Oh! My God! With this song, my mind went back to Mogadishu, Somalia's dessert, where I was a young, helpless boy praying to the Lord to rescue me from pirates, Islamic militants, and gangs. "አላቋርጥም ማንኳኳቴን " - Continuing in prayer always and not losing heart while doing so is demonstrated as persistent or what Singer Azeb called “knocking tirelessly” prayer.
I am still the one who belives in the mercifully God who hears and give an answer for prayers!!! አዚዬ የአባቴ ልጅ !!መንፈስ ቅዱስ የሞላበት በስሜት ያልተዘመረ እድለኝነቴ!! ሰምቶ የሚመልስ አምላክ አለን ዝም የማይል ኡፍፍፍፍፍፍ ረሰረስኩ❤️❤️❤️🙌
Amen If you're reading this, may God answer your prayers In Jesus name. Amen. And I do not want to study, all i wanna do is worship worship but i have exam tomorrow 😂😭
Thank you for this reminder, Azeb Hailu, that in fact, God is listening and has never stopped. To anyone reading this, don't stop praying, stay hopeful, be patient, trust in Him always, He is faithful, He is merciful and He is true. Jesus paid a huge price for you! 🙏 So, take courage, have faith, be strong and never give up. He is for you! ✝=💜
“Therefore, I exhort first of all that supplications, prayers, intercessions, and giving of thanks be made for all men, for kings and all who are in authority” (1 Tim 2:1-2a)
OH MON DIEU, MERCI A MA CHÉRIE AZEB ASSEFA QUI M'A FAIT DÉCOUVRIR CETTE CHANTEUSE AZEB HAILU ET CETTE BALLADE RELIGIEUSE QUE J’ÉCOUTE QUASIMENT TOUS LES JOURS. ❤❤❤🙏🙏🙏🙏. MY BEST, MY NUMBER ONE
የሰማያት ዳርቻ ሰሪ
የምድርም ሁሉ ፈጣሪ
አንተ አይደለህም ወይ
እግዚአብሔር ኤልሻዳይ
ኧረ አንተ አይደለህም ወይ
እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ
አላቋርጥ ማንኳኳቴን እስኪከፈትልኝ ደጁ
ፀሎቴንም እስኪሰማ እስኪዘረጋላኝ እጁ
ዘንበል እስኪል ከዙፋኑ እስኪበዛልኝ ምሕረቱ
ዝም አልልም አላቆምም መፈለጌን ማየት ፊቱን
እግዚአብሔር በዙፋኑ ያለው
ፀሎቴን ይሰማል አውቃልሁ
አምላኬ በማደሪያው ያለው
ይራራል ይምራል አምናለሁ ( 2x)
እስኪለወጥ በምስጋና የለቅሶ የእንባ ጩኸቴ
ሙሉ ሆኖ እንኪመጣ እስኪለቀቅ በረከቴ
ከአንደበቱ እስኪወጣ የበረከት ንግግር
አልነሳም ዞር አልልም ከዙፋኑ ከእግሩ ስር
እግዚአብሔር በዙፋኑ ያለው
ፀሎቴን ይሰማል አውቃልሁ
አምላኬ በማደሪያው ያለው
ይራራል ይምራል አምናለሁ ( 2x)
የተስፋውን ቃል አስቦ ሊፈጽመው እስኪነሣ
የምድሬኔም ኃጢአት በደል ይቅር ብሎ እስኪረሳ
ክብሩን ዳግም እስኪመልስ በቅዱሱ ማደሪያው
አላቆምም ግርግሬን እስኪነሣ ከስፍራው
የሚሰማ የሚመልስ የሚምር ነው የሚራራ ( 2x)
በጎነቱ እጅግ ብዙ በሞገሱ የተፈራ ( 2x)
ቸር እንደእርሱ ስለሌለ በምድር ቢሆን በሰማይ ( 2x)
አንዲቷም ቀን አታልፍብኝ ያምላኬን ፊቱን፡ ሳላይ (፬x)
🙏
Tebarek
ናኒዬ እናመሰግናለን
Thank you!
Tnx ❤❤❤
ይህ ዝማሬ በብዙ የተባረክንበት ነው ዛሬ እንደ ሀገር ላለንበትም ሁኔታ ፅኑ መልእክት ነው ሁላችንም ወደ ሚሰማ ሰምቶም ወደ ሚመልስ አምላክ የሁሉም መፍትሄ ወደ ሆነው እንፀልይ ፀሎትን ይሰማል
አዚዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
Mikas Picture. thank you for your great service. bless all your agelgelot..
Azabey more blessing to u
ተባረኪ
@@getayalewe1009❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አባቴ ፀሎቴን ይሰማል አዚዬ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤
በእምባዬ ጀምሬ በእምባዬ ጨረሰኩት ዘመንሽን በክብር ጨረሺ ምን እላለሁ እንዳሁኑ ዘመን ዘማረያን መቅለል እና መወረድ አይሁንልሽ
አንዲቷም ቀን አታልፍም እፀልያለሁ
እኔም ከሚያምኑት ወገን ነኝ
ልቤ ሲሰበር የምፅናናበት መዝሙር ነዉ ጌታ እየሱስ በብዙ ይቤርክሽ አዜብዬ እወድሻለሁ
ባንዳች ነገር አንጨነቅም በዚህ ደስ ይለኛል ሃሴት አደርጋለሁ የምወደው ጌታ በርግጥ ይሰማል አምናለሁ ይመልሳል
አግዚአብሔር ትልቅ ነው አልፋ ኦሜጋ ኤልሻድልይ አዶናይ ሁሉም ቻይ ነው የኔ ንጉስ
አሜን አሜን እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ
መዝሙር 145
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁸ እግዚአብሔር ለሚጠሩት ሁሉ፥ በእውነት ለሚጠሩት ሁሉ ቅርብ ነው።
¹⁹ ለሚፈሩት ምኞታቸውን ያደርጋል፥ ልመናቸውንም ይሰማል ያድናቸዋልም።
Ameeeen🙏🙏🙏
Oh! My God! With this song, my mind went back to Mogadishu, Somalia's dessert, where I was a young, helpless boy praying to the Lord to rescue me from pirates, Islamic militants, and gangs. "አላቋርጥም ማንኳኳቴን " - Continuing in prayer always and not losing heart while doing so is demonstrated as persistent or what Singer Azeb called “knocking tirelessly” prayer.
አሜን አሜን አሜን ፀሎቴን ይሰማል አምናለው
ጌታ ሆይ ልመናችንን ስለምትሰማን እናመሰግንሀለን
ምድሬም ባንተ ትታሰባለች ይህን አልጠራጠርም
የተማፅኖ ድምፃችን አንተ ትመልስልናለህ 🙏🙏🙏🙏
አዚዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ 🙌🙌❤️🙏🙏💎🥁🎻🎹🎉💎💎💎👏👏
ኢትዮጵያ እግዛብሄር ካላሰባት እና ፊቱን ካልመለሰላት በቀር ታላቁ ጨለማ እጅግ ያስፈራል 🤔
@@geneteden4343 p
Plplloœ of f9😅@@geneteden4343
😊😊😊😊😊😊
I am still the one who belives in the mercifully God who hears and give an answer for prayers!!! አዚዬ የአባቴ ልጅ !!መንፈስ ቅዱስ የሞላበት በስሜት ያልተዘመረ
እድለኝነቴ!! ሰምቶ የሚመልስ አምላክ አለን ዝም የማይል ኡፍፍፍፍፍፍ ረሰረስኩ❤️❤️❤️🙌
7:45 ሳይሽ እንባዬ መጣ የኔ እናት.... ስለ ፀላይነትሽ ሁሉ ነገርሽ ይናገራል። እወድሻለሁ በጣም ነው የማከብርሽ ጌታ ይመስገን ባንቺ ስለሚሰራው ሁሉ።
አሜን የሚሰማ የሚመልስ አለ በዙፋኑ አዚቲ ተባረኪ
Amen If you're reading this, may God answer your prayers In Jesus name. Amen.
And I do not want to study, all i wanna do is worship worship but i have exam tomorrow 😂😭
One of my favorite song still Timely message Azibiyee u r so blessed 😇 🔥🔥🔥🔥🙏😍
Can you share the original audio
ጄረ አንደት አነደምወድሽ
እግዚአብሔር በዙፋኑ ያለው ጸሎትን ሰምቶ ይመልሳል ለምድሬ አሜን ጌታ ይባርክሽ አዜብዬ
እግዚአብሔር ስለምድራችን ፀሎታችንን ይሰማል: እኔም ከሚያምኑት ውስጥ አንዱ ነኝ እግዚአብሔር ፀሎትን ይሰማል
አሁን ላለንበት ጊዜ መድሃኒት የሆነ መዝሙረ ነዉ❤❤❤❤
እግዚአብሔር በእርግጥ ፀሎትን ሰምቶ ይመልሳል!
azeb betam yemwedesh zemari nesh ahone gena 17 ameta naw wedefit endanchi ena ende lily bebzw hezb fet yea gatan sem yemetetera sate yaregeng ❣❣❣❣betam naw yamewedesh
የእግዚአብሔር ክንድ ሆይ ተነስ
በዚህ ዘመን
ስለ ትውልዱ
ስለ ህፃናት እናቶቾ አባቶች
ሰለ ወወጣቶች
ስለ ነገስታቶች
ይነሳለል
100 ፔርሴንት እኔ አምነላው ልማናችን እግዚአብሔር ይሳማል እርሱ መልካም ነውና ስሙ ለዘለላም ይባራክ
Thank you for this reminder, Azeb Hailu, that in fact, God is listening and has never stopped. To anyone reading this, don't stop praying, stay hopeful, be patient, trust in Him always, He is faithful, He is merciful and He is true. Jesus paid a huge price for you! 🙏 So, take courage, have faith, be strong and never give up. He is for you! ✝=💜
ዋው ተባረኪ ነብስም አልቀረልኝ መንፈስ የሚያረሰርስ ሰማያዉ ቅኔ ነው
እውነት ነው የሚሰማ የሚመልስ አምላክ አለ በሰማይ ዘማሪት አዜብ ተባረኪ ዘመንሽ የበረከት ይሁን።
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ፀሎት የምሳማ እ/ር ይማስጌን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
Amen Amennn ልመናንና ምልጃን የሚያደምጥ ሁሉንም በጊዜው መልካም የሚሰራ የተፈራና የተከበረውን አምላካችን በማደሪያው ያለው ይክበር ሰሙ
ዛሬም ለምድራችን ሰላምን በረከቱን ለውጡን ያመጣልናል ስው ይክበረ
የናቶችን ያባቶችን የኛም የወጣቶችን ልመናና ምልጃ ሊሰማ አንዲቷም ከአይናችን የፈሰሰችውን እምባ ሊያብስ ይመጣል 🙏❤
እግዚአብሄር ጸሎትን ይሰማል ይመልሳል ይፍርርዳል ! ተባረኪ ሁልጊዜ ሠማው አዲስ የሆነ አቅም ጉልነት የሚሰጠኝ ድንቅ መዝሙር ነው ። ትናንት ሰምቶኝ ዛሬ በአረፍት በሰላም በጤና አለሁ
ክብር ለእርሱ ለገናናው ይሁን !!!
የእግዚአብሔር በረከት ከእንቺ ጋር ይሁን 🙏🙏
it is timely message for me & my country
አዜቤዬ ተባረከሻል
😍😍😍እወድሻለሁ😍😍😍
What a worship! Praise the Lord!!!
እጅግ መታደል ነው የክበር እረፍት
አምናለሁ ይስማል ይፍርዳል አሜን እግዚአብሔር ይስማል. አሜን
Isaiah 62
6-7: ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ጕበኞችን በቅጥርሽ ላይ አቁሜአለሁ፤ ቀንና ሌሊት ከቶ ዝም አይሉም፤ እናንተ እግዚአብሔርን የምታሳስቡ፥ ኢየሩሳሌምን እስኪያጸና በምድርም ላይ ምስጋና እስኪያደርጋት ድረስ አትረፉ ለእርሱም ዕረፍት አትስጡ።
አዎ! አሜን! ጌታ ፀሎትን ይሳማል፤ ሰምቶም ይመልሳል፡፡ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ!
እግዚአብሔር በዙፋኑ ያለው ጸሎቴን ይሰማል አውቃለሁ
አምላኬ በማደርያ ያለው ይራራል ይመራል አምናል
አሜን አዙዬ ዘመንሽ ይባረክ😍!
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አዜብዬ በመዝሙሮችሽ ሁሉ ሁል ጊዜ እባረካለሁ ዘመንሽ አገልግሎትሽ ለዘላለም ይባረክ !የሰጠሽ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አሜን!
እልልልልልልልልልልልልልልልልልኢየሱስkibr kibr hulu lante yhun.ehitachinin betin yhnin bereket endtkebeliln sleredahat tebarek.ewedahalw eyesus
የሚገርምምምም ባርኮት መሣሪያ ተጫዋቾች ልዬ ናቸዉ ልስልስ ያለ ለዙፋኑ የሚመጥን ተባረኩኩ
መልካም ዝማሬ።ነገር ግን ልናውቅ የሚገባን እውነት እግዚአብሔር ኃጢአታችንን በሙሉ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋ ላይ በፍርድ ማስወገዱ ነው። ጌታን በመስቀል ላይ ስለፈፀመው የማዳን ሥራ እናመስግነው(ዕብራውያን 8/12፥ 9/12፥ )
እናንተ ግን የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅን መንግሥቱንም እሹ ሌላው ሁሉ ይጨመርላችኋል(ማትዮስ 6/33)
ጌታ የተመሰገነ ይሁን ለዘለዓለም
ተባረኪልኝ
Yemisema yemimeles yemimer yemirara amlak alen azu geta abzetu yebarkesh
አሜን አሜን እውነት ነው አንኩአካለሁ ለዙፋኑ ላለው
Azeb geta abzto abzto yibarksh kezi belay tsgawn yabzalsh zemensh begeta bet yilek betam new mwedsh mezmurochish demo betam powerfull nachew be blessed❤
“Therefore, I exhort first of all that supplications, prayers, intercessions, and giving of thanks be made for all men, for kings and all who are in authority” (1 Tim 2:1-2a)
My favorite song my God😭😭😭😭
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤አሜን አሜን የኔ ጌታ ትራራልኘለህ ትሰማኛለህ ትመልስልኛለህ ተመስገንንንንንንንንንንንንንንን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
This song is the most powerfull song ... and change my life completely... am not lying . azeb God bless you
አሜን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አግዚአብሔር አለ በዙፋኑ 🙏🙏 ተበርክ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ይባረክሽ
bekentu aydelem mintsliyew wode miseman amlak nw.............Amen tebariki enate wuste reka bezih zimare
አዎን እግዝአብሔር በዙፋኑ አለ !!! እህታችን ተባረግ።
Amen Amen tebarek geta tsegahuni yabizalishi ❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነት ልቤ በሀሴት ሞላ ጌታ ባርኮሻል
ለትውልድ ሁሉ በረከት ነሽ
የሚሳማ... የሚመልስ.. የኔ ጌታ ክብር ለአንተ ይሁን...
አሜን አሜን 🙏❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን
ሀሌሉያ እግዚኣብሔር የምድሬን መርገም እንዲያነሳ ኣምነዋለው🙏🙏🙏🙏🙏
Tebarek birkrk bel
Geta ybarksh azeb🎉🎉
OH MON DIEU, MERCI A MA CHÉRIE AZEB ASSEFA QUI M'A FAIT DÉCOUVRIR CETTE CHANTEUSE AZEB HAILU ET CETTE BALLADE RELIGIEUSE QUE J’ÉCOUTE QUASIMENT TOUS LES JOURS. ❤❤❤🙏🙏🙏🙏. MY BEST, MY NUMBER ONE
Amen igzaber thaloten yisamal bafitu yalamankutin yalaqaskutin yaliben mashat indiyadargiliny yalamankutin yadargiliny ba eyasus sim ameen
አምነዋለው ይሰማኛል🥰🥰🥰🥰 ይመልስልኛል 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ዘመንሽ ዘርሽ ይባርክ ❤❤❤❤❤
የልጅነት ትዝታዬ ይሄ መዝሙር
Ghuz tselotshn yismal azebye Be_
ab fit yemkom difretachn eyesus
Amen Amen Amen Iģźiabiher tselòten yosemal bewrniiQn nelsen yoo yomexaal.' Amen
!
አሜን!
Oh how I wish this mezmur was done just vocally with no instrument . such a blessing song .
አውን እግዚአብሔር ይሰማል! አሜን🙏🙏
Azebya betam nw mewedsh ❤😍😍
gata eyesus yebarksh endihu endezemesh nuri😍😍😍😘😘😘
አሜን የምሰማ ደግሞ የምመልስ አምላክ አለን🙏🙏🙏 ፀጋ ይብዛልሽ
ተባረኪ የእኔ እህት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
መዝሙሩ ከሁለት አመት በፊት ነው የተሐቀቀው።ፍርዱን እየጠበቅን ነው።
My favorite song 💜💜💜
Azitye be blessed yene konjo
እግዚአብሔር ዘመንሽን ያለምልመው
www.youtube.com/@CHRIST64
www.youtube.com/@CHRIST64
እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሀሌሉያ።
እርፍ የሚያረግ መዝሙር ተባረክልኝ
Amennn Amennn Amennn yisemal
Amen xelotn ysemal eysus yadnl tebareki
Miraculous healing for Loza
Loziye eyeteshalat new. Kibir Hulu LEgzabher.
🙏🙏
እግዘብሔር በእውነት ይሰማል ይመልሳል።
አባቴ ጌታእግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤አዚቲ
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
God is lesson yes he is
እዉነት ነዉ እዉነት ነው ተባረክ እሰይ አመን አመን
እንዴት እንደምወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
Amen egziabiher xeloten semto melsolignal🎉 temesgen eyesus geta new❤
እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ❤❤❤❤❤
Amen ameeen inde anich yalutin sila satagni geta sumu yibareki
አሜን ይሰማል!
አሜን ፀሎቴን ይሰማል
አሜንንንንንንንንንንንንንንን ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🗣🗣🗣🗣🗣🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😓😓😓😓😓😓😓😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍒🍒👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🗣🗣🗣
Amen yebefit zemariwoch endih ke enba gar new yemizemirut yemiyamelikut, amen Egziabher yisemal 🙏Egziabher yibarkish ❤
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን አምናለሁ አዝዬ ተባረኪ
Amen Amen
❤❤❤❤ተባረኪልን
አሜን ግን ትንሽ ብትዘይ ብትጨፍሪ እንደ ያዕቆብ የተመስጦ መዝሙር ደስ አይልም እንዝለልበት በተረፈ ደስ ይለናል እየሱስ ይባርክሽ
አለመዝለሏ መስሎኝ ውበት የሰጠው ካልተዘለለ ማምለክ አይቻልም ለዝላይ ዝላይ ፓርቲ ጭፈራ አትሄጅም ወይ አትሄድም ስትገርሙ
@@titimulatu5426 እኛ ጴንጤዎች ከሌሎች የሚለየን ነገር ቢኖር እየፀለይን የምንዝናናው ነገር ነው እንጂ ለመመሰጥማ ኦርቶዶክስ አንሆንም ነበር ታድያ
@@ethio-films82 who u r fooling, u r not pente 🙄🙄