Le itsan hevan fit Le itsan hevan fit 😭 Le itsan hevan fit 😭 Dimtsi hunulet fit feligulin ye Ethiopia izb zim atbelun😭yihe nager nage yenantem bet yimetal😢zim atbelun 😭 Fit Le hevan 😭😭😭
@Kalye mola:@Kalye mola:Justice for feben Justice for haset Justice for Mahlet Justice for grace Justice for Ayantu Justice for Ethiopian women Justice for mothers Justice for Ethiopian women and youth 😭😭😭
ሱስ ሆንክብን 👍👍
ምናልባትም የቤት የመጀመሪያ ወይም ከቤተሰብ ወደ ባህር ማዶ የወጡ ከሆነ በተልምዶም ሆነ በባህል መስጠት የውዴታ ግዴታ ሆኖበት እረጅም አመት አሳልፈው አሁን ላይ እጆት ላይ ያለውን እና መድረስ የፈለጉበት ቦታ እዳልደረሱ ከተሰማዎት ይሄ ስሜት ይፈጠራል በተለይ ያገዟቸው የቤተሰብ ሆነ የዘመድ አካል የተቀበለውን በምስጋና ወይም በዓይነት ለርሶም ውይም ለሌላ የቤተሰብ አካል እየቻሉ ካላደረጉ ይሄ ስሜት መፈጠር ይችላል እርሶግን ከመቀበል ይልቅ መስጠትን አብልጠዋል እና ብፁዕ ኖት እራሶን ይሸልሙ Thanks Mire
በጣም አመሰግናለሁ ዶክ/ር ጥያቄዬ በትክክል ተመልሶልኛል የእዉነት እግዚአብሔር ያክብርልኝ 😍😍🙏ብዙ ቀርቶልኛል ከዚህ በላይ እግዚአብሔር የምትመክርበት ጥበብና ማስተዋል ይጨምርልህ❤ 🙏
ሁሌም ድንቅ ምክር😍😍😍
ከመካከለኛው ምስራቅ ነው የምሰማህ የኢትዮዽያ ክረምት እንዴት እንደናፈቀኝ መሰለህ ዶ/ር ምህረት ብዙ ተምሬብሃለው አንዳንድ የምታነሳቸው ሃሳቦች በጥልቀት ጊዜ ወስደህ ብታሳውቀን ጥሩ ነወ በተለይ የራሳችንን ባህሪይ እንዴት መረዳት እንደምንችል እና ማሻሻል እንድንችል ደግሞ የሰዎችን ግብረ መልስ እንዴት ማስተዳደር እንደምንችል ከዛ ጥሩ ግንኙነት መፍጠር እንደምንችል ይበልጥ ደግሞ ከራሳችን ጋር ሰላማዊ እና ደስተኛ እንድንሆን የሚረዱንን ሃሳቦች ብታጋራን በግሌ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ🙏🏾
🙏🙏
ለሁላችንም ጥሩ ት/ርት ነው ።
Bless you more Dr.❤
እንኳን ደህና ቆየኸን ዶክተር። አዎ ቀኑ በጣም ቀዝቃዛ ነው። በበረዶ ውስጥ የሚኖሩ እንዳሉ ስንሰማ ትንሽ እንጽናናለን።
መልካም ሳምንት ለሁላችንም። ❤🙏❤
ዶክተር ሳቅህ ደስስስ ይለኝና እኔ ራሴ እስቃለሁ😂😂😂
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏
it is amazing
Doctor channeluko mnm eyadege aydelem lemn arif social media manager atanagrm
ዶ/ር ምህረት እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን
በጣም ጠቃሚ ጥያቄና ምክር ነው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ኡኑካን ደነ መጠክ ዶ/ር Thank you ዶ/ር
መግቢያ ንግግሮቹ በጣም ደስ ይላሉ
እናመሠግናለን ዶክተር
Thanks Dr.
Dr enamesgenalne
Thank you Dr Mehret!!
Dr Mehert betam ewodihalew, betam eyeteketatelkugn & bizu ewuket&tibeb eyetemarkugn negn. K100ken 100 tibeb jemro leguadegnoche share adirgyachew bebzu eyetetekemu new. degimom abren enezn hasaboch na meredatoch enweyaybachulen.
Blessings !
ዶ/ር ሁሌ ቪዲዮክን ላይክ አረጋለው ብዬ እየረሳው ተቸግሬ ነበር።የዛሬው ትምርት ግን እንዳረሳ ጠቅሞኛል ።❤❤❤❤
Enameseginalen Dr
Selam ,tell us about self control .....ena ur videos are so helpful enamesegenalen
Tank you d/r 😊
Thank you doc. 🙏🏼❤🙏🏼
ዶክተር ጥያቄ ልጠይቅዎ ፈልጌ እንዴት ነው ሀሳቤን/ጥያቄዬን ልጠይቅዎት የምችለው ?
Thanks 🙏
❤❤❤
dr, ene , degemo yatenawete ersalewe, ebkhne advice argene. good bless you and your fmily
🙏🙏🙏
Le itsan hevan fit
Le itsan hevan fit 😭
Le itsan hevan fit 😭
Dimtsi hunulet fit feligulin ye Ethiopia izb zim atbelun😭yihe nager nage yenantem bet yimetal😢zim atbelun 😭
Fit Le hevan 😭😭😭
በነገራችን ላይ በተወሰነ መልኩ መርሳት የራሱ የሆነ ጠቀሜታም አለው። የሰው ልጅ ያሰባቸውን ክፉ ነገሮች ባይረሳ ምድር በክፉ ነገር ትመርዝ ነበር።
@Kalye mola:@Kalye mola:Justice for feben
Justice for haset
Justice for Mahlet
Justice for grace
Justice for Ayantu
Justice for Ethiopian women
Justice for mothers
Justice for Ethiopian women and youth
😭😭😭
The mentor of Bob proctor, Napoleon Hill died broke. Do you know that?
❤❤❤❤