AZEB HAILU VOL. 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2024
  • አዜብ ኃይሉ ቁጥር 2 ሙሉ አልበም
    እኔ እያለሁ ወንጌል እንጂ ከህደት አይሰበክም
    00፡00 እንደ ጀግና (እኔ እያለሁ)
    05፡56 የቱ ተነግሮ
    11፡35 እልፍ
    17፡05 ይሄ ነው ልማዴ (ሙሉ መሰዋዕት)
    21፡38 ይቅርብህ
    26፡02 ማለዳ አግኝቼው
    31፡17 ዛሬም ይወደኛል
    37፡38 ምስጢርን የሚገልጥ
    42፡10 ኢየሱስ የሚለው ስም
    46፡37 ካህኔ
    51፡51 ምስጋናዬ
    57፡39 ማራናታ
    1፡02፡14 እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና
    1፡08፡00 ክብር እልሃለሁ

ความคิดเห็น • 355

  • @bineluda7558
    @bineluda7558 ปีที่แล้ว +140

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አቤት እነዚህ መዝሞሩች በሂወቴ ውስጥ ስሰማቸው ስላደኩ ከብዙ አመት በሆላ ስሰማቸው እንዴት ነፍሴ እንደረካች የኘሮቴስታን መዝሙር ያላቸዉ ሀይል ይደንቀኛል
    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ ያንቺ መዝሙሮች ለስቶቹ ፈውስ ሆነዋል እግዚአብሔርን ከፍ አርገን አመስግነንበታል ነፍስን ዘልቀው አጥንትን በሚያለመልሙ ቃላቶች የተዋቡ ናቸው እግዚአብሔር እንዲ ሲከብር ከማየት የበለጠ ምን ደስ የሚል ነገር አለ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @haimanotworku1769
      @haimanotworku1769 ปีที่แล้ว +4

      wow

    • @samueladdise
      @samueladdise ปีที่แล้ว +3

      Denki

    • @tube-im6wm
      @tube-im6wm 11 หลายเดือนก่อน +2

      ተባረኪ

    • @glove2961
      @glove2961 11 หลายเดือนก่อน +1

      Yaeh, you're right

    • @kidist56
      @kidist56 8 หลายเดือนก่อน

      Me too

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 2 ปีที่แล้ว +184

    እህቴ ዘማሪት አዜብ ፣ መኪናዬ ውስጥ ሁልጊዜ ፣ የምባረክበት እና የማይጠፉ ፣ የአንቺ መዝሙሮች ናቸው ፣ ወንጌል ለመስራት ስሄድ የመንፈስ ቅዱስን አቅም የምካፈልባቸው የአንቺ መዝሙሮች ናቸው። ጌታ ይባርክሽ። ጸጋውን በእጥፍ ያብዛልሽ። ትዳርሽ ዘመንሽ ፣ልጆችሽ እና ዘር ማንዘርሽ የተባረከ ይሁን። ለምልሚ።

  • @meselutadesse4925
    @meselutadesse4925 ปีที่แล้ว +20

    ፍልስኤማውያን ያገኙኝ መስሏቸው
    በመንደሩ ሞላ ዕልልታቸው...
    ወረደብኝ መንፈሱ የጌታ
    ዕሥራቴም ላላ ተፈታታ
    እጄ ገቡ ጠፉ ጠላቶቼ
    ቀመርኳቸው መትቼ መትቼ…
    አሸናፊ ነኝ የጌታ ሆኜ
    አፍሬ አላውቅም እሱን ታምኜ
    አሸናፊ ነኝ የኢየሱስ ሆኜ
    አፍሬ አላውቅም በሱ ታምኜ…
    ዕህታችን አዜብ ኃይሉ ዘመን አገልግሎት ቤተሰቦችሽ በጌታ በኢየሱስ ስም የተባረኩ ይሁኑ ልዩ የዝማሬ ቅባት በዝቶ ተትረፍርፎ ይብዛ ይጨመርልሽ
    ‘’አብርሃም ባያውቀን እስራኤልም ባይገነዘበን አቤቱ አንተ አባታችን ነህ’’ ተብሎ እንደተፃፈ፤ ላይነሳ በማይቋቋመው ኃያል ፈጣሪ ክንድ ተሰብሮ ለዘለዓለም የወደቀው ጠላት ዲያቢሎስ፤ ለፈቃዱ ሃሳብ አንገዛም እምቢ የሚል ምላሽ ሰጥቶ ከሰማይ ከአላኩ እየሰማ ለሚዘምትበት የእግዚአብሔር ቁርጠኛ ሠራዊት፤ ወገን በሆነው ሳይቀር ሠልፍ ቢያስነሳ፣ ሊያዝል ሊያደክመን ከመንገዳችን ሸርተት ብለን ተስፋ በመቁረጥ እንድንመቸው ቢመኘን፤ እኔ፣ አንተ፣ አንቺ፣ እኛ እያለን አዳኝና ታዳጊ የሆነው የነገስታቶች ንጉስ የጌቶቹ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ እንጂ ክብሩን ታላቅነቱንና አምላክ አዳኝነቱን የሚጋርድ ክህደት አይሰበክም፡፡
    ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትናም ዛሬም እስከ-ለዘለዓለምም ያው ነውና ታላቅና ልዑል በሆነው፣ መለወጥና መናወጥ በማያውቀው፣ የዘመኑ፣ ቁጥር በማይታወቀው፣ ሁል ጊዜ ማለዳ ማለዳ አዲስ በሆነው በአምላካችን ልባችንን አፅንተን ጉልበታችን ሁልጊዜ እየበረታ እንደ ንስር በጠላት ኃይላት አለቆችና ጭፍሮቹ ሃሳብና ፀያፍ ተግባር ላይ ከፍ ብለን ከአምላካችን ጋር በከፍታ ሥፍራ በመገኘት የማንና ማን እንደሆንን ለአፍታም ሳንዘነጋ፤ መልካሙን ገድል በአምላካችን ምሪት ኃይልና ጉልበት እንጋደላለን፡፡

  • @luchiaembaye7566
    @luchiaembaye7566 ปีที่แล้ว +54

    ዘማሪት አዜቢና በብዙ ተባረኪ አሁን ትልቅ ልጅ ሁኗል ልጄ ምናልባት ያኔ ሁለት ወይም ሶስት አመት ይሆነዋል ፈጥኖ አፍ ፈቷል ፈጥኖም ነው የተራመደው እናም ቤት ውስጥ አዘውትሮ የዘማሪት አዜብ:ምህረት ኢተፋ;ቤቲ ተዘራ ሰናይትና የብዙ ዘማሪ ወንዶች መዝሙር ይሰማ ነበር እናም የቤት ውስጥ ስራ የምትሰራ ሁለተኛ እናቱ በሌሊት ኩሽና እንጀራ ስትጋግር ከሷ አይለይምና በሩ ላይ ሁኖ ይጠብቃል በድንገት አንድ ጥቁር ውሻ እየሮጠ በተከፈተው የግቢ በር ሲመጣ ህፃኑ አየሮጠ ወደ ማዕድ ቤቱ ገብቶ በሩን ጥርቅም አረገና አመለጥኩት አመለጥኩት አመለጥኩት አለ በዜማ እኛንም በሳቅ አደከመን ያን ያህል ነው የሚደመጠው

    • @habtamualemayehu3531
      @habtamualemayehu3531 10 หลายเดือนก่อน +1

      ዘማሪት አዜቢና በብዙ ተባረኪ አሁን ትልቅ ልጅ ሁኗል ልጄ ምናልባት ያኔ ሁለት ወይም ሶስት አመት ይሆነዋል ፈጥኖ አፍ ፈቷል ፈጥኖም ነው የተራመደው እናም ቤት ውስጥ አዘውትሮ የዘማሪት አዜብ:ምህረት ኢተፋ;ቤቲ ተዘራ ሰናይትና የብዙ ዘማሪ ወንዶች መዝሙር ይሰማ ነበር እናም የቤት ውስጥ ስራ የምትሰራ ሁለተኛ እናቱ በሌሊት ኩሽና እንጀራ ስትጋግር ከሷ አይለይምና በሩ ላይ ሁኖ ይጠብቃል በድንገት አንድ ጥቁር ውሻ እየሮጠ በተከፈተው የግቢ በር ሲመጣ ህፃኑ አየሮጠ ወደ ማዕድ ቤቱ ገብቶ በሩን ጥርቅም አረገና አመለጥኩት አመለጥኩት አመለጥኩት አለ በዜማ

    • @user-md7jg7uk3v
      @user-md7jg7uk3v 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤​@@habtamualemayehu3531

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 3 วันที่ผ่านมา

    * GOD BLESS YOU FOREVER FOR ALL OF THE GOD'S WORDS SONGS !!!
    * PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ AND MAY THE GREATEST PEACE TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @CLEthiopia
    @CLEthiopia 2 ปีที่แล้ว +58

    From እምቢ to አሸናፊ ነኝ to ይችላል to እንታረቅ to በመጀመሪያ እግዚአብሔር.....every single song in your 5 albums got me through one of the toughest moments of my life. All 65+ of them. They take me to a spiritual world that I can't possibly put into words. I still listen to every song you've ever made. From ምላስ ሁሉ to እቅፍ ድግፍ to ሚስጥርን የሚገልፅ to ጸሎቴን ይሰማል to በየቀኑ በየዕለቱ to ካህኔ to መድህኔ .... I can not possibly get enough of you. For that I'd like to thank you from the bottom of my loving heart. Thank you for spicing up my life. Thank you for the way your songs make me feel. And thank God for gifting us you. Love and eternal gratitude ❤️🥰.

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 ปีที่แล้ว +39

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✞
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 3 วันที่ผ่านมา

    *I BEGAN TO SLEEPING THE ALL NIGHT RESTLY !!! MAY THE GREATEST LORD IS BLESSING, PROTECTING ALL THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER !!!

  • @tsegaagago8093
    @tsegaagago8093 2 ปีที่แล้ว +21

    በሞት ያልተሻረ :
    በሞት ያልተገታ:
    በሰማይ ቀጥሏል ክህነቱ የጌታ:
    ሌሎቹ እንዳይኖሩ ሞት ከልክሏቸዋል:
    ከነ አሮን ክህነት የ ኢየሱስ ይበልጣል::🙌🙌🙌🙌
    እንወድሻለን የኔ ቆንጆ😍
    ዘመንሽ ይለምልም!!!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 18 วันที่ผ่านมา

    * THE TRUE LORD OF JESUS IS MY KEEPER ALWAYS AND MAY GOD BLESS YOU AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER !!!

  • @hamfersheriffo
    @hamfersheriffo ปีที่แล้ว +33

    00:00 እንደ ጀግና (እኔ እያለሁ)
    05:56 የቱ ተነግሮ
    11:35 እልፍ
    17:05 ይሄ ነው ልማዴ (ሙሉ መሰዋዕት)
    21:38 ይቅርብህ
    26:02 ማለዳ አግኝቼው
    31:17 ዛሬም ይወደኛል
    37:38 ምስጢርን የሚገልጥ
    42:10 ኢየሱስ የሚለው ስም
    46:37 ካህኔ
    51:51 ምስጋናዬ
    57:39 ማራናታ
    1:02:14 እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና
    1:08:00 ክብር እልሃለሁ

  • @zeleketadesse8479
    @zeleketadesse8479 10 หลายเดือนก่อน +6

    ህይወቴ በጌታ የለመለመችዉ ያንቺን መዝሙሮች በማዳመጥ ነዉ ። ብቻ በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረኪ ዘመኖችሽ የቸባረኩ የለመለሙ ይሁኑ ።

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v หลายเดือนก่อน

    * THE TRUE AND THE GREATEST LORD OF GOD BY HIS MERCY AND PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 !!!
    * I AM SO HAPPINESS BY ALL OF THE LORD IS DID FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND MAY THE GREATEST LORD IS GIVES PEACE FOR ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    *MAY THE TRUE GOD BLESS YOU FOREVER !!!!
    * MAY THE GREATEST LORD OF GOD IS COVÈRS, SUROUDING ALL OF MY FAMILIES, ALL OF MY FRIENDS AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 !!!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 7 หลายเดือนก่อน +7

    PLEASE THANKS GOD FOR ME FOR RETURNED MY SPIRITUAL LIFE NOW !!! HE IS A GREAT LORD FOREVER IN MY LIFE FOREVER, AMEN !!!

    • @desalegn1234
      @desalegn1234 5 หลายเดือนก่อน

      Praise the Lord. God's love and mercy is limitless. He will renew your life wonderfully❤🎉😊😮😅❤🎉

  • @gemechusadesa6460
    @gemechusadesa6460 2 ปีที่แล้ว +38

    አዜብቲ ጌታ የወለደልን እህታችን በጣም እንወድሻለን በዝማሬዎችሽ እጅግ ተባርከናል ኑሪልን

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 28 วันที่ผ่านมา

    * I AM SO EXCITING FOR TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOR HE IS SHOWING ME MERCY OF THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER AND MAY THE GREATEST LORD OF GOD IS BLESSING IN THE TRUE GOD THIS WONDERFUL WORLD 🌎 FOREVER !!!
    * I AM TRULY THANK TO THE TRUE LORD OF JESUS FOR HE RETURNED PEACE FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 , ENJOYING AND JOYFUL WITH THE SUROUDED OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND I GIVE THE GREATEST THANK TO THE TRUE GOD !!!
    * I AM EXCITING ABOUT MYSELF TO THE BEST PEACEFUL DAY !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 11 วันที่ผ่านมา

    * I AM SLEEPING WELL NOW AND MAY GLORY TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER FOR HE GAVE PEACE FOREVER !!!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v หลายเดือนก่อน

    * MAY THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST BLESS YOU FOREVER AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹FOREVER, AMEN !!!
    * I AM SURE SATISFIED AND YOU ALL PRAYING SOW WITH THE LORD AND LORD IS GIVES MERCY AND GRACE TO BE COME STAND UP ON MY FEET AND GLORY TO HIM FOREVER, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
    * JESUS IS LIFTED ME UP FROM FLOOR !

  • @natnaelmelesse7531
    @natnaelmelesse7531 ปีที่แล้ว +17

    ምህረቱን ያበዛልሽ ጌታ የተመሰገነ ይሁን።እንዲህ ያሉ ዝማሬዎች በጌታ ምህረት ብቻ ነው ሚፈልቁት።
    ጌታ ፀጋ፣ምህረትና ሰላሙን ያብዛልሽ!!

  • @yemaneabebe9842
    @yemaneabebe9842 9 หลายเดือนก่อน +5

    ,መዝሙሮችሸ የሚያከብሩት ሕያው እግዚአብሔርን ነው ለእኞም በሙዚቃው መደሰት ብቻ ሳይሆን መልዕክቱን ሰምትን ለጌታ ለመኖር ያብቃን ሰለተጠቀመብሸ ክብር ለጌታ አብዝቶ ይባርክሸ

  • @Estifanosd
    @Estifanosd ปีที่แล้ว +11

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ያንቺ መዝሙር መስማት በጣም በጣም ነው የሚያስደስተኝ አንድ ቀን በ ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬ እንደ ምትመጪ ተስፋ አደርጋለሁ የ ኦርቶዶክስ ክርስቶስ የ አለም ሁሉ አምላክ ወደ ቤትሽ ይመልስሽ አሜን

    • @abigailyegeta9975
      @abigailyegeta9975 ปีที่แล้ว +12

      hiwot enji bet ayasfelgm... wedemibeltew metalech... I wish you come to him then you will know what it means... God bless

    • @user-gx9fi7ut1d
      @user-gx9fi7ut1d 11 หลายเดือนก่อน +3

      I am sorry What? ስለኢየሱስ የተዘመረ መዝሙር ለእናንተ አይሆንም?

    • @YelamMesela
      @YelamMesela 7 หลายเดือนก่อน +1

      yigarimali saw wodet iyehede new zimar la geta bicha new kibir la geta😢❤

    • @TamiratAyele-li9zf
      @TamiratAyele-li9zf 5 หลายเดือนก่อน +1

      ይልቁንስ ከሃይማኖት ይልቅ ቶሎ ኢየሱስን የልብህ ንጉስ አድርገህ ተቀበል ።

    • @MilkiasSamuel
      @MilkiasSamuel 2 หลายเดือนก่อน

      አንድ ጌታ ብቻ ነዉ ያለዉ፤ እርሱም ኢየሱስ፤ መዝሙርም ለኢየሱስ ብቻ ነዉ።

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v หลายเดือนก่อน

    * MAY THE TRUE LORD OF JESUS IS BLESSING YOU, PROTECTING YOU AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 2 หลายเดือนก่อน

    * I AM THE ALPHA OF THE LORD THANKS TO HIM FOREVER !
    *MATTHEW 19-20 " HE WILL NOT QARREL, NOR CRY OUT; NOR WILL ANYONE HEAR HIS VOICE IN THE STREETS. 20, " A BATTERED REED HE WILL NOT BREAK OFF, AND A SMOLDERING WICK HE WILL NOT PUT OUT, UNTIL HE LEADS JUSTINE TO VICTORY."
    *GLORY TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 5 วันที่ผ่านมา

    * I TRULY SEE THE MIGHTY OF MERCYUL OF THE HOLY SPIRIT IN MY SOUL, I EXTREMELY GETTING BACK MY FULLY HEALTH FROM MERCYUL OF SPIRIT !!!
    * REVELATION 3:8 " I KNOW YOUR DEEDS. BE HOLD, I HAVE PUT BEFORE YOU AN OPEN DOOR WHICH NO ONE CAN SHUT ,BECAUSE YOU HAVE A LITTLE POWER, AND HAVE KEPT MY WORD, AND HAVE NOT DENIED MY NAME." AMEN !!! I GREATLY THANKFUL TO THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOR THESE GOD'S WORDS FOREVER !!!
    * MAY THE TRUE GOD IS GIVES HIS MIGHTY MERCY FOR ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER AND I STRONGLY THANK TO THE MIGHTY LORD OF GOD FOR THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @genetmerkebe9011
    @genetmerkebe9011 ปีที่แล้ว +5

    የለህም ምሳይ የለህም መሳይ በምድር በሰማይ የለህም እኩያ ሀሌሉያ

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 3 หลายเดือนก่อน +1

    GLORY TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOR THESE WORLD OF THE TRUE GOD GAVE TO ME FOREVER !
    2 JOHN 1: 3 " GRACE, MERCY AND PEACE WILL BE WITH US,FROM GOD THE FATHER AND FROM JESUS CHRIST, THE SON OF THE FATHER, IN TRUTH AND LOVE. "

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 5 หลายเดือนก่อน +1

    GOD BLESS YOU FOREVER !!!
    GOD BLESS FOREVER FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER !!!

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 ปีที่แล้ว +11

    እህት አዜብ እግዚአብሔር ስለሰጠሽ የዝማሬ ፀጋ እግዚአብሔርን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን እድሜሽ ሁሉ በበረከት ይለቅ!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 21 วันที่ผ่านมา

    *AMEN TO THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v หลายเดือนก่อน

    * PSALMS 138:1" I WILL GIVE YOU THANKS WITH ALL MY HEARTS; I WILL SING PRAISES TO YOU BEFORE THE GODS ."
    * MAY THE GREATEST TRUE GOD IS BLESSING, PROTECTING AND GIVES PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * AGAIN, HAPPY 4TH OF JULY DAY TO ALL OF YOU, USA 🇺🇸 !
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 11 วันที่ผ่านมา

    * I TRULY ENJOYING YOUR SERVICES AS WELL PRESENTED WITH ME !!! MAY THE GREATEST LORD OF JESUS CHRIST FOREVER BLESSING YOU, GIVES YOU A PEACE, BLESSING BY GRACE AND MERCY FOREVER WITH ALL THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * I SUPRPRISED EVERYTHINGS ARE COMING BACK AND BODIES ARE MAKING PEACEFUL ✌️ !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 3 หลายเดือนก่อน

    I AM VERY THANK TO THE TRUE LORD THE FOLLOWING ARE THE GREATEST OF WORDS' OF THE GREATEST LORD !
    2 PETER 3: 9" THE LORD IS NOT SLOW ABOUT HIS PROMISE, AS SOME COUNT SLOWNESS, BUT IS PATIENT TO WARD YOU , NOT WISHING FOR ANY TO PARISH BUT FOR ALL TO REPENTANCE." AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 4 หลายเดือนก่อน +1

    I AM VERY THANK TO LORD FOREVER FOR THIS DAY !
    THANK YOU FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND MAY GOD GIVES BLESSING AND PROTECTING FOREVER FOR ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 4 หลายเดือนก่อน +1

    AMAZINGLY FOUND ME THE GREATEST JESUS CHRIST !
    REVELATION 1: 17" WHEN I SAW HIM, I FELL AT HIM FEET LIKE A DEAD MAN. AND HE PLACED HIS RIGHT HAND ON ME, SAYING, " DO NOT BE AFRAID; I AM THE FIRST AND THE LAST, "
    I SHOWED HIM HE WAS THE JESUS CHRIST WITH HIS MERCY BY MY SIDE ! I NEW I WAS NOT DEAD AND I WAS FREE ! I WAS SOW THIS ONE, BUT I WAS NOT ABLE TO THOUGHT OR SPOKE IT . TODAY I ABLE TO LISTENING !
    GLORY TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
    *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 25 วันที่ผ่านมา

    * AMEN AND AMEN TO THE TRUE JESUS OF LORD OF GOD FOREVER !!!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 21 วันที่ผ่านมา

    * AMEN AND AMEN TO THE JESUS CHRIST FOREVER !!!

  • @tigsttube7259
    @tigsttube7259 ปีที่แล้ว +2

    Uuffeee Yemayiselech Mezmur Hulum Alxegbm Simchew Yeteleye Mefes Yalebet Mezmurichish Egzabher Amlak Baleshibet Yibarksh Tebarekilign Hiwetsh zelalemsh Ybarek Tebareki frema hugni Alfesh hiji ye Abate Equ qalat Yelegnim Yembarkbet Bexam mwedsh Anchin Yesexen Egzabher Yimesgen Hulem Eyezemersh Nurilet

    • @ERMIYESKETEMA
      @ERMIYESKETEMA 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ ቤተ እስራ ኤላዊ ነኝ ሲቀጥል የእስራኤል ወታደር ነኝ ከእየሩሳሌም አፋፍ ወታች ወ ደ ፍልስጤም ሰፈር ስመለከት ሶምሶም ዳዊትን መዝሙሩ ያስታውሰኛል፡

  • @user-tc1wo7io3c
    @user-tc1wo7io3c 5 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ ሁሉ ፍጥረት የሚያመሰግንህ ይሄ ሁሉ ክብር ላንተ የተገባህ ስለሆንክ ገዥ ብርቱና ገናና

  • @felimingo52
    @felimingo52 หลายเดือนก่อน

    Amazing gospel songs! God bless you!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 5 หลายเดือนก่อน +1

    MAY THE MIGHTY OF THE LORD OF JESUS CHRIST WITH ALL MY FAMILIES ,FRIENDS AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 2 หลายเดือนก่อน

    MAY THE LORD IS BLESSING AND PROTECTING YOU FOREVER !

  • @elielmekre1034
    @elielmekre1034 4 หลายเดือนก่อน +1

    21:40 - 42:13 - 46:40 ❤❤❤❤❤❤ those 3 songs are my favorite from Azeb Hailu!!!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v หลายเดือนก่อน

    * AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat 2 ปีที่แล้ว +10

    እየሱስ ጎፍታ ዳ አሜን።
    ተባረኪልን አዚቾ።

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v หลายเดือนก่อน

    * LUKE 7: 12-15"..." DO NOT WEEP." AND HE SAID, " YOUNG MAN , I SAY TO YOU ,ARISE! " 15, THE DEAD MAN SAT UP AND BEGAN TO SPEAK . AND JESUS GAVE HIM BACK TO HIS MOTHER ."
    * THIS WONDERFUL PEACEFUL OF THE LORD WAS DID AND LIFTED UP THE MAN !. HE DID THE SAME THING IN ME ! AMEN TO THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 ปีที่แล้ว +10

    ጌታ እግዚአብሔር አንቺንና እህት ቃልኪዳን /ሊሊ/ ዜማዎች እጅግ ይባርኩኛልና በዘመናችሁ ሁሉ ተባርካችሁ ቂሩ!

  • @aynohsen8973
    @aynohsen8973 ปีที่แล้ว +4

    ተባርክልን ዘማሪት አዜብ ዘማኒሽ ይባርክ አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetsade6865
    @genetsade6865 7 หลายเดือนก่อน +2

    አዘብዬ ቤሬከታችን ነሽ ዘመንሽ ይባሬክ በጣም እንዉድሻለን❤

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 3 หลายเดือนก่อน

    I AM SO EXCITED AND THANKFUL TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER FOR THEIR WONDERFUL PEACEFUL ✌️ !!!
    * I AM VERY GRATEFUL IN MY HEALTH AND MAY THE GREATEST GOD BLESSED FOREVER, AMEN !!!
    * I GREATLY APPRECIATE YOU !!!
    *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!
    * TRULY THE LORD IS WITH ME IN HIS PEACE, MERCY AND GRACE FOREVER !!!

  • @user-be4xi4ev3w
    @user-be4xi4ev3w 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ታባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ጌታ እድሜ እና ጻጋ ያብዛልሺ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ታባርኬ አላዉ ባ ማዚሙርሺ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v หลายเดือนก่อน

    * LUKE 9: 35" THEN A VOICE CAME OUT OF THE CLOUD, SAYING, " THIS IS MY SON , MY CHOSEN ONE; LISTEN TO HIM!" AMEN TO THE LORD OF THE TRUE JESUS FOREVER, AMEN !!!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 7 หลายเดือนก่อน +2

    I AM SO THANK YOU FOREVER TO EVERYTHINGS THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER FOR HE SAVED ME AND FOR WITH ME EVERYTHINGS , AMEN !!!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v หลายเดือนก่อน

    * "MANY PEOPLES FOUND HIM, LUKE 4: 42," BUT HE SAID THEM, I HAVE TO REACHED OUT GOSPEL, " BUT HE SAID TO THEM, " I MUST PREACH THE KINGDOM OF GOD TO THE OTHER CITIES ALSO, FOR I WAS SENT FOR THIS PURPOSE." AMEN TO THE LORD OF JESUS
    CHRIST FOREVER !

  • @Jay.b10
    @Jay.b10 ปีที่แล้ว +2

    Yemwedsh gena getan salak gemro yemsemash ahun demo begeta mhre wede hbretu asgebtog bedem esemashalew tebareki wedshalew hazebye ❤❤

  • @rahelzeleke958
    @rahelzeleke958 8 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክለኛ የክርስቲያን ቃላት❤

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 3 หลายเดือนก่อน

    AMEN TO JESUS CHRIST FOREVER !!!

  • @user-lq1zs3uo8h
    @user-lq1zs3uo8h 10 หลายเดือนก่อน +3

    Qalih qurs erate yediro mulu albem vcd ene wede geta endimata mikgnat yahoneng mezmur new bemba neber mesamawu😢😢geta yibarek ehewu zare 8 amet honegn bageta semu biruk yehun zemarit azeb hielu geta yebarkish zemen tiwulidish yrbarek batam new mewadish makebrish tebareki🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @farisvlog8520
    @farisvlog8520 2 ปีที่แล้ว +6

    Azebiyeee geta abseto yebarkish we love you more 💛💛💛💛♥️🙏

  • @Anonymous-xk8sw
    @Anonymous-xk8sw 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you my dear heavenly sister in Christ. May God bless you abundantly

  • @senamelaku3832
    @senamelaku3832 ปีที่แล้ว +4

    Ene eyalew track revitalizes my mortal body.

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 3 หลายเดือนก่อน

    I AM SO EXCITED ABOUT ALL OF YOU FOR PRAYING FOR ME AND I AM VERY HAPPINESS BY THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
    * 2 CORINTHIANS 13:14" THE GRACE OF THE LORD JESUS CHRIST, AND THE LOVE OF GOD, AND THE FELLOWSHIP OF THE HOLY SPIRIT, BE WITH YOU ALL " AND ALL THE WORLD 🌎 FOREVER !!!
    * I THANK YOU THE LORD OF JESUS CHRIST FOR WITH ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER FOR EVERYTHINGS !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @user-xk9io2yl3s
    @user-xk9io2yl3s หลายเดือนก่อน

    Azeb enate, fexari yebarkesh!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እኔ እያለሁ ክህደት አይሰበክ እኔ ወንጌል እሰብካለሁ

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v หลายเดือนก่อน

    * I TRULY THANK TO THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOR MY BODIES ALL KNOWING THEIRSEFS AND I STRONGLY THANK TO THE TRUE GOD FOR HE IS GAVE ME THE MIGHTY LORD 'S MERCY , PEACE AND GRACE FOREVER, AMEN !!!
    * JESUS IS A LORD OF LORD FOREVER !!!
    * PEACE TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @bamlakfikadu6281
    @bamlakfikadu6281 11 หลายเดือนก่อน +5

    አዜብዬ ልቤ🥺❤️ እንዴት እንደምወድሽ የሚያውቁኝ ያውቁታል። መዘመር የጅመርኩትም ባንቺ ዝማሬዎች ነበር። ከዚህም በላይ ተባረኪልኝ,እልፍ ሁኚልኝ!🥰🥰🥰🥰

  • @danielmamo8924
    @danielmamo8924 8 หลายเดือนก่อน +1

    God bless sister azeb I'm blessing with.your song ever time were ever I'm

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 2 หลายเดือนก่อน

    I AM THANKFUL FOREVER FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER, AMEN !!!
    * THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST RETURNED ME AND I AM VERY WELL NOW AND MY MIND IS THINKING VERY WELL NOW AND THANKS GOD FOREVER, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @mintesnotalemu4559
    @mintesnotalemu4559 2 ปีที่แล้ว +3

    Azeb hayilu ,betam emewedeshi ena yemakbreshi , geta abzeto yibarkishi , anchi bereketachin neshi !!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v หลายเดือนก่อน

    * I GIVE THE GREATEST THANKS FOR THE LORD OF JESUS CHRIST FOR HE RISED ME AND FOR HIS SAVED ME FROM ALL THINGS, AMEN !!!
    * MAY THE GREATEST OF THE TRUE LORD BLESS YOU FOREVER, HE BLESS AND PROTECT ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @user-dr5cs2ho8t
    @user-dr5cs2ho8t 3 หลายเดือนก่อน +1

    እልፍ ወዳ ማዶ ተባረኪ ምን ይባላል ሌላ ሁሉም አልበምሽ እንዴት እንደምባረክበት አዚዬ ለምለሚ

  • @ayalewtebarkeeabegaz6085
    @ayalewtebarkeeabegaz6085 10 หลายเดือนก่อน +6

    አዚዚዚ , ኡኡኡኡኡ! ጌታ እየሱስ ዘርሽን ይባርክ: ወደ ጌታ የሚመልስ መዝሙር: ከልብ ለሚያደምጠው። በብዙ ተባረኪ ስጦታችን።

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 6 หลายเดือนก่อน +1

    I AM VERY APPRECIATE FOR THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER FOR HE IS GIVING PEACE, FOR RETURNED ME TO LISTENING TO ALL OF THESE GOD'S WORDS OF SONGS AND GOD IS GOD OF THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!!
    I THANK YOU TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOR LORD IS GREAT PEACE GIVING THEM, I AMEN FOREVER !!!
    PEACE TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!

  • @getayawekal
    @getayawekal 3 หลายเดือนก่อน

    ይሄ አልበም ሁሉንም ዝማሬ የወጣ ጊዜ ጀምሮ የተባረክንበት ነው። ዛሬ ደግሞ እንደ አዲስ ሙሉውን ዝማሬ ስንባረክበት ዋለን እግዚ ይባርካችሁ “እልፍ ወደ መሃል እልፍ ወደ ማዶ”

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 7 หลายเดือนก่อน +1

    THANKS FOR THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!

  • @solomonbeyene1644
    @solomonbeyene1644 ปีที่แล้ว +4

    አዝት ጦዋት ከእንቅፌ ስነሰ የንችን መዝሙሪኖ ሚሰሞ ዘመነሽ የተበረከ ይሁን❤❤

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 21 วันที่ผ่านมา

    * I BELIEVE THAT SOME THING IS TAKEN FROM ME BY JESUS AND HIS MERCY AND GRACE FOREVER !!!
    * MAY THE GREATEST LORD OF GOD IS BLESSING AND PROTECTING ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND MAY GOD GIVES BLESSING AND PROTECTING FOREVER THE ALL AROU D THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @user-we4dm5lw6g
    @user-we4dm5lw6g 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @mulugetaasfaw8347
    @mulugetaasfaw8347 2 ปีที่แล้ว +5

    ከድሮ ጀምሮ በዝማሬዎችሽ እጅግ ተባርኬአለሁ፣እየተባረኩኝ ነው፣ዘመንሽ ይባረክ አዝዬ

  • @misrakabara-jz9du
    @misrakabara-jz9du หลายเดือนก่อน

    እግዝያቤሔር ይባርክሽ በእጥፍ❤❤❤❤❤

  • @amyjordan508
    @amyjordan508 ปีที่แล้ว +1

    Zemare azabe geta yebrksh ena besdate eyalhu bebzu tebrkihu mezmursh amazing fetina sebza yanchin mezmure eysmahu alfalhu zemensh yebrki

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 27 วันที่ผ่านมา

    * THE TRUE BLESSING OF THE LORD OF JESUS CHRIST !
    * LUKE 10: 39 " SHE HAD A SISTER CALLED MARY, WHO WAS SEATED AT THE LORD'S FEET, LISTENING TO HIS WORD."
    * THE TRUE AND WONDERFUL THE TRUE LORD OF GOD'S WORDS !
    * MAY THE GREATEST PEACE OF THE TRUE GOD'S SPIRIT CONTROLS THESE WONDERFUL WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * I AM THE MIGHTY OF NAME OF MERCY OF GRACE OF THE LORD FOREVER; ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @user-yb5eb3sb9k
    @user-yb5eb3sb9k 7 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareki sister be eysuse sem Amen Tebareki hallelujah ♥️🙏

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v หลายเดือนก่อน

    * I GREATLY THANKFUL TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER AND THANK YOU FOR ALL THINGS YOU DOING AS GOD'S WELL !!!
    * I THANK YOU FOR ALL OF THE WORLD'S 🌎 FOR PEACEFUL ✌️ FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 2 หลายเดือนก่อน

    I AM SO THANKFUL TO LORD OF JESUS CHRIST FOREVER FOR HE SUROUDED TO ME FOREVER, AMEN !!!
    * TRULY APPRECIATE FOR ALL OF THE YOU AND FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOR EVERYTHINGS FOREVER, AMEN !!!
    *MAY THE GREATEST LORD OF JESUS CHRIST FOREVER WITH ALL THE WORLD 🌎 AND GIVES PEACE FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!
    * TODAY UNUSUALLY VERY EXCELLENT WELL !

  • @abiw728
    @abiw728 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም እሚባርኩ ናቸው መዝሙሮችሽ ሁሉ ተባረኪልን እህታችን

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 2 หลายเดือนก่อน

    * MAY THE GREATEST OF THE TRUE GLORY OF THE LORD OF JESUS CHRIST IS BLESSING, PROTECTING SUROUDEDING FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ AND I GREATLY THANKFUL TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @abrahamberhane6007
    @abrahamberhane6007 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኪ እሕታችን ጌታን አጥብቀሽ የምትወጂ እሕት መሆንሽም ይታያል። እኛንም ይሕ ፍቅር እንዲጋባብን ደግፈሽናል።

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 2 หลายเดือนก่อน

    *MAY THE PEACEFUL OF THE LORD WILL BE ALL OF MY FAMILIES AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ AND PEACE TO THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @haiderabdusemed7401
    @haiderabdusemed7401 ปีที่แล้ว +19

    አምላኬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ አዜብ በረከታችን ነሽ፤መዝሙሮችሽ ጌታን እንድወድ፣እንድታመን፣እንዳገለግለው አድርገውኛል!!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v หลายเดือนก่อน

    * I CAN SAY, THE TRUE OF THE LORD OF JESUS CHRIST WITH ME AND I AM NOT ALONE ALL THE TIME JESUS CHRIST WITH ME BY HIS MERCY AND GRACE FOREVER, AMEN !!!
    * MAY THE LORD OF JESUS CHRIST WITH ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️FOREVER AND PEACE IN ALL THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
    THANKS GOD FOREVER !!!

  • @mafimafi8461
    @mafimafi8461 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባርክሽ አዚቲ መዝሙሮችሽ ስሰማ ልዩ ደስታ ነው የሚሰማኝ ተባረኪልኝ እወድሻለሁ

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 3 หลายเดือนก่อน

    I HAVE SEEN THE GREATEST LORD IS SAVED ME AND RETURNED ME, AMEN !!!
    *PEACE TO THE WORLD 🌎 FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 24 วันที่ผ่านมา

    * TO ALL OF YOU ! ROMANS 15:13 " NOW MAY THE GOD OF HOPE FILL YOU WITH ALL JOY AND PEACE IN BELIEVING, SO THAT YOU WILL ABOUND IN HOPE BY THE POWER OF THE HOLY SPIRIT." AMEN !!!
    * PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹✌️ FOREVER !!!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 2 หลายเดือนก่อน

    * GOD OF THE MIGHTY MERCYUL LORD IS LIFTED UP ON ME AND HERE I WILL GIVE GRATEFUL TO THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST MERCY FOREVER, AMEN !!!
    * I GREATLY THANKFUL TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 2 หลายเดือนก่อน

    I AM SO HAPPY ABOUT THE OPPORTUNITY OF TO HEAR ABOUT THE ETHIOPIANS 🇪🇹 IN THE GREATEST LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
    * MAY THE LORD OF JESUS CHRIST GIVES PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * THANK TO THE TRUE LORD IS RETURNED ME AND GIVES ME HIS PEACEFUL TO MY HEART AND SOUL AND GLORY TO HIM FOREVER, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @hana.6956
    @hana.6956 3 หลายเดือนก่อน

    አዜብ ታድለሽ እግዚአብሔር ባርኮሻል እኔም ጌታ ድምጽ ቢሰጠኝ ብዘምርለት እንዴት ደስ ባለኝ ነበር። መዝሙሮችሽ የማይጠግቡት እውነት ለጌታ የሚገቡ ናቸው።

  • @PrenchMirkoes-tl5te
    @PrenchMirkoes-tl5te 6 หลายเดือนก่อน

    ውውውውው ውውውውውው ❣️❣️❣️❣️🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ♥️♥️♥️💞✊✊😭😭🌹🌹🌹ታባራክዕዕ እግዚአብሔር ይብርክሽ ፀጋ ሞገስ የጭማርልሽ ጌታ እየሱስ ሆይ አምሰግናለሁ ❤️

  • @alemtsheaywoudneh7294
    @alemtsheaywoudneh7294 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጌታ ፀጋ ታግዘሽ ዘምሪ ዘምሪ ዘምሪ ጌታ እስኪመጣ ወይም እኛ እስከምንሄድ ጌታ አብዝቶ ይባርካሽ

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 3 หลายเดือนก่อน

    YOUR PRAYERS ARE WONDERFUL AND GOD IS GIVES PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
    JESUS CHRIST IS A LORD OF LORD FOREVER, AMEN !!!
    * I AM VERY PRAYING NOW, THANK TO BE THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 6 หลายเดือนก่อน

    GOD OF THE LORD OF JESUS CHRIST BLESS FOREVER FOR PASTER DANIEL MOKENE !!!
    MAY THE GREATEST LORD OF JESUS CHRIST WITH ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER !!!
    PEACE ✌️ TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!