Lezelalem Azeb Hailu ለዘላለም አዜብ ኃይሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2024
  • አዜብ ኃይሉ
    ለዘላለም!
  • เพลง

ความคิดเห็น • 107

  • @TsedekeYacob
    @TsedekeYacob 18 วันที่ผ่านมา +5

    ህይወት ሲዘመር አገልጋዩም ተገልጋዩም ይፈወሳል!!! በጣም ነዉ የምወድሽ የማከብርሽ! ጌታ ዘመንሽን ይባርክ!!!!❤❤

  • @Aduna5fh1se8n
    @Aduna5fh1se8n หลายเดือนก่อน +28

    7:09 እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራም ቀንም መሸሸጊያ ነው በእርሱ የሚታመኑትን ያውቃል። ትንቢተ ናሆም 1:7

  • @Ephrame1
    @Ephrame1 หลายเดือนก่อน +10

    ሌላዉ እኮ አልቻለም ❤❤❤ እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነዉ azeb you are our blessing ምን አይነት የ ዝማሬ ፀጋ ነዉ እንወድሻለን

  • @mahderaddisu
    @mahderaddisu หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ለዘላለም በክብር ዙፋንህ ላይ ያለህ ሁልጊዜ አዲስ ነህ ከቶ አታረጅም ሀሌሉያያያያያ እሰይይይ እልልልልልልልል
    አዜብሻ ተባርከሻል ፀጋ በዝቶልሻል ሁኔታን ጠላትን ሳትሰሚ ሁልጊዜ እንደ ዳዊት ዉድ ብርቅ ለሆነ በክብር ላሸበረቀ ለአምላክሽ ለእግዚአብሔር ተቀኚለት
    ተባረኪ እህቴ አወድሻለው

  • @bhaile688
    @bhaile688 3 วันที่ผ่านมา

    Amen!🙌🙌🙌
    ለዘላለም በክብር ዙፋን ላይ
    ለዘላለም በሞገስ ያለኸው
    ለዘላለም ከቶ የማትዝል
    ለዘላለም ደግሞ ማታረጀው
    ለዘላለም በቅድስናህ
    ለዘላለም መሳይ የታጣልህ
    ለዘላለም አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ
    ለዘላለም አንተ ብቻ ነህ
    ሌላውማ እኮ አልቻለም ሌላውማ ዝሏል
    በሞት ተሸንፎ ከመቃብር ውሏል
    ሌላውማ እኮ አልቻለም ሌላውማ ደክሟል
    በሞት ተሸንፎ ከመቃብር ውሏል
    በሰማይ ላይ መቀመጫ ዙፋን ያለህ አንተ ብቻ
    ምድር ደግሞ የሆነችው የእግሮችህ መረገጫ
    በአንድ ጊዜ ሁሉ ቦታ የምትገኝ አንተ ብቻ
    የእኔ ንጉስ የእኔ ቅዱስ እግዚአብሔር አንተ ብቻ
    ለዘላለም በክብር ዙፋን ላይ
    ለዘላለም በሞገስ ያለኸው
    ለዘላለም ከቶ የማትዝል
    ለዘላለም ደግሞ ማታረጀው
    ለዘላለም በቅድስናህ
    ለዘላለም መሳይ የታጣልህ
    ለዘላለም አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ
    ለዘላለም አንተ ብቻ ነህ
    ሌላውማ እኮ አልቻለም ሌላውማ ዝሏል
    በሞት ተሸንፎ ከመቃብር ውሏል
    ሌላውማ እኮ አልቻለም ሌላውማ ደክሟል
    በሞት ተሸንፎ ከመቃብር ውሏል
    የአዕላፋት መላእክቶች ክብር ስግደት ለአንተ ብቻ
    የሰው ልጆች ሁሉ አምልኮ ይገባሃል ለአንተ ብቻ
    የአለማት ሁሉ ሰሪ ስለሆንህ አንተ ብቻ
    ጌታችን ሆይ ለዘላለም ክብር ይሁን ለአንተ ብቻ
    አንተ ጌታ ነህ
    አንተ ንጉስ ነህ
    አንተ አምላክ ነህ ለዘላለም
    አንተ ቅዱስ ነህ
    የመልካምነትህን ብዛት የበጎነትህን ዳር
    ማንስ ተናግሮ አበቃው ማንስ አቆመ ከመቁጠር
    ትላንትም መልካም ዛሬም መልካም
    ለዘለዓለም መልካም ነህ
    አንተን ውዱን ክቡር ጌታ
    ከማንስ ጋር ላስተያይህ
    አንተ መልካም ነህ
    የእኔ ጌታ አንተ መልካም ነህ
    ለእኔ መልካም ነህ
    ሁል ጊዜ ለእኔ መልካም ነህ

  • @Mimitwa
    @Mimitwa หลายเดือนก่อน +3

    አዜቤ የኔ ብርቱ ዘማሪ። እየጨመረ የሚሄድ ሞገስ አለሽ። መዝሙሮችሽ ሁሌ ጆሮ ብቻ ሳይሆን ልብ ይገባሉ። የትህትና እና የቅንነት ልብሽ ፀጋሽን እንድትጠብቂ ረድቶሻል። አይወሰድብሽ ፀጋ ፣ ሞገስ ብርታት መንፈስ ይብዛልሽ። i love you so much

  • @ribikadaniel3847
    @ribikadaniel3847 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ለዘላለም በክብር ዙፋንህ ላይ ያለህ ሁልጊዜ አዲስ ነህ ከቶ አታረጅም, ሌላዉማ እኮ አልቻለም በሞት ተሸንፎ መቃብር ዉሏል!! አሜንንን ተባረኪ💤💤💤👋👋👋🙏🙏🙏

  • @tesfanshabirhm6310
    @tesfanshabirhm6310 12 วันที่ผ่านมา

    ክብር ከሰማይ ክብር ካምድር ባተች ይድረስ ኢየሱስ ክርስቶስ 🙌🙏❤❤❤

  • @sitotayohanis1847
    @sitotayohanis1847 หลายเดือนก่อน +3

    ሞት ስለከለከላቸው አልቻሉም እርሱ ግን ለዘለዓለም የሚኖር ስለሆነ ❤❤❤❤❤ ጸጋ ይብዛልሽ

  • @natyworku7413
    @natyworku7413 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት አዚቲ አንቺ ላይ ያለው የጌታ ቅባት በዝማሬዎችሽ ረሰረስን
    አቤት ስለ እግዚአብሔር ማንነትማውራት እንዴት ያኮራል ያስመካልም
    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ
    እጅግ በጣም ነው የምንወድሽ

  • @meseret5776
    @meseret5776 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለሕግዚያብሔር ይሁን እህቴ በብዙ ተባረኪ🙏❤❤❤❤

  • @heavenwondmkun1996
    @heavenwondmkun1996 หลายเดือนก่อน +1

    You are the best Azeb Hailu ስወድሽ ያንችን ዝማሬዎች ከነብሴ ነው የምሰማቸው ተባረኪልን ከእግዚአብሔር ጋር ቀጥታ የማውራት ያህል ነው የሚሰማኝ ይጨምርልሽ ጌታን ከዚህም በላይ ግለጭው ያብዛልሽ አንቺ ብሩክ የእግዚአብሔር ሴት

  • @KidusAnteneh
    @KidusAnteneh หลายเดือนก่อน +3

    አዚ አንቺ እኮ ከጌታ የተሰጠሽን ድንቅ ስጦታችን ነሽ እንወድሻለን ተባረኪልኝ ❤❤❤

  • @MinjaShamena-hw5nh
    @MinjaShamena-hw5nh หลายเดือนก่อน +1

    Ufffffff anchi biruk set zemenish belimilame yileq🙏🙏❤️❤️🥰😘

  • @yabejesus77
    @yabejesus77 หลายเดือนก่อน +7

    የተባረክሽ እህት ዘመንሽ ይለምልም እንወድሻለን❤👏

  • @mercyabate2440
    @mercyabate2440 หลายเดือนก่อน +3

    Aziyeeee beqa eko ye qene sew nesh degmo getan lezelalem belen lenzemer new geta yebarek.
    Betam wedeshalew

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn หลายเดือนก่อน +2

    Yesss እግዚአብሔር ብቻ ትልቅ❤❤❤❤❤❤❤amen. Amen 🙏

  • @matitube6776
    @matitube6776 หลายเดือนก่อน +5

    Dear Aziti, I have been listening to your songs since the first day. I was near you when you came to worship at meskel adebabay and during dink sitota in Tor Hailoch full gospel church. I always prayed and still praying to one day worship with you in one stage. I really have respect for you and hope we burn in holy spirit one day at one stage, but I don't know when it will be. I am just waiting and praying. Stay blessed!

    • @Fepen-g9k
      @Fepen-g9k หลายเดือนก่อน

      3:23 3:23

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn หลายเดือนก่อน +2

    Yesss እግዚአብሔር ብቻ ትልቅ amen 🙏 amen 🙏 ❤❤❤❤❤

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ክብር ይሁን ለአንተ ብቻ ጌታችን ሆይ እልልልልልልልልል ሃሌ ሉያ እሰይ አዚቲ ብሩኳ እህታችን ፀጋው ይብዛልሽ❤❤❤

  • @singerbirhanwmedhinofficia7946
    @singerbirhanwmedhinofficia7946 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን 🙌🔥🙌
    አዚ እግዚአብሔር ይባርካሽ
    ምን አይነት መንፈስ ነው ሀሌሉያ 🥹🤲

  • @Wassie12
    @Wassie12 หลายเดือนก่อน +1

    Wow, ድንቅ ነው! ኢየሱስ ጌታ ነው! ተባረኪ አዚ

  • @ferhiwotsolomon1467
    @ferhiwotsolomon1467 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ደርባባ እህት እንዴት እንደምወድሽ ተባረኪ👏👏👏👏👏

  • @liliwina9768
    @liliwina9768 หลายเดือนก่อน +1

    አዜብዬ በቀን ውስጥ የማላቀውን ያህል ቁጥር እየሰማሁት ያለ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ጌታም የረዳሽ መዝሙር ስለሱ ማንነት ሲዘመር መቆምም አልችልም :: አንድ አስተያየት ያለኝ አዜብዬ እባክሽ አዲስ መዝሙርሽን ከድሮው ጋ አትቀልቅይው ይሄ ብቻውን በቂ መዝሙር ነው ግጥም ዜማ ምንጩ አያልቅብሽ አዲስ ስትቀበይ አዲሱን ስጭን የኔ ውድ :: በጣም እወድሻለሁ

  • @samrawit671
    @samrawit671 หลายเดือนก่อน

    ዋው መስማት ማቆም አቅቶኛል ልጅቷ ላይ የሚገርም መንፈስ አለ የሚጋባ ❤ተባረኪልኝ ጌታ ይሸፍንሽ በደሙ ስለማያልቀው ቸርነትና ምህረት ጌታ ይባረክ❤❤❤❤❤መንፈስ ቅዱስ ለሁላችንም በሚገባን መልኩ ኢየሱስን ያብራራልን❤❤❤❤❤

  • @ፊላደልፊያ
    @ፊላደልፊያ 9 วันที่ผ่านมา

    በእዉነት የዚህ 💫"ዘላለማዊ አምላክ"💫 አገልጋይ መሆን መታደል ነው💥✨😁

  • @yishaksabore3600
    @yishaksabore3600 หลายเดือนก่อน +4

    ውድ እህታችን አዘብዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ

  • @kalikidangetenet5660
    @kalikidangetenet5660 หลายเดือนก่อน +3

    ሌላዉማ እኮ አልቻለም በሞት ተሸንፎ መቃብር ዉሏል አሜንንን 🙏

  • @bereketderebe8948
    @bereketderebe8948 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን 🙌🙌🙌

  • @ruthadere7314
    @ruthadere7314 หลายเดือนก่อน +2

    Aziyee...Tebarekilgn ❤

  • @TesfahunpetrosForsido-te2mz
    @TesfahunpetrosForsido-te2mz หลายเดือนก่อน +2

    My god bless you more and more

  • @user-js1px5yf4g
    @user-js1px5yf4g หลายเดือนก่อน +2

    God bless you, Azeti. God is good.❤❤❤

  • @Jay.b10
    @Jay.b10 หลายเดือนก่อน +1

    You can't imagine how much love u More blessings and grace 🙏💗

  • @Dani_habeshawi_27
    @Dani_habeshawi_27 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ውድ ስወድሽ ዲቦራ

  • @meseleharbacho3110
    @meseleharbacho3110 หลายเดือนก่อน

    መዝሙሮችሽን በፍቅር ነው የሚወዳቸው አዚቲ😍😍
    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን 🙏 ጌታ መልካም ነህ

  • @johngona505
    @johngona505 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💖 ጸጋ የብዛልሽ

  • @DevaJ-qp8qi
    @DevaJ-qp8qi หลายเดือนก่อน +1

    God bless you more our blessed Singer Azeba ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @biniyammanayeofficialchann5740
    @biniyammanayeofficialchann5740 หลายเดือนก่อน +1

    በረከታችን ነሽ አዚታዬ🔥🔥🔥

  • @Alexjornalist
    @Alexjornalist หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርክሽ ውድ እህታችን

  • @eyujosh3566
    @eyujosh3566 หลายเดือนก่อน +1

    Amen. God bless you more...😍😍😍😍

  • @yeabkal1012
    @yeabkal1012 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ብቻ!

  • @amanuelkefyalew135
    @amanuelkefyalew135 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabareke ❤❤❤

  • @ruthasefa3182
    @ruthasefa3182 หลายเดือนก่อน +1

    Azbeye tebarekilen ❤

  • @TareLove
    @TareLove หลายเดือนก่อน +1

    Tebareki!!

  • @selamawitt.4412
    @selamawitt.4412 หลายเดือนก่อน +2

    Bless you Azebye ❤❤❤

  • @SelamawitBekele-rk8xm
    @SelamawitBekele-rk8xm หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤yene Azeb tebarekilign gn Ethiopian ney begeta .......

  • @hirutendera5181
    @hirutendera5181 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ምርጥ ተባረኪ እወድሻለው❤❤

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 16 วันที่ผ่านมา

    I THANK TO THE TRUE LORD IS FOR HE RETURNED MY MIND KNOWING TO EVERYTHINGS AND HE IS A LORD OF LORD FOREVER !!!

  • @DaggyI
    @DaggyI หลายเดือนก่อน +1

    Aziyee stay blessed❤

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 หลายเดือนก่อน +1

    Our blessing Azeb❤❤❤

  • @eyerusalemthomasofficial4886
    @eyerusalemthomasofficial4886 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareki ❤❤❤❤

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Azebya yetbarekshe🙏🙏🙏 ❤❤❤❤

  • @edengenet5529
    @edengenet5529 หลายเดือนก่อน +1

    Hallelujah!! ❤

  • @Burakzack
    @Burakzack หลายเดือนก่อน +1

    Ameeeen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻Tebarekilign

  • @HannaaZawudu
    @HannaaZawudu หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nz8vq3ir9n
    @user-nz8vq3ir9n หลายเดือนก่อน +1

    You are blessd ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @dgtt214
    @dgtt214 หลายเดือนก่อน +1

    God blessed ❤❤❤

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 27 วันที่ผ่านมา

    * THE GREATEST AND THE TRUE LORD OF JESUS RETURNED ME BY HIS MIGHTY MERCY OF THE LORD FOR HIS GLORY !!!
    * I TRULY THANK TO THE TRUE LORD FOREVER !!!

  • @astersamany2754
    @astersamany2754 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ameennnnn halleluja

  • @gospelmezmurtube
    @gospelmezmurtube หลายเดือนก่อน +2

    God bless you 🙏❤️

  • @NoahPaul-g9g
    @NoahPaul-g9g หลายเดือนก่อน +1

    😍😍😍😍😍 Aziye tsegaw yibezalish

  • @neatye1
    @neatye1 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት አዜብዬ ታድለሽ እንዲህ እያመለክሽ ትኖሪያለሽ ሀሌሉያ!!!

  • @Samuel-sp7jc
    @Samuel-sp7jc หลายเดือนก่อน +1

    Azu bereketachin nesh

  • @KibreAdy
    @KibreAdy หลายเดือนก่อน +1

    Tebarekilign

  • @Toprankertv
    @Toprankertv หลายเดือนก่อน +1

    amazing song God bless you 🎉🎉🎉🎉

  • @jesusislordkifleyohannes5299
    @jesusislordkifleyohannes5299 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይ እሰይ እልልልልልልል
    አሜን አሜን ❤❤❤

  • @bedilulove
    @bedilulove หลายเดือนก่อน +1

    aboooo azebiye anchin yeteshekemechsh mahitsen yetebarekech tihun geta yesus hiwotishn zemenishin yibarkewu hulem mezmurishn sisemawu hulem yesusin wuletawun ina sirawun asibalewu idenekalewu geta iyesus anchin lezihi midir bereket adirgo silesxen bexam ameseginalewu hulem inde samuel ina dawit moges hono kefitish qedmo yiwuxa azebiye

  • @Edentm663
    @Edentm663 หลายเดือนก่อน +1

    Azitiiiii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-co9go2kj5n
    @user-co9go2kj5n หลายเดือนก่อน +1

    God bless you 🙏❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yeshihareghabtemariam2823
    @yeshihareghabtemariam2823 หลายเดือนก่อน +1

    Wow amen amen matilewt geta

  • @mihretegiso2037
    @mihretegiso2037 หลายเดือนก่อน

    Aziye I LOVE U!

  • @user-hc9pl8mp4y
    @user-hc9pl8mp4y หลายเดือนก่อน +1

    Azitiyeeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @christianabeni.1234
    @christianabeni.1234 หลายเดือนก่อน

    My azeb❤❤❤❤

  • @gebrugebru473
    @gebrugebru473 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ዘመንሸን ይባርክ ተባረኪ ❤❤❤❤❤

  • @raheldemisseraheldemise5778
    @raheldemisseraheldemise5778 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Shumitugeletu
    @Shumitugeletu 6 วันที่ผ่านมา

    ይሄን መዝሙር የወደደው እና የተባረከበት ሰው በሙሉ ሰብስክራይብ ያረግ

  • @tsedeymekonnen2441
    @tsedeymekonnen2441 หลายเดือนก่อน +1

    Bless you Azitya❤❤❤❤

  • @eshetuyacob2241
    @eshetuyacob2241 หลายเดือนก่อน +2

    Stay blessed azebiye

    • @tamiratwanore1297
      @tamiratwanore1297 หลายเดือนก่อน

      💕✅️

    • @fikrukelbessa9779
      @fikrukelbessa9779 หลายเดือนก่อน

      እውነትም የዘመነችን ዳቦራ❤❤❤

  • @ET12DORO
    @ET12DORO หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ

  • @RibkaEsayas-ie8sf
    @RibkaEsayas-ie8sf หลายเดือนก่อน

    Lezelalem hallelujah😭❤️😇😇😇

  • @mihretmulatu899
    @mihretmulatu899 19 วันที่ผ่านมา

    Bless you

  • @yonasseifu4511
    @yonasseifu4511 หลายเดือนก่อน

    Beloved sister ❤❤❤

  • @zelalemdesalegn5728
    @zelalemdesalegn5728 หลายเดือนก่อน +1

    Tsega yibzalish

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v หลายเดือนก่อน

    * MAY THE GREATEST LORD OF GOD FOREVER FOR GIVES PEACEFUL, BLESSING AND PROTECTING ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND MAY THE GREATEST GIVES PEACE TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!

  • @lidyapaulos2590
    @lidyapaulos2590 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamselam366
    @selamselam366 หลายเดือนก่อน +1

    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤🙏

  • @DigitalSolutions-xf6dg
    @DigitalSolutions-xf6dg หลายเดือนก่อน +1

    Tebrek God Bless you

    • @eshetuyacob2241
      @eshetuyacob2241 หลายเดือนก่อน

      @@DigitalSolutions-xf6dg 💕👍

  • @kitesamesele7202
    @kitesamesele7202 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareki🎉🎉🎉🎉

    • @eshetuyacob2241
      @eshetuyacob2241 หลายเดือนก่อน

      @@kitesamesele7202 👍👍👍

  • @meronmengeste3449
    @meronmengeste3449 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezamengesha3014
    @bezamengesha3014 หลายเดือนก่อน +1

    🙌🙌🙌

  • @KelkiasSolomon
    @KelkiasSolomon หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @MasuNegash
    @MasuNegash หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤Amen

  • @user-vy8fx4wo2x
    @user-vy8fx4wo2x หลายเดือนก่อน +1

    አዚ ተባረኪ
    እየዘመርሽ እየዘመርሽ እየዘመርሽ..........

  • @meheretutsige7
    @meheretutsige7 23 วันที่ผ่านมา

    GETTACHINin yemiantsebariku mezmuroch!!!!

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 หลายเดือนก่อน +1

    "Amen."!!🙌💕✅️
    "Forever holy."!!
    "Jesus Christ."!!
    ✝️📖💕✅️
    God bless you all abundantly.
    Singer Azeb.💕👈
    You are blessed.
    All glory to almighty God.🙌🙏
    🎹🎸🎻🎷🎺🪗🎤🔊💕✅️

  • @ErlandeMelese
    @ErlandeMelese หลายเดือนก่อน

    Geta iyesus zaminshni yiberkilshi

  • @user-bp5oe6ht3r
    @user-bp5oe6ht3r หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @endegenaalemayehu3947
    @endegenaalemayehu3947 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤