ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን። ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው። Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK
ካሁን በፊት የተላለፉ በርካታ ያልተጫኑ ትምህርቶችን ብትጭኑልን መልካም ነው።በተደጋጋሚ በስልክም በኮሜንትም ሃሳብ ሰጥቸ ነበር።ለምሳሌ፦ቅድስት ቤተክርስቲያን ክፍል4 ከየኔታ ጥኡም፣ኢርቶዶክሳዊ ነገረ ቤተክርስቲያን ክፍል2፣ቅባትና ጸጋ ክፍል9 ሌሎችም አሉ።
እሺ በርቱልን
ቃል የለንም በርቱልን ማህበረ ቅዱሳንን። እኔማ እነኛ በንቂቃ እና በዓፆኪያ የተደረገው ጉባኤ በመምህራን ሲነገረን እየተቀባበሉ እናሪዎስን አፍ ሲያዘጉ ያየሁ ሁሉ መሰለኝ። እግዚአብሔር እደነኝህ ያሉትን መምህራን ያብዛልን። አሜን አሜን አሜን
Eshy Like👍Share👈Adergalehuiny🙏Mahibere Qidusan💞Yetwahedo⛪️🕊Lesan Bertu👍Egzabihar Amlik🙏Bagelgelotahyu Hulu Kefyt Yeqdemelihyu🙏
እሺ እግዚአብሔር በእድሜ በጰጋ ይጠብቅልን
ምን አይነት መታደል ነው መ/ር ገ/መድህን እንደዚህ አይነት ቃለ ምስጢርን አበጠርጥሮ መናገር!!!?የእውነት በርሶ ተደሰትኩ በጣምም ደግሞ ሐሴት አረኩኝ እንደዚህ አይነት ፀጋ በሰጠሁ አምላክ ::እግዚአብሔር ጤና ህይውትን ረጅም እድሜን ይስጥልን ለሁላችሁ መምህራኖቻችን:
እውነት ነው
እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላቸው እግዚአብሔር
መምህሮቻችን እንዲህ ዘመኑን ዋጅቶ መገኘት እንዴት ያስደስታል ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን የእኛ እንቁወች የነፍሳችን ምርጥ መጋቢወች አሁንም አብዝቶ ፀጋውን ያድልልን እግዚአብሔር እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን
ስብከቱ ከተለቀቀ 1:00 ሰአት ነው ሊቃውንት ለመምህሮቻችን እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጣችሁ!
Bewnet Gerum Yehon Temhert NewWed Abatohahyn💞Fetfetahyu NewYagorsahyun Egzabihar Amlik🙏YehywetnQal Yasemaln Bedma Betsga Betana YaqoylnEinam Yesmanewn Qedus Qal Egzabihar Amlik🙏Belebonahyn Yasaderbin Edqalu EdenenorYegzabihar Qedus Feqadu Yehuneln Amen(3)🙏Egzabihar Amlik Atsrare Batekerstanen⛪️🕊Yastagselen Amen Amen Amen⛪️🕊🇨🇬🕊
ሊቃውንት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏
እንደ መናፍቅ ባዶ ከመሆን እግዚአብሄር ይሰውረን ይሰውራችሁ የእነሱ እውቀት ከሮሜ ጥቅስ አታልፍም ምንም ሳያውቁ በእየፌርማታው ላይ ሲጮሁ ይገርሙኛል ጭራሽ ከእነርሱም ብሶ እኛን ይከሱናል አጀብ የመምህር ገብረ መድህን እውቀት ግን ይገርማል እንደ አንተ ያለውም ምጡቅ አይምሮ ያለውን ያብዛልን ሁላችሁም እግዚአብሄር በቤቱ ያኑራችሁ
Someone አንቺ ኮመንት ፅፈሽ እኔም ላይክ ለማድረግ ያብቃኝ እስቲ ነይና እንዛመድ እንተዋወቅ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ጊዜያችሁን ያረዝማላችሁ
እግዚኣብሄር ይመስገን እነዚህ የመሳሰሉት ኣባቶች የሰጠን እግዚኣብሄር ከከፉእ ይተብከልን ።
እኔ ትምርታቸውን አልፌበታለሁ በጣም ብልህ ናቸው ስነልቦና ላይ ነው ጨዋታቸው ሊያጠምቁኝ ቀጥርያቸው ነው ያው ልቤ ሳያምንበት ለእውቀት እንደተማርኩ በስልክ ነው ያረዳኋቸው ያልኳቸውም ኦርቶዶክስን አጥንቼ ምላሽ ካላገኘሁ ወደነሱ እንደምመለስ ነገርኳቸው ግእዝን በአያውቁትም ነው መተት መጽሐፍ ነው የሞላባት የጥልቁን መንፈስ ነው ምታስመልከው ሽፋን ነው ክርስትና ይሏታል ሎቱ ስብሓት ለእግዚአብሔር 24/7 ስለምታመልከው መንፈሳቸውን ስለሚያስጨንቅ ስም ይቀይራሉ እና ወደነሱ ከተመለስኩ ደቡብ አፍሪካ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንደሚልኩኝ ሁሉ ነግረውኛል ብቻ ይቺን እምነት በማንኪያ እንኳን ስቀምሳት እንዴት እንደሆንኩ የሰራኝ ያውቃል ሃሴቴን ይበልጥ ያባቶቻችንን ጥበብ ለመረዳት ከንግግርና ከሆድ ቆጠብ ብለን ግእዙንም በመማር እንትጋና እኛም ወደ ክርስቶስ መንግስት ማፍለስ ይሁንልን
ትክክል እኛ ስንፍናችን አንማር
እፁብድቅ ትምህርትነው በርቱልን ቃለሂወት ያሰማልን
አመትን ሙሉ መፅሀፍ ቅዱስን መኖር !!!! መታደል ነው!!! ተዋህዶ እምነቴ
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ያገልግሎታቹህን ዘመን ሳብ እረዘም ያድርግላቹህ አባቶቻችን በእናተ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን
ግን ይቅርታና ጥያቄ መጠየቅ ይቻላን
የሕይወትን ቃል ያሰማልን
ዉይ መታደል ክርስቲያን መሆን ተመስገን ጌታየ ስለመረጥከኝ ❤❤❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እና ማህበረ ቅዱሳን ይህን ትምህርት ደግሞ በጽሁፍ ተቀይሮ በፌስቡክ ፔጃችሁ ፖስት ብታደርጉት በ ዩቲዪብ የማግኔት እድል ለላቼው ተጠቃሚወች በጣም ሁሉም ሊሰማው ሚገባ ጉዳይ ነው
በጣም ትልቅ ሊቅ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንን ያቆይልን
ወይ መታደል ሊቀ ሊቃውንት ገብረ መድኅን ከእርስዎ እግር ሥር ተቀምጦ የተማረ ዕድሉ 😍🙏🙏ይጠብቅልን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ❤
ዕፁብ ድንቅ። ቃለ እግዚአብሄርን ፈትፍተው እሚያጎርሱ ድንቅ እና ሙህር ሊቃውን ስላሉሽ በዚህ ዘመን ተዋህዶ ሃይማኖቴ ደስስስ ይበልሽ።እኛም ልጆችሽ እድለኛዎች ነን እግዚአብሔር ይመስገን። ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን።👏👏👏👏ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።
አገልጋዮቻችን በነጣቂ የሚወሰዱት ስለማያውቁ አይመስለኝም ኢኮኖሚ በጣም ነው የሚጎዱት ብዙዎቹ አባቶች እንደዘመኑ መጠቀም አለባቸው ቤተክርስቲያን አልተጠቀመችበትም ኢኮኖሚዋን በአግባቡ ቢጠቀሙበት ሆኖም ሙሉ በሙሉ ለገንዘብ መሸነፍ አለባቸው እያልኩ አይደለም እግዚአብሔር ውስጥ ያሉትን ያፅናልን የወጡትን ይመልስልንውስጥ ለውስጥ አሰራሩ ቢስተካከል ሁሉም አገልጋይ ተገቢውን ደሞዝ ቢከፈላቸው ምክንያቱም ዛሬ እንደጥንቱ መኖር አይቻልም ለሁሉም ነገር ገንዘብ ያስፈልጋል
ቃለ ህይወትን ያሰማልንአቤት ሚስጥር ጌታ ሆይ ግለጥልን እባክህ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለሂወት ያሰማልን ወገኖቸ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ በእውነት ትልቅ ትምህርት ቤት ነው በእውቀት ማነስ ቤተክርስቲያ ለሚከሱ::
ቃለ ህይዎትን ያሰማን
Kalehiwot yassemalene...
ቃለሀ ህይወት ያሰማልን!እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!!!
እንዴት ልብን የሚያረሰርስ ምላሽ ነው ቃለህይወትን ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን፡፡ በዚህ ትምህርት ስንቱ መናፍቅ ጥያቄ ይፈጠርበት ይሆን? ስንቱስ እውነቱን ለመፈለግ ተነስቶ ይሆን? ለኔ ይሄ ነው ትምሀርት ማለት ምስጢሩን ወደ አደባባይ መግለጥ ኦርቶዶክሳውያንን ማጽናት፡፡ በርቱልን
Amen kale Hiwete yasemalen, wengale letekedenebachewe Fetare yegleselachew
ኣበት ደስ ይበላል፡ኣምሓርኛ ትንሽ ይሰማው።በጣም ጥሩ
መንፈሳዊ ስለሆነ ይገባሻልእኔም ትግርኛ ብዙ ባልችልም ትምህርት እከታተላለሁ ❤
yemitakoru=memihiran-betam-betam
አባቴ ጀግና ውይ ኦርቶዶክስ ያደረከኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እንዴት እንደወደድኩዋችሁ
Kale hewotin yasemalen likawnt Abatochachin yemenfis megeb yehone timehert Enamesegenalen mahebere kidusian
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁዎች ፀጋውን ያብዛላችሁ አቤት መታደል ለሊቃውንቻችን ከጥላት አይን ከሰይጣን ሴራ ድንግል ማርያም ከነልጃ ትጠብቃችሁ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
ቃለ ሕይዎት ያስማልን ,የትዘብኩት ነገር እኛ መንፈሳዊ ነገር አንከታተልም ይህን ቻናል ልናስድገው ይገባል
እናንተን ያብዛልን!!!
አቤት ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ እድህ አይነት መምህራንን ሊቃውንትን ስለ ሰጠኽን ስምህ ልበል ለም ይክበር ይመስገን በእኔ በሀጢያተኘዋ አንደበት እድሜና ፀጋችሁን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም በምንሰማው ቃል ፍሬ እድናፈራ አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን አሜን አሜን
kal Eywt Ysmaln. Please Continue This
ማስታዋሉን ያድላቸው ቃለሂወት ያሰማልን መመህሮቻችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ምምህሮቻችን እንዴት ደስ ይላል በጌታ 😍🙏🙏🙏🙏🙏ተዋሕዶ ለዘላለም ትኖር እግዚአብሔር ለኛም ለልጆቹ ሚስጢሩን ይግለፅልን 🙏ለነሱም ልቦና ይስጣቸው
Egezabihre yemeseghne kalehiwete yasemalehne
ቃል ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሰተ ሰማያት ያውርስል ።አሜን
በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህሮቻችን ድንቅ ትምህርት
Kalehiywet yasemalen
Qal hiwet yasemaln
ግሩም ድንቅ እምየ ተዋሕዶ መልሳ እራሱ ድንቅ ነው ፍትፍትበእወነት በአባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
ቃል ሂወት ያሰማለን ፣ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
qal hiwet yasemaln abatochachn.
🙏🙏🙏
ከመሰረቱ ጀምሮ የምታስተምረው ቅድስት ተዋሕዶ ነች ግን እኛ የተዋህዶ ልጆች ሰነፎች ነን በደንብ ጠንካሮች አይደለንም በተለይ እህቶች ስርአቱን እንጥሳለን እናት ስንሆንም ለልጆቻችን መምህር መሆን አለብን ለምሳሌ ለሙሴ እናቱ ነበረች መምህሩ ስለዚህ በደንብ እንበረታ ሽዉ ያለ ንፋስ አይዉሰደን።
Egizyabher yistelegn be Ewnet fetary tsegawen yabzalachu
መምህሮቻችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤🙏
qalehiwet yesmelna liqawnti
Tebareku
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Amen qale hiwet yesmealna
እውቀትም ጥበብ አያድንም ሳጥነኤልን ጥበብ አላዳነውም፣ይሁዳን እውቀት አላደነውም፣ አርይወስን እውቀት አላደነውም።
ምን ለማለት ነው ?
libeluat yasebuatn amora jegera nech yeluatal endemibalew new sayaweku kertew aymeslegnem.
አስቀናኝ ልጁ እያረሙት ሲናገር ወይ 😍😍😍
selam lenant yehun jemerachehu tru new hezbu seletehadeso begelts mawratachehu tiru new neger gn yemenfese akahed selalew teyakewochen sebsebachehu teregagtachehu yalebetsechit astemeru egziiabeher kehulachin gar yehun selegudayu mansatachehu desylal .
የተዋህዶ ልጆች ለምን በመናፍቃን ክስ እንገረማለን? ግበራቸውን ሁሉ ያገኙት ከአባታቸው ከሳትናኤል ነውና። ሁሌም ከሳሻ ዳቢሎስ እንደሆነ ለምን እንዘነጋለን? ሰይጣን ሁሌም በራሱ ሰዎች ላይ አድሮ የበጎ ነገር ተቃዋሚ እንደ ሚሆን ማወቅ አለብን። ቤተክርስቲያናችን ባህር ናት እነሱ የውሸት ኩሬ ውስጥ ተቦራጭቀው የኛ ነው ባህር ይሉናል። እግዚአብሔር ሰይጣን የሰወረባቸውን እውነት ይግለጥላቸው።
where is part1 please?
th-cam.com/video/cXYnHum34_g/w-d-xo.html
orit meseretachin sihon hadis kidan degmo yemnenorbet new mesehafum hegen leshir sayehon lefetsem metahu new yemilew .
ውድ የኦረቶዶክስ ተዋህዶ የማህበረ ቅዱሳን የሚዲያ አገልግሎት ኃላፊዎችና ሰራተኞች እንዲሁም ምእመናን እንደምን አላችሁ የእመብርሃን አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁንና አንድ ሃሳብ ልበላችሁ እናንተም በመልካም እንደምታዩት አምናለሁ፡፡ማህበረ ቅዱሳን ገቢውን በ TH-cam ለመጠቀም አሁን ካለው የቀጥታ ስርጭት በተጨማሪ ሌላ ዩተትዩብ ቢከፈትና በማህበረ ቅዱሳን መዝሙራት በተለይ የህብረት መዝሙራት የሚለቀቁበት ቢሆን. ምክንያቱም ሰው በአሁኑ ሰዓት ረጅም መርሃግብር መከታተል ፍላጎት ብዙም አይደለም፡፡ መዝሙርና አጠር አጠር ያሉ መርሃግብሮች የሚተላለፉበት ሌላ ድረ ገጽ ቢዘጋጅ እርግጠኛ መሆን ይቻላል በጣም ብዙ ተከታዮች ይመጣሉ፡፡ ሌላው ደግሞ መዝሙራት ከሚለቀቁበት ድረ ገጽ ዳውንሎድ እንዳይደረግ የሚያደርግ ስርዓት አብሮ ቢዘጋጅ ወይም ዳውነሎድ ከማድረግ በፊት የሆነ መስፈርት የሚጠይቅ ቢሆን ማህበሩን በሚጠቅም መንገድ ማለት ነው፡፡ሃሳቡን ያዙትና እናንተ አሻሽሉት እላለሁ፡፡ እንዲህ ያልኩበት ምክንያት ማህበረ ቅዱሳን በጣም ትልቅ ተቋም ነው ነገር ግን ሰብስከራይበሮቹ በጣም ትንሽ ናቸው፡፡ ነገር ግን ተራ ግለሰብ መዝሙራትን አቀናብሮ የሚለቅ በተከታይ ብዛት ይበልጣል፡፡ ይህ የሚያሳየው ማህበሩ የማይታወቅ ሆኖ ሳይሆን ሰው ከተለያ ችግሮች ለምሳሌ ዋይፋይ ኢንተርኔት ወዘተ እንደልብ ስለማይገኝ አጭር መርሃግብሮችን ነው የሚመርጠው፡፡ አቅም ያለው አሁን ያለውን መከታተል ይችላል ሌሎች ደግሞ የመዝሙና አጫጭር መርሃግብሮች የሚተላለፍበትን እነዳማራጭ መከታተል ይችላሉ ማለት ነው፡፡ አመሰግናለሁ፡፡፡፡በተረፈ እጅግ ቃል የለኝም የማመሰግንበት ስለ መርሃግብራችሁና ጥረታችሁ ወደፊት ገስግሱልን፡፡
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK
ካሁን በፊት የተላለፉ በርካታ ያልተጫኑ ትምህርቶችን ብትጭኑልን መልካም ነው።በተደጋጋሚ በስልክም በኮሜንትም ሃሳብ ሰጥቸ ነበር።ለምሳሌ፦ቅድስት ቤተክርስቲያን ክፍል4 ከየኔታ ጥኡም፣ኢርቶዶክሳዊ ነገረ ቤተክርስቲያን ክፍል2፣ቅባትና ጸጋ ክፍል9 ሌሎችም አሉ።
እሺ በርቱልን
ቃል የለንም በርቱልን ማህበረ ቅዱሳንን። እኔማ እነኛ በንቂቃ እና በዓፆኪያ የተደረገው ጉባኤ በመምህራን ሲነገረን እየተቀባበሉ እናሪዎስን አፍ ሲያዘጉ ያየሁ ሁሉ መሰለኝ። እግዚአብሔር እደነኝህ ያሉትን መምህራን ያብዛልን። አሜን አሜን አሜን
Eshy Like👍Share👈Adergalehuiny🙏
Mahibere Qidusan💞Yetwahedo⛪️🕊
Lesan Bertu👍Egzabihar Amlik🙏Bagelgelotahyu Hulu Kefyt Yeqdemelihyu🙏
እሺ እግዚአብሔር በእድሜ በጰጋ ይጠብቅልን
ምን አይነት መታደል ነው መ/ር ገ/መድህን እንደዚህ አይነት ቃለ ምስጢርን አበጠርጥሮ መናገር!!!?የእውነት በርሶ ተደሰትኩ በጣምም ደግሞ ሐሴት አረኩኝ እንደዚህ አይነት ፀጋ በሰጠሁ አምላክ ::እግዚአብሔር ጤና ህይውትን ረጅም እድሜን ይስጥልን ለሁላችሁ መምህራኖቻችን:
እውነት ነው
እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላቸው እግዚአብሔር
መምህሮቻችን እንዲህ ዘመኑን ዋጅቶ መገኘት እንዴት ያስደስታል ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን የእኛ እንቁወች የነፍሳችን ምርጥ መጋቢወች አሁንም አብዝቶ ፀጋውን ያድልልን እግዚአብሔር እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን
ስብከቱ ከተለቀቀ 1:00 ሰአት ነው ሊቃውንት ለመምህሮቻችን እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጣችሁ!
Bewnet Gerum Yehon Temhert New
Wed Abatohahyn💞Fetfetahyu New
Yagorsahyun Egzabihar Amlik🙏Yehywetn
Qal Yasemaln Bedma Betsga Betana Yaqoyln
Einam Yesmanewn Qedus Qal Egzabihar Amlik🙏Belebonahyn Yasaderbin Edqalu Edenenor
Yegzabihar Qedus Feqadu Yehuneln Amen(3)
🙏Egzabihar Amlik Atsrare Batekerstanen⛪️🕊
Yastagselen Amen Amen Amen⛪️🕊🇨🇬🕊
ሊቃውንት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏
እንደ መናፍቅ ባዶ ከመሆን እግዚአብሄር ይሰውረን ይሰውራችሁ የእነሱ እውቀት ከሮሜ ጥቅስ አታልፍም ምንም ሳያውቁ በእየፌርማታው ላይ ሲጮሁ ይገርሙኛል ጭራሽ ከእነርሱም ብሶ እኛን ይከሱናል አጀብ የመምህር ገብረ መድህን እውቀት ግን ይገርማል እንደ አንተ ያለውም ምጡቅ አይምሮ ያለውን ያብዛልን ሁላችሁም እግዚአብሄር በቤቱ ያኑራችሁ
Someone አንቺ ኮመንት ፅፈሽ እኔም ላይክ ለማድረግ ያብቃኝ እስቲ ነይና እንዛመድ እንተዋወቅ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ጊዜያችሁን ያረዝማላችሁ
እግዚኣብሄር ይመስገን እነዚህ የመሳሰሉት ኣባቶች የሰጠን እግዚኣብሄር ከከፉእ ይተብከልን ።
እኔ ትምርታቸውን አልፌበታለሁ በጣም ብልህ ናቸው ስነልቦና ላይ ነው ጨዋታቸው ሊያጠምቁኝ ቀጥርያቸው ነው ያው ልቤ ሳያምንበት ለእውቀት እንደተማርኩ በስልክ ነው ያረዳኋቸው ያልኳቸውም ኦርቶዶክስን አጥንቼ ምላሽ ካላገኘሁ ወደነሱ እንደምመለስ ነገርኳቸው ግእዝን በአያውቁትም ነው መተት መጽሐፍ ነው የሞላባት የጥልቁን መንፈስ ነው ምታስመልከው ሽፋን ነው ክርስትና ይሏታል ሎቱ ስብሓት ለእግዚአብሔር 24/7 ስለምታመልከው መንፈሳቸውን ስለሚያስጨንቅ ስም ይቀይራሉ እና ወደነሱ ከተመለስኩ ደቡብ አፍሪካ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንደሚልኩኝ ሁሉ ነግረውኛል ብቻ ይቺን እምነት በማንኪያ እንኳን ስቀምሳት እንዴት እንደሆንኩ የሰራኝ ያውቃል ሃሴቴን ይበልጥ ያባቶቻችንን ጥበብ ለመረዳት ከንግግርና ከሆድ ቆጠብ ብለን ግእዙንም በመማር እንትጋና እኛም ወደ ክርስቶስ መንግስት ማፍለስ ይሁንልን
ትክክል እኛ ስንፍናችን አንማር
እፁብድቅ ትምህርትነው በርቱልን ቃለሂወት ያሰማልን
አመትን ሙሉ መፅሀፍ ቅዱስን መኖር !!!! መታደል ነው!!! ተዋህዶ እምነቴ
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ያገልግሎታቹህን ዘመን ሳብ እረዘም ያድርግላቹህ አባቶቻችን በእናተ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን
ግን ይቅርታና ጥያቄ መጠየቅ ይቻላን
የሕይወትን ቃል ያሰማልን
ዉይ መታደል ክርስቲያን መሆን ተመስገን ጌታየ ስለመረጥከኝ ❤❤❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እና ማህበረ ቅዱሳን ይህን ትምህርት ደግሞ በጽሁፍ ተቀይሮ በፌስቡክ ፔጃችሁ ፖስት ብታደርጉት በ ዩቲዪብ የማግኔት እድል ለላቼው ተጠቃሚወች በጣም ሁሉም ሊሰማው ሚገባ ጉዳይ ነው
በጣም ትልቅ ሊቅ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንን ያቆይልን
ወይ መታደል ሊቀ ሊቃውንት ገብረ መድኅን ከእርስዎ እግር ሥር ተቀምጦ የተማረ ዕድሉ 😍🙏🙏ይጠብቅልን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ❤
ዕፁብ ድንቅ። ቃለ እግዚአብሄርን ፈትፍተው እሚያጎርሱ ድንቅ እና ሙህር ሊቃውን ስላሉሽ በዚህ ዘመን ተዋህዶ ሃይማኖቴ ደስስስ ይበልሽ።እኛም ልጆችሽ እድለኛዎች ነን እግዚአብሔር ይመስገን።
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን።👏👏👏👏
ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።
አገልጋዮቻችን በነጣቂ የሚወሰዱት ስለማያውቁ አይመስለኝም ኢኮኖሚ በጣም ነው የሚጎዱት ብዙዎቹ አባቶች እንደዘመኑ መጠቀም አለባቸው ቤተክርስቲያን አልተጠቀመችበትም ኢኮኖሚዋን በአግባቡ ቢጠቀሙበት ሆኖም ሙሉ በሙሉ ለገንዘብ መሸነፍ አለባቸው እያልኩ አይደለም እግዚአብሔር ውስጥ ያሉትን ያፅናልን የወጡትን ይመልስልንውስጥ ለውስጥ አሰራሩ ቢስተካከል ሁሉም አገልጋይ ተገቢውን ደሞዝ ቢከፈላቸው ምክንያቱም ዛሬ እንደጥንቱ መኖር አይቻልም ለሁሉም ነገር ገንዘብ ያስፈልጋል
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አቤት ሚስጥር ጌታ ሆይ ግለጥልን እባክህ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለሂወት ያሰማልን ወገኖቸ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ በእውነት ትልቅ ትምህርት ቤት ነው በእውቀት ማነስ ቤተክርስቲያ ለሚከሱ::
ቃለ ህይዎትን ያሰማን
Kalehiwot yassemalene...
ቃለሀ ህይወት ያሰማልን!
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!!!
እንዴት ልብን የሚያረሰርስ ምላሽ ነው ቃለህይወትን ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን፡፡ በዚህ ትምህርት ስንቱ መናፍቅ ጥያቄ ይፈጠርበት ይሆን? ስንቱስ እውነቱን ለመፈለግ ተነስቶ ይሆን? ለኔ ይሄ ነው ትምሀርት ማለት ምስጢሩን ወደ አደባባይ መግለጥ ኦርቶዶክሳውያንን ማጽናት፡፡ በርቱልን
Amen kale Hiwete yasemalen, wengale letekedenebachewe Fetare yegleselachew
ኣበት ደስ ይበላል፡ኣምሓርኛ ትንሽ ይሰማው።በጣም ጥሩ
መንፈሳዊ ስለሆነ ይገባሻል
እኔም ትግርኛ ብዙ ባልችልም ትምህርት እከታተላለሁ ❤
yemitakoru=memihiran-betam-betam
አባቴ ጀግና ውይ ኦርቶዶክስ ያደረከኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እንዴት እንደወደድኩዋችሁ
Kale hewotin yasemalen likawnt Abatochachin yemenfis megeb yehone timehert Enamesegenalen mahebere kidusian
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁዎች ፀጋውን ያብዛላችሁ አቤት መታደል ለሊቃውንቻችን ከጥላት አይን ከሰይጣን ሴራ ድንግል ማርያም ከነልጃ ትጠብቃችሁ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
ቃለ ሕይዎት ያስማልን ,የትዘብኩት ነገር እኛ መንፈሳዊ ነገር አንከታተልም ይህን ቻናል ልናስድገው ይገባል
እናንተን ያብዛልን!!!
አቤት ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ እድህ አይነት መምህራንን ሊቃውንትን ስለ ሰጠኽን ስምህ ልበል ለም ይክበር ይመስገን በእኔ በሀጢያተኘዋ አንደበት እድሜና ፀጋችሁን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም በምንሰማው ቃል ፍሬ እድናፈራ አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን አሜን አሜን
kal Eywt Ysmaln. Please Continue This
ማስታዋሉን ያድላቸው
ቃለሂወት ያሰማልን
መመህሮቻችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ምምህሮቻችን እንዴት ደስ ይላል በጌታ 😍🙏🙏🙏🙏🙏ተዋሕዶ ለዘላለም ትኖር እግዚአብሔር ለኛም ለልጆቹ ሚስጢሩን ይግለፅልን 🙏ለነሱም ልቦና ይስጣቸው
Egezabihre yemeseghne kalehiwete yasemalehne
ቃል ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሰተ ሰማያት ያውርስል ።አሜን
በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህሮቻችን ድንቅ ትምህርት
Kalehiywet yasemalen
Qal hiwet yasemaln
ግሩም ድንቅ እምየ ተዋሕዶ መልሳ እራሱ ድንቅ ነው ፍትፍት
በእወነት በአባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
ቃል ሂወት ያሰማለን ፣ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
qal hiwet yasemaln abatochachn.
🙏🙏🙏
ከመሰረቱ ጀምሮ የምታስተምረው ቅድስት ተዋሕዶ ነች ግን እኛ የተዋህዶ ልጆች ሰነፎች ነን በደንብ ጠንካሮች አይደለንም በተለይ እህቶች ስርአቱን እንጥሳለን እናት ስንሆንም ለልጆቻችን መምህር መሆን አለብን ለምሳሌ ለሙሴ እናቱ ነበረች መምህሩ ስለዚህ በደንብ እንበረታ ሽዉ ያለ ንፋስ አይዉሰደን።
Egizyabher yistelegn be Ewnet fetary tsegawen yabzalachu
መምህሮቻችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤🙏
qalehiwet yesmelna liqawnti
Tebareku
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Amen qale hiwet yesmealna
እውቀትም ጥበብ አያድንም ሳጥነኤልን ጥበብ አላዳነውም፣ይሁዳን እውቀት አላደነውም፣ አርይወስን እውቀት አላደነውም።
ምን ለማለት ነው ?
libeluat yasebuatn amora jegera nech yeluatal endemibalew new sayaweku kertew aymeslegnem.
አስቀናኝ ልጁ እያረሙት ሲናገር ወይ 😍😍😍
selam lenant yehun jemerachehu tru new hezbu seletehadeso begelts mawratachehu tiru new neger gn yemenfese akahed selalew teyakewochen sebsebachehu teregagtachehu yalebetsechit astemeru egziiabeher kehulachin gar yehun selegudayu mansatachehu desylal .
የተዋህዶ ልጆች ለምን በመናፍቃን ክስ እንገረማለን? ግበራቸውን ሁሉ ያገኙት ከአባታቸው ከሳትናኤል ነውና። ሁሌም ከሳሻ ዳቢሎስ እንደሆነ ለምን እንዘነጋለን? ሰይጣን ሁሌም በራሱ ሰዎች ላይ አድሮ የበጎ ነገር ተቃዋሚ እንደ ሚሆን ማወቅ አለብን። ቤተክርስቲያናችን ባህር ናት እነሱ የውሸት ኩሬ ውስጥ ተቦራጭቀው የኛ ነው ባህር ይሉናል። እግዚአብሔር ሰይጣን የሰወረባቸውን እውነት ይግለጥላቸው።
where is part1 please?
th-cam.com/video/cXYnHum34_g/w-d-xo.html
orit meseretachin sihon hadis kidan degmo yemnenorbet new mesehafum hegen leshir sayehon lefetsem metahu new yemilew .
ውድ የኦረቶዶክስ ተዋህዶ የማህበረ ቅዱሳን የሚዲያ አገልግሎት ኃላፊዎችና ሰራተኞች እንዲሁም ምእመናን እንደምን አላችሁ የእመብርሃን አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁንና አንድ ሃሳብ ልበላችሁ እናንተም በመልካም እንደምታዩት አምናለሁ፡፡
ማህበረ ቅዱሳን ገቢውን በ TH-cam ለመጠቀም አሁን ካለው የቀጥታ ስርጭት በተጨማሪ ሌላ ዩተትዩብ ቢከፈትና በማህበረ ቅዱሳን መዝሙራት በተለይ የህብረት መዝሙራት የሚለቀቁበት ቢሆን.
ምክንያቱም ሰው በአሁኑ ሰዓት ረጅም መርሃግብር መከታተል ፍላጎት ብዙም አይደለም፡፡ መዝሙርና አጠር አጠር ያሉ መርሃግብሮች የሚተላለፉበት ሌላ ድረ ገጽ ቢዘጋጅ እርግጠኛ መሆን ይቻላል በጣም ብዙ ተከታዮች ይመጣሉ፡፡ ሌላው ደግሞ መዝሙራት ከሚለቀቁበት ድረ ገጽ ዳውንሎድ እንዳይደረግ የሚያደርግ ስርዓት አብሮ ቢዘጋጅ ወይም ዳውነሎድ ከማድረግ በፊት የሆነ መስፈርት የሚጠይቅ ቢሆን ማህበሩን በሚጠቅም መንገድ ማለት ነው፡፡
ሃሳቡን ያዙትና እናንተ አሻሽሉት እላለሁ፡፡ እንዲህ ያልኩበት ምክንያት ማህበረ ቅዱሳን በጣም ትልቅ ተቋም ነው ነገር ግን ሰብስከራይበሮቹ በጣም ትንሽ ናቸው፡፡ ነገር ግን ተራ ግለሰብ መዝሙራትን አቀናብሮ የሚለቅ በተከታይ ብዛት ይበልጣል፡፡ ይህ የሚያሳየው ማህበሩ የማይታወቅ ሆኖ ሳይሆን ሰው ከተለያ ችግሮች ለምሳሌ ዋይፋይ ኢንተርኔት ወዘተ እንደልብ ስለማይገኝ አጭር መርሃግብሮችን ነው የሚመርጠው፡፡ አቅም ያለው አሁን ያለውን መከታተል ይችላል ሌሎች ደግሞ የመዝሙና አጫጭር መርሃግብሮች የሚተላለፍበትን እነዳማራጭ መከታተል ይችላሉ ማለት ነው፡፡ አመሰግናለሁ፡፡፡፡
በተረፈ እጅግ ቃል የለኝም የማመሰግንበት ስለ መርሃግብራችሁና ጥረታችሁ ወደፊት ገስግሱልን፡፡