"አላህ መልስ ሰጥቶኛል"በሸገር መስጂድ ፈረሳ ሸሂዶች ጉዳይ… || seifu on ebs minber tv yene menged donkeytubeeshetu melese

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • በስልጤ ዞን አልቾ ውሪሮ ወረዳ ለሸሂድ ወንድሞች የተቆፈረው ንፁህ የመጠጥ ውሃ ጉድጓድ ተመርቆ አገልገሎት መስጠት ጀመረ።
    በሸገር ሲቲ የመስጅድ ፈረሳን በመቃወም በአንዋር መስጅድ በተካሄደ ተቃውሞ ህወታቸውን ላጡ ስድስት ሸሂድ ወንድሞች ስም የሰደቀተል ጃሪያ ሶስት የንፁህ መጠጥ ውሃ ጉድጓድ ተቆፍሮ ለአካባቢው ማህበረሰብ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ሂባ ፋውንዴሽን አሰታውቋል።
    ሶስቱ ንፁህ የመጠጥ ውሃ ጉድጓድ በሂባ ፋውንዴሽን እስላማዊ ድርጅት አሰተባባሪነት ከኢትዮ ሙስሊም መረዳጃ ማህበር በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በአልቾ ውሪሮ ወረዳ ስሎ ቀበሌ እና ለምለም 1ቀበሌዎች ለሚገኙ ነዋሪዎች የንፁህ መጠጥ ውሃ እንዲያገኙ ማድረግ እንደተቻለ የሂባ ፋውንዴሽን እስላማዊ ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ ወጣት ሙባረክ አደም ተናግረዋል ።
    በሰደቀተል ጃሪያ በስማቸው ንፁህ የመጠጥ ውሃ ጉድጓድ የተቆፈረላቸው በሸሂድ ሲራጅ ማህሙድ፣ በሸሂድ አቡበከር ኤሊያስ፣ በሸሂድ ኢብራሂም ደምበል፣ በሸሂድ ዙበይር ሙደሲር፣ በሸሂድ ጀሚል ሪድዋን እና በሸሂድ አንዋር ሱሩር ስም እንደሆነ ወጣት ሙባረክ ገልፀዋል።
    በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የኢትዮ ሙስሊም መረዳጃ ማህበር ቁ 2 አባላት የሸሂድ ወንድሞቻችን ቤተሰቦች የአልቾ ውሪሮ ወረዳ የተለያዩ የመንግስት አካላት በተገኙበት ተከናውኗል።
    በምረቃው ስነ ስርአት ላይ ንግግር ያደረጉ የሸሂድ ቤተሰቦች የውሃ ጉድጓዱ በሸሂዶች ስም መቆፈር እጅግ በጣም እንዳስደሳታቸው ገልፀው፤ ሸሂዶቹ የተረሱ መስሎን ነበር የሚያስታውሳቸው አካል ማግኘታችን በእጅጉ አስደስቶናል ሲሉ ገልፀዋል።
    ለፕሮጀክቱ መሳካት የገንዘብ ድጋፍ ያደረጉትን የኢትዮ ሙስሊም መረዳጃ ማህበር አባላት እና የፕሮጀክቱ አስተባባሪዎች የሸሂድ ቤተሰቦች ምስጋና አቅርበዋል ።
    ሂባ ፋውንዴሽን እስላማዊ ድርጅት በሰደቀተል ጃሪያ ለቤተሰባቸው የንፁህ የመጠጥ ውሃ ማስቆፈር ለሚፈልጉ ድርጅቱ ማንኛውንም በጎ ሰራ ለማስተባበር ሀላፊነት ወስዶ ለማስራትና በተፈለገው ሰዐት ለማስረከብ ሙሉ ዝግጁ መሆኑነን ወጣት ሙባረክ ተናግረዋል
    በሀገራችን ኢትዮጵያ በገጠሩ ለሚኖሩ የውሀ ችግር ላለባቸው ወገኖች ከተለያዩ ድርጅቶችና አኽለል ኸይሮች ጋር በመተባበር ከ68 በላይ ንፁህ የውሀ ጉድጓድ ማስቆፈሩንና በሺዎች ለሚቆጠሩ አባወራዎች ተጠቃሚ የሚያደርግ ስራዎች ስርቶ ማሰረከብ መቻሉን አሳውቀዋል።
    በሂባ ፋውንዴሽን የሚሰሩ በጎ ስራዎች በተለይም በገጠሪቱ የሀገሪቱ ክፍል ለሚገኙ እና የአክፍሮት ኃይላት አደጋ የተጋረጠባቸውን የማህበረሰባችን ክፍል ለመታደግ በሚሰሩ የመስጂድ ፣የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ እና የቁርዓን ስርጭት በተጨማሪም በገጠር ለሚገኙ አኡስታዞችና ኢማሞች ደሞዝ ለመክፈል በምናደርገው ጥረት ከጎናችን እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናቀርባለን።. Hiba Foundation Islamic Organization
    1000597724563 Commercial bank
    7943867089911 Dashen bank
    1000050540001 Hijra bank
    0035690010301 Zamzam bank
    8800000766882 Amhara bank
    1000094919642 CBO
    168180888 Abysinia bank
    ስልክ 0937060707
    0921125054
    telegram : t.me/hibafound...
    whatsapp: chat.whatsapp....
    facebook : hibafoundationislamicorg
    email : hibafoundation2024@gmail.com
    ቤተል ቢጫ ፎቅ ፊት ለፊት MK ህንፃ 1ኛ ፎቅ

ความคิดเห็น • 175

  • @HibatubeChannel
    @HibatubeChannel  หลายเดือนก่อน +17

    በሂባ ፋውንዴሽን የሚሰሩ በጎ ስራዎች በተለይም በገጠሪቱ የሀገሪቱ ክፍል ለሚገኙ እና የአክፍሮት ኃይላት አደጋ የተጋረጠባቸውን የማህበረሰባችን ክፍል ለመታደግ በሚሰሩ የመስጂድ ፣የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ እና የቁርዓን ስርጭት በተጨማሪም በገጠር ለሚገኙ አኡስታዞችና ኢማሞች ደሞዝ ለመክፈል በምናደርገው ጥረት ከጎናችን እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናቀርባለን።. Hiba Foundation Islamic Organization
    1000597724563 Commercial bank
    7943867089911 Dashen bank
    1000050540001 Hijra bank
    0035690010301 Zamzam bank
    8800000766882 Amhara bank
    1000094919642 CBO
    168180888 Abysinia bank
    ስልክ 0937060707
    0921125054
    telegram : t.me/hibafoundation
    whatsapp: chat.whatsapp.com/KrdTVxwTvz294V3NJtfdBV
    facebook : facebook.com/hibafoundationislamicorg
    email : hibafoundation2024@gmail.com
    ቤተል ቢጫ ፎቅ ፊት ለፊት MK ህንፃ 1ኛ ፎቅ

  • @mebrat_media
    @mebrat_media หลายเดือนก่อน +24

    አላህ አክበር 😭😭😭የደስታ እባ ኡፍፍፍ ማነዉ እደኔ ደስያለዉ ይሄን በማየቱ😢😢👍

  • @Susufkir
    @Susufkir หลายเดือนก่อน +22

    መቸም የማይረሳ ህመም ወድሞቸ አላህ በፊርዶስ ያሞናድላችሁ😢😢💔💔

  • @user-ze4pr1vt4z
    @user-ze4pr1vt4z หลายเดือนก่อน +7

    *ሁሌም በልበችን ናቸው ሸሂዶቹ አላህ ሸሂድነተቻዉ ይቀበለቸዉ ለኛም ሸሂድነት ይወፊቀን😢😢😢😢*

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 หลายเดือนก่อน +8

    አቡዙበይር እንኳን ደስ አላችሁ በመሀመድ ያበሰራችሁ አላህ ጥራትና ምስጋና ይገባው

  • @rrllmmyybb
    @rrllmmyybb หลายเดือนก่อน +10

    የአሏህ ወድሞቻችነን አሏህ ሸሂድነታቸውን አሏህ ይቀበላቸው😭😭😭

  • @Kadija-Adem
    @Kadija-Adem หลายเดือนก่อน +14

    እባየንመቆጣጠር አቃተኝ አልሀምዱሊላህ ለኛም አላህ ጀነትል ፊርዶስን ይወፍቃቸው

  • @jshdhvv8807
    @jshdhvv8807 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ወአክበር መቼም የማንረሳቹህ ወድሞቻችን አላህ የጨነት ጨፌ ያላብሳቹህ

  • @shukuriashu
    @shukuriashu หลายเดือนก่อน +4

    የአላህ አልቻለም አጀቴ አላሆ በጀነት ያበስራቸው ሂባ ቲዩብ ጀዛኩመአላህ ኸይረን

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 หลายเดือนก่อน +21

    ከሆደ ያልጠፋልኝ የሸሂድ ወንድሞቼ ህልፈት ወላሂ አነባለሁ ከውስጤ አልወጣ አሉኝ 😭😭😭

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 หลายเดือนก่อน +1

      እኔስ ብትኝያለቀስኩበትስንትቀን ታሞሜበሽተኛሆንኩ🎉🎉

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o หลายเดือนก่อน

      ደሚርኝማ

    • @አልሀምዱልለህ
      @አልሀምዱልለህ หลายเดือนก่อน

      ኢዴትየረሰሉ😭አለህ ጀነተል ፈርዶስን ይወፊቀቸው

    • @zekiyatube954
      @zekiyatube954 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ እህቶቼ እነሱን አይቼ እምባዬ ሳይረግፍ አንድ ቀን አልፎ አያቅም ቅጥል ነው አንጀቴ ፈልጌው አይደለም እባዬ የማረግፈው የለሱ ጥሩ እንዳልሆነ አውቃለሁ አላህዋ እባክህ ከውስጤ ያለውን ብሶቴን አንተ አውጣልኝ አሶብረኝም ብየም ለምኜው አውቃለሁ ያ ሆኖ ደግሞ እስኪ ሰደቃም ሰድቄም ብዬ በረመዷን ባቡል ኸይር ላይ በስማቼው አድርጌ ነይቼላቸውአለሁም ግን የወንድሞቼ ህመሙ አልወጣልኝ አለ እኔ ለሀዘንም አድሴ አይደለም ከኔ በላይ ወንድሜን ከኔ በታች እህቴም ሄደዋል አላህ ይዘንላቸውና አውቀዋለሁ ግን የነዚህ ወንድሞቼ በማን አለብኝነት በጨካኝ አረመኔዎች ስለተነጠቁ ይሆን ሊወጣልኝ አልቻለም
      አላህዋ በዱኒያ እሩጠው እንዴ ልጅ ተጫውተው ያልጨረሱ ልጆች ናቸውና የኔጌታ በጀነተል ፊርዶስ አሞናድልልኝ ያረብ

    • @iiff3757
      @iiff3757 หลายเดือนก่อน

      ​@@zekiyatube954አላሁመ አሚን ያረብ አብሽሪ ሀያቲ አችም 😢😢

  • @user-cm6gr8xz8f
    @user-cm6gr8xz8f หลายเดือนก่อน +12

    አላህ ከሸሂዶች ያድርጋቸው ያረብ

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o หลายเดือนก่อน

      አሚንንን ደሚርኝማ

  • @SikoSilo-oz6wy
    @SikoSilo-oz6wy หลายเดือนก่อน +5

    አላህ ይሪህማችሁ የጀነት ሙሺራ ያድረጋችሁ መጀመሪያዉ ላይ ነሺዳ ላይ የአኖረን ድምፀ ሰምቶ እደኔ ያዘነ ያነባ ማን ነው አላህ ይራህማችሁ የኛንም ሀቲማ አላህ ያሳምረልን

    • @shukuriashu
      @shukuriashu หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ያረብ

  • @zaynabzayna7410
    @zaynabzayna7410 หลายเดือนก่อน +6

    አላሁ አክበር አላህ በጀነት ጨፊ ያኑራቸው መቸም አንረሳቸው ወላሂ

  • @user-il6zr1se7p
    @user-il6zr1se7p หลายเดือนก่อน +6

    መሻአላህ አልሀምዱሊላ እነሡንም በጀነት ይመዳቸው

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 หลายเดือนก่อน +7

    አላህ ከሸሒዶች ጎን ያድርጋቸዉ❤❤❤

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 หลายเดือนก่อน +10

    አላህ ሸሂድነታቸዉን ይቀበላቸዉ ሁሌም እነሱን ሳስብ ልብ የደማል😢

  • @zinatalemnew6090
    @zinatalemnew6090 หลายเดือนก่อน +1

    አሏህ አክበር❤
    አሏህ አክበር❤
    አሏህ አክበር❤
    ማሻ አሏህ ተባረክ ረህማኑ❤

  • @neimanure
    @neimanure หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ አታልቅሱ እነሱ ጀግና ናቸው

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ หลายเดือนก่อน +1

    አለህ በጀነተል ፊርዶስ ይሰቢሲበቹ 😭😭በዚ ኸይር ሲረ ለተሰተፈቹ ሁሉ አለህ ወለተቹን ይክፈለቹ❤

  • @susukedirsusukedir1881
    @susukedirsusukedir1881 หลายเดือนก่อน

    አሏህ አክበር አሏህ አክበር አሏህ አክበር ሸሂድ ወንድሞቻችን ሁሌም በልባችን ትኖራላቹ የኛ ጀግኖች😢

  • @umusumeyatube2486
    @umusumeyatube2486 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ የሸሂዶችን ማዕረግ ይወፍቃቸው ሙቢ አንተንም አላህ ይጠብቅህ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ አክበር ወንድም ኢንሻ አላህ በርታ አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤😢🎉

  • @NejajUae-if4rp
    @NejajUae-if4rp หลายเดือนก่อน +3

    አሏህ ጀነተል ፍርዶስ ይደላቸው እንኳንም የዙቤር ቤተሰቦች እንኳንም አሏህ የዙቤር ወድም ሰጣችሁ ማሻ አሏህ ከዙቤር በላይ አሏህ ያድርግላችሁ ለኢስላም ጠቃሚ አሏህ ያድርግላችሁ ያረብ ሌላሎችም ወንድሞቻችን አሏህ ደራጃቸውን ከፋ ያድርገው ለቤተሰቦቻቸውም አሏህ ሰብሩን ይስጣችሁ

  • @user-fl5dw2oe9c
    @user-fl5dw2oe9c หลายเดือนก่อน +1

    አሚንንን ያረብ❤❤❤😭😭😭😭😭

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ቀብራቸውን አላህ ኑር የድርግለቸው

  • @shopship8647
    @shopship8647 หลายเดือนก่อน +4

    አላህ ጀነተል ፊርዶስን አላህ ይወፍቃቸው ያረብብብብብ

  • @foziamohammad-pq8nn
    @foziamohammad-pq8nn หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ አሏህ ይረሀማቸዉ ያረብ

  • @shamimamousa-uz5sk
    @shamimamousa-uz5sk หลายเดือนก่อน +1

    አለህ ከሸሂዶች ያድርጋቸው ያረብ

  • @user-mt5mr5id5d
    @user-mt5mr5id5d หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ አላህ ያሳድግልህ ማሻአላህ አላህ ለኡማዉ የሜጠቅም ያድርገዉ ያረብብብብ

  • @neimanure
    @neimanure หลายเดือนก่อน +2

    መቼም የማይረሱ ወንድሞቼ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 หลายเดือนก่อน +1

    እህህህ የማይረሳ ህመም አላህ ይዘንላቸዉ

  • @halimab609
    @halimab609 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአሏህ
    አላህ ከሸሂዶች ያድርጋቸው ያረብ

  • @kustr5728
    @kustr5728 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀን አላ አላህ ለኛም ካቲማችንን ያሳምርልን

  • @hamriaethiopia8010
    @hamriaethiopia8010 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻላህ በሩቱ አላህ ከናተጋ ይሁን 😢😢

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 หลายเดือนก่อน +2

    ኢናሊላሂ ወኢናኢሌሂ ራጁን
    አላህ አረህማን አረሂም የጀነት
    ያድርጋቸው 😢 አሚን 😢

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 หลายเดือนก่อน +2

    አሰላሙ አለይኩም ወንድም ኢንሻ አላህ በርታ አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @user-rs1jc6so6o
    @user-rs1jc6so6o หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ተክቢርር
    አላሁ አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር

    • @user-rs1jc6so6o
      @user-rs1jc6so6o หลายเดือนก่อน

      መልካም ስራችሁን አላህ ይቀበላችሁ የሞቱትንም ወገኖቻችን አላህ ጀነተል ፈርደወስ አእላን ይወፍቃቸው ያረብ

  • @zalkamohamed
    @zalkamohamed หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ጀነተለፍ ፍድስ እወፍቃቸዉ❤❤❤

  • @kustr5728
    @kustr5728 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንንንንን አሚንንንንንንንንንንንንንንንን
    አሚንንንንንንንንንን አሚንንንንንንንንን አሚንንንንንን

  • @kajorkajor5114
    @kajorkajor5114 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ጀነት ይወፍቃቸው

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 หลายเดือนก่อน +2

    አሚንንን ያረብ❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-xb3xs4lh1u
    @user-xb3xs4lh1u หลายเดือนก่อน +1

    አላህይርሀማቸው

  • @user-gp3tf5db2o
    @user-gp3tf5db2o หลายเดือนก่อน

    አላህ ከሸሂዶችያአርጋቸው አላህ ይዘንላአቸው🤲🤲🤲

  • @user-sx6ls6es5p
    @user-sx6ls6es5p หลายเดือนก่อน +3

    ወአለይኩም እሰልምወራህመቱላሂ ወበርካትሁ. ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ በዱኑያ ተለያይ ታችሗል በጀነተልፊርዶስ አላህያገናኛችሁ. የኔ ጠካራአባት አላህ ሦብሩንይስጣችሁ የሸሂዶችቤተሰቦች

  • @sumiwallotube997
    @sumiwallotube997 หลายเดือนก่อน +1

    አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁ አላህ ጀነትል ፊርዶስን ይውፍቃቼው ያረቢ😢🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatimahsalhah8592
    @fatimahsalhah8592 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ባሉበትን ይጠብቃቸው ለቤተሰባቸው ሰብር ይስጣቹ አሊቾ ጎረቤታችን ነው ነኝ ከቡታጀራ እቶቼ አልቅሳቹ ታስለቅሳላቹ አላህ ሰብሩን ይስጣቹ

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 หลายเดือนก่อน +1

    አቡ ዙበይር እኳን ዊደስያላችሁ መሀመዲትም ጣቃሚ ያዲርግላችሁ ለኡማኡም አላህ በጀነተን ፊርደዉስ ያኖርልን

  • @zmzmmohammad270
    @zmzmmohammad270 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ ጃዛኩሙላ ክይራን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kustr5728
    @kustr5728 หลายเดือนก่อน

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-gj6ld5rb2j
    @user-gj6ld5rb2j หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍፍፍ አይን ታነባለች ልብም ታዝናለች አላህ የጀነትተልፊርዶስ ሙሽራ ያድርጋቸው ያረቢ

  • @user-cm6gr8xz8f
    @user-cm6gr8xz8f หลายเดือนก่อน +2

    አላህሁመ አሚን ያረበል አለሚን

  • @hassenhassen5569
    @hassenhassen5569 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ የሞቶት ወንድሞቼ ሳስብ በጣም ነው ልቤ የሚያዝነው አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 หลายเดือนก่อน +1

    መቼም የመረሰቸው ወንሞች ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @gardman4879
    @gardman4879 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻላህ አላህ ይጨምርላችሁ እነሱንም አላህ ጀነት ፍዱስ ያስገባችው

  • @user-fu1vv3sn9c
    @user-fu1vv3sn9c หลายเดือนก่อน

    አለሁመ አሚንንንንንንንንንንንን የረብ አለህ የኘንም መጨረሸ የሰምርልንንንንን😢😢😢😢😢😢

  • @gidgghgd1676
    @gidgghgd1676 หลายเดือนก่อน +1

    mashall Lemoore alllh yerhamaHawe

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris หลายเดือนก่อน +1

    Maa shaa Allah!

  • @user-jj7hs5tv3n
    @user-jj7hs5tv3n หลายเดือนก่อน +1

    الله يرحمهم ويغفر لها ويسكنها فسيح جناته يارب العالمين

  • @jibriljb906
    @jibriljb906 หลายเดือนก่อน +1

    Masha allah

  • @user-bl9fv8ix1k
    @user-bl9fv8ix1k หลายเดือนก่อน +1

    አለሀዬ የሸሂድነትን ምንደ ስጠቸው😢😢😢🎉🎉🎉

  • @taybat536
    @taybat536 หลายเดือนก่อน +1

    ሸሂድነታቸዉን አላህ ይቀበላቸዉ ጀነተል ፈርዶስን ይወፍቃቸዉ

  • @shaimashaima5044
    @shaimashaima5044 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍፍፍፍፍአላሕጀነትልፊርዶሰይወፍቃቼው

  • @Fatma-vc1jv
    @Fatma-vc1jv หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህሡባሀናላህአላህሢመርጥእድህነው

  • @user-mn5nu5pu5o
    @user-mn5nu5pu5o หลายเดือนก่อน +3

    መቸም አንረሳቸው😥😥💔

  • @AbdulkerimAbduislam
    @AbdulkerimAbduislam หลายเดือนก่อน +1

    Shukren mube lemtadergut dgafna leumaw aberktoachu des ylal bertu Allah ychemrlachu yetwld hegeren astawesachugn muslim bez areawochn bedenb teketatelu Allah ytebkachu ❤❤

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 หลายเดือนก่อน +1

    እናተም ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ እናቶቻቸወን ሳይ ሲአለቅሱ ወደ እስፍስፍ አናበእባ ጨረስኩት አይዞአቺሁ

  • @user-mt5mr5id5d
    @user-mt5mr5id5d หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ አኔመቸም ከሁደ አልጠፉም አላህ ሺሀዳችዉን አላህ ይቀበላቸዉ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 หลายเดือนก่อน +1

    ሱበሀነላህ አልሀምዱሊላህ ወላኢላሀኢለሏህ አላሁ ወክበር

  • @user-cm6gr8xz8f
    @user-cm6gr8xz8f หลายเดือนก่อน +2

    አልሀምዱሊላህ

  • @Ekramedilsabo
    @Ekramedilsabo หลายเดือนก่อน +1

    መአሽአለህ የዙቤር አበት እንክን አለህ መታኪያ ውፍቅህ ሶሎለሁ አለይሂ ዎሶልም

  • @ebrahimnuru7823
    @ebrahimnuru7823 หลายเดือนก่อน +2

    ማሺአላህ አላህ ሸሂድነታቸዉን ይቀበላቸዉ

  • @user-hg7kw7gy1h
    @user-hg7kw7gy1h หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ተባረከ ረህማን

  • @BorenaTube45f
    @BorenaTube45f หลายเดือนก่อน +2

    መቸም አንረሳቸዉም አላህ በጀነተል ፊርዶስ ይሰብስባቸዉ😭😭😭😭💔💔💔

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o หลายเดือนก่อน

      ደሚርኝማ ዉድ

  • @awelseidabdulkadir9891
    @awelseidabdulkadir9891 หลายเดือนก่อน +1

    Mashalah mube

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf หลายเดือนก่อน +1

    አላሕ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው

  • @zeburaargahamza320
    @zeburaargahamza320 หลายเดือนก่อน +1

    ya ellahi yekeyr mindachun Allah ymendachu yareb jenetel firdows ywefkachu

  • @user-os8fp2hw8b
    @user-os8fp2hw8b หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው ለሸሂዶቻችን የማይረሳ የልብ ስብራት

  • @RBS-f3g
    @RBS-f3g หลายเดือนก่อน +2

    Mashallhi ❤

  • @Ekramedilsabo
    @Ekramedilsabo หลายเดือนก่อน +1

    መአሽአለህ የዙቤር አበት እንክን አለህ መታኪያ ውፍቅህ ሶሎለሁ አለይሂ ዎሶልም🎉🎉

  • @user-qi8ew5mc4m
    @user-qi8ew5mc4m หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አላህ ከሸህዶቹ ያድጋቸዉ

  • @user-uy4bc2rv8m
    @user-uy4bc2rv8m หลายเดือนก่อน +1

    አሚን ያረብ

  • @meremmuhammad2467
    @meremmuhammad2467 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ አሏሁ አክበር❤

  • @smsdnmohmad8063
    @smsdnmohmad8063 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻኣላ ታበረከላ

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 หลายเดือนก่อน +1

    አላሁ,አክበር,,

  • @hawamohammed6515
    @hawamohammed6515 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ጀዝልኩም አላህ ኸይር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-zm7hr5up2h
    @user-zm7hr5up2h หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ አላህ ይቀበላችሁ

  • @nuriyaibrahim5521
    @nuriyaibrahim5521 หลายเดือนก่อน +1

    مشاء الله تبارك الله الله يحفظكم يطول بعمركم يسعدكم جزاكم الله خير

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍፍፍፍ አላህ ይርሀማቸው 😢😢😢😢

  • @user-om6xm7ed4x
    @user-om6xm7ed4x หลายเดือนก่อน +1

    الحَمْدُ ِلله جزاكم الله خيرا و احسن الجزء😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @LaylaNasry
    @LaylaNasry หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ

  • @nesriya2256
    @nesriya2256 หลายเดือนก่อน +1

    መቸም የማይረሳ ህመም 😢😢😢😢አላህ ከሸሂዳች ያድሪጋቸዉ

  • @rameashetube5341
    @rameashetube5341 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ትክል

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @user-hp1mk5qo2p
    @user-hp1mk5qo2p หลายเดือนก่อน +1

    እፍፍ የማይርሣ ቁሥል😭😭😭

  • @SonySony-up3kd
    @SonySony-up3kd หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢

  • @user-vy7wx3du2w
    @user-vy7wx3du2w หลายเดือนก่อน +1

    እፍፍፍፍፍፍ አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው

  • @user-ee8qz8yx3t
    @user-ee8qz8yx3t หลายเดือนก่อน

    መቸም አንረሳቸዉም😢😢😢

  • @SururSurur-xc6zv
    @SururSurur-xc6zv หลายเดือนก่อน

    አራ ሙቤ እኛም አገር በጠም የዋሀ ችግር አለብን ለኘም ድረሱልን በተለይ በባጋ በጠምነው ምንቻገረው በወሀ እጦት የድሰት መገድ ሂደን ኦሮፈ ጠብቀን መታነው ምንገበው ኡሱም ከተገኜ ደምዘገር ትምርትቤት በጠምነው ምንቻገረው

  • @FatehaLove-jr2ng
    @FatehaLove-jr2ng หลายเดือนก่อน +1

    አለህ ከሸሂዶች ያዲርገቸው