Temesgen Markos "Latadereg Latefetsem" 1999 / 2007 VCD Full Video

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 204

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel  ปีที่แล้ว +55

    00:00 - 1. ነጋ ለሊቱ ( Nega Lelitu )
    05:07 - 2. አንተ ለኔ መልካም ነህ ( Ante Lene Melkam Neh )
    09:31 - 3. ኢየሱስ ቤቴ ሲገባ ( Eyesus Bete Sigeba )
    15:34 - 4. ዞር በል አንተ ክፉ ( Zor Bel Ante Kifu )
    20:37 - 5. ላታደርግ ላትፈፅም ( Lataderg Latfetsem )
    27:45 - 6. ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ሁሉ ( Neger Hulu Lebego New Hulu )
    32:30 - 7. እኔስ ተስፋ አለኝ ( Enes Tesfa Alegn )
    38:16 - 8. የኔ ጌታ አንተ ባትረዳኝ ኖሮ ( Yene Geta Ante Batredagn Noro )
    43:10 - 9. ሀይል አለ ( Hail Ale )
    50:23 - 10. ተነስ አንተ ትውልድ ( Tenes Ante Tewled )

  • @tesfaneshtesfanesh-lw4bq
    @tesfaneshtesfanesh-lw4bq 9 หลายเดือนก่อน +12

    በአለም እያለሁ እንኳ እነዚህን ነፍስን የሚያረሰርሱ መዝሙሮችህን አደምጥ ነበር ተባረክ ተባርከህ ለበረከት ሆን ፈጣሪ ይባርክህ

  • @TagistTia
    @TagistTia หลายเดือนก่อน +2

    አውነት አምሌከ ይባርከህ ዝማሬወችህ ሁሉ በጣም ደሰይሉኛ አደር በዙው ቀጠል

  • @adutesfaye1637
    @adutesfaye1637 5 หลายเดือนก่อน +11

    ዘማሪ ተሜ ይህን ያነትን ቨሲዲ ያየዉት ፣ ገና በጣዋት በልጅነቴ ነበር ፣ ገና ምንም ሳላወቅ እንባዬ እየፈስስ እየደጋገመኩ ነበር መሰማዉ ፣ በዛ ወቅት ነዉ የጌታ ፍቅር ወሰጤ ሰምጦ የገባዉ፣ አገልጋይ ነኝ አሁን ፣ ሌላ ነገር መሆን አልቻልኩም፣ ዛሬም ሰሰማ ወሰጤ ይታደሳል ፣ አሁን እንኳን ይህን ጹፍ ሰጰፍ እንባዬ ይመጣል፣ ጌታን ፍቅር ተካፈያለዉ ሰላንት ጌታ የተመሰገን ይሁን ፣ ዘመንህ ሁሉ የበረከት ይሁን ተምዬ ❤

  • @MilliAddis
    @MilliAddis หลายเดือนก่อน +2

    Bbzu tbark tema Btam mezmurk Desyelal ybertal God bless u

  • @eliasgedamo9783
    @eliasgedamo9783 ปีที่แล้ว +100

    የዚህ ዓለም ውጥንቅጥ ድራማዎቿአ ሳላይ እና ሳልረዳ ልጅ እያለው ነበር የመዝሙርህን ክልፕ ያየዋቸው ነገር ግን ብዙ ነገሮችን አልፈን በፈጣር ፈቃድ ዛሬ ላይ ደርሰናል መዝሙሮችህ ግን ሁሌም አድስ ናቸው ተባረክ ወንድሜ ተሜ።

  • @EtagegnDemsis
    @EtagegnDemsis 18 วันที่ผ่านมา +2

    Aman.aman.amen.nega.lelthu.nega❤❤❤❤❤❤

  • @ersamedanielgenet6225
    @ersamedanielgenet6225 ปีที่แล้ว +11

    ተሜ ጌታ ይበርክህ የዘመርከዉ ሁሉ በህይወትህ ሆኗል ጌታ ይመስገን ለእኔና ለቤተሰቤ እምነት ሆኖልኛል አሁን በለንበት ሁኔታ መዝሙርህን ዘሬም እየሰማሁ ነዉ እሰከ ዘሬ ከኢትዮጵያ አድስ አበበ ከልጅነቴ አስከ 2016 ድረስ ጌታ ፀጋዉን ያብዘልህ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FasilabonhufasilFadilabonh
    @FasilabonhufasilFadilabonh 9 หลายเดือนก่อน +2

    ተሙዬ ተባረክ በጣም ተባረኩበት ከረዥም ጊዜ በዋላነው የሰማውት ግን መንፈሴን አደሰ እግዚአብሔር በአንተ መዝሙር በጣም ብዙ ትውልድ አድሷል ተባረክ አትጥፋ በአዲስ በሌለ ቅባት እግዚአብሔር ያስብ በሌላም እንድነባረክ ተባረክ

  • @ayalewtebarkeeabegaz6085
    @ayalewtebarkeeabegaz6085 ปีที่แล้ว +14

    ስለዚህ መዝሙር ቃላት የለኝም : ስለሁሉ የእግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን: ተምዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ❤

  • @DestaBereket
    @DestaBereket 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ

  • @josieg.2881
    @josieg.2881 4 หลายเดือนก่อน +4

    HALLELUJAH.....Yenie geta.
    You Ethiopian R our blessings ...
    Love from Eritrea 🇪🇷.

  • @etagenamina
    @etagenamina 7 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤Amen AMennn የዝማሬ ይህው ይጨመርልክ በኢየሱስ ስም

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 ปีที่แล้ว +11

    ተምዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ እውነት ይባርክህ በጣም በጣም በጣም ነው ምዝሙርችህ ሁሉ የመያጽናኖኝ እውነት ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ዘመንክህ ሁሉ በእየሱስ እግሬ ስር ይልቅ እውነት አሜን አሜን አሜን

  • @BethelGeta
    @BethelGeta 5 หลายเดือนก่อน +2

    ተምዬ ያገሬ ልጅ ደሞ ያባቴ ልጅ በጣም የሚገርመኝ የመዝሙር መልክቶች ነው አንተ የተቀባህ ነህ በጣም ነው የምወድህ ከነቤተሰብ ተባኩ

  • @NegshHagos
    @NegshHagos 10 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ሁሉ መዝሙሮችህን ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ።

  • @RosesRos-iy9ym
    @RosesRos-iy9ym ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን 💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @TamenTesfaye
    @TamenTesfaye 4 หลายเดือนก่อน +2

    ለሊቱ የነጋልኝ ሰው እነነኝ ተመ ተባረክ ከአንበሳ ያመለጠ እነነኝ

  • @TameYoye
    @TameYoye 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጠዋቴን አዲስ ሰው hogne ተነሳሁኝ ተባረክ ተሙ

  • @ShewaneshShewa
    @ShewaneshShewa ปีที่แล้ว +2

    ተሜ ዘመንህን ጌታ ይባርክ ፍፃሜህን ያሳምረው

  • @jordanhabesha7
    @jordanhabesha7 ปีที่แล้ว +1

    Zemenh bemulu yetebareke yihun teme 90s legend

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel  ปีที่แล้ว +24

    1. ነጋ ለሊቱ
    2. አንተ ለኔ መልካም ነህ
    3. ኢየሱስ ቤቴ ሲገባ
    4. ዞር በል አንተ ክፉ
    5. ላታደርግ ላትፈፅም
    6. ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ሁሉ
    7. እኔስ ተስፋ አለኝ
    8. የኔ ጌታ አንተ ባትረዳኝ ኖሮ
    9. ሃይል አለ
    10. ተነስ አንተ ትውልድ

  • @Dave_vaccaro
    @Dave_vaccaro 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ተመስገን: በአንተ መዝሙር ያኔ በወጡበት ጊዜ አንስቶ ነው የተባረኩበት።
    ፋሬስ የተሰኘውም የመጀመሪያ መዝሙርህም ዘመን ተሻጋሪ ናቸው።
    አሁን ላይ ደግሜ ስሰማቸው: በወቅቱ ጌታ በመዝሙሮቹ አልፎ እንደተናገረኝ: እንዳጽናናኝ አያለሁ።
    ተባርከሃል ወንድሜ ተሙ። 🙏

  • @mohammadnajjar689
    @mohammadnajjar689 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤አሜን አሜንንንን

  • @MessiMessy-bx8np
    @MessiMessy-bx8np 10 หลายเดือนก่อน +2

    Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @AbnetAbera-ho5jc
    @AbnetAbera-ho5jc 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤ ለበረከት ሁን ወንድሜ

  • @DeyteenDeyteen
    @DeyteenDeyteen ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እየሡሥ ይ ባረክሕ 🙌🙌🙌🙏🙏😍😍😍😍

  • @KaleChemo
    @KaleChemo ปีที่แล้ว +2

    አሜንነጋለሊቱነጋ🙏🙏🙏🙏

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 ปีที่แล้ว +20

    ጌታ እየሱስ ክብር ይሁን አትረባም ይትባለውን ሰውን ጌታ እየሱስ ልቅይር ይችላል እውነት ክብር ምስጋና አምልኩ ለእርሱ ይሁን 😍😍😍ተምዬ ጌታ እየሱስ ዘምንህክን ይባርክው 😍😍😍😍😍😍ያንት መዝሞሮቺከህ የዶህር የአሁንም ይትባርክሁናቸው ❤❤❤❤በእየሱስ ስም ትባርክህ 😍😍😍

    • @johabsha7751
      @johabsha7751 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤

    • @BerekaFikre
      @BerekaFikre 6 หลายเดือนก่อน

      ተሙዬ መዝሙሮችህን እጅግ በጣም ነው የምወዳቸው ሁሉንም ተባረክልኝ ያ ዘመን ናፈቀኝ❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @ArkashArkash-v3t
    @ArkashArkash-v3t ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን የእግዚአብሔር ፈፍፈ ይበይ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HelenMelkamuGemechu
    @HelenMelkamuGemechu 10 หลายเดือนก่อน +1

    geta eyesus yemsegn tebarklin❤❤❤❤❤

  • @MarthaergadewMarthaergad-fu6gz
    @MarthaergadewMarthaergad-fu6gz ปีที่แล้ว +6

    በብዙ ተርክያለው ጌታ አብዝቶ ይባርክ

  • @fikadukiflu7437
    @fikadukiflu7437 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ስወድህ ተባረክልኝ

  • @Elisa-vv7nr
    @Elisa-vv7nr 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንን አሜንንን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @girumtamiru8296
    @girumtamiru8296 9 หลายเดือนก่อน +2

    ተበርክ ወንድሜ ዘመንህ ይባርክ።

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn ปีที่แล้ว +4

    ተመስገንዬ ጌታ ይባርክህመዝሙሮችህት እንዴት እንደምወዳቸው ተባረክልኝ ከዱባይ

  • @amanuelasfauw3490
    @amanuelasfauw3490 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ታበረከ

  • @amanuelasfauw3490
    @amanuelasfauw3490 ปีที่แล้ว +1

    ባጣም ምወድ

  • @Stlgslhd
    @Stlgslhd 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ameen Ameen

  • @MartaDerese
    @MartaDerese ปีที่แล้ว +1

    Geta yebarekeh mezemurochehen kelejenetem jemero nbr yemadamexew enwedehalen tame

  • @Liya.newlife.
    @Liya.newlife. ปีที่แล้ว +4

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ።

  • @TASFAYEJABAMO
    @TASFAYEJABAMO 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen Tamuye tabrki❤❤❤❤❤

  • @seyoumtsegaye7528
    @seyoumtsegaye7528 ปีที่แล้ว +2

    ተሙ የኛ በረከት ነክ

  • @BizoBizonish-qd6fv
    @BizoBizonish-qd6fv ปีที่แล้ว +1

    Tabarakiling ❤❤❤❤❤

  • @Elisa-vv7nr
    @Elisa-vv7nr 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንን አሜንንን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rahwa138
    @rahwa138 ปีที่แล้ว +8

    What a beautiful Album.

  • @rahwayohannes
    @rahwayohannes 4 หลายเดือนก่อน +1

    Eyesus bete sigba ,wedgne bete sigba tersa ya hulu mkra

  • @phoneWay-c3d
    @phoneWay-c3d 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ተባርክ የኔ ዎድሜ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @destamalesech
    @destamalesech ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይበርክ❤❤❤

  • @BiniyamAbrham-ex9zn
    @BiniyamAbrham-ex9zn ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ይባርክህ እፈልገው ነበር አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @SalamSalam-rw9rr
    @SalamSalam-rw9rr ปีที่แล้ว +1

    AmeeAmeen AmeeAmeen AmeeAmeen AmeeAmeen AmeeAmeen AmeeAmeen AmeeAmeen AmeeAmeen ❤❤❤❤❤

  • @MeqdesDaniel
    @MeqdesDaniel 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen geta egiz/r zemenihin yibark❤❤❤❤❤

  • @onelovezaethiopia8557
    @onelovezaethiopia8557 5 หลายเดือนก่อน +5

    የድሮ ፔንጤዎች የምር ምንም ከዘንድሮች ጋ አይገናኙም ድሮ የምር የጌታ ፍቅር ነበራቸው የዘንድሮዎች ግን የሚራክል ፍቅር አላቸው

  • @BeluyeBelaneshi
    @BeluyeBelaneshi 8 หลายเดือนก่อน +2

    *_አሜንንንንንንን_*
    *_አሜንንንንንን_*
    *_አሜንንንንን_*
    *_አሜንንንን_*
    *_አሜንንን_*
    *_አሜንን_*
    *_አሜን_*
    📚📖📚📖📚📖📚📖
    *_በወንጌል የነበርክ ውድ ወንድማችን ኤልሳዕ በእውነት እግዚአብሔር የዛለላም አባት አብዝቶ_*📖
    *_አብዝቶ ፈጽሞ በነገር ሁሉ ይባሪክ_*
    *_ተባረክ የወንጌል ኃይል ጉልበት_*
    *_ጸጋ በእጥፍ ድረብ ይጨማርልክ ባብዙ ታባረክ 🙌🏼📚🙌🏼_*
    ➪🤲 *_የወንጌል ቅበት_** ➪ **_ይጨመርልክ_*
    ➪🤲 *_የወንጌል እሰት_* ➪ *_ይጨመርልክ*
    ➪🤲 *_የወንጌል ኃይል_* ➪ *_ይጨመርልክ_*
    ➪🤲 *_የወንጌል ጥበብ_** ➪ **_ይጨመርልክ_*
    ➪🤲 *_የወንጌል እውቅት_* ➪ *_ይጨመርልል_*
    ➪🤲 *_የወንጌል ርእይ_** ➪ **_ይጨመርልክ_*_ ❣️❣️🍒📚📚📚🍃📚📚😭🎸✅*_አሜንንንንንንን_*
    *_አሜንንንንንን_*
    *_አሜንንንንን_*
    *_አሜንንንን_*
    *_አሜንንን_*
    *_አሜንን_*
    *_አሜን_*
    📚📖📚📖📚📖📚📖
    *_በወንጌል የነበርክ ውድ ወንድማችን ኤልሳዕ በእውነት እግዚአብሔር የዛለላም አባት አብዝቶ_*📖
    *_አብዝቶ ፈጽሞ በነገር ሁሉ ይባሪክ_*
    *_ተባረክ የወንጌል ኃይል ጉልበት_*
    *_ጸጋ በእጥፍ ድረብ ይጨማርልክ ባብዙ ታባረክ 🙌🏼📚🙌🏼_*
    ➪🤲 *_የወንጌል ቅበት_** ➪ **_ይጨመርልክ_*
    ➪🤲 *_የወንጌል እሰት_* ➪ *_ይጨመርልክ*
    ➪🤲 *_የወንጌል ኃይል_* ➪ *_ይጨመርልክ_*
    ➪🤲 *_የወንጌል ጥበብ_** ➪ **_ይጨመርልክ_*
    ➪🤲 *_የወንጌል እውቅት_* ➪ *_ይጨመርልል_*
    ➪🤲 *_የወንጌል ርእይ_** ➪ _ይጨመርልክ* ❣️❣️🍒📚📚📚🍃📚📚😭🎸✅🎶🎶🎺🎷🎷🎷🎷🎷💤💤💤🎻🎻🎻🎻🎻📯📯📯🏃🏃💤💤🎷🎷🎷🙌🍇💯📖💯🍇🎶💤🥰🥰

  • @brukzekarias
    @brukzekarias ปีที่แล้ว +2

    bezihn gize endezh aynet mezmur yetale teme geta abzito yibarkh

  • @nigusemoloro5556
    @nigusemoloro5556 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይችላል ከእርሱም የተነሳ ብዙዎች በርትተዋል

  • @kidayohannis
    @kidayohannis ปีที่แล้ว +1

    ya zemen yetebark gize neber teme zemeni yibareki

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ ปีที่แล้ว +5

    አሜን ነጋ ለሊቱ ነጋ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Dawiterjaboharanogebeyamedia
    @Dawiterjaboharanogebeyamedia ปีที่แล้ว +3

    ጌታ እየሱስ ዘምንህክን ይባርክዉ

  • @Xaafac
    @Xaafac 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amenn Amenn😥😥😥🙏🙏🙏🙏

  • @DelibameMareqos
    @DelibameMareqos ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንንንን ተበራክ ፀጋ ይብዘል❤❤❤❤

  • @TinaEthiopi
    @TinaEthiopi ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeen tabareki

  • @kiyunegash8658
    @kiyunegash8658 7 หลายเดือนก่อน +1

    u are faithful our JESUS

  • @MominMomin-xl6bo
    @MominMomin-xl6bo ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeen

  • @HakiTeklu
    @HakiTeklu ปีที่แล้ว +2

    Amen egziyabher kef yebel yeberek❤🙏🙌

  • @ethioeditingschool8418
    @ethioeditingschool8418 ปีที่แล้ว +2

    TEBARK TLIK MEZMURE

  • @dejenehirpojarso4248
    @dejenehirpojarso4248 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ameen, awo alefe indewaza

  • @Dawiterjaboharanogebeyamedia
    @Dawiterjaboharanogebeyamedia ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን❤❤🙏🙏👐👐🌱🌱

  • @CourageDearHeart316
    @CourageDearHeart316 ปีที่แล้ว +11

    I thank God almighty for This Amazing Album

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel  ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel  ปีที่แล้ว +1

      Bethelhem Tezera (Betty) VCD (1998 / 2005) And The Other VCDs, Asfaw Melese 1998 / 2006, Awtaru Kebede 1997 / 2005, Endale Woldegiorgis 1998 / 2006 And Mesfin Gutu 1998 / 2006 Each Remind Me Of My Childhood And How My Love For Mezmur Started

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel  ปีที่แล้ว +2

      በልጅነቴ ኢትዮጵያ እያለን የቤቲንና ሌሎችንም ያየናቸው በ 1998 ዓ.ም / 2006 ነው

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel  2 หลายเดือนก่อน +1

      Please If you can add these to your playlists
      th-cam.com/video/L1nJdCk2FIQ/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/1RspGqnYTNQ/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/V6SZJ9iG020/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/OjltKrResUc/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/iDWdQiM9-k8/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/xSiv7kTO2QE/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/jxdnq6EN8w4/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/dMOwyrYtn3Q/w-d-xo.html
      All these uploads on Betty Tezera Official page
      (As replacement)

  • @AlemituDelga
    @AlemituDelga 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen tebareki wonidime geta tsegahuni yabizalik

  • @AshuBekele-s4z
    @AshuBekele-s4z 11 หลายเดือนก่อน +2

    amen❤❤❤❤

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 9 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks for sharing this precious song.

  • @Medi-k1w
    @Medi-k1w ปีที่แล้ว +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ የገዛሁት ካሴት

  • @TuriyeTefera
    @TuriyeTefera ปีที่แล้ว +1

    gata yesus ybarkik

  • @Kiyaki-qy6hk
    @Kiyaki-qy6hk หลายเดือนก่อน

    Amen❤❤❤

  • @AdisseShamago-g8i
    @AdisseShamago-g8i ปีที่แล้ว +1

    ❤love song

  • @KmMk-o6h
    @KmMk-o6h 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amennnnne❤❤❤❤❤❤❤

  • @BehailuSime-kf4xc
    @BehailuSime-kf4xc 5 หลายเดือนก่อน +1

    The blessing❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤

  • @مجمعاتفديواتمحترفين
    @مجمعاتفديواتمحترفين ปีที่แล้ว +3

    Amen.Amen.Amen.tbrike😍😍👐👐

  • @donadona5397
    @donadona5397 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen geta zamanihin yalamilim tsagawun yabizalik tabarekilign ye getasawu awutaru❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LilyLeul
    @LilyLeul 10 หลายเดือนก่อน +2

    Amen 🙏 🙏 🙏 ❤😢

  • @NaolLen
    @NaolLen ปีที่แล้ว +1

    Tebarek wondimachin

  • @addis5495
    @addis5495 ปีที่แล้ว +1

    እኔ በልጅነቴ ስሰማው ነው ያደኪት ዛሬም የሆነ ታምር እስኪመስለኝ ስሰማው አልጠግበውም

    • @BurikitGoa
      @BurikitGoa ปีที่แล้ว +1

      እኔም እንደዛዉ

  • @Jerusalem-dr8qm
    @Jerusalem-dr8qm 7 หลายเดือนก่อน +1

    Zemn tshagari ljnten asatawsegn

  • @elsamalasa1661
    @elsamalasa1661 ปีที่แล้ว +1

    ameni❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElfneshIsyas
    @ElfneshIsyas 8 หลายเดือนก่อน +1

    Eyesus Geta Nawu Ameen Ameen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kkw-ii9wy
    @Kkw-ii9wy ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeeeeeeeeen
    Ameeeeeeeeeeeen
    Ameeeèeeeeeeeeen

  • @Azalech.shayna
    @Azalech.shayna 8 หลายเดือนก่อน +1

    ameeeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ameeeen

  • @caaltuutube5609
    @caaltuutube5609 ปีที่แล้ว +1

    Tenas ante tewuled tenas 😢😢😢

  • @DawitDegfe-d1m
    @DawitDegfe-d1m 9 หลายเดือนก่อน +1

    Yes bles you

  • @caaltuutube5609
    @caaltuutube5609 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen ❤❤❤❤❤

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn ปีที่แล้ว +1

    ameeen Ameeen ❤❤❤❤❤❤

  • @azalechalemu2109
    @azalechalemu2109 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen timebirike
    .bele

  • @lastversion250
    @lastversion250 8 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🥺 yes yes yes yes samen amen amen amen amen amen amen🙏🤲🙌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tagayassefa4471
    @tagayassefa4471 11 หลายเดือนก่อน

    bless you

  • @tsedekeabebe3841
    @tsedekeabebe3841 ปีที่แล้ว +5

    ሀይማኖቴ ካቶልክ
    ኑሮዬ south Africa
    ዕድሜ 24
    south Africa ከመጣው 6 ዓመት
    ተምሜ ሀክም ቤት ስድ HIV አለ ተባልኩ
    ከሴቶች ገር ሄጄ አላዉቅም
    ጭንቀት ልጋላኝ ነው ፀልዩልኝ
    ወንድም እህቶች
    ከመጥፎ ቀን
    ከመጥፎ ሰው
    ከመጥፎ በሽታ
    ፈጠራ ይጠብቃችሁ ።
    እኔ ግን ተስፋ ቆርጬወለሁ😢

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel  ปีที่แล้ว +3

      ኢየሱስ ስለሚወድህና ስለሚፈውስህ ነው እኮ ፍቅሩን የምገልፅልህ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ብቸኛ መንገድ እውነትና ህይወት ነው ከሱ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም🙏 ህይወትህ ንስሀ ገብቶ እሱን አውቆ አምኖ በመዳን ትረፍ ተባረክ።

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel  ปีที่แล้ว +2

      አይዞህ ጌታ ይረዳሀል

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel  ปีที่แล้ว +2

      ከኢየሱስ ጋር ህይወት ይመቻል

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel  ปีที่แล้ว +3

      እሺ እኛ እንፀልያለን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @GebeyehumillionAddis
      @GebeyehumillionAddis 11 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞህ ከማንኛውም ተፅኖ እና በሽታ በኢየሱስ ስም መፈውስ ይሁንልህ!እሱን እንደ ግል አዳኝ ተቀበል ታሪክህን ይቀይራል።

  • @jaforbahrain356
    @jaforbahrain356 ปีที่แล้ว +2

    Ameen tabreki bibzu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nebiyougessese
    @nebiyougessese ปีที่แล้ว +1

    Geta zemenina agelgelothin yibarik zende tselote new

  • @SabelomasetiSabs
    @SabelomasetiSabs ปีที่แล้ว +2

    Amen God bless you