ዕቅበተ እምነት፡-ስለ ተሐድሶ ጥያቄ እና መልስ ክፍል አንድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 104

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  4 ปีที่แล้ว +39

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
    ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
    Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK

    • @አጸደማርያምበየነ
      @አጸደማርያምበየነ 4 ปีที่แล้ว +1

      እሽ

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ8ሰ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ8ሰ 4 ปีที่แล้ว +2

      በእውነት ማህብር ቅዱስን በእናተ ትምህርቶች ብጣም ተቀይራለሁ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛላችሁሁ

    • @yeshifananegash2793
      @yeshifananegash2793 4 ปีที่แล้ว +2

      ባንድ ወቅት መጋቤ ሐዲስ እሸቱ ሲናገሩ ለፓትርያርኩ በዉስጣችን ያሉትን ተኩላዎች አስወግዱልን ብለው ነበር:: ታዲያ ሲኖዶሱ ምን እየሰራ ነው? እኔ በምኖርበት ሀገር አንድ ቤተክርስቲያን የሚያስተዳድሩ ካህን አንደበተ እርቱ ናቸው እሳቸው ተሃድሶ እንደሆኑ ይታወቃል:: ማህበር ፅዋ አያስፈልግም እያሉ የሚሉ ናቸው ይሄንን ሌሎች የሃይማኖት አባቶች ያዉቃሉ ግን ምንም እርምጃ ስላልተዎሰደባቸው ብዙ ምዕመናንን ይዘው ገደል እየገቡ ነው እና ምንድነው የቤተክርስቲያን የበላይ ሰዎች የሚጠብቁት???????????????????

    • @TadesseShewaye-u8v
      @TadesseShewaye-u8v 4 ปีที่แล้ว +4

      አስተያየት
      ምናልባት ሰዎች ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግን ለቤተክርስቲያን የሚሰራውን መሃበረ ቅዱሳንን መደገፍ መሆኑን እንዲረዱት የሚያድረግ ተከታታይ ፕሮግራም እንደ ማስታወቂያ አይነት ቢሰራ በተጨማሪም ሰብስክራይብ የሚደረግበትን ቅደም ተከተል ቀለል ባለ መንገድ ማስተማር ያስፈልጋል፡፡
      በርቱ እንበርታ፡፡

    • @AfeMar1221
      @AfeMar1221 4 ปีที่แล้ว +3

      ታምረ ማርያም እና ታምረ ኢየሱስ ይቅረብልን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን።ለመምህሮቻችን
    መጋቤ ኃድስ ገብረ መድን
    መጋቤ ኃድስ ሚስጥሩ ።
    ቃለህይወት ያሰማልን ሰማለን አሜን።
    ከተሀድሶ መናፍቃን እግዚአብሔር ይጠብቀን። እራሳችንን እንጠብቅ ሚሲጥራቸው እየተነገረን ነው በግልን ልብ እንበል የተዋህዶ ልጆች።
    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።

  • @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ
    @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ 4 ปีที่แล้ว +14

    የኛ ሊቃውንት እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
    ለመናፍቃን ና ለተሀድሶዎች እዲሁም አህዛቦች ልቦና ይስጥልን አሜን በእዉነት ።

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንንን አህዛቦች ደሞ ሰሞኑን ተነስቶባቸዋል የእኛን በአል ባዩ ቁጥር ይጮሃሉ ለምን ይሆን አቤት ሲንጫጩ እንዴት ደስ ይለኛል

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 ปีที่แล้ว +5

    ሊቃውንትን ያብዛልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ 4 ปีที่แล้ว +6

    እጅግ ጠቃሚ፣ አስፈላጊ፣ ድል ማድረጊያ ትምህርት ነው፥ በዋነኝነት በምዕራባውያን የሚካሄድ የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች ናቸው። የመጨረሻ ግባቸው ሀገር ማፍረስ ነው።

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 4 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አምኖ ከመካድ ማህተብ ከመበጠስ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳን አሜን🌾🌿🌾

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 4 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይሰውረን እንጂ ከባድ ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +1

    Egziabhure Yemesgen kil hiwoten Yasemalen Amen amen amen

  • @fggg1571
    @fggg1571 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን በእዴመና በጤና ያቆይልን አሜን ፫

  • @እግዚአብሔርጋሳይየይዩ
    @እግዚአብሔርጋሳይየይዩ 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባቶቻችን 💕🙏✝️💒💕🍀🍀🍀

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማል በጣም ትክክል ነው ፈጣሪ ልቧና ይስጣቸው ፀጋውን ያብዛልን

  • @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
    @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ 4 ปีที่แล้ว +1

    ምንም ቃላት የለኝም ብቻ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን ማህበረ ቅዱሳኖችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ባርችነኝእናቴንናፋቂ
    @ባርችነኝእናቴንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +3

    አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ፀንታ ትኑር 🙏🙏🙏

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 4 ปีที่แล้ว +1

    አባቶቻችን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይሥጥልን

  • @Aa-fo9vj
    @Aa-fo9vj 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ✝️

  • @samsunggallery2358
    @samsunggallery2358 4 ปีที่แล้ว +13

    ጠያቂው ወንድማችን ትክክል ብሎአል የኦርቶዶክስን ጥምጣም በማድረግ ነው በመስቀከር በፃም ቀን ስጋ በመብላት ኦርቶዶክስን እንዲጠሉ የሚያደርጉት እኛ አከባቢ አንድ የባተክርስቲያን አገልጋይ ሳይሆን ነኝ ብሎ ከተለያዩ ሴቶች ጋር አንሶላ ይጋፈፍ ነበር በስተመጨረሻ ያ ሰው ስራው. ሲጣራ የመናፍቅ ተኩላ መሆኑን ሲያውቁ የተዋህዶ ልጆች እንዳይሞት እንዳይድን አድርገው ቀጠቀጡት ዋጋውን ቀምሶ ከቤተክርስቲያን አባረሩት ብዙን ግዜ ከውጪ ሳይሆን እኛን መስለው ከውስጥ ገብተው ነው ምንፍቅናቸውን ተኩላነታቸውን የሚያካሄዱት እግዚአብሄር አምላክ ተኩላዎችን ከእኛ ያርቅልን

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያናችንን ተዋህዶ እምነታችንንና ሕዝባችንን ይጠብቅ የበግ ለሞድ ከለበሰው ተኩላ የድንግል ማርያም ልጅ ጥላ ከለላ ሆኖ ያድነን ይጠብቀን ማስተዋልን በልባችን ይጨምር ቁሙ ተመልከቱም የቀደመችውንም ተከተሉ ይላልና ! አሜን !

  • @eshetuworku4179
    @eshetuworku4179 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው መምራኖችም ጥልቅ እውቀት ነው የሚያስተምሩት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @youssef7918
    @youssef7918 4 ปีที่แล้ว +2

    አምላከ ቅዱሳን በእምነት ያፅናን ሊቃውት ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @zenebeshzenebesh2916
    @zenebeshzenebesh2916 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን ያገልግሎት ዘመናቹ ያብዛልን ይባርክልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @zedzwachecha3879
    @zedzwachecha3879 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በእድሜ በጤና ያቆይልን
    ከነጣቂ ተኩላዎች ይጠብቀን ቸሩ መድኃኒአለም በእምነታችን ያጽናን መጨረሻችን ያሳምርልን አሜን አሜን አሜን

  • @wubetefente7103
    @wubetefente7103 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህሮቻችን ሆይ እናንተ እያላችሁ ምእመናኑ ለምን በተኩላወች ውጅብር ለምን ይፈጠርበታል
    እነዚህ ግስግሳሞች ጉዳሞች ናቸው
    በርቱልን እናንተየዘመናችን የቤተክርስቲያ ብርሃኖች ናችሁ

  • @ወለተወልድ-በ1ቸ
    @ወለተወልድ-በ1ቸ 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን

  • @senayamelake7483
    @senayamelake7483 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወት ያስማልን ተስፋ መንግሰተ ሰማያት ያውርስል ።አሜን

  • @አንችያሉዳኑእናቴማሪያም
    @አንችያሉዳኑእናቴማሪያም 4 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው መምሮቻችንቃለሂወትያሰማልን
    እግዚአብሔር ከተኩላወችይጠብቀን

  • @Kidi.desu1612
    @Kidi.desu1612 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን በርቱልን እናመሰግናለን

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @የሳሙአባትነኝ
    @የሳሙአባትነኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህሮቻችን ዘመናችሁን ይባርክልን ያርዝምልን

  • @beyubeyu3541
    @beyubeyu3541 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሠማልን። ነገረ ግን ይሄ ትምህርት በጣም ወሳኝ እና አንገብጋቢ ስለሆነ ይሄው ትምህርት እንደወረደ ቲቪ ለሌላቸው እና የዪቲዩብ ተጠቃሚ ላልሆኑ ኦርቶዶክሳውያን በመላ ሐገሪቱ በሚገኙ አብያተክርስቲያናት በተመሳሳይ ወቅት በአባቶች ሊሰበክለት ይገባል ።

  • @asterfantahun6417
    @asterfantahun6417 4 ปีที่แล้ว +2

    እናንተን ያብዛልን!

  • @abelgoitom1031
    @abelgoitom1031 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen.

  • @whandroid
    @whandroid 4 ปีที่แล้ว

    Answer and question ቢኖርና ቢዘጋጅ በጣም ጥሩም ነዉ እንደገናም ቻነናሉ የተዋወቃል በርቱ

  • @letebrhanasfawwoldearegay9028
    @letebrhanasfawwoldearegay9028 4 ปีที่แล้ว +1

    Ezgabiher amlakachn Kbrna Msgana Le Getachn eyesus Kurosto Ytebken!!!! dngl Emebetachn hule kegn gar nat amen amen amen!!!!!!!!!!

  • @woinshetteshome1957
    @woinshetteshome1957 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማለን ለአባቶቻችን እኛንም ከነጣቂ ተኩላ ከአጋንት ሴራ ይጠብቀን እውነተኞቹን ከሃሰተኞቹ የምንለይበትን አስተዋይ ልቦና ይስጠን አፅራረ ቤተክርስቲያንንም ያስታግስልን ለነሱም ልቦና ይስጣቸው እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ነገር ግን ከአባቶች በልጬ አይደለም ከሁላችሁም ታናሽ እና ልጃችሁ ነኝ ጥያቄየም ሁሌ በቤተክርስቲያን ነዋየ ቅዱሳት ሲነገድብን ዝም የምንለው ለምንድን ነው ለቤተክርስቲያን መገልገያ የሆኑት በሙሉ ለምንድን ነው እንድመለሱ የማይደረገው በኦርቶዶክስ ተጠግተውስ የቤተክርስቲያኗ ዶግማ፣ቀኖና፣ስረአት ያልሆነ እና የሚያፋልስ አስተምህሮ ሲያስተምሩ በቶሎ መልስ የማይሰጡት ለምንድን ነው ?ዝም በተባሉ ቁጥር ስንት ህዝብ እንደሚያወጡስ አናቅምን? እራሳቸውን ቀይረው ለእምነታቸው ስም ሰጥተው የፈለጉትን መሆን ይችላሉ በግድ እመኑ እሚል አስተምህሮ የለንም ሌላው ደግሞ በራሷ አማኞች የፊልም መስሪያ እየተደረገ መስቀሉ፣ጥምጣሙ ይቀለድበታል ቤተክርስቲያን ግቢ የማይገባ ነገር እያደረጉ ይቀረፃሉ እነሱ ለጥቅማቸው ቤተክርስቲያኗ እና ካህናቶቿ ከኢአማኒዎች በይበልጥ በአማኞቿ ተጠልታለች እንኳንስ ማርከን ልናመጣ እኛም ጠፍተናል ብቻ በኮሜንት አያልቅም ብዙ ጥያቄ አለ እግዚያብሔር ለራሱ የእውነት የሆነ ሰው ያስነሳልን አሜን፫

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 ปีที่แล้ว

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኰ5ቨ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኰ5ቨ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @Apih.domestic
    @Apih.domestic 4 ปีที่แล้ว +1

    This is absolute and an essential discussion. Fsbules .... please keep it up!

  • @ashenafituamay3177
    @ashenafituamay3177 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ
    @ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኣብሄር ይመስገን ኣባቶቻችን ዕድመና ፀጋ ይብዛላቹ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስመዐልና እና እኔ ኣንድ ሃሳብ ኣለኝ ለኣባርልቶቻችን በየ ክልሉ ና በየ ኣውራጃው ትምህርት መዘርጋት ኣለባቹ መንፈሳዊ ትምህርት ስብከት ማለት ነው ምክንያቱ ክፍተቱ መናፍቃን ገብተው ምንፍቅና ስለሚስተምሩ እና እርስ በራሳቹም መስማማት ይገባል ምክንያቱ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ኣንዲት ናት ይቅርታ ኣባቶቼ

  • @dawittekoye7016
    @dawittekoye7016 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ።

  • @wudetesfa8583
    @wudetesfa8583 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen memherochachen edmena Tena yistlen
    Lmblaet yhed tbleto yikrael

  • @addisuagerie9282
    @addisuagerie9282 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ኢየሱስክርስቶስየጌቶ-በ5ረ
    @ኢየሱስክርስቶስየጌቶ-በ5ረ 4 ปีที่แล้ว +2

    በትክክል መምርየ ስማቸው ይጥፋና

  • @yezihalemtedla7185
    @yezihalemtedla7185 4 ปีที่แล้ว +1

    Neke mehon endih new abatochachin enamesegenalen.

  • @yaredhailay6872
    @yaredhailay6872 4 ปีที่แล้ว +5

    ወይ እህተ ማርያም ጉድ ሰራችንኮ እናንተ። እሄ ሁሉ አባቶችንን ስጻደብ ለምን ድነው ብለን አለምጠርጠራችንን ጅልነት ነው።
    የመንፍቃን ቅድ አይተን ያዋርድናቸዉና የተሳድብናቸው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባቶች እግዚአብሄርንና እነርሱን ይቅርታ መጠየቅ አለብን።

  • @mariamadeyyared7831
    @mariamadeyyared7831 4 ปีที่แล้ว +1

    qal hiwet yasemaln .

  • @MaDN4161TB
    @MaDN4161TB 4 ปีที่แล้ว +2

    Egiziabber ye ageligilot zemenachu yabizalin.

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 4 ปีที่แล้ว +2

    አባቶቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን:: ይሄ ሁሉ የኛ የምዕመኑ አስራት በኩራት አለመክፈል ነው!!!!!!!!!!! ለካህናቶች የሚገባው ደሞዝ ኑሮአቸዉን መደጎሚያ ቢኖራቸው በሆዳቸው አይታለሉም::

    • @zedzwachecha3879
      @zedzwachecha3879 4 ปีที่แล้ว +2

      በውስጤ እያሰብኩ ነበር እውነት ለባቶቻችን ድህነት ተጠያቂው እኛው የተዋህዶ ልጆች ነን

  • @نوناالعنزي-ط5ق
    @نوناالعنزي-ط5ق 4 ปีที่แล้ว +1

    ልቦና ይስጠቸው

  • @debesayshambel3924
    @debesayshambel3924 4 ปีที่แล้ว +1

    amen (3)

  • @beyubeyu3541
    @beyubeyu3541 4 ปีที่แล้ว +1

    ካባ ደርበው እና ጥምጣም ጠምጥመው ቄሶች በፆም ቀን ከሆቴሎች በረንዳ ላይ ጥብስ ሲበሉ ስናይ ግራ ይገባን ነበር ። አላማቸው ዛሬ ገባን ።እናመሰግናለን ።ይሄ ነገር ለህዝቡ ሊነገረው ይገባል ።

    • @mahmoudshamas5512
      @mahmoudshamas5512 4 ปีที่แล้ว

      በውነት አባቶቻችን ቃለ ህይውት ያሰማልን አባቶቻችንን ከእድሜ ከጤና ጋር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @azebtadesse7500
    @azebtadesse7500 4 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል

  • @Aresama987
    @Aresama987 4 ปีที่แล้ว +1

    kalehiweten yasemalen!
    arif new

  • @bethlehemsisay3140
    @bethlehemsisay3140 4 ปีที่แล้ว +1

    Absolutely true

  • @jetujulie1345
    @jetujulie1345 4 ปีที่แล้ว +1

    Egzbher edem tena yestelin abtochachen teru melket naw

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 4 ปีที่แล้ว +1

    Tenebitu yefesemale

  • @alemthyemangste714
    @alemthyemangste714 4 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ሁሌም ግልፅ የማይሆንልኝ ጥያቄ አለኝ ።ቤተሠቦቸ ቅባት የሚባል እምነት ተከታዬች ናቸዉ ከተዋህዶ ልዩነቱ ምን እደሆነ ዉስጡን ባአላቅም የገና ፆም ላይ ሲፆኦሙም ሆነ ሲፈታ ልዩነት አለዉ።ለምሳሌ ዘንድሮ እሮብ ሲፈታ የኛወች በሮብ ወይም በአርብ ቀን አንፈታም ብለዉ ሀሙሥ ወይም ቅዳሜ ነዉ የሚፈቱ
    እኔ ከተዋህዶ ተቀላቅየ ትምህርት ማግኘት የጀመርኩ በቅርቡ ነዉ ስለምነትም ጥልቅ እዉቅና አልነበረኝም እና እባካቹ ለምን እደዛ እደሚአደርጉ አስተምሩኝና ቤተሠቦቸን ላትርፍቸዉ ስጋወ ደሙን እንዲወስዱ ላድርግ

    • @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ
      @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ 4 ปีที่แล้ว +5

      እህቴ ወደ ሊቃውንት መምህራን አባቶቻችን ቀርበሽ ተማሪ ከዚያ ቤተሰቦችሽንም ለአባቶች ነገሪያቸዉ አስተምረዉ ወደቀጥተኛዋ እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እዲመልሱልሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
      እኔስ ቅባት እሚባል እምነት አላዉቅም ይቅርታ አድርጊልኝ

    • @Apih.domestic
      @Apih.domestic 4 ปีที่แล้ว +4

      እንደወንድም ምክሬ፣ ይህንን ጥያቄ፣ ለምንስ አባትህ/ሽ ብትጠይቂ/ቅ 100% የተሻለ ነው። ወላዲተ ኣምላክ፣ ካንቺ/ተ ጋር ትሁን።

    • @alemthyemangste714
      @alemthyemangste714 4 ปีที่แล้ว +3

      እሽ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @gedionendalkachew12
      @gedionendalkachew12 4 ปีที่แล้ว +1

      Selam ehte, kibat ena stege yemibal timhirtn ye tewhedo aydelem yhen timhirt yametubn ke Portugal hager yemetu ye Catholic missionary sihonu mnm enesu bayamnubetm Ethiopia wede Catholic le mekeyer mokrew alhon silachew kibat ena stega yemil ye minfikna timhihirt astemrew tewhedo endtikefafel lemadreg yeserut sera new mahibere kidusanm slezih beteketata kifil be bete christian memheran mels assettobetal ena kemejemeriaw jemresh teketateyiw
      th-cam.com/video/gqcu-JdisII/w-d-xo.html

  • @bethlehemsisay3140
    @bethlehemsisay3140 4 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️💒💒💒

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 ปีที่แล้ว

    ሆዳም ሰው ሁሌም ለሆዱ ብቻ ነው የሚያስበው የሰማይን አያስቡም

  • @quick5526
    @quick5526 3 ปีที่แล้ว

    kalehiwet yasemalen bezih guday betekerstian betam zegytalech yemetawen fetena lehzbe begelets maseredat yasfelegal medebabek aiasefelgem enante betezegeyum gudaun beadebabay mawtatachehu melekam nw enesu besetun ajenda metemzez yelebnm metsehafun englets/enanbeb enetenker lezihm egziabher yerdan.

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 4 ปีที่แล้ว

    Yehe new

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +1

    ኦርቶዶክሥ መልሥ አላት ቃለ ሂወት ያሠማን

  • @hesn6839
    @hesn6839 4 ปีที่แล้ว +6

    እንዚህ እስካሁን ቤተክርስትያን ውስጥ አሉ እንዴ? ካሉስ ለምንድነው ሚድያው ለምን ዝም አለ? አንድ ሰሞን አከርካሪያቸውን ተመተው ስለነበር አሁን ብዙ ምእመን ቤተክርስቲያን ውስጥ ያሉ አይመስለንም። ለካህናቱስ ለምንድ ነው ስልጠና የማይሰጣቸው። ሲጀመር ካህናት ሲሾሙ ዘመኑን በዋጀ የወንጌል ትምህርት መታገዝ አለባቸው። ቤተክርስቲያን እስካለች ድረስ ሰይጣን ዳቢሎስ እሷን እና ምዕመኗን ከመፈተን እና መንገድ ከማሳት ወደ ኋላ እንደ ማይል የታወቀ ነው። በዚህ ጉዳይ ተከታታይ ፕሮግራም መሰራትና ህዝበ ክርስትያኑን ማንቃት ይጠበቅባቹሃል።

  • @LeykunMe-m1y
    @LeykunMe-m1y 7 หลายเดือนก่อน

    አቤት ትትና መምህሮቻችን

  • @mehdiwoldia1631
    @mehdiwoldia1631 4 ปีที่แล้ว +1

    መፀሀፍ ቅዱስ በምን አይነት ቋንቋ ነው የተፃፈው ወይንም እየሱስ የሚናገረው ቋንቋ ምን ነበር❓❓

    • @Getthebag4368
      @Getthebag4368 4 ปีที่แล้ว

      ዕብራይስጥ

    • @Apih.domestic
      @Apih.domestic 4 ปีที่แล้ว +1

      እብራይስጥ አይመስለኝም፣
      በዚያን ዘመን የነበረው የእስራኤል ቁዋንቁዋ ነው፣ አሬማክኛ ይመስለኛል፣ ይህም በወቅቱ የነበረ የጅዲያ Judea ዘመን ቁዋንቁዋ አሬማክ ይባላል።

    • @bsb6829
      @bsb6829 4 ปีที่แล้ว +1

      ግእዝ ነው

    • @gedionendalkachew12
      @gedionendalkachew12 4 ปีที่แล้ว +1

      Mejemria Mesthaf kidus beteleyaye kuwankua new yetesafew gn ye bluy kidan mesthaft be abzagnaw be ebrayist sistaf ye hadis kidan mesthaf beaszagnaw be be greece kuwankuwaa testfoal.

    • @zachoo5135
      @zachoo5135 4 ปีที่แล้ว

      ቁራንን ማነወ የፃፈው?

  • @natnaeldegefu6510
    @natnaeldegefu6510 2 ปีที่แล้ว

    ቤተ ክርስቲያን የእውነት አምድና መሰረት ነች ተሃድሶ ያየላት ጥሩ አንተ የጣኦት ጋጋታ ስልምትፈልግ እውነት እናንተ ካላችሁ በአደባባይ ሞግቱ የጓዳ ወሬ አያዋጣም

  • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
    @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ 4 ปีที่แล้ว

    አሁን እኮ እናንተም ስለተሃድሶ እየመሰከራችሁና አድቨርታይዝ እያደረጋችሁ ነው

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 4 ปีที่แล้ว +3

      ኦርቶዶክሳውያን በተቻላቸው መጠን ከአስመሳዮች እንዲጠነቀቁ ነው እያስተማሩ(እያነቁ) ያሉት።

  • @mehdiwoldia1631
    @mehdiwoldia1631 4 ปีที่แล้ว +1

    የትኛቹን ነው #መንፈሱ የመራችሁ ? እንዴት ??
    ሁሉም የክርስትና ቡድኖች መንፈስ መራኝ ነው የሚለው
    1.ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
    2. ኦርቶዶክስ ቅባት
    3. ኦርቶዶክስ ጸጋ
    4. ኦርቶዶክስ ተሃድሶ
    5. ካቶሊክ
    6. ፕሮቴስታንት
    7. የይሆዋ ምስክር
    8. ኦንልይ ጂሰስ
    9. አድቬንቲስት
    10. ዴቪድያን
    11. የእግዚአብሔር መንግሥት(የካሳ ኬርጋ)
    12. ሞርሞን
    13. ኒው ኤጅ ሙቭመንት
    14. ቢብሊካል ዩኒታሪያን
    15. ናዝራዊያን አሉ።

    • @woinshetteshome1957
      @woinshetteshome1957 4 ปีที่แล้ว +1

      Mn malet new ?

    • @getaseotc6945
      @getaseotc6945 4 ปีที่แล้ว +2

      ማንም ተነስቶ መንፈስ ነራኝ ሊል ይችላል ነግር ግን እሱ እርኩስ መንፈስ ነው ክርስቶስ የመሠረታት ግን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈስ ቅዱስ የሚመራት ትክክለኛዋ ሌላው ሁሉ እስልምናን ጨምሮ ዘመን አመጣሽ የግለሠቦች ፍልስፍና ናቸው

    • @zachoo5135
      @zachoo5135 4 ปีที่แล้ว

      David Woodን ልጥራወ እንዴ?አንተ ዘቢብ ራስ።

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +6

    ኦርቶዶክሥ መልሥ አላት ቃለ ሂወት ያሠማን