቸውን. አቅፈውና እያስተማሩ. እምብርታቸው እስኪቀደዱ ፍሪጅ ተንተርሰው እየበሉ በድሃ ልጆች ደም ይጫወታሉ ልጆቻቸውና እነሱ በማይማገዱበት የአውሬ ፖለቲከኞች ፈረስ እየተጋለቡ ትሮይ ፈረስ ሆነዋል ።
ትክክል ወንድማችን
በጣም ትክክል😢😢😢😢
ያኔ ውሃ ለተቸገሩ ያጠጡበት ዋጋውን እግዚአብሄር ከፈሎት መልካምነት ለራስ ነው እንደሚባለው እንኳን ልጆችዎን የልጅ ልጆችዎን ጭምር አገኙ አብዝቶ ላገናኛችሁ ፈጣሪ አምላክ ምስጋና ይገባዋል 🙏🙏🙏
የእናትየዋ መጨረሻ ልቤን ሰበረው ወይ ኤርትራና ኢትዮጵያዊያን😭 እያለቀሱ መኖር አይበቃም? ጌታሆይ ይሄን ህዝብ በቃ አትልም ወይ? ፖለቲከኛ ሲጋጭ ጦሰ መሆኑ አይበቃም ወይ የምለው ጌታ ሆይ አንተን ነው😭
❤
የአባትየው ማለቀስ እየፈለጉ የታመቀ እንባ የሡወ ስታያቸው የአይኑዋ መንከራተት ምን ያህል ውስጣቸው በናፍቆት እንደተቃጠሉ ያስታውቃል ክበሩን ፈጣሪ ይውሰድ ኢቢኤስ ስራቹ ሁሌም ይደነቃል
የስዉ ደስታ ማየት እንዴት ደስ የላል እንኳን ደስ ያላችዉ
በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸው ሃቀኛ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥዎ
ኦፍፍፍፍፍፍፍ እደው የጎንደሬው ልጅ የዘር ጠይቅ እናት ከምን ይሆን ያለሽ 😢ሲቀርብ 2016 እረመዳን ሊፈታ ሳምት ሲቀረው ነው ቀርቡ የነበር ልጁ
ድጋሚ ይቅረብ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
ደምሪኝ❤❤❤❤
ገዳም ፡ፈልጊያት
ከሌለች ቢቀርብስ ከየት ትምጣ
አሰልቺ ናችሁ ምን ሊሆኖ ነዉ የሚቀርበዉ
እናት ገዳም ናት ብለዊን❤
እጅግ ልብ የሚነካ ታሪክ…..
በአባትየው ልብ ውስጥ የታመቀው ስሜት ከንግግራቸው በላይ ነው…..
ፈጣሪ ከቀሩት ልጆቻቸው ጋር በሰላም ያገናኛቸው፡፡
የዚህን ቤተሰብ ታሪክ ደራሲያን በመፅሀፍ ወይም በፊልም ቢየቀርቡልን፣ ጦርነትን ምን ያክል አስከፊ እንደሆነ ጥሩ ማስተማያ ይሆናል፡፡
ኡህህህህህ ዮንዬ የሰው ነገር የገባህ በቋንቋቹሁ አውሩ አቤት ልቤን ነካህው አሜን አሜን አፈር ልብላ የኔ አባት!!! ጨዋ ጨዋ ነሽ መቸም ቃል አጣሁልሽ አይዞሽ አባት እና ልጅ ፈጣሪን አክባሪ
አሁን ላይ በሃምሳ አመታት ጥፋታችን እያለቀስን ለወደፊት 50 አመታት የሚያለቅስ ትዉልድ እየፈጠርን ነዉ ጦርነትና እኛ የአንድ ሳንቲም 2 ገፅ 😢😢😢😢😢
አማራ ከአባቴ ጭምር ኢትዮጵያ ሰላም ስትሆን ይጨ ንቃቸዋል
@@nonenone3420 ዘረኛ
@@nonenone3420 ዘረኝነት ማሰቢያን ይደፍናል😰😰😰
@@nonenone3420
ዘረኛ አትሁኑ ለሀገራችን ፀር የሆኑት በሁሉም ብሔር ያሉ ዘረኞች ናቸው
@@nonenone3420ሰላምሽ ይጥፉ
አባት ሲያቅፍ ያለውን ስሜት ባውቅ ደስ ይለኝ ነበር እንኳን ደስ አላችሁ😓
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ተገናኛችሁ በዚህ ቤተሠብ ያየሁት የጦርነትን አፀያፊ ነገር የቤተሠብ መበታተንን መከራተትን ናፍቆትን ስቃይንነዉ😥😥😥😥 በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት
በኢኮኖሚ ብታገዙ ይመረጣል
ይህ ጀግና አባት❤❤❤❤
ከአቶ ደጄኔ ኪታባ ጋር የመጡት ሴት በዋሊያ ትራንስፓርት ውስጥ አብረን አገልግለናል እንኴን ደስ አለሽ የወንድምሽን ልጆችሽ አገኘሽ ወይዘሮ ፋንታዬ ለማ በቀለ እባላለሁ
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የጦርነት መዘዝ ነው ይሄ ሁሉ መለያየት
😢😢😢😢😢😢አብሬ አለቅስ እና እራሴን ያመኛል በዚህ ፕሮግራም ሁሌ ማርያምን😢😢😢 እንኳን ደስ አላችሁ 😊😊😊😊እግዚአብሔር ይርዳኝ እኔንም ከስደት መልስ ልጆቼን ከአባታቸው ሀገር ለመውሰድ ያብቃኝ እሱን በሂወት ባጣም 😢😢😢😢
አረ እኔም 😢😢 አላይም ብይ መልሼ አያለዉ
እኔም እንደዛ ነኝ እመብርሀንን መግለፅ እማልችለው ስሜት ነው እሚሰማኝ ሁሌም ሁሉም ታሪክ ያስለቅሰኛል
ብጣም ደስ ይላል እንቃዕ ሓጎሰኩም ክቡራት ስድራ ❤❤ኣነ ከኣ ተስፋ ይገብር፡ሓደ መዓልቲ ኣቦይ ከምዚ ክረክቦ ኣምላክ ይሓግዘኒ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ቀን አለው ! ፋዘርዬ ግራ ግብት እንዳላቸው ያስታውቃል ደስታችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ እናታችሁ በህይወት ስላልኖረች እጅግ ቢያስለቅስም ቢያሳዝንም ህይወት እንዲህ ነው አያቶቻችሁ ስላሳደጏችሁ እድለኞች ናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
በቤሩት ያለን ኢትዮጵያኖች አይዞን አላህ ይጠብቀን
አሜን እሰራኤል እምትባል ሀገር አምላክ በቃሽ ይበላት በደም ጎርፍ ተወስደው አለቁ ህጻናቱ አዛውንቱ ግን ግን ቦታው ላይ ያልተገኘ ሰው ሊያምን አይችልም ማርያምን እኔ ግን ልቤን ድክም አለኝ ሰቆቃው😢
Allah yetibekacihu ehit wenidemoc 😢
Allah yetibekacihu ehit wenidemoc 😢
አይዟችሑ ፈጣሪ ከናተጋር ይሑን እሕቶቼ
አላህ ያጥፋት @@ገኒጥቁርሀበሻዊት
ዓይነ መጥፋት ነው ይህን ebs ትዕይንት ስመለከት ባማልቀስ ብቻ 😭😭😭 ጥሩ ስራ እየሰራሸ ነው። ❤❤
ታሪኩእጅግ በጣም ያሳዝናል አይ እናት ልጆቼን እንዳለች እንደወጣች ቀረች እንባዬ በ4ቱም መሀዘን ነው የፈሰሰው እነዚህ ልጆች ያለ እናትና አባት ማደጋቸው ያሳዝናል 😢😢😢😢😢 የኔ አለም እንኳን አባትሽን አገኘሽ አይዞሽ።
Stop Amhara Genocide.
አስለቀሱኝ እንኳን ሰላም ተገናኛቹ 😢😢😢 አባቷ እምባ እየታነቃቸው ማልቀስ ፈልገው በግድ ይዘወት ነው ምርጥ አባት
በጉጉት የምጠብቀውስ ነገር ተው ዘር ጠይቅን ሁለተኛ አቅርቡት ድጋፍም ቢደረግለት አለሁህ የሚለው ሰው የለውም
አዲስነገር ከሌለ እንዴት ይጠሩታል??
❤❤❤❤
እኔም አጀቴን ይበላኛል
ቢቀርብስ እናትየው ከሌለች ምንጥቅም አለው
ምን ሊሆን ነዉ የሚቀርበዉ አይገባችሁም ዘመድ ሳይገኝ ምን ይሁን
ጥላቻን እናሰወግድ ወደድንም ጠላንም ኢትዮጽያና የኤርትራ ህዝቦች አብረን ኖረን ተጋብተን ተዋልደናል ።በጣም ደሰ ይላል እንኳን ደሰ አላችሁ።I m so happy for you guys ❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ በሰላም በጤና ተገናኛችሁ ።ያልሞተ በየትኛውም መንገድ ቀኑ ሲደርስ ይገናኛል ።
እንኳን ደሥ አላችሁ ይህን የተዋለድ ህዝብ ለማለያየት እየጣሩ ላሉት ዘረኛች እግዚአብሔር ወደ ማሥተዋል ይመልሳቸው
Amen amen ❤❤
ፍትህ በግፍ ለሚገደሉት ለንጹሀን ለአማራ ህዝብ
ገዳዩም ሟቹም እራሱ አማራ ነው
የአማራን ጦስ ይዘሽ ገደል ግቢ 😮@@ramadan1707
በቤትሽ መከራ ይግባ አንች ያብይ ሽንት ጨርቅ@@ramadan1707
@@ramadan1707የንፁሐኑ ደም ፈሶ አይቀርም በቤትሽ ይግባ ሀዘኑ የዛን ጊዜ ይገባሻል።።።።
@@ramadan1707እግዚአብሔርየዛሪን አያጋልሽ እናት ልጂ ወድም እህት ካለሽ ይህጨለማ አይጋላቸው
በዚህ ቤተሰቦች ፖለቲከኛ እጃችሁ አለበት መጥፎ ተናጋሪ ዎች መርዝ እየዘራችሁ እናትን ከልጅ ሚስት ከአባት ለያቹን ፈጣሪ ያጥፋቹ 😭😭😭😭😭😭😭😭 እኔ አባቴን ነጠቁ ኝ 😭😭😭😭
ebsወች በላሒ ትለያላችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሠላማችሁ ብዝት ይበልልን❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት ደስ ይላል እንኩአን ለዚህ አበቃቹ የሰው ደስታ እንደ ማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ
ሰላማዊት አይዞሽ ተፅናኝ የዉስጥሽን ስሜት መረዳት አይከብድም።
እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ደጁ የጥንቱ እንኳን ደስ አለህ
የጦርነት ትርፉ ይህነው ነብስ ይማር እናታቸውንም እንኳን ደስ አለወት
ረጅም እድሜ ይስጥላችሁ አባታችሁን አብራችሁ ደግሞ ብዙ ጊዜ የናፈቃችሁትን አባት አብራችሁ ያኑራችሁ
ebs እና መላዉ ሰራተኞች በሙሉ ከልብ ከልብ የሆነ ሰላምታየ ይድረሳችሁ ክፉ ነገር እንዳያገኛችሁ ፀሎቴ ነዉ❤
መለያየት ከባድ ነዉ ፈጣሪ ሁላቺን ከመለየያየት ሰው ከማጣት ይሰውረን
ወይኔ ሰውየው 😢😢😢😢 ውስጡ ቁስል ያለነው ውይይይይ ጌታሆ ይጮሆ ቢወጣለት ደስባለው ግን እየመረረውም ቢሆን ውጦት ቻለው😢😢😢😢😢
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ከብዙ አመት መጠፋፋት በኃላ በመገናኛታቸው በጣም ደስ ብሎኛል❤❤🎉🎉🎉
አልቅሼ ጨረስኩት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተገናኛችኹ ሁሉ የእርሱ ፍቃድ ነዉ ብትኖር እናት ደስ ይል ነበር ግን እርሱ የፈቀደዉ ኾነ
የአባትዬው በጣም ትህትና በጣም ጥሩ ሰው እንደሆነ ያሳውቃል
ጀግና አባት እንኳን ደስ አልዎት
የኔ አባት የታመቀ ህመም እንኳን እግዚአብሔር አገናኛችሁ የጦርነት ውጤቱ ብዙ ህመም ብዙ ናፍቆት😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን። እንኳን ደስ አላችሁ።
እንዴት ደስ ይላል ኢቢየሶች የስንቱን እንባ አበሳችሁ እኔም ሳምንቱ እስኪደርስ በጉ ጉት ነው የምጠብቀው ዮ ኒ እና ፀጊ ተባረኩልኝ
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ተገናኛችሁ ።ዘራችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ሰላም እንኳን ደስ አለሽ ❤🎉🎉🎉
ውይ አሳዛኝ ታሪክ እኳን ደስአላችሁ አላህ ቀሪዘመናችሁን ያብዛላችሁ
😢😢😢😢😢😢እንኳን ደስአላቹዉ ❤❤❤❤በእዉነት በሄህይወት መናር ትልቅ ነገር ነዉ ❤❤❤
የኔ አባት እንኳን ደስ አሎት 🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አላቹ 🎉🎉🎉
እናት ብትኖር ጥሩ ነበር ነብሷን ይማር 😢😢😢
እንኩዋን ደስስስ አለህ አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
አባታችን እንኳን ደስ አላችሁ እንኳንም በሂወት ተገናኛችሁ ❤❤🎉🎉😊😊
የዘር ጠይቅን ጉዳይ አንድ በሉን እኔ ልረሰው አልቻልኩም😢😢😢😢😢😢😢
ተባርኩ ሁሌም ለምታስታውሱ ግን በብዛት ሳያቸው ወደጓጃም ያለን ሰው ገፍቶ ስለሚመጣባቸው እንጅ ፍላኋትም ይላቸው ኢቢኤሶች ዘር ይመርጣሉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤@@melkammengistie5606
@@melkammengistie5606zerega
ምን ያድርጉ
@@melkammengistie5606አንተ ቆሻሻ
ደስ ሲሉ እርጋታቸው የቤተሰቡ ተመሥገን እንኩዋን ደስ አላችው ebs ከፈጣሪ በታች ምስጋና ይገባችዋል👏👏👏
የመዳም ቅመሞች እስኪ እንደኔ ሰራ ያስጠላው አለ ላይክ
እኔምድክምብሎኛልወላሂ😢😢😢😢😢😢
ምን. ያስጠላል. ጠክርሽ. ስሪ. አላማ. ካለሽ. የምን. ማስጠላት. ነዉ
አይዞን ጠንካራ ሁኝ እሺ
አዎ እኔ መዳም አስመርራኝ አለች እህት ዎንድሞቼ አስድጉኝ ሀገሬ ሰርቼ ልደር
እኔ ሰልችቶኛል 😢😢 ደከመኝ ወላ ያረብ አበርታኝ 😢☝🤲
ፍትህ ለአማራ ወገናችን እያለቀነው ለንጹሀን ፍትህ 😭😭😭😭😭
እዉነት ነዉ ዮኒዬ ጦርነት አይኑም ሑለመናዉም ጨርሶ ይጥፋ ጦርነት አዉዳሚ አሰቃቂ ነገር ነዉ ሰዉ ነዉ ሚበላዉ ።ሰላምን ያምጣልን ። አባታችን እንኳን ደስ አሎት ሰላምም እንኳን ደስ አለሽ ።አያታቹህንም ነብስ ይማር አሳድገዉ ለዚህ እንድትበቁ አድርገዋል ክብር ለነሱ ።ለናትሽም ነፍሳቸዉን ይማር ።አባባ ከቀሩት ልጆችዎ ፈጣሪ ያገናኝዎት🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹
እንቋዕ ሐጎሰኪ
ፍትህ ለሄቨን እና መሰሎቿ
የኔአባት ውስጣቸው ጉድት ከማለቱ የተነሳ ሲገኞት እኳን ድግጥብለዋል እኳን ደስስስስስስስስስስአለወት እረጅም እድሜ ይስጠወት ህይወታችሁበደስታይለምልም
እንዴት ብዬ ልመርቃችሁ ኢቢኤሶች የሰው እምባ አባሾች ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ጋሽዬ በቀደም ስታወራ በጣም አዝኜ ነበር እንኳን ደስ አለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳንም አባትሽንአገኘሽ ❤❤❤❤ባጣምደስይላል
ውድየሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ አላህየረፍት እጀራ ይስጠን😢❤❤❤❤❤
አባቴ እንድህ እቅፍህ ማግባት ናፈቀኝ የኔ አባት አላህ አፊያህን ይመልስልህና 😢😢😢😢😢😢😢😢
Allah yashirlshi yareb
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አግዛብሄር ያክብርልን ዮን እና ፀግ ኑሩሉን ቤተሰብ ደሞ እካን ደስ አለን ተባረኩልን ❤❤❤️❤
አልሀምዱሊላ እኳን ደስ አላቹ
አሁንም እኮ በጦርነት ብዙ የተለያዩ አሉ ምን አልባት ከ10 /20 አመት እንደዚህ የሚገናኙ ይኖታሉ. እግዜር ደላም ይስጠን እንጂ😢😢
ደስ እሚሉ ቤተሰብ የእናቷ ነገር ልቤን ቢሰብረውም😢
አባባ ሲያሳዝኑ 😢😢😢 የማረፍ ዘመን ይሁንሎት
በጣም ጥሩ ስው ናቸው ጎሮቤታችን ናቸው ለውይን እህቴ ፈጣሪ ይቀበላት
ይመስላሉ ጥሩ ሰዎች
የዘር ጠይቅ የጎደሬው ልጅ አልተገኝችም እረ እረ አለሁ በይው እሱም ይደሰት ደስታውን ማየት እዴት እደምጎጎ ቅዳሜ በመጣ ቁጥር
😢😢😢😢😢እፍፍፍ የናትየዎ ታሪክ ልብ ይነካል አባታችን እንኮን ደስያላችሁ😢❤❤❤❤❤
ሥራም ያጣ አለዉዲ ሥራ ላጣት እህቶቺቹን አላህ ይሥጣቸዉ አላህ እርዝቃቺንን ይክፈትልን ቅመሞቺየ❤❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ
ማሻ አሏህ ብያለሁ ❤
ደቂ ኣስመራ ጻዕዳ!!!!!❤
ናይ በሓቒ❤
እግዚአብሔር የመስገን ደስ ያስኛችሁ
Wow, that’s amazing story. EBS you guys the best tv station. Specially the host crew.🎉🎉🎉
እንንኳን ደስ አላቹ መድሐኒዓለም ክብሩን ይውሰድ።❤❤❤
እናመሰግናለን ebs እንኳን ደስ አላችሁ❤
እንኳን ደስአላችሑ🎉🎉🎉
የኔ አባት ሲታዪ ራሱ ደስ ይላሉ
ወንድ ልጅ አያልቅስ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስሜቱ ከባድ ነዉ እንኳን ተገናኛችሁ ያለፈዉ አለፈ አባትየ አታልቅሱ
እውነት ነው ለሁሉም ጊዜ አለው እንኳን ደስ አላችሁ
አባትዬዉ በሳል ሰዉ ናቸዉ
እኔኳን ባልፍ ትንንሾቹ ልጆቼ እህቶቻቸዉን ይፈልጋሉ ያሉበት part 👌 👌
ፍትህ ለንፁሀን አማራ
እናተ ለምትገድሉዋች ፍትሕ ባንድ ሳይደለም ሑሉድ
ኢትዮጵያዊያን ናቸው
እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉የእናታቸው ሞት ልብ ቢሰብርም ምን ይደረግ😢
እንቃዕ ሓጎሶኩም ክቡራት ስድራ 🇪🇷❤️🇪🇷
እንኳን ደስ ያላችሁ 🎉🎉🎉
Bast dad God bless him🎉
እንኳን ደስ አላቹሁ
😢😢😢 አይ የኔ አባት እንኳን ደስ አሎት ዮኒ ምስስኪን
EBSochi ኑሩልን
ፍትህ በማንነቱ ለሚታረደው አማራ 😢
አባትዋን ትመስላለች ደስ ይላሉ።
እኔ ደስ ብሎኛል ሆኖም አሁንም በ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን መሀል አሁንም ጉዞ መቁዋረጥ በጣም አዝናለሁ . የነዚ አንድ ህዝቦች መከራ መቼነው እሚቆመው እና ባንድነት አድገን በህብረት አድገን ወልደን ተዋልደን ሳንበታተን ደስ ብሎን እምንኖርበትን እግዚአብሔር ሰላምን ግዜ ያምጣልን
We are proud one love Eritera and Ethiopia Selam yeweredlena 🎉🎉🎉
እውነት ነው ዬኒ ጦርነት አይኑ ይጥፋ እንኳን ደስ አለችሁ አባቴ ከቀሩት ጋርም ለመገናኘት ያብቃዎት ።
አቤት ከዘመናት ቡሃላ ዘመድ ከዘመዱ ስግናኝ በጣም ድስስስስ ይላል እግዚአብሔር ብርከቱ ያብዛላችሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ያልሰብንውን ርዚቅ አላህ ይወፍቀን
እንኳን ደሰ አለቹህ አብሮ ደሰ አለን!! EBS በጣም እናመሰግናለን!!!
Baga gammaddan baga walumaan gammanne.!!! EBS hedduu galatoomaa!!!