ኢትዮጵያ ሀገሬ | ቦሌ አየር ማረፊያ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 7

  • @nbentbaba8823
    @nbentbaba8823 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ናፍቃኘለች ያረብ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጨምረን ያኢላሂ በድዋ አንረሳሳ

  • @አባቴኩራቴyouTube
    @አባቴኩራቴyouTube 2 ปีที่แล้ว +3

    አህለን አበሳው ሙባርክ አቡ ሂባ እኔ የሀርቡልጂነኝ ባለቤትህን በጣም ነው እምወዳት እማከብራት ሰላምታ አድርሰልኝ እህታ ዘይነብ ብንት የሱፍ ነኝ
    አንተ በታሰርክበት ጊዜ በኒካ ብሮግራም ላይ በቃለምልልሳነው የወደድካት እሙ ሂባየ የኔ ልዩ ተምሳሌቴ
    ለቤተስብሽ ለባለቤትሽ ለልጆችሽ ትልቅ ክብርነሽ ኑሪላቸው አላህ ያህፈዚኪ ምኩሉ ሽር ወሚን ኩሊ መኸሩህ ያኡክቲይ ፊላህ

  • @mudinuhyusif577
    @mudinuhyusif577 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ሰላሟን ያውርድላት ሲያዩዋት ማማሯ እምየ ሀገሬ

  • @አሊመትየለሚዋሠላምለኢትዩ

    👋👋👋👋👋👋👋👋💚💛❤🏠💯💯💯💯💯👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍💯✔✔✔✔😍😍💝💝💝💝💝💝ማሻአላሕደሥሢል👋💚💛❤🏠😍ያረቢእምየሐገሬ💚💛❤📧⭐🌙☝☝☝🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷💌💞

  • @umu4052
    @umu4052 2 ปีที่แล้ว

    አላህ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን

  • @ክብሬነሽሀገሬዜድyoutube
    @ክብሬነሽሀገሬዜድyoutube 2 ปีที่แล้ว

    አህለን አሰላሙአለይኩም አቡ ሂ ሰላም ነዉ መልካም ጉዞ ወደየት ነዉ

  • @uaeuae5513
    @uaeuae5513 2 ปีที่แล้ว

    ተየት ወደየት ነዉ ጉዞ ሒባ ዩቱብ