ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አርአያ፤ ሰላምታህና፡ ምርቃትህን፡ ደስ፡ እያለኝ፡ ተቀብያለሁ! ተባረክ፡ ሰላም፥ ጤናና፡ ጸጋ፡ ይብዛልህ፤ ወገኖቼ፡ በርቱ!!!
@@junefirst500 th-cam.com/users/livessO1rFXZM30?si=UEvef4RQ4Fb8zyBk ትኩረት ይስጠው አንገብጋቢ ነው
ዶር መሠረት ለችሳን ገና የዩኒቨርስቲ ተማሪ ሆና ነው የማውቃት(በሚድያ).በሀይማኖት ዙሪያ ገና ወጣት ሆና ስለ ኃይማኖት ያላት እውቀት በጣም የሚያስደምም ነበር።አሁንማ አይነገርም።እና አኔ ከማወቄ ቃቸው ድንቅ የኃይማኖት ሰዎች አንዷ ዶር መስከረም ነች ።ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣት።
Amen , she is amazing . God bless her .
እረ የአዲስ አበባ ህዝብ መባችንን ለገጠር ቤተክርስቲያን እና ለደሀ እንስጥ
እውነት እውነት እውነት ነው ስለ አስራቱ ነገር የምናደርገው ይሄንኑ ነው ወንድማችን
አርዓያ ወንድሜ ሆይ እጅግ በጣም አዛኝ እና ጠንካራ ትንታኔ የማቅረብ ችሎታህን አደንቃለሁ። በርታልን። እኔ ብዙ ጉዳዮችን በአንተ አማካይነት ተረድቻለሁ ምን ታዘብኩ መሰለህ ጉዳችን ተዘርዝሮ የማያልቅ አስደናቂ ፍጥረቶች እንደሆንን እንዲሁም ዘመኑ የጣር ዘመን ላይ ደርሰናል ብዬ እንድረዳ እረድተኸኛል አመሰግናለሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናው ወንድማችን አርያ ተባረክልን በርታ❤
I respect Dr. Meskerem Lechissa. Keep going!!!
ኦርቶዾክስ ተዋህዶ ምነታችን እና ቤተክርስቲያናችን ሀብታም ለሁሉም እኩል ደራሽ ናት እምነታችን ሃይማኖታችን ከተጣመረ እንኳን ላመንባት ለሁሉም ኢትዮጵያውያን በረከት ናት አንድም ለማኝ ሳይኖር በበረከትዋ ታጠግባለች ሀገራችን እንኳን በህዝቧ ልትበደር ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለሌላ ዓለም ትተርፋለች ነገር ግን ክጅምሩ እየሱስሕ ክርስቶስ ካላስተዳደረን አባቶቻችን ፈሪሃ እግዚአብሔር አምላክ ከሌላቸው ምን ይደረጋል ይህንን ስል የታላቁ የልዑል እግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ መንፈሱ ያደረባቸው አባቶች የሉም አይደለም አሉ እነርሱ በፆም በፀሎት በሱባዔ ላይ ናቸው ተስፋ አለኝ ፈጣሪ ጽዋውን እስኪሞላ ድረስ ነው ኃይል ክብር ምስጋና ይግባው አሜን ❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉 ምሕረት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ለምድሪቱም ይሁን
Justice Justice Justice for heven all children's and women's 🙏 🙏🙏🙏🙏
መመርመር አይደለም መበርበር አለበት እነ ሆድ አምላኩ እውነት እግዚአብሔር ይፍረድ አርአያ በርታ የእውነት አምላክ ቤቱን ያፅዳልን አሁንም ማን ምን እንደሆነ እያየን ነው
ለመሆኑ ማን ጨዋ ሆኖ ማንን ሊመረምር ነው??? ጥቁር ለባሽ ፓፓሳት በዶላር ሚከራይ ቤት በሽ በሽ አይደለ እንዴ?😏
ምንም አልገባኝም የምታወራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የራሷ የሆነ አሰራር አላት ሁሉም ነገር እኛ ነን የምናውቅላት አትበሉ የመጣንበት መንገድ በጣም ከባድ ነው ግን ይሁሉ አለፈ ዛሬም ያልፋል አንድ ነገር አንርሳ አባቶች ናቸው በእግዚአብሔር የተሾሙ ደረጃችንን እንወቅ ሲጀመር የውስጥ አሰራር ወደ ውጪ መውጣት አልነበረበትም ከወጣም ደግሞ እኛ ምንም ማድረግ እንደማንችል አውቀን አምላክ ለአባቶቻችን መስማማትን እንዲሰጥ መፀለይ ነው የኛ ስራ እንጂ ወደላይ ወቶ መዝለል ለመሰበር ነው ይቅር ይበለን አሜን
መከበር የሚገባቸው መለየት ካልቻልን :: ሙስና ብቻ አይደለም :: በትንሽ ጥቅም ነፍሰ ገዳይ ካህናት እና መንኮሶሳት ተፈጥረዋል ::ይህን ልታገል የሚቺል ክርስቲያን ማብቃት ካልተቻለ :በየቤ ክርስትያን የምናየው ነገር እጅግ አሳዛኝ ነው ::
ፈጣሪ ቤቱን ያጸዳል።የቤተክርስቲያን አገሰሶች ባርከውንም በረከትና ጽድቅ የለም።ሕዝቡ ታግሎ ከቤተክርስቲያን ማስወገድ በሙስና የዘረፉትምና ያፈሩት ሐብት መውረስ አለበት።ግን የሕግ አካሉም ተካፋይ ስለሚሆን አስቸጋሪ ያደርገዋል።በየክልሉም ይህ ተግባር አለ ።እኔም ውስን ማስረጃዎች አሉኝ
Thank's!
ጀግናውወንድማችንአርያተባረክወድማችንበርታ❤❤❤❤❤❤
Amennnnnnnn amen amen 🙏
የፒያሳም ፣ የቄራም፣ የየካም እንዲሁም የሌሎች ሰፈር ሰዎች እንዲህ ነው ያለቀሱት። እግዚአብሔር አምላክ ፈጥኖ ይድረስልን።
አርአያ አባ ህፃንንም ጨምሮ 2V8 መኪና የታየው ሌላውን እግዚአብሔር ይወቀው ከየትስ አምጥተው ነው የጉዞ ወኪልስ የሚከፍቱት ሌሎች መነኮሳት ካህናት እኮ ደሞዝ አነሰን ኑሮ ከበደን ይላሉ እሳቸው ግን በሰው ደም ቀልደው ግደሉ ብለው ከመንግስትና እጅና ጓንት ሆነው አሁን ላይ ደሞዜ ይበቃኛል ይላሉ ሁሉም አባቶች ደሞዛችን ይብቃን ለምን አላለም እና አባ ህፃንም ይፈተሹ
የዲሲው አባፋኑኤል በዶላር ሚከራይ ቤት አላቸው ምን ያስደንቃል ከላይ እስከታች በሌባ የታጠረ ነው እግዚአብሔር አይሳሳት አለው ምክንያት☝
የኔ ጌታ ለካ ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ ነህ! እኔ ድሮ ከዛ ኣሽከር ከሆነው ስዩም ጋር ነበር የማይህ እሱን ማየት ሳቆም ኣንተንም ቆይቼ ነበር ካየሁህ anyway I just subscribed to ur channel! በርታ የተዋህዶ ልጆች ከጎንህ ነን
በጣም ያሳዝናል ሰው እኮ መሔዱ ብቻ ሳይሆን ያው አንድ ሆኖ የኖሩትን መበታተንም ቤተ ክርስትያንንም ማዳከም ነው የተያዘው እግዚአብሔር እሱ ይይ
ክርስትያን የሆንን ሁሉ እውነት ለእግዚያብሄር ካደርን ለደሀ ፆሙን ለሚያድር ነው የእግዚአብሔርን አስራት መስጠት ያለብን ለማንም ሰንጋ ቄስ ነኝ ባይ መስጠት እራሱ ሀጥያት ነው
በተቃራኒው አለመማር አለማወቅና አለማንበብ እንደ ጥላቻ መንፈስ መፈንጫ ነው!አለማንበብ አለማወቅን መምርጥ ነው!አለማወቅ መነሻውም መድረሻውም ደግሞ ድህነትና ውድቀት ነው!በእውቀታችን ድህነታችንን ማሸነፍ አለብን!የኢትዮጵያ ምሁራኖች ግን ከድህነት ሊወጡ ቀርቶ ራሳቸውንም ሕዝብን ለድህነትና ለመከራ ዳረጉን!በግልፅ አማርኛ አለማንበብ ከስልጣኔ መራቅ ነው!ህልምና ራዕይን ማጨናገፍ ነው!ይህ ደግሞ የሰው ልጅ የመጨረሻው የሰውነት ዝቅጠት ነው! የኢትዮጵያ ሰራተኛች ከችግርተኛ ወደርሃብተኛ ተሸጋግሯል!(ዶ/ር ሰይፈ ስላሴ በ2016 ዓ.ም)
ንፁ. አባቶች. አሉ ባለጊዜዎቹ. ናቸው በጠራራ ፀሀይ. አገሪቷን. ራቁቷን. ያስቀሯት. 😢😢😢😢
ዘረኝነትን ለምን መናገር ፈለክ? አንተ ስትናገር ሌላውም እንደሚናገር አስተውለሃል? የእምነት ቤታችን ውስጥ ዘረኝነትን ባናመጣ መልካም ነው።
ከተማ መሻሻል ማለት ከንቲባዋ እንዳደገችበት የገጠር ቡናቤት ቢም ላይት ማብራት አይደለም መጀመሪይ ኢኮኖሚዪ ላይ መሰራት ጥሩ ፓሊሲ መቅረፀ ነዉ ማፈናቀል ነዉ የህ ግድ የለም የጁን ያገኛል
የኖሩበት የተወለዱበ ትሰፈር ለቆ መሄድ በጣም ቅር ይላል እግዚአብሔር የዚ ሁሉ ሰው እንባ ፈሶ ዝም አይልም አንድ ቀን ይፈርዳል የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ እስኪጣራ ህዝቡ ለምን ለቤተ ክርስትያን ገንዘብን ይሰጣል ለምን ለሚበሉት ላጡና 0:15 0:15 0:15 ችግረኞችና ለገዳማት አይሰጡማት!!
የአአ ምዕመን ለቤተ ክርስቲያን አስራት በኩራት በአአ ውስጥ መስጠት መቆም አለበት! እግዚአብሔር ቁጣው ይገለጥ!
ቀበና መድኃኔዓለም እንድሁም ቀበና ኪዳኔ ምህረት ሰው አልባ ሆነዋል የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይታደገን
ቦርሳን ዚፕ ዘጋ አድርጎ ፀሎቱን መካፈል የግድ ብር መሰጠት የለበትም ::
መስከረምን እኖዳታለን በጣም በጣም !!!
አሜን አሜን አሜን
ሰላማችሁ ብዝት ይበል እያላችሁ ይሄው ሰላማችን አጣን! (ብዝት ይበል ስትል )ይሳሳ :ይመንምን : ይክሳ እያልክ እንደሆነ አልገባህም ወይም ለአማርኛ ቋንቋ ድንግል ነህ ማለት ነው::ሰላማችሁ ይብዛ: ይዳብር :ይጠንክር :ይትረፍረፍ :ይሻሻል ወዘተ ብትል ኑሮ እኔም አሜን እል ነበር::
Selam le Ethiopi
ግን እኮ አካባቢው መፅዳቱ በጣም ጥሩ ነው አንድ ሽንት ቤት ለ20 በወረፋ ከመጠቀም ይሻላል
ወይ. ጌታ. ሆይ ለሁሉ. ዋጋ. የሚሰጥ አምላክ. አለ 😢😢😢😢
ሰላም አርአያ
Gebereal team run yasayenal
አራያ በእውነት ነው የምልህ የገዘብ ያለህ የሚሉበት ጊዜ ይመጣል
ኣርአያ እንኳን ከነበርክበት(አልዘረዝርም) ወጥተህ ለዚህ በቃህ 🎉🎉🎉
ኦሮሞዎች ስልጣን ከያዙ በሆላ ሀገሪቱን በሁሉም ዘርፍ አጨመላለቋት አርክሷት አቆሹሿት ምን ጉድ ናቸው እግዚአብሔር ይንቅለልን
አሜን 🙏🙏🙏
ኢትዮጵያ በርሀብ ከሚስቃዩ ሀገሮች ከአለም አንድኛ ናት በተለይ አብይ ከመጣ ጅምሮ
@@AbiyAhemdundectedYou are so ignorant, 1st. Ethiopia is not top of the poor country 2nd Dr. Abiy is not the reason. Don’t be delusional
Egzabher Eredtone andea mewakru bizerega hulume tseti yilale. Bertuna Abune Abrehamen enagez betechristanen Enadinate.
ከቤተክርስቲያን የሚበልጥ ምን ጉዳይ ምን የሚያሰቆጣ ጉዳይ ሊኖር ነው ?? መቼነው በዛ ይበቃል የሚባለው??አልበዛምወይ??
ይህን ምስኪን ህዝብ እንደዚህ እያስለቀሰ ያለው የሳጥናኤል መልዕክተኛ ውስጡ ደስታ ይሰማው ይሆን? አቤቱ አምላኬ ሆይ ፈቃድህን ለማድረግ ከቶ ለምን ዘገየህ?????!!!!😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሁሉም ደብሩን ለቆ ሲሄድ ያማል ምነው ከሰው መንገድ በለጠ እግዚአብሔር አምላክ ይጎብኘን
መልካም ወንድሞች አገግሎት ነው 20:14 የቤ/ከ ፍቅር ነው ግን እነ 20:14 ሱ አጠፉ እኛስ ለማነው social media የኛበ በበውጣ በውስጥ ብንጨርስ እነሱን ብቻ ሳይሆን ቤክ እና ክብሯን ተከትን እባካችሁ ከናንተ ባላክም ከተሳሳትኩ አርሙኝ ይቅርታ
ቤተ ክርስቲያኗ እንደ መንፈሳዊነቷ፤ለተጎዱና ለተቸገር የሚጠበቀውን ያህል ስትረዳ አይታይም፤ለምን?አንድ አንድ አባቶች ግን የተንደላቀቀ አለማዊ ቤትና በዘመናዊ ቁሳቁስ ያሸበረቀ ኑሮ ይገነባሉ።ለሰላም መስበክ የሚገባት፤አልፎ አልፎ በውስጣቸው የጥላቻና የልዩነት አስተሳሰብ ሲንጸባረቅ ይስተዋላል፤ለድፍረቴ ይቅር በሉኝ፤ግን ሀቁን የምታውቁት ነው፤ይታሰብበት።የብዙ ምረዎች ናችሁና ልዩነትን አስወግዱ።
የአዲስ፡አበባ፡አለቆችና፡ፀሐፊዎች፡አካውንታቸው፡እንዲመረመር፡እና፡መንግስት፡ሕግ፡ያስከብርልን፡በሕግ፡አምላክ፡
አራያ የሳሊተምረት አስተዳደር ከአባ እፃን ጋር ንክኪ አላቸዉ ሁሉቱ ይመርመሩ የሳሊተ ምህረት አስተዳደር ለአንድ ግለሰብ መኪና ገስተዋል የኤሌትሪክ መኪና ገዝተዋል ይጣሩ
ጤናህን ይስጥህ
አባ ህፃንም ይመርመሩ
እውነት በጣም ያቃጥላል
❤❤❤❤❤❤❤
👏👏👏👏👏👏👍
አባቶች ናቸዉ ቀማኛ😢😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል የኖሩበትን ቀዬለቆመሄድ 😢😢😢
እጅግ በጣም
ቤተክርስታን የከበባት ወንበዴ ነዉ እባካችሁ ለነፍስ ከፈለጋችሁ ገጠር ቤተክርስታንና ገዳማት ስጡ
Igzio meharene kiristos 😭
አባ አምሀ እየሱስ ያሉት እየሆነ ነዉ የተሰገሰጉት አባቶች ተኩላ ናቸዉ ብለዉ ነበር ይገርማል
አራያ ኦርቶዶክስ ሁለተናዊ ታዶሶ ውስጥ መግባት አለባት ከተሰማቹ በዚላይ እንዲሰሩ ምከራቸው አባቶችን አለበለዚያ በመጨቃጨቅ እና በመወቃቀስ ምንም ለውጥ አያመጡም ይባስ እዝቡን ይጎዳሉ እነሱ ስለምህመኑ ዴንታ የላቸውም
አዲስ አበባ ሐገረ ስብከት ጥቁር ለባሽ ካድሬዎች በዝተዋል!!ምርመራ ብቻ አይበቃም እስራትም ያስፈልጋል!!
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Lefilafiwoch hula min ale eshi bilu lebetekiristianua kibiri silu betam yileyalu
አቡነ ሄኖክ የተባለው ስው እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን የስንበት ተማሪዎችን ስንት ጊዜ አስቃይተዋቸዋል ከመታረድ ተርፎ እድሜ ቢስጠው እንደ መጣ አዲሱ ሚካሄል ከዚህ በኃላ ቶሎ ነው ታቦት የሚገባው ስለ እለት ነው
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይመስክርምን ለቺሳን ምዝለሉን ያስተዋልኩት እኔ ብቻ ነኝ?
Protest የሚለዉ ቃል በራሱ ሲፈተሽ እኮ በመቃወም ላይ ብቻ የተመሠረተ ነዉ አማኞቹም ቋሚ ሥራቸዉን ስለ እግዚአብሔር ቸርነት መማርና ማስተማር መሆኑ ቀርቶ ኦርቶዶክስን በማብጠልጠል ብቻ እንዲኖሩ አስገድዷቸዋል !
😢
የገርጅ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስትያን አስተዳዳሪም ቀሲስ ሰለሞን በቀለ ይባላሉ ከቦሌ መድሀኒያለም አስተዳደር ተቀይረው ነው ወደዚህ የመጡት ብዙ ቤት አላቸው በተለይ ኮደምንየም በጣም ቆንጆ መኪና አላቸው ሁለት ልጅ የወለደችላቸውን ሚስት ደብድበው በጠራራ ፀሀይ ከመኪናቸው አውርደው ሆዷን ረግጠው ሀያ አራት ኮደሚንየሚ ጥለዋት ከልጆቻ ጋር ትኖራለችስ ሰላም ትባላለች እሳቸው ገርጂ ይኖራሉ ይቻላል ወይ? ጉድ ጉድ ጉድ😢
ይቅርታ የሚጠይቀዉ የሚችለወን ክፋትናፐመርዝ ረጭቶ አልሳካ ሰለዉ ነዉ የሄ ጨካኝ የልጅን መቃብር ያላየ ለቅሶ ያልደረሰ የልጄ ፍትህ ይላ???
እባካችሁ ሥጋዊ ጫና፣ሥጋዊ ብርታት፣ሥጋዊ፣---- እኔም እናንተም ሁላችንም እንቀንስና ለይሁዳም ጭምር ሳይቀር የተሠቀለውን ጌታ እናስብ፤የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት እራሱን ሊከላከል ዘራፍ ሲያንሰው ነው ከተሸከመው ----- አንፃር፤እኛ ግን ሁሌ በክርስቶስ አዲስ ሆነን አንረጋጋና መፍቴው ላይ እናተኩር፤እውነት ነው ችግሩ አፍጦ የወጣው ግን ወደ መፍቴሄው ሰለተጠጋን ነው።
ሲጀመር ፕሮቴስታንቶች ወንጌል ወንጌል የሚሉት እነርሱ በአዳራሻቸው ተረት ተረት አውርተው አይደል የሚለያዩት ለነገሩ ምን ያውቃሉ ኮመዲያን ናቸው
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
መረጃውን ማድረስ ብቻ አይበቃም በተለይ በኮሪደር ልማት እየተባለ ምእመናን ከቤተ ክርስቲያን ማራቅ ስለሆነ። ይህን ግፍ መቃወም ያስፈልጋል። ይህ ልማት አይደለም። ከቻልክ የቤተ ክርስቲያኑንን ዙሪያ ሳይለቁ የሚኖሩበትን ዘዴ መፍጠር። አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ስለነዚህ ምእመናን ምንም አይገደውም። ገንዘብ ግን ከነዚህ ምስኪን ምእመናን ግን ይቀበላል።
ሲጀመር እነሱ ለእጻኗ ሞት አስበው ሳይሆን አጀንዳቸው ሌላ ነው
Kirsteyan yemebalBe Ethiopia Moder endaynorYewistm yewechm Telat deva new‼️‼️‼️
ምን ማለትነው ግቢ ገብሬኤል አባቴ ብሎ መዝሙር ነው ዘፈንነውእስኪ አስረዳን አራያ
Familehene teyeke gebie geberile abatie mene tameralachu orthodoxe wedfite❤
ሺቀላ
😭😭😭😭😭😭😭
የሌቦች ስብስብ ነው።
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ግቢ ገብረኤልን ይዛችሁ ወደሚትሄዱበት ተሰደዱ እንጂ ስለምንስ ግብ ገብረኤልን ለአብይ ትታችሁ ትሰደዳላችሑ!
Wendmachen E/r yitbkigh
ሊላ ቦታ የተቀረሸን አንተ ደሞ መድገምህ ያሥጠላል ተለወጥ
የእውነት ስሜቴን መግለፅ ያቃተኝ ክስተት ነውግን ለምን?
Gibi gebirieal isu yiketelachu
ቤየፌርማታው ጩኸታችው ሰለቸን!!!
ሃይማኖት ያደነዘዘው ሕብረተሠብ ያለው ማንነበር??
Kotetam
አረ ያንሳል ከዝያም በላይ ነው የተዘረፈው እየተዘረፈም ያለው ከመንግስት ጋር ነው እኮ የምዘርፉት
ታዲያ የለቺሳ ልጅ ወንጌል አይሰበክ እያልሽ ነው ዮዲት ጉዲት ማለት አንቺ ነሽ !!!
ዶክተር መስከረም አረፈሽ ተቀመጭ ልመከረሽ ይሄ ሲኖዶስ ጥቁር ልበሱ ቤተክርስቲያን ተወረረች ተደፈረች ብለው ልጆቹዋን አነሳስተው ሲያበቁ ዞረው እነሱ ገጠሙ ጥቁር ለባሽ ከስራ ተባረረ ተገደለ ከዚያስ አንድም አባት ዞር ብሎ አላያቸውም ሚበሉት የለ ሚጠጡት የለ በቃ ተረሱ ቤቱ ይቁጠረው እነሱ ዞረው ገጠሙ የቅኖናም ጥሰት አልተደረገም አሉ አሁን ደግሞ የኑሮ ውድነቱን ለማስረሳት ይሁን የፋኖን ጀብዱ ለማረሳሳት ይሁን ሲኖዶሱ ተነስቶበታል አጀንዳ ተሰቶት😎እኔ የዚህን ሲኖዶስ መጨረሻ ከእግዚአብሔር እየጠበኩ ነው አንጀቴማ እዳረረ አይቀርም ይታከማል በጊዜው🕓 🙏
አሪፍ.ቢዝነስ.ትሰራላችሁ.በቤተክርስቲያን.ትታጨዳለህ
ለአንድ አመት አይደለም አስር አመትም በጀት ባይመደብም በቂ ጉቦ ሰለምትበሉ አይቸግራችሁም ።
ወንጌል ኢየሱስ ነዉ እሱን ሸፍናችሁ ወንጌል የለም ። ስብከት የተሰቀለው ክርስቶስ ነዉ። ማንኛውም እግዚአብሔር የፈጠረ ሁሉ ክብር ፣ ስብከት ና ዉዳሴ አይሹም። ወንጌል ኢየሱስ ነው።1. አብ እሱን ስሙት አለ፣2. ብጸዕት ድንግል ማሪያ እሱ የሚላችሁን አድርጉ አለች3. ሐዋሪያቶች ኢየሱስን ሰበኩ።
ግቢ ገብርኤል አባቴ ጭራሽ😂😂😭😭 ኧረ ከቀልባቹ ሁኑ መረን አትውጡ ባካቹ??... አንዱ ባለፈው እሸቱ መለሰ እያለ ዘፈነ አጨብጭባቹ ተቀበላችሁት ኧረ ምን እየሆናቹ ነው መለስ ሰከን በሉ እስቲ? ምላስ ሁሉ የእግዝአብሔርን ክብር ይናገራል ይላል እናን በፍጡር ፍቅር አሳበዳቹ እኮ ሰይጣን።
Ere besmeam lemin metesaseb akaten ginn
Gibi Gebreal… I am skeptical of what you were promoting.
Tiyaki le Abatoch mindin nw yemismachew Mihimenu ke atibiyaw be zedi eytfnakel sibarer? Min eyhon endale algebachewem weys endigbachew alfelgum?
ያኔ፤ የኦሮሞና፡ የትግራይ፡ ቤ/ነት፡ ሊመሰረት፡ ነው፡ ሲሉ፤ እግዚአብሔር፡ ቤቱን፡ ሊያጠራ፡ ተነስቷል፡ አልኳችሁ!!!
Yefanose ke oromo ketgrie werdu zerejenete anefelegeme ok
የገዳሙን ያካወንቱን ስም ንግውሩን
Debate wust, ye kibirina yewurdet ikawoch yigegnalu teblo yetetsafew yihew new malet newina 🥱
አርአያ፤ ሰላምታህና፡ ምርቃትህን፡ ደስ፡ እያለኝ፡ ተቀብያለሁ! ተባረክ፡ ሰላም፥ ጤናና፡ ጸጋ፡ ይብዛልህ፤ ወገኖቼ፡ በርቱ!!!
@@junefirst500 th-cam.com/users/livessO1rFXZM30?si=UEvef4RQ4Fb8zyBk ትኩረት ይስጠው አንገብጋቢ ነው
ዶር መሠረት ለችሳን ገና የዩኒቨርስቲ ተማሪ ሆና ነው የማውቃት(በሚድያ).በሀይማኖት ዙሪያ ገና ወጣት ሆና ስለ ኃይማኖት ያላት እውቀት በጣም የሚያስደምም ነበር።አሁንማ አይነገርም።እና አኔ ከማወቄ ቃቸው ድንቅ የኃይማኖት ሰዎች አንዷ ዶር መስከረም ነች ።ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣት።
Amen , she is amazing . God bless her .
እረ የአዲስ አበባ ህዝብ መባችንን ለገጠር ቤተክርስቲያን እና ለደሀ እንስጥ
እውነት እውነት እውነት ነው ስለ አስራቱ ነገር የምናደርገው ይሄንኑ ነው ወንድማችን
አርዓያ ወንድሜ ሆይ እጅግ በጣም አዛኝ እና ጠንካራ ትንታኔ የማቅረብ ችሎታህን አደንቃለሁ። በርታልን። እኔ ብዙ ጉዳዮችን በአንተ አማካይነት ተረድቻለሁ ምን ታዘብኩ መሰለህ ጉዳችን ተዘርዝሮ የማያልቅ አስደናቂ ፍጥረቶች እንደሆንን እንዲሁም ዘመኑ የጣር ዘመን ላይ ደርሰናል ብዬ እንድረዳ እረድተኸኛል አመሰግናለሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናው ወንድማችን አርያ ተባረክልን በርታ❤
I respect Dr. Meskerem Lechissa. Keep going!!!
ኦርቶዾክስ ተዋህዶ ምነታችን እና ቤተክርስቲያናችን ሀብታም ለሁሉም እኩል ደራሽ ናት እምነታችን ሃይማኖታችን ከተጣመረ እንኳን ላመንባት ለሁሉም ኢትዮጵያውያን በረከት ናት አንድም ለማኝ ሳይኖር በበረከትዋ ታጠግባለች ሀገራችን እንኳን በህዝቧ ልትበደር ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለሌላ ዓለም ትተርፋለች ነገር ግን ክጅምሩ እየሱስሕ ክርስቶስ ካላስተዳደረን አባቶቻችን ፈሪሃ እግዚአብሔር አምላክ ከሌላቸው ምን ይደረጋል ይህንን ስል የታላቁ የልዑል እግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ መንፈሱ ያደረባቸው አባቶች የሉም አይደለም አሉ እነርሱ በፆም በፀሎት በሱባዔ ላይ ናቸው ተስፋ አለኝ ፈጣሪ ጽዋውን እስኪሞላ ድረስ ነው ኃይል ክብር ምስጋና ይግባው አሜን ❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉 ምሕረት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ለምድሪቱም ይሁን
Justice Justice Justice for heven all children's and women's 🙏 🙏🙏🙏🙏
መመርመር አይደለም መበርበር አለበት እነ ሆድ አምላኩ እውነት እግዚአብሔር ይፍረድ አርአያ በርታ የእውነት አምላክ ቤቱን ያፅዳልን አሁንም ማን ምን እንደሆነ እያየን ነው
ለመሆኑ ማን ጨዋ ሆኖ ማንን ሊመረምር ነው??? ጥቁር ለባሽ ፓፓሳት በዶላር ሚከራይ ቤት በሽ በሽ አይደለ እንዴ?😏
ምንም አልገባኝም የምታወራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የራሷ የሆነ አሰራር አላት ሁሉም ነገር እኛ ነን የምናውቅላት አትበሉ የመጣንበት መንገድ በጣም ከባድ ነው ግን ይሁሉ አለፈ ዛሬም ያልፋል አንድ ነገር አንርሳ አባቶች ናቸው በእግዚአብሔር የተሾሙ ደረጃችንን እንወቅ ሲጀመር የውስጥ አሰራር ወደ ውጪ መውጣት አልነበረበትም ከወጣም ደግሞ እኛ ምንም ማድረግ እንደማንችል አውቀን አምላክ ለአባቶቻችን መስማማትን እንዲሰጥ መፀለይ ነው የኛ ስራ እንጂ ወደላይ ወቶ መዝለል ለመሰበር ነው ይቅር ይበለን አሜን
መከበር የሚገባቸው መለየት ካልቻልን :: ሙስና ብቻ አይደለም :: በትንሽ ጥቅም ነፍሰ ገዳይ ካህናት እና መንኮሶሳት ተፈጥረዋል ::
ይህን ልታገል የሚቺል ክርስቲያን ማብቃት ካልተቻለ :በየቤ ክርስትያን የምናየው ነገር እጅግ አሳዛኝ ነው ::
ፈጣሪ ቤቱን ያጸዳል።የቤተክርስቲያን አገሰሶች ባርከውንም በረከትና ጽድቅ የለም።ሕዝቡ ታግሎ ከቤተክርስቲያን ማስወገድ በሙስና የዘረፉትምና ያፈሩት ሐብት መውረስ አለበት።ግን የሕግ አካሉም ተካፋይ ስለሚሆን አስቸጋሪ ያደርገዋል።በየክልሉም ይህ ተግባር አለ ።እኔም ውስን ማስረጃዎች አሉኝ
Thank's!
ጀግናውወንድማችንአርያተባረክወድማችን
በርታ❤❤❤❤❤❤
Amennnnnnnn amen amen 🙏
የፒያሳም ፣ የቄራም፣ የየካም እንዲሁም የሌሎች ሰፈር ሰዎች እንዲህ ነው ያለቀሱት። እግዚአብሔር አምላክ ፈጥኖ ይድረስልን።
አርአያ አባ ህፃንንም ጨምሮ 2V8 መኪና የታየው ሌላውን እግዚአብሔር ይወቀው ከየትስ አምጥተው ነው የጉዞ ወኪልስ የሚከፍቱት ሌሎች መነኮሳት ካህናት እኮ ደሞዝ አነሰን ኑሮ ከበደን ይላሉ እሳቸው ግን በሰው ደም ቀልደው ግደሉ ብለው ከመንግስትና እጅና ጓንት ሆነው አሁን ላይ ደሞዜ ይበቃኛል ይላሉ ሁሉም አባቶች ደሞዛችን ይብቃን ለምን አላለም እና አባ ህፃንም ይፈተሹ
የዲሲው አባፋኑኤል በዶላር ሚከራይ ቤት አላቸው ምን ያስደንቃል ከላይ እስከታች በሌባ የታጠረ ነው
እግዚአብሔር አይሳሳት አለው ምክንያት☝
የኔ ጌታ ለካ ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ ነህ! እኔ ድሮ ከዛ ኣሽከር ከሆነው ስዩም ጋር ነበር የማይህ እሱን ማየት ሳቆም ኣንተንም ቆይቼ ነበር ካየሁህ anyway I just subscribed to ur channel! በርታ የተዋህዶ ልጆች ከጎንህ ነን
በጣም ያሳዝናል ሰው እኮ መሔዱ ብቻ ሳይሆን ያው አንድ ሆኖ የኖሩትን መበታተንም ቤተ ክርስትያንንም ማዳከም ነው የተያዘው እግዚአብሔር እሱ ይይ
ክርስትያን የሆንን ሁሉ እውነት ለእግዚያብሄር ካደርን ለደሀ ፆሙን ለሚያድር ነው የእግዚአብሔርን አስራት መስጠት ያለብን ለማንም ሰንጋ ቄስ ነኝ ባይ መስጠት እራሱ ሀጥያት ነው
በተቃራኒው አለመማር አለማወቅና አለማንበብ እንደ ጥላቻ መንፈስ መፈንጫ ነው!
አለማንበብ አለማወቅን መምርጥ ነው!አለማወቅ መነሻውም መድረሻውም ደግሞ ድህነትና ውድቀት ነው!
በእውቀታችን ድህነታችንን ማሸነፍ አለብን!የኢትዮጵያ ምሁራኖች ግን ከድህነት ሊወጡ ቀርቶ ራሳቸውንም ሕዝብን ለድህነትና ለመከራ ዳረጉን!
በግልፅ አማርኛ አለማንበብ ከስልጣኔ መራቅ ነው!ህልምና ራዕይን ማጨናገፍ ነው!ይህ ደግሞ የሰው ልጅ የመጨረሻው የሰውነት ዝቅጠት ነው!
የኢትዮጵያ ሰራተኛች ከችግርተኛ ወደርሃብተኛ ተሸጋግሯል!(ዶ/ር ሰይፈ ስላሴ በ2016 ዓ.ም)
ንፁ. አባቶች. አሉ ባለጊዜዎቹ. ናቸው በጠራራ ፀሀይ. አገሪቷን. ራቁቷን. ያስቀሯት. 😢😢😢😢
ዘረኝነትን ለምን መናገር ፈለክ?
አንተ ስትናገር ሌላውም እንደሚናገር አስተውለሃል?
የእምነት ቤታችን ውስጥ ዘረኝነትን ባናመጣ መልካም ነው።
ከተማ መሻሻል ማለት ከንቲባዋ እንዳደገችበት የገጠር ቡናቤት ቢም ላይት ማብራት አይደለም መጀመሪይ ኢኮኖሚዪ ላይ መሰራት ጥሩ ፓሊሲ መቅረፀ ነዉ ማፈናቀል ነዉ የህ ግድ የለም የጁን ያገኛል
የኖሩበት የተወለዱበ ትሰፈር ለቆ መሄድ በጣም ቅር ይላል እግዚአብሔር የዚ ሁሉ ሰው እንባ ፈሶ ዝም አይልም አንድ ቀን ይፈርዳል የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ እስኪጣራ ህዝቡ ለምን
ለቤተ ክርስትያን ገንዘብን ይሰጣል ለምን ለሚበሉት ላጡና 0:15 0:15 0:15 ችግረኞችና ለገዳማት አይሰጡማት!!
የአአ ምዕመን ለቤተ ክርስቲያን አስራት በኩራት በአአ ውስጥ መስጠት መቆም አለበት! እግዚአብሔር ቁጣው ይገለጥ!
ቀበና መድኃኔዓለም እንድሁም ቀበና ኪዳኔ ምህረት ሰው አልባ ሆነዋል የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይታደገን
ቦርሳን ዚፕ ዘጋ አድርጎ ፀሎቱን መካፈል የግድ ብር መሰጠት የለበትም ::
መስከረምን እኖዳታለን በጣም በጣም !!!
አሜን አሜን አሜን
ሰላማችሁ ብዝት ይበል እያላችሁ ይሄው ሰላማችን አጣን! (ብዝት ይበል ስትል )ይሳሳ :ይመንምን : ይክሳ እያልክ እንደሆነ አልገባህም ወይም ለአማርኛ ቋንቋ ድንግል ነህ ማለት ነው::
ሰላማችሁ ይብዛ: ይዳብር :ይጠንክር :ይትረፍረፍ :ይሻሻል ወዘተ ብትል ኑሮ እኔም አሜን እል ነበር::
Selam le Ethiopi
ግን እኮ አካባቢው መፅዳቱ በጣም ጥሩ ነው አንድ ሽንት ቤት ለ20 በወረፋ ከመጠቀም ይሻላል
ወይ. ጌታ. ሆይ ለሁሉ. ዋጋ. የሚሰጥ አምላክ. አለ 😢😢😢😢
ሰላም አርአያ
Gebereal team run yasayenal
አራያ በእውነት ነው የምልህ የገዘብ ያለህ የሚሉበት ጊዜ ይመጣል
ኣርአያ እንኳን ከነበርክበት(አልዘረዝርም) ወጥተህ ለዚህ በቃህ 🎉🎉🎉
ኦሮሞዎች ስልጣን ከያዙ በሆላ ሀገሪቱን በሁሉም ዘርፍ አጨመላለቋት አርክሷት አቆሹሿት ምን ጉድ ናቸው እግዚአብሔር ይንቅለልን
አሜን 🙏🙏🙏
ኢትዮጵያ በርሀብ ከሚስቃዩ ሀገሮች ከአለም አንድኛ ናት በተለይ አብይ ከመጣ ጅምሮ
@@AbiyAhemdundected
You are so ignorant, 1st. Ethiopia is not top of the poor country 2nd Dr. Abiy is not the reason. Don’t be delusional
Egzabher Eredtone andea mewakru bizerega hulume tseti yilale. Bertuna Abune Abrehamen enagez betechristanen Enadinate.
ከቤተክርስቲያን የሚበልጥ ምን ጉዳይ ምን የሚያሰቆጣ ጉዳይ ሊኖር ነው ?? መቼነው በዛ ይበቃል የሚባለው??አልበዛምወይ??
ይህን ምስኪን ህዝብ እንደዚህ እያስለቀሰ ያለው የሳጥናኤል መልዕክተኛ ውስጡ ደስታ ይሰማው ይሆን? አቤቱ አምላኬ ሆይ ፈቃድህን ለማድረግ ከቶ ለምን ዘገየህ?????!!!!😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሁሉም ደብሩን ለቆ ሲሄድ ያማል ምነው ከሰው መንገድ በለጠ እግዚአብሔር አምላክ ይጎብኘን
መልካም ወንድሞች አገግሎት ነው 20:14 የቤ/ከ ፍቅር ነው ግን እነ 20:14 ሱ አጠፉ እኛስ ለማነው social media የኛበ በበውጣ በውስጥ ብንጨርስ እነሱን ብቻ ሳይሆን
ቤክ እና ክብሯን ተከትን እባካችሁ ከናንተ ባላክም ከተሳሳትኩ አርሙኝ ይቅርታ
ቤተ ክርስቲያኗ እንደ መንፈሳዊነቷ፤ለተጎዱና ለተቸገር የሚጠበቀውን ያህል ስትረዳ አይታይም፤ለምን?አንድ አንድ አባቶች ግን የተንደላቀቀ አለማዊ ቤትና በዘመናዊ ቁሳቁስ ያሸበረቀ ኑሮ ይገነባሉ።ለሰላም መስበክ የሚገባት፤አልፎ አልፎ በውስጣቸው የጥላቻና የልዩነት አስተሳሰብ ሲንጸባረቅ ይስተዋላል፤ለድፍረቴ ይቅር በሉኝ፤ግን ሀቁን የምታውቁት ነው፤ይታሰብበት።የብዙ ምረዎች ናችሁና ልዩነትን አስወግዱ።
የአዲስ፡አበባ፡አለቆችና፡ፀሐፊዎች፡አካውንታቸው፡እንዲመረመር፡እና፡መንግስት፡ሕግ፡ያስከብርልን፡በሕግ፡አምላክ፡
አራያ የሳሊተምረት አስተዳደር ከአባ እፃን ጋር ንክኪ አላቸዉ ሁሉቱ ይመርመሩ የሳሊተ ምህረት አስተዳደር ለአንድ ግለሰብ መኪና ገስተዋል የኤሌትሪክ መኪና ገዝተዋል ይጣሩ
ጤናህን ይስጥህ
አባ ህፃንም ይመርመሩ
እውነት በጣም ያቃጥላል
❤❤❤❤❤❤❤
👏👏👏👏👏👏👍
አባቶች ናቸዉ ቀማኛ😢😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል የኖሩበትን ቀዬለቆመሄድ 😢😢😢
እጅግ በጣም
ቤተክርስታን የከበባት ወንበዴ ነዉ እባካችሁ ለነፍስ ከፈለጋችሁ ገጠር ቤተክርስታንና ገዳማት ስጡ
Igzio meharene kiristos 😭
አባ አምሀ እየሱስ ያሉት እየሆነ ነዉ የተሰገሰጉት አባቶች ተኩላ ናቸዉ ብለዉ ነበር ይገርማል
አራያ ኦርቶዶክስ ሁለተናዊ ታዶሶ ውስጥ መግባት አለባት ከተሰማቹ በዚላይ እንዲሰሩ ምከራቸው አባቶችን አለበለዚያ በመጨቃጨቅ እና በመወቃቀስ ምንም ለውጥ አያመጡም ይባስ እዝቡን ይጎዳሉ እነሱ ስለምህመኑ ዴንታ የላቸውም
አዲስ አበባ ሐገረ ስብከት ጥቁር ለባሽ ካድሬዎች በዝተዋል!!ምርመራ ብቻ አይበቃም እስራትም ያስፈልጋል!!
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Lefilafiwoch hula min ale eshi bilu lebetekiristianua kibiri silu betam yileyalu
አቡነ ሄኖክ የተባለው ስው እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን የስንበት ተማሪዎችን ስንት ጊዜ አስቃይተዋቸዋል ከመታረድ ተርፎ እድሜ ቢስጠው እንደ መጣ አዲሱ ሚካሄል ከዚህ በኃላ ቶሎ ነው ታቦት የሚገባው ስለ እለት ነው
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይመስክርምን ለቺሳን ምዝለሉን ያስተዋልኩት እኔ ብቻ ነኝ?
Protest የሚለዉ ቃል በራሱ ሲፈተሽ እኮ በመቃወም ላይ ብቻ የተመሠረተ ነዉ አማኞቹም ቋሚ ሥራቸዉን ስለ እግዚአብሔር ቸርነት መማርና ማስተማር መሆኑ ቀርቶ ኦርቶዶክስን በማብጠልጠል ብቻ እንዲኖሩ አስገድዷቸዋል !
😢
የገርጅ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስትያን አስተዳዳሪም ቀሲስ ሰለሞን በቀለ ይባላሉ ከቦሌ መድሀኒያለም አስተዳደር ተቀይረው ነው ወደዚህ የመጡት ብዙ ቤት አላቸው በተለይ ኮደምንየም በጣም ቆንጆ መኪና አላቸው ሁለት ልጅ የወለደችላቸውን ሚስት ደብድበው በጠራራ ፀሀይ ከመኪናቸው አውርደው ሆዷን ረግጠው ሀያ አራት ኮደሚንየሚ ጥለዋት ከልጆቻ ጋር ትኖራለችስ ሰላም ትባላለች እሳቸው ገርጂ ይኖራሉ ይቻላል ወይ? ጉድ ጉድ ጉድ😢
ይቅርታ የሚጠይቀዉ የሚችለወን ክፋትናፐመርዝ ረጭቶ አልሳካ ሰለዉ ነዉ የሄ ጨካኝ የልጅን መቃብር ያላየ ለቅሶ ያልደረሰ የልጄ ፍትህ ይላ???
እባካችሁ ሥጋዊ ጫና፣ሥጋዊ ብርታት፣ሥጋዊ፣---- እኔም እናንተም ሁላችንም እንቀንስና ለይሁዳም ጭምር ሳይቀር የተሠቀለውን ጌታ እናስብ፤የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት እራሱን ሊከላከል ዘራፍ ሲያንሰው ነው ከተሸከመው ----- አንፃር፤እኛ ግን ሁሌ በክርስቶስ አዲስ ሆነን አንረጋጋና መፍቴው ላይ እናተኩር፤እውነት ነው ችግሩ አፍጦ የወጣው ግን ወደ መፍቴሄው ሰለተጠጋን ነው።
ሲጀመር ፕሮቴስታንቶች ወንጌል ወንጌል የሚሉት እነርሱ በአዳራሻቸው ተረት ተረት አውርተው አይደል የሚለያዩት ለነገሩ ምን ያውቃሉ ኮመዲያን ናቸው
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
መረጃውን ማድረስ ብቻ አይበቃም በተለይ በኮሪደር ልማት እየተባለ ምእመናን ከቤተ ክርስቲያን ማራቅ ስለሆነ። ይህን ግፍ መቃወም ያስፈልጋል። ይህ ልማት አይደለም። ከቻልክ የቤተ ክርስቲያኑንን ዙሪያ ሳይለቁ የሚኖሩበትን ዘዴ መፍጠር። አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ስለነዚህ ምእመናን ምንም አይገደውም። ገንዘብ ግን ከነዚህ ምስኪን ምእመናን ግን ይቀበላል።
ሲጀመር እነሱ ለእጻኗ ሞት አስበው ሳይሆን አጀንዳቸው ሌላ ነው
Kirsteyan yemebal
Be Ethiopia Moder endaynor
Yewistm yewechm Telat deva new‼️‼️‼️
ምን ማለትነው ግቢ ገብሬኤል አባቴ ብሎ መዝሙር ነው ዘፈንነውእስኪ አስረዳን አራያ
Familehene teyeke gebie geberile abatie mene tameralachu orthodoxe wedfite❤
ሺቀላ
😭😭😭😭😭😭😭
የሌቦች ስብስብ ነው።
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ግቢ ገብረኤልን ይዛችሁ ወደሚትሄዱበት ተሰደዱ እንጂ ስለምንስ ግብ ገብረኤልን ለአብይ ትታችሁ ትሰደዳላችሑ!
Wendmachen E/r yitbkigh
ሊላ ቦታ የተቀረሸን አንተ ደሞ መድገምህ ያሥጠላል ተለወጥ
የእውነት ስሜቴን መግለፅ ያቃተኝ ክስተት ነው
ግን ለምን?
Gibi gebirieal isu yiketelachu
ቤየፌርማታው ጩኸታችው ሰለቸን!!!
ሃይማኖት ያደነዘዘው ሕብረተሠብ ያለው ማንነበር??
Kotetam
አረ ያንሳል ከዝያም በላይ ነው የተዘረፈው እየተዘረፈም ያለው ከመንግስት ጋር ነው እኮ የምዘርፉት
ታዲያ የለቺሳ ልጅ ወንጌል አይሰበክ እያልሽ ነው ዮዲት ጉዲት ማለት አንቺ ነሽ !!!
ዶክተር መስከረም አረፈሽ ተቀመጭ ልመከረሽ ይሄ ሲኖዶስ ጥቁር ልበሱ ቤተክርስቲያን ተወረረች ተደፈረች ብለው ልጆቹዋን አነሳስተው ሲያበቁ ዞረው እነሱ ገጠሙ ጥቁር ለባሽ ከስራ ተባረረ ተገደለ ከዚያስ አንድም አባት ዞር ብሎ አላያቸውም ሚበሉት የለ ሚጠጡት የለ በቃ ተረሱ ቤቱ ይቁጠረው እነሱ ዞረው ገጠሙ የቅኖናም ጥሰት አልተደረገም አሉ
አሁን ደግሞ የኑሮ ውድነቱን ለማስረሳት ይሁን የፋኖን ጀብዱ ለማረሳሳት ይሁን ሲኖዶሱ ተነስቶበታል አጀንዳ ተሰቶት😎
እኔ የዚህን ሲኖዶስ መጨረሻ ከእግዚአብሔር እየጠበኩ ነው አንጀቴማ እዳረረ አይቀርም ይታከማል በጊዜው🕓 🙏
አሪፍ.ቢዝነስ.ትሰራላችሁ.በቤተክርስቲያን.ትታጨዳለህ
ለአንድ አመት አይደለም አስር አመትም በጀት ባይመደብም በቂ ጉቦ ሰለምትበሉ አይቸግራችሁም ።
ወንጌል ኢየሱስ ነዉ እሱን ሸፍናችሁ ወንጌል የለም ። ስብከት የተሰቀለው ክርስቶስ ነዉ።
ማንኛውም እግዚአብሔር የፈጠረ ሁሉ ክብር ፣ ስብከት ና ዉዳሴ አይሹም። ወንጌል ኢየሱስ ነው።
1. አብ እሱን ስሙት አለ፣
2. ብጸዕት ድንግል ማሪያ እሱ የሚላችሁን አድርጉ አለች
3. ሐዋሪያቶች ኢየሱስን ሰበኩ።